No video

አደይ ተሞሸረች!! | Adeye Derama | Beminet Mulugeta | Wedding Ceremony Hanna Yohannes: በእምነት ሙልጌታ

  Рет қаралды 740,599

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Күн бұрын

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayoha...
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Пікірлер: 668
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዶቻቺን ለሞቱት ወዲሞቻቺን አላህ የ ጀነት ያርጋቸው ደማቸው ፈሶ አይቀርም😡🕌☝✋😭😭
@hayahhayah6307
@hayahhayah6307 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
ሀኒቾ የአርቲስቶች አለኝታ ድምቀታቸው ነሽ ጌታን ኑሪልን እንወድሻለን ሀኒቾ ልጅሽን ስትድሪ እንመጣለን እውነት የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
አርቲስቶቻችን ስርአታችሁ በጣም ደስ ይላል🙏❤💞በእምነት እንካን ደስ አለሺ ❤የአብርሀምናየሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ ሰላም ለሀገራችን 🙏🇪🇹
@Ethiopian5573
@Ethiopian5573 Жыл бұрын
ጋሸ ታዴን እንደኔ በፍቅር የሚወዷቸው👍👍👍❤❤❤❤
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ግን ወዴት እየሄድን ነው የነጭን ባህል እንዴት እንወርሳለን እኛ እምናቀው የናትና ያባት ጉልበት ስመን ነበር ዘንድሮ እናትና አባትን መጎተት 😂😂😂😂 አረ ተዉ ባህላችንን አታበላሹብን
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
😂😂😂
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
@@user-fz9ie5ih8m 😂😂😂😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
😂😂
@ermitube9480
@ermitube9480 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ሙሉ ቪዲዮን ለማየት ሞክሪ ከቤት ሲወጡ የእናት አባትና ቤተሰቦችን ጉልበት ስመው ነው የወጡት ሲቀጥል ታሪክ ለማወቅ ሞክሪ ካልሆነም የሚያቅ ሰው ጠይቀሽ ለመረዳት ሞክሪ ዝም ብለሽ ከመተቸት ማነው ይኼንን በዓል ለውጪ ሀገር የሰጠው ከጥንትም የነበረ የኛው በዓልና ወጋችን ነው ጉልበት ከመሳሙ ቀጥሎ ማለት ነው ይኼንን ለማወቅ ደሞ ዕውቀትና የታሪክ አዋቂ መሆን ይጠይቃል አንድ ለየት ያለ ነገር ስታዩ የውጪ የሚመስላችው ሰዎች ግን ታሳዝናላችው
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
@@ermitube9480 😂😂😂😂😂😂እሺ ታሪክና ባህል አዋቂዎች
@addisnet21
@addisnet21 Жыл бұрын
❤️መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ!!!እግዝሐብሔር ዘመናችሁን ይባርክ! ፍትህ ለኦርቶዶስ እና ለሙስሊም እምነት ተከታዩች 🫡
@mgframgfra7599
@mgframgfra7599 Жыл бұрын
❤❤
@user-dv7jd9oz6u
@user-dv7jd9oz6u Жыл бұрын
ግን ምን ለመሆን ነው ሰርግ አንድየ አይበቃም ወይ መጀመሪያ በእግዚአብሔር ተባርኮ እንደገና --- ልቦና ይስጠን ሁለት ወዶ አይሆንም ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ከሁለት ዛፍ አይወጣም መጨረሻችንን ያሳምርልን ❤ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ አሜን ፫
@yordanosworku6390
@yordanosworku6390 Жыл бұрын
Esua yargechewen manm alargm so mind your own business letchnke sw bzfn atatsenanam ba mezmur enji haymanot ga ayayazm so please enken lemawetat mtruaruatu bmulu please mind your own business
@HggGtg-rd9lm
@HggGtg-rd9lm Жыл бұрын
የከሰረ ትውልድ መከራ ሲያንሰን ነው😔በእኛ ሐጢያት እሚቀጣው ምስጊኑ ሆነ እንጂ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
አደይ በእምነትዪ ከነባለቤትሽ በጣም ታምራላችሁ ቆንጆ ሰርግ ነው መልካም ጋብቻ የሁንላችሁ ሃኒዪ ሰርጎችን እንዲህ ሰለምታሳይን አመሰግናለሁ❤
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ🥰🥰 ናርዲዬ ኬኳ ኡፍፍፍ ስወድሽ ስነ ስርአትሽ ብቻ ውበትሽ የኔ ውድ እህቴ 👉ቆይ ያንቺን መቼ እንጠብቅ የኔ ወርቅ?🥰😍 ሀኒቾዬ የኔ ወርቅ የሰው ደስታ ደስታሽ😘💟 🙏 እከዬ 😘 ዳኒ 😘 ሚጡ😘ነባ😘 ሀኒ😘
@ethiopialovetube33
@ethiopialovetube33 Жыл бұрын
ጉድ ነው ዘንድሮ አለማዊ መንፈሳዊ ድብልቅ ትላት በመዝሙር ዛሬ በዳንኪራ አይከብድም አድነኝ😢😢
@zenebechamdetsion7745
@zenebechamdetsion7745 Жыл бұрын
Normal new😂😂😂😂😂
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Жыл бұрын
እኮ እኔም ግርም የሚለኝ ነገር ቢኖር ይሄነዉ ለምን አዱን ጠቅለዉ አይዙም ሁሉም አይቅርብን አጀብ ጊዜ🥺🥺🥺
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
ሁሉም አይቅርብኝ
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 Жыл бұрын
Mn malet Aydelm
@ruhamaruhama2380
@ruhamaruhama2380 Жыл бұрын
እሱን ፈጣሪ ይጠይቃቸው እናንተ ፈራጅ አደላቹም ምናለ ጥር ተመኝታቹ ብታልፉ ሆይ
@Hadiya-ek5zr
@Hadiya-ek5zr Жыл бұрын
ሙና ለምን ሚዜ አልሆነችም የአደይ ምርጥ ጓደኛ ስወዳት
@asdfksa9780
@asdfksa9780 Жыл бұрын
እኔ በአደይ ድራማ እርርርር ያረጉኛል እነሱ ፍቅር ናቸው
@fatimamolla1678
@fatimamolla1678 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እኔም ጭራሽ ሁኔም ቁጭ ብሉዋል
@Ethiopian5573
@Ethiopian5573 Жыл бұрын
​@@fatimamolla1678 ኸረ ምን ይሁኔ ብቻ ሉአምም አለች ሚዜ ናት ያውም😂😂😂😂
@emebetemebet3293
@emebetemebet3293 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
😂😂
@sadasada5519
@sadasada5519 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@beryaHassen-mr2nj
@beryaHassen-mr2nj Жыл бұрын
አይ ዱንያ ሁሉም ነገር እደ ህል ናት ዱንያ ላዱ ደስታ ስትፈጥር ላዱ ሀዘን ፍትህ ለመስጂዶቻችን መላካም ጋብቻ
@tsehtseh8267
@tsehtseh8267 Жыл бұрын
ከዝ ሁሉ ቀናው አትልም እደ 😏
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
​@@tsehtseh8267 😂👍👍🥰
@mfamillymeron
@mfamillymeron Жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም በፈጣሪ ተይዉ ፍርድ የሱ ነዉ በሙስሊምም በክርስትናም በእመነታችን መጥተዉ ያስለቀሱንን እሱ ይፈርዳል መፀለይ ነዉ አይዞን ሞት እና ሰርግ አንድ ነዉ ይባላል ለሙሽሪት መልካም የትዳር ዘመን አደይ በጣም ነዉ እምንወድሽ መልካም ተመኙላት
@user-ni9db2td3m
@user-ni9db2td3m Жыл бұрын
​@@tsehtseh8267😂😂😂😂😂
@ziyadanurbeza
@ziyadanurbeza Жыл бұрын
ትክክል😢
@tsehay8941
@tsehay8941 Жыл бұрын
ቪዲዮ አይቼ አልጨርስም ይሄን ግን ደጋግሜ ነው ያየዉት እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ በምኒ ሁላችንንም ከስደት መልስ እንዲህ ያስደስተን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-nd7gj8qv7p
@user-nd7gj8qv7p Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ በእምነትዬ (አደይዬ) ልዑል እግዚአብሔር የከበረበት ቅዱስ ጋብቻ ይሁንላቹ እመብርሃን ያለችበት የተባረከ የተቀደሰ ጋብቻ ይሁንላቹ ሁላችሁም በጣም ነው የምታምሩት ሁሌም ድመቁልኝ 😘🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺.
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ፍትህ ለሙሥሊም ወገኖቻችን ፍትህ ለመስጅዶቻቸው የእምነት ቤቶችን አፍርሶ የሚለማ ከተማ ዱቄት ይሁን ምድረበዳ ይሁን ከእምነት በላይ ምንም የለም😢 ደምሩኝ ውዶቸ
@agareth1659
@agareth1659 Жыл бұрын
እግዞ ማሺበየቃበጥ😏
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e Жыл бұрын
ወይ. ጉድ ግደታ ቤተክርስቲያን አለመቃጠሉን ወይንም አለመፍረሱን አትዩ ቅድስት ቤተክርስቲያን ከባድ ምጥ ላይ መሆኗን አልሰማሽም መሰል😢😢😢😢 አባቶቻችንን ትልቅ ፈተና ላይ ናቸው ሁላችነም በጸሎት እንትጋ
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Жыл бұрын
​@@user-lh7sc5zv1e 💔💔⛪🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 Жыл бұрын
አታሽቃብጡብኝ ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው እኛ የዛሬ አመት ሲቃጠል እሰይ እሰይ እያሉ ሲያጣጥፉ ነበር ሁሉም ሙስሊም ባይሆንም ይኛ ልጇች ሲገደሉ እየሳቁ ነበር😊
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
ትክክል የሚያሽቃብጡለት መንግስት ማንነት ይወቁ
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
ቅመሞችዬ ከስደት መልስ እምትወዱትን እሚወዳችሁን ይስጣችሁ ለዚህ ወግ ማረግ ያብቃችሁ❤
@kellamedia390
@kellamedia390 Жыл бұрын
በዚህ ምድር ብዙ ጣፋጭ ነገር ይኖራል ግን እንደ ጤና ጣፋጭ የለም! ወገኖቸ ጤና ይስጣችሁ😍🙏
@user-dr8ls2ek1s
@user-dr8ls2ek1s 3 ай бұрын
አሚንንን
@kidist7572
@kidist7572 Жыл бұрын
አደይዬ እንኳን ለዚች ቀን አበቃሽ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ጋብቻችሁን ትባርክላችሁ አሜን
@mishkiyakamil
@mishkiyakamil Жыл бұрын
Zarem adey😊
@user-gw3sq7ge3l
@user-gw3sq7ge3l Жыл бұрын
ከሁሉም እኔ የታየችን ናርዲዬ ነች የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hailumekonen8979
@hailumekonen8979 Жыл бұрын
Awo betam
@user-zb6pb8gj8h
@user-zb6pb8gj8h Жыл бұрын
ዉይ ስወዳት
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
Me too I love her Nardos Adane 🥰🥰
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 Жыл бұрын
Sewedat nardeya❤
@dememimi6013
@dememimi6013 Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን የድግል ማርያም ልጅ በምህረትህ ጎብፕን ሁሉም ጋ አለሁ ማለት ግን አይከብድም በዚህ ወቅት ሀገር ተጨቃ ሰላም በናፈቅንበት ጊዜ ጭፈራ ለምን አስፈለገ ብሩን የምታረጉበት አታችሁ ከሆነ ስንት መታከሚያ ያጣ ስንቱ ከሞቀ ቤቱ ወቶ ተሰዶ የሚከራተት በበዛበት ዘመን እንደ ክርስቲያን ብንጸልይ ጥሩ ነበር እኔ ኮመንትም ጽፌ አላውቅም ግን ካልተጨፈረ ትዳሩ አይሆንም ያላችው አለዴ ለምንኛውም በእንድ ቢሆን ጥሩ ነው እግዚአብሔርን አምላክ ልቦናችንን ይመልሰው እንደምህረቱና ቸርነቱ ይቅር ይበለን።
@amarikgeto791
@amarikgeto791 Жыл бұрын
አይ ይህቴ መቃጠል ነው. ይባስ ብለው መጀመሪያ በመንፈሳዊ ከዛ አሁን ደግሞ መጨፈር እግዚአብሔር እንዴት ይታረቀን. ይሄንን ጉድ እያየ አንዴ የእግዚአብሔር አንድ ግዜ ስሙን የማልጠራው ሁሉም አይቅርብኝ ብቻ ጌታ በምህረትህ ማረን. እኔ የገረመኝ የቤተክርስቲያን አባቶቻችን ዝምታ ነው
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Жыл бұрын
​@@amarikgeto791 😢😢
@user-wt1nj9jv9s
@user-wt1nj9jv9s Жыл бұрын
ትክክል
@fernusgabrae4946
@fernusgabrae4946 Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ በእምኒ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
ዋዉ ሁለቱንም ባላቃቸውም የጉራግኛው ሙዚቃ እና ጭፈራው ያምራል
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
ጉራጌ ነሽ😅እኔም እዛ ፓርት እንዴት እንዳሳቀኝ
@user-mh2hc2qp4y
@user-mh2hc2qp4y Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ የአብርሀም የሳራ ዬሁንላችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🙏🙏❤❤❤❤
@sisaytesema871
@sisaytesema871 Жыл бұрын
ቆይ ግን ወይ ምንድነው በአለፈው በመዝሙር አልነበረም እንዴ ወይ ቤተክርስቲያን በቃ በስሟ እንጂ በህግ መኖር የለም
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
እውይይይይይይ የኔቆጆ እመቤቴማሪያም እዳራችሁን በልጅ ትባርላችሁሁሁ❤❤❤❤❤❤❤🙏ሀኒዬ የሁሉም ድምቀት❤❤
@ummlky1994
@ummlky1994 Жыл бұрын
አደይዬ መልካም ጋብቻ የአብርሐም የሳራን ትዳር እደባረከው የናተንም ትዳር ይባርክላችሁ❤❤❤ ሀንዬ እናመሰግናለን ክበሪልን
@fozako
@fozako Жыл бұрын
አላህ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የሰውን ደስታጂ ለቅሶ አያሳየኝአደያችን መልካም ጋብቻ
@KdusanZeru-xb7uq
@KdusanZeru-xb7uq Жыл бұрын
አቤላ ጓደኛማለት ኤዳተነዉ የእዉነት ተባረክ❤❤❤ ዉብየሆነሰርግ የእዉነት ሁሉም የምወዳቸዉ አርቲስቶቺናቸዉ በጣምደስይላል
@emebetkebede1917
@emebetkebede1917 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ሰው እንዴት ከ እግዚአብሔር ሰይጣንን ያስበልጣል🤔🙄
@edenshiferaw8727
@edenshiferaw8727 Жыл бұрын
ያማር ትዳር በልጅ የደመቀ የድንግል ልጅ ኣማኑኤል ያድርግልሸ!🙏❤️
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ እደ አብርሀም እና ሰሀራ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ሚኪ ጨክኖ ቆሞ ዳራት 😢😢መልካም ጋብቻ ❤ከአርቲስቶች ሰርግ አደኛ የምለው የሜሉዬ ብቻ በስማም ድምቀቱ ለዛው ማማራቸው ውይ እረ ስቱ በቅርቡ ደሞ ክርስትና እናያለን እመቤቴ ትቅረባትና
@ethiolove3744
@ethiolove3744 Жыл бұрын
Ende ya iko filim naw 🤔
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
@@ethiolove3744 አቃለሁ ግን ይወዳት ነበር
@user-ni9db2td3m
@user-ni9db2td3m Жыл бұрын
​@@Aynalove3382ነግሮሻል😂😂😂😂
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
@@user-ni9db2td3m ሀሀሀሀሀ
@addis927
@addis927 Жыл бұрын
ማወዳደር ምን አስፈለገ የሁለቱንም ትዳር እግዚአብሔር ይባርክ
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
አዳይ መልካም ጋብቻ ❤❤ ናርዲዬ የኔ ደርባባ የአንችንም አለም ለማየት ያብቃን ❤❤ ሀኒቾዬ የኔ ፍልቅልቅ የአርቲስቶች ድምቀታቸው እኮ ነሽ😂❤❤❤
@user-jv1dx5pq7z
@user-jv1dx5pq7z Жыл бұрын
አንዴ መንፈሳዊ አንዴ አለማዊ ሁሉን ወዶ አይቻልም😢😢
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Жыл бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያ ለአገሬ ስው ለሚያስለቅሱት አምላኬ ሆይ ቶሎ ና
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i Жыл бұрын
ተዘጋጅታችሃል እዴ አምላክ ቶሎና አትበሉ ስት ነሰሃ ያልጨረሰን አለን ፀልዩልን ጌታሆይ ለንሰሃ ሞት አብቃኝ🙏😭
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Жыл бұрын
@@user-vo6uh3vf5i ባልዘጋጅስ ለአንድ ለእኔ ብዬ ስንት ህፃን ነፍሰጡር አዛውንት በተክርስቲያን መስጊዶች ሲቃጠሉ ዝም ልበል ይሄን ሁሉ እያየን
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Жыл бұрын
አደይ መልካም ጋብቸ ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ዉድድድድ❤❤❤❤
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሰው መጨፍር ሲያስደስተው የሁለት አለም ሰው ነን ትዳሩ ያማር የሰመር ያድርገው
@user-ue6oc1zb5w
@user-ue6oc1zb5w Жыл бұрын
እኔ ግን የትም ቦታ ይሁን ናርዶስ አዳነ ስትኖር ሙልት ብሎ ነዉ የሚታየኝ የኔ ሙሉ ሴት ናርዲየ❤ሁፍፍፍፍ በቃ በፍቅር ነዉ የምወድሽ ደምቀሽ ነዉ ምትታይኝ ፍትህ ለሙስሊም ቤተሰቦቻችን ብሎም ለሀገራችን አቤቱ ተመልከተን ሰላምን መልስልን እኛንመ ወዳንተ መልሰን
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Жыл бұрын
አቤት እብደት መጀመርያ በመዝሙሩ ደስ አለኝ አሁን የማየዉ ግን በስመአብ 😢😢😢
@madimadi9658
@madimadi9658 Жыл бұрын
በቅድሚያ እኘኳን ለዚህ አበቃችሁ ሁለቴ ሶስቴ ሰርግ የምደግሱበትን ምነዉ የተራበ ብታበሉበት
@jmilahalu5816
@jmilahalu5816 Жыл бұрын
አብልታዋን እኮ
@addis927
@addis927 Жыл бұрын
አበላች እኮ ከሰርጓ በፊት
@tizita231
@tizita231 Жыл бұрын
አይ ይቺ ምድር አንዱ ድል ባለ ሰርግ ያገባል 😢አንዱ ቤቱ ሀዘን ነው እኛ የመዳም ቅመሞች ግን ሰርጉ እንኳን ቀርቶብን ከምንወደው ሰው ጋር ለመኖር ያገር ሰላም ከለከለን😢
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u Жыл бұрын
አርቲስቶቹ ይፈላለጋሉ የመጀመሪያዋ አደይ ነው በሁሉ ልብ የገባች ሁሉ አርቲስቶች አሉበት ዋው ሀኒ ቆጆ
@thhhyh5996
@thhhyh5996 Жыл бұрын
😢😢😢ኤጭ ጡታቸው ራቁት መቼነው የምሰለጥኑ
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ በእምኒ በዚች 4አመት ከመዳም ኪችን ቁጭ ብየ ስንቱን በዩቱብ ዳርሁት ትልቁ ጥያቄ እኔ መቸ ነዉ ምዳር ?😅😅😅
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
ሀና እርጉዝ ነኝ ብለሽ ነበርኮ በስማም ምን አይነት ግዜ ነው ግን ውሽትና ውነቱ እየተመሳሰለ አስቸገረን
@familychannel7775
@familychannel7775 Жыл бұрын
I know that was my question too?
@letinaabraham1004
@letinaabraham1004 Жыл бұрын
Leniem tyakie new🤔
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 Жыл бұрын
ኧረ ለማስታወቂያ ነው የሰራችው😊
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y Жыл бұрын
ማሥታወቂያ፡እየሠራች፡እኮ፡ነው፡ሃና፡እርጉዝ፡ነኝ፡ያለችው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ሃና የነባ ሚስት ብቻ ናት በእራሷ ውበት ያለችው ከእነ ፀጉሩዋ ሌሎቹ ዱቀቱን ተቀብቶ አርተፍሻሉን ተሰክቶ ነው ለማንኛውም መልካም ጋብቻ ዓደይ ( በእምነት )ግን አምታታችሁ አንዴ በቤተክርስቲያን ተደርጎ ነበር አይ የዓለም ነገር 🤔
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ በምኒዬ 🙏ስታምሩ ናርዶስ አግብታ ማየት የተመኘ በመንፈሳዊ
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
እነ ጽጌረዳ ራሔል እድራማው ላይ እኛን እያቃጠላችሁ እናተ ዘና ትላላችሁ😂😂 አደራህን እግዚአብሔር ሆይ ልቤን እዳትቀይረው በዘፈንና በአርቴፍሻል እዳታረገው ሰርጌን የፍቅረኛዬንም የኔንም ምኞት እድናሳካ እርዳኝ😢😢😢😢❤
@betty8479
@betty8479 Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ምን አናይ አንድ ሳምንት በመንፈሳዊ ሁለተኛ ሳምንት አላማዊ ምን አለ አንዱ ላይ ብቻ ቢሆን ልቦችን😢😢😢
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Жыл бұрын
አና ጎጂዬ ስወድሽ በእውነት አገርቤት ገብቸ አችን እና ዘሜን ማግኝት እዴት እደናፈቀኝ ሰላም ለወገኔይሁን መልካም ትዳር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sb2vx1qo7l
@user-sb2vx1qo7l Жыл бұрын
ፅጌሬዳሚዜዋ 😂 ሪች❤ አቤላ&ሁናተምአላችሁ ዋውሙሽሮች🎉🎉
@user-nd7gj8qv7p
@user-nd7gj8qv7p Жыл бұрын
ሃኒዬ ፍቅር ተባረኪልኝ እወድሻለው አከብርሻለው ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ እመቤተ ከነልጇ አትለይሽ ሁሌ ካንቺጋ ትሁን ቤተሰቦችሽን ትጠብቅልሽ 🥰
@Ethiopiayou
@Ethiopiayou Жыл бұрын
ፍትህ ለሙስሊም እና ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች 😢😢😢
@zenashetades9288
@zenashetades9288 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
@amarikgeto791
@amarikgeto791 Жыл бұрын
አይ መደበላለቅ ምነው እመነታችን ባታሰድቡ አንዴ አለማዊ አንዴ መንፈሳዊ ምን የሚሉት. መደበላለቅ ነው ግን እኔን የገረመኝ የቤተክርስቲያን አባቶች ዝምታ ነው ፈጣሪን በምህረቱ ያልጎበኘን ይሄን ጉድ እያየነ የቤተክስቲያን አባቶች ዝምታችሁን ስበሩ ስለፈጠራችሁ ሌልውም ተዋህዶ የዘፈን መፈንጫ የሚመስላቸው ይሄን እያዩ ነው ትውልዱን እባካችሁ አትግደሉት እባካችሁ በወላዲት አምላክ ስም ይሁንባችሁ ወይ አለማዊን ምረጡ ወይንም መፈሳዊ በፈጣሪ የባለፈው በበጎ አድራጎት የተደረገው ስረአተ ትምህርት እንዴት ነበር አሁን ደግሞ እሱን ሁላ እረስታችሁ እዚህ ትጨፍራላችሁ ልብ ይስጠን አቤት አለመታደል
@mekedsasalf1259
@mekedsasalf1259 Жыл бұрын
ምን አባት አለን ያሉትም ትንሽ ናቸው ታፍነዋል😢
@yordanosworku6390
@yordanosworku6390 Жыл бұрын
Mnm mdeblalek adelm sw mnfsu ergata endiyagne ba mezur matsnanat tiru enji kifat yelewem bzalay sntochachn nen yesuan yahl yargnew sw lmrdat yetnsanew so please everyone mind your own business
@amarikgeto791
@amarikgeto791 Жыл бұрын
@@yordanosworku6390 እህቴ አንዱ መምረጥ ግድ ነው መፀሀፍም ይላል ለሁለት መገዛት አይቻልም አንዱ መምረጥ ግድ ነው እንደዚህ ምን ችግር አለው እያልን ቤተክርስቲያናችን ይሄ ሁላ ፈተና የደረሰባት በኛ እንዝላልነት ስለዚህ ይሄን የሚያይ ሌላ ምእመን አለ ነገ የነሱነን መንገድ የሚከተል ነገ ተክሊል አድርገው በማግስቱ አሸሼ ገዳሜ ለማለት የሚዘጋጁ ለማንኛው ሁሉን ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ይላሉ አበው ሲተርቱ. እና ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን
@amarikgeto791
@amarikgeto791 Жыл бұрын
@@mekedsasalf1259 እውነት ነው እህቴ ያሉት በቁጥር ናቸው ሁሉም ለዝና ለገንዘብ ነው የሚሰሩት አረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን የእግዚአብሔር ህግ ሲጣስ ም የሚንለው ወይ መቃጠል ብቻ ልቦና ይስጠን
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
​@@amarikgeto791 እህት በቤተ ክርስቲያን አላገቡም አርጋውያን ነው ያበሉት
@helenahelena5044
@helenahelena5044 Жыл бұрын
አሁን ምን እማስጨፍር ነገር ተገኝ አገራችን ወደ ፍርሥራሽ እየ ተቀየረች የህሁሉሠወ እንደቅጠል እየረገፍ የህ ሁሉሠው ቤት አልባ መሥጊድ አልባ ግን ምን አለበት ትነሽ ወደልባችን ብንመልሥ ለሁላችንም ልብ ይሥጠን
@user-gs1dm4tw1o
@user-gs1dm4tw1o Жыл бұрын
ስት ግዜ ነው እሚጋብት ግራ ገባኝ አሁይህ ግዜ ስርግ እሚታስብበት አይደለም እግዚአብሔር አገራችንን ስላም ያርግልን
@user-qj8gn9ee5q
@user-qj8gn9ee5q Жыл бұрын
አይ ዱኒያ ላንዱ መከራ ላንዱ ደሥታ አለም እድሕናት አላሕ የሐገራችንን ሰላም ይመልስል ፍትሕ ለመሥጂዶቻችን😢 1:44
@user-rl8hn2jr4u
@user-rl8hn2jr4u Жыл бұрын
እኔግን የሜገርመኝ የራስን ባህልና ወግ እየተዋቹ የነጨን ባህል እየጉተታቹ አውን ምንይሉታል እናትና አባት እየጉተቱ ልጀን መስጠ እባካችውወደራሳቹ ተመለሱ አትቀላቅል
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 Жыл бұрын
ታድያ አባትና እናት ካልሰጡ ማን ይስጥ🤔
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
​@@nesanetgebru7912 ቀድመው ፈቅደዋል በሰርጉ ቀን ሙሽሮች ናቸው ተመርቀው ጉልበት ሰመው የሚወጡት
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 Жыл бұрын
@@selammesganaw3899 እሱማ ከቤት ሲወጡ አይደል ተመርቀው ጉልበት ስመው የወጡትና ወደዚህ የመጡት
@user-rl8hn2jr4u
@user-rl8hn2jr4u Жыл бұрын
@@nesanetgebru7912 እንደወጉ ባልየው ከሽምግልና በዋላ በስርጋ ቀን እናት አባታ ቤት ኤዶ ከቤታ ነው ይዛት መውጣት ያለበት ይህነው የኛ በአል ለጠየቅሽኝ የራሳችው አክብሩ የነጨን አትለቃቅሙ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሩኝ የሀኒ ቤተሰቦች ጀማሪ ነኝ በስደት ያላችሁ እህቶቸ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድርጎ የእረፍት እጀራ ይስጠን
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 Жыл бұрын
እሽ ደምረሻለሁ በርች
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
ደምርኝ melesalewu
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
​@@misirachbeyene4679 ደመርኝ
@yemariam2110
@yemariam2110 Жыл бұрын
Melkam Gabecha Adeyeye I can't wait to see Abel's wedding. I loveeee you both ❤❤❤❤❤ wedede.
@misrakesundale8203
@misrakesundale8203 Жыл бұрын
Congratulations bemenya
@Sbdnbdbndn
@Sbdnbdbndn Жыл бұрын
አደይየ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ስወድሽኮ
@user-qn1kx2wm1q
@user-qn1kx2wm1q Жыл бұрын
እባካችሁ እግዚአብሔር በተገኘበት በቤቱ ተባርካችሁ ተጋብታቹ ከዛ ደግሞ አጋንንትን ጠርታችሁ የምታስጨፍሩት ምን ማለት ነው? ለሁለት ጌታ አትገዙ ይላል ቃሉ ስለዚህ ወይ አንዱን ምረጡ ቤተክርስቲያን ይኽንን ስርዓት አላስተማረችንም ለሌላውም መሰናክል አትሁኑ የእምነታችሁን ህይወት በተግባር ኑሩት
@Fikir570
@Fikir570 Жыл бұрын
እዚህ ሰርግ ላይ እማማ ዝናሽ መጠራት ነበረባቸው !መልካም ጋብቻ የትዳር ዘመን የኔ ቆንጆ አደይ !
@AnwarMohammed-ri8vy
@AnwarMohammed-ri8vy Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ፍትህ ለመሰጅዶቻችን
@user-px1yk3jh6c
@user-px1yk3jh6c 11 ай бұрын
Allah yedrselen
@Sofiaahmdi
@Sofiaahmdi Жыл бұрын
በእምንየ የኔ ቆንጆ አደይየ የአብራሀምና የሳራ ።ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j Жыл бұрын
ይወርዲ ስውድሽ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ያንችንም አለም እማምላክ ታሳየን በቅርቡ እንጠብቃለን አደይዬ መልካም ጋብቻ በድጋሚ❤❤❤
@senaittessema7704
@senaittessema7704 Жыл бұрын
በምኒ እንኳን ደስ አላችሁ ሀንቾ ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
@selambougale9614
@selambougale9614 Жыл бұрын
በምኒ የኔ ጀግና እንካደስአለሺ ማር 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 መልካም ጋብቻ
@messirahmania3391
@messirahmania3391 Жыл бұрын
አቤልን ታገባለች እያልኩ በጣም ያምራሉ እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው
@hanimifta6703
@hanimifta6703 Жыл бұрын
ፍትህ ለፈረሱ መስጂዶቻችን😢😢😢
@user-px1yk3jh6c
@user-px1yk3jh6c 11 ай бұрын
Be Dua enberta
@Dubai825
@Dubai825 Жыл бұрын
ያለው ማማሩ የለለው መደበሩ 😢😅 መልካም ትዳር ይሁንላችሁ❤
@deesdoos6676
@deesdoos6676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጎጅዬ እወድሻለሁ እማዬ አደያችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ መልካም ፍሬ ይስጣችሁ አሜን
@KemerBedru-uv6up
@KemerBedru-uv6up Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዳችን ምንም አይነት ደስታ ማክበር ሚቻለው ሰላም ሲኖር ነውና መስጂድአችን የመጀመሪያው የሰላም ቤታችን ነው ፍትህ ለመስጂዳችን መልካም ጋብቻ 🙏
@Tube-xx3ik
@Tube-xx3ik Жыл бұрын
ሙሸራዉ ሙሽሪት እንኳን ደስ አላችሁ ያብርሀም የስራ ትዳር ያርግላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁ ያመረ ይሁን በምነትየ ❤
@aynom2237
@aynom2237 Жыл бұрын
አደይ ቆጆ እኳን ለዝች ቀን አደረሰሽ የሰዉ ልጅ ምድላይ ሰርጉ እና ሞቱ ነዉ አለሙ ግን ባሁን ስአት ጭቤ መርገጥ አያስደስትም ሰርግሽን በቅዱስ ቁርባኑ ቢሆን የበለጠ ይባረክ ነበር
@SofiaChernet-qt4mn
@SofiaChernet-qt4mn Жыл бұрын
በትክክል።
@sumeya6451
@sumeya6451 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዶቻችን አና ለፈሰሱት ወንድሞቻችን ደም😢
@lonahlora
@lonahlora Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የብርሀም የሳራ ያርግላቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tibebealemtsehay5274
@tibebealemtsehay5274 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ጎበዟ ተዋናይት በእምነት ሙልጌታ(አደይ)
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ የአብራአም የሰራ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@amenshow2384
@amenshow2384 Жыл бұрын
በእምኒ እንኳን ደስ አለሽ🎉ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ❤ናርዲዬ የኔ ሴት ስወድሽ❤ሪችዬ ማህተብሽ ሲያምር የኔ ቆንጆ
@tenayeseifushikur9663
@tenayeseifushikur9663 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ❤❤❤❤❤ወልዳችሁ ሳሙ ጥሩ የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ❤❤❤
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
የሁሉም ድምቀት ጉራጌኛ ሙዚቃ መልካም ጋብቻ
@user-il2ks3wy4l
@user-il2ks3wy4l Жыл бұрын
ስትጊዜነዉ የምታገባዉ በባለፈዉ አላገባችም ነበር መልካም ጋብቻ
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Жыл бұрын
ባለፈው ቀለበት ነው
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ❤🎉
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@sinidu6477
@sinidu6477 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@kidistbe6018
@kidistbe6018 Жыл бұрын
Congregation bemni
@hayatabdu212
@hayatabdu212 Жыл бұрын
መልካም ትዳር ስታምር ደግሞ
@user-mu6xe2yr1s
@user-mu6xe2yr1s Жыл бұрын
አደይ በድራማው እንደአላት ስብዕና በሰርጓ ቀን አላየሁም ትንሽ ቀለል አለች እናትየዋ እንኳን ደብሯት እጇን ጎተት አደረገቻት እና የድራማው ባህሪዋ ነበር ባህሪዋ የመሰለኝ ግን አይደለችም ቅሌታም ሆነችብኝ።
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c Жыл бұрын
ሙዚቀኞቹ ግን ፈዘዋል 🥺ምልካም ጋብቻ 🥰
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
እግዚያቡሔር ይባርክላቹ መልካም ጋብቻ
@tigistnega7110
@tigistnega7110 Жыл бұрын
እኔ ምለው ዘፈንና መዝሙር አይጋጭም አረ አንዱን ምረጡ
@yordanosworku6390
@yordanosworku6390 Жыл бұрын
Yeserachew ngr tiru selhone le enken anchkul
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
የታለ መዝሙሩ?
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 Жыл бұрын
አርቲስቶች ምን አለ ሀይማኖታችንን ባታረክሱ ??????????????????????????????????????????????????????????????????????????
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@hannabeyene7440
@hannabeyene7440 Жыл бұрын
congratulations ❤🎉🎉
@mimiyohanes1704
@mimiyohanes1704 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ አዳዬ ዉድ አርትስቶቻችን እንዎዳችዋለ ❤❤
@tigistkebede7290
@tigistkebede7290 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የእኔ እናት ትዳርሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ
@haleluyatube19
@haleluyatube19 Жыл бұрын
ለሁለት ጌቶች መገዛት አትችሉም ባለፈ ዘማሪያን ተጋብዘው መጡ ዘምረው አጋቡሽ ዛሬ ደግሞ ዘፋኝ መጥቶ አስጨፍሮ ወዴት እየሄድን ነው ወገን 😢
@SL33526
@SL33526 Жыл бұрын
It was the best wedding ever
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН
Wedding-best Ethiopian wedding hela&robi 😍#ethopian #wedding #
6:58
Hero family 🌼 it’s hela
Рет қаралды 34 М.
June 11, 2024
13:09
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 249 М.