No video

ዳኞቹ በድጋሚ ያዘፈኑት ድንቅ ተወዳዳሪ! | አክሊሉ መለሰ | ደሞ አዲስ | Demo Addis

  Рет қаралды 132,433

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

5 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
ያሬድና የሺ ከመቀመጫቸው ተነሱ! | አክሊሉ መለሰ | ደሞ አዲስ | Demo Addis #demoaddis #aklilumelese
#Addiswalta #Ethiopia #News
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZfaq Main channel: / @addiswalta
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 125
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 5 ай бұрын
ይሄ ልጂ በምንም ሁኔታ መዉደቅ የለበትም ጎበዝ ነዉ❤
@blessingsaregooddeeds.6037
@blessingsaregooddeeds.6037 4 ай бұрын
ይሄ ልጅ የወደቀ ቀን በሙዚቃ ላይ ያለን አድማ ማንም የማይቋቋመዉ ይሆናል። ይህ መግለጪያ ከኮማንድ ፖስቱ ለየሺ
@wasihunwondmteka8706
@wasihunwondmteka8706 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ድምፅ ያለው ልጅ ስለሆነ የሙዚቃ ባለሙያዎች ቢያገኙት ቢረዱት ትልቅ ባለሙያ ይሆናል::
@user-ju4ek2ki7k
@user-ju4ek2ki7k 3 ай бұрын
ይሄን ልጅ ድምፁን ስወድለት።መልካሙን ሁሉ ተመኘውልህ🙏🙏🙏
@user-tw8nz6cg5w
@user-tw8nz6cg5w 4 ай бұрын
አኬየ መልካም እዲል አኪ ማለት በስነመግባሩ አንደኛ እና ምርጥ ልጂ ነዉ በሙዚቃ ባለሞያወቺ ዲጋፍ ቢገኚ ጥሩ ደረጃላይ ይደርሳል ላሳደገቺዉ አያቱ በህይወት እያለቺ
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 5 ай бұрын
የየሺ ምርጥ ፍሬ ❤🎉
@hasettadesse6708
@hasettadesse6708 5 ай бұрын
🥰🥰🥰
@userd42
@userd42 4 ай бұрын
አንጀት,የሚበላ,ሙዚቃ,ከቆንጆ,ድምፅና,ፈገግታ,ጋር,እባካችሁን,እድሉን, ስጡት,መልካም,እድል,ይግጠምህ,ተባረክ,አዝናናሀን
@user-un4wp1pu4u
@user-un4wp1pu4u 4 ай бұрын
አክሊሉ በጣምአቅም ያለዉ ወጣትነዉ ፈተናአታብዙበት።
@s0lomon150
@s0lomon150 5 ай бұрын
አኬ ጎበዝ አንደኛ ድምፅህ ልዩና ጣፋጭ ነው በርታ መልካም አድል ❤❤❤
@shalomdesalegn
@shalomdesalegn 5 ай бұрын
አክሊል አቅሙ ብቻ ሳይሆን ባህሪውም ግሩም ነው። በዚህ እድሜው ከራሱ አልፎ ለሌሎች ወገኖቹ በሚጠቅም የ ዕርዳታ ስራዎች ላይ የሚሳተፍ ልበመልካም ታዳጊ ነው
@salcnail6660
@salcnail6660 5 ай бұрын
ጎበዝ ነው🎉🎉
@WedereBeyyene
@WedereBeyyene 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ 😜😛😘😍
@yeshiwaswelde7956
@yeshiwaswelde7956 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ድምፅ ነው ያለው የድመፁ ግርማ ሞገስ ደስ ሲል
@theehfamily2939
@theehfamily2939 5 ай бұрын
በጣም ይችላል።
@abyelove2446
@abyelove2446 5 ай бұрын
ድንቅ አቀራረብ አሪፍ ነው።
@TheBex2007
@TheBex2007 5 ай бұрын
He is really good. One of a few golden voices.
@semhalgebreab1259
@semhalgebreab1259 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ድምፅ
@kagneweshetu7428
@kagneweshetu7428 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስክ ትንሽ ጥላሁን ገሠሠ 😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@berhanuesubalew413
@berhanuesubalew413 5 ай бұрын
You have unique sound .... never heard a sound like this! perfect!
@user-pv1uh7hu1f
@user-pv1uh7hu1f 5 ай бұрын
የኔ የማር በርታልን😢😢😢😢😢😢😢
@hanam3589
@hanam3589 5 ай бұрын
What a beautiful talent and voice
@fekerteh974
@fekerteh974 4 ай бұрын
እንዴ ጉፍፈላ ምን አይነት ድምፅ ነው ያለው እንኔ ፈዝዤ ቀረው እንደኛ በቃ
@basntulekata
@basntulekata 4 ай бұрын
አንደኛ
@ethiolearningcenter3203
@ethiolearningcenter3203 5 ай бұрын
what performance bro one day i will see high level in ethiopian music like dawit and tedi... (do you remember in chigtabia in best vibe )
@sisaywolde1262
@sisaywolde1262 5 ай бұрын
የባህል የሰርግ ብትሞክር አሪፍ ነው
@rabiya2020
@rabiya2020 5 ай бұрын
ሲያሳዝንንንን😢😢
@MeskeremTesfayeBekele
@MeskeremTesfayeBekele 3 ай бұрын
You r the bast 🎉🎉🎉❤❤❤
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 5 ай бұрын
Yes!! He can.
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 3 ай бұрын
ጎበዝ ነህ በርታ የበለጠ ደግሞ አስልጣኝ ያስፈልግሃል 💜💜💜
@geremewgualu
@geremewgualu 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
@user-po1mq8zy7q
@user-po1mq8zy7q 3 ай бұрын
ደስ እሚል ደምፅ ነው ❤❤❤
@danieljuhar4390
@danieljuhar4390 4 ай бұрын
I proud of u.
@crazymanforever
@crazymanforever 5 ай бұрын
the best of best
@user-cy2xu9sb2t
@user-cy2xu9sb2t 5 ай бұрын
ዋው ነው
@marya1084
@marya1084 4 ай бұрын
አክሊሉ በምንም ጉዳይ መወደቅ የለበትም በጣም ትልቅ ብቃት አለው❤❤❤❤
@user-si5ye2ff7r
@user-si5ye2ff7r 5 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ነው ያምራል ድም'ጹ በርታ............
@MunirNuri-po2oe
@MunirNuri-po2oe 2 ай бұрын
Wow አኬ
@user-uj9dc7mi5n
@user-uj9dc7mi5n 5 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ጎበዚ
@amentiaboneh1534
@amentiaboneh1534 2 ай бұрын
You're the special one really 🙏❤
@hanam3589
@hanam3589 5 ай бұрын
Love this
@marya1084
@marya1084 5 ай бұрын
ፈጣሪ መጨሰሻህን ያሳምርልህ ትችላለህ❤
@ashenafishimels1763
@ashenafishimels1763 5 ай бұрын
በርታ አኪያችን
@buliano
@buliano 3 ай бұрын
ይሄ ልጅ በጣም ልዪ ነዉ❤
@user-hb8iz2vb6h
@user-hb8iz2vb6h 5 ай бұрын
የኔወዲም ልዩነህ አኪየ የኔትልቅሰዉ
@user-it2ep8zt3c
@user-it2ep8zt3c 3 ай бұрын
የምልህ ቃላት ያንሰኛል ፈጣሪ ሀሳብህን ያሳካልህ
@user-vs4tz7lc4g
@user-vs4tz7lc4g 5 ай бұрын
andega nek bertalen
@dagmawiermias1979
@dagmawiermias1979 5 ай бұрын
wow wow bro is gifted and full of talent.
@MisrakLeta08
@MisrakLeta08 5 ай бұрын
ልዩ ነው በርታ
@YoniPapa-ol5zc
@YoniPapa-ol5zc 3 ай бұрын
በጣም ሚገርም ድምፅ ነው ያለክ
@bestlove1373
@bestlove1373 5 ай бұрын
አክሊል የኔ ትንሹ ወንድሜ
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j 5 ай бұрын
የሺ ወደሽዋል ልክ ነሽ እንኩዋን ወደድሽው ።
@ermias2859
@ermias2859 5 ай бұрын
Nice voice, but he needs balageru
@user-gw5fn9rh6p
@user-gw5fn9rh6p 5 ай бұрын
የኔጀግናአተጀግነህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j 5 ай бұрын
አሽሞንሙኖ ነው የዘፈነው ክክክክክክክ አንድ እግዚአብሔር አለ አንድ ህዝበ እስራኤል አለ አንድ ጥላሁን ገሰሰ ነበር ።
@hiwiamila6628
@hiwiamila6628 5 ай бұрын
በጣም ጉበዝ ነዉ በራሱ ማንነት ነዉ የዘፈነዉ ይሄ ብቻ በቂዉ ነዉ ለወቀሳ አቸኩል ወይ አቸኩኝ
@Lidu1923
@Lidu1923 5 ай бұрын
Akiye bezik melku slayehuk des blognal EGZIABHER abzto ychemrlk❤
@yafuafro618
@yafuafro618 4 ай бұрын
Wendim jigna bertalign , keep going .
@Ethiopian-society-union
@Ethiopian-society-union 5 ай бұрын
አገባቡ የሚገርም የሺ ትችያለሽ
@user-hj6lp1yd7r
@user-hj6lp1yd7r 5 ай бұрын
ዋዉ ትለያለህ❤❤❤❤
@tesfayeato4661
@tesfayeato4661 4 ай бұрын
ያሬድ ምነው ተቀደድክ
@hayatgoraw7531
@hayatgoraw7531 5 ай бұрын
የኔ ዉዲ በርታልኚ ስወዲህ
@user-de5zu6uc8y
@user-de5zu6uc8y 4 ай бұрын
Betamh asigeramih dimith new yaleu mewidekh yelebetimh abo yimecih wedime ❤❤❤❤❤
@user-my2fj7fb7h
@user-my2fj7fb7h 4 ай бұрын
አክሊል በርታ ያገሬ ልጅ
@user-lm4zc2bn7k
@user-lm4zc2bn7k 5 ай бұрын
በርታ ወንድሜ
@user-dk6vi2ts6m
@user-dk6vi2ts6m 4 ай бұрын
Aki betam gobez lij new mewdek yelebetm yagerel lij berta❤❤❤
@ZinetTefera-wp8up
@ZinetTefera-wp8up 4 ай бұрын
እደግ ተመደግ ምርጥ የመቅደላ ማሻ ልጂ
@NegaSurafelNega-ys7zp
@NegaSurafelNega-ys7zp 5 ай бұрын
90%ሰጥቸዋለሁ፡ተጫውቶታል።
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 5 ай бұрын
ትችላለክ
@TESEMATESEMATesema
@TESEMATESEMATesema 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ አንደኛ ነህ
@user-bj3om1sp4h
@user-bj3om1sp4h 5 ай бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውውውውው ነህ
@user-lb4dm1qd9j
@user-lb4dm1qd9j 5 ай бұрын
አክሊሉ ትችላለህ በርታ
@DinknehBekele
@DinknehBekele 2 ай бұрын
ይቅርታ ይህንን ልጅ ለአረገሀኝ ወራሽ ስጡት እሱ ይቅረጸው
@ShambelMan
@ShambelMan 4 ай бұрын
ወወንድሙ ጅራ ይመስልኛል በረታ ጎበዝ
@user-ko1ml7de5o
@user-ko1ml7de5o 3 ай бұрын
amzege❤
@MeskeremTesfayeBekele
@MeskeremTesfayeBekele 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-ju9lm9ps3e
@user-ju9lm9ps3e 5 ай бұрын
Aklilu Andegna ❤❤🩵
@user-vq9qf1id5r
@user-vq9qf1id5r 5 ай бұрын
ዋ እንደት ነው ሰላምታህ 😂😂
@bisratgelan2437
@bisratgelan2437 5 ай бұрын
All the judges are Amazing but Yeshei is special.
@haymilal8085
@haymilal8085 5 ай бұрын
አየ ዳኛ ሆየ
@marshetmelkedamte5782
@marshetmelkedamte5782 4 ай бұрын
wow dimtsu betam yamral
@Userpromi
@Userpromi 5 ай бұрын
Wow tiru kanna berta gobezu
@kaliye06
@kaliye06 5 ай бұрын
❤🎉
@user-yp8dk1qd7h
@user-yp8dk1qd7h 5 ай бұрын
Migerm lij nw Aki 😊
@user-lt4rv5mc2y
@user-lt4rv5mc2y 5 ай бұрын
የባላገሩ አክሊሉ እንደበላው የደሞ አዲስ ደግሞ አክሊለ መለሰ❤❤❤❤❤
@kibranegash2339
@kibranegash2339 4 ай бұрын
Waw
@yewerja_medanit
@yewerja_medanit 4 ай бұрын
አንተ ራስህ ገዳይ ነህ❤🎉
@netsanetarey
@netsanetarey 5 ай бұрын
Wow Konejo Sera Mew
@fevunet29show9
@fevunet29show9 4 ай бұрын
Waw❤❤❤
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 5 ай бұрын
😊😊😊👍👍
@abebayehuasfaw6452
@abebayehuasfaw6452 5 ай бұрын
🥰🥰🥰
@user-xl7in3ei2o
@user-xl7in3ei2o 4 ай бұрын
አክሊል ❤❤❤❤
@wigowigo8680
@wigowigo8680 5 ай бұрын
Bexam dinqi yee hone liji new mewdeqi yelebetim❤❤❤❤
@AhmedTemam-fm1je
@AhmedTemam-fm1je 5 ай бұрын
anbesa wededkuhi
@Bebek-tj9ez
@Bebek-tj9ez 3 ай бұрын
በአሀኑ ጊዜ ቅዳሴና የሙዝቃ ወድድር በአንድ ብሔር ሆኔ
@user-gp9lv4mc2h
@user-gp9lv4mc2h 3 ай бұрын
እና ማንን ልታመጣ ነው
@habeshahabesha7219
@habeshahabesha7219 5 ай бұрын
ሰው ቢጠፋ ያሬድ ነጉ ዳኛ አቤት አንቺ አገር
@dagimtemesgen7644
@dagimtemesgen7644 5 ай бұрын
ትችላለህ
@danielthaimanot6237
@danielthaimanot6237 3 ай бұрын
1,000,000 * Like
@GetahunArgaw-rl4mp
@GetahunArgaw-rl4mp 5 ай бұрын
የትኞቹን ዳኞች ምናልባት የሺን
@YE.Sheger_Lijoch
@YE.Sheger_Lijoch 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ሾ ነው ግን ማርያምን. . . ሀበሻ ዝም ብሎ ኮምፕሌክሱ ስለሚንጫጫበት ነው እንጂ በውጪ አለም AGTወይ BGT ላይ የሲትኮም አክተሮች ኮሜዲያኖች ሞዴሎች ምናምን መተወ ዘፈንም አስማትም ትወናም ሌላም ታለንትም ከስሜታቸው ተነስተው ይዳኛሉ እናም ዋልታ ጠዕሩ ጅምር ነው ያሬዶ ዳኝነቱን ኢንተርቴን ለማረግ የምቴድበት መንገድ የእግቱ ተዝናንቶና የየሺ የሙያ ብቃት እንዲሁም የእንግዳሰው ዘና ያለ የመድረክ መሪነት ሾውን ቆንጆ አርጎታል ፤ መስተካከል ያለበት ብዙ ነገሮች እንዳሉት ቢሰማኝም እንደጅምር ግን አሪፍ ነው በሂደት ራሳችሁን እያያችሁ የውጪ ሾዎችንና አቀራረብን እየተመለከታችሁ ቀስበቀስ እንደምታድጉ ተስፋ አለኝ ይመቻችሁ
@user-mw5cw4ub3q
@user-mw5cw4ub3q 5 ай бұрын
አክሊሉ የምር አባባዪ
@KalkidanMerid-qu8ru
@KalkidanMerid-qu8ru 4 ай бұрын
Waw batamm gobaz bareta 1ga
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 27 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 61 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 27 МЛН