ዳኞችን ያስጮኸ ስለኢትዮጵያ የቀረበ አስገራሚ ትወና | Qin Leboch (ቅን ልቦች)

  Рет қаралды 483,709

Qin Liboch

Qin Liboch

2 жыл бұрын

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
KZfaq:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Пікірлер: 112
@Kelye284
@Kelye284 2 жыл бұрын
ድል ለእምየ ኢትዮጵያ ይሁን ያለቀሱ የስቀው የቆሰሉ ድነው የተፈናቀሉ ዳግም በየቤታቸው ተመልሰው በሳውድ የታሰሩ አገር ገብተው ኢትዮጵያ ተረጋግታ ሰላሟ ተመልሶ ዳግም ለመሳቅ ያብቃን!!!ዋው ወድም ድቅ ችሎታ
@user-nq3rg7cs1m
@user-nq3rg7cs1m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
አሜን ያልሽዉ ሁሉ ይሁን
@user-sr3yi2fr5h
@user-sr3yi2fr5h 2 жыл бұрын
ስላምች ይመለስ እናት ኢትዮጵያየ የጠላሽ ይጠላ እናት ላች ዋጋ እየከፍልልሽ ነው በተለይ የወሎ ህዝብ አማራው እየሞተልሽ ነው ኢትዮጵያየ።
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*እምዬ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይመለስ ጠላትሽ ይዉደም ድል ለኢትዮጲያ💪💪💚💛❤🇪🇹🇪🇹*
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Жыл бұрын
አሜን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ አገሬ እምየ
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Жыл бұрын
ዳኛይቱ ኢትዮጵያዊ ነሽ እባክሽ በአማረኛ ተናገሪ የኔ ቆንጆ
@user-kq4ne3fo3k
@user-kq4ne3fo3k 2 жыл бұрын
ቅልቦች ስወዳችሁ 💘💘💘💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን አላህ
@osamahijazeen3843
@osamahijazeen3843 2 жыл бұрын
አቤት ስንቴ ደጋግሜ አየሁት ብዙ ውድድር አይቻለው እንደ ማለዳ ኮኮቦች የሚሆን ግን በፍፁም አይገኝም እረ ጀምሩት ፍፄ
@user-vx3fi5iu5f
@user-vx3fi5iu5f 2 жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@liulgashaw711
@liulgashaw711 2 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ትወናነው! ጥሩ ብቃት አላችሁ
@werkneshagegnehu595
@werkneshagegnehu595 Жыл бұрын
ዋውውውውውውው ይመቻችሁ ሰላም ለሀገራችን
@ethunmandefiro95
@ethunmandefiro95 2 жыл бұрын
ፈጣሪየ ሖይ የሀገራችን ሰላም ስጥልን
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 2 жыл бұрын
Thank you for your service!!🙏🤙❤️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@tenaadmassu2031
@tenaadmassu2031 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው!!!!!!!❤❤❤❤❤❤
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j 2 жыл бұрын
*_ዋው ነው🇪🇹♥♥♥_*
@zabibhesheu6569
@zabibhesheu6569 2 жыл бұрын
wow ስላም ላገራችን🇪🇹🇪🇹 ስላም ለህዝባችንን🙏🙏🙏
@dagnenetsultan5477
@dagnenetsultan5477 2 жыл бұрын
WoW! Great work by the two presenters , “Kind Hearts” is a also a best artist development center in Ethiopia like Balageru idol...please keep it up!
@abaysisay8921
@abaysisay8921 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዋዉ !!!
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 2 жыл бұрын
እምርም ምን ጉድ ነህ ጀግና ብያችሁ አለሁ💚💛💖💪💪💪
@user-sg2qv8wl2i
@user-sg2qv8wl2i 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ይመቻቹ
@melkamutadesse2015
@melkamutadesse2015 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@bahunegn
@bahunegn Жыл бұрын
ድንቅ ልጆች የሚወለዱባት፣ ልበ ሙሉ ደፋር የሚያስፈሩ ናቸው ለጠላት።
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 4 ай бұрын
Real Ethiopians on acting. Since they are real Ethiopians, they perform their acting from their heart.
@birtukanandualem4912
@birtukanandualem4912 2 жыл бұрын
እጀግ በጣም ያምራል
@tgeeyassu2737
@tgeeyassu2737 2 жыл бұрын
wow wow wow wow is good power massag!!!
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 жыл бұрын
ሄሉዬ የኔ ውድ ፍፁሜ አሌክስ ተባረኩልን
@tirhastekle5709
@tirhastekle5709 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጆች ናችሁ ድንቅ በቃት
@tirhastekle5709
@tirhastekle5709 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጆች ናችሁ ድንቅ ብቃት
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ዋውውው ሑሉም አንደኛ ናቸው አረ ፍፄ ጀምሩ ድጋሜ መቋረጥ አልነበረበትም
@daoudtegegne2746
@daoudtegegne2746 2 жыл бұрын
አቤት አንበሶች ተባረኩ !! በርታ ጠንክር አንተ ዘማች ጦር የወገን ህልውና እንዳይደፈር ያገርህ ዳር ድንበሯ እይቆንጠር ሜዳው ጋራው ሸንተረሩ የውብ ሀገር ዳር ድንበሩ መደፈሩ የሞት ሞት ዳግም ሞት ነው የናት አባትክን ዝና አትርሳው
@user-gy2yd5px6j
@user-gy2yd5px6j 4 ай бұрын
ዋው😢😢
@mulukenfromadis805
@mulukenfromadis805 Жыл бұрын
ፖፖ እሄ ነው ትወና ተባረክ
@maryambeka3385
@maryambeka3385 2 жыл бұрын
Betam mertoch nachew !!
@user-zh4hx3tw6h
@user-zh4hx3tw6h 4 ай бұрын
ዋው
@kekunhasen2717
@kekunhasen2717 2 жыл бұрын
Perfect i like it
@emama169
@emama169 Жыл бұрын
የምወድሐረ የዋሕ ነሕ አተ
@bewuketugizachew5855
@bewuketugizachew5855 Жыл бұрын
egzihabiher yebarkachew
@tigistgashaye506
@tigistgashaye506 2 жыл бұрын
በጣምያምራል ግን የሚጀመርበትቀን ናፍቆኛል
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 жыл бұрын
ደስ ይላል እልኩ ለአገሩ ውሃው ግን ስልኩን አበላሽቶት ይሆን አንችም በእርሱ መንፈስ ...
@tube0109
@tube0109 2 жыл бұрын
ሳምሰንግ ጃላክሲ ግዢለት
@user-yj1xq7un3c
@user-yj1xq7un3c Күн бұрын
አቦ ይያሉ❤
@user-ri9zu9ej4n
@user-ri9zu9ej4n 2 жыл бұрын
አሳያቸው💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
@user-fm3fx4rr3z
@user-fm3fx4rr3z Жыл бұрын
ዛሬም እያለሁት ነው 😍😍😍ዉይ ፍቅር
@misganawgebrie7648
@misganawgebrie7648 2 жыл бұрын
Nice
@user-iv2iv8gg1q
@user-iv2iv8gg1q 2 жыл бұрын
ዋወ
@omumohammed3522
@omumohammed3522 2 жыл бұрын
😍😍😍
@muleamaley7414
@muleamaley7414 2 жыл бұрын
Wow
@tube-sp1hk
@tube-sp1hk 2 жыл бұрын
wow
@shambel9172
@shambel9172 Жыл бұрын
ትወናማለት አዲነው ሁለቱን ሳሙልኝ ይገረም ደጀኔ በማርያም ሠላማችሁይቭዛ
@birhanutube3919
@birhanutube3919 2 жыл бұрын
Helen inba tenankuataliko
@user-rf5rs7tk1h
@user-rf5rs7tk1h 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-og8xg7kg2s
@user-og8xg7kg2s 2 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋዋውውውውው
@Getachewsolomon
@Getachewsolomon 2 жыл бұрын
የሚገርም ትወና ነው!!!ፍፂ ለምን አትጀምሩም??
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@silasila926
@silasila926 Жыл бұрын
❤❤
@sirkyasirkia7160
@sirkyasirkia7160 2 жыл бұрын
ዋዉ💚💛❤
@gashogasho1859
@gashogasho1859 2 жыл бұрын
የታሪኩን ትወና ብዙ አመት አዳምጨዋለሁ ሁሌ አድስ ነዉ አይሰለቸኝም ባየሁት ቁጥር እባየ ይመጣል 😭
@YibeltalAdane-fb3rx
@YibeltalAdane-fb3rx 11 ай бұрын
Wawwwwww
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@bisratnora5104
@bisratnora5104 2 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ማሪያምን እንዴት ብየ ልግለፅ አልቻልኩም በቃ
@ethiopiahagere572
@ethiopiahagere572 2 жыл бұрын
Betam new yemigeremew
@Ethio_instrument
@Ethio_instrument 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የሀገራችንን ሠላም ይመልስልን🙏 ... አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ
@nadiramuhamed2396
@nadiramuhamed2396 Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌
@ecaccount7816
@ecaccount7816 Жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ው ው ውው ውውውው
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
ቅን ልቦች ግን የይቱብ ፕሮፋይል ከቀዬራችሁ ቡሀላ ተመልካች ቀንሷል ምክንያቱም ትናንት አትመስሉምኮ ሆ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
👍👍👍💕😢
@vikasyadav2423
@vikasyadav2423 2 жыл бұрын
ሀገር ሰላም ሲሆን ይጀምር እዳድስ በናፍቆት አለቅን የማለዳ ኮኮብን
@betelihemtafese2811
@betelihemtafese2811 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#🇪🇹🇪🇹👍
@amanueldemeke7617
@amanueldemeke7617 Жыл бұрын
አባቴ ይሙት እረረረረ ማነው ይሄ ልጅ
@hayatmohammed3129
@hayatmohammed3129 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 жыл бұрын
አባቴ ይሙት አስይሃለው ውውው
@mohamedebrahim7831
@mohamedebrahim7831 2 жыл бұрын
BETAM DES YILAL GUBEZ
@yonitaa953
@yonitaa953 2 жыл бұрын
እረ ድጋሚ ይጀመርልን ይሄ ፕሮግራም
@ethunmandefiro95
@ethunmandefiro95 2 жыл бұрын
👉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Hana-3838
@Hana-3838 2 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤🥰🥰🥰🥰
@user-zk3tv9dj2v
@user-zk3tv9dj2v 2 жыл бұрын
Enkuon dehna metachhu swedachihu.bertu
@kidanumitku8078
@kidanumitku8078 2 жыл бұрын
Digami wudidiru yijemiri betami nw miwedachu nafiqachunal
@user-fy3fg8nb7g
@user-fy3fg8nb7g 2 жыл бұрын
❤❤❤👍👍👍👍👍🙏🙏💋💋💋❤
@user-jm7fv5rk4u
@user-jm7fv5rk4u 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@moemedmoemed6460
@moemedmoemed6460 2 жыл бұрын
😍😍😍😍
@mohammadsayed4616
@mohammadsayed4616 2 жыл бұрын
አረባአድሥ ጀምሩ
@user-ml2od3wh9w
@user-ml2od3wh9w 11 ай бұрын
እባካችሁ ቱባበሩኝ የፍፁምን ስልክ ቁጥር እቤካችሁ
@user-le9ko3ro6u
@user-le9ko3ro6u 2 жыл бұрын
😭😢😢😢😢
@hayouhayiktube1649
@hayouhayiktube1649 2 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም ይጀመር 😥
@GoferMedia
@GoferMedia 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የማለዳ ኮከበችን የተከታተልኩት በዚህ ነበር አልረሳውም:: ድማሙ ከደብረኤልያስ የት ደረሰ?
@shitamuentertainment2919
@shitamuentertainment2919 2 жыл бұрын
ኤርትራ ቛንቛ ትግርኖ ውድድር ይቻል 🇪🇷❤
@debelasefere
@debelasefere 2 жыл бұрын
Yichalal . Come over
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 жыл бұрын
በሰመአብ ብርጭቆ የሰበረ ተወዳዳራ ብቃት አለህ ስልኩም አልተረፈም
@tsigaredagaromsa6063
@tsigaredagaromsa6063 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e 2 жыл бұрын
የመቸንዉ
@user-ib3vq4iy3k
@user-ib3vq4iy3k Жыл бұрын
የሚገርመው ይሄን ካየሁ በሁአላ ሌላ አላይም ይመቻችሁ
@germagenet7953
@germagenet7953 2 жыл бұрын
እባክክን ፍፁም የማለዳ ኮኮቦች መልስልን
@adimasuderebe2378
@adimasuderebe2378 2 жыл бұрын
ቅን ልቦች ጥሩ ናቹህ ።ግን የላችሑም
@edanedan3683
@edanedan3683 2 жыл бұрын
ተጀመር እንዴዬ
@KumnegerAbebe-ys4uu
@KumnegerAbebe-ys4uu 5 ай бұрын
Saw honek😂😂
@bereketsolomon4089
@bereketsolomon4089 2 жыл бұрын
BUSINESS PLANET INTERNATIONAL
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 жыл бұрын
ይች ማህሌት የምትባል ስጣላት የሆነች ነገር ናት
@BiresawTadele
@BiresawTadele Ай бұрын
10q
@msaddis4164
@msaddis4164 10 ай бұрын
………STOP AMHARA JONOCID IN ETHIOPA OF OROMO GEVERNMENT ABIY AHEMAD &WALGA……
@tadessewudineh2331
@tadessewudineh2331 2 жыл бұрын
U are smart but ...you are alone
@jemalazg8433
@jemalazg8433 Жыл бұрын
አማረኛ ፊልም
@user-rv5zh2ew6l
@user-rv5zh2ew6l Жыл бұрын
ሚኒሊክ ቅጥህን ይብዳህ ደሞ ከጅማ ይላል እንዴ ሹጣም ጎንዶሬ
@user-gw5tk3jg9t
@user-gw5tk3jg9t Жыл бұрын
ታሬ የክላስ ጓደኛዬ ጅማ አጂፕ ት/ቤት ከ9_10 x class አብረን ተምረናል
@user-gw5tk3jg9t
@user-gw5tk3jg9t Жыл бұрын
ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ትችላለህ በርታ ወንድሜ
@ethiopiahagere572
@ethiopiahagere572 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Top 10 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting
37:23
Bogas Studio
Рет қаралды 2,2 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 9 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 6 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 10 МЛН
ቀበሌው ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
9:27
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 43 М.
ዛሬ በጣም እንስቃለን | Qin Leboch (ቅን ልቦች) |
10:08
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 8 МЛН
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 1,8 МЛН
Papa yeh dila do ajse mein aapki behen 😢😊 #shorts
0:30
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 74 МЛН