"ልደቴን አክብራልኝ ነው ሚስቴን የጠበስኳት.... ባለቤቴ የኢቢኤስ ባልደረባ ነች" ተዋናይ ሔኖክ በሪሁን በሻይ ሰዓት //ቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 285,025

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 254
@genayal4277
@genayal4277 Жыл бұрын
ሚስቱን በጣም ነው የምወዳት ስርዓትዋ መልክዋ ደስ የምትል ልጅ ናትእድለኛ ነህ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
እሷ ናት እድለኛ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ይህ ልጅ ስወደው ሄንዬ ❤ ቸሩ እግዚአብሔር ትዳርክን ቤተሰቦችህን ይባርክው❤
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
በእውነት ታድለህ ሰው መውደድ ሰላምታም ቅዱስ እግዚአብሔርን ማመስገን ነው ሁሊም ሰው ውድድድ ሰው መውደድ ጠፋቱ ነው እረስ በእርስ እምንባላ😢😢 ፍትህ ለቤትክርስትያችን ሞት😢 ስደት አባቶቻችን ሞት በቃ😢😢😢 ፍትህ ለመስጊድም 😢
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አቤት አገላለፅ በአለም ላይ ምን ትወዳለህ ብባል" ሰዉ"❤❤❤ ክበርልን ሀገራችንን ፍፁም ሰላም ያድርግልን !!!
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
አሜን 100000000 ጊዜ
@fikretkbroum2175
@fikretkbroum2175 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@EW-qt9oc
@EW-qt9oc 11 ай бұрын
አሜን
@EW-qt9oc
@EW-qt9oc 11 ай бұрын
የትንሽ ትልቅ ተባረክ ዘመንህ አሁንም ይባረክ
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
ውይ ውቢትዬ ታድለሽ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ባል ማግኘት ።አንተም ምርጥ ሚስት ሰጠህ ጌታ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ ❤ በነገራችን ላይ አዲስ ሙላት የሚባለው ድምፃዊ ወንድምህ ነው ? በጣም ተመሳሰላችሁብኝ ።
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr Жыл бұрын
ወይኔ ከውቢት ጋ ባልና ሚስት ናቸው ዋው ሁለት ምርጥ ናችሁ እኴን ተጣመራችሁ
@emuamar4489
@emuamar4489 Жыл бұрын
ደስ ሲል ለመጀመሪያ ጊዜ ኢተርቪው ስሰማ የሰው ልጅ የተከበረ ነው እኛ ግን ማንነታችንን ከእሰሳ በታች አርገና እናስባለን
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ሄኒ በጣም ነው ምወድህ ❤ደግሞ ባባዬን ነው ምትመስለኝ😢 ደግሞም የውቢዬ ባል ነህ ለካ😅 ደግሞ ጨዋታ ሲችልበት😅 ሚስቱን የሚወድ የሚያከብር ወንድ ውስጤ ናቸው🎉
@sosinaadehane1429
@sosinaadehane1429 Жыл бұрын
ታድለክ ምን አለ ከሰው በላይ የሚወደድ እ/ር በሀምሳሉ የፈጠረው በጣም ነበር ስራዎችህን የምወደው ዛሬ ደሞ የባስ ወደድኩክ ተባረክ ወንድሜ እ/ግ አብዝቶ ይባርክ ከነቤተሰብክ
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
አንተ ትልቅ ሰው ነህ የእውነት በዚች ምድር እኮ ሰውን የመሰለ የለም ሰው መውደድ ትልቅ ነገር ነው አምላክ ❤አይቀይርብህ
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
ዋውውው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ውቢቲዬ ታድላ አንተን የመሰለ አስተዋይ ባል ስለሰጣት ❤❤🙏🙏
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
ደስ ሲል በእውቀት የተደገፈ ሙያ
@thomassankara829
@thomassankara829 Жыл бұрын
ደስ የሚል ልጅ እረጅም እድሜ ከነቤተሰብህ አክተራችን
@RedietTenaw
@RedietTenaw Жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ ይህንን ሰው በዚህ ሰው መውደዱ ለአንድ ቀንም ቢሆን ጥሩ ነው የኢትዮጵያ መሪ አርግልን ቀላል ጭንቅላት አለው እንዴ ወጣትነት እወቀት ብስለት ውበት ፍቅር ትህትና ጉብዝና በሙሉ የተቸረ ወጣት ነው በጤና ኑርልን ከነ ቤተሰብ አሜን ልባችን በብርሃን ይሞላ!!!❤❤❤
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 10 ай бұрын
❤❤
@merrypam1376
@merrypam1376 Жыл бұрын
ዋው በሚገርም አገላለጽ እራሱን የገለፀ ሰው 👍ንግግሩን ተመስጬ ነው የሰማሁት 👍👌
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f Жыл бұрын
ፍትህ ለቤተ እምነቶች 😢
@hassenhussensabri8075
@hassenhussensabri8075 Жыл бұрын
ሰላምታ አብዙ ይላሉ የኔ ነብዪ ሰ አ ወ ጎበዝ እንኳን አደረክ በርታ ከሰላምታ በላይ ምንም የለም ለጠብ የመጣ ነው በሰላምታ ታበርደዋለህ❤❤
@selamselam3065
@selamselam3065 Жыл бұрын
እኔ መጀመሪያ የማውቅህ "" ያ ልጅ "" ፊልም ላይ ነው። ምርጥ ተዌናይ እና ተናጋሪ ነህ ይመችህ
@selamlehagera3503
@selamlehagera3503 Жыл бұрын
ፀጊ ድምጿ በጣም ይጨንቃል ምንአለበት እረፍት ብትሰጡዋት እንዴት እንስማ እሺ???????
@user-Zareenawloachin
@user-Zareenawloachin Жыл бұрын
ስወድህ እስከሚስትህ በጣም ጠፍተሀል ስራወችህ ሁሉ በጣም ነው የማደንቃቸው
@kt1651
@kt1651 Жыл бұрын
መልካም አስተሳሰብ ያለው ሰው እንዴት ደስ ይላል
@banchitesfahunadisu-uz8pk
@banchitesfahunadisu-uz8pk Жыл бұрын
የምወደው ፕሮግራም ነው በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ለአገራችን ሰላም አድነታችን ፍቅራችን ይመልስልን ❤❤❤
@fvd3722
@fvd3722 Жыл бұрын
አሚንንንንያረብ😢😢😢😢
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
😢😢😢😢amen
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 😢😢❤
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
አሜን
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
አሜን ሲሲቲ
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ሰላምታ እወዳለሁ ጠርቼ ነው ሰላም የምለው ልጄ አላዩሽም ዝም ብለሽ አትሄጅም ትለኛለች እኔ ግን አልሰማትም ጓደኞቼ የስቁብኛል ጠርቼ ሰላም ሰለምል እንደኔ አይነት ሰው ስላለ ደስ አለኝ
@Hiyabgalwejerrat
@Hiyabgalwejerrat Жыл бұрын
Ketselibetttt
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
ሄንዬ እንኳን ሰላም መጣችሁ ፍትህ ለመስጂዳችን ፍትህ ለቤተክረስቲያናችን ለሞቱት ነፍስ ይማር 😢
@eskedargashaw5470
@eskedargashaw5470 Жыл бұрын
Danke በጣም ወንድማችን ሰው ትልቅ ፍጥረት ነው ተባረክ ስለ አገላለፅህ
@user-ey4ku9qe1f
@user-ey4ku9qe1f 11 ай бұрын
I didn’t know this guy worked this hard to get to where he is now. I honestly thought he got lucky. This interview was informative. I m so happy to find men disciplined nd full of integrity like him. God bless your family Henok.
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
አቦ የሚመች ሰው ነው አቦ ይመችህ በጣም ምቹ ተፈጥሮ ያለው ሰው ነው ተመሳሳይ ጓደኛ አለኝ ከእኔ ተበድሮ ለጠየቀው ሰዉ የሚሰጥ በጣም ለሰዉ ያለው ፍቅር ከራሱ በላይ የሆነለት መታደል ነው አላህ እድሜ ይጨምርልህ አቦ።።።
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
የማደቀው አርቲስት ሄኒ በርታ ጠፍተሀል በጣም ባድስ ስራ ከች በልልልን❤❤
@kalworke5500
@kalworke5500 Жыл бұрын
በእውነትጸጋውን አብዝቶ ይስጥህትዳርህንአክባሪ ከነባለቤትህተባረኩ❤❤❤
@burtelaka5556
@burtelaka5556 Жыл бұрын
አንተ የእዉነት ሰዉ ነህ በዚህ ዘመን ሰዉን የወደደ ብቸኛው ሰው ነህና እግዚአብሔር ይጠብቅ ልጆችን ያሳድድል ኪዳነምህረት ከክፉ ሁሉ ትጠብቅ
@user-sd4hf8py9l
@user-sd4hf8py9l Жыл бұрын
ውቢት❤ግጥሙ ይገባታል በጣም ነው ምወድሽ
@Kiki_african
@Kiki_african Жыл бұрын
ደስ የሚል ውይይት ነው በእውቀት እና ፡ እውነት ላይ ስለሆነ እናመሰግናለን 🗣️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@beliyouksolomon1652
@beliyouksolomon1652 Жыл бұрын
ሔኒ ባለቤትህ የተባረከች ናት እንደአንተ አይነት ባል አፍቃሪ ከልብ የሚወድና የሚረዳ ባል ስለአለሽ ደስ ነው ያለኝ❤❤❤
@Mamite926
@Mamite926 Жыл бұрын
A lot of Happy Birthday! You’re so sweet. God Blessed your wife and kids. Great poem!
@dejenearegeweyin2169
@dejenearegeweyin2169 Жыл бұрын
እውነት ነው ሄኒ የዚ ዘመን አባት ይለያል የእውነት ❤❤❤❤
@hannabaliyu5474
@hannabaliyu5474 Жыл бұрын
አቤት መታደል በጣም ደስ የምትል ባል ነህ
@merrypam1376
@merrypam1376 Жыл бұрын
ግጥም አልወድም ግን የአንተ ግጥም የተለየ ነው ዋው አገላለጽ 😍👌
@elshadayassefaziggel8348
@elshadayassefaziggel8348 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ❤️❤️❤️ ሙሉን በተለይ ማንሳትህ በጣም ነው ደስ ያለኝ:: እንዲህ ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል :: በርታ 🙏
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
ስርአቱ እራሱ ያስደምማል ሄኒዬ መልካም ትዳር ይሁንልህ ምርጥ ተዋናይ
@samera160
@samera160 Жыл бұрын
ነፅ ድምፅሽ ይጨንቃል ስያማቸው እረፍት ብወስዱ ጥሩ ነው😊
@elshukitchen2-hi1kp
@elshukitchen2-hi1kp Жыл бұрын
ሄኖክ በጣም ምርጥ ልጅ ነው ሚኒሊክ አብሮኝ አንድ ክፍ ለ1 አመት ሳይሆን ለተከታታይ አመታት አነድ ክፍል ተምረናል በዛ እድሜ እራሱ የሚገርም ስብህና ያለው Fire age በምንባልበት እድሜ እራሱ በጣም የተረጋጋ ልጅ ነው ሄኒ ግን አስተማሪ ሲወጣ ተከትለህ የምትወጣት ነገር ከታዳሚዎች መካከል ብኖር ኖሮ በጓሮ በር ቢሆንም ገብቼ😂 እነ ፀዲ እንዲጠይቁህ አደርግ ነበር big respect and love በርታ
@te6635
@te6635 Жыл бұрын
ይመችህ ቀለለል ያልክ ልጅ ሀሳቦችህ አገላለፅህ ደስ ሲል በርታ bro
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
በጣም የምወደውና የማደንቀው ጎበዝ አክተር ❤
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
"ሠውነት" እውነት ደስ ሚል ሔኒ መልካም ስብዕና🎉🎉❤❤
@abdellahgebeyehu5815
@abdellahgebeyehu5815 Жыл бұрын
ሄኖኬ ከብዙ አመታት በኋላ ስላየሁህና በዚህ ሁኔታ ላይ ስላገኘሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። ስለ ሙልዬም በመስማቴ እጅግ ተደስቻለሁ። የከበረ ሰላምታዬን አድርስልኝ።
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Жыл бұрын
ውቢት ሀሪፍ ልጅ ናት universal college 🎉 እንድ ባች ነበርን , የካቲት 12 ደግሞ አብርን ፕራክትቲስ ነበርን ጉበዝ እና ታታሪ ነበርች . Tv ላይ ሳያት ገርሞኝ ነበር helse lay yemtisera meslogn neber . Bcha melkam slayewsh des blognal❤ አንተም አንደበተ መልካም ነህ ትዳራችው ይባርክ
@HayimFiker
@HayimFiker Жыл бұрын
በጣም የምወደው የማደንቀው ትዋንያን ግን ስሙን አላውቀውም ነበር ዛሬ አወኩት ❤
@user-tf6mh7wp2t
@user-tf6mh7wp2t Жыл бұрын
Likable personality I Enjoy your interview
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Жыл бұрын
Wow ❤ best ,thier story is a movie by itself. Selfless person ❤❤❤❤
@mulushegute2633
@mulushegute2633 Жыл бұрын
ውብዬ በጣም ነው ምወድሽ ከሁሉ ነገሯ ጣፍጭ
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
ሄኒ የጠፋሠው አድናቂህነኝ እወነትነው ሠውን የገለፅክበት መንገድ ደሥ ሢል ሠውመሆናችነን የምናቀው በሰውነው ሠው ክቡርነው🥰🥰🥰
@Ethioselam445
@Ethioselam445 Жыл бұрын
ደስ ሲል በፈጣሪ ሰው ክቡር ነው እኮ እውነት
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 Жыл бұрын
ስራዎቹን በጣም አድናቂው ነኝ ኢንተርቪው ግን ይቅርብህ የምትጠየቀው ሌላ መልስህ ሌላ ለማንኛውም በርታ
@gltube4471
@gltube4471 Жыл бұрын
አይይ ባባዬ ምን አለ እዝች ቀን እንኳን ደርሰህልኝ በነበር 😭😭😭
@shebramenber2204
@shebramenber2204 11 ай бұрын
በጣም የሚገርምነዉ የኔ ባለቤትም የሰላምታ አባትነዉ❤❤❤
@zeinebaabdul2925
@zeinebaabdul2925 Жыл бұрын
ወይኔ ይሂልጅ ስወደው ዋው ሲያምር
@user-pi5ii3qb2s
@user-pi5ii3qb2s 11 ай бұрын
እውነቱን ነው አስተዳደግ የአባትነት ሀላፍትና የልጅ ህይወት ላይ ብዙ ነገር ነው
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ያስፈልጋል::
@GjdtgBhch
@GjdtgBhch Жыл бұрын
እግዚአብሄርይጠብቃችሁወይኔስታምሩ❤❤❤❤❤❤
@senietestfanos4009
@senietestfanos4009 Жыл бұрын
ጸግዬ ዝንጂብል ውሰጂበት ሰለምቲክ የሀብቴ
@johnsonkelta6820
@johnsonkelta6820 Жыл бұрын
Tsediye ❤❤❤ Love your voice
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Жыл бұрын
መልካም ሰው ደስ ሲል የሰው መውደድ ይስጥህ ሂድያ አሏህ ይስጥህ ፍትህ ለቤተ እምነቶቻችን
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
ወይኔ አንተ ልጅ በጣም ነዉ የምወድህ ❤❤😘😘
@tub8577
@tub8577 Жыл бұрын
አድናቂው ነኝ👌
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
የሚገርም ነው !
@asdzcz1848
@asdzcz1848 Жыл бұрын
በጣም የምውደህ ቤተስቤ ነው የሚመስልኝ አብርን ያደግን ይመስለኛል ግን የማውቅክ Ttvላይ ነው ለዝህ ነው ስው ስለምትውድነው ማለት ነው እንድ ቤተስብ እዳስብክ ያርገኝ ያንድ አባት ልጅች ስለሁንን ነው እግዚአብሔር ማለታ ነው አድናቂክ ነኝ እግዚአብሔር ቤተስብክን ሚስትክን ልጆችን በፀጋ ብዛት ያኑራችው ተባርክ
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Жыл бұрын
* LOVE YOUR STORY; LOVE YOUR MESSAGE, Henok Berrihun!!!!!😁👍👍👍👍👍 * Yonas &Tsege: SUPER Show, Like always!!!!!😁😁👍👍👍👍👍
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Жыл бұрын
❤❤❤❤ዋው ውቢትዬን ስወዳት እኮ ምርጦች ❤❤❤❤❤❤
@popizewdie8378
@popizewdie8378 Жыл бұрын
Waw Henok Great Actor always I watched his movies.
@user-vk9cj8yq9n
@user-vk9cj8yq9n Жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው እግዚአብሔር አምለክ ይባክ ከነ ቤተሰቦች❤❤❤ የአመቱ አደኛ ሰው ነህ😊
@MalhetDejene
@MalhetDejene 11 ай бұрын
ዋው ደስ ሲል ሚስቱን የገለፀበት ቃል😘እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሑን ያብዛላችሑ ልጆቻችሑን ያሣድግላችሑ 🙏እኔንም ብታገኘኝ ሰላም ትለኛለህ አንዳንድ ፌመሶች እኮ በጣም ጢባራሞች ናቸው
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 10 ай бұрын
አሳቅሸኝ😂
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@gdhfteucdgb8388
@gdhfteucdgb8388 Жыл бұрын
ወይኔ ልጁ ለታርኩ ባባ የመሳሰላላ ቤተሰብ ናቸው
@yabatwa
@yabatwa Жыл бұрын
ቁርጥ😢😢 ባባን
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
ትክክል
@alem502
@alem502 Жыл бұрын
ምርጥልጅ😂❤
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን😢 ፍትህ ለቤተክረስቲያናችን ፍትህ በመስጊድ ለመገደሉ ወድሞቻችን ፍትህ በየቤተክረስቲያኑ ለሚገደሉ ካሀናት ለማን እንጩህ መግስት አስገዳይ ፌደራል ገዳይ😢😢😢
@Habtamu85
@Habtamu85 Жыл бұрын
Asitewayi betam fetari zemenk yibark....
@user-ih3tg1ep6u
@user-ih3tg1ep6u Жыл бұрын
ከምር በጣም ነው ምወደው ይህ ልጅ ፈጣሪ ትዳርህንና ቤተሰቦች ይባርክልህ ❤❤❤ያ መላጣ አቅርብልን ብለን ስንቴ ተማፀነው 😂በቃ ተወው ስይፉሻ
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 Жыл бұрын
😂👍
@user-ih3tg1ep6u
@user-ih3tg1ep6u Жыл бұрын
@@rahelhailu8755 😂😂😂😂🙏
@user-ih3tg1ep6u
@user-ih3tg1ep6u Жыл бұрын
@@gelanemegeresa-nb8xc 🤣🤣🤣ሳቅልኝ
@queenqueen73
@queenqueen73 Жыл бұрын
Bereka hun misitihin mewudedih des yilal Mashaallah. Hulem wudedat eshi!
@ftumaassefa5501
@ftumaassefa5501 Жыл бұрын
በአለምላይምን ትወዳለህ ብባል ሰዉ ያአላህ እኛምእንወድሀለን
@addisalemgenetu9271
@addisalemgenetu9271 Жыл бұрын
እኔም ባባዬን ይመስለኛል❤❤
@user-ie5js6to7e
@user-ie5js6to7e Жыл бұрын
ስወደው❤❤🎉🎉
@hanabirhanu5404
@hanabirhanu5404 Жыл бұрын
እባካችሁ ወንድሜ ከጠፋ ብዙ አሐት ሁነው እንዴት እንደማገኘው ተባበሩኝ
@Seni1286
@Seni1286 Жыл бұрын
Wow egziabher tedrschun yebarkew
@fekerteh974
@fekerteh974 Жыл бұрын
ዋው እፀገነት ሁልጊዜ የቫዩ ከለር ሲያምር
@hayatquin2249
@hayatquin2249 Жыл бұрын
ታሪኩ ባባን ይመስላል ልበል ሲወፍር ይበልጥ አምሮበታል
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j Жыл бұрын
እዉነት ነው የሰዉ ልጅ የተከበረ ፍጡር ነው ለዝህም ማስረጃዉ وٌلَقُدٍ کْرمًنِآ بًنِيَ ءآدٍمً(የአደመንም ልጆች በእርግጥ ከሌላዉ ፍጡር ። አከበርናቸዉ ይላል ሱራ17:70 surah al_isra
@rggdhhd2248
@rggdhhd2248 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለመስጊዶቻችን በግብ ለሚገደሉ ወድሞቻችን
@ema3852
@ema3852 Жыл бұрын
shut up😮
@zerguat
@zerguat Жыл бұрын
የፊልሙ ርእስ ሳይነገረን ታለፈ
@misrachteffera6219
@misrachteffera6219 Жыл бұрын
የት ነበርክ ሄኔ wow❤🎉
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
wow ስታወራ ብታድር አትጠገብም በጣም በሳል point ያለዉ ንግግር ነዉ የምትናገረዉ happy birthday to you🎉🎉🎉🧁🍰🎂🧁🍰🎂🧁🍰🎂🧁🍰🎂🧁🍰🎂
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Sewadeki honke yene konojo ergete yeleki egzbhr tedari lijocheyen yasedegelik ❤❤❤
@bereketzeleke1654
@bereketzeleke1654 Жыл бұрын
Heni good to see you. I'm proud on you. You did it. ከጆሽ ጋር piassa ጋር የጣልክብንን ፊልም ሳስብ ታናደኛለህ እንጂ Lol እንኳን ሀረር ሬድዬ station አልገባህ:: keep shining bro
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
የሚገርም ሃሣብ ነው፣ "እንደ ሰው የምወደው ነገር የለም፤ ክርስቶስም እኮ የተሰቀለው ሰውን 'ወ'ዶ ነው።" በጣም ገረመኝ። ወዲያው የመጣልኝ ደግሞ "እከሌ ሰው አይወድም!" የሚባል ሰው "የክርስቶስ ተቃራኒ" የሚል ሃሳብ ነው።
@kdem8
@kdem8 Жыл бұрын
Fetari abezto yebarekehe eske melaw betesebh Heni
@user-lh3kg7nj6i
@user-lh3kg7nj6i 9 ай бұрын
ናፍቆት ከምወዳቸዉ ሰወች መካከል የማከብራት
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p Жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ ግን ጠፍተሀል ትወናላይ እያየንህ አይደለም❤
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃላት የለኝም እግዚያአብሔር መላቤተስብክን ይባርክልክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ አደራ ብዞ እንተርቢ እንዳትቀርብ እንኳን ተወለድክልን መልካም ልደት❤❤❤❤❤❤❤
@bezasisay644
@bezasisay644 Жыл бұрын
ስወድህ❤❤❤
@yesibethigi
@yesibethigi Жыл бұрын
ከላይ ነው መመርቅ❤❤❤ይታድሉታል እንጂ አይታገሉትም
@mimilove1639
@mimilove1639 Жыл бұрын
Wow tidarachun yibark
Would you like a delicious big mooncake? #shorts#Mooncake #China #Chinesefood
00:30
Ну Лилит))) прода в онк: завидные котики
00:51
NO NO NO YES! (50 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 102 МЛН
Самый Лучший Старший Брат 😍
0:38
ДоброShorts
Рет қаралды 10 МЛН
猫が大好きスケボー亀【A skateboard turtle who loves cats】
0:11
アメチカンのもな
Рет қаралды 53 МЛН
Озвучка @itsQCP  Нагетсы в постели @cookingwithkian
0:51
BigXep. Канал озвучки
Рет қаралды 3,3 МЛН
Настоящий Железный Человек ( @ALEXLAB )
0:51
EpicShortsRussia
Рет қаралды 15 МЛН