Dawit Tsige - Aschilosh I አስችሎሽ - Ethiopian Music 2022 (Official Live Performance)

  Рет қаралды 5,446,662

Dawit Tsige

Dawit Tsige

Жыл бұрын

Dawit Tsige - Aschilosh I አስችሎሽ - Ethiopian Music 2022 (Official Live Performance)
#dawit_tsige #ethiopia #ethiopianmusic

Пікірлер: 575
@BinyameEshetu-vp9rx
@BinyameEshetu-vp9rx 8 сағат бұрын
ድሮ ነው አንተ ምርጥ ድንቅ ተሰጦ እንደለህ የተናገርኩት ለማንም ሳይሆን ለራስህ ገና ገና ዳዊት ከአንተ ብዙ ጠብቃለሁ። የአንተ ዘፈኖች ስሰማ እራሴን አገኛዋለሁ። እግዚያብሔር አምላክ ያሰብከውን የሳካልህ ይርዳህ ። ሁሌም አክባሪህ ነኝ።
@habtamukassaw6762
@habtamukassaw6762 Жыл бұрын
ብዙ ታላላቅ አርቲስቶች በአልበማቸው የምንሰማው ድምፅና መድረክ ላይ የምናገኘው የሰማይና የምድር ያህል ተለያይቶ እናገኘዋለን....የዳዊት ግን ይለያል! ትለያለህ ዴቭዬ! ግሩም ነው!!! Respect!!!!
@abenezerhailu4934
@abenezerhailu4934 Жыл бұрын
Eski talalak teblew keteleyayubeh 1 tikes ???????
@Quranbeautiful23
@Quranbeautiful23 Жыл бұрын
Bizu naw
@BelayBedru
@BelayBedru 11 ай бұрын
Awe betam
@IglooCell-gj7ur
@IglooCell-gj7ur 9 ай бұрын
Womo
@JesusChrist-Gives-Eternal-Life
@JesusChrist-Gives-Eternal-Life 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደሚወድህ ታውቃለህ? ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና ብቸኛው ወደ እግዚአብሔር መንገድ ነው። በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው ኢየሱስ ለኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሳ። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመኑ ትድናላችሁ። ዮሐንስ 3፡16
@ethiopagiphycology
@ethiopagiphycology Жыл бұрын
ሙዚቃ በዴቭ በኩል ስታልፍ ከነሙሉ ክብሯ ነው....የጥበብ የክት ልጇ 🥰 ዳዊት ፅጌ🥰
@JesusChrist-Gives-Eternal-Life
@JesusChrist-Gives-Eternal-Life 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደሚወድህ ታውቃለህ? ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና ብቸኛው ወደ እግዚአብሔር መንገድ ነው። በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው ኢየሱስ ለኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሳ። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመኑ ትድናላችሁ። ዮሐንስ 3፡16
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 9 ай бұрын
​@@JesusChrist-Gives-Eternal-LifeMatthew 11:17 Jesus referred to music that made people want to dance or mourn. God commands us to sing with thankfulness in our hearts to God (Colossians 3:16). Our hearts should be involved because music is meant to affect us.ዘፈንን ዘፈንንላችሁ እናንተ ግን አትደንሱም ብሏል እራሱ ጌታ እየሱስ! ስለዚህ ጌታ እየሱስ ዘፈን መዝፈንን አልተቃወመዉም! ዉሸታሞች ግን ዘፈን ሃጥያት ነዉ ትላላችሁ ከኪሳችሁ እያወጣችሁ
@Sheger_review
@Sheger_review Жыл бұрын
ዴቭ ጆሮአችንን ስላከበርከው እሱ ፈጣሪ ያክብርህ ከዚ በላይ ሀይል ብቃት ክብር እና ሞገስ ይስጥህ
@fikirkiflu9365
@fikirkiflu9365 8 ай бұрын
❤❤❤
@Burie22
@Burie22 6 ай бұрын
ዳዊትየ እንዴት እንደምወድህ 🥰🥰🥰 የኤርትራ ልጅ ነኝ❤❤❤
@frezghiteklu
@frezghiteklu Ай бұрын
I am from Eritrea 🇪🇷 i listen this music one's a time again i love it tooooòoo....
@ErmiyasHadush-tm7cc
@ErmiyasHadush-tm7cc 12 күн бұрын
Same here
@eri-dairyeritrea1377
@eri-dairyeritrea1377 5 ай бұрын
እኔምኮ ኣለኝ ድርሻ፡ ስያምር ያንተ መጨረሻ። I LOVE DAVID'S SONGS ❤❤❤❤❤❤❤ FROM ERITREA 🇪🇷 ❤️ 😍 💕
@Fraolala
@Fraolala Жыл бұрын
የ ኮንሰርቱን ዘፈኖች በካሴት ቢወጡ ራሱ ከምር ሌላ አልበም ነው ሚመስለው, Great collaboration, Great creativity and Great dedication to art🙏🙏🙏Thanks Dave and yene zema band👏👏👏👏
@nevermind647
@nevermind647 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የ
@ibrahinmohamed8736
@ibrahinmohamed8736 9 ай бұрын
​@@nevermind647oojijjjikpo😅 0:34
@JesusChrist-Gives-Eternal-Life
@JesusChrist-Gives-Eternal-Life 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደሚወድህ ታውቃለህ? ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና ብቸኛው ወደ እግዚአብሔር መንገድ ነው። በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በገነት የዘላለም ሕይወት እንዲኖራቸው ኢየሱስ ለኃጢአታችን ሞቷል፣ ተቀበረ እና ተነሳ። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመኑ ትድናላችሁ። ዮሐንስ 3፡16
@bisratgoitom9486
@bisratgoitom9486 8 ай бұрын
❤😊😊
@garystokes4300
@garystokes4300 7 ай бұрын
Iiiiii88ttt5ee3
@alayumamo7046
@alayumamo7046 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን ተፈጥሬ እንደ አንተ አይነት እንቁ ሙዚቀኛ በማየቴ ከ2012.......ጀምሮ ከ70ቹ ዘመን ጋር አብሬ እየኖርኩ እስኪመስለኝ ስላደረግኸኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይጠብቅህ።
@mulugetaberhane9404
@mulugetaberhane9404 6 ай бұрын
i am,from Eritrea, i love amharic muzci❤❤❤❤
@AdeymaryamDebresina-gj2rr
@AdeymaryamDebresina-gj2rr Ай бұрын
me too❤eritrea
@simon55mengstab39
@simon55mengstab39 16 күн бұрын
@@AdeymaryamDebresina-gj2rrqq
@filigunners2268
@filigunners2268 Жыл бұрын
Dave king of stage Enkan Adresek ❤❤❤ 🇪🇷
@abifantaw
@abifantaw Жыл бұрын
Dave yezih zemen mert zefagn I hope I will see you
@tadessetsegay3252
@tadessetsegay3252 9 ай бұрын
I'm Eritrean 🇪🇷. It's a wonderful song. Keep it up David
@berkelakew4747
@berkelakew4747 9 ай бұрын
Dydudu
@dilamotamire6870
@dilamotamire6870 Жыл бұрын
ያንተን ዘፈኖች ስሰማ ፍቅረኛ ያለኝ ሚመስለኝ ነገርስ😍😍 ፍቅር የሚቀሰቅሱ ናቸው🥰
@Christfirst82
@Christfirst82 4 күн бұрын
Wonderful music who listened 2024 please like from 🇪🇷 ❤️ u 🇪🇹
@bekelechalemu4566
@bekelechalemu4566 3 ай бұрын
ራስን ማግኘት መሆን ማክበር መከበር ማለት አንተ ነህ!ተባረክ!
@dktube21
@dktube21 Жыл бұрын
የዘመናችን ምርጥ አርቲስት ዳዊት ጽጌ በጣም እንወድሃለን እድሜና ጤናህን አብዝቶ ይስጥልን ጥበቡን አብዝቶ ያድልህ
@argawbefkaduezneh4592
@argawbefkaduezneh4592 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ዳዊት በርታ ። በቶሎ ወደ አውሮፓ መጥተህ እንድናይህ እንጠብቃለን ። ሀገራችንን እና ሕዝባችንን ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። 💚💛❤
@admeas
@admeas Жыл бұрын
ሙዚቃ ከነ ሙሉ ክብሯ ወጉአ አከበራቹአት እንደው ይመቻችሁ deva ካንተ ብዙ እንጠብቃለን live እንዲህ ሲከበር ደስ ይላል
@anwarmohammed8650
@anwarmohammed8650 Жыл бұрын
አንተ ልጅ በቃ ሶፊ እንዳለው የዘፋኞች መሲ ነህ, class is permanent!
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 11 ай бұрын
ሁሉም ብሶተኛ🇲🇱 ማነው ጥፋተኛ🇲🇱 ሰላም ፍጠሩና🇲🇱 በፍቅር እንተኛ🇲🇱
@merymhamid5629
@merymhamid5629 4 ай бұрын
አንድነት ይሻለናል
@tigistdelkero5121
@tigistdelkero5121 Ай бұрын
Open p p
@kesismesfindemessie5418
@kesismesfindemessie5418 3 күн бұрын
zgcgcçgyyyyhhhuhuuhhhhuhuhhhuuyyhhuhhhyyyyyyh🎉yhhuuyyyyyhhhuuhyyyyyyyyyyyyy🎉🎉yyuyyuuhuuhuuuhhyyyyyyyyuhuuuuuuyuuuhuhuuuhuyuyhhh​u@@tigistdelkero5121
@user-iu9gs5uf7m
@user-iu9gs5uf7m Жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ የሚያስደንቅ ኮነሰርት የኢትዮጵያ የአዲስ አመት ዋዜማ እኛም ከፊት ተገኝተን ሀሀሀሀሀ ቪዲዮ ለይ ለመታየት በቃን እናመሠግናለን ዴቭ!!!!🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigraymedia2958
@tigraymedia2958 5 ай бұрын
የት ነሽ ንገሪኝ ልይሽ😂😂
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 5 күн бұрын
A Very great songer of Dawit Tsege Amhara❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Éthiopie❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bekelekasahun895
@bekelekasahun895 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ በጣም አመሰግናለው ዴቨ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-xg3mc2ly3b
@user-xg3mc2ly3b 11 ай бұрын
የባላገሩ ኣይዶል ዳኞች በዚህ ኮንሰርት ላይ ኣስተያየት ሲሰጡ ብሰማና ባይ አንዴት ደስ ባለኝ
@getubekoye3022
@getubekoye3022 Жыл бұрын
መታደልክ የምር ጥርት ያለ ድምፅ👌
@eyobgetachew3042
@eyobgetachew3042 Жыл бұрын
ምንም የሚመረጥ የሌለው የዘመኑ ምርጥ ስራ ❤❤❤ ዳዊት ፅጌ ❤❤❤ 👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑🎶📯🎶📯🎶📯🎶📯🎶📯🎶📯🎶
@dengwaldeng807
@dengwaldeng807 7 ай бұрын
the melody moves souls but I am so proud coz Dawit used some of Sudanese beats and that gives the song an awesome rhythms. Much love from S Sudan aku🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bellabell369
@bellabell369 8 ай бұрын
I am now in the car hitting highway in India 🇮🇳 going to visit the great Tai mahal tomorrow morning, now its 6:02 pm in India! I am moved by the music, Daveye ነፍስም አልቀረልኝ ይሄ ዘፈን ሲመጣ playliste lay ❤❤❤❤❤❤ October 13 2023, 6:02pm ውውውውውውድድድድድድድድድ ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለታላቋ ለኢትዮጵያ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yohannesdesik4749
@yohannesdesik4749 Жыл бұрын
የመድረክ ሥራ እንዲህ ሲዋጣለት በጣም ደስ ይላል በርታ ዴቫ👏👏👏
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 Жыл бұрын
ደቭየ በጣም ትለያለህ የዘመናችን እንቁ ድምፃዊ
@user-xd8rl4uj2g
@user-xd8rl4uj2g 5 ай бұрын
I am from Eritrea i❤ this gues David tsege❤❤❤❤
@meksebeynatey278
@meksebeynatey278 Жыл бұрын
Niy dawit eta zeftewa 🎶 🇪🇷
@user-jc6ml9fq2t
@user-jc6ml9fq2t 4 ай бұрын
እኔ ሳስበው የዘመኑ ቴዲ አፍሮ ብዬሀለሁ ዘፈንህ ሁሌም ይደመጣል በርታልኝ
@yohannesenegussie1571
@yohannesenegussie1571 2 күн бұрын
World first class music! Thanks
@tameyebuzelij5513
@tameyebuzelij5513 Жыл бұрын
የሚገርም ብቃት 💃💃💃ታሜ የቡዜ ልጅ የምንጊዜም አድናቂነኝ👍👍👍👏👏👏👏👏
@funnyvideos-yy5gw
@funnyvideos-yy5gw Жыл бұрын
ስሰማክ ይነዝረኛል😘
@tesfayweldeabzghi5292
@tesfayweldeabzghi5292 4 ай бұрын
በጣም ጣፍጭ ምት ዜማ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷✅✅🎉🎉
@desalegngebeyehu
@desalegngebeyehu Жыл бұрын
የኔ ምርጥ እና ተወዳጅ ፈጣሪ ከክፋ ይጠብቅልኝ።❤❤❤
@user-fp5pu2kr5q
@user-fp5pu2kr5q 2 ай бұрын
daveye❤❤❤❤
@mariamichael4416
@mariamichael4416 9 ай бұрын
I love this song. God bless 🇪🇷💕🙏
@never_give_up460
@never_give_up460 2 ай бұрын
Still listening 1/4/2024 😢🥹😭like---------->
@user-zd3pe1gl6x
@user-zd3pe1gl6x Жыл бұрын
ዴቫ ምርጥ ባንድ ከሚገርም ድምፃዊ ጋር ዋው ኮንሰርት እንፈልጋለን
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 7 күн бұрын
Beautiful Dawit a Very great man and Ethiopin best singer of Amhra à great songer❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ab_lyrics1522
@Ab_lyrics1522 Жыл бұрын
ዴቫ ይህ ኮንሰርት ናዝሬት ላይ ያስፈልገናል ዴቫ ችን 🙏🙏🙏
@abel_1t652
@abel_1t652 Жыл бұрын
Awo 😭
@atrsawkinde5555
@atrsawkinde5555 Жыл бұрын
ሲዲው ስቴጅ ላይ ተከፍቶ እንደዚህ አያምርም!ከፈጣሪ በታች አብርሃም ወልዴ ዳዊትን ለእኛ እንካችሁ ስላልከን እናመሠግናለን🙏ከእሸቱ ውጪ እንቶ ፈንቶ ነገር በአንድ ቀን ሚሊዮን viewers ሲያገኝ?ይሄን የመሠለ ስጦታ ገና ሀያ ምናምን ሺህ?!ቅራቅንቦ እንደወደድን የት እንደምንደርስ?
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 9 ай бұрын
ምረጥ አትረሰ ዳዊት ፀጌ ❤❤❤❤ ዘፈኖችህ ሰወዳቸው የምንወድህ ምረጥ ሰው❤❤❤
@user-cv4go5ne8w
@user-cv4go5ne8w 9 ай бұрын
ኣሪፍ ስራ ነው ዳዊት ወንድሜ ከ ኤርትራ
@kiflomtsegay1789
@kiflomtsegay1789 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤ዴቭ ንጉስ ጥበብ ነህ❤❤❤❤❤
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- Жыл бұрын
This man is beyond our imagination! What is a charismatic,emphatic and some thing strange performance. Please keep your health bro
@user-yl9cm4mo8p
@user-yl9cm4mo8p 5 ай бұрын
Am form Uganda but I like song for Ethiopian
@awsasultan6769
@awsasultan6769 Жыл бұрын
ኧረ ዴቭ መቼ አዲስ አልበም እንጠብቅ
@Kaleb1988
@Kaleb1988 Жыл бұрын
Please come abroad. Specially to USA. We want to see you and this astonishing band live! - Your album became one of the favorite to our generation. Hands Down!
@YouTuber-dz5kc
@YouTuber-dz5kc Жыл бұрын
Same here. I would love to see him live here. One of the best!
@onelove5182
@onelove5182 10 ай бұрын
Yes , I love him 😍 can’t wait
@user-vt5vr1zw1i
@user-vt5vr1zw1i 9 ай бұрын
Fcgf 😢 😅🎉id oh d B iru will do w🫡 tomorrow and then I 🎉ro the other day
@user-vt5vr1zw1i
@user-vt5vr1zw1i 9 ай бұрын
€$$€@~£€£€£££?
@LunaYacob-rd3bf
@LunaYacob-rd3bf 9 ай бұрын
Love from🇪🇷
@tariku1112
@tariku1112 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ወንድማችን ግሩም ስራ ነው በርታልን ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ
@user-hs7ok5oj1s
@user-hs7ok5oj1s 5 ай бұрын
I love❤ Dawit from eritrea Dawit is my best from ethio❤❤❤🎉🎉🎉
@user-el9ll8cs8d
@user-el9ll8cs8d 3 ай бұрын
I love it this song keep going
@soulreta3185
@soulreta3185 3 ай бұрын
What a songggg, Can't stop to hear it. I know the song recently, but the song brings me back in time and for good memories as if it was a song I grew up listening to❤❤
@user-cz3jk6eb5c
@user-cz3jk6eb5c 11 ай бұрын
እልፍ አእላፍ ጊዜ ሰማሁት "How many time this music come to me and we take pain each other together" 😂😂😂😂
@Henok-qn6nc
@Henok-qn6nc 9 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@michachalink2932
@michachalink2932 10 ай бұрын
ይሄንን ዘፈን ከሰማሁ በኃላ እንኳንም ተጣላን አልኩ😢😢
@aberaadem4949
@aberaadem4949 9 ай бұрын
Kwra bstkratkm
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
I hear a lot of Sudanese beats in this song.
@user-sb4em4br1w
@user-sb4em4br1w 9 ай бұрын
love Music Ethiopian 🇪🇷🥲👑🫶
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 4 күн бұрын
Very great man of Amhra Dawit Tsege know❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gx1kc7zw3e
@user-gx1kc7zw3e 6 ай бұрын
Parabens meu jovem, sou africano e vivo na europa, e fiquei emocionado e orgulhoso de assistir um grande talento da música etíope e Africana. Obrigado Obrigado,
@seyoumchane6727
@seyoumchane6727 6 ай бұрын
😊0
@jobmike5449
@jobmike5449 5 ай бұрын
That right there is a very powerful manifestation of real artist. I thought he was just singing in studio. No one should be proud by him self than this greatest young man. ❤❤❤❤
@abrehamdamte2276
@abrehamdamte2276 Жыл бұрын
One of the best musician. Credit to the band Abegaz and the rest
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 4 ай бұрын
This lyrics has infinite ways to understand it. It might not be infinite, but It is not easy to calculate.
@user-ok4qs6jj2q
@user-ok4qs6jj2q 7 ай бұрын
ዳዊት የሸዋ ሸበላ ኑርልን ወንድሜ
@berhanudema7487
@berhanudema7487 2 ай бұрын
The best Ethiopian, my GOD give you longevity.
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክሳል የሆንሽውን ባላውቅም የባለቤትሽ የቤተሰቦችሽ ሁኔታ በጣም እግዚአብሔር እንደካሰሽ ያስታውቃልና ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ::
@Kiya-natnael-4577
@Kiya-natnael-4577 5 ай бұрын
ስለ ምንድነው ምታወሪው 🤣🤣🤣የት ነው የኮመትሺው
@abdulhakimhussein4763
@abdulhakimhussein4763 Жыл бұрын
Abegaz and the band their chemistry is amazing.
@morasosa5390
@morasosa5390 4 күн бұрын
ለካስ ይሄ ሁሉ ሰው በፍቅር ተጎድቷል እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር
@Sanitizer-qs5bh
@Sanitizer-qs5bh 2 ай бұрын
My fav music 🎶❤🇪🇷 2024
@noahtv6146
@noahtv6146 Ай бұрын
Love this song much respect from Eritrea !!!❤❤❤❤❤
@martaabebe1296
@martaabebe1296 Ай бұрын
Lwath benath ❤❤❤❤❤ufa nurlgn abo
@abrahamhagos1655
@abrahamhagos1655 5 күн бұрын
One of my favourite artists
@nahomtekeste908
@nahomtekeste908 10 ай бұрын
One of my favorite Dawit tisge❤❤❤
@tomasg8604
@tomasg8604 8 ай бұрын
A fake love from Eritrea
@Yetenbi114
@Yetenbi114 Жыл бұрын
Its rare to see this kind of performance! His the original voice as its on the stage
@Spatolina
@Spatolina 11 ай бұрын
🇪🇷👍👍🇪🇷👏👏
@kidaneteshome1117
@kidaneteshome1117 6 ай бұрын
ዴቭ ❤ አንተ ተፈጥረካል ብሎካል አብርሽ 😊 እውነትም ተፈጥረካል ትችላለህ ማለት እራሱ ያንስብካል እድሜ ከጤና ይስጥክ ወንድሜ ❤
@ableerko7533
@ableerko7533 Жыл бұрын
በቃ ኢሄ ኮንሰርት የሚገም ነው tnx dav
@yeshialemayehu6237
@yeshialemayehu6237 4 ай бұрын
የሰዉ ልዩ ክበርልኝ
@chachamancha500
@chachamancha500 Жыл бұрын
ኮንሠርት ይዘጋጅልን!!!!!🇪🇹
@TefawiboyPogba
@TefawiboyPogba 5 ай бұрын
Ma favorite 🎉🎉music 🎶🎶🎶🎶🎶🇪🇷🇪🇷🇪🇷 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@michaeltsegay5928
@michaeltsegay5928 Жыл бұрын
ባልኖር ነበር ሚቆጨኝ😊
@estifanosbelay1992
@estifanosbelay1992 Жыл бұрын
The first to admire this beauty
@kirubelbirara3977
@kirubelbirara3977 Жыл бұрын
ዴቭየ አንተን እየጠበኩ ስንት ሰአቴ ዩቲዩብ ላይ እረ ለእኔም ለአይኔም አስብልን
@selemonmulu5128
@selemonmulu5128 Жыл бұрын
ኦፍፍ ሰሜትን የሚቀሰቅስ!!
@kesanetgoytom6077
@kesanetgoytom6077 26 күн бұрын
Yamral yene qonjo bro ❤❤❤❤
@ZedBella
@ZedBella Күн бұрын
❤❤waww jolie chonson d'amour ❤
@user-om3pi8si5u
@user-om3pi8si5u Жыл бұрын
የአስራኤል አምላክ ሁሌም ከፊትህ ይቅደም አሜን አሜን
@bettynkatha6749
@bettynkatha6749 9 ай бұрын
From Kenya,in love with the beats, and I don't understand the language 😅😅😅❤
@yirgalembeyene4396
@yirgalembeyene4396 Жыл бұрын
I’m Tigraway but my favourite song is Dave you are the king 👑 bro
@Black-lioness
@Black-lioness 11 ай бұрын
Racist who the f^ just enjoy the dam music no F person asked you about your ethnic
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 11 ай бұрын
ሙዚቃ ዘር አይቆጥርም።አለም አቀፍ ሙዚቃ ነው።ሰው ብቻ መሆን ይበቃሃል ።
@addisabeba5623
@addisabeba5623 5 ай бұрын
ወገኛ
@mightyg8545
@mightyg8545 2 ай бұрын
ትግራዋይ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Thats all fiction created by dirty politicians. Just live love and leave ሰው ሁን ሰው ውደድ በቅንነት ኑር ሁሉም ለሚያልፍ የፖለቲከኛ ሸር ልብህን እንዲያሸንፍ አትፍቀድ ሰላም ሁን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@DinaWoldu
@DinaWoldu 2 ай бұрын
@@mightyg8545ትግራወይቲ ነኝ የዳዊት ዘፈን ደሞ እወዳለው ስጀመር አማርኛ የኛ ቋንቋ አልሆነም አንሰማውም ደሞ
@woldumihreteab6859
@woldumihreteab6859 8 ай бұрын
Dave we love u bro, Eritrean
@semret978
@semret978 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ዴቭ አንተ ትለያለህ ወንድሜ ጥሩ ስራ❤❤❤❤❤
@bukharyahmed3654
@bukharyahmed3654 4 ай бұрын
Too much love from sudan ❤
@lamrof
@lamrof 9 ай бұрын
ድንቅ ድምጻዊ፣ ድንቅ ዜማ፣ ድንቅ ዘፈን፣ ድንቅ አሠራር።
@FrehiwetFisshaye
@FrehiwetFisshaye 2 ай бұрын
I am from Eritrean ❤ betam enwadih alen Deva
@Habeshawit880
@Habeshawit880 7 ай бұрын
💔💔💔💔አንዳንዴ ያፈቀርካትን ሴት ለማሳመን ቃላት ያጥሩብሃል 💔💔💔💔
@proha2861
@proha2861 Жыл бұрын
ዴቭ ትለያለህ እኮ 👊👊
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ዳዊት ፅጌ ዘ ባለገሩ ተተኪው አልጋወራሽ
@adwaye
@adwaye 9 ай бұрын
That band is fire.🫡 🔥
@serk6884
@serk6884 Жыл бұрын
When are you coming to Atlanta. I want see you so bad. You are the best singer. Amazing
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 32 МЛН
Creepy Teacher Kidnapped My Girlfriend?!
00:42
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 14 МЛН
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 28 МЛН
Hot Ball ASMR #asmr #asmrsounds #satisfying #relaxing #satisfyingvideo
00:19
Oddly Satisfying
Рет қаралды 28 МЛН
Dawit Tsige New Album Yene Zema Non Stop
1:14:39
Balageru TV
Рет қаралды 2,9 МЛН
Tsegaye Eshetu mert 3
17:40
Brefuka
Рет қаралды 554 М.
Dawit Tsige Live Performance To New Year
38:28
Baba JR.
Рет қаралды 385 М.
Teddy Afro - Mar eske Tuwaf (Fikir Eske Meqabir)
9:55
TeddyAfroVEVO
Рет қаралды 9 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 32 МЛН