ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ፡ ፋታ ያጣች ሀገር | Dawit Wondimagegn

  Рет қаралды 94,818

Dejaf TV

Dejaf TV

2 ай бұрын

Once again, the renowned psychiatrist and author Dawit Wondimagegn appears on "Dejaf Ke Dawit Tesfaye Gara" podcast to discuss about chaos, dislocation, trauma, and mental health.
#dejaf #dawitwondimagegn #ቁጥር፲፭ #ethiopia #dawittesfaye #podcast #politics #mentalhealth #trauma #traumahealing #motivation #mentalwellness

Пікірлер: 222
@MintesnotGetu-rc4yw
@MintesnotGetu-rc4yw 2 ай бұрын
ይህ Podcast የሚገባውን ያህል subscribers አለው ብዬ በግሌ አላምንም So Please ይህን Comment የምታነቡ ወዳጆች ቢያን ለ 3 ሰዎች Challenge እናድርገው ያተርፋበታል 🙏🥰 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ 🇪🇹 አሜን🙏
@esseatababu6220
@esseatababu6220 2 ай бұрын
Challenge accepted ❤
@bellaethio4426
@bellaethio4426 2 ай бұрын
I agree bro
@dawitmulugeta7656
@dawitmulugeta7656 2 ай бұрын
Agree! the most underrated podcast!!
@yenayena8676
@yenayena8676 2 ай бұрын
እውነት ነው
@user-yv2gd3tp9d
@user-yv2gd3tp9d 2 ай бұрын
እኔ ሰብ አደረግኩ
@user-lu9ci6zv1q
@user-lu9ci6zv1q Ай бұрын
የተወሰኑ ክፍሎችን አየሁኝ በእውነቱ ከሚቀርቡት እንግዶች ትልቅነት በተጨማሪ አዘጋጁ የሚገርም ብቃት አየሁበት። የሚጠይቃቸውን ጥያቄዎች እጅግ በጣም በሳል እና በመረጃ እንዲሁም በእውቀት ያውም በሁሉም ዘርፍ ላይ በቂ የሆነ መረዳት ይዞ ነው ጭውውቱን የሚያሣልጠው!!! I really appreciate this guy!!!
@Kiduyotor-em2bm
@Kiduyotor-em2bm 2 ай бұрын
ጎበዝ ለዚህ podcast መክፈል አለብን
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 2 ай бұрын
ቻናሉ የምርጦች ምርጥ ነው።አጠያየቅህ ...ለነገሩ የለህ ዕውቀት...የምታጠምዳቸው ሰዎች ደረጃ...የድምፅ ጥራቱ...በርታ ያስብላል!!!ላንተም ለእንግዶችህም ከፍ ካለ አክብሮት ጋር!!!!
@teditesfaye1970
@teditesfaye1970 2 ай бұрын
😊P
@Eyobinabirhane89
@Eyobinabirhane89 2 ай бұрын
❤ ዳዊት ወንድም አገኝ እጅግ የማደንቀው ምሁር ነው። በእውቀት ይፅፋል በእውቀት ይናገራል። ከማደንቃቸው ፀሀፊያንና አሳቢያን አንዱ ይህ ድንቅ ሰው ነው።❤❤ ደግመህ ፃፍልን በጉጉት እንጠብቅሀለን ወንድማችን።
@hardsg
@hardsg 2 ай бұрын
😂😂😂he just wanna be seen on tv.just wanna milk the people.
@urbanaddis2048
@urbanaddis2048 2 ай бұрын
If i am not mistaken , he is one of loyal supporter of Abiy...
@AlMi-kl4cl
@AlMi-kl4cl 6 күн бұрын
ዶ/ር ዳዊት ነውረኛ ባንዳ ነው።😊
@AlMi-kl4cl
@AlMi-kl4cl 6 күн бұрын
​@@urbanaddis2048ጎበዝ በትክክል ነው የገለጽከው ዋና ባንዳ ነው።
@tenad7309
@tenad7309 2 ай бұрын
ዋዉ ይሄንን ፔጅ ዛሬ ነው ያየሁት:: ለህዝብ ጠቃሚ ነገር ነው ያስተላለፋችሁት:: እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥሉ👍
@yoseph3397
@yoseph3397 2 ай бұрын
ዳዊቴ ፕሮግራም እጅግ በጣም እሚገርም ነው እንግዶችም ገራሚ ናቸው ዳዊት ወንድምገኝ ድጋሚ ስላቀረብከው ደስ ብሎናል ልክ ማክሼን እንደደገምክልን የሆነ ወቅት ደሞ ደራሲና ገጣሚ በረከት በላይነንም ደግመክ እንደምጋብዝልን ተስፋ እናደርጋለን ግን ከስልጣኗ በፊት ቢሆን ሸጋ ነው
@bedhanannuru1571
@bedhanannuru1571 2 ай бұрын
You are a good listener!, you let the guest speak in a way that they want, which is very important. The transitions are impressive, I don’t know how you develop this kind of communication skills , it is amazing!only few can do that! Respect! And bring more people to your podcast, you never know when and how the change will start , the more we discuss different issues the better ideas flow through all platforms! Always remember, don’t underestimate your impact on this Generation!
@DanielZion-rd5gj
@DanielZion-rd5gj 2 ай бұрын
ዶ/ር ዳዊት በጣም የማገርም እጅግ ጠቃሚ ነገር የሚያቀርብልን ትልቅ ሰዉ ነዉ
@aseber2311
@aseber2311 2 ай бұрын
ዶክተር ዳዊት ወንድማገኝ በመጽሐፎችህ ማኅበረሰባዊ ቀውሳችንን መዳሰስህ ሁሌም እናከብራለን። ደራሲ ማለት የህዝቡን ህመም የሚታመም ነውና ህማችን ስለምትታመም የራስህን የመፍትሔ ሀሳብ ስለምታስቀምጥልን ደግሞ ከልብ እናመሰግናለን!
@ephremlegesse8160
@ephremlegesse8160 2 ай бұрын
I appreciate your kind words, @dejaf TV Dr. Dawit. Your insights are truly remarkable, and I find great value in reading your books and learning from your interviews.
@tube6037
@tube6037 2 ай бұрын
እውነት ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ከችግር ጋር ተላምዶ የመኖር ልዩ ክህሎት አለን።
@shegawmarie5584
@shegawmarie5584 2 ай бұрын
ቀለል ያለ፣ በሚገባን መንገድ የተደረገ ቃለ-ምልልስ ነው፤ ዳዊት-ኦች እናመሰግናለን፡፡ ዳዊት ተስፋዬ… አረዳድኽ ግሩም ነውና ተባረክ፡፡
@kalkidanaddisu4679
@kalkidanaddisu4679 Ай бұрын
We should protect this man in all costs. What a nice podcast.❤❤❤
@habiibjacam-of4vg
@habiibjacam-of4vg 2 ай бұрын
ሁለታችሁም ዳዊቶች ምንም ቃል የለኝም ከልብ አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ለሀገራችን እና ለህዝባችን ሰላሙን የሚጠለት 🙏🙏
@user-ji3wl3zm5g
@user-ji3wl3zm5g 2 ай бұрын
Dr Dawit Wendimageny betam dess yemil stehafi,andebete ritu,hasab yalew sew new behagerachin tesfa endankort kemiyaregun mirt sewoch mehal new,dawit antem berta endezi betam yetemeretu,negerochin beteleye ayin yemiyayu sewochin silemitakerbilin betam inameseginalen fetari yibarkih !!!!!
@tamratbekele9611
@tamratbekele9611 2 ай бұрын
ለ3 አመታት የተሠማኝ ይህ ነው።ደር ዳዊት አንተ እንደ ሁሌ ጊዜው በበሳል አተያይህ በአጭር ቃል በትክክል ገልፀኸዋል "የእፋዬ ገላ" የባእድ ሀገር ህይወት ።
@___________9021
@___________9021 2 ай бұрын
I didnt even start hearing the podcast but the intro music by itself gives a chilling effect!!!!
@baheilu
@baheilu 2 ай бұрын
ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) as always I learn a lot, Thank you
@tamiratsolomon4655
@tamiratsolomon4655 2 ай бұрын
dawit tesfaye. you are advancing to maturity, curiosity and to professionalism . kudos. keep the good job.
@Iamexalted
@Iamexalted 2 ай бұрын
Dave thank you for inviting Dr Dave!
@Titi2gizawe
@Titi2gizawe 2 ай бұрын
ደስ የሚል እያዋዛ ጠቃሚ ነገርን የሚያስጨብጥ ዉይይት ነዉ👍👍👍
@seblik
@seblik 2 ай бұрын
በጣም ልዩ ነው በርታ ለሀገራችን የሚያስፈልጋት ይሄ ነው
@bekakinfe723
@bekakinfe723 2 ай бұрын
this podcast is the meaningful podcast i observe in our country keep going and bring peoples like this.
@sintayehumesfin8121
@sintayehumesfin8121 Ай бұрын
ለአስረኛው የአብዮት በአል ጥቁር አንበሳ ያለውን ባለመብራት የሚንፎለፎል ውሃ ለማየት ከክቡር ዘበኛ ሰፈር ከሄዱት አንዱ ነኝ።ርችት ሁሉ እንደነበር (ፏፏቴው ጋር አይደለም)አስታውሳለሁ።1977ዓ.ም ስምንት ዓመቴ ነበር።ዶ/ር ዳዊት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።ትውስታዬን መለስክልኝ።
@nahomtiruneh3450
@nahomtiruneh3450 2 ай бұрын
Wow as always fascinating. Keep up you good work Dave 👏
@bi-kas3719
@bi-kas3719 Ай бұрын
I really appreciate the podcast for inviting such thoughtful person. Salute Sir 🙏
@samidaniel5426
@samidaniel5426 2 ай бұрын
Wow gin Dawit Tesfaye gobez teyaki neh, comfort bemiset way new mitaworachew. Yihenin Podcast tilik bota derso endemayew minim aliteraterim, Dejaf Podcast kezi belay subscription yiggebbawal. Dr. Dawit Wondimagegn betam yemadenkih Ethiopiawi neh, asteway sew neh. Enameseginalen betam.
@user-sm1xx8ks1m
@user-sm1xx8ks1m 2 ай бұрын
በጣም ከምወዳቸው ጸሃፊዎች አንድ አንተ ነህ አመሰግናለሁ እዚህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@dagemtaye6682
@dagemtaye6682 2 ай бұрын
THE MOST UNDERRATED PODCAST!! KEEP UP Z GUD WORK
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea 2 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@mesis6864
@mesis6864 2 ай бұрын
ዶር ዳዊት ሀሳቤን ስለገለፅክልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@noahyesuf1664
@noahyesuf1664 2 ай бұрын
የራስህ የሆነ ግን በራስህ ሰዎች የተቀማሃው ሃገር እና ማንነት can be an easy expression of the situation
@yonaszelalem4651
@yonaszelalem4651 2 ай бұрын
ዳዊት ክበሩልኝ ክብረት ይስጥልን ሀገር ሀገር የሚያውድ ሀሳብ አለው
@yenayena8676
@yenayena8676 2 ай бұрын
አቦ ተባረክ የህዝቡን ህመም ስለተረዳህ.
@kassahundereje954
@kassahundereje954 2 ай бұрын
a great mind again on dejaf !!
@Abu-vb8sk
@Abu-vb8sk 2 ай бұрын
ዶክተር ዳዊት እግዚያብሄር ይስጥልኝ በጣም አመሰግንሀለሁ አሁን ያለንበትን ሁኔታ በደንብ ገልጸከዋል ከኔ ጀምሮ ለመፍትሄ መቆም መነጋገር መስራት አለበን ሰው ሆነን እስከምንኖር ድረስ
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 2 ай бұрын
ደጃፍ podcast በጣም በጣም ምርጥ ነው! ዴቭ በርታ! ይመችህ!
@selamassefa7025
@selamassefa7025 2 ай бұрын
I can’t wait for part 2
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 2 ай бұрын
Tnx.
@mulugetamesele7189
@mulugetamesele7189 2 ай бұрын
እንደዚህ አይነቶቹን ፖድካስቶቾ ያብዛልን ዴቫ ከዚህም ከፍ ያለ ቦታ ላይ ድረስልን በጣም ከልቤ አመሠግናለሁ ወንድም ዳዊት
@Steven.24
@Steven.24 2 ай бұрын
ዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ እናመሰግናለን🙌
@liwbk2682
@liwbk2682 Ай бұрын
እናመሰግናቹዋለን❤❤❤❤❤❤ ብዙ አትርፈናል
@alexdinku-jj1jm
@alexdinku-jj1jm 2 ай бұрын
Dave keep t up!!!
@muletadewos7516
@muletadewos7516 2 ай бұрын
Thank you 🙏 🙏 🙏 !!!
@Abynicavero4061
@Abynicavero4061 2 ай бұрын
ዳዊት ፡ ዶ/ር ዳዊትን ፡ስላቀረብከው እናመሰግናለን❤
@Tsiontad-wy9pd
@Tsiontad-wy9pd 2 ай бұрын
Dr. DAWIT sinager biwel ayselechem😊
@samueltesfaye40
@samueltesfaye40 2 ай бұрын
በጣም የማደንቀው ሠው ነው ሙያዊ ብቃቱ የሥነ ፅሁፍ ችሎታው የሚገርም ነው
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 Ай бұрын
I like this podcast.... the issues are discussed on a deeper level. I like the fact that you listen Dawit.... You mentioned " gaslighting" and I felt that you did not describe it correctly..... I know this is not a lecture....but I wish Dr. Dawit had explained it properly. Thank You gentlemen.
@sintayehudriba7908
@sintayehudriba7908 2 ай бұрын
The best podcast ❤❤
@kibromtesfay3024
@kibromtesfay3024 2 ай бұрын
I recently watched some of Dr. Dawit's interviews and I appreciate your professional advice, your dedication to your country, and your passion for various topics while maintaining respect. Overall, the interview with 'Dejaf' was engaging, except for the phrase 'Mengist keftewal', Haha!! Be cautious as this regime may not tolerate such remarks and it could lead to potential arrest. Stay safe!!
@michaelkdejene7336
@michaelkdejene7336 2 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ውይይት ነው ኢትዮጵያዊ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ማለፉ ቀጥሏል ከመንፈሳዊው ማንነት ተነጥለን ዲሞክራሲያዊ ሚባል የክፉ ሃሳብ የተከተልን ግዜ የቁልቁለቱ ዘመን ጀመረ ያው ነው እየከፋ ዛሬ እምነት ጠፍቶ ቤተክርስቲያን ሚያቃጥል እንደ ተለያየ ዘር አንገት ሚያሳርድ ጊዜ ላይ ደርሰናል እግዚአብሔር እይታችንን ምልከታችንን አምላክ ያስተካክለው እንጂ የኛ ነገር ለያዥ ገናዥ ከብዷል
@mezmurs
@mezmurs 2 ай бұрын
እግዜር ይጠብቅህ
@getitata850
@getitata850 2 ай бұрын
I like this podcast keep up bro👍👍👍
@davidjourney4051
@davidjourney4051 2 ай бұрын
dr dawit ! yemakebreh sew !!
@user-pz8fn1qi1c
@user-pz8fn1qi1c 2 ай бұрын
ይቅርታ ዴቭ በሳምንት ሁለቴ ለማረግ ሞክር ተመልካቾችክ ያለማቋረጥ ልንከታተልክ እንፈልጋለን ብዙ ነገሮችን እየተማርን እየሰማን ነው በተረፈ ሁሉም ነገሩ Top Class ፕሮግራም ነው
@reliefpsychologicalcenter5592
@reliefpsychologicalcenter5592 2 ай бұрын
መልካም ውይይት ነው! ግን አንድ አገላለፅ ላይ( ዋናው ጉዳይ እሱ ባይሆንም ግይ ግርታ ስለሚፈጥርና በተደጋጋሚ እየሰማሁ ስለሆነ.. ) የአዕምር ጤና አጠቃላይ ፊልዱ ነው። ሳይኮሎጂ፣ ሳይካትሪ፣ ሶሻል ወርክ.. የአዕምሮ ጤና ውስጥ ያሉ ፊልዶች ናቸው። ስለዚህ አጠቃሌይ እንደ አዕምሮ ጤና ባለሞያ ወይም የሰውየውን/ ሴትዮዋን speciality ለመግለፅ እንደ ሳይካትሪስት.. እንደ ሳይኮሎጂስት ብሎ መጠየቅ መልካም ነው። በተረፈ በርታ! ጥሩ ፕሮግራም ነው!!
@habtamutegegne1316
@habtamutegegne1316 Ай бұрын
ደጃፍ ❤
@shumettezera4746
@shumettezera4746 2 ай бұрын
ይህን በረከት የሚባል ግሩም የኢትዬጵያ ልጅ ጋር ጊዜህን ስጠው ላንተ ብቻ ሳይሆን ለውዷ ሀገርህ ሰትል ለእምነትህ ስትል ለሰዋዊ ማንነትህ ጭምር ሀገርና ሕዝቧ ይስማው አደራ አደራአደራ.....አደራ
@tesfahuntizazu2573
@tesfahuntizazu2573 2 ай бұрын
ሰላም በጣም የሚመቸኝ ቦድካስት መሆኑን ሳልናገር ማለፍ አልችልም፤ በርታ የተሻለ ሀሳብ ያላቸውን ሀሳብተኞች ወደፊት የምናያቸው ይመስለኛል፤ ያው የልባችንን (የልቤን) የሚነግሩልን ማፍሪያ አንዲሆን ምኞቴ ከልብ ነው። ምናልባት ግን እንዲህ ቢሆን ብዬ የተመኘሁት ነበር ምን መሰለህ 3ኛ እንግዳ ቢጨመር ማለትም ደ/ር ዳዊትን vs የሆነ ቢሮ ሃላፊውን(ይሆናል ብዬ ነው) በረከት እና የሆነ ጨዋታው የሚጥም ነገር ያለው ይመስለኛል........... ልጠብቅ?
@alinalin6408
@alinalin6408 Ай бұрын
ለኢትዮጵያውያን አብሮ መኖር የምትኖርበትን እድሜ መጨመር ነው ምክንያቱም ዘይትና በርበሬ ተበዳድረን የምንኖር ሰዎች ወስደህ የማያውቀው ቦታ ብትጥለው እድሜውን ያሳጠርከው ያህል ነው የሚሰማው
@AbiyBogale-
@AbiyBogale- 11 күн бұрын
ደቭ ደስ ይላል ጎበዝ በርታ
@metadde
@metadde 2 ай бұрын
Exactly, what you have said at @28:00 _29:00 are what's been happening in Ethiopia,
@hewanawita2220
@hewanawita2220 2 ай бұрын
Wiy Dr you read my thought😮
@user-ie8rf6hb4g
@user-ie8rf6hb4g Ай бұрын
Professional expression
@esseatababu6220
@esseatababu6220 2 ай бұрын
ደጃፍ የድሆች አፍ❤
@user-np6kp2rb7y
@user-np6kp2rb7y 2 ай бұрын
@ሌሊሳ ግርማን እባክህ ጋብዝልን
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 2 ай бұрын
አዘጋጅ ዳዊት አድናቆት ይድረስ ከ አለሁበት የምትጋብዛቸውን የሚመጥን እና ተከታታይ ጥያቄዎችም አግባብ ያላቸው በመሆኑ እንግዶችህም የሚገባ ስለ ሚስት ለ እኛ ተመልካቾችህ በቂ መረጃ ይደርሰናል ። የ ዛሪውም እንግዲህ ጠለቅ ያለ ምልከታ እንዳላቸው መልሳቸው ያሳብቃል። በሚቀጥለው ጊዜ ግልፅ አድርገው ቢነግሩን እና ችግሩ ን መጋፈጥ ነው የሚያስፈልገው ።
@CheguevaraYoutube
@CheguevaraYoutube 2 ай бұрын
Dawit Tesfaye ትችላሌ በቃ👌👌👌
@temesgenalemu3596
@temesgenalemu3596 2 ай бұрын
ይህቺው ናት ሀገሬ
@selaletube7121
@selaletube7121 2 ай бұрын
በ2016 ያወቅሁት ኣንድ ቁምነገር ቢኖር ይሄን ፖድካስት ማወቄ ነው
@ZemenMedia-nt6dz
@ZemenMedia-nt6dz 2 ай бұрын
bravo
@todtod5393
@todtod5393 2 ай бұрын
me addicted podcast , like ,Joe Rogan , PBD & Lex Fridman my favorite podcast .. this bloke got that test !! if i would be this bloke . would add cigar and cognac!!!
@aregahegnfikra7908
@aregahegnfikra7908 2 ай бұрын
ዶክተር እየነገረን ያለዉን ትክክለኛውን ነዉ። በስህተት የሚፈጠሩ ነገሮች የሚየመደርሱትን ጉዳት ለህዝብና ለመንግሥት ነዉ። ነገር ግን በዘር በተዋቀረች ሀገር ላይ በዘሩ ለተመረጠ መሪ ችግር ብሎ የሚያስበዉ የህዝቡማህበራዊ ቁርኝት ነዉ ።ይህን ማህበራዊ ቁርኝነት ለመበጣጠስ አስቦ የሚሰራን አካል በዚህ መልኩ መምከር ህዝብን ከማዘናጋት እና ለአዉቆ አጥፊ ከለላ መስጠት ነዉ የሚሆነዉ።በማወቅም ባለማወቅም።
@user-um4eb3vc7t
@user-um4eb3vc7t 2 ай бұрын
i know him personally he is not what we think he is but he is highly achieved man in his career
@Amenamen15925
@Amenamen15925 2 ай бұрын
Tnxxxxx
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 2 ай бұрын
Care to explain why he is not?
@mahlettsegaye5065
@mahlettsegaye5065 27 күн бұрын
👏👏
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 2 ай бұрын
Dear Dr, my question is what did you do positive as living here in Ethiopia to Ethiopia?
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 2 ай бұрын
በረከት በረከት በረከት ❤❤
@student9661
@student9661 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@yonasgetachew6754
@yonasgetachew6754 2 ай бұрын
ፋታ:ያጣች ብቻ : ሳይሆን:ፍትህም: ያጣች:ሀገር ናት! 😢😢😢
@mikiyasmeaza750
@mikiyasmeaza750 Ай бұрын
@simonyoo5442
@simonyoo5442 2 ай бұрын
ቪዲዮውን ሳታዩ ነው እንዴ ኮመንት ምትፅፉ?
@DinsefaSisay
@DinsefaSisay 2 ай бұрын
❤❤
@teferam
@teferam 2 ай бұрын
ጋኔል ክብረትን አቅርበውና የመጨረሻ ቃሉን እንስማው እስኪ
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 2 ай бұрын
ይባስ ለመቃጠል
@yenayena8676
@yenayena8676 2 ай бұрын
ምን አረግን ምን በደልንህ. እዛው ኮሜንት መስጫውን ዘግቶ. ብልግናውን ይተንፍስ.
@henokfekadu2341
@henokfekadu2341 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-me6mw5lx4y
@user-me6mw5lx4y 2 ай бұрын
Dr. Hawlet Ahmed should be the next.
@jemilanuredin
@jemilanuredin 2 ай бұрын
❤👌❤
@amansalvatore2552
@amansalvatore2552 2 ай бұрын
Bereket belayneh alk ende?
@starpin100asadad5
@starpin100asadad5 2 ай бұрын
Dr. Dawit, a friend and admirer of Abeye Ahmed
@djnattyethiopia6205
@djnattyethiopia6205 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yenayena8676
@yenayena8676 2 ай бұрын
ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬን ጋብዝልን የጠቅላዩ ቀኝ እጅ ነው. እሲቲ ብልፅግናን የደገፈበት ምክንያትና. ስለህዝቡ ጭቆና በደል ምን እንደሚያስብ ጠይቅልን
@user-th1qj9xy6q
@user-th1qj9xy6q 2 ай бұрын
👏👍
@sofonyasteshome9159
@sofonyasteshome9159 2 ай бұрын
I see this podcast going to be like the joe rogan experience... Good Job Dave
@EphremWalelegn-eb5vr
@EphremWalelegn-eb5vr Ай бұрын
ደጄኔ ጥለሁን ከመፅሀፍት አለም ይቅረብልን
@zinabuassefa4520
@zinabuassefa4520 2 ай бұрын
Dawit wendemagegn wendebede naw! I am fano!
@firewdejene621
@firewdejene621 2 ай бұрын
It is my genuine comment. We know that you already have all episode I dont know why you do this(waiting for a month ...it is ridiculous , we are on modern era not 90's)? 😡 seriously we need explanation?
@tadeesetekleab5755
@tadeesetekleab5755 2 ай бұрын
ዳዊት ተስፉዬ ድሮ ሰይፉ ላይ ስትሰራ ነበር የማውቅክ በጣም ነበር የምትመቸኝ። ድምፅህም ሃሳብህም ይመቸኝ ነበር። አሁን ደግሞ በዚህ በአንተ ዝግጅት ፅድት ብለህ ነው የመጣኸው። ወንዱ መአዛ ብሩ ትሆናለህ። የሚያድግ ያስታውቃል።
@YeabsiraEndalkachew
@YeabsiraEndalkachew 2 ай бұрын
book 3 eytbkhug nw dave aderslig betam nw mewedew ene neg almaweq ly yalechw tinshey lij
@peaceethio7623
@peaceethio7623 2 ай бұрын
አላይ ይጠብቃት ሀበሻንን
@derejeasefa6240
@derejeasefa6240 2 ай бұрын
በረከት በላይነህ ክፍል 5?
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 57 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
ከሚካኤል ታምሬ ጋር | Michael Tamire
1:08:44
Dejaf TV
Рет қаралды 136 М.
መሳጢ ዕላል ምስ Awel  Sied - HRIYTI TV
8:11
HRIYTI TV
Рет қаралды 859
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 57 МЛН