የደብሊው ኤ ባለቤት አቶ ወርቁ አይተነው የምረቃ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የተናገሩት አስገራሚ ንግግር

  Рет қаралды 260,032

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

3 жыл бұрын

የደብሊው ኤ ባለቤት አቶ ወርቁ አይተነው የምረቃ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የተናገሩት አስገራሚ ንግግር

Пікірлер: 230
@yaredjared7419
@yaredjared7419 3 жыл бұрын
💐💐💐. የአማራ ሕዝብ በጣም ሰፊ እና አዋቂ ሕዝብ ነው። 💚💛❤️
@deee8032
@deee8032 3 жыл бұрын
ለዚህ ነው የክልሉ ድህነት በአይን ለማየት የሚሰቀጥጠው?
@mulugenetu4565
@mulugenetu4565 3 жыл бұрын
በትክክል
@hiwotandualem6880
@hiwotandualem6880 3 жыл бұрын
በትክክል ❤️❤️❤️
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 3 жыл бұрын
ከዓይን ያውጣህ ወንድሜ ። መዳህኒአለም በደሙ ይሼፍህ ፣
@yohannesdalelo9539
@yohannesdalelo9539 2 жыл бұрын
ዘይቱ በዛ ።ወሬው በዛ ።ጭብጨባ ው ም በዛ ።የኛ አንጀት በወርቅ ዛይት ለዘዘ ። የሥራህን ይስጥህ አሣይተሃን ነሰህ
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጥልቅ የሆነ ማስተዋል ነው:: ጌታ ይባርክህ::
@tegbaruadane
@tegbaruadane 3 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነው እንኳን ደስ አለህ መጀመሪያ ቦታውን በተረከብከው ጊዜ በወቅቱ የነበሩትን ሊቀ ጳጳስ ባርኩልኝ ብለሃቸው ባረኩት.. አንተም ቤተ ክርስቲያንና ድሃ ስረዳ እግዚአብሔር በሐብትና በጤና ይረዳኛል ብለኸን ነበር አሁንም ለአርሶ አደሮች ባጃጆችን ስትሸልም በደብረ ማርቆስ ከተማ የመኖሪያ ቦታ ተሸልመሃልና እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን!!
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
ብዙ ተመናገር ሰርቶ ማሳየት ነው እውነት ነው100% በርታልን ውድ የኢትዮጲያ ልጅ 💪💪💪💪💪💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
@plusworld360
@plusworld360 3 жыл бұрын
ይስተካከል የአማራ ልጂ ነው።
@ethiopiasamira1259
@ethiopiasamira1259 3 жыл бұрын
@@plusworld360 አማራ ደማችን ሲሆን ኢትዮጵያ አጥንታችን ናትኮ😍😍😍😍😍
@plusworld360
@plusworld360 3 жыл бұрын
@@ethiopiasamira1259 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የምን አጥምት ነው ለፈረሰች ሀገር። አማራነት ደሚ እና አጥንቴ ነው በፈረሰች ሀገር አልመካም።
@abeba2241
@abeba2241 3 жыл бұрын
ደስታህ ደስታዬ ነዉ እንኳን ደስ አለህ 💚👍👍 👏🏾💒💡 🍀☘️🌴🌿🌱💐🌺
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 3 жыл бұрын
ለሃገር የማሰብ በጣም አስፈላጊ ነው: Dr.Abiy እግዚአብሔር እድሜህን ያስረዝምልህ
@selamemekurai4699
@selamemekurai4699 3 жыл бұрын
እመብርሀን ከልጇጋር ትጠብቅህ የኔጀግና💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 3 жыл бұрын
ቀና ሰው ነህ ለዚህ ነው ስኬታማ የሆንከው 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💚💛❤️‼️ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ የምታካፍል ባለፀጋ ነህ🙏🏾 ክብር ይገባሀል✊🏾 ኢትዮጵያውያን እንዲህ ደጋጎችን ማድነቅ ግድ ይለናል 👉🏾 የሀገር ተስፋዎች ናቸውና‼️ እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን 🙏🏾💚💛❤️🇪🇹
@wmwhim7944
@wmwhim7944 3 жыл бұрын
ደስ የሚል አነጋገር፣ አቀራረብ እና መልካም ቅንብር በማቅርብህ አወድስሀለሁ በርታልን
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 3 жыл бұрын
Pm.D/r Abichu our Hero God bless You and Your group .
@infinity325
@infinity325 3 жыл бұрын
ጉሩም ድንቅ ንግግር።
@manguestoulouji746
@manguestoulouji746 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ጥላ ከለላ ይሁንክ ከክፎች አይን ይሰውርህ🙌
@solianamehari3258
@solianamehari3258 3 жыл бұрын
ato werku aytenw am proud of you congrats am proud of amhara ppl🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@abichugobana9509
@abichugobana9509 3 жыл бұрын
Thank you so much for your testimony, Mr. Worku. We need such leaders who stand with investors like you. Your company opens a door of opportunity for many employees. Wish you all the best in your service for our country
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 3 жыл бұрын
አቶ ወርቁ አይተነው እንኳን ደስ አለህ በርታ ጀግና ነህ በጤናህ ላይ ጤና በሀብት ላይ ሀብት ይጨምረልህ ዘረህ ይግዛልኝ
@gebrug7123
@gebrug7123 3 жыл бұрын
This guy so brilliant more than I can imagine really. ጎበዝ ወንድሜ ወርቁ :
@nebiyumamo4661
@nebiyumamo4661 3 жыл бұрын
Great speech ! God bless you and your family !
@ayalemekonene5907
@ayalemekonene5907 2 жыл бұрын
በጣም ኑርልን ወርቅየው አይተነው የኛ መኩርያ የድሀ አባት እግዚአቢሄር ይጠብቅህ
@sisaywerede4216
@sisaywerede4216 3 жыл бұрын
አማራ ድሮስ ጀግና መቼ አጣ የኛጀግና ዕድሜህ ይርዘምልን
@abeltsefay9662
@abeltsefay9662 3 жыл бұрын
አማሓራየ የእኔ ሙሽራየ
@asfawabebe4338
@asfawabebe4338 3 жыл бұрын
God bless you and your factory!!!!!!!! You are our Hero!!!!!
@user-fj3ym2hd1y
@user-fj3ym2hd1y 3 жыл бұрын
ሠፊ ኢበሥት የሚደረግበት ክልልነው በጣም ውጤታማ የሚያደርግን ሁላችንም እንሥራ በጣም ሠፊ መሬትአለ ክልላችን በርታልን ጀግናችንን
@genet9902
@genet9902 3 жыл бұрын
በትክክል እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ካፍ ያርግልን ።
@aytsha
@aytsha 3 жыл бұрын
ፍጣሪ እድሜ እና ጤናውን ሰጦ በደስታያኑርወ
@rodaa3723
@rodaa3723 3 жыл бұрын
ማአሻአላ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@mhmethio7546
@mhmethio7546 3 жыл бұрын
እውነት ነው ችግራችን እግዚአብሔር የሰጠንን ፀጋ በአግባቡ መጠቀም አለመቻላችንና አለማወቃችን ነው ስለዚህ ታሪክ ለመስራት ከወሬና አሉባልታ ፀድተን ታቅበን እንታገል እናሸንፋለን ።
@adengabrakiden1183
@adengabrakiden1183 3 жыл бұрын
Melekame yesera zemene yareqelewete atwo werekwo ayetenewe eqezeyabere bezwereyawete yetebekewete eteyopane selamewane melekame yebezalate leteyopa teleke edeqete newe yesera edele yetekefetewe dabelewe 🙏 a 🙏 yezeyete fafereka eqezyabere ysera yefekere zemene yareqelahewe 🙏 amene 🙏 amene 🙏 amene 🙏 🙏 🙏
@assddvbbhh3429
@assddvbbhh3429 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክልህ ወንድማችን
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክልን አማራው ሲጀመር አሰተሳሰቡ መልካም ነው ለዛም ፈጣሪ አለው
@jaguar3050
@jaguar3050 3 жыл бұрын
ሰምን መላክ ያወጣዋለ !!!
@Sewmehon212
@Sewmehon212 3 жыл бұрын
bless you and your factory!
@endalenegash9304
@endalenegash9304 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው! አሁንም እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይርዳህ ይባርክህም።
@alimajid6510
@alimajid6510 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑርልን አሜን
@yebcihatube6883
@yebcihatube6883 3 жыл бұрын
ወርቁ ተባረክ ሌሎቻችሁም ትምርት ይሁንናችሁ
@user-rs8vb2jr2c
@user-rs8vb2jr2c 2 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊጋ ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ መልካም ሰውነህ እዚህም በላይ ካሰብከው በላይ ከፍ ያለደረጃ ይስጥህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 3 жыл бұрын
ዋው ንግግር ከሥራ ጋር እድሜ ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለው
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 3 жыл бұрын
ከአይን ያዉጣህ እነኝህ ጅቦች ናቸዉ ሰዉ እንዳይመሰሉህ አርሱ ጌታ ይጠብቅህ
@meirafw5419
@meirafw5419 3 жыл бұрын
He is so brilliant naturally
@jerusalemsousa4263
@jerusalemsousa4263 3 жыл бұрын
Ato Worku Ayetenew has a God gifted general knowledge than any higher universities could teach🤎🇪🇹👏🏽👏🏽
@ethiomedia5418
@ethiomedia5418 3 жыл бұрын
This guy very wise men he speech very cool
@maniyanmaniyan4442
@maniyanmaniyan4442 3 жыл бұрын
በርታ።የአገሬ።ሠው።ጀግና።ጎጃሜ።ቆራጡ።
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 3 жыл бұрын
ትክክክክክክክክክል ብዙ ከማውራት እዳንተ ሰርቶ ማሳየት ጥሩ ምት ነው!
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 жыл бұрын
Gobez anbessa nik beawinet Brilliant mind forget the 6 grade it's just a number 🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mamamaa9740
@mamamaa9740 3 жыл бұрын
አላህ መልካሙን አብዛልን አላህ በጤናህ ላይ ጤና በሀብት ላይ ሀብት አላህ ይጨምረልህ ዘረህ ይግዛልኝ:: 💚💛❤✅🌺🌺
@tatifd3653
@tatifd3653 3 жыл бұрын
Wowww thank you yetekeberu Ato worku Aytenew. Respect!!!"!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏 edmena tena yestih!!!!
@kingaby3281
@kingaby3281 3 жыл бұрын
በርታ ጀግና ነህ
@omeromee5291
@omeromee5291 3 жыл бұрын
አበሣ ፈጣሪ እሥከ መጨረሻ ይሑንልኝ
@hhhhbhgg4957
@hhhhbhgg4957 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልህን
@user-kt7ei8ls7e
@user-kt7ei8ls7e 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ሰው እውነት ነው የተናገርከው አንድነት አንድ አሳብ ለውጥ ማምጣት ይቻላል እንኳን በኢትዮጵያ ምድር ሁሉ በቀላሉ የሚገኝ በት አገር
@freekik7163
@freekik7163 3 жыл бұрын
Dr abiy igzihabher akfo yitebikilign.
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 3 жыл бұрын
Betam gobez neh Egziabher yibarkleh. Ebakachihu Abatochachinen metrat yalebachihu kehulum befit mehon alebet keziya balasltanatu
@adengabrakiden1183
@adengabrakiden1183 3 жыл бұрын
Ewenete newe semelese abedesa yamarane zere eyasehefehefe eyasarede meleswo sewe meselwo Kamarawehe meneme enedalebedele meselwo yekerebale aremenewe semelese abedesa anateke yebesa lene amarawehe yasadeqwogne fekerene makeberene yasetemarwogne nahewe amarawehe fekere nahewe 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@rahmetali2463
@rahmetali2463 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዜጋ አላህ ይጠብቅህ።
@melkamugetnet699
@melkamugetnet699 3 жыл бұрын
በውነት ያልተማርክ ምሁር ነህ. ኮራሁብህ!!
@HeyHey-kv6un
@HeyHey-kv6un 3 жыл бұрын
I liked him he is brilliant 👏 I have degee but never spoke like him.... also, he could buy a Doctorate like ene entena ayidel? What do you think folks?
@Getaneh188
@Getaneh188 3 жыл бұрын
ግን ትንሽ ቢማር ኖሮ ይረደው ነበር። አማረኛው ትንሽ ይሰባበራል። ግን ከአንዳንዶች ባለድግሪ ይሻላል።
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 жыл бұрын
ሰላም ተስፋዬ: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ፡
@zeritessema9182
@zeritessema9182 3 жыл бұрын
የምን ልመና ነው ከሰርሽ እንዴ
@lubie31
@lubie31 3 жыл бұрын
And hunen keseran 🙏ers bers mebalatun titen, and ethiopia and hizb 🙏 bilen hoooo bilen ethiopian engenba, entebik,ebakachihu wogenoche 🙏betam konjo jimir new enketilibet, egnam besew hager yalenew ethiopiawiyan wode hagerachin gebten, meserat enfeligalen, keza befit gin,hagerachin lay selam mesfen alebet wogenoche 🙏Alah selam yisten 🙏👏👏
@user-pn6dp7bj4n
@user-pn6dp7bj4n 3 жыл бұрын
እዝጌር ይባርክህ ጎበዝ
@emebetayalew776
@emebetayalew776 3 жыл бұрын
እንካን ደስ አለህ ወንድማችን
@ethiopiasamira1259
@ethiopiasamira1259 3 жыл бұрын
ሽመልስ አብዲስ መንጋዎችህን ፍቅር ከአማራ ህዝብ አስተምራቸው
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 3 жыл бұрын
Satisadeb menager tichil neber
@ethiopiasamira1259
@ethiopiasamira1259 3 жыл бұрын
@@birhanetefera3668ስድብ አይደለም 😋ስማቸው እኮ ነው
@ananeyaazene1149
@ananeyaazene1149 3 жыл бұрын
Shemelese is bado minde and koshasha oromo dedebe
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 3 жыл бұрын
ትክክል አረኔ ወሎየነኝ ግን ጎጃሜ ኩራቴነዉ አማራነት ኩራትነዉ ሺመልስ ልዩነታችን ይሄ ነዉ ተማር ፋቅር ካማራ
@zeritessema9182
@zeritessema9182 3 жыл бұрын
@Yordanos Adgo ምነው መንጋ አነሰበት እንዴ? ሌላው ቢቀር የእርጉዝ እናት በቁሙዋ ሆድዋ የተቀደደበት ሰው ተዘቅዝቆ የተሰቀለበት..... በአለም ላይ ተደርጎ የማይታወቅ ታሪክ የሰሩት መንጋዎች ናቸው ጀግኖች እንዲባል ፈለክ ያለዘሩ: ስም ይናፍቀዋል: ስራው እኮ ነው ስም የሚያሰጠው
@adengabrakiden1183
@adengabrakiden1183 3 жыл бұрын
Doketere abeye eqezyabere yakeberewete edeme ketena abezetwo yesetewete zemenewete yedeseta yefekere yebeleseqena zemene yareqelewete lebalebetewete leberete kedamawete emebete zenashe tayahewe seqawene yabezalahewe lejwohahewene lege melewene kesete ehetwohwo kebete meneqesete eqezeyabere eyetebeke fetare yasadeqahewe 🙏 amene 🙏 amene 🙏 amene 🙏 🙏 🙏 ♥ ❤ 👌 🙏 🙏 🙏 ♥ ❤ 👌 🙏 🙏 🙏 ♥ ❤ 👌 🙏 🙏 🙏 ♥ ❤
@temeseldesta7423
@temeseldesta7423 3 жыл бұрын
እጅግ ቅን
@mulukenrealboss7061
@mulukenrealboss7061 3 жыл бұрын
ጋሸ አንደኛ ጸጋህ ይብዛ
@bettytsehaye1669
@bettytsehaye1669 3 жыл бұрын
ጠቅላያችን እንወድሀለን የኛ ምርጫ አብይ ነው
@brainfuel9593
@brainfuel9593 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ንግግር
@abduali3628
@abduali3628 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢቶጵያዊ
@user-ow4vm7lv3w
@user-ow4vm7lv3w 3 жыл бұрын
በርታ ጀግና
@zeritessema9182
@zeritessema9182 3 жыл бұрын
ሽምልስ አብዲሳ: 1 ቀን እንኳ ጥሩ ስራ ሰርተህ ሙት እንዳንተ የጠላሁት ሰው በምድር ላይየለም ፍቅር : ትግስት ከአማራ ህዝብ ተማር እናንተ ብቻ ብትኖሩ በምድር ላይ የራስህ ህዝብ ይበላሀል ምግብም የተለያየ ሲሆንነው የሚጣፍጠው: እኛ ብቻ እንኑር አትበሉ የሚኖረውን እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያቀው
@mitikuhail8301
@mitikuhail8301 3 жыл бұрын
Tebarek
@etotube1957
@etotube1957 3 жыл бұрын
ጀግናዬ❤
@Hana-zt8kk
@Hana-zt8kk 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ethiopiasamira1259
@ethiopiasamira1259 3 жыл бұрын
ደመቀ ዘውዱን አየሁት ወይስ ተመሳሳይ ነው🤔🤔
@user-pu8ph2io2q
@user-pu8ph2io2q 3 жыл бұрын
አለ አለ
@zebibamare9981
@zebibamare9981 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ እራሱ ነው
@user-kp8fd7vq4u
@user-kp8fd7vq4u 3 жыл бұрын
እና ምን ችግር አለው
@ashenafiworku5296
@ashenafiworku5296 3 жыл бұрын
Good
@kaleabme9923
@kaleabme9923 3 жыл бұрын
Hero💪💪💪💪
@megertunugusu4818
@megertunugusu4818 3 жыл бұрын
GOOD
@GjfFht-is4rl
@GjfFht-is4rl Ай бұрын
🎉
@keyryahussen8422
@keyryahussen8422 3 жыл бұрын
ምን አለ ጠቅላዩን እኔንም ባናገሩኝ መልማት የሚችል በቂ የእርሻ ቦታ እያለኝ በስደት ከመኖር የማለማበት ውሀ ማውጫ ወረትና ሀሳብ ቢሰጡኝ ከእኔ ለብዙ ሰው እተርፍ ነበር
@getnetreda676
@getnetreda676 3 жыл бұрын
Ato Abebaw Desta,Tilkesew Gedamu,Ato Belayneh Kinde,
@getnetreda676
@getnetreda676 3 жыл бұрын
Ato Taddie,
@eskezeiayihunie6221
@eskezeiayihunie6221 3 жыл бұрын
Intelligent person
@AyuAyu-nq7oz
@AyuAyu-nq7oz 3 жыл бұрын
Ewnet egzyabher yibarkk anten yeweledchik enat edmwan yirzen abet anegager korahubk 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@starpin100asadad5
@starpin100asadad5 3 жыл бұрын
Aye gebalesh, gebi le prosperoty party
@ss-md6ff
@ss-md6ff 3 жыл бұрын
Abichiw yegna
@getanehachenif2598
@getanehachenif2598 3 жыл бұрын
Bizu kemenager serto masayet,wodenewal
@sintayehugebremariam3811
@sintayehugebremariam3811 3 жыл бұрын
❤💛💚👍👍👍👍❤❤❤❤
@SaraSara-vo8mw
@SaraSara-vo8mw 3 жыл бұрын
ልክ ብለሃል ጀግናየ
@beltamengistu1867
@beltamengistu1867 3 жыл бұрын
Stocking amesgin
@yeabsirayibeltal5838
@yeabsirayibeltal5838 Жыл бұрын
Realest hero!!!
@zedoman4472
@zedoman4472 3 жыл бұрын
ጀግና
@realestateaddisababa7292
@realestateaddisababa7292 3 жыл бұрын
💪💪💪💪👍👍👍👍😍😍😍
@user-jw5ng8uf4w
@user-jw5ng8uf4w 2 жыл бұрын
ፍትህ ሚስኪን ፍትህ
@amandimisse2339
@amandimisse2339 3 жыл бұрын
Industre now Ethiopia job done
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 3 жыл бұрын
ጋሺ አይተነዉ በትክክል ነዉ የገለጠህዉ
@melatmeles1469
@melatmeles1469 3 жыл бұрын
E/g yebarke
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 3 жыл бұрын
🇪🇹🙏🙏🙏🙏🇪🇹💪
@eshetiemengesha6583
@eshetiemengesha6583 3 жыл бұрын
nice man
@bezamoges6310
@bezamoges6310 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ መልካም ሰዉ
@melesemolla8304
@melesemolla8304 Жыл бұрын
አበሳየ ምቀኞች ጠባቦች ተማሩ እስኪ
@ss-md6ff
@ss-md6ff 3 жыл бұрын
Yegna Abichiw Sim Anesew tinschi tageswit bizw yasayachiwali
@universitytutorial21
@universitytutorial21 3 жыл бұрын
አሪፍ አሪፍ መረጃዎችን ለማግኘት የኔ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ ገባ በሎ
በዙልበረካ የመጣ እዘለዝለዋለሁ እንደቋንጣ አሉ ደረሴ
13:30
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 476 М.