የእኛ ከተማ- "ደሴ-የትውልዱ አሻራ..." - የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር - ክፍል 7 Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 6,987

EBC

EBC

Жыл бұрын

የእኛ ከተማ- የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ለከተማዋ ያኖሩት መልካም አሻራ የተቃኘበት ዝግጅት .... #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 29
@hayatali4353
@hayatali4353 Жыл бұрын
ደሴወችትለያላችሁ😍😍😍😍😍
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ህዝብ እውነትም ደሴ የፍቅር አገር። ባልወለድባት በቆጨኝ ነበር። በርቱ ከዘር ወደ ዘር የሚተላለፍ ትልቅ ቁም ነገር ነው የሰሩት ፈጣሪ ባኸጡት ይተካላቸው
@rozalove7257
@rozalove7257 Жыл бұрын
የኔዋ ደሴ እንኳንም ተወለድኩብሽ ከንቲባችን አቶ ሳሙኤል አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አንተ ከመጣህ ጀምሮ ሀገራችን ለውጥ ላይ ነች በርታ 💚💛❤️ ❤❤❤❤
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Жыл бұрын
ከቲባችን አላህ ከማንኛውምይጠብቅልንን ህዝቦቹን የሚወድ የቲሞችንየሚወድ የወገኑ ስቃይ የሚያስቸግረው ይሁን አላህ ደሴን የየቲሞችና የሚስኪን የድሀና የፍቅርአገርናት
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Жыл бұрын
የደሴልጅማነው እደኔ አይይይይይይይይ ናፍቆቴ በጋሪሂጀ በግሬስመለስ ከዛምታክሲገባ በአምስትብር ዛሬመማ ተወደደአሉኝ
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 10 ай бұрын
​@@user-nv2tv5bc8t❤😂ከተቃም ፒያሳ አምስት ብር ከብባውሃ አራዳ ስንት ብር የዛሬ አመት በፊት አይይ
@iamnotyou588
@iamnotyou588 3 ай бұрын
ደሴ ከተማ ኑዋሪዋች 800ሺ በላይ ነው እንዴ?? Wikipedia ላይ 215ሺ አካባቢ ነው ሚለው
@mohamedomer4369
@mohamedomer4369 Жыл бұрын
Dr Abiyy,Chaltu Sani, Desse Kantiba and the Desse people have been doing a great job 👏 now. Keep it up 👍
@hassenayele
@hassenayele Жыл бұрын
የኛ ክተማ ትክክል ውድ ሀገሬ የምወዳት ቃላት የለኝም ምን ብየ ላስቀምጣት እንዳው እንደእማርሽ ኑሪልን ቤተስቦቻችን ቢያልፉም ግን የምንወዳት የትውልድ ቦታየ መግቢያ ነች ብየ ድምናለሁ በዚህ እጋጣሚ ውድ ከንቲባችንን ሳላመስግን እላልፉም ::
@iamnotyou588
@iamnotyou588 3 ай бұрын
ደሴ ከተማ ኑዋሪዋች 800ሺ በላይ ነው እንዴ?? Wikipedia ላይ 215ሺ አካባቢ ነው ሚለው
@solomonayalew1850
@solomonayalew1850 Жыл бұрын
ትክክለኛ መረጃ ነዉ ከተማችን በከፍተኛ የልማት ሰራ ላይ ናት ። Etv እናመሰግናለን ።
@iamnotyou588
@iamnotyou588 3 ай бұрын
ደሴ ከተማ ኑዋሪዋች 800ሺ በላይ ነው እንዴ?? Wikipedia ላይ 215ሺ አካባቢ ነው ሚለው
@hassenayele
@hassenayele Жыл бұрын
በዚህ እጋጣሚ የምለው ነገር የደሴ ልጆች ህገራችሁን ጥላችሁ እትውጡ የወጡትም በተመለሱ ሀገራችን የሚስራበት ነው እሁን ውብ ሀገር ደግ ህዝብ እለን እናም ደሴዋ የምወድሽ ሀገሬ እምረሽ ታይልኝ:
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 4 ай бұрын
አይ መመለሰ እደዛማ ቢሆን ጥሩ ነበረ
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Жыл бұрын
እማማማማየ ደሴዋየ አይሰኞገባየ ኮሾምበር ገራዶናቢያሳ አራዳሳላይሽ
@user-et2wj2gx7z
@user-et2wj2gx7z 24 күн бұрын
ደሴሴቻን❤❤
@user-jg1mc2bf2x
@user-jg1mc2bf2x Жыл бұрын
ትክክክ ል መሪማለት በሀቅ የ ትክክክልመሪማለትበሀቅየየሚሠራ
@rozalove7257
@rozalove7257 Жыл бұрын
በዚህ አጋጣም የሸገር ከተማ ከቲባ አዳነች አበቤ በግሬደር እየቆፈርሽ እዝብ አስለቀሽ ኑሮሽ ለቅሶ ይሁን ስንቱን አስለቀሳችሁት ከዚህ ተማሪ 😢
@hayatali4353
@hayatali4353 Жыл бұрын
የኔውድሀገር❤❤❤❤❤
@shewangzawyacob4410
@shewangzawyacob4410 Жыл бұрын
GOD blessed in genius mind
@sinkiekefelegn3711
@sinkiekefelegn3711 Жыл бұрын
እውነት ነው ምርጥ መሪ ሲኖር ህዝብ እንዲህ ይተባበራል።
@hassenayele
@hassenayele 4 ай бұрын
ሀልግዝም ተስፍ ጥሩ ነው
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 Жыл бұрын
የአዲሰ አበባ ተፈናቀልን ባይ ከደሴ ሄዝብ ይማር። ለማደግ ለመሻሻል ምን እንደሚያደሬግ
@rozalove7257
@rozalove7257 Жыл бұрын
የደሴ ከንቲባ ለልማት ቤት ቢያፈርስም መቋቋሚያ እና ቤቱን የሚተካ ቦታ ሰቷል ዝም ብሎ እኔዳዳነች በግሬደር አላፈረሰም ሸገር ላይ ልማት ሳይሆን ዘር ተኮር ነው መስጅድ ሳይቀር እያፈረሱ ልማት ❌
@user-jg1mc2bf2x
@user-jg1mc2bf2x Жыл бұрын
ሣሞኢል ሙላልኝ እድሚ ህን አላይሥጥህ ብቻ አዳነች አበበ ሸገረን ዝም ብላ አመሠች አላህ ያሣት ኢንሻለህ
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 Жыл бұрын
።EBC ኤየተሻሻላችሁ ነው
@hayatali7269
@hayatali7269 8 ай бұрын
አፈር ብሎ😂😂😂 የጋላ አሽከር😷😷👞👞👞👞👞👞 ጭራሽ የኦሮሞ ሴት ደሴ ስትሰራ ሰው አጥታቹሁ ነው😳🐷🐷🐷🐷
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 13 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 182 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
"ደሴ" የደጋጎቹ ከተማ
23:14
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 20 М.
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32