ድምጻዊት ታድላ ፈንቴ አስገራሚ ቀረርቶ

  Рет қаралды 132,513

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

2 жыл бұрын

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በዋግኽምራና በወሎ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።
ameco.bankofabyssinia.com/

Пікірлер: 60
@tadla8200
@tadla8200 2 жыл бұрын
የኔአባት ልዑል እግዚአብሔር እይድሜናጤና ፣ይስጠወት ፣❤❤❤❤❤❤❤
@abebeabera9630
@abebeabera9630 Жыл бұрын
5
@mayatube1107
@mayatube1107 2 жыл бұрын
ጎንደሬዋ አማራ ልዩ ሰው
@mslove3676
@mslove3676 2 жыл бұрын
እባቴ እድሜ ጤና ይስጥህ የኔ ጀግና
@mamushrete1540
@mamushrete1540 2 жыл бұрын
ጀግና አባታችን አስነቡኝ በጦርነት ጊዜ የተደረገውን የሆነውን ቁልጭ አርገው ሲነግሩን
@endalkachewmarew6268
@endalkachewmarew6268 Жыл бұрын
ታድየ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት በጣም ነው እኮ የምውድሽ የኔ ጀግናወች ኑሩልኝ ክበሩልኝ አክላችው እውነት ነው አባቴ ክበርልኝ
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Жыл бұрын
አይ ወያኒ አላህ አዋራዳችሁ እደወያኒ ተዋርዶ የወርደ መንግስት አላየሁም
@habibaahmed7400
@habibaahmed7400 2 жыл бұрын
ሰማሽ እናት ጉዳችንን ሰበሀት መፈታቱን ብልፅግና ሊገለን የመጣ ነው ሚመስለኝ አሁን ሳስበው በተለይ የአማራን እና የአፋርን ህዝብ
@user-ls7og8uq3j
@user-ls7og8uq3j 2 жыл бұрын
የኛ ጀግኖች
@anshalumo4477
@anshalumo4477 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለወለጋ አማራ
@user-km9dc8lh3f
@user-km9dc8lh3f 2 жыл бұрын
አማራ መሆን መታደል ነው
@FatimaHasan-cz4ki
@FatimaHasan-cz4ki 10 ай бұрын
አላህይጠብቃቺሁ
@samerasamera112
@samerasamera112 2 жыл бұрын
ጀግናአባታችን
@user-ew3cj1yz5o
@user-ew3cj1yz5o 11 ай бұрын
ይመችሽ
@store8674
@store8674 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሥጥሽ
@user-yb7qi3mb7x
@user-yb7qi3mb7x 2 жыл бұрын
ደሞቼ ኑሩልኝ ♥️🙏
@bedilumunie6266
@bedilumunie6266 Жыл бұрын
wonderful
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
ጀግናዋ ማሬ ዋው የኔዋ።
@abdu-tube
@abdu-tube Жыл бұрын
የደባርቃአ ልጅ ነኝ
@Feleg-yl3tw
@Feleg-yl3tw Ай бұрын
❤❤❤hi
@mikidawud2195
@mikidawud2195 Жыл бұрын
Ayizosh berch alenlish emaye
@hayatsani7094
@hayatsani7094 2 жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭😭አማራዬ እህህህህህ💔💔💔
@user-rs5vs2gw3d
@user-rs5vs2gw3d 2 жыл бұрын
የሚስኪኑ የወሎ እና አፍር ህዝብ ደም ይፍረድባቸው ባለስልጣኖች በደም ይነግድ የሰሜን እዝ አጥንት እሾህ ሆኖ ይወጋቸው
@madeenamadeena7679
@madeenamadeena7679 Жыл бұрын
አባቴ እዲሚና ጢና ይሥዉ አላህ ያቅይያአቸዉ
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 2 жыл бұрын
yes
@satenaw.gonderaw
@satenaw.gonderaw Жыл бұрын
ጀግና አባት
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 2 жыл бұрын
💚💛❤👏👏👏👍👍👍
@melekteshiferaw709
@melekteshiferaw709 2 жыл бұрын
Betam tiru nw akorachun
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 2 жыл бұрын
የሞቱትን ወጋኖቻችንን እንካን ከየጫካው አንስተን ቀብራን አለጠናቃቅንም ። እንካን ገደዮቻችንን ልንፈተ ቃርቶ አዝናለሁ ። ምን አይናት ያልተጠበቀ አደጋ ቢከሰት ነው !?!??? የወንድሞቻችን ደም ሳይደርቅ ናፍሰ ገደዮቻችን ያለምንም የፍትህ ውሳኔ ያለምንም አሰማኝ ምክኒያት በፖለቲካኞች ውሳኔ የሚፈቱበት ምክንያት ምንድነው ????? ድል የተገኛው እኮ ህይወት ገብራን ሰው አጥተንበት እንጅ እንድሁ በፖለቲካኞቻችን ድፕሎማስ አይደለም ። እንዴት ያለ ህዝብ እውቅና እና የፊትህ ውሳኔ ይፈታሉ ???። ከዚህ በለይ የሚለውን አለውቅም ። ምንስ ያህል ንቃት ነው ??? ለህዝባችን የተሰጠው ግምት ?? ስለዚህ ያለምንም በደልና ኃጢአታቸው የተገደሉ ወታደሮቻችን ፣ ገበሬ አበቶቻችን ፣ ቀሳውስቶቻችን ፣ ህፃናት ሴት እህቶቻችን ፣ እናቶቻችን በቤተሰብ ፊት የተደፈሩት > >> መናኩሴ እናቶቻችን በቤተክርስትያን ውስጥ ሳይቀር የተደፈሩት እና የአርሶ አዳር ወጋኖቻችን ቤትና ንብረተቸው የወደማው ፣ ከብቶቻቸው ሳይቃር በጥይት እንድዋድም የተደረገው በእቅድ ነበር ማለት ነው ???? አሊያማ የሞቱት ወጋኖቻችን አስከሬናቸው እንካን በወጉ ሰይቃበርና ሳይራግፍ ጠለቶቻችንን ከህግ ውጪ ምህራት ማለት ፍትህ ሳይሆን የህዝብ ንቃ ት ነው ????? ያ ሁሉ በደል የደረሰብን በሂሰብ ነበር ማለት ነው ። እንግድህ እግዚአብሔር ይፈርዳል !!! እኛም የወጋኖቻችንን ደም ደመ ከልብ አናደርገውም !!! ያው ቤተችን የተለማደው ዱር ቤቴ ይሆናል ።
@makkamakka1044
@makkamakka1044 2 жыл бұрын
ልክ ነው ስንት የተስውት አል እዝህ ፍከራ ጁታ እንድሆን የልብ አድርጓል የግልውንም ገሎ ያውዴሞው እውድሞ
@user-hg4yl5ie3s
@user-hg4yl5ie3s 2 жыл бұрын
ከነሱአልሞተባቸበሞትምበንብረትምየተጎዳውየአማራነው
@ab-jr3he
@ab-jr3he 2 жыл бұрын
የኛዎቹ ኑሩልኝ
@user-zy4fm4rs5e
@user-zy4fm4rs5e 2 жыл бұрын
ምን ጁታ ብቻ መግስትም ጥላት ነው ላማራ
@aliwolloyew2124
@aliwolloyew2124 Жыл бұрын
የኛጀግኖቺ
@ergoyeabebaw7780
@ergoyeabebaw7780 2 жыл бұрын
አማርየ♥♥♥
@fikirtebirhanu4783
@fikirtebirhanu4783 2 жыл бұрын
አማራ እያቅራራ ሊያልቅ ነው እጅግ ያሳዝናል
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 2 жыл бұрын
Wowowowowowowowowow
@ebrahimeyassin8117
@ebrahimeyassin8117 2 жыл бұрын
Yanee Enate ahune anichemi set nashi I don't believe you are not women I think........ I love you
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
አባቴ ትዝ ይለኛል ቀረርቶ ስስማ በተለይ የስሜን ጎንደር ልጅ ሁኖ የማይወዘወዝ አይኖርም ቀረርቶ ስመቶ
@user-nk2qb1vd4z
@user-nk2qb1vd4z 2 жыл бұрын
እኔም ውዴ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
@@user-nk2qb1vd4z አሜን የኔ ውድ እግዚአብሔር ስላም ያድርጋት አገራችን
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹✈️✈️🌹🌹🌹🌹❤
@melkam4966
@melkam4966 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤💚💛❤💛💚💪💪💪
@hanam3589
@hanam3589 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢❤
@qzaqza326
@qzaqza326 2 жыл бұрын
Woow 😍😍😍😍😘😘😘👍👍👍👍💞💞💞💞💪💪💪💪💪💪💕💕💕
@zerhungetent5181
@zerhungetent5181 Жыл бұрын
ያን ምድር ማንም አይሰርዘኝም
@zerhungetent5181
@zerhungetent5181 Жыл бұрын
አው እህቴ ሰማሁሽ ልበል በዛም በዛም ላልሽው እውነት እውነት ነው ደሞ እኮ
@MIkItube
@MIkItube 2 жыл бұрын
አማራ ተክዷል
@user-km9dc8lh3f
@user-km9dc8lh3f 2 жыл бұрын
አንበሶች አስመስክራችኋል ጎንደር የጀግና ዘር ሴቱሁሉ ወንድ አረገችው ጎንደሬዋ ናት
@user-lk5qt8ib2i
@user-lk5qt8ib2i 2 жыл бұрын
አማራው ተደራጂ በጂብ ተከበናል
@user-gb8mi1pl2e
@user-gb8mi1pl2e 2 жыл бұрын
እር አብይም ጁንታ ነው አማራ ማወቅ አለብንንንን
@user-km9dc8lh3f
@user-km9dc8lh3f 2 жыл бұрын
አንች ነሽ አርበኛዬ አንበሳ
@softlife5208
@softlife5208 2 жыл бұрын
አየህ የውጪ ድርጅቶች የተባበሮት ወልዳ ,እንደቂቤ ስትቀልጥ ፀጥ ብለው ሌቦች ሲፈቱ ዜናው ሁሎ ሆነ ስርግ እና ምላሽ ዶክተር አብይ የምወድህን ያህል አማራን እና አፋርን ብትክድ በደማቸው እኖራለሁ ብለህ እንዳታስብ ልክ እንደ መለስ እግዚአብሔር ፊት እገትርሀለው ማንንም አልፈራም እመነኝ በላዬላይ ዘይት ብትደፋ ሞት አልፈራም የእግዚአብሔር ፍርድ እንጂ
@behailuasgdom1101
@behailuasgdom1101 10 ай бұрын
እኚ ሰዎች ከመጮህ ሌላ ነገር የላቸውም እንዴ
@jemmatube4741
@jemmatube4741 Жыл бұрын
ይሄ ህዝብኮ ቅኔው ያማል
@mekdes5825
@mekdes5825 2 жыл бұрын
አህያ የሚሉት እኮ ወደው አይደለም 😬😬😬😬😬😬ይች ደግሞ የምታቅራራው አሺቆላጭ😬😬😬😬
@user-lk5qt8ib2i
@user-lk5qt8ib2i 2 жыл бұрын
አብይ አማራውን ክዶታል ከሀድው አብይ
ውስጥን የሚነሽጥ ቀረርቶ / Esey እሰይ
8:49
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,6 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 95 МЛН
ሰበር ዜና እሁድ ሰኔ//30//2016
@አልማዝ ይቱብ
Рет қаралды 80
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,6 МЛН