ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ከመዓዛ ብሩ ጋር አድርጎት የነበረው ቆይታ... Madingo Afework Interview With Meaza Birru Part 1

  Рет қаралды 48,564

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Жыл бұрын

#Yechewata Engida #MadinogoAfework #MeazaBirruWithMadingoAfeworkInterview
ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ከመዓዛ ብሩ ጋር አድርጎት የነበረው ቆይታ... Madingo Afework Interview With Meaza Birru Part 1
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 112
@esmizj3633
@esmizj3633 Жыл бұрын
በሙዚቃው ኢንዱስትሪ ትልቅ ሀብት ነው ያጣነው ማዲሻ እንወድሀለን😭
@joburgburg8640
@joburgburg8640 Жыл бұрын
Telek kisara new industriw yekeserew 😭😭😭😭😭 love u man .
@tadesetesfa5005
@tadesetesfa5005 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር። መልካምነትህን ደግነትህን ከቅርብ ወዳጆችህ በላይ ስራዎችህ አፍ አውጥተው ይናገራሉ:: እድሜ ፀጋ ነው እንዳንተ አይነት ደጋግ ሠዎች ትንሽ እድሜ ቢሠጥህ መልካም ነበር ይሁን እንጅ እግዚአብሔር በፈጠራት ነፍስ ማንም ስልጣን የለውም እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
@abdulazizoumar3089
@abdulazizoumar3089 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚሳዝነው ማዲንጎ በጣም አስተዋይ እና አርቆ አሳቢ ከሙሉ ትህትና ጋር እንደአንተ አይነት ቱሁት እና አዛኛ ስው እዚች አለም ላይ ቡዙ አይቆይም ነፍስህ በስላም ትርፈ ሁሌም ስናስታውስህ እንኖራለን RIP😢😢😢😢😢
@habeshaw3d
@habeshaw3d Жыл бұрын
ጉሮሮው ስልጥን ግጥሙ ብስል ለዛው ደስ የሚል የሀበሻ ሙዚቃ አድባር የነበረ የዘመናዊ አማርኛ ሜሎዲ ቅላፄው ንጉሰ ነገስት ግርማዊ ዘእምነገደ ኤልያስ መልካን በማጣጣታችን ልቤ ስብር ቢልም፣ እንደ ወይን እያደረ የሚጣፍጠው ቅላፄና ነፍስን የሚሠነጥቅ አዚያዜዜሞቹ እስከመቼም አንረሳህም! 🙏
@elisabethabraham9649
@elisabethabraham9649 Жыл бұрын
Let the angels sing for you today, bro you are much loved 😍 ❤ ♥ 💙 💜 💕
@nigusesibhat8183
@nigusesibhat8183 Жыл бұрын
በአንደበቱ ውስጥ ደግነቱ፣የዋህነቱን ተረዳሁ እንደዚህ አይነት ማንኛውንም እንጉርጉሮ ማዜም የሚችል ዘፋኝ የለም አፈሩን ያቅልልህ
@user-hf9jn9zm2f
@user-hf9jn9zm2f Жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው አልቻልኩም 😭😭😭ነፍስ ይማር የኔ ምርጥ 🙏
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p Жыл бұрын
እሚገርም ነው ሰሞኑን ጨዋታችሁን አግኝቼው ጀምሬ እያደመጥሁ ነበር ነፃና ፍልቅልቅ ሰው ነው ነፍስ ይማር
@agegnehuasrat6542
@agegnehuasrat6542 Жыл бұрын
ነፍስህን በአፀዳ ገነት ያኑራት እግዚአብሔር
@demozeteshome8388
@demozeteshome8388 Жыл бұрын
No one can compute with his voice, no one.
@abrehamendale5257
@abrehamendale5257 Жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት ነብስ በሰላም ትረፉ
@aemeroalemu9715
@aemeroalemu9715 Жыл бұрын
ማዲ መዲ ማዲ ነፍስ ነገር ነፉስህን በገነት ያኑርልን እንኳን ዘመርክልኝ አባቴ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በእረፍት ያኑራት 😭😭 እንኳንም ከ legendary ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ጋር ይህንን ለታሪክ የሚቀመጥ ቃለ መጠይቅ አሰቀመጥህ😭 ኤልያስ መልካ ይህንን እድል እንኳን አላገኝም ነበር😭
@netsehetworku568
@netsehetworku568 Жыл бұрын
Amen exactly my thoughts
@henokgetuhenyg1480
@henokgetuhenyg1480 Жыл бұрын
ማዲ እጅግ አዝነናል አንዳንዴ ሰዉ እሚወድቅ አይመስለንም በተለይ ለቆምነዉ ለ ሀገሬ ህዝብ ትልቅ ትምህርት ትሆነን ዘንድ እመኛለዉ
@amaathh4061
@amaathh4061 Жыл бұрын
በጣም😭😭😭😭ሰው ሆኖ ሰውን የሜያቃጥል
@greaterethiopia7637
@greaterethiopia7637 Жыл бұрын
He was young man and Ethiopia 🇪🇹 good son. Rip 💗 🙏. It is very sad.
@mekoytube8968
@mekoytube8968 Жыл бұрын
ቅሰሜ ሰበር አለልክ ማንዴዋ 💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭ነፍሰህን ይማርው እውነት ካርክው አንት መልካም ሰው 😭😭😭😭
@mahederbrook9156
@mahederbrook9156 Жыл бұрын
ነብስ ይማር ለማለትንኳን ማመን አልቻልኩም😥💔 ምነው ወዳጄ ምን ገጠመህ😥💔
@alemsani5007
@alemsani5007 Жыл бұрын
እውነትም ትንሽ ፈጠን ነበርኩ አለ? ይገርማል አሁንም በጣም ፈጠንክ። ነፍስ ይማር ።
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 Жыл бұрын
ነብስህን ይማራው ጠላትህን እግዚአብሔር ይበቀልእህ
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
የኔ ጀግና እወድሀለው እኮ የኔ ልዩ ማዴ😭😭😭😭
@hirutdarge9986
@hirutdarge9986 Жыл бұрын
Nfsehen bgnt yanurat
@agerieyirsaw6641
@agerieyirsaw6641 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@azebeazebe335
@azebeazebe335 Жыл бұрын
መአዚዬ የኔ እንቁ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ በጣም ነው የምወድሽ
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን ይማረው ።እንግዲህ ዞሮ ዞሮ ወደቤት ኖር ኖሮ ወደመሪት ነውና ተራህን ደሞ ከቤተስብህ ተለየኃችው ። መፅናናትህን ለቤተስብህ እና ለምትወድህ ልጅህ ይስጥልን ማዝዬ እንኩውዋን ድምፅሽን ስማሁኝ እድሜ እና ጤናን ይስጥሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ እንወድሻለን።
@TINTAG.S
@TINTAG.S Жыл бұрын
መልካም ዕረፍት! ኢትዮጵያ ኢትዮጵይያ ብሎ አቀንቃኝ ሁሉ በተግር ሲታይ ነው የሚታመን ቃሉ:: እንደ ጥላሁኔ አዚሞ ...አበረታች በአጥንቴም ይከስከስ...ከጦር ግንባር ዘመች:: አንበሳው አገሳ... ማዲንጎ ጀግናችን መልካም ዕረፍት እረፍ አለህ ከልባችን::
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Жыл бұрын
betam yasazinal. my heart is Broken.
@rasfele1
@rasfele1 Жыл бұрын
I think the interviewer in General lacks knowledge of what music is with all due respect But Mandingo answered all the Naïve sometimes ignorant Copy and paste kind of her questions very Brilliantly:: Rest In Heaven Mandingo One of the Greatest Ethiopian Singer.
@user-nk8lk4xh1i
@user-nk8lk4xh1i Жыл бұрын
ማድየ 😭😭😭😭😭😭 ህመሜ ወይኔ ድምፅ እኮ 💔💔💔💔💔
@mulumesfin9299
@mulumesfin9299 Жыл бұрын
ሀዘኔን ለመግለጽ ቃላት የለኝም ማዲዬ
@azebeazebe335
@azebeazebe335 Жыл бұрын
ማዲ ነብስህን ይማረው
@kulubitube2931
@kulubitube2931 Жыл бұрын
😭😭😭😭 ገዳይና አስገዳይ ላይ ፈጣሪ ፍርድ ይስጥ ብቻ ሌላ ምን ይባላል በሉት
@getachewnekere9029
@getachewnekere9029 Жыл бұрын
እንደ ቅርብ ዘመድ ወይም ጔደኛ የምታውቀው ነገር አለ?
@hhh-yf4jo
@hhh-yf4jo Жыл бұрын
RIP you have been the best for me.
@geminimars7704
@geminimars7704 Жыл бұрын
What an amazing voice! Rest In Peace brother🙏🏼
@tadiloyazie3423
@tadiloyazie3423 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር 😭💔😭
@tegsetbeley6201
@tegsetbeley6201 Жыл бұрын
ነማይታም ነው ማድየ ያንተው እኮ ነብስህን በገነት ትኑር 😭😭😭😭😭😭
@aronbrhane374
@aronbrhane374 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር 😭
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
ማዲ የኔ የዋህ ስለእውነት ጀግናው ምን አለ ሞት እሚቀየር ቢሆን እኔ ልሙት አንተ ቆይልኝ የኔ መልካም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abrehamendale5257
@abrehamendale5257 Жыл бұрын
ነብስ ይማር
@tsigetube7178
@tsigetube7178 Жыл бұрын
የማይታመን ነው የንተስ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@bruka3513
@bruka3513 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ወንሜ
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 Жыл бұрын
😢😢😢ሀዘን ብቻ ማድዬ
@fififofo8155
@fififofo8155 Жыл бұрын
Betam kedadi new lemamen
@rasfele1
@rasfele1 Жыл бұрын
I think the interviewer lacks knowledge what music is in general with all due respect But Mandingo answered all the Copy and paste kind of her questions very Brilliantly::
@fevenolana68
@fevenolana68 Жыл бұрын
የሚያናደው አንድ መዝሙር ሳይሰሪ ማለፍ በዚ የሚያምር ድምፅ
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Yene andegna mamen aketegn 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ufffffff yasezinal betam
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
ነፍስህን ፈጣሪ በገነት ያኑርልን ነፍስ ይማር
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Жыл бұрын
ጀግና ደግ ሀገር ወዳድ እውነተኝ ነበርክ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
Gone too soon 😔🖤🖤🖤ere bar Egzhabir minyeshale? 😫🤔eyn Zelsgna 😢😢😢
@agaretube2103
@agaretube2103 Жыл бұрын
አቤት ፅምፅፅ
@amaathh4061
@amaathh4061 Жыл бұрын
ያማል ማዲ ሳላውቅህ አመመኝ😭😭😭😭
@haymanot3974
@haymanot3974 Жыл бұрын
Uuuuuuuuuuuuuuoooooo no word for mading rest peace
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 Жыл бұрын
ነብስ ይማር ማዲ
@meserttaddese5675
@meserttaddese5675 Жыл бұрын
ማድዬ ህኡፍፍፍፍፍፍፍ
@sosodawet9545
@sosodawet9545 Жыл бұрын
Rip 💔😭💔
@user-ee7jh7wb3b
@user-ee7jh7wb3b Жыл бұрын
ማዲ እስካሁን ላምን አቻልኩም💔😭😭😭😭
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
So sad 😭😭😭
@haymanot3974
@haymanot3974 Жыл бұрын
Uuuuuuo my Lord I am so sad wat we can do
@rasfele1
@rasfele1 Жыл бұрын
Don’t worry there are more Tegene Mandingo 🙏🏾
@darmyelesheayele9321
@darmyelesheayele9321 Жыл бұрын
እህህህህ😭 የእግር እሳት...💔😭
@wondimenehtsegaye8938
@wondimenehtsegaye8938 Жыл бұрын
ንብስ ይማር ወንድሜ
@agaretube2103
@agaretube2103 Жыл бұрын
አቤት ድምፅ እህህህህህ እኔ አፈር ልብላልክ
@elisabethabraham9649
@elisabethabraham9649 Жыл бұрын
RIP 🙏
@ZzZz-tq5lu
@ZzZz-tq5lu 3 ай бұрын
madiye R.i.p😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@haymanot3974
@haymanot3974 Жыл бұрын
All most now we don't have north Ethiopian Singer kiros kendy tamrat dawit eyobe. Now madingo o my Lord I am sad
@mahletzewdu3899
@mahletzewdu3899 Жыл бұрын
RIP Bro
@millamedia2053
@millamedia2053 Жыл бұрын
ነፍስህን ይማረው
@user-ll8kb9qn2w
@user-ll8kb9qn2w Жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭
@fififofo8155
@fififofo8155 Жыл бұрын
Yen tehut wedime
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 Жыл бұрын
Yene chewa
@user-wg5ro4kz5s
@user-wg5ro4kz5s Жыл бұрын
አይ ማዲ ገና ነበርክኮ የኔ የዋህ በሉህ 💔💔😭
@santemedical6802
@santemedical6802 Жыл бұрын
when was this program aired?
@netsehetworku568
@netsehetworku568 Жыл бұрын
Apparently 14 years back,but we're just hearibg it for z first tine🙄
@nanifelix5022
@nanifelix5022 Жыл бұрын
I never listen to music. Aftrr his death I started to.learn about him . I.listen all his interviews, he is an amazing human being. He is so hamble and loved his country. Tedy Afero is a good singer but a little stockup. Madingo is down to earth. Amazing human being..to young to die. Hope they make public his cause of death. Most pain killer shot can shot you breathing system. But telling thentruth to the people who.loves him dearly will help other not to do the same.mistake and bring a closure for all the pain that his death cause to his family and to all Ethiopian
@sammyhailux1807
@sammyhailux1807 Жыл бұрын
RIP 🙏 🙏
@ethiopiafirst4187
@ethiopiafirst4187 Жыл бұрын
Nefs ymar
@shagertube3656
@shagertube3656 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@fanaadem1960
@fanaadem1960 Жыл бұрын
😭
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@bestemusic2480
@bestemusic2480 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@nanifelix5022
@nanifelix5022 Жыл бұрын
Yamal. The only country where a patient go to Doctor for help and die in minute. Government needs to investigate this, this is happening over and over again. My brother got paralyzed because of the shot they gave him which raises his blood pressure. They need to checknthe patient current medical condition before they give any medication.
@halabicell1642
@halabicell1642 Жыл бұрын
🙏🙏🙏👥👤
@zuzua3789
@zuzua3789 Жыл бұрын
RIP
@fififofo8155
@fififofo8155 Жыл бұрын
Nebesehin begenet yenurlen
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 Жыл бұрын
ነብሱን በገነት ያኑረው በዛው የወለጋውን ጭፍጨፋ አስታውሱልን stop state sponsorship on Amhara genocide
@EthiopianUnity
@EthiopianUnity Жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም ! የትህትናው ልኬት ወደር የለውም።
@tsigetube7178
@tsigetube7178 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc Жыл бұрын
Wendime sanagenih yatanih miritachin🖤🖤🤍
@user-wg5ro4kz5s
@user-wg5ro4kz5s Жыл бұрын
በጣም ሀቂቃ እሱን የሚያክል ድምፃዊ የለም የሚገባውን ያህል አልተወራለትም 💔💔
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc Жыл бұрын
@@user-wg5ro4kz5s betam sayiweralet new yatanew.
@jezbawjezbaw5913
@jezbawjezbaw5913 Жыл бұрын
Besmam
@meseretniguse1497
@meseretniguse1497 Жыл бұрын
madiye nefishin begeneti yanurewi.
@banchmulat7570
@banchmulat7570 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alem5097
@alem5097 Жыл бұрын
ወይ. እርር. ድብን. ብያለሁ. ወንድሜ. ምነው. ምነው. ቀነህ. አሁን ሆነ ለምን. አይባልም. በምንም አይነት. አሟሟት. ሙት. ያበቃች. እሰትንፋስህን. እግዚአብሄር. ያውቀዋል ለምን. ሞትና. ህይወት በጄ. ናቸው. ያለ. ጌታ. ሰለሆነ. ምን. ልበል ቀንህ. ነው. ግን.እንኳን. ልጅ. ኖረህ በቃ. የለህም. በቃ
@belaytube8613
@belaytube8613 Жыл бұрын
ነፍስህ ትረፍ ማንዲ
@alemababe6100
@alemababe6100 Жыл бұрын
Domen yawtolat Egzbher nafson yamer
@mishandarge4089
@mishandarge4089 Жыл бұрын
Madi mechame aneresahem nebseh begenet teref!!!!
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Жыл бұрын
ኸረ በፈጠራችሁ በመደሀይናለም ስለዚህ ልጅ በቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃቃ::
@Ethiopik23
@Ethiopik23 Жыл бұрын
ነብስ ይማር
@anchinalumekonnen767
@anchinalumekonnen767 Жыл бұрын
ነፍስህን በአፀዳ ገነት ያኑራት እግዚአብሔር
@Bella-ethio
@Bella-ethio Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@hahu6300
@hahu6300 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@menbermaryam4971
@menbermaryam4971 Жыл бұрын
ነብስ ይማር
@yohannesdaniel9753
@yohannesdaniel9753 Жыл бұрын
ነብስ ይማር
@bashodada6515
@bashodada6515 Жыл бұрын
ነብስ ይማር
@meseretbeweket832
@meseretbeweket832 Жыл бұрын
ነብስ ይማር
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 28 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
За девочкой гонится бандит😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 1,6 МЛН
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 1,2 МЛН
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 29 МЛН
Крокодил получил по-заслугам! 😱
0:32
КиноСклад
Рет қаралды 26 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 4,3 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
0:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН