ሞገድ ይመክታል አዲስ ሙሉ ፊልም / Moged Yimekital / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie

  Рет қаралды 160,882

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

3 ай бұрын

Пікірлер: 262
@mulugojjamtenaw1987
@mulugojjamtenaw1987 3 ай бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ በተለይ እየትየ አልማዝ ወይዘሮ ቆንጆ ስወድሽ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
የታዴ እናት ምርጥናት❤❤❤❤
@famel9098
@famel9098 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ምርጥ ሆሊውዶች
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 ай бұрын
ማንንም ከማን መለያዬት አልችልም ❤❤❤❤❤❤❤በርቱልን
@lovehistory236
@lovehistory236 3 ай бұрын
አበጀሽ እኮ የእውነት ነው እንጅ የምትተውን አትመስልም❤❤❤❤
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 ай бұрын
በጣም❤😊
@MamaruBzuneh
@MamaruBzuneh 3 ай бұрын
ተከታታይ መሀኑ በጣም ደስ ይላል በርቱልን እንዳይቆረጥ በጉጉት ነው የምንጠብቀው 👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 3 ай бұрын
ወይኔ ስወዳቹህ በቃ ተቆጣጠራቹህን እኮ 😂😂❤❤
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 3 ай бұрын
የኔ ልዬወች ተዋናይ ቲቪወች የኔ እንቁወች እሥክሪብትኮ አያነቡም ትክክለኛውን የገጠር ኑሮ ነው የሚተውኑት ምንም ቃል የለኚም ለናተ ብቻ በርቱልኚ❤❤❤❤❤❤
@user-ln1mr6qu7h
@user-ln1mr6qu7h 3 ай бұрын
ወይኔ ስወዳችሁ ❤❤❤❤የኔ ቆንጆዎች 🎉🎉🎉እበጀሽ እንኳን ደሕና መጡ ❤❤❤
@tsehaybayileyegne8086
@tsehaybayileyegne8086 3 ай бұрын
ያለም ወርቅ አዲሷ ተወዳጅ አክተር ጎበዝ ነሽ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mdmastar9175
@mdmastar9175 2 ай бұрын
😅😅😅
@betelhemtade4151
@betelhemtade4151 3 ай бұрын
የታደሰን እናት ስወዳት የኔ ማር❤
@tsehaybayileyegne8086
@tsehaybayileyegne8086 3 ай бұрын
እረ ያየሽ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ዉዶችየ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@famel9098
@famel9098 3 ай бұрын
የታዴ ውሽማ ያየሽ፟ የምርጦች ምርጥ እየሆነች ነው፡፡ cheers!!!!!
@user-bc7sw6bh1e
@user-bc7sw6bh1e 3 ай бұрын
እዳታቋርጡት ምርጦች❤❤❤በጣም ታምራላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@taddy9363
@taddy9363 3 ай бұрын
ምንም ማለት አልፈልግም በርቱልን በጣም ደስ ትላላችሁ
@user-nf2tv2hq8h
@user-nf2tv2hq8h 3 ай бұрын
ታደን እሚወዲ 👍👍❤
@user-tt2ty1df4c
@user-tt2ty1df4c 3 ай бұрын
እትዬ አልማዝ ደርባባ እመቤት ነች እኮ ደስ ስትል
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 3 ай бұрын
እንደኔ የምትወዷቸው እስኪ 👍👍👍 ሁናችሁ ነውኮ የምትሰሩት 🥰
@abayabay3382
@abayabay3382 3 ай бұрын
ከነሱባለው ቤት ፈቅርብቻነው ❤አቤት እስክስታ 😂😂😂😂😂😂ሙዚቃ አልቦ በቃ ፈታ ዘና ይላል አየሱባለው😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ስወዳችው እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አየ እመዋ እሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 3 ай бұрын
በናታችሁ በየሳምንቱ እዳቀሩ በጉጉት ሰጠብቅ መሞቴ ነው አበጀሸ ሞቼ ነው የምወድሸ የታዴ እኔት ሰወዳት አያቴን መሰለችኝ❤
@user-mf4ov9mj8h
@user-mf4ov9mj8h 3 ай бұрын
የእሱባለው ሚስት የባሏን ባህሪ የምትረዳ 👌
@user-zc6qn1gb2o
@user-zc6qn1gb2o 3 ай бұрын
ድንቁ አለመኖሩ የደበረው ማነው
@tsehaybayileyegne8086
@tsehaybayileyegne8086 3 ай бұрын
አይ ሱባለዉ በዋል ፈሰ ስ ለሚስትህ የልብ ጠንክ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@lovehistory236
@lovehistory236 3 ай бұрын
ትጓደድ ስታምሪ ደግሞ አፍቃሪ ስትሆኝ ሲያምርብሽ
@halymaaa2042
@halymaaa2042 3 ай бұрын
የኔ አማራወች ስወዳችሁ❤❤❤❤
@user-yc5lt9ou5t
@user-yc5lt9ou5t 3 ай бұрын
እምየ ግን እርሜወት ረዘም ይበል የኔ ናት ስወድወት😢😢❤❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 3 ай бұрын
ሰለ እናንተ ለመጽሀፍ ቃላት አላገኝም ጥበብ ቦታዋን አግኝታለች ብቻ በቃ ባይሆንም የኔ ስለሆናችሁ እጅጉን እኮራለሁ አዎን እኮራለሁ በተሰለፋችሁበት ሁሉ የማታሳፍሩ ቅኔዎች 😘🇧🇯💪
@tsehaybayileyegne8086
@tsehaybayileyegne8086 3 ай бұрын
እረ ታደሰ እረ አበጀሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@alimamohamed9337
@alimamohamed9337 3 ай бұрын
የሱሜ ታማኝየ😊
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 3 ай бұрын
እኳን ደናመጣችው እውነትነው አያታዴየኔባለቅኔ😢😢😢
@marblegold7011
@marblegold7011 3 ай бұрын
አያ ታዴ ውሽማህን ያለምወርቅን በጣም የቆንጆች ቆንጆ አድርገህ ካብሀት ግን ቁንጅና ቀይ በመሆን አይለካም ገረመውም ሆነ ያለምወርቅ ቀይ ናቸው ያማለት ቆንጆዎች ናቸው ማለት አይደለም አታጓጅ ጠይም ሰለሆነች መልከ ጥፉ ናት ማለት አይደለም አንዳንዴ ከምትናገራቸው ቃላት ተነስቼ ነው ይህን ለማለት የፈለግኩት በተረፈ በጣም ፈኒ ነህ መተወን ትችልበታለህ keep up the good job
@user-fc7ng6id3k
@user-fc7ng6id3k 3 ай бұрын
አበጀሺየ እርግዝናው ግራ አጋባሽ❤❤
@zelealemakele3686
@zelealemakele3686 3 ай бұрын
😢ወይ ታደሰ አስቂ ሰው ነው ያለሞርቅ እቤት እንደሰታለን አላለችም ክክክክክክክክ
@meronalex2219
@meronalex2219 3 ай бұрын
ያየሽ ስወድሽ❤ አያ ታዴ ቀጣፊ😅😂😂
@user-kl2mv9rv6q
@user-kl2mv9rv6q 3 ай бұрын
ኧረ አጨራረሳችሁን አሁንም ቀጣይ አድርጉት በጣም እለሁወዳችኋ የኔ እንቁዎች
@digital0016
@digital0016 3 ай бұрын
❤❤❤ታደሰ ካለ ምንም ጣጣ የለውም
@user-sv6db3ru3m
@user-sv6db3ru3m 3 ай бұрын
ታዴ እንኳን ደህና መጣህ
@maretmaret9548
@maretmaret9548 3 ай бұрын
ማርያምን ስወዳችሁ❤😂😂😂😂
@user-zq7zv9wg4u
@user-zq7zv9wg4u 3 ай бұрын
በጣም ትመቹኝ አላቹህ በርታ
@neimcaabdoulkaderchardi1306
@neimcaabdoulkaderchardi1306 3 ай бұрын
ሱስ የሆናችሁ ሰዎች❤❤❤❤❤
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 3 ай бұрын
አበጀሸየ የውነት አርገዘች እንዴ ደልደል አለቸ😊❤ የኔ አበበ አይዞሸ ተርጋጊ😂😊
@maretmaret9548
@maretmaret9548 3 ай бұрын
ውይይ መጡ ደሞ አቤት ፍጥነት❤❤❤❤❤
@ruikyaside5734
@ruikyaside5734 3 ай бұрын
ያየሺ ይእኔ ውድ አቃጠለሺ አይዛሺ ባዬበት የሆና ወንድ ያንገሼግሸኛል ታዴ እካ በቃ ሴት መቀያየር ነው ስራው
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
🏃🏃🏃መጡልን መጡልን ገባ ገባ በሉ እስቲ ብናዬን ይዤ ልቀመጥና ልኮምኩማቸው 👌👍🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕🌹
@bayosh7590
@bayosh7590 3 ай бұрын
ሚስት ተቀምጣ ውሽሞቹ ተጫጩ😮😮አይታዴ ማነው የመጣው አላለም
@MulualemE
@MulualemE 3 ай бұрын
Tewanay TV Geart job
@user-by7oi2dg8b
@user-by7oi2dg8b 3 ай бұрын
ደሞ የልጅ ቀለብ የምትሊት ስተቀለቀል ደስ ትላለች አምጧት
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 ай бұрын
የአበጀሽ እርግዝና መጨረሻው ናፍቀኝ😂❤
@yonathansintayehu4252
@yonathansintayehu4252 3 ай бұрын
ሁሌ የምዝናናበት ደስ ስትሉ... ተዉ ግን ብርቁን አምጡት
@mtolla5767
@mtolla5767 3 ай бұрын
Yalemwork please anchin magbat efelgalehu..she is beautiful oh my God..
@user-ef6ng3gr8c
@user-ef6ng3gr8c Ай бұрын
Enm,meza,ewonelwoe
@mtolla5767
@mtolla5767 Ай бұрын
@@user-ef6ng3gr8c yet new yemetenorew? Agebetalech? Esti negerugn please
@user-fc7ng6id3k
@user-fc7ng6id3k 3 ай бұрын
እሰይ እንኳን ደህና መጣችሁ እየጠበቅሁ ነበረ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 ай бұрын
አቤት ስወዳችሁ ስትችሉበት ። ታዴ ዛሬ ወንድ ወንድ ሸተተ ሲከበር የተፈራ መሰለው እነጂ አፈር ያስገባው ነበር ። ጨዋነት ፍርሃት አይደለም ታዴ እኮ ጩኸት ብቻ ። ልክ እንደነ እቶኔ ። 😂😂😂
@hanabelay727
@hanabelay727 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-xr7re9xg3n
@user-xr7re9xg3n 3 ай бұрын
ይች ጥቁሪት ግን ስራውን አደመቀችው ደስ ትላለች
@marya-fo2en
@marya-fo2en 3 ай бұрын
Teym new mibal
@user-xr7re9xg3n
@user-xr7re9xg3n 3 ай бұрын
እሺ
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 3 ай бұрын
ለምን እንድነው እናተን ሳይ ሰላም የሚሰማኝ❤❤❤❤
@jamalsalma2843
@jamalsalma2843 3 ай бұрын
ወላሂ እኔም
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Ай бұрын
የትወና ኑጉሶች እንዴት ነው የሚተውኑት መሰማማታቸው ጀግኖች
@marya-fo2en
@marya-fo2en 3 ай бұрын
Yalem work gobez tadesen ashufibet
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 3 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ እሱባለው ከታሪኩ ባባ ጋር የተመሳሰለብኝ ?😪ነፍሱን ይማረውና ባባዬ
@meskeremgebregiorgis6597
@meskeremgebregiorgis6597 3 ай бұрын
esuba techlbtaleh stmtako Gude new❤❤❤❤
@wondawkwondirad2760
@wondawkwondirad2760 3 ай бұрын
አዝማሪ የሰሩት አይነት ይደገም
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 3 ай бұрын
የታደሰ እናት❤❤❤ አሪፍ ወነት ይናገራሉ አበጀሽ ታደሰ ቻለቹ❤
@salamghosn8854
@salamghosn8854 3 ай бұрын
የኔ ውድች ፀይሞን ልጅ መላ በሎኝ አፍቅርው አለው
@mnh8176
@mnh8176 3 ай бұрын
የትኛውን ፀይም😏😄
@salamghosn8854
@salamghosn8854 3 ай бұрын
@@mnh8176 የትኳዳውን 😂😂😂😂
@user-ue6nb7df3t
@user-ue6nb7df3t 3 ай бұрын
ክክክክክ የኛ ሴቶች ቆንጆ ወንድ ባዩ ቁጥር አፈቅረዋለሁ አሯ
@salamghosn8854
@salamghosn8854 3 ай бұрын
ክክክክክ
@mnh8176
@mnh8176 3 ай бұрын
@@salamghosn8854 ክክክክክክክክክ
@TezetaTsehaynaw
@TezetaTsehaynaw 3 ай бұрын
ታዴ እና የኔ አጎት ቁጭ አዳይነት ናቸው ቱ😂
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 3 ай бұрын
ወይኔክክክክክክክክኧረምከሪው
@neimcaabdoulkaderchardi1306
@neimcaabdoulkaderchardi1306 3 ай бұрын
ሙሉ የጎጃም የሰርግ ባህል ስሩ እስከጫጉላ❤❤❤❤❤❤
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 3 ай бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ ታደሰ የሚሉት በአበጀሽ ላይ የሚፋንነው ብልግና ልክ ነኝ ብሎ ማሰቡ😮 ይች ቅሌታም ዉሽማ ተብዬዋ ደግሞ እንዲህ መቅለል እግዚኦኦኦ ኡራአአአአአ😮
@almaayala4768
@almaayala4768 3 ай бұрын
ታዴ ሚተውን ምድር ላይ ያለ እውነት ነው😂ስንቱ ነው ከሚስቱ በላይ ሚፋንን😂 አበጀሽ ደሞ ሞናና ሴቶችን ወክላ ትተውናለች😂 እኔ የመጨረሻ ባሌ በላየ ላይ ቢፋንን ቆምጬ ነው ምጥልለት መሞት ይሻላል😊
@husseinadem6233
@husseinadem6233 3 ай бұрын
ሁሉም ቤት ያለ ነው:: አንቺ ለመሆኑ የት ነው ያለሽው...?
@DebrituDeb
@DebrituDeb 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነዉ በረቱ አዝናኝ ነዉግን ጋሺ ታዴ አመላቸዉ እንዴናችዉ😢
@muluneshtegena
@muluneshtegena 3 ай бұрын
በርቱልኝ.የኔ.ዉዶች❤❤❤❤❤❤
@user-bz9kn4yq7n
@user-bz9kn4yq7n 3 ай бұрын
አበጀሽየ የኔ ቅመም እንዴት እንደምወድሽኮ አንች ከሌለሽበት ማየት አልፈልግም አንች ካለሽ ግን እንዴት ደስ ብሎኝ እንደማይኮ❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 3 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ👌😍😍😍እስኪ ልየው
@user-bz9kn4yq7n
@user-bz9kn4yq7n 3 ай бұрын
አያ ታዴና አበጀሽ እንዴት እንደምወዳችሁ
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 3 ай бұрын
ዋዉ ♥️♥️ ደስ ይላል ♥️♥️በርቱ
@dnnfbdhhf1300
@dnnfbdhhf1300 3 ай бұрын
🎉ብርቁ የት ጠፋ
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 3 ай бұрын
አህሌን እኳንደህናመጣችሁ ሀባይብ❤❤❤
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk 3 ай бұрын
ዛሬታዴ ወዲሁኗል😅😅😅😅😅
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 3 ай бұрын
መጣ ማ አያ ታዴ😂😂😂በስንቱ አረገዝኩ ከማ 😂😂😊
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf 3 ай бұрын
ሥወዳቸዉ❤❤❤❤
@AbayAssefa
@AbayAssefa 3 ай бұрын
ያለም ወርቅ ተልከሰከሰች አሁን ገና ጉድ ሆንሺ😂😂😂ታደ አይምሬው የሴቶቹ ንጉስ ❤❤❤❤
@hhc4594
@hhc4594 3 ай бұрын
በአንዲት ቦታነው እምትመላለሱት ቀጥሉበተረፈ አሪፍነው
@SofeyaSisay
@SofeyaSisay 3 ай бұрын
አያችሁ ግን የክፉቀን ያው ቤተሰብ ነው አደከታቹ
@user-eg1yt4ny6q
@user-eg1yt4ny6q 3 ай бұрын
ERE WWWWUUUUUUUU AYA TADA
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 2 ай бұрын
አበጀሽ ስወድሽ እኮ ዬኔ ቅመም ካንቺ በተለይ ሴቶች ካንቺ ምንማረዉ ብዙ ነገር አለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 2 ай бұрын
አይይይይይይ ታዴ አልተሳካም መጣ መጣ 😅😅😅😅😅😅😅
@TigistAsefa-ms1to
@TigistAsefa-ms1to 3 ай бұрын
ዉይስወዳቸዉ
@endegsimachew6847
@endegsimachew6847 8 күн бұрын
እንዬ ጀግና እናት 👏👏👏👏
@RomanMangsha
@RomanMangsha 3 ай бұрын
እሱባለው። ድምቀት። ነክ
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 2 ай бұрын
አድሷ ዎርቃለም🤣🤣🤣 ታዴሰ ሴቱን አንጋጋው እንዴጉድ! በርቱ ሁላችሁም አሰቂኝ አንዴኛ ናችሁ😊😂😂👌🥰❤❤❤
@bekaluasmamaw5329
@bekaluasmamaw5329 3 ай бұрын
አይ ታዴ ማሥቀራ የለውም አላለም 😂😂😂😂 ለምን መጣ u are so beautiful no wordes @all
@sebleleakemariam5212
@sebleleakemariam5212 3 ай бұрын
እናንተ ምርጦች❤❤❤
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 3 ай бұрын
ሰላም ውዶቼ
@gzawAle-er7sl
@gzawAle-er7sl 3 ай бұрын
ታዴ አልተቻለም ጀግናነዉ ከሰከሰበት እኮ በለዉ😂😂😂😂😂
@soulinkg7542
@soulinkg7542 2 ай бұрын
Tadiya anten mehon new yemfeligew Yimechih OG 🤟🏾 ena abejesh mirtua keza hulachihum andegna! Peace out ✌🏾
@ethiopiaalmante8141
@ethiopiaalmante8141 3 ай бұрын
Abate yagera sew webete
@MekonenAsefa-hk2vo
@MekonenAsefa-hk2vo 3 ай бұрын
ታደትወናውይመቸኛል
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 3 ай бұрын
እደውማናባቴ ብየ ልኮምት ቃል አጣሁላቹህ ውድድድድድ ነው እማደርጋቹህ ❤❤❤❤
@user-ln1mr6qu7h
@user-ln1mr6qu7h 3 ай бұрын
አበጀሽ ግን ናፍቃኛለች 😢😢😢😢
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 2 ай бұрын
እሱባለዉ ልከኛ ወንድ ልትሆን ነዉ ቆፍጠን በል እጂ❤❤❤❤❤❤❤❤
@salemsuyum7463
@salemsuyum7463 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 3 ай бұрын
Yene wudochi inkon Dena metachu🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ln1mr6qu7h
@user-ln1mr6qu7h 3 ай бұрын
ከዚሕ ውስጥ ሲሳይ ይለያል ግን ❤❤❤ሑሉንም ሰወዳቸው ወይይይይይይይይይይይዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ze2zj8jk3h
@user-ze2zj8jk3h 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@demekemelaku
@demekemelaku 3 ай бұрын
Well come
"ፈልቶባት" ገራሚ ምርጥ የገጠር ድራማ(Feltobat New Ethiopian Dirama) 2024
30:35
ወይ ነዶ Ethiopian Movie Wey Nedo 2024 Full Length Ethiopian Film Wey Nedo  2024
1:15:26
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 151 М.
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 122 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,2 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 19 МЛН
አስነሳዉ አዲስ የገጠር ድራማ( Asinesaw New Ethiopian Dirama) 2023
14:24
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 117 М.
የሙሽራዉ አቀባበል
2:15
aba metta(አባ መጣዕ /አባሊባኖስ )
Рет қаралды 29 М.
ሲነኩን አንወድም ሊታይ የሚገባ ድንቅ ስራ(Sinekun Anwedim) Litay yemigeba New...2024
1:28:51
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 36 М.
ዉንድሟን ተዉበሉት( Wendman Tewbelut new Ethiopian Dirama) 2024
38:31
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 76 М.
በሰራ አካላቴ (Besera Akalata) 2024
33:05
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 135 М.
"ዘልቆ አይገባትም" ምርጥ የገጠር ድራማ( Zelko Aygebatim New Ethiopian Dirama) 2023
29:35
Я нашел кто меня пранкует!
0:51
Аришнев
Рет қаралды 1,4 МЛН
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ #2024
0:10
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 6 МЛН
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 2,2 МЛН
НАДЕЮСЬ ОН ВЕРНЕТСЯ С АВТОСЕРВИСА 😂😂😂
0:40
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,5 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 9 МЛН