ያብስራ (አቡሌ) አልተቻለም... የዓመቱ ምርጥ ሠርግ | Historic Ethiopian wedding

  Рет қаралды 852,921

Shime wedding Planner + Event

Shime wedding Planner + Event

Жыл бұрын

✨የተሳካ ያማረ እና የደመቀ ሰርግ ማድረግ ሲፈልጉ ይምጡ ከኛ ጋር ይማከሩ::
ለበለጠ መረጃ፦
📲0911606003
📲0911232607
📌አድራሻ: ቦሌ መድሃኒአለም አውሎ ቢዝነስ ሴንተር 3ተኛ ፎቅ ቁጥር 312A.
Facebook: / shemawedding. .
Instagram: / shime_weddi. .
Tiktok: Shime_wedding_planner
🔔 Subscribe to my KZfaq channel!!!!!!
#weddingplanner #shimeweddingplanner #ethiopiaweddingpictures #habeshawedding #wedding #ethiopiawedding #weddingcarrental #habesha #habeshawedding #addisababa #Ethiopia 🇪🇹

Пікірлер: 271
@ethiopia819
@ethiopia819 5 ай бұрын
ይሄ ነው በቃ ኢትዮዽያዊነት ልዩነታችን ውበታችን ነው እደት እደምታምሩ ከዘረኝነት የፀዳ ሰርግ ትዳራችሁ ይስመር ውለዱ ክበዱ አብራችሁ አርጁ ❤
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Жыл бұрын
እንደዚክ የምንቦርቅበትን አገራችንን እምዬን ኢትዮጲያን ሠላሟን ያብዛልን ፍቅርን አንድነቱን ይስጠን የዘር ፖለቲካ ክአገራችን ሥር መሠረቱን ነቅሎ ይይጣልልን!!!መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ!!!
@mulumebetarega2874
@mulumebetarega2874 Жыл бұрын
Amen
@semertg142
@semertg142 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉😢😮😊
@user-jb9hv2pl2e
@user-jb9hv2pl2e 10 ай бұрын
Ameen ameen
@raksweet2781
@raksweet2781 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊❤❤😊❤😊❤❤❤😅😅😅
@MdAlkllb
@MdAlkllb 6 ай бұрын
❤❤🎉 ዳንስ ዘፈን ነልጆች አለኘ የዳንስ❤ 5:15 🎉
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s 4 күн бұрын
በስማም እንደዚህ አይነት ሰርግም ሙሽራም አይቼ አላቅም የምርርርርርር ስታምሩሩሩሩሩሩሩ አቦ ዘና ያለ ትዳር ይሁንላችሁ ዋዉ ነዉ
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Жыл бұрын
ዛሬ በብሄር እንጣላለን እግዚአብሔር ይሄንን የበፊቱን ፍቅርና መከባበር አምጣልን የበፊት ኢትዮጽያነት ይምጣልን
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ዋው.... ቃላት አጠረኝ... በጣም ምርጥ... የአለም ያርግላችው... ወልደው እንዲህ ይደስቱ... ሚዜዎቹ ባጠቃላይ መንታ እንኪመስሉ ድረስ በጣም ጎበዞች... ባጠቃላይ... ትለያላችሁ... የአመቱ ምርጥ ምርጥ ስርግ.... 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍 መድሀንያለም በልጅ ባርኮዋችሁ... ይሄ ደስታ ይደገምልን... እሄም ከስደት ተመልሼ... ኢትዮጵያ ከሆናችሁ... ድንኩዋን እስብራለሁ 😀😀 ለጨዋታ ድምቀት ነው
@user-zg2ge3rq4r
@user-zg2ge3rq4r 9 ай бұрын
ለምኑ
@marytaddesse901
@marytaddesse901 Жыл бұрын
መልካም ሰርግ እጅግ በጣም ደስ የሚል ሠርግ ይሕ ነው ኢትዬጰያዊ ማለት እንኳን ደሞ አላችሁ።
@Ethiopian8076
@Ethiopian8076 Жыл бұрын
ሚዜዎቹና ሙሽራዉ ከዚ በፊት ተወዛዋዥ ነበሩ መሰለኝ በጣም ጐበዞች ናቸዉ
@azeb688
@azeb688 Жыл бұрын
ባየው ባየው የማልጠግበው ሆነብኝ አምላኬ ሆይ የኔንም ዩልቢን ሰው ስጠኝና እናቴን ላስደስታት ምኞቷን ላሳካላት እኔም በትዳር ልባረክ
@YaredHailuDaba
@YaredHailuDaba 4 ай бұрын
Agbign
@hawinetmengistu1120
@hawinetmengistu1120 4 ай бұрын
Breathtaking moment!!!! ጋብቻችሁ ይባረክ እኛንም አስደሰታችሁን።
@yenantw21
@yenantw21 10 ай бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ ትላላችሁ ከሁሉም ነገር በላይ ዳንሳችሁ አንድ የዳኝስ ግሩፕ ነው የምትመስሉት ጥምረታችሁ።😍😍🌷🌷
@tiruyeendeshaw3110
@tiruyeendeshaw3110 4 ай бұрын
እቺ ነች ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ውለድ ክበድ💚💛❤️
@tsik914
@tsik914 Жыл бұрын
በጣም ደስትላላቹ እግዚአብሔር እስክ መጨረሻው ያዝልቃቹ ጎበዝ ሙሽራ ከነሚዜዋቹ ልላው ግን ጩህት የምትጭሁ ልማደኛ ሰዋች የምን ሽብር መፍጠር ነው ከቻላቹ ዳንሱን አብራቹ ብትሉ እንጥላቹ ደህና ነው
@lolianna6011
@lolianna6011 Жыл бұрын
ምርጥዬ ከአለም አንደኛ የኢትዬጵያዊ ሠርግ
@user-lj1kr9mt9b
@user-lj1kr9mt9b 5 ай бұрын
እደልጆነቱ ነው የጨፈረው የቀለጠ ይለሃል አባቴ❤
@hiwotgetachawe6874
@hiwotgetachawe6874 Жыл бұрын
የአብዬ ምርጥ ሚዜ አንተ ያለሕበት ሑሉም ይደምቃል ምርጥ ሠርግ መጨረሻችውን ያሣምርላቹ
@alemtafere8952
@alemtafere8952 Жыл бұрын
በጣም ጎበዞች የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ የሆነ ባንድ አባል ናቸው ሁሉም ጨፍሪዎች ናቸው፡ ዳሰኛ ማግባት ትርፉ ይሄ ነው
@Mmmmmmmiturfv
@Mmmmmmmiturfv 6 ай бұрын
ደጋግሚነው ያየሁት በጣም ደስትላላችሁ መልካም ጋብቻ
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ወስጥ ቋነቋ እንጂ ብሄር እነደሌለ ሁላችነም ወስጥ ሁሉ በህሬ እንደለ ሁለችነም አነድ አይነት መልክ የለን የሚለወን በንሰማው በሀገራችን ዘፈን ሁሉ የምነበደው ሁሉም የኛ ሁላችነም አነድ ሰለሆንን ነው ወያኔ የተከለበነን በሽታ እነጥፋ እንዲ ነው የሚየምርበን ሀሉም ቋንቋ ፡ሁሉም ብሄር የኛ ነው ውቧ ኢትዮጵያ እናተችን ነት
@helenkeno6967
@helenkeno6967 Жыл бұрын
WOW WOW WOW BETEFOL ETHIOPIAN PEOPLE GOD BLESS ALL 🙏🏻❤️🙏🏻❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹
@hiwotb7408
@hiwotb7408 11 ай бұрын
Wow Amazing ethiopiayan we got nice culture 🎉🎉🎉
@wendedessu6977
@wendedessu6977 Жыл бұрын
wow ይመቻቹ መልካም የሰርግ ፕሮግራም ።።።
@terhasiaintneverseen2prett694
@terhasiaintneverseen2prett694 Жыл бұрын
Absolutely amazing dancer congratulations both ❤ god bless your marriage!!!!!!!
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Жыл бұрын
ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING GOD BLESS CONGRATULATIONS 🎊
@monamichael225
@monamichael225 Күн бұрын
Wow betam betam des tilalachu 😍😍 Egziabher tidarachihun yibarklachu 🙏🏾
@uaeuae1689
@uaeuae1689 Жыл бұрын
ዋው ብያለው ዲጄው ከዘፈን አመራረጡ የሙሽራውና የሚዜዎቹ ብቃት
@yemariyambety4332
@yemariyambety4332 Жыл бұрын
woow Mne Aynet Edelgna Mushera Nat❤
@asterbeshah579
@asterbeshah579 Жыл бұрын
Beautiful. Congratulations
@betidemissie9177
@betidemissie9177 Жыл бұрын
Geta hoy yane serege meche nwu😢....... melkam gabecha❤
@MakedaHusen-vp4mx
@MakedaHusen-vp4mx 3 ай бұрын
Wow amszing wedding betam tamiralachu
@aemiroashagrie9207
@aemiroashagrie9207 4 ай бұрын
My king brother, happy wedding
@adanechwordofa7886
@adanechwordofa7886 4 ай бұрын
Wedding is having fun...this the best wedding you guys you kill it. Congratulations ❗
@biruk8736
@biruk8736 4 ай бұрын
ጋብቻችሁ ይባረክ እኛንም አስደሰታችሁን።
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Жыл бұрын
ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው ❤️
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
በስማም ደስ ሲሉ አይጊዜ 🤔🤔
@user-md8ct8lf4p
@user-md8ct8lf4p 11 ай бұрын
Betam Betam arif amazing abo yazlklacu amen😮😮😮
@raheladamu5119
@raheladamu5119 Жыл бұрын
ሙሽራዉና ሚዜዎቹ ተወዛዋዥ ሳይሆኑ አይቀሩም የሰርግ ቀን እንዴት ደስ እንደሚል ሰርግ ያደረገ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ
@richemitke6557
@richemitke6557 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ታምራላቹ
@user-xt4sk7mk7i
@user-xt4sk7mk7i 7 ай бұрын
በጣም ታስቀናላችሁ ጠብቁ ከእናንተ የበለጠ ሰርግ እንደምናደርግ በጣም ተመችታችሁኛል👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@fayamulugeta7904
@fayamulugeta7904 4 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ እወድሻለሁ ❤❤❤
@user-pd9ks5qp3y
@user-pd9ks5qp3y 4 ай бұрын
ምርጥ ስርግ የ አልም ይሆነላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrehethailselassie2691
@abrehethailselassie2691 11 ай бұрын
Wow Betam Des yemil serge ❤❤❤❤
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
የየት ቡድን ጨፋሪነቸዉ እኒህማ ሰልጥነዋል😂😂😂ሲያምሩ
@tedyaniley
@tedyaniley Жыл бұрын
የአብራሀምና የሳራ ያርግላቹ ሀገራችንም ሰላሟ ይመልስልን
@user-zg2ge3rq4r
@user-zg2ge3rq4r 9 ай бұрын
አሜን
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 7 ай бұрын
ተይጂእነዛንየተከበሩ ጥዶቺእዚህእወረደስፍራላይመጥራትአይደደብርም?
@mudhibmudhib8617
@mudhibmudhib8617 6 ай бұрын
እድሜ ከጤናአ ጋር ተመኘውላቹ ውለድ ክበድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@SerkalemdagimDani-rv7jn
@SerkalemdagimDani-rv7jn Жыл бұрын
ደስታቹን ዘላቂ ያርግላቹ
@beyenechandarge5058
@beyenechandarge5058 Жыл бұрын
CONGURATULATION I LOVE Dishtagina and I love you too gusy .GOD Bless your marriege
@BanaBerhe
@BanaBerhe Жыл бұрын
Betam yemiyasdesit serg new melkam gabcha
@staycooldude6263
@staycooldude6263 Жыл бұрын
Wow wow 🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👏👍. Gobez musheraw wow 👍👍👍
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 4 ай бұрын
መልካም ትዳር በልጅ በጤና በፍቅር ይባረክ ተባረኩ
@aynalemanjamo4062
@aynalemanjamo4062 Жыл бұрын
ደስ ስዕል ዋ ዋ እንዴት ደስ ይላል
@user-tl9sx7rw9q
@user-tl9sx7rw9q 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ጌታ አይለያቹ
@bezaadmasu4602
@bezaadmasu4602 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ይባርካቹ
@user-no2hz6cc3v
@user-no2hz6cc3v Жыл бұрын
❤❤❤የዘመኑምርጥባል ሙሽሪት ምርጥ ባል ነው የስጠሽ በድንብ ያዥውምንም አይነት ክፍተት አንዳትፈጥሪ ፋታያለ ነፃ ስው ነው ከነሚዜው ዘመናችኩይባረክ
@abdurahmankamalyoutube3084
@abdurahmankamalyoutube3084 Жыл бұрын
ሁሉንም በህል በአንድ ለይ ወው። ክበሩልኝ።
@hawiboressa136
@hawiboressa136 10 ай бұрын
😂
@gezahegnabebe1845
@gezahegnabebe1845 4 ай бұрын
የምርጥ ባል ሚዛኑ ይሄ ነው ማለት ነው ዳንስ ፈታ ማለት
@fithawitgilagabr8319
@fithawitgilagabr8319 Жыл бұрын
Betam destlalachu 😘😘😘😘 from 🇪🇷
@ZinabZinab-id9ks
@ZinabZinab-id9ks 19 күн бұрын
ዋውውውውውውውእው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ድስ ትሉት ያብርህም ስራ ያርጋላቹት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@bk_116
@bk_116 5 ай бұрын
THIS IS THE COOLEST AND THE CRAZIEST WEDDING I'V EVER SEEN!!!! ይመቻቹ በእውነት!!
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 4 ай бұрын
እመቤት እግዚአብሔር የምትመኝውን የትዳር አጋር ይስጥሽ። አይዞሽ። እኔም አንዲት ያላገባች እሴት ልጅ አለችኝ። የትዳር አጋሯን እግዚአብሔር እንዲያገናኛት እጸልያለሁ።
@user-bw4er8by7i
@user-bw4er8by7i 5 ай бұрын
አንደኛ ነው በውነት❤❤❤❤❤❤
@user-bx2hv7ed1x
@user-bx2hv7ed1x 11 ай бұрын
wooooow what anice wedding ceremony that was taken tokkoffaa@@!!
@yilekalmulugeta9112
@yilekalmulugeta9112 Жыл бұрын
Amazing ❤
@seblewengelbekele3316
@seblewengelbekele3316 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ my little bro
@user-cm6tt7kk5g
@user-cm6tt7kk5g 3 ай бұрын
ኦ ያበደ ነዉ አደኞች❤👌👌👌
@elizabethfeleke9623
@elizabethfeleke9623 Жыл бұрын
Amazing ❤❤❤❤❤
@brookieashene3886
@brookieashene3886 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችውን ይባርክላቸው አይለያችሁ !
@user-mi3qc1pz3w
@user-mi3qc1pz3w 4 ай бұрын
የአቡረሀ የሳራ ያደርግላቹ
@kiyakiya1986
@kiyakiya1986 Жыл бұрын
Des sil asekenachehun zemenachu yetebareke yehunhagerachenen selam yadergelen
@jojokiya953
@jojokiya953 Жыл бұрын
የምር ደስ ይላሉ😊😊
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Abulie shikor betam yemiwedew lij adege
@buzayehuyitbarek3877
@buzayehuyitbarek3877 5 ай бұрын
Best performance ❤❤❤❤❤❤
@MahiSura-fe6pz
@MahiSura-fe6pz Ай бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ
@nasanate8410
@nasanate8410 Жыл бұрын
እኳንደሳላቹ,ጋብቻቹ,ያብርአምየሳራ,በጣምደስሚልሰርግነው❤❤❤😊😊😊
@mestawotwoyecha8808
@mestawotwoyecha8808 6 ай бұрын
It's number 1 wedding
@birtukangadisa3301
@birtukangadisa3301 4 ай бұрын
🎉መም ደአ ይላል
@MesiTesfu
@MesiTesfu 6 күн бұрын
ምርጦች ❤❤❤❤❤❤
@promobile5016
@promobile5016 4 ай бұрын
ደሰ ሲል በጌታ
@user-wq6tx2sh8u
@user-wq6tx2sh8u 8 ай бұрын
Beautiful ❤❤❤❤
@TizitaBalcha
@TizitaBalcha 26 күн бұрын
wow wow wow awesome
@abibeyene8492
@abibeyene8492 4 ай бұрын
ዋዉዉዉ ሲያምሩ በጌታ
@user-ki1iq8mo1s
@user-ki1iq8mo1s 4 ай бұрын
ዋው ❤❤❤❤❤
@user-jd5vi3gl6e
@user-jd5vi3gl6e 7 ай бұрын
I love it
@SamerawitGh-tc9zk
@SamerawitGh-tc9zk Жыл бұрын
Waw musheraw gen yemecheh
@redietkefelegn8466
@redietkefelegn8466 10 ай бұрын
Just wowwwww
@hudhudsabaa5900
@hudhudsabaa5900 Ай бұрын
Yedurye serg new betam yastelal
@abdiraficustom184
@abdiraficustom184 9 ай бұрын
woooow nice nation nationalities dance show
@biniman1045
@biniman1045 Жыл бұрын
So Aglin betami yastelali behalachihuni atabelashut please gate wot serigi yasitelal yastelali yemir
@hayatshikurhayatshikurkema9765
@hayatshikurhayatshikurkema9765 Жыл бұрын
ግን ማን ነው ሊከፋፍለን የተነሳው አንድነታችን ውበታችን
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 4 ай бұрын
ለካ የእየሱስ መሆን ለካ ክርስቲያን ክብር ነው እየሱስ ከዘፈን ከመጠጥ ከእብደት ያወጣል እንኳን ክርስቲያን ሆንን ከዚ ውርደት ያወጣን ደስታችንን በዝማሬ ብቻ እንድንገልጽ ጸጋውን ያበዛልን ጌታ ይባረክ አሁን እኮ እዚ ውስጥ ደሞ ሊባርካቸው የመጣ በዘፈንና በመጠጥ ልቡ የሸፈተ የነብስ አባት የሚባል ጉድ አለ አይ ባለማተቦች ።
@ifrahyusuf93
@ifrahyusuf93 4 ай бұрын
Please respect go somewhere else .
@user-ey8xx4lv4c
@user-ey8xx4lv4c Ай бұрын
Afer bla enantes fesachu eskimexa eyezelelachu eeeee
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 Ай бұрын
@@user-ey8xx4lv4c ያው ከስድብሽና ከእርግማንሽ እንደተረዳሁት ኦርቶዶክስ ነሽ ከሆንሽ ደሞ ገድል እና ድርሳን እንጂ የእግዚያብሔር ቃል የክርስቲያኖች መመሪያ የሆነውን መጽሀፍ ቅዱስ አታነቢም ንጉስ ዳዊት የአምላኩን ውለታ አስቦ እንዳበደ ሰው ያውም እራቆቱን እንደጨፈረ ሚስቱም እንዴት ክብርህን አትጠብቅም ብላ እንዳላገጠችበት ቃሉ ያስተምረናል እኛም እንጨፍራለን እናንተም ትጨፍራላችሁ ትዘላላችሁ ግን ልዩነቱ እናንተ ለሰይጣን ደስታ ዘፈንን እየዘፈናችሁ ነው ታቦት አቁማችሁ የምትዘፍኑ ጉዶች ናችሁ እኮ ከጥምቀት መልስ በየግሮሰሪው በር ነጭ ለብሳችሁ በስካር የምታስመልሱት በጸብ የምትረብሹት እናንተ ናችሁ ልዩነትማ አለ ።
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
እናዛ የዳጊ ቤተሰብ ሙሺሮቹን ሁሉ ጨፍሪ አረጎቸዉ
@natsiyameendn7348
@natsiyameendn7348 Жыл бұрын
one live ethiopia
@SeidNurye-mr8ot
@SeidNurye-mr8ot 6 ай бұрын
መሽአላህ❤❤❤ መልካም ትዳር🎉🎉🎉🎉
@user-cl7pe9ok2i
@user-cl7pe9ok2i Жыл бұрын
I love it's very inclusive
@user-zg2ge3rq4r
@user-zg2ge3rq4r 9 ай бұрын
ሀይ
@lailahaillalah1...
@lailahaillalah1... Жыл бұрын
Wowwww
@yewebadane1868
@yewebadane1868 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ባለቤቷ ሰርጉን አልደገሰም¡¡ ይመቻችሁ😍
@sewasewu
@sewasewu Жыл бұрын
ለም😂😂😂😂
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 4 ай бұрын
እንዴት አወቅህ?
@user-ho2jb3di3m
@user-ho2jb3di3m 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይችና አገራ
@etalem3581
@etalem3581 10 ай бұрын
wowww❤❤❤❤❤
@brookieashene3886
@brookieashene3886 7 ай бұрын
አንድነታችን ያምርብናል በጣም ያኮራል !
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 Жыл бұрын
Amazing
@OroKo-sj2bj
@OroKo-sj2bj Жыл бұрын
Wowowowowoww 💞💞💞💞💞
@learntulearn848
@learntulearn848 Жыл бұрын
🦁AFRICAN LION KING LIVE 💫
@None-rt5wp
@None-rt5wp 21 күн бұрын
Who is the singer I need it for my wedding
አዚዛ በአሜሪካ ውብ ቤቷን አስጎበኘችኝ
40:26
Countries Treat the Heart of Palestine #countryballs
00:13
CountryZ
Рет қаралды 25 МЛН
Each found a feeling.#Short #Officer Rabbit #angel
00:17
兔子警官
Рет қаралды 7 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 106 МЛН
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
የሙሽሮች እና ሚዜዎች ደማቅ ጭፈራ | Epic Ethiopian wedding dance e
13:04
Best Ethiopian wedding Entrance!  DJ MYKEY YOUR WEDDING PARTNER‼+251911333674/+251977777762#djmykey
6:04
DJ MIX MYKEY. ዲጄ ሚክስ ማይኪ
Рет қаралды 270 М.
ዳጊ በወንድሟ መልስ ሚስጥር አወጣች!
18:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 785 М.
БАТЯ ПЛАКИ-ПЛАКИ
0:47
LavrenSem
Рет қаралды 1,6 МЛН
Не прокатило 😳
0:20
Pavlov_family_
Рет қаралды 7 МЛН
Каха ограбил банк
1:00
К-Media
Рет қаралды 1,5 МЛН