ዳግም ከ30 ዓመታት በኋላ /ትዝታችን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 22,381

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ዘወትር ሰኞ ምሽት በዮናስ ከበደ አዘጋጅነት እና አቅራቢነት የሚቀርበው ፅታችን በኢቢኤስ ዛሬ በቦሌ ማህበረሰብ ት/ቤት በመገኘት የቀድሞ ተማሪዎች እና አስተማሪዎች ከ30 አመት በኋላ ተገናኝተው ያከበሩት ልዩ በአላቸው ላይ ታድሟል እንዲሁም የትምህርት ቤቱን ትዝታዎች አስቃኝቷል፡፡
ይህ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ማታ እንደ ስሙ ሁሉ ትዝታ ጠቀስ" የሆኑ ጉዳዮች ላይ ብቻ የሚያጠነጥን ነው። ለአብነትም የሙዚቃ፣የከተሞች፣ የትምህርት ቤቶች፣ የመዛግብት፣ የቀድሞ ቁሳቁሶች፣ የልዩ ልዩ ቅርሶች፣ የአልባሳት፣ የሃውልቶች እና የመሳሰሉ ጉዳዮችን በትዝታ ይቃኙበታል።
"Tiztachin be ebs" is a captivating show that delves into nostalgia, exploring old music, cultures, aging cities, and schools. Join us as we journey through memories and evoke nostalgia in every episode!
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Tezetachen_on_EBS

Пікірлер: 80
@rehanayassin6346
@rehanayassin6346 Ай бұрын
ከቦሌ ህብረተብ ትምህርት ቤት ተምረው የጨረሱ ልጆች ቡዙዎቹ ጥሩ ቦታ ድርስዋል በውጭ አገርምsuccessful ሆነዋል❤
@omadaddy8812
@omadaddy8812 Ай бұрын
ዘውዱ ምርጥ መምህር 🥰👍🙏
@Milan_1227
@Milan_1227 Ай бұрын
እኔ kj እስከ 12 ተምሬያለው ሱስ ሆኖብኝ ይሄው ገና ከመጣው በሁለት አመቱ እየናፈቀኝ ነው በዛው የጋሽ ዘውዱ ዱላ ና የkj መምህሬ ቲቸር ጋብሬላ መምህሮቼ እወዳችኃለው እና ምርጥ ማስታወሻ❤
@rehanayassin6346
@rehanayassin6346 Ай бұрын
ቦሌ ኮምኒት አልረሳውም ልጄ ከመዋለ ህፃናት እስክ 8ኛ ክፍል እዚህ ትምህርት ቤት ነው የተማረችው በጣም ጥሩ መምህራኖች የትምህርት ቤቱ ስነስረአት እንድልብ መውጣት መግባት የለም ቁጥጥሩ በጣም የጠበቀ ነበር ዛሬ ከዚህ / ቤት የጨረሱ ልጆች አሜሪካን አገር ጥሩ ድረጃ ድርሰዋል የልጄን መምህራኖች በማየቴ በጣም ድስ ብሎኛል❤
@meronbelay1500
@meronbelay1500 Ай бұрын
ቲቸር ሀሰን የቲቸር ዘውዱ ሰማያዊ ዱላ መቼም አረሳውም ዮኒዬ ወደ ሆላ ነው የመለስከኘ 😢 🙏
@meseretmelese2324
@meseretmelese2324 Ай бұрын
መቼም አትረሳም አረ😅 ዜድ😍
@kiraman3369
@kiraman3369 Ай бұрын
ቲቸር ተሾመ ኮምፕሬንሽን ቲቸር አንሙት
@meba1792
@meba1792 Ай бұрын
ቲቸር ሀሰን የሂሳብ አስተማሪያችን ነበሩ በጣም ጎበዝ ነበሩ😊
@easyaaron
@easyaaron Ай бұрын
ጋሽ ግርማዬስ
@thomasmuse583
@thomasmuse583 26 күн бұрын
30 አመት ደስ ይላል እንኳን አደረሳቹ ቦሌ ኮሚዩኒቲ የስምንት አመት ቤቴ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ ተራራ ቲቸር ሀሰን ቲቸር ዘውዱ ብዙ ጎበዝ ተማሪዎች ያፈራ ት/ቤት ነው እስኪ 1995 ዓ.ም 8ተኛ የጨረሳቹ አልን በሉ
@natedog6423
@natedog6423 Ай бұрын
ቲቸር ሀሰን, ጌቱ ማየቴ ደስ ብሎኛል የዘውዱ አለንጋም አትረሳም, በጣም ተቀይሯል ጊቢው, በህይወቴ ትልቅ ጊቢ እንደዚህ አይቼው አላቅም
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 Ай бұрын
ሰላም ዮኒ!!የተረሱትን ሁሉ በማስታወስህ በጣም አመሠግናለሁ።
@BedmariyamHailemariam-e2p
@BedmariyamHailemariam-e2p Ай бұрын
አብርሀም ገዛህኝ ምርጥ ሰዉ በህይወቴ የልጅነት ህልሜን ወደ ስኬት በሚዜዎቹ ፊልም ቁልፍ የሰጠኝ የፊልም እና የሙዚቃ እንዲሁም የሞዴሊንግ ትምህርት ቤቴን ካሊኩለም የቀረፀልኝ ምርጥ ወንድሜ ፊልም በሞኒተር ዳይሬከ‍እት ሲደረግ ለመጀመሪያም ግዜ ያሳየኝ አብረንም ብዙ መልካም ግዜያት ያሳለፍን እነኩዋን አየዉህ ታላቅ ሰዉ ተሳክቶልሀል የበለጠ ታላቅ ስኬት እመኝልሀለዉ
@Gigi-pl4yf
@Gigi-pl4yf Ай бұрын
Bole community school my childhood sweet memory 💚💛❤️ thank you EBS 🙏
@meba1792
@meba1792 Ай бұрын
Me too 😊
@Miki-vd1lv
@Miki-vd1lv Ай бұрын
ቦሌ ኮሚኒቲ ትምህት ቤቴ ሳየው በጣም ደስ አለኝ በጣም ተቀይሯል እኔ 8ኛን ያጠናቀቁት 1983 ነበር እናመሰግናለን ዮኒ
@leulsegedtekle309
@leulsegedtekle309 Ай бұрын
እኔም 1983 ነው የጨረስኩት
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 Ай бұрын
እኔ ከአርባ አመት በፊት ነው የተማርኩት ደስ ብሎኛል ስላየውት
@blain2636
@blain2636 Ай бұрын
This brings back so many flashbacks. Happy to see my school again. Thanks EBS
@farrobekele2991
@farrobekele2991 Ай бұрын
ቦሌ ኮሚኒቲ በ1997 ሚኒስቲር ተፈትኜ ወጥቻለው ... በጣም ሰፊ ግቢ ደስ የሚሊ የአትክልት ጋርደን በጣም ጥሩ መምህራን
@animutkassie3102
@animutkassie3102 Ай бұрын
Member and guadegnochen ena temariwechen bemayete elig became des bilognal. Marjetenim yawekehut andaned memheran guadegnochen ena temariwechen say new. Erjinan asebew eskedenegit deres astawesachehugn. Zewdu, Fetehawek, Hassan kedmew siareju Shambel, Tame, Gash Birhan, Hizbayush thru huneta lay nachew. Ene degmo ye adera eka hogne yihew alehu. Egziabher hulachininim rejim edme seto yanuren. Ye Ebs azegajochinim kelib enamesegenalen. Animut
@kesatebirhangirma9513
@kesatebirhangirma9513 Ай бұрын
Teacher Anemut, we missed you there. You were our teacher of Geography grade 6. I remember how you were serious on our hand writing and our discipline.
@besufekadyigezu4006
@besufekadyigezu4006 Ай бұрын
I have never seen a great teacher like animut in my whole school life ewnet!! Thank you teacher animut!!!
@teybelew
@teybelew Ай бұрын
Teacher Animut You were my favorite and the best geography teacher ever ! You taught me both in 7th and 8th grade as well as in after school class You were so intelligent , serious but kind . You didn’t just teach geography but discipline and ስነምግባር You had the best hand writing ! You were the first human in my life that ever spelled my name (ልዕልና) correctly in English - I have so many fond memories of you - you are truly loved by so many of us Thank you Wishing you peace , and abundance of health
@tewedajemediatube8421
@tewedajemediatube8421 29 күн бұрын
Teacher anmut please text ur no
@nahomdaiel-zs1fn
@nahomdaiel-zs1fn Ай бұрын
እናቴ ህዝባዩሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SurafelTadesse-li8iu
@SurafelTadesse-li8iu Ай бұрын
ሰላም ዮኒ አሳይ የህዝብ ት/ቤት ላይ ብትሰራ ደስ ይለናል።
@ltlno4368
@ltlno4368 13 күн бұрын
Congrats everyone u all are amazing guys brought happy memories back to life I left 6 years before u guys teacher Shambel wood work,Eshetu sport,Burke maths and so on. God bless u all.
@eden.t1578
@eden.t1578 Ай бұрын
Wow great to see my school! Thank you ! Teacher teshome( RIP,) meskerem, asegedech, teacher anemut, tadesse, Solomon, all dedicated! so many memories! My batch were meheret,hiwot tezera, beselfwa,enkutatash,fitsum, tedros ,fekade, bereket.,alemtsehay, yosef alekachen&kidist .... Wonderful time! ❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Ай бұрын
ዋውው ስንቱን ወደኋላ ይወስዳል 🙏
@misterekitata1298
@misterekitata1298 Ай бұрын
I have so many memories in this school my favorite teachers is teacher teshome/English/ teacher.
@Jencap276
@Jencap276 Ай бұрын
It was amazing🎉
@habtamudesalenge9679
@habtamudesalenge9679 Ай бұрын
friendships we made in school. Even though we may be miles apart now, the memories and bonds we formed will never fade Precious moments, unforgettable memories.Growing up together, one school memory at a time.
@dawit8576
@dawit8576 Ай бұрын
ይገርማል እኛም የናዝሬት የአፄ ገላውዲዎስ ተማሪዎች :የ 1983 ባቾች ከ 33 ዓመት በኃላ ለመገናኝት መስከረም 4 ቀጠሮ ይዘናል;I can't wait to see my childhood ferinds,
@abebedese9907
@abebedese9907 Ай бұрын
ደስ ይላል በጣም ብዙ ነገር በየ አካባቢያችን ብዙ ትዝታ አለ ። ግን ፕሮግራሙ አጭር ሆነ
@Biruk-v1e
@Biruk-v1e Ай бұрын
ቦሌ ሕብረተሰብ ስንት ትውስታዎች አሉ ገርጂ የሚገኘውን የነበረው ራሻ ካምኘ የምታስታውሱ አላችሁ?
@samsonberhanu-ep1km
@samsonberhanu-ep1km Ай бұрын
የቦሌ ኮሚውኒቲ ትምህርት ቤት ሲቋቋም አባቴ የወላጆች ኮሚቴ ሊቀመንበር በመሆን አገገልግሏል ታናሽ ወንድሜ ኤፍሬም ብርሀኑና ታናሽ እህቴ ቤቲ ብርሀኑ በዚህ ት/ቤት ተምረው ዛሬ ወንድሜ ቢያልፍም ታናሽ እህቴ ግን ዛሬ ትዳር መሥርታ የሶስት ልጆች እናት ሆናለች ዮኒ መቼም በዝግጅትህ ጣፋጭነትና ማራኪ ወግ በተሰኘው የፌሥ ቡክ ትረካህ እጂግ ደሥ ይለኛል።
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Ай бұрын
ሲቋቋም????? የተቋቋመው በቦሌ ሆምስ ነዋሪዎች ነው። ታሪክ እወቁ
@bd6856
@bd6856 Ай бұрын
I am happy to see Henock, whom I took Automotive training with him. He was a cool guy, then . Then Binyam showed up and surprised me. He was my Electronics classmate a long time ago at a different school. Hope I will meet them again. What a coincidence !
@ruthymeglas
@ruthymeglas Ай бұрын
Heniye, Bini, zeray,Biruk, kidist,Abiy, Anteneh OMG.....ohhh congratulations lucky u guys💜🎉💜🎉😢
@Nebyatekuame-m1p
@Nebyatekuame-m1p Ай бұрын
Good to see most of my friends and my teachers the memories never fed Happy anniversary to you all
@highlander1784
@highlander1784 Ай бұрын
Anyone watching from class of 1995 EC/2003 GC? Let's organise a 25 years anniversary in 2028 🙏
@tam.f
@tam.f 22 күн бұрын
ውድ ተማሪዎቻችን እና ጓደኖቼ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰን በተለይ ለዚህ ፕሮግራም መሳካት ለደከማችሁ ሄኒ ፤ ከሰተብርሃን፤አብርሃም አና ሌሎችም ከልብ አመስግናለሁ፡፡
@groot1207
@groot1207 Ай бұрын
በእውነቱ ት/ቤቴን ድጋሚ ሳየው ደስ ነው ያለኝ❤❤❤❤
@yohatoyoha
@yohatoyoha 9 күн бұрын
so many childhood memories! I was there between 1983 and 1987 (1990-1995) Grades 1-5 ! Is there anyone from that time here? I was in B section (Yohannes Arefayne)
@Biruk-v1e
@Biruk-v1e Ай бұрын
ቦሌ ሕብረተሰብ ለረጅም ጊዜ አባቴ ግደይ አባይ ለረጅም ጊዜ የትምህርት ቤቱ የወላጅ ኮሚቴ ሆኖ አገልግሏል።ቦሌ ሕብረተሰብ በነበርንበት ጊዜ በተለይ ከማልረሳቸው አንጋፋ አስተማሪዎቻችን ቲቸር ቀለሟ ቲቸር ከበደ ቲቸር ተሾመ ቲቸር ታደገ ምን አልባት የረሳኋቸው አንጋፋ አስተማሪዎቻችን ይኖራሉና ብታስታውሱኝ ደስ ይለኛል ለማንኛውም ሔኖክ በተለይ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ።
@Biruk-v1e
@Biruk-v1e Ай бұрын
አንድ የረሳሁት ቲቸር እሸቱ የእስፓርት መምህር የምታስታውሱት መኖሪያቸውም ከቦሌ ሕብረተሰብ ሜዳው በኩል ብዙ የማይርቅ ከዛ በወቅቱ ወደ አሜሪካን ሀገር ሄዱ ከዛ ቲቸር ዘውዱ ተተኩ ይህንን ታስታውሳላችሁ።ቲቸር ዘወዱ ቦሌ ሕብረተሰብ ተምረው ያስተማሩን አስተማሪያችን መሆናቸውን ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?
@teybelew
@teybelew Ай бұрын
Teacher Eshetu! I really liked him - he taught me history but left mid way for the states . He was really nice
@behailugirma-ij8yd
@behailugirma-ij8yd Ай бұрын
📚 እውነት ይህን ቪዲዬ ሳየው በጣም ከመደሰቴ የተነሳ እንባ ነው ያቀረርኩት😢 🦒 በቦሌ ህብረተሰብ ( ኮሚኒቲ ) ትምህርት ቤት ቀጭኔ እባላለሁ 🦒 እኔ ራሱ ከ 0 ክፍል እስከ 6 እና እስከ 8 አብረን የተማርን ተማሪዎች 86 ተማሪዎች አገናኝቻለው በአካልም በቴሌግራምም አሁንም ቴሌግራም ላይ ጉሩፕ አለ 👍
@robelbati
@robelbati Ай бұрын
Join robel bati😅
@Uthiop
@Uthiop Ай бұрын
Good to see Teacher Tamirat our science teacher
@teybelew
@teybelew Ай бұрын
This was pure joy going on memory lane !! All the memories just flooded back The school looks nothing like how it was both inside and outside … except it’s still green and that ተራራ(if it could talk , it would spill all the secrets ) This was my life from 1st to 8th grade ! Proud graduate of 1990 I wish the program was longer
@SamuelHussen-yk3ri
@SamuelHussen-yk3ri Ай бұрын
first viewers 🎉🎉🎉🎉😮
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 Ай бұрын
Cheers❤
@rahelmesfin9989
@rahelmesfin9989 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ ወይ ጊዜ❤❤❤❤
@Ethio-mi6tm
@Ethio-mi6tm Ай бұрын
My school miss that 🙏🙏💕
@Mimamichael
@Mimamichael Ай бұрын
ቦሌ community የገርጅ ጭቃ ትዝ አለኝ....
@ethioittutorialandexams1121
@ethioittutorialandexams1121 Ай бұрын
❤❤❤
@annaayniargaw9923
@annaayniargaw9923 Ай бұрын
my school ❤
@kiraman3369
@kiraman3369 Ай бұрын
ትዝታችንን ነው የቀሰቀሳችሁት
@helentefera6792
@helentefera6792 Ай бұрын
የቲቸር ሀሰን ዱላ😂 አረሳውም ግን ባለመገኘቴ አዘንኩ ወይኔ ትምህርት ቤቴ በጣም ደስ አለኝ
@robelbati
@robelbati Ай бұрын
Miss you bole community .....zewdu 😂😂😂
@SNuevo
@SNuevo Ай бұрын
💚💛❤️
@meronmesfin8662
@meronmesfin8662 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fekeryenoah7955
@fekeryenoah7955 Ай бұрын
Zeweduye,hezebayushi weyen temehert bet nafekegn
@muske1153
@muske1153 Ай бұрын
ውይይት ት/ቤቴ
@muske1153
@muske1153 Ай бұрын
ከተራራው ጀርባ ፤ በደንብ የማስታውሰው
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 Ай бұрын
Asayachuachewu nege yaferesutal
@mengistuayalewteshom6211
@mengistuayalewteshom6211 Ай бұрын
ሄኒ በእርግጥ ለዚህ ብሔራዊ መዝሙር ደርሰህ ነበር?
@fifiteshome5387
@fifiteshome5387 Ай бұрын
ዬኔዬ ለምን ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ትምህርት ቤት አራት ኪሎ አትጎበኝም ከ40 ወይም 50 አመት ታሪክ ያለው ይመስለኛል
@mycorfish
@mycorfish Ай бұрын
Echi yeharar lij alarefechewm. Internacional menamin yabole mood ayedelem
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 Ай бұрын
ወይኔ ይገርማል ትምርትቤቴ ይገርማል
@user-my5cq5eh6b
@user-my5cq5eh6b Ай бұрын
ኮከበፅበሀ ብዙ ጊዜ ተጠርተህ አልመጣህም ዮኒ
@behailugirma-ij8yd
@behailugirma-ij8yd Ай бұрын
📚 ምን ተሰማቹ ❓ ይህን ፕሮግራም ስታዩ እኔም ይህ ነው ምኞቴ በተለይ በተለይ አስተማሪዎቻችንን ይዘን የምንገናኝበት ነገር ብንፈጥር ምን ትላላቹ ❓❓
@yonasfikre694
@yonasfikre694 Ай бұрын
Ticher zewdu ale??
@genetsifeta1619
@genetsifeta1619 Ай бұрын
ትምህርት ቤቴ😢
@user-gs1hw1zz4j
@user-gs1hw1zz4j Ай бұрын
ዘውዱ እራሱ የቦሌ ህብረሰብ ተማሪ ነበረ
@holyseed.1415
@holyseed.1415 Ай бұрын
ዬኒ ኮፍያ አይወልቅም መዝሙር ሲዘመር ተፎገርክ
መካኒሳ እና ትዝታዋ  /ትዝታችን በኢቢኤስ/
25:44
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 6 МЛН
Who is the best? #babyduck #shorts
0:18
BabyDuck PUBG
Рет қаралды 34 МЛН
Dancing Into Ai World (Audrey)
0:19
Hugo Valentin
Рет қаралды 22 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
0:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,1 МЛН