"እኔን ያስተማረኝ እውሩ አህያ ነው" አለምነህ ዋሴ /ጋዜጠኛው አለምነህ እና የጥረት ተምሳሌቱ ጠንክር ድንቅ ጨዋታ በቅዳሜን ከሰዓት

  Рет қаралды 538,147

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT
Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
Symbol rate: 27500
Polarization: Horizontal
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Пікірлер: 690
@memywa2756
@memywa2756 3 жыл бұрын
እስቲ አለምነህ ዋሴን እንደኔ የምትወዱት የምታደንቁት እጅ ወደ ላይ።
@freedominchinatube5391
@freedominchinatube5391 3 жыл бұрын
My father loves him so much 😇😇
@memywa2756
@memywa2756 3 жыл бұрын
@@freedominchinatube5391 የሚወደድም ነው።
@yosefsewasew9715
@yosefsewasew9715 3 жыл бұрын
@@freedominchinatube5391 9i9i99)i)9iqqrr99iirzqzii
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ .subscribe please kzfaq.info/get/bejne/ZtlxiMJ3mKrOoI0.html
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
We are Love you
@abdihassen5875
@abdihassen5875 3 жыл бұрын
ዛሬ ጥሩ ጥሩ ስብእና ያላቸውን ሰዎች ስላሳያችሁን ደስ ብሎኛል ይመቻችሁ
@fekadugebreyohannes3672
@fekadugebreyohannes3672 3 жыл бұрын
hi what happened, it is my first time watching Alemneh interview. we love you but you have to lose KG, plese!!!!!
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ .subscribe please kzfaq.info/get/bejne/ZtlxiMJ3mKrOoI0.html
@hanabelay9440
@hanabelay9440 3 жыл бұрын
@@meazaberhanuwolde4713 as well 7
@emulove5425
@emulove5425 3 жыл бұрын
ዛሬ ለመጅመርያ ጊዜ ሳየው አለምነህ ድምፅክ እና ለሀገርክ ለሞያክ ያለክን ክብር ሳላመስግን አላልፍም አመስግንካለሁ እግዚአብሔር ያክብርልን ስላየውክ ደስ ብሎኛል ሀገሬ ሰላምሽን እመኛለሁ
@SB-zt9pr
@SB-zt9pr 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷We can learn a lot from PEOPLE OF GURAGE! I really love them, THEY ARE ALWAYS FOCUSED!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@workaketema8317
@workaketema8317 3 жыл бұрын
@@SB-zt9pr kl klm kl lmkk .m mlm Kklm m lkn
@ermiasbirhanu6326
@ermiasbirhanu6326 3 жыл бұрын
@@workaketema8317 edma yesthe
@ttcvvfdfffg1788
@ttcvvfdfffg1788 3 жыл бұрын
እኔ ራሱ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው ግን በጣም ደስ የሚል ሰው ነው በተለይ እናት ሀገሪን ይወዳታል
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ ..subscribe please kzfaq.info/get/bejne/ZtlxiMJ3mKrOoI0.html
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
ዋው የቶቶት ባለቤት ጠንክር ቴኒ የሱም የአባቱም ስም በጉራጊኛ ትርጉም አላቸው በጣም ጠንካራ ነህ እንደ ስምህ ግበዝ ከሊንስትሮ እስ ታዋቂ ሆቴል ስራህን ከነ ቤተሰብህ ፈጣሪ ይባርክህ!! ለካ ጉራጌነት ጥበብ ነው ሶሬሳ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 ай бұрын
አዎ፣ ትንሽ ትንሽ ትዝ ይለኛል ። በሩ አጠገብ በስተቀኝ ሱቅበደረቴዋ የነበረችዉ ።
@sofiaosman308
@sofiaosman308 3 жыл бұрын
አለም ነዋሴ ምርጥ ስው አገርክ የገልፄክበት መንገድ ተመችቶኛል ባልድምፀ ሞገስ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ ..subscribe please kzfaq.info/get/bejne/ZtlxiMJ3mKrOoI0.html
@sssh5805
@sssh5805 3 жыл бұрын
ይህን ስል አለምነህ ዋሴ ፍፁም ነው ያልኩት አይደለም በብዙ ነገሮች እንለያያለን ነገር ግን በሙያው እንደጠቀሳቸው ምርጥ ቀደምት ጋዜጠኞች ሁሉ ስመጥር የሆነ በጣም የማከብረው ውድ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ጥቂት ጋዜጠኞች መሃል ልዩ የሙያዊ ብቃት ያለው ራሱን ከፍ የማያደርግ ነገር ግን ህዝቡንና ኢትዮጵያን አክባሪ ነው :: ምን ጊዜም አለምነህ ዋሴአችን ሰላሙንና ጤናውን ተመኘሁልህ !!
@faudmuktat3817
@faudmuktat3817 3 жыл бұрын
ሜትሮሎጂም እንኳን ብታቀርብ በግድ እስማካለው ጣፍጭ አንደበት ስላለክ ግድ ነው
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ ..subscribe please kzfaq.info/get/bejne/ZtlxiMJ3mKrOoI0.html
@Bereket-Helina2003
@Bereket-Helina2003 3 жыл бұрын
🇪🇷✨️ኣለምነህ ዋሴ የ 90 ሬድዮ ኣስታውሳለሁ ስለ ሳዳም ሑሴን የምሳ ስኣት የሚዘግበው ድምጽህ እስካሁን ጭንቅላቴ ኣለ 🙏🙏🙏እድሜና ጠና ይስጥህ ✨️
@anthonyloveanthonylove2159
@anthonyloveanthonylove2159 3 жыл бұрын
Bagdad tset rech alech!
@erieritrea6645
@erieritrea6645 3 жыл бұрын
ኣለም ነህ ዋሴ ኣንተ ነህ እንዴ ኣንተ ውሸታም ኣህያ።
@abrahamisaak7483
@abrahamisaak7483 3 жыл бұрын
What
@abrahamisaak7483
@abrahamisaak7483 3 жыл бұрын
He needs OCEAN
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ .subscribe please kzfaq.info/get/bejne/ZtlxiMJ3mKrOoI0.html
@memywa2756
@memywa2756 3 жыл бұрын
ጠንክር ስላየሁት ደስ ብሎኛል ። ጉራጌ በእውነት ጀግና ነው ። ለፍቶ በላብ ማደግን ካሳዩን ጉራጌዎች አንዱ ነው። ክበርልኝ ወንድሜ። አለምነህ ዋሴ ብዙ ካሊት አለህ አንዱ ሀቀኛ ግልጽነትህ እወድልሀለው አደንቃለሁ።
@memywa2756
@memywa2756 3 жыл бұрын
@Tarek Abou Chabake እሱን በሽታ ከሚጠሉ ሰዎች አንዱ ነኝ ። እኔ ያልኩት የዛሬው የቶቶት ባለቤት የቀድሞ ሊስትሮ መነሻውን የማይንቅና የማያፍርበት ማህበረሰብ ለማለት ያህል ነው። ደግሞም ይህ የአደባባይ ሚስጢር ነው ።እዛ ማህበረሰብ ላይ ወስደህ ዘረኝነት ሺ ብትነሰንስ አቅም ያጣል እንጂ ገዢ አያገኝም። ወደ ወያኔ ስመለስ የቀድሞ ስራውን ልዋጭ ልዋጭና መጥረጊያ ቶሎበሊ ብለህ ብትለው በሚሳኤል ይመታሀል ። ወዳጄ ኢትዮጵያዊነት ኩራቴ ማንነቴ ማንም ከደሜ የማያወጣው ነው። እዚህ ላይ ምንም ግለሰቡን ከማክበር ውጪ ሌላ የሚያስተጋባ ጽሁፍ አይደለም ። ክብር ለሚገባው ክብር እሰጣለው።
@memywa2756
@memywa2756 3 жыл бұрын
@Tarek Abou Chabake ገባኝ እሱ ሀሳብ ከምድረ ገጽ እንዲጠፋ የሁልግዜ ጸሎቴ ነው ። እግዚአብሔር ሰው አድርጎ እንጂ የሰራን እንስሳት ፣ህጽዋት፣ጸሀይ፣ዝናብ ወዘተ አድርጎ አልሰራንም ያ ነው እምነቴ ቁንቁዋም በጥንታዊዉ ባቢሎን ዘመን የተከፋፈለበት ምክንያት ነበረው እንጂ ዛሬ የንጹሀን ደም ሲፈስ እንዲውልበት ፣ሰዎች ራሳቸውን ከሌላ የሚለዩበት አልነበረም ። ይኸው ስራ አስፈቶን ድህነት መፈንቀል ትተን ለጦርነት አብቅቶናል ። ለማንኛውም አመሰግናለሁ ።
@memywa2756
@memywa2756 3 жыл бұрын
@Tarek Abou Chabake ሰላም!
@ethiolove7431
@ethiolove7431 3 жыл бұрын
እለምነህ ዋሴ The Legend : እሄ የቀረነንን እድሜ እባካችሁን EBS በቋሚነት እንድፕሮግራም ቅረጹለት እና እኛም እፎይ እንበል
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ ..subscribe please kzfaq.info/get/bejne/ZtlxiMJ3mKrOoI0.html
@rahelakileluretafikri9003
@rahelakileluretafikri9003 3 жыл бұрын
በጣም ነው እማከብርህ ጋዜጠኛ አለም ነህ ዋሴ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ ..subscribe please kzfaq.info/get/bejne/ZtlxiMJ3mKrOoI0.html
@azizaahmed420
@azizaahmed420 3 жыл бұрын
Ok who agrees with me EBS should hire Alemneh Wase, oh my God, I watched the whole interview like I am watching a good movie, he is gifted journalist, and have a good sense of humor Much love and respect to the gem 💎 of Ethiopia 👏👏👏👏👏👏
@sisay7
@sisay7 3 жыл бұрын
unfortunately he will choose radio believe me .
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ ..subscribe please kzfaq.info/get/bejne/ZtlxiMJ3mKrOoI0.html
@abrahasayimon1904
@abrahasayimon1904 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አለምነዋሴ የፈጥራ ችሎታክን ነው የማደንቀው እራሳቸውን አፈዘዝካቸው ልዩ ችሎታክን በጣም ነው የማደንቀው
@memywa2756
@memywa2756 3 жыл бұрын
አለምነህ ይህ የእውር አህያ ታሪክ በራስህ ፕሮግራም ሰምቼው በእውነት ምን ያህል አስተማሪ ታሪክ ነው ። በዘመናችን የገጠመነም ችግር ሌላው በሌላው እጣ ላይ ወሳኝ እና ተው ባይ ማጣቱ ነው። ብዙ ማለት የምንችለው ሀቅ አለ ። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድማችን።
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ እንግዳ ነው የጠራችሁት ኢቢኤሶች በዚሁ ቀጥሉበት የማንንም ጀማሪ እያመጣችሁ ከሚበጣጠሱብን እና እንቶ ፈንቶ ከሚያወሩ እንደዚህ ጉምቱ ባለሙያዎችን ጋብዙልን።
@nomore5845
@nomore5845 3 жыл бұрын
ሁል ጊዜ ጀማሪ ሆነህ ትጀምራለህ እንጅ ስትጀምር። ከዛ ልምድ ትወስዳለህ መናቅ አይገባንም ተስፋ መስጠት እንጅ ሁሉም የመጀመርያ ጀማሪ ሆኖ ነው ያለፈውና እከፍተኛ ደረጃ የሚደርሰው።
@hiruttesfaye1794
@hiruttesfaye1794 3 жыл бұрын
አለም ነዋሴ በዘ_ሀበሻ በጣም አድናቂ ነኝ አቤት ድምፅ 👍👍👍
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ ..subscribe please kzfaq.info/get/bejne/ZtlxiMJ3mKrOoI0.html
@awolnur182
@awolnur182 3 жыл бұрын
አለምነህ ዋሴ ዘመን የማይሽረው ጋዜጠኛ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 жыл бұрын
አለምነህ ዋሲ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ስለ አህያው የገለፅከው አገላለጽ በጣም ጥሩ ነው አሁን ያለንበትን ዘመን ይገልፀዋል ብየ አስባለሁ እናመሰግናለን
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ ..subscribe please kzfaq.info/get/bejne/ZtlxiMJ3mKrOoI0.html
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem 3 жыл бұрын
የምወደው አንጋፋ ጋዜጠኛ ክብር ይስጥልን
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ ..subscribe please kzfaq.info/get/bejne/ZtlxiMJ3mKrOoI0.html
@sarinahile1150
@sarinahile1150 3 жыл бұрын
እኔ መልኩን ማየት በጣም እፈልግ ነበረ ድምዑን ብቻ ነበር የም ሰማዉ ስላየሁት ድስብሎኛል goodjob
@jonihaile8415
@jonihaile8415 3 жыл бұрын
Alemeneh wasie adenakeh negn erejem edemay ketna ga melkam sew
@alexyona4043
@alexyona4043 3 жыл бұрын
የጠንክር ሙሉ ፕሮግራም እንጠብቃለን፥፥ በጣም ደስ ይል ነበር፥፥
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 3 жыл бұрын
ቅዳሜን ከሰአት በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው። ዮኒንና ባልደረቦቹን ከልብ ላመሰግናቸው እወዳለሁ። በመቀጠልም ባንዳንድ ተጋባዥ እንግዶቻቸው ላይ የማየውን ትዝብቴን ለማጋራት እወዳለሁ። ይኸውም ለውይይት የሚጋበዙ እንግዶቹ ሲገቡ ፤ ፕሮግራም አዘጋጆችና ታዳሚዎቻቸው ለተጋባዡ እንግዳ ክብር ሲሉ ፤ ብድግ ብለው ቆመው መቀበላቸው የተለመደ ነው። ይሁንና ጥቂት ተጋባዥ እንግዶች ብቻ ለፕሮግራም አዘጋጆቹና ለሚቆሙ ታዳሚዎች ተገቢውን የአክብሮ ሰላምታ ሰጥተው ፤ ቁጭ በሉ ፤ ካሉ በኋላ ሲቀመጡ አያለሁ። ነገር ግን ብዙዎቹ ከጋዜጠኞቹ ጋር ብቻ ሰላምታ ይለዋወጡና ሌሎቹ በስቱዲዮ ውስጥ እነርሱን ለማክበር ሲሉ የሚቆሙትን ዞር ብለው ሰላም ለማለትም ሆነ ቁጭ በሉ ለማለት አይፈልጉም። ውይይቱን ጨርሰው ሲወጡም ፤ ቆመው ለሚሸኙ ተመልካቾች አቴንሺን ሰጥተው የስንብት ሰላምታ አይሰጡም። ይህ በባህላችን በኩልም ይሁን በሰው ልጆች እኩልነት ግንዛቤ በኩል ሲታይ ደስ የሚል ነገር አይደለም። ስለዚህ እናንተ ፕሮግራም አዘጋጆቹ በሚመቻችሁ ዘዴ ለውይይት የምትጋብዟቸው እንግዶች ወደ ስቱዲዮ ሲገቡም ሆነ ሲወጡ ፤ ቆመው ለሚያከበሯቸው ታዳሚዎች አቴንሺን ሰጥተው ተገቢውን ምላሽ መሰጠት አስፈላጊ መሆኑን ብታስለምዷቸው በጣም ጥሩ ነው። ተነስቶ የቆመለትን ሰው ቁጭ በል ማለት ለድርድር የሚቀርብ ጉዳይ አይመስለኝምና አስተምሩልኝ።
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
ውይይ አለምነህ ዋሴ ስላየሆት ደስስ ብሎኛል ስለ አህያዋ ግን ንስሃ ብትገባበት አምላክ ይቅር ይልሀል እኛ ሰው ከሰው እናበላልጥ ይሆናል ፍጥረት ሁሉ በፈጣሪ ፊት እኩል ነው ካህናት አይንተ እግዚአብሔር ናቸው የእግዚአብሔር አይን ናቸውና በቄሱ ተመስሎ ነው እናተን ለማስተማር የወረደው 😭😭😭😭ሰውና መላእክት ግን እጅግ ክቡር ነው በተረፈ ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን
@afrobeatssitotaw5135
@afrobeatssitotaw5135 3 жыл бұрын
ልጅ እያለሁ ነበር ያንተን ዜና በማድመጥ የምደመመው ለመጀመሪያ ጊዜ በአካል ሳይህ እውነት ጊዜ የማይሽርህ ታላቅ ሰው ነህ በጣም አከብርሀለው እወድሀለው እረጅም እድሜ ተመኘውልህ ድምፀ መረዋው ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴን
@mominahassen7580
@mominahassen7580 3 жыл бұрын
አለምነህ ምርጥ የአገራችን ባለ ኮከብ ጋዜጤኛ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ .ኢቢኤሶች ተባረኩ
@wudaseassayehegn6007
@wudaseassayehegn6007 3 жыл бұрын
ebs ገና አሁን ሰው መረጣችሁ እስኪ እንደዚህ አይነት ሰወችን ክብር ለሚገባቸው ክብር የሰጠን እናክብራቸው
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ ..subscribe please kzfaq.info/get/bejne/ZtlxiMJ3mKrOoI0.html
@mskrh640
@mskrh640 3 жыл бұрын
የአለምነህ ቤተሰብና ጓደኞች ግን ታድለው፤ ለዛ ያለው ጨዋታ መጫወትን ትችልበታለህ። ተባረክልን አቦ!!!
@salameskyas3437
@salameskyas3437 3 жыл бұрын
እድሜ እድሜ እዴሜ ጤና ጤና ጤና ይስጥክ በጣም ነው ነው ምወድክ
@abrahamisaak7483
@abrahamisaak7483 3 жыл бұрын
Sar megat
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ ..subscribe please kzfaq.info/get/bejne/ZtlxiMJ3mKrOoI0.html
@user-pz4ji4re6l
@user-pz4ji4re6l 3 жыл бұрын
አለምነህ በጣም ነው የምወድህ ስለአየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ኑርልን ወንድሜ
@selamsalha6052
@selamsalha6052 3 жыл бұрын
ውይ አለምነህ ዋሴ። በጣም ደስ ብሎኛል። አንተስ ቀን ሙሉ አዉራ። ከላይ ተሰቶካል። ተባረክ ። ጋዜጠኝነትን ትተዉነዋለክ ነው የሚባለው። Thanks EBS
@alemfantaye3896
@alemfantaye3896 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ጀግና ጋዜጠንኛ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ ..subscribe please kzfaq.info/get/bejne/ZtlxiMJ3mKrOoI0.html
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 3 жыл бұрын
አቤት ድምፅ አቤት ግርማ ሞገስ. ኡፍፍፍ ፀጥ ብየ ነው ያዳመጥኩት. እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን. !!!
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 3 жыл бұрын
አለምነህ ዋሴ ድንቅ ተሰጦ(ድምጽ)ና የማስታወስ ብቃት ፣ከድንቅየሙያ ብቃት ጋር ተጣምሮ አንድ ሰው አይመስለኝም። እግዚአብሔር ይህንን ሰው በዘመኔ በማየቴ አመሰግነዋለው።
@abiy3408
@abiy3408 3 жыл бұрын
Alemneh I am listening this story for the second time,but still the way you narrate is very interesting....we love you. And again very interesting and educative.
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 3 жыл бұрын
አለምየ አቤት ስወድህኮ እንዴት እንዳስደሰታችሁኝ ዛሬ ስላቀረባችሁት
@netsanethasen3728
@netsanethasen3728 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ከምር አለምነ ዋሴ በቃ አንተ ትልቅ ሰው ነክ ንግግርክ በጣም ይመስጣል
@osmanosman7431
@osmanosman7431 3 жыл бұрын
ያ አስደማሚና ምርጥ አቀራርብ ድምፅ ያለው ተወዳጅ አለምነህ ዋሴ አንተ ነክ ለካ ክድምፅህ ውጭ በአካል አላውቅክም ነበር ገናዛሬ አየውክ በጣምምም አድናቂህ ነኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ አለም
@Helen-tz5xh
@Helen-tz5xh 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የማከብረው የምውደው ሰው ቢኑር እሱ ነው ከአባቴ ቀጠሉ አለም ነዋሴ ነው እጅግ በጣም ብቻ ቃላት የለኝም
@hdudhdmmfjjdge277
@hdudhdmmfjjdge277 3 жыл бұрын
አቤት ድምፅ ቱ ስወድህህህህህ እኮ እድሜ ይስጥህህህህህህህህ
@user-gg2op6yo9w
@user-gg2op6yo9w 3 жыл бұрын
አለምየ ምርጥ እና ልዩ ኢትዮጵያዊ ያንተ አይነት ሰወች መቶ ቢኖሩን እኮ በቂ ነበር! ብቻ እድሜ ይስጥህ ወዳጀ !
@Kidane-vp3qy
@Kidane-vp3qy 3 ай бұрын
ከባድ ትምህርት ነው መጥፎ ስራ ስርተህ ጊዜው ቢረዝም ሰዎች ቢረሱት እንደ አህያው ከጭንቅላትህ ውስጥ ላይወጣ ተቀብሮ እድሜ ልክ ይረብሽሃል ነው።እናም ለጥሩ ነገር ብቻ እንተባበር ።በሰማሁህ ቁጥር ሁሌም የምማርብህ አለምነህ ዋሴ የዘመኔ ጀግና አመሰግናለሁ።ስለ አየር ንብረትም አንዴ በሬዲዮ አብረውህ ያሉት ብርዱን ሲያማርሩ መኪናዬ ውስጥ እየሰማሁህ ተቆጥተህ ትምህርታዊ በሆነ መልኩ አመስግኑ እዛ እኮ እንደዚህ ነው ብለህ ይችኑ ቃል ደግመህ አስተማርከን ።መካሪ እንደ አንተ አይነት ሰው ሃገራችን አያሳጣት ።እድሜ ይስጥህ ።
@lemlemareda6803
@lemlemareda6803 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው ነው የት ኑር ለጊዜው ሊመችህ ይችላል ነገር ግን እንደአገር እንደባህል ከዘመድ ተለይቶ በባእድ ሀገር መኖር ከንቱ ነው ስለዚህ እያንዳንዳችን አገራችንን ባህላችንን ሀይማኖታችንን የመጠበቅ ሀላፊነት ስላለብን ዘረኝነትን አስወግደን በአንድነት መኖር ለልጆቻንም ንፁ ኢትዮጵያን ማስረከብ ይጠበቅብናል
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ዛሬ ገና ምርጥ ሰው አቀረባቹሕ በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር እድሜውን ንና ጤና ውን አብዝቶ ይስጥልኝ
@birbomamush1320
@birbomamush1320 3 жыл бұрын
አለም ነህ ዋሴ ዋዉ የኢትዮጵያን ትውልድ በጥሩ ስነልቦና የቀረጸ ስው ትልቅ ክብር ይገባዋል አሁንም ፈልገውህ ሊያሰሩህ ይገባል ገና ብዙ የምትስራ ስው ነህ ኑርልን ።
@ethd8561
@ethd8561 3 жыл бұрын
እንዴት ድንቅ ሰዎች አቀረባችሁ? ድንቅ ነው ! ብቻ ለሰው ልጅ ክብር ይኑረን:: ነገን ማን ያውቃል
@yalemeshetzewdu7107
@yalemeshetzewdu7107 3 жыл бұрын
እንኳን እየሁህ ድምፅን በጣም እወደዋለሁ የማይጠገብ ኢንተርቪው ነው የማይሰለች ረጅም እድሜይስጥህ👍🏽👍🏽
@queensheba2506
@queensheba2506 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ የሆነ ምሳሌ ነው። I'm so glad I learned so much!! Thank you 🙏🏾😍👌👍
@hussenm4420
@hussenm4420 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ሰው ነው ልጅ ሁኘ ወድሜ ሬድወ ሲከፍት አለምነህ ዋሴንና አብዱሶመድ መሀመድን አዳምጥ ነበር
@muleman778
@muleman778 3 жыл бұрын
ታላቅ ሰው አለምነህ ዋሴ እስኪ ንገራቸው እኛም ሀገራችንን ጥለን ከወጣን በዃላ ነው የገባን ኢትዬጲያ መኖር በራሱ ድቪ ማለት ነው
@shailemichael9242
@shailemichael9242 3 жыл бұрын
ለዛ ያለው በኢትዮጵያዊ ጨዋነት የተሞላችሁ እጅግ በጣም የሚያምር አንደበት ነው ያላችሁ ኑሩልን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
አለምነህ ዋሴ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ድምፁ በጣም ደሰየሚል ነው ምርጥ ሰው
@kelemkelem3098
@kelemkelem3098 3 жыл бұрын
አለምነው ዋሴ ትክክል ነው እኔም ባንድ ወቅት ሞምበይ ነበርኩ እና እጅግ በጣም ይሞቃል በጣም ኮንዲሽንድ የተባለው ቤት እኛ ሀገር 7 ሰዓት ካለው ሙቀት ይበልጣል አየሩ ምግብ ነው፡፡ አሁን መናገር ላይገባን ይችላል ያየግን ይመሰክራል
@Emanu2018
@Emanu2018 3 жыл бұрын
ድንቅ፡ሰዎች፡የጥረት፡ተምሳሌቶች
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ ..subscribe please kzfaq.info/get/bejne/ZtlxiMJ3mKrOoI0.html
@athbaomar227
@athbaomar227 3 жыл бұрын
ዋው የቶቶት ባለቤት ጠንክር ቴኒ የሱም የአባቱም ስም በጉራጊኛ ትርጉም አላቸው በጣም ጠንካራ ነህ እንደ ስምህ ግበዝ ከሊንስትሮ እስ ታዋቂ ሆቴል ስራህን ከነ ቤተሰብህ ፈጣሪ ይባርክህ!! ለካ ጉራጌነት ጥበብ ነው ሶሬሳ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@queensheba2506
@queensheba2506 3 жыл бұрын
ጋዜጠኞች እባካችሁ ሰውን ማክበር ጀምሩ!! ለምሳሌ አቶ አለምነህ ወይንም ወይዘሮ እየተባለ ብትናገሩ በጣም ደስ ይላል!! please show respect for the people🙏🏾
@assa3100
@assa3100 3 жыл бұрын
አለምነህ ራስ ስዩም ትምህርት ቤት ጠዋት ጠዋት ሰልፍ ላይ ዜና ስታነብ አስታውሳለው። እንደገና ስላየንህ ደስ ብሎናል
@isanahmi8298
@isanahmi8298 3 жыл бұрын
በመጀመርያ ለዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ከልብ እናመሰግናለን በመቀጠል አለምነህ ዋሴ በጣም ከልብ ትልቅ አክብሮት አለኝ አለምነህ በአካል አላውቀውም ግን በጣም ትሁት ፈሪሃ እግዝአብሔር ያለው በሰው ላይ ክፋት የማያስብ አይናፈርና ቅኑ ሰው መሆነ እስካሁን በተለያዩ ሚድያዎች ከሰጣቸው ቃለ ምልልሶች መገንዘብ ይቻላል ከ40 ዓመት በፊት ሰለ አይነ ስውሩ አህያ ስለነበረው ሁኔታ ስትገልጽ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ለተፈጸመ ሰህተት ቆም ብሎ አስቦ መጸጸት ሰው ማለት ይህ ነው ለዚህም ለአባትህ ለአቶ ዋሴ ለእናትህ ለእማማ እንዲሁም ላሳደጉት የፈረንሳይ ለጋሲዮን ማህረሰብ ማመስገን እወዳለሁ ። በመጨረሻም ባለፈው Art tv ቀርበህ ከደረጀ ኃይሌ ጋር ቃለ ምልልስ ስታደርጉ በተለይ አንድ የቀድሞ የስራህ ባልደረባህ ጋዜጠኛ ሲሰጥ የነበረው አንዳድ አላስፈላጊ የነበሩ ምልልሶች አንተንና ከአንተ ጋር የነበሩትህ የምንወዳቸውና የምናከብራቸው ጋዜጠኞች ምን ያህል እንዳሸማቀቃችሁ አይተናል። በመጨረሻም አለምነህ አንተ ለዚህ አሁን ላለው ትውልድና ወጣት ማስተማርና መለወጥ የሚያስችል ብቃቱም ችሎታውም ስላለህ እባክህ በተለያዩ ሚዲያዋች እየቀረብ ያለፍከውን የኢትዮጵያ ሁኔታና የስራ ልምድ ብታስተምር በጣም ደስ ይለናል። እግዝያብሔር አንተና ቤተሰቦችህን ይባርክ።
@mulukendagnaw1636
@mulukendagnaw1636 3 жыл бұрын
አለምነህ ዋሴን ከዘመኑ ጋር ያለህ ባለተሰጦ እወድሀለሁ!!! በጣም አድናቂህ ነኝ!!! እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ!!!
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
ዛሬ በጣም የምወዳቸው ሰዎች ነው ያቀረባችሁልኝ አመሰግናለሁ
@refiyasisay5990
@refiyasisay5990 3 жыл бұрын
EBS ቅጠሩት እስቲ He is Legend እኮ!!!
@aweysewmehone6133
@aweysewmehone6133 3 жыл бұрын
አሪፍ ሐሳብ ነው ሚሰማን ቢኖር
@selama936
@selama936 3 жыл бұрын
I neve enjoyed an interview like this before, I felt like I was watching a movie. Alemneh you are an amazing journalist with unique voice, what a legend!
@tesfalemnegash3528
@tesfalemnegash3528 3 жыл бұрын
I remember this journalist when I was kid in 1990 he was amazing 😍
@tediasefa376
@tediasefa376 3 жыл бұрын
ታለቁ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ዘመኔን በትውስታና ትዝታ ስለሞላኸው አመሠግናለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው
@asratgizaw1227
@asratgizaw1227 3 жыл бұрын
ዓለምነህ ዋሴ ባለ ድምፀ መብረቁ ለጠላት በእጅጉ አስደንጋጭ ለወገን ወኔ ቀስቃሽና ልበሙሉ ስብዕና የሚያላብስ ውድና ብርቅ ጋዘጤኛ ዕድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ።
@memywa2756
@memywa2756 3 жыл бұрын
ባለ ነጎድጉድ ድምጽ አለምነህ ዋሴ ።የጋዜጠኛ ልክ ሰላም ብለናል ቅዳሜ ከሰአት እናመሰግናለን ሁሌም ሰምተን የማንጠግበው አለምነህ ዋሴን ስላቀረባችሁልን።
@samalenu2118
@samalenu2118 3 жыл бұрын
I agree
@workineshmengistu4134
@workineshmengistu4134 3 жыл бұрын
እውነት ነው በተሳሳተ ሀሳብ መተባበር በጣም የተሳሳተ ነው ህዝባችን ይህን ማወቅ አለበት ቤተሰቤ ቢሳሳት እኔም አልተባበር
@abebealemu9987
@abebealemu9987 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ አለምነህ ዋሴ ኢትዮጵያ ሀገራችን ገነት ናት
@RoseRose-re3nc
@RoseRose-re3nc 3 жыл бұрын
አለምነህ ዋሴ በማይት በጣም ድሰ ብሉኛል በእውነት ፈጣሬ እረጅም እድሜ ይሰጥህ,,
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 11 күн бұрын
ድምፁ የአንበሳ ❤ ጋዜጠኝነት የቀየረ ጀግና የኢትዮጵያ ን ችግር የተናገረ የትኛውም የአለማችን ምሁር ቢደርስበትኳ ምናልባትም የአለምነህን ይደግማል ። የኋላ ታሪካችን ለወደፊቱ ይጠቅማል !
@user-gx3sq1or9b
@user-gx3sq1or9b 3 жыл бұрын
በምጽ ብቻ ነበር የማውቀው ስላየሁክ ደስ ብሎኛል
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
አለምነህዋሴ የሳዳምሁሴን ሌሎችህም ዘገባህ አቀራረብህ የምገርም ነበር
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው ቻይንኛ በአማርኛ ..subscribe please kzfaq.info/get/bejne/ZtlxiMJ3mKrOoI0.html
@youtubechannel1081
@youtubechannel1081 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያቆይህ በጣም እንወድሀለን ምርጥ ስው አለምነህ ዋሴ የሚገርም ስው ነህ ::
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
አለምነህዬ ምርጡ ጋዜጠኛ አድናቂህ ነኝ 😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏
@tsehayabebe9485
@tsehayabebe9485 3 жыл бұрын
አለም ነ ዋሴ አገር ውስጥ ነክዴ በጣም ነው ማደቅክ ዜናዎች ደስ ይሉኛል በርታ
@fanuelmergiaw4867
@fanuelmergiaw4867 3 жыл бұрын
ደግሜ ነው ያየሁት ፕሮግራሙን ወድጀዋለሁ።አለምነህ ዋሴ በልጅነት አዕምሮየ ጆሮየ ውስጥ የቀረ ድምፅ ደስ የሚል ተጫዋች ሰው ። ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን
@ketemamisirach4724
@ketemamisirach4724 3 жыл бұрын
አለምነህ የልጅነት ጀግናችን ኑርልን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን
@rebka5068
@rebka5068 3 жыл бұрын
አለምነህ ዋሲ ደስ የሚል ዘመን ትንሽ ወንድሚ ይነግረኝ ነበር ዛሪ በማስታወቅያ በኩል ሳልፊ አለምነህን አየሁት ሲለኝ አለመነህን ለማየትለመስማት ብርቅ ነበር ደስ የሚል ትዝታ ጊታቸው ሀይለማርያም ሊላው ብርቅዪ ጋዚጠኛ ንፊሱንይማረው አልምነህን ስለም ጢናን እመኝልሀለሁ ለጠንክርም ለአንተ ስላሙ ያብዛልህ
@user-hk2ld4dg6y
@user-hk2ld4dg6y 3 жыл бұрын
ስላየሁህ ድስ ብሎኛል ምርጥ ስው አለሜ እድሜና ጤና ይስጥ
@lakechhaile2097
@lakechhaile2097 3 жыл бұрын
It reminds me the old good days , really appreciate Alemeneh and Tenker .
@yonaslove7911
@yonaslove7911 3 жыл бұрын
እውነት ከነ ምናምኑ የምትሞትላት አገር አለችን በእውነት
@meronayele2822
@meronayele2822 3 жыл бұрын
አለምዬ በጣም ነው ምወድህ።የአህያዋ ታሪክ ልቤን ነክቶታል በእውነት!!! በyoutube ያቀረብክ ግዜም ሰምቼህ ነበር።
@jannajanna6475
@jannajanna6475 3 жыл бұрын
ውይ አለምዬ ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል እኳን ደና መጣህ
@AT-fu3sp
@AT-fu3sp 3 жыл бұрын
ሰላምና ጤና ለውድ አገራችን ኢትዮጵያና ለሞላ ሕዝቦቿ ዓለምነህ እንኳን ለአገርህ አበቃህ በደረጀ እይታላይ ከጏደኞችህ ጋር አይቸሃለሁ እኔ የ80 ዓመቷ እናት የመጀመሪያየ መሥሪያ ቤት ስለ ነበር አደንቅህ አለሁ በአሁን ሰዓት የእኔ ሥራ እየመረቅሁና እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ ለአገርና ለሕዝብ ሰላምን እየለመንኩ መኖር ነው በል እንግዲየአስብከውን እቅድ ቸሩ አምላክ ያሳካልህ አሜን::
@banjibanji425
@banjibanji425 3 жыл бұрын
አለምዬ አለምዬ አለምዬ እንኳን ደህና መጣህ በጣም የምወደው ጋዜጠኛ አለምነህ ነዋሴ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር የተመኘው ማልካም የስራ ዘመኑን አገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@addisababa5210
@addisababa5210 3 жыл бұрын
አለምነህ ዋሴ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው እና የማደንቀው ጋዜጤኛ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@alemadugna8214
@alemadugna8214 3 жыл бұрын
ይገርማል አንጋፋ ጋዜጠኛ ፀሀይ ወ/ስላሴ አርፋል የሚቀበርበት እንኳን ጠፍቶ የታየው ፈተና!!tnx alem selasetawesekew
@haregfiseha3508
@haregfiseha3508 3 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው ጠንክር በጣም ጀግና ነህ!!
@bayoushkassa7155
@bayoushkassa7155 3 жыл бұрын
Alemy sewedew eko demesu yasedenemegnal !! sel aheyaw demo degagemy new yesemahut batekalay gen you are the best
@muluneshalemayehu8680
@muluneshalemayehu8680 3 жыл бұрын
ስለአየሁት ድስ ብሎኛል፤Wish u long live!
@faudmuktat3817
@faudmuktat3817 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለኝ ወሬ በሱ ያምራል
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 3 жыл бұрын
እዉነትህን ነው ኢትዮጵያ ሀገሬ እናት ናት በትክክል የማሞትላት ሀገር ናት የሙቀትና የእስኖ መጫወቻ ነው የሆነዉ እድሜ ይስጥህ አለም ነዋሴ
@user-zl7jz1os9x
@user-zl7jz1os9x 3 жыл бұрын
አለምንዋሤ ዋሤበሚልው እንዴየአባቴልጅነህ ለበል ለማንኝውም በጣምየምወድህየማክብርስውነህ እራጅም እድሜጌታይስጠህ በርታ
@Amaizinglife
@Amaizinglife 3 жыл бұрын
amazing Wow i really like the interview and the whole program, Alemneh betam new des yemtlew, egziabher yebarkeh
@user-ru8mm5ff7d
@user-ru8mm5ff7d 3 жыл бұрын
አለሜ ደናነህልኝ ስላየውህ ደስብሉኛል ዘሐበሻ ላይ ካልሰማሁህ ቅር ይለኛል እድሜና ጤና ይስጥህ
@chrisbelete7639
@chrisbelete7639 3 жыл бұрын
commentsh des selalegn subscriber adergkush hopefully nega teru program endmtakrbi
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 3 жыл бұрын
ጋዝጠኛ አለም ነህ ዋሴበጣም ነው የማከብርህ እርጅም እድሜና ጤናይስጥህ
@tigistmengesha510
@tigistmengesha510 3 жыл бұрын
I always love Alemneh Wasea! He is amazing!
@abiabenzertemsgen3105
@abiabenzertemsgen3105 3 жыл бұрын
አንተ የጋዜጠኝነት ልክ ነህ፤ግልፅኝነትህና የዋህነትህ ሁልጊዜ ይገርመኛል ሁሌም ንፁህ ልብ ለኔ ትምህርት ቤት ነው። እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@samsonabuye1031
@samsonabuye1031 3 жыл бұрын
አለምነህ ዋሴ በጣም በጣም ነው የምንወድህ ዋውውውውውውውውውው ጀግናው የበጋው መብረቅ
@rebi2554
@rebi2554 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና, አለምነህ በጣም ነው የማከብርህ😊
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 3 жыл бұрын
የአህያዉ ታሪክ አቶ አለምነህ አተን አይይደለም እኔን አመመኝ ያሳዝናል ያስተምራል
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Taye bogale speech | የታሪክ መምህሩ ታየ ቦጋለ ይናገራል!
46:24
ENTOTO ENTERTAINMENT የሚዛናዊነት ልሳን.
Рет қаралды 61 М.
Alemeneh Wase Amazing Incident in Hirut Bekele's Musical Career
59:02
የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ - BENEGERACHIN LAY  @ArtsTvWorld
1:16:31
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,9 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 2,7 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН