Dawit Tsige On Balageru Idol All Performances(ዳዊት ፅጌ ያሳየው ብቃት በባላገሩ አይዶል ላይ ሙሉውን)

  Рет қаралды 228,741

Wellcome Mood

Wellcome Mood

4 жыл бұрын

Dawit Tsige all performances on balageru idol ምርጥ ብቃት

Пікірлер: 79
@bezazeleke9492
@bezazeleke9492 3 ай бұрын
መክሊትን ማወቅ የመሰለ ነገረ ምን አለ❤❤❤❤❤❤
@eldana-pp5us
@eldana-pp5us 5 ай бұрын
የሚገርም ነዉ በ2016 እንደ አዲስ የሚሰማ ዉበት ያለዉ ድምፅ። ዛሬ ላይ በጣም የምትወደድ ትሁትና ጨዋ ድምፃዊ በመሆንህ መጪዉ ጊዜ ያንተ ነዉ። ጀግና።
@mulugetaashagrie434
@mulugetaashagrie434 5 ай бұрын
ይህን ትልቅ ስጦታ ያማረ: ተሰምቶ የማይጠገብ ድምፅ የለገሰህ እግዚአብሄር ይመስገን:: የዘመናችን ጥላሁን ገሠሠ ነህ::ሁሌም ጥሌን እንድናስታውስው ስራውንም እንድናደንቅ አርገሃል:: ከልብ እናመሰግናለን::የጥላሁንን መወደድና ክብር ላንተም ይስጥህ::
@bekelechalemu4566
@bekelechalemu4566 5 ай бұрын
የአሸናፊነት ጥግ ዳዊት ፅጌ !!ሁሉ ነገርህ ምርጥ!
@samrawitgebeyehu7648
@samrawitgebeyehu7648 5 ай бұрын
I am here today😂🥰
@astatikachewliyon6234
@astatikachewliyon6234 2 жыл бұрын
ባላገሩ አይዶል ላይ በወቅቱ ዳኞች የሰጡት አስተያየት እና ዳዊት ፅጌ አሁን የደረሰበት ደረጃ መገጣጠም በወቅቱ የነበሩትን ዳኞች ብቃት ይመሰክራል።
@adentesfaya4215
@adentesfaya4215 5 ай бұрын
25.2.2024❤❤❤ ሁሌም ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ድምፅ ዳዊት ፅጌ ትችላለህ🎉
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 5 ай бұрын
ግሩም ተሰጥኦ ነው እንኩዋን ትልቅ ቦታ ደረስክ በርታ አሁንም ከመልካም ፀባይ ጋር
@meskelemenna8712
@meskelemenna8712 5 ай бұрын
ሁሌም ብሰማው የማይሰለቸኝ ድምፅ ዳዊት ፅጌ
@getachewhabteyes
@getachewhabteyes 3 ай бұрын
ሁሌም ቢሰማ የማይጠገብና የማይሰለች ድምፅ ! አሁን የደረስክበትን መነሻህ ላይ ያስታውቅ ነበር ወደፊትም ከፍ በል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@solomongenbir7870
@solomongenbir7870 5 ай бұрын
OMG, ንዝረትትትትትትትት የሆነ ታሪካዉ ሙዚቃ Proud of you Dagnet ❤
@biniyammebratu507
@biniyammebratu507 5 ай бұрын
አንዳንድ ሰዎች አንተ የምትደርስበትን ስትነሳ ይነግሩሀል አብርሃም ለዳዊት የነገረውው ሲነሳ ነው
@bezazeleke9492
@bezazeleke9492 3 ай бұрын
❤❤❤❤አሁንም ከዚህ የበለጠ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ ፈጣሪ🙏🙏🙏🙏🙏
@zuyure8305
@zuyure8305 3 жыл бұрын
ከ8 ዓመት በኃላ አሁንም ደጋግሚ ብሰማው አልሰለች
@samrawitgebeyehu7648
@samrawitgebeyehu7648 5 ай бұрын
Here today; 02/26/2024
@AddisZegye
@AddisZegye 4 ай бұрын
ዳዊቴ ድመፁ ብቻ አልነበረም ሁሌም ሲመጣ አዲስ ነገር ይዞ ይመጣል እኔ አንደ ሰራዊት እና ሙሉአለም ማስቴወቂያ ነበር እምጠብቀው
@beldatufa82
@beldatufa82 5 ай бұрын
በመጀመሪያ አንተን የሰጡን እግዚአብሔር ይመስገን። የማትጠገብ የወይን ፍሬ ነህ። ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@user-ve6vd8cj5o
@user-ve6vd8cj5o 5 ай бұрын
ዳዊት ያንተ ይለያል አሁንም ስሰማው በጣም ይገርመኛል
@afomrede9153
@afomrede9153 5 ай бұрын
በኢትዮጵያ ዘፈን ብዙሕ ታሪክ እንዳለ የታወቀ ቢሆን ከምጀመርያ የኢትዮጵያን እስካሁን የዳኞች እውቅና በቦታው እያለ ጎሮሮው ውስጥ የተፈጥሮ ሜሎዲ ያለውን ባለ ጸጋው እንደ ዳዊት ጽጌን ኣላየሁም ጥላሁን ብቻ ዳዊት የክቡራን ድኞች ውጤት ነው ደስ ይበለህ ደስ ብሎናል
@amlakedresetarekegn1328
@amlakedresetarekegn1328 3 жыл бұрын
በታም አድናቂህ ነኝ አንተ በታም ትለያለህ ዳዊት
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 4 ай бұрын
ይገርማል እግዛቤር የሰጠው ፀጋ
@mettik1562
@mettik1562 5 ай бұрын
wow. what can i say only wow. Dawit voice is a killer
@b1b2f3b4k-df4sy
@b1b2f3b4k-df4sy 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝቦች ያለ ልዩነት ኣብሮነታችን እንደዚህ ነበር። አሁን ይ ወጠጤ መሪ ነኝ ባይ መጥቶ እርስ በርሳችን ባይከፋፍለን።
@abrehamshimles2064
@abrehamshimles2064 5 ай бұрын
2078 still listening 🥺
@fikirazene1740
@fikirazene1740 3 ай бұрын
yashenafinet tig Dawittttt!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@admediaet
@admediaet 4 ай бұрын
His dynamics and voice control is so hard! Wow👌
@biruksami6832
@biruksami6832 4 жыл бұрын
You are one of my favorite singer I have ever seen
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 4 ай бұрын
በአራት አመት ውስጥ በአለም ዝናን ያተረፈው ከነቴድህ አፍሮ እኩል ጎበዝ
@bisratmkt8887
@bisratmkt8887 5 ай бұрын
29/2/2024 Am still listening .... 👌👌👌
@bekriamin
@bekriamin 7 ай бұрын
still 2024 🙏⏰
@mettik1562
@mettik1562 7 ай бұрын
the judge fell in love with him in good way. O' my god her eyes the most romatic eyes ever she has.
@birukadugna-gj3js
@birukadugna-gj3js 5 ай бұрын
Am still listening .....wow dev
@user-kb1yq1ff3o
@user-kb1yq1ff3o 5 ай бұрын
1000ጊዚብስማው የማይሰለች ብቃት ዴቬ እድሚክ ይርዘም
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
ከላይ የተስጠው የእግዚአብሄር ስጦታ ነው❤❤❤❤❤
@admasugebru
@admasugebru 5 ай бұрын
ሁሌም የማትሰለች ❤
@user-bw6ch1dk4j
@user-bw6ch1dk4j 5 ай бұрын
ዳዊት እኮ ይለያል
@m_o_t_i__
@m_o_t_i__ Жыл бұрын
2023 and still 🔥🔥
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 4 ай бұрын
አብርሐም ወልዴ ጥሩ ስው በጣም ደስ የሚል ዳኞች ለስው ያላችሑ ሞራል ደስ ይላል ❤
@amanbayleyegne3749
@amanbayleyegne3749 2 жыл бұрын
Listening in 2021 still 🔥🔥
@gethab2306
@gethab2306 5 ай бұрын
Great! Keep it in Archive for history.
@tilahunabebe4774
@tilahunabebe4774 4 ай бұрын
እንዴት ልትገበው, የዋናዎቹን ዘፋኞች አደግሁበት አረጀሁበት, በዚህ ልጅ ደግሞ ታደሰሁበት, ከጀመርሁት ሌሊቱን ቁጭ ብዬ አደራለሁ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
ጨዋነቱንም እወደዋለሁ❤❤❤
@kidslife2496
@kidslife2496 10 ай бұрын
መስከረም 2016.... ዛሬም እንደ ወይን ነው....
@mettik1562
@mettik1562 5 ай бұрын
you are a treasurer!
@Humanrace100
@Humanrace100 5 ай бұрын
If you keep it well yo will be the top.!!!
@hiwetfeyesa
@hiwetfeyesa 3 ай бұрын
Dagm tadiy afro Mata BA dav
@Ebsworldwide2.39.M
@Ebsworldwide2.39.M 5 ай бұрын
ዳዊት ይለያል
@danatkebede1076
@danatkebede1076 2 жыл бұрын
All the one dawit tsige
@Tesfay-rd2tm
@Tesfay-rd2tm 3 ай бұрын
Demo mgermen kdmxu beley thtnawu now tebarek wendme
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
ይ ደ ን ቃ ል❤❤❤❤❤❤
@fishkiros4884
@fishkiros4884 2 жыл бұрын
ገራሚ ነው
@hiwetfeyesa
@hiwetfeyesa 3 ай бұрын
Ahunm eyasamahut dav ylayal
@ashenafiayele5461
@ashenafiayele5461 9 күн бұрын
የእኛ ትውልድ ጥላሁን ገሰሰ ነው ዳዊት ጽጌ ማለት
@hiwetfeyesa
@hiwetfeyesa 3 ай бұрын
50 amat aysalachi
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 3 ай бұрын
ዳኛው ዳዊትን ሲመክረው ? የሱስ ተጠቂ እንዳትሆን ብቻ ነው የምመክርህ ብሎ በአደባባይ መከረው! ዳኛውን ለወርቃማ ምክርህ ተባረክ! ወጣ ያለ አስተያየት ግን ከዘፈን ህይወት ጋር ተያያዥ የሆኑ ምክሮችን መስጠት እጅግ አስፈላጊና ጠቃሚ ነው!!!!
@woldebazizew9385
@woldebazizew9385 3 ай бұрын
ጫት ቢቅም ጭንቅላቱ በደንብ ይከፈታል 🤓
@user-bi3yp6oo1q
@user-bi3yp6oo1q 5 ай бұрын
Gobz ewnt yhe miasayew erasun eyashashale erasu lay eysera nw lezi ydresew adnakih ngne ymrr❤❤❤❤ ymigerm demtse
@Bunamaw
@Bunamaw 5 ай бұрын
Wow deva 2030 yedemexal
@user-tb8ww8op4c
@user-tb8ww8op4c 6 ай бұрын
Leine betami liyu nehi
@abeleshetuyibas
@abeleshetuyibas Жыл бұрын
Mechem mesmat ayselechegnm anten mechem
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
ጨዋ ቤተስቡን አክባሪ❤❤❤❤❤❤
@biniamnegash4080
@biniamnegash4080 5 ай бұрын
18:30 🥰🥰
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bw6ch1dk4j
@user-bw6ch1dk4j 5 ай бұрын
ተሰቷል በቃ ለሙዚቃ
@mettik1562
@mettik1562 5 ай бұрын
I really wanted to get to know where is this young judge i have never see a beautiful and very attractive like her? is she still a judge ?
@myhomeethio
@myhomeethio 5 ай бұрын
What the heck are you talking Areghen do you no it’s gift to have beautiful voice. It’s not what he looks like or he is weight.
@mehdi3194
@mehdi3194 5 ай бұрын
18-2-2024😊❤
@Brukldeta
@Brukldeta 12 күн бұрын
ስርሐቱ ብቻ ይበቃል
@beletecherenet3840
@beletecherenet3840 Жыл бұрын
ጥሩ ነገር መስማት ሲቻል ፉጨቱ በየት በኩል ? ድኩማን
@MamoNegash-sp2lx
@MamoNegash-sp2lx 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-xu4fn3wv6j
@user-xu4fn3wv6j 5 ай бұрын
2024❤❤❤
@yakobbetey
@yakobbetey 5 ай бұрын
🔝
@derarabyata5901
@derarabyata5901 7 ай бұрын
2023
@biresawasimamaw3925
@biresawasimamaw3925 5 ай бұрын
2050❤❤❤❤
@EthioMix
@EthioMix 4 ай бұрын
በቃት!
@henokbelay5271
@henokbelay5271 5 ай бұрын
Yekflezemenu mrt
@homeixgx
@homeixgx 6 ай бұрын
6:30, Bruh wut does this even mean?
@mariamturesson9946
@mariamturesson9946 5 ай бұрын
😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@delited1179
@delited1179 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 47 МЛН
Dawit Tsige Live Performance To New Year
38:28
Baba JR.
Рет қаралды 428 М.
Balageru Idol: Watch! Dawit Tsige's Best Performance - 4th Audition
8:05
Dawit Tsige New Album Yene Zema Non Stop
1:14:39
Balageru TV
Рет қаралды 3 МЛН
Balageru Idol : Dawit Tsige's best performance
6:49
Balageru Idol
Рет қаралды 2,3 МЛН
Dawit tsige
1:14:43
eyobed neamin
Рет қаралды 998 М.
Dawit Tsege Interview At Seifu Show
44:05
Seifu ON EBS
Рет қаралды 473 М.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН