ደሞዝ ጎሽሜ ፡ ችግሩ አንተ ውስጥ ነው ይልሃል (mindfulness) | Demoz Goshime

  Рет қаралды 110,547

Dejaf TV

Dejaf TV

5 ай бұрын

#Dejaf #Demoz #ቁጥር፲፪ #ethiopia #psychology #mindfulness #spirituality #ethiopian #dawittesfaye #motivation #religion #podcast

Пікірлер: 225
@bilensherif8124
@bilensherif8124 4 ай бұрын
እስቲ ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ ይቅረብ የምትሉ በlike
@AlMi-kl4cl
@AlMi-kl4cl 4 ай бұрын
እንዳለጌታ የአገዛዙ ባንዳ ነው መቅረብ የለበትም።
@karamaravoice7925
@karamaravoice7925 4 ай бұрын
ይቅረብ
@AlMi-kl4cl
@AlMi-kl4cl 4 ай бұрын
@@karamaravoice7925 ካራማራ ጀግኖች ታሪክ የሰሩበት ነው ከባንዳ ራቅ።
@user-yw9bm5bm8h
@user-yw9bm5bm8h 4 ай бұрын
እንዳለጌታ በኬር ሻዶ መጻፍ ላይ ትልቅ ስህተት ሰርቷል ካስፈለገ ከነ ገጹ እነግርሀለሁ
@frehiwottamiru2146
@frehiwottamiru2146 3 ай бұрын
ምን ጥያቄ አለው
@Awlogson
@Awlogson 4 ай бұрын
ስለ እውነት ደሞዝዬን እንዴት መግለፅ እንደምችል አላውቅም እንደ 'ሰው' እየኖሩ ካሉ በጣት የሚቆጠሩ ሰዋች መሐል አንዱ ነው ። ኑርልን የሰው ውሀ ልክ❤❤❤
@linasamuel9359
@linasamuel9359 4 ай бұрын
❤❤❤ትክክል መጽሐፍ ቶቹን ያነበበ እሱን ለማወቅ አያዳግትም በጣም ነው የምወደው የማከብረው❤❤❤❤
@esseatababu6220
@esseatababu6220 4 ай бұрын
ደመወዝ ጎሽሜ❤አንተ ያለኽን መረዳትና ልበ ብርኃንነት ለእኛም ያድለን።
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 4 ай бұрын
ደሞዝ ጎሽም፥በሌላ መልክ በመንፈሳዊ እሳቤ /ያራዳ ልጅ'ነት የተገለጠ እና ለዘመናችን አስፈላጊ የሆነ ሰው ነው🎉
@yordanosgossaye1116
@yordanosgossaye1116 4 ай бұрын
ፓ ፓ ፓ አንደኛ አንተ የሰው መለኪያ አንተ ኩሩ ኢትዮጸጲያዊ ሳከብርህ ልክ የለኝም.....ኢትዮጲያዊ ወንድሜ ስለሆንክ ደግሞ እንዴት እንደምኮራ......ደግሞ መፀሀፍክን እኮ አሁን እያነበብኩት ሦሥተኛው ኪዳን.....እርጋታህ....ኢነርጂህ....እውቀትህ....አንተማ በርቶልሀል ሁለት አይን ብቻ አይደል ያለህ.....ክፉ አይንካህ አቦ❤❤❤
@alsekela
@alsekela 4 ай бұрын
ደራሲ እና ተዋናይ ደሞዝ ጎሽሜ በጣም ነዉ የምወደዉ:: በተለይ ሲተዉን የድምጹ ግርማ ሞገስ ይለያል❤🙏
@user-qq9bl9rg1w
@user-qq9bl9rg1w 4 ай бұрын
ምልከታዎችህ እና ገለፃህ ሁሌም ያስደምሙኛል ደሞዝ ጎሽሜ ! ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ ። እናመሰግናለን ዳዊት ተስፋዬ( ደጃፍ )
@user-tr5pm1px7z
@user-tr5pm1px7z 4 ай бұрын
እንዲሁ አይቼ ምወዳቸው ሰወች አሉ ከዛ ውስጥ አንዱ ደሞዝ ነው
@jerusalemmekonnen5904
@jerusalemmekonnen5904 4 ай бұрын
ደሞዝ እጅግ የምወደው እና የማደንቀው ሰው ነው መጽሐፎቹ ሁሌም ከአፌ አይጠፉም እኔን የሚያውቀኝ ሰው ሁሉ የሱን መፅሐፎችን እንደምወድ ያውቃል❤
@linasamuel9359
@linasamuel9359 4 ай бұрын
በጣም ልዬ ናቸው እይታው ልዮ ነው በጣም ይገርመኛል
@wm3959
@wm3959 4 ай бұрын
ይህንን ሰው በአካል ቁጭ ብየ ስለመንፈሳዊ ህይወት ሲያወራ ብሰማው እምጠግብ አይመስለኝም ትንቢትም የሚናገር ፣ይመስለኛል ብቻ እግዚአብሔር የሚያቀብለው ሰው ነው ብየ ነው የማምነው በጣም አደንቀዋለሁ ፣
@abyssiniafactnews1751
@abyssiniafactnews1751 4 ай бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቀኝ ደመወዝን ስሰማው ብውል የማይሰለችኝ ሰው ነው።የሚያወራው ነገር ይገባኛል እንደተረዳሁት ም በተፈጠርንበት በእግዚአብሔር እስትንፋስ ልክ ለማሰብ የሚጥርና እንድናስብም መስመር እየጣለ ያለ ሰው ሁኖ ይሰማኛል።
@Etheth7373
@Etheth7373 4 ай бұрын
I wish I have a friend or friends who I can talk/ share/ discuss with topics like this. እግዚአብሔር ይባርክህ ደሞዜ 🙏🏾
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 4 ай бұрын
that makes the two of us, wanna talk? lol
@dawitalemu442
@dawitalemu442 4 ай бұрын
ደሞዝ ጎሽሜ ሀሳቡ፣ ነገሮችን የሚያይበትና የሚያቀርብበት፣ የትወና ችሎታ አደንቀዋለሁ። ደግሞም ጨዋታ አዋቂ ነው። እናመሰግናለን ዳዊት (ደጃፍ) 🙏🙏🙏
@Michael-td9bf
@Michael-td9bf 4 ай бұрын
Demoz is Legend of the Seeker in 21 Century
@fissehazebenay3110
@fissehazebenay3110 3 ай бұрын
እባክህ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይን ጋብዝልን !!!!!!!!
@beki6496
@beki6496 4 ай бұрын
ዳዊት እባክህ ግሩም ዘነበን አቅርብልን
@megnotdemeka1436
@megnotdemeka1436 4 ай бұрын
@dagimdiriba9262
@dagimdiriba9262 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@bethlehemmehari971
@bethlehemmehari971 4 ай бұрын
Ke bereket belayneh gar bihon demo
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 4 ай бұрын
💚💛❤👍🤚
@seyfesileshi4439
@seyfesileshi4439 16 күн бұрын
❤❤
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 4 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ በአንተ ሰም አርቲሰት ተብለው ሲጠሮ አለማፈራቸው ፈጣሪ የጠብቅ
@linasamuel9359
@linasamuel9359 4 ай бұрын
በእውነት ተባረክ ደራሲ ደሞዝ ጎሽሜን የመሰለ የሀገር ቅርስ ስላቀረብክልን ደሞዝየ በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኑርልኝ ጥበቡን የአብርሃም አምላክ ይጨምርልህ።
@danieltekle5206
@danieltekle5206 4 ай бұрын
እባክህን ይህ ሽው እንዳታቔርጠው።በጣም ጥሩ ነው ።
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 4 ай бұрын
I love Dejaf host! I really do! Why? He knew how to observe the reality of our society and i love his mind which rotated 360 degree and he knew how to scoop idea and question
@ZakAbiye-bk1xx
@ZakAbiye-bk1xx 4 ай бұрын
በአማርኛ ሰምቶ በእንግሊዝ አፍ አስተያየት ይጣላል !! መረጋጋት አለብን!!
@Rassolata14
@Rassolata14 4 ай бұрын
ጎሽሜ የእውነት ሰው በአካል ባላውቀውም ግን ስራዎቹ ሰው ሰው ይሸቱኛል ብቻ ከሰውነት ዝቅ አይበልብን እናመሰግናለን ዴቫ
@user-fl8oo2mr2c
@user-fl8oo2mr2c 4 ай бұрын
ደሞዝ ደሞዝ ደሞዝ አንተ ድንቅ ምርጥ ሰው ዋው ስራዎች አንዴት አንደምከትላቸው ያመለጠኝ መፃፍአና ፊልም የለም ሲወድህ ዴቭ ተባረክ ትልቅ ሰው በርታልን ❤❤❤❤❤
@40kentube93
@40kentube93 4 ай бұрын
ድንቅ ነበር ደሞዝ የተናገረዉ ሀሳብ ትክክል ነዉ ዴቭ በዚ ጊዜ የሚያስፈልገንን ጥያቄዎች ነዉ የጠየክልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h 4 ай бұрын
የሚደንቅ ልዩ እይታ ፣ (ስለሰው) ያለው ዕይታ በድንቅ ተሞክሮ ፣ የዕውቀት ጥልቀት ይገርማል ። ለመረዳትም በደምብ ማድመጥ ያስፈልጋል። አሁንም መክሊትህን ይጠብቅልን። ያካፍለንም ዘንድ ፈቃዱ ይሁን።
@rahelkahsay9310
@rahelkahsay9310 4 ай бұрын
Only people who have the same IQ or who has a deep understanding of psychological knowledge would understand this genius man. Thanks
@-orittube3328
@-orittube3328 4 ай бұрын
በየሳምንቱ አንድ ክፍል በጣም አሰልጪ ነው ለተመልካች ቢያንስ በሳምንት ሁለት ክፍል ቢሆን አሪፍ ነው
@tigistnigusse27
@tigistnigusse27 4 ай бұрын
ይገርማል ጥሩ ሚመስሉ ነገሮች ሁሉም ጥሩ ላይሆኑ ይችላሉ የሆነ እይታ ሰፋ ሚያደርግ ቆይታ ነው👍👍
@Tsegamlak834
@Tsegamlak834 4 ай бұрын
ይህ ሰው በጣም ተመችቶኛል
@user-cb3dc4yf2f
@user-cb3dc4yf2f 4 ай бұрын
አሰላሳዩን የሃገር እንቁ ደሞዝ ጎሽሜን ስላቀረብከው ዛሬ ሰብስክራይብ አደረኩህ ። Thanks
@yirgalemchekol1166
@yirgalemchekol1166 4 ай бұрын
ትክክል! ችግሩ ከራሳችን ከውስጣችን ነው።
@Jabel17
@Jabel17 4 ай бұрын
ደሞዝ አድናቂህ ነኝ ደጃፍን ከልብ እናመስግናለን 🙏🏾🙏🏾🔥
@emeeme7779
@emeeme7779 3 ай бұрын
ዳዊት thx.ደሞዝ ጆሮ ብቻ ሳይሆን በልቡም ለሚያዳምጥ፤ ልብ ያለው ልብ ይበል የሚባል ሀሳብ ሰጥተኸናል፤ የቀረውን መመርመር፣ መፈለግ የኛ ፋንታ ነውና thx.
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n 4 ай бұрын
Amazing person. A philosopher ... fantastic view ❤
@flx_ll19
@flx_ll19 4 ай бұрын
ይህን ገራሚ ሰው ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን 🙏
@theSeatedgamer
@theSeatedgamer 4 ай бұрын
ወንድማችን የ mindfullness እሳቤን ስቶታል። I wish he understands it.
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 4 ай бұрын
አልሳተውም...እርሱ ነገሩን ከሥሩ ነው የሚረዳው...mindfullness አቀንቃኞች ደግሞ ቁንፅል፣ ከዚህና ከዛ የተቀዳ መንፈሳዊ ሥር የሌለው አሳብ ነው የሚያወሩህ/ ሚያስተገብሩህ😊
@bet7776
@bet7776 4 ай бұрын
Exactly!!!! Thank you...i was in the comment section to see if anybody would say this🥰
@zelalemnega7494
@zelalemnega7494 4 ай бұрын
ዳዊቴ ደሞዝን በቃ ጥያቄ እስከሚያልቅብህ ድረስ አንድ 4ክፍል ላይ አቅርብልን ብዙ ሰው ማለት ብዙ የምላቸው ጎደኞቼነው መጽሀፋን አብበውት ትንሽ ማብራርያ ይፈልጋሉ ስለዚ እባክህ ዳዊቴ ይሄን ሰውዬ እንዳለቀው!!!!!
@tosha3095
@tosha3095 4 ай бұрын
ልክ ብለሀል የሳምንት ፕሮግራም ነው ሚያስፈልገው
@danielyilma2742
@danielyilma2742 4 ай бұрын
የማይጠገብ አንደበት ድንቅ እይታ ክብረት ክብር ይስጥልኝ ።
@antensaylakew970
@antensaylakew970 4 ай бұрын
Demoz gosheme💚💛❤️ thank you!!!
@BirukEthioLyrics27
@BirukEthioLyrics27 4 ай бұрын
የሀርጌ እንቁ❤
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 4 ай бұрын
ምርጥዬ ውይይት 💚💛❤️
@mindayeneshhailu7910
@mindayeneshhailu7910 3 ай бұрын
ደሞዝ ጎሽሜ መፅሀፎቹን አላነበብኩም ግን ሁሌም በፊልሙም ላይ ሳየው እዚህ ጨዋታ ላይ ሲያወራ ስሰማው የድምፁ ግርማ ሞገስ በጣም ያስገርመኛል በስራዎቹም አድናቂው ነኝ ዳዊት እናመሰግናለን ስላቀረብክልን
@bigdaymelakhadero9851
@bigdaymelakhadero9851 Ай бұрын
ሰው በዚህ ልክ የገባውን ሲወሪ ደስ ይላል 🙏 ደምዝ Respect 🙏🙏
@simebalo1970
@simebalo1970 4 ай бұрын
Wow! Demoz yemir betam yemigerim agelaletsi newu revolt endanareg yemitekemubet ye destruction menged yegeletsikibetina Davos lay min eyetedereg endal yaleh ginizabe gerami newu rejim edime temegnehulih abate yihen tiwulid bizu masitemar endemitichil eminet alegn
@funniestbabymomentsvideos4958
@funniestbabymomentsvideos4958 4 ай бұрын
The great man very important person for new generations. I wish long life to you.
@EfiDani
@EfiDani 4 ай бұрын
I’m happy to see you Demoz
@yeabsirasamuel1918
@yeabsirasamuel1918 4 ай бұрын
Glad to see demoz we don't see him on media that often
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea 4 ай бұрын
እናመሰግናለን!
@yimer2543
@yimer2543 4 ай бұрын
ሀገር በቀል ጉዳዩች ላይ የሚሰራቸው ነገሮች ይገርሙኛል...ግሩም ዘነበ ዐማኑኤል ሀብታሙ ደሞዝ ጎሽሜ ሚካኤል ታምሬ አለማየሁ ገላጋይ እንዳለጌታ ከበደ ዶር አለማየሁ ዋሴ ትኩረቴን ሳልነቅል ከማደምጣቸው ጥቂቶቹ ናቸው።
@andytubemeet7057
@andytubemeet7057 4 ай бұрын
Demoz tnx nice view and idea
@kalkidanwondmeneh174
@kalkidanwondmeneh174 4 ай бұрын
I don't see Demoz on media that often, loved it.
@user-vu1vy1rl6s
@user-vu1vy1rl6s 4 ай бұрын
ምርጥ ሰው አቀረብክልን
@IsraelMesfin-ez1bm
@IsraelMesfin-ez1bm 4 ай бұрын
Tnx We are waiting 🙏😇
@yonasmereba4851
@yonasmereba4851 4 ай бұрын
Thank you ❤
@Aksumite24
@Aksumite24 Ай бұрын
እዚህ ቤት የሚወራው ነገር ደስ ይላል። የሃይማኖት አሳቢዎችንም ብታቀርቡልን ጥሩ ነው። እንደነ ቀሲስ ዶ/ር መዝገቡ ካሣ፣ ቡርሃን አዲስ....
@familytimeyebetesebgize9251
@familytimeyebetesebgize9251 4 ай бұрын
Demoze Akbarik negn 🙏🙏🙏
@Black-lioness
@Black-lioness 4 ай бұрын
Demoze had a channels which his introspection was marvellous.
@QueenCasopia1
@QueenCasopia1 4 ай бұрын
Wow you invite a big man thanks.
@addiszemen1637
@addiszemen1637 4 ай бұрын
የኔታ እናመሰግናለን
@fanteshfantesh5684
@fanteshfantesh5684 4 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው !!!
@user-vl4ff3yl4c
@user-vl4ff3yl4c 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 4 ай бұрын
ደሞዝዬዬ በጣም አክባርህ እና ወዳጅ ነኝ
@user-vi2et5yk8f
@user-vi2et5yk8f 4 ай бұрын
Thank you ❤❤❤
@bekitad9244
@bekitad9244 4 ай бұрын
demoz enamesegnalen
@habesha2171
@habesha2171 4 ай бұрын
Two of my favorite people 🩷🩷🩷🩷 Thank you for giving us a decent program 🙏🏾
@biniyammestet8541
@biniyammestet8541 4 ай бұрын
Tank you!!
@linasamuel9359
@linasamuel9359 4 ай бұрын
ዋውውውውውውው በጣም ደስ ብሎኛል በጣም በጉጉት እንጠብቃለን አዲሷ እየሩሳሌም ❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይኔ በደስታ ፈነደቅኩ በእውነት ዴቭ እናመሰግናለን ይህን የመሰለ አዲስ ደስታ ስላሰማኸን❤❤❤❤
@meilsgirma9411
@meilsgirma9411 4 ай бұрын
I like your podcast dave
@KukuBubu20
@KukuBubu20 4 ай бұрын
Love this guy wow ❤❤ sewe newe
@Binyk-xq8xg
@Binyk-xq8xg 4 ай бұрын
ቆንጆ እይታ ነው 🙏
@mengsteabzerabruk7922
@mengsteabzerabruk7922 4 ай бұрын
I like it!
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 4 ай бұрын
ደሞዜ እንኳን ሰላም ቆየህ...የሚገርም እይታ በድጋሚ ስላካፈልከን እናመሰግናለን! ስለ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም የፃፍከው መፅሐፍን መቼ ለገበያ ይቀርባል- እንጠብቅ?❤❤ አከብርሃለሁ! ፀጋ ይብዛልህ ውድ ወንድሜ!
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 4 ай бұрын
እጠብቀው ነበር። 🎉🎉🎉
@onel659
@onel659 4 ай бұрын
ደሞዝ ድንቅ ሰው!
@user-gc2so4dk3j
@user-gc2so4dk3j 4 ай бұрын
እግዚአብሔር መንፍስቅዱስ ያቀበለህን ነው ለኛ ይገለፅክልን:: እውነት ደሞዝ ወንድሜ በጣም ተፅናንቻለሁ ኢትዮጵያ ተስፍ አላት እግዚአብሔር ይመስገን ❤🎉
@yotor6221
@yotor6221 4 ай бұрын
ደሞዝን እንኳን አቀረብክልን 👌
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 4 ай бұрын
Great conversation, I memorize the University life bro. Zewdu Teklehaimanot from Seattle, USA.. I love respect Demi
@danielsitotaw1600
@danielsitotaw1600 7 күн бұрын
Berta dave
@user-yw9bm5bm8h
@user-yw9bm5bm8h 4 ай бұрын
ደሞዝ ለጠፋው ትውልድ ፋኖስ ነው ከቻላቹ 16ትን አንብቡ ዛሬን ሳይሆን ነገን እንድትወዱት ይረዳል ስለምትሰጠን ነገር ሁሉ እሷ ትክፈልህ
@Aresama987
@Aresama987 4 ай бұрын
Really!
@SewasewTubeethio
@SewasewTubeethio 4 ай бұрын
ድንቅ ነው።
@setanbegbaru6434
@setanbegbaru6434 4 ай бұрын
በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ
@EyobMasresha
@EyobMasresha Ай бұрын
እውነት ነው ይቅረብ
@user-kp8mg6sc7t
@user-kp8mg6sc7t 4 ай бұрын
the power of know yemilewun anbebewalehu gen yemexeqemebet menged beqexeta adelem.
@habtemariamgemechuolani6482
@habtemariamgemechuolani6482 4 ай бұрын
Love you demoze
@abayamare2607
@abayamare2607 4 ай бұрын
Class👏👏👏
@BezuhayhuChalchisaAngesa
@BezuhayhuChalchisaAngesa 4 ай бұрын
Dave....u r different...the way u observe, ask...r pure gold big up bro....Pls Alex Abraham?? Thanks
@user-sb1pt3mk8y
@user-sb1pt3mk8y 4 ай бұрын
ገራሚ ተዋናይ ደሞዙ
@mattibeyene
@mattibeyene 4 ай бұрын
ገና ሳምንት?😂ዴቭ ደስ የሚል ቆይታ ነው ፡ደሞዝ ❤❤❤
@12mengistu
@12mengistu 4 ай бұрын
ደሞዜ በጣም አክባሪህ ነኝ
@beastfoundation567
@beastfoundation567 4 ай бұрын
ደሞዝ የዚህ ዘመን ዳዊት ነው፡፡
@lijbiruk1378
@lijbiruk1378 4 ай бұрын
First ❤🙏
@zezumeke1689
@zezumeke1689 4 ай бұрын
ሰወደው እኮ
@berukdesta6597
@berukdesta6597 4 ай бұрын
ደሞዜን በድጋሚ ይዘህልን ተመለስ
@Amangebremedhn
@Amangebremedhn 4 ай бұрын
Big respect 🫡
@mesfinhaileselassie7736
@mesfinhaileselassie7736 4 ай бұрын
meditation as the art of doing nothing - not in the sense of being lazy or passive, but in the sense of being fully present and aware, without any mental or emotional agitation. In this state, we can experience a sense of inner peace, clarity, and connection with the world around us.
@alazaralemayehu5335
@alazaralemayehu5335 4 ай бұрын
Well said brother.
@bet7776
@bet7776 4 ай бұрын
Exaxtly not the opposite as he says
@eyobabebe723
@eyobabebe723 4 ай бұрын
Please present dr getahun heramo on this mindfulness concept
@tigistephrem866
@tigistephrem866 4 ай бұрын
"መከራውን ተጠምቀነዋለ!በመከራ ወስጥ ያለፈ ይነሳል!!" አኔም አምናለሁ ::
@iamgrateful8691
@iamgrateful8691 4 ай бұрын
ክፍል 2,3,4....ቢኖረው ብዬ ተመኘሁ 🙏
@meskeremgizaw5937
@meskeremgizaw5937 3 ай бұрын
Please invite Getahun Heramo/Chemical Engineer...
@emptyy_y
@emptyy_y 4 ай бұрын
ደመወዝ !!
ከሚካኤል ታምሬ ጋር | Michael Tamire
1:08:44
Dejaf TV
Рет қаралды 139 М.
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,7 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 43 МЛН
"እግዜራችን ፖለቲካ ሆኗል።" ደሞዝ ጎሽሜ ክፍል ሁለት
50:59
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 37 М.
ETHIOPIAN WISDOM ( 16 ) VIDEO2
51:05
michael yimer
Рет қаралды 42 М.
ጲላጦስ አሁንም አለ የሚያሳድዷት እውነት ግን ተነስታለች
23:17
Andimta Tube አንድምታ ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,7 МЛН