ልደተቃል በፊት ሴት ነበር ስሙም ሊዱ ነበር 😂😂😂| ደምሳሽ ተደመሰሰ | ፈለገ አትናቴዎስ vs ፍቅርሲስዝም | Fekersizm

  Рет қаралды 8,271

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

4 ай бұрын

ልደተቃል በፊት ሴት ነበር ስሙም ሊዱ ነበር 😂😂😂| ደምሳሽ ተደመሰሰ | ፈለገ አትናቴዎስ vs ፍቅርሲስዝም | Fekersizm
ልደተቃል በፊት ሴት ነበር ስሙም ሊዱ ነበር 😂😂😂| ደምሳሽ ተደመሰሰ | ፈለገ አትናቴዎስ vs ፍቅርሲስዝም | Fekersizm
ልደተቃል በፊት ሴት ነበር ስሙም ሊዱ ነበር 😂😂😂| ደምሳሽ ተደመሰሰ | ፈለገ አትናቴዎስ vs ፍቅርሲስዝም | Fekersizm

Пікірлер: 91
@salmgetachew612
@salmgetachew612 4 ай бұрын
በእውነት ይህ ሰውየ እንዴት እንደሚያሳዝነኝ ፈጣሪ ልቦናህን ይመልስልህ እንዲያው ድርርርቅ ውይ
@Lamerot-ub6hy
@Lamerot-ub6hy 3 ай бұрын
.ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ ዳቆን ፈለገ
@user-fn9qv4ys9m
@user-fn9qv4ys9m 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦናውን ይመልሰው
@alebotube591
@alebotube591 4 ай бұрын
የዚህ ሰውዬ ችግር የመንፈስ ነው መምህር ግርማ ጋር ውሰዱት
@ZenbeSetotaw
@ZenbeSetotaw 4 ай бұрын
በትክክል የዛርመንፈስነዉ እሚጫወትበት
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 4 ай бұрын
ቅዱስ ሩፋኤልን ይሄ ፍቅር ዝም ሰይጣን ሰንጥሎበታል ያሳዝናል በጸሎት አስቡት በእናታችሁ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ወደ ልቡ ይመልሰው
@etoviagomes8349
@etoviagomes8349 4 ай бұрын
ይሄ ሰዉዬ ጨልሎ ያጨልለናል !!
@maeregugirma5494
@maeregugirma5494 4 ай бұрын
ይህን ሰው ቦታ ሰጥቶ ማውራቱ እንዳለ ሆኖ ፣ አጋንንት ሙሉ በሙሉ መጠቀሚያ እንዳደረገው ከውይይቱ ተረድተናል። እንደ ቤተክርስቲያናችን ስርዓት በዚህ ሰው ስቃይ ፍጹም ልናዝን ይገባል ፣ እግዚአብሔር አምላካችንን ሲያፌዝበት ልናዝን ከፍ ካለም ልናለቅስ ይገባል እንጂ ፍጹም የሚያስቅ ነገር አልሰማንም። ወንድሞቻችን ፣ የእናንተ አዲሱ የአስተምህሮ ንቅናቄ ብዙዎቻችንን ከተኛንበት እንድንነቃ አድርጎናል። ነገር ግን ከክርስቲያናዊ ስነምግባር አንጻርም ተሳታፊ ወንድሞቻችንም ቆም ብላችሁ ብታስቡበት። አመሰግናለሁ።
@hanydereje3343
@hanydereje3343 4 ай бұрын
ንግድ ፍቃድ ያለው ምርጥ እብድ ኑሮ ያሳበደው
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 4 ай бұрын
ኑሮ እንደዚህ አያሳብድም ሴጣን እየተጫወተበት ነው
@ethioethio4061
@ethioethio4061 3 ай бұрын
ሀይማኖተኞች ባይኖሩ ይቺ አለም ሰላም ሳትሆን አትቀርም ሁሉም ፀብ ፀብ ይለዋል በየቦታው
@Misneb
@Misneb 4 ай бұрын
አቶ ደምሳሽ እንድትፈወስ እግዚአብሔር ይርዳህ፣ ያለኸው በከባድ እስራት ውስጥ ነው!!!
@user-kj7rs1lk8n
@user-kj7rs1lk8n 3 ай бұрын
በርቱ አንድሰዉ ማትረፍ ቀላል አይደለም
@Djimma1
@Djimma1 4 ай бұрын
ወይ ደምሳሽ የእብዶች አለቃ
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 4 ай бұрын
ይኤ ልጅ በጣም ያሳዝነኛል ልቦና ይስጠው ባትሰሙት እና ልታስተምሩት ሞክሩ
@kinfeandeberhan2444
@kinfeandeberhan2444 4 ай бұрын
ፈለገ,ቢኒ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ,ጣቱ ግን ምንድነው ?
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 4 ай бұрын
አውቆ አበድ የራሱ ፈጠራ ነው ልጁ ከሱ ጋር ቁጭ ብሎ ሚያዩት እኮ ነው ሚገርመው ጂላጅል
@hanydereje3343
@hanydereje3343 4 ай бұрын
አኬ ነብስህ አይማርም😂😂😂😂😂
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 4 ай бұрын
ከነ ቀለሜ ይሻላል😂😂😂😂😂
@berihunsiraj
@berihunsiraj 4 ай бұрын
Gobez Felege Atnatiwos Yehawaryane abew Menged New Eyeteketelachu yalachut Akibirachu silawerachut en arios nistros etc ke nufakene siyastemiru hawaryane abew liyastemiruachew ligesistsuacew mokirewal egnam yabatichachin lijoch nenina and nebtis sititefa komen mayet yelebinim megabit 26 bicha sayihone yaltemeleselet kale tinsh ken bisetew megabit 26 lay kalamene malet new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asenakumamushe3119
@asenakumamushe3119 4 ай бұрын
ደምሳሽን ስናየው በአንዳንድ አፍሪካ ሀገራት እና አውሮፓ እኔ እከሌ ነኝ በሚል የሚከሰቱ የአዕምሮ መቃወስ እንደደረሰባቸው አይነት ሰው ነው። በበገራችን ላይ በአፍሪካና በአውሮፓ ብዙዎች ፓጋን በመሆናቸውና በርካቶቹ ደግሞ በሃይማኖት ወይም እምነት ማጣት ቀውስ ውስጥ በመግባታቸው እንዲህ ያሉትን ሰዎች ለመከተል ችለዋል እናም በአብዛኛው መጨረሻው አደገኛ የሆነ የምድር ስቃይ ውስጥ ገብተው ለሞት ሁሉ እስከመብቃት የደረሱ አይተናል። በጥቅሉ እንደ ቀልድም ይሁን እንደ ምር የሚገባበት ቢሆንም መጨረሻው አደገኛ ነው። የሰይጣንም ስራ ነው አምልኮ ላይ መቀለድ። እስኪ ኢሞ የሚባለው የቅርቡ አምልኮ እንዴት እንደተጀመረ ብናይ ተመሳሳይ ነው። ይህ ማለት ኢሞ በአሜሪካ ብቻ ጥቂት ተከታይ ያለው ቢሆንም ተከታዮቹ በጠቅላላ ራሳቸው በገመድ ያንጠለጥላሉ በሚኪና ያስገጫሉ ከፎቅ ይዘላሉ መርዝ ይበላሉ ይህ ሁሉ ለመሞትና ፈጠረን ከሚሉት ሌላ ስም ከሰጡት ሉሲፈር እንገናኛለን ብለው በማመናቸው ማለት ነው። ህጋቸው ሙሉ ጥቁር ኮፍያ ያለው ልበስ፣ ጥቁር ኩል፣ ጥፍር ቀለም፣ ጥቁር ሊፒስቲክ ፣ጥቁር ካልሲና ጫማ በመልበስ ሲሆን፣ ብዙዎቹ ከሱስ ጋር በተያያዘ ለዲፕሪሽን የተጋለጡ ተስፋ የቆረጡ በአሳዛኝ ሁኔታ ውስጥ የወደቁ ናቸው። ሲጀመር እንዲሁ ይህ ደምሳሽ እንደሚባለው በቀልድ የተጀመረ ነገር ግን ውስጡን መስራቹ ጭምር ሳያውቀው በሰይጣን የተበላ ነው። ለሰይጣን ነብስ ስትሸጥ እንዲህ ነው። እናንተም ብላችኋል ብዙ የሀሰት ነቢያቶች በዚህ መልኩ የተገለጡ ቢሆንም ለጥቂቶቹ የብዙዎች መውደቂያ ሲሆኑ ጥቂቶች ደግሞ መታወሻ እንኳ ሳይኖራቸው ጠፍተዋል። ይህ ልጅ ይሳካለታል ብዬ ግን አላምንም ምክኒያቱም አንደኛ አማኞች ያሉበት ሀገር ነው። ሁለተኛው ሰውየው ምንም አይነት የማሳሳቻ ምትሃት መጠቀም የማይችል ነው። ሦስተኛው ደግሞ እንዲህ ያሉ የሰይጣን ተንኮሎች በከፍተኛ ገንዘብ የተደገፉ ሲሆኑ ድሆችን ደካማ በሆነው ጎናቸው እየገቡ አላማቸውን ወይንም አመለካከታቸውን የሆነ ትንሽ ስኳር እያላሱ በነርሱ ላይ መጫን ወዘተ... የሚባለው ነው። እንደ እኔ እናንተ ለዚህ ሰው የጣራችሁትን እንደ ቀልድ አላየውም ጥሩ ነው መቸም እግዚአብሔር የሰጠው ነብስ ለሲኦል እንዳይሆን ነውና በርቱ። እግዚአብሔር እብደ ቀክድ ሊበላው ካሰበው ሰይጣን ያድነው ወደ ልቦናውም ይመልሰው። ለኛም ልብ ማስተዋል ጥበብን እግዚአብሔር ያድለን አሜን።
@user-wt9wh7rv8v
@user-wt9wh7rv8v 3 ай бұрын
ብቻ እንኑር ብዙ እናያለን 😂😂
@tesfaalegntesfaalegn1705
@tesfaalegntesfaalegn1705 4 ай бұрын
ዲን ፈለገ ግን ይህን ቀልደኛ በማቅረብህ በጣም በጣም አዝኛለሁ የምር ካልጠፋ ነገር ይህን በእግዚአብሔር የሚቀልድ ቦዘኔ እንስማ ሳየው እራሱ ያናድደኛል፡፡ግን ኢትዮጲያዊ ነው?
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 4 ай бұрын
መፍነድ አንችልም ማስተዋሉን ይስተን ሊመለስ ይችላል....ሁላችንም ንፁህ አይደልንም
@asteryigezubelay598
@asteryigezubelay598 4 ай бұрын
በህልሙ ነው በውኑ? በቅዠት አለም ውስጥ ያለን ሰው ማናገር ዕብደት ነው
@sarabirhanugetahun4635
@sarabirhanugetahun4635 4 ай бұрын
ወንድሞቼ ከንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ ኢ ትዮጵያ ጋራም ውይይት ብታደርጉ መልካም ነው እኔ መበረ ስላሴ የእሳቸውም ከእግዚአብሔር የተሰጣቸውን ፀጋ እቀበላለሁ
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይ ንግስተ ነገስት😂😂😂😂ኧረ ተዉነ
@berihunsiraj
@berihunsiraj 4 ай бұрын
Egziabher yidresilachu
@sdgd5754
@sdgd5754 4 ай бұрын
ወይ የነውራችን ብዛት እግዚአብሔር ይማረን በእውነት
@user-km5ss1sw2v
@user-km5ss1sw2v 4 ай бұрын
Egezoo ehtaa seewyaa mende newe egzabhre yemarewee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@kebebushanga5512
@kebebushanga5512 4 ай бұрын
,እውነት ዛሬ ገና ያበደ እነ ቀልደኛ ሰው አቀረባቹ
@tigisttulu6862
@tigisttulu6862 3 ай бұрын
Ahi ake❤😅😅😅
@abebeabebe460
@abebeabebe460 3 ай бұрын
ደምሳሽ የብር ችግር በጣም አለበት እባካችሁ የምግብ ብር ስጡት በርሀብ እዳይሞት ፍጡር ነው
@mogesberhe7433
@mogesberhe7433 4 ай бұрын
አረ በሳቅ አደከማቹን ምን ሆናቹህ ነው ይህን ሰው ያስገባቹት
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርህ የታምክ ይመሰላኞል
@eyerusalemchifraye1609
@eyerusalemchifraye1609 4 ай бұрын
አረ እባካችሁ ይሄንን ሰውዬ እያቀረባችሁ የባስ እውቅና አትስጡት ምንም የሚያንፅ ነገር የለውም ሴጣን ቀስ እያለ ነዉ ስራውን የሚሰራው ለምሳሌ ብዙ ሰው ጣቱን እፍ የሚ ለውን እንደቀልድ ይሉታል ይሄ ክፉ ልምምድ ነዉ ምንም አያዝናናም እልቅኑስ የፈጣሪን ስም እንዲዘባበት ዕድል አትስጡት በጣም ነዉ የሚያስጠላው ::
@user-lb2uh4ed4y
@user-lb2uh4ed4y 4 ай бұрын
😁😁😁ሊዱ ተመለሰ እባክ ወጣ ቀስ በሉ መለሱት
@user-cw9fo5vz7z
@user-cw9fo5vz7z 4 ай бұрын
እር አልክ ውድ ልቡ ይመልሰው /
@user-pn1hk3qp7t
@user-pn1hk3qp7t 4 ай бұрын
ደምሳሽ ከልቡ በማፍለቅ ብቻ ሳይሆን በአሾክሿኪ መንፈስ እየተመራ የሚጽፈውን የሚናገርበትን ነው መንፈስ ቅዱስ ወይም እግዚአብሔር አናገረኝ የሚለው
@MestuJeses
@MestuJeses 4 ай бұрын
kkkkkj😂😂😂
@Masti-nd8gn
@Masti-nd8gn 4 ай бұрын
ቀልድ አይደለም እንዳንል ይስቃል ገራ ተጋብቶ ግራ አጋባን
@comcell2134
@comcell2134 4 ай бұрын
basemae ewnet seyasazen tatu gatero minden new egzabher yemarh
@antenehadmasu4203
@antenehadmasu4203 3 ай бұрын
ለዚህ ልጅ ሞት እንዳይቀድመው። ነፍሱ ትትረፍ ጾሎት አድርጉለት።
@AlganeshYohannes
@AlganeshYohannes 4 ай бұрын
አውቆ እበድ ነው እግዚአብሔር ይማረዉ
@user-gr7vz8vs2x
@user-gr7vz8vs2x 4 ай бұрын
አባ፡ጊሪማጋአ፡ዉሰዱ፡ሰጣን፡አለበት😅
@forem123
@forem123 3 ай бұрын
ቀላል መስሎሀል የሰውየው ድርጊት እያላመደህ መሆኑን አትርሳ
@ayaha3449
@ayaha3449 4 ай бұрын
አኔ ምለዉ ከእብድ ምንለማርነዉ ጌዛ ችሁን የመ ታጠፈት እረ ይደብረል እሄ አዉ ቆእብድነዉ????
@user-of1uu8pb9fire
@user-of1uu8pb9fire 4 ай бұрын
😂😂😂
@gashawmelke7459
@gashawmelke7459 3 ай бұрын
እናንተ ራሱ እንደሱ አትሁኑ ይህን ሰው ማናገሩ ይከብዳል
@kebebushanga5512
@kebebushanga5512 4 ай бұрын
,እናተን አይመጥንም
@yeneneshmesfine2429
@yeneneshmesfine2429 4 ай бұрын
wey demisash ere uuuuuu
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-vg8xe4jz4f
@user-vg8xe4jz4f 3 ай бұрын
bad siprit would be out with good water ( tsbiel) tell him to go good water.
@user-kd3yk6jm5c
@user-kd3yk6jm5c 4 ай бұрын
ጂል ነው ።ያወቀመስሎት ነው።
@abiotredahegne7070
@abiotredahegne7070 4 ай бұрын
የዶክተር አቢይ ድርሰት እንደሆነ ለምን አትረዱም
@user-kj7rs1lk8n
@user-kj7rs1lk8n 3 ай бұрын
ደምሳሽ እግዚአብሔረ ይማርህ
@selamber5784
@selamber5784 4 ай бұрын
Kidanemhret wede beta tmelsh Webdm demsash.
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v 3 ай бұрын
ወንድሞቼ የሄን ሰው ለምን አቀረባችሁት ? እናንተ ግን በርቱልኝ 😇😇🙏🏻
@merymerry3747
@merymerry3747 4 ай бұрын
እሄ ያስቃል ስጀመር ሰዉ ነዉ ብላቹ ስታወሩ ይገርማል
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 4 ай бұрын
ገነት ክተፎ ቤት ነው?
@user-kj7rs1lk8n
@user-kj7rs1lk8n 3 ай бұрын
ይህን ሰዉዬ አትርፉት
@purity34
@purity34 4 ай бұрын
I believe he is suffering from schizophrenia. Instead of making fun of him, please help him to get a proper diagnosis
@TesfuSiraw-xk4pe
@TesfuSiraw-xk4pe 4 ай бұрын
ከዚህ አውቆ አበድ ጋ ጊዜያችሁን አታባክኑ
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x 4 ай бұрын
❤❤❤❤😍😍😍🌹🌹🌹🌹
@tadelemitku1307
@tadelemitku1307 4 ай бұрын
The Crazy guy makes u crazy ...please don't waste ur golden time with the bul*shit devel messenger
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 4 ай бұрын
ልደት ወንድማችን እና ሌሎቻችሁ ወንድሞች እደነዚህ አይነት እብዶች በእግዚአብሔር ቃል የሚመለሱ አደለም አለማማጅ የሰይጣን መልዕክተኛ ናቸውና በእግዚአብሔር ቃል ና በፈጣሪ እዳያዘባብቱብን ውይይት ማረግ አስፈላጊ አደለም ለኛም ምንም ትምህርት የሚሰጥ ነገር የላቸውም ጊዜያችንን ከመግደልና ከማዘናጋት ውጭ
@user-vg8xe4jz4f
@user-vg8xe4jz4f 3 ай бұрын
Ask him all Religin are the same have you gone to good water(( tsbiel)) now .
@abebeabebe460
@abebeabebe460 3 ай бұрын
ደምሳሽ አላህ ይደምስህ ከምድረ ገፅ ያጥፋህ
@behailu2006
@behailu2006 4 ай бұрын
እናንተስ ይን ጀዝባ በቁምነገር አቅርባችሁ ማውራታችሁ ያሳዝናል!!!
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 4 ай бұрын
ሎቱ ስብአት። እንዴ? አውቆ አበድ ነው።
@user-pn1hk3qp7t
@user-pn1hk3qp7t 4 ай бұрын
ecumenism መልኳን ቀይራ ኩሏን ተኩላ ፍቅርሲዝም ነኝ ብላ መጥታለች
@nunubirhanu6874
@nunubirhanu6874 3 ай бұрын
Gédelut demsashin
@azebaklilu9113
@azebaklilu9113 4 ай бұрын
ere felege mn eshe new no no
@user-go4zy8lc5m
@user-go4zy8lc5m 2 ай бұрын
የቁም ቅጀት ይሉሀል ይሄ ነው
@haregewoinfekadu2113
@haregewoinfekadu2113 3 ай бұрын
ይሄ ደምሳሽ ዝም ብሎ ይቀባጥራል። እግዚአብሔር ያስበው።
@abebeabebe460
@abebeabebe460 3 ай бұрын
ደምሳሽ ምርጥ አህያ ነው
@abebeabebe460
@abebeabebe460 3 ай бұрын
ደምሳሽ ማለት ጥቁር ድንጋይ ነው ምንም አይገባውም
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 4 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ያለ ፀበል ምንም ወደ ራሱ አይመልሰውም
@user-kj7rs1lk8n
@user-kj7rs1lk8n 3 ай бұрын
ደምሳሽ እባክህ ጣትህን አዉርደዉ
@hiwotgezahegn8365
@hiwotgezahegn8365 4 ай бұрын
Bota yesetachihut almeselachihum he thinks he is popular eko. This guy is awko gehanem megbat new yemifelgew.
@yade716
@yade716 4 ай бұрын
አሁን ገና ብጤአችሁን አገኛችሁ።
@user-yx4mf3fi1j
@user-yx4mf3fi1j 4 ай бұрын
Lk endanch
@etoviagomes8349
@etoviagomes8349 4 ай бұрын
ገልቱ የ 2 ባለጌልጅ
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 4 ай бұрын
ተጃጃልክ ምንም መረጃ የለውም
@tsadkantarekegn5474
@tsadkantarekegn5474 3 ай бұрын
ፈለህ ምን ሆነ ነው ይህን ጫታም ሰው አድርግህ ምታቀርበው .,.,
@solomonbelay7213
@solomonbelay7213 4 ай бұрын
ከኦረተዶክ አትብስም እዴ ለብደቱ
@KidistDebru
@KidistDebru 4 ай бұрын
አረ አኬ ብዙ ስራ አለባችሁ መፀሀፍ ቅዱስን ስበኩን ኢሄን እኮ ማዳመጥ ማውራት ማየት እኮ ንሰሀ አራሱ መግባት አለባችሁ እራሱ ሀፅያት ነው
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 4 ай бұрын
የሆነ ጊዜ ላይ ሼፍት አድርጓል ከራሱ ጋር አይደለም ዛር አለበት ትግስታቹን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር በእጃቹላይ ይጣልላቹ
@user-go4zy8lc5m
@user-go4zy8lc5m 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
ዲያቆን መዝሙር ያሬድ, Mezmur Yaried, እፎይ, ተመስገን የጌታ ልጅ
3:25:11
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 579
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.28 "ሲሾም ያልበላ"
28:29
ebstv worldwide
Рет қаралды 604 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42