ሊሞቱ 3 ወር የቀራቸዉ ሰዎች ባለማድረጋቸው የሚቆጫቸው 10 ነገሮች ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ @DawitDreams

  Рет қаралды 946,723

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Жыл бұрын

Watch our most recent videos
/ @dawitdreams
Welcome to the official KZfaq channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZfaq channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZfaq channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦t.me/DawitDreamsTelegram
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #bestquotes#AbrshDreams #thesuccesselite #Wedajeneh#DD

Пікірлер: 1 000
@tigstwalfa6928
@tigstwalfa6928 Жыл бұрын
ምን አይነት እድለኛ ሰው ነህ ግን?እግዚአብሄር ሁሉንም ነገር ሰቶሀል።እውነትም ወዳጄነህ :ያለህን ሳትሰስት የምታካፍል አዛኝ ደግ አክባሪ ሰላም ሰባኪ አንተን መግለጽ ከበድ ነው።ከነ ቤተሰብህ ተባረክ
@Endegenaayele
@Endegenaayele 4 ай бұрын
በታም ገራሚ ሰው ነህ አመሰግናለሁ
@adne7761
@adne7761 Жыл бұрын
ብትሠማ ብትሠማ የማትጠገብ ሠው እግዚያብሄ ይባርክህ የዳዊት የሥራ ባልደረቦች በሙሉ ተባረኩ
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይጠብቅልን መልካም ሰወችን ያብዛልን::
@Moath-lg9yg
@Moath-lg9yg Жыл бұрын
tkikile Egziyabeher Ytebikew 🙏🙏🙏
@nadewad1227
@nadewad1227 Жыл бұрын
@@user-ve5rp7pr5m qqqqq
@mikamiko824
@mikamiko824 Жыл бұрын
the most handsome and intlegent man
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 Жыл бұрын
Correction ..in the whole Ethiopia !
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 Жыл бұрын
Indeed !!!
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w Жыл бұрын
እጅግ በጣም
@Nesrw
@Nesrw Жыл бұрын
እውነት ትልቅ ስጦታ ነው ። እኔ ደሞ ትልቅ ነገር ተመኘሁልህ የእስልምና ሀይማኖትን በዚህ እስማርት አእምሮ ብታነበው።🎉🎉
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጠዉ ያረብ
@seaeda5567
@seaeda5567 9 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-xj1zz7yy3p
@user-xj1zz7yy3p 4 ай бұрын
አሚንንን😢​@@emuhikmayoutube1026
@zenbabafikrie2839
@zenbabafikrie2839 Жыл бұрын
ከመጋረጃው ጀርባ ስለእኔ የሚዘጋጀውን ሳስብ ፊቴ በፈገግታ ሞላ። እግዚአብሔርንም አመሰገንኩት። ይህን መልካም ነገር በቀላል አማርኛ በልቤ ውስጥ ስላሳደርከው ዶር ... አንተንም እግዚአብሔርንም አመሰግናለሁ። መልካም ትምህርት ነበር።
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
❇️❇️ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመንካት የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ ❣️❣️❣️
@addisonline3947
@addisonline3947 Жыл бұрын
ተበልታችኋል! ዛሬ አይገባችሁም!
@Tsion25
@Tsion25 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️መልካም ትምህርት ዋውውው ወዳጄነህ የእውቀት ሰው 🥰🥰🥰🥰
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Жыл бұрын
ዶ/ር የተለየህ ነህ በሁሉም ዘርፍ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ተባረክ🙏
@oummuyusuf1592
@oummuyusuf1592 Жыл бұрын
የሚገርም እውቀት የሚያፈስ ሰው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@hanitad1992
@hanitad1992 Жыл бұрын
እውነትም ለኢትዮጵያ በረከቶች ናቹ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Жыл бұрын
አንተ የኢትዮጵያ እንቁ እግዛብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ እንደ አንተ ያለ እንቁ እግዛብሔር ለሀገራችን ያብዛልን!!
@ashenafiyigzaw5932
@ashenafiyigzaw5932 Жыл бұрын
Zem alem
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
❣️❣️❣️ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመንካት የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ ❣️❣️❣️❣️❣️
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Жыл бұрын
እውነት ነው ድንቅ ብቻ አይገልፀውም
@keremelafabrika2722
@keremelafabrika2722 Жыл бұрын
Doc u r a good man of Africa always elegant and cheerful etiopa need brave man like u Allah bless u long live for u
@alexjohnson66
@alexjohnson66 Жыл бұрын
Qqqq
@ayenalmatenafu9905
@ayenalmatenafu9905 Жыл бұрын
አንተ እኮ ልዩ ነህ ምን ልበል አንተን ሳይ እረበሻለሁ ሁልጊዜ በጎ ነገር አያልቅብህም አንተ ለእኛ የእግዚአብሔር ስጦታችን ነህ ሽህ ዓመት ኑርልኝ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@birtukantefera4051
@birtukantefera4051 Жыл бұрын
የዶ/ር ወዳጄነህን እከታተላለሁ ህይወትን የሚቀይር አስተማሪ መንፈስን የሚያረጋጉ ናቸዉ አብሶ ስደት ላይ እነዚህ ነገሮች በጣም ያስፈልጋሉ የአገልግሎት ዘመንህን እ/ር ከሙሉ ጤናና እድሜ ይስጥህ ጀእንደ አይነት ሰዎች ያስፈልጋሉ መንፈስን ያድሳሉ አድናቂህ ነኝ አከብርሀለሁ አመሰግናለሁ::
@argawshurala
@argawshurala Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣቹ አንተና ዳዊት ዶክቶር ወዳጄነህ
@burtelaka5556
@burtelaka5556 Жыл бұрын
ዳዊት አድራሽክን እፈልጋለሁ
@linamesfin1789
@linamesfin1789 Жыл бұрын
ተባረክ ምግብ የሆነ የማይጠገብ ሰው
@tsiontilahun5722
@tsiontilahun5722 Жыл бұрын
Oh my Lord I love Dr wedajenh.we are lucky biz we have this kind of person in Ethiopia and Ethiopian.thanks to Lord Jesus Christ.i wish u all the best.ur so blessed 💗
@derbachewendale6436
@derbachewendale6436 Жыл бұрын
አንተን የወለደለች እናት እግዚአብሔር የባርካት ናት አንተ የኛ እኑቁ ነህ በሰላም በፍቅር በጤና ያኑርልን
@bekelemamo4262
@bekelemamo4262 Жыл бұрын
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
በቅንነት ፕሮፋይሌን በመንካት የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ 🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘
@addisonline3947
@addisonline3947 Жыл бұрын
እናንተ መንፈሳችሁን ለስሜታችሁ ለውጣችሁ ልቦናችሁ ለተራ ወሬ የተሸጠ መሆኑን እየገለጣችሁ ነው።
@edenendalkachew3521
@edenendalkachew3521 Жыл бұрын
@@maymrobi &&
@misganabere6115
@misganabere6115 Жыл бұрын
በዚህ ወጀብ በበዛበት ዘመን እንደዚህ አይነት ትምህረቶችን ማግኘት የእውነት መታደል ነው የአላመት ንጉስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mesrettade7233
@mesrettade7233 Жыл бұрын
ጠጣም ምወደው ሰው ቢኖር ዶክተር ወዳጄ ነህ ንግግሩ አዱም መሬት ጠብ አይልም
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ዛሬ በዚህ ትምህርት አንድ ነገር ልብ እንድል ረድተከኛል እሱም የሙዋች አጎቴን ልጅ አለሁልህ ብዬ እንዳስተምረው ከጎኑ እንድሆን አድርገከኛል😢እውነት ለመናገር ትዝ ብሎኝ አያውቅም አሁን ግን ምን ያህል እራሴን ታዘብኩት አጎቴ ከመሞቱ በፊት ትምህርቴን እንድጨርስ ምክኒያቴ ነበር 😢እኔ ግን ልጁን ጠይቄው እንኩዋን አላውቅም ነበር 😢እውነት በጣም ነው የማመሰግነው ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥህ ኑርልን የኛ እንቁ🙏❤
@Dinkneshsamual
@Dinkneshsamual 6 ай бұрын
Hulme endant batsebn.beyaseb.betley.welage.aleba..zemede..belo
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 Жыл бұрын
እግዚአብሄር እንደእናንተን የመሳሰሉ ሰዎች ያብዛልን አሜን የዘራችሁት ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ይሁን::
@mengistutelila1409
@mengistutelila1409 Жыл бұрын
የዶ/ር ወዳጄነህ ፍልስፍናው ከእውነተኛው የሰው ልጅ ህይወት ጋር የተያያዘ በመሆኑ አደምጠዋለሁ ገለፃዎቹና ባህሪውንም እወድለታለሁ ለዚህ ትውልድ የአንተና የዳዊት ትምህርቶች አስፈላጊ ናቸው ግን ከአዲስ አበባ ውጭ ቢደረጉ እመርጣለሁ
@Hab559
@Hab559 Жыл бұрын
ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው እንዳንተ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን።
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 Жыл бұрын
ዶር ወዳጄነህ በናፍቆት የምጠብቀው ትምህርትህ እንደምግብ እያጣጣምኩ ነው የምውጠው !!!ቃላት የለኝም ውስጤ ሳዳምጥህ ይለመልማል ጉልበት ፅናት ያገኛል !! ክብርና ሞገስህን እብዝቶ ይጨምርልህ 💕
@Faiselmoha
@Faiselmoha Жыл бұрын
tekekel
@zytunadawwod9003
@zytunadawwod9003 Жыл бұрын
እስከ ዘላለምህ ደስተኛ ሆነህ ኑረ በጣም የምንወድህ የምናከብረህ የምናደንቅህ ውድ ስጦታችን ነህ ኑረልን ተከብረህ።
@tsedaleedeto2688
@tsedaleedeto2688 Жыл бұрын
ክፋት፣ ምቀኝነት፣ ተንኮል፣ መገዳደል፣ መጠፋፋት በበዛባት አገር፣ እንዲህ አንደበተ ርዕቱ፣ የሰውን ሕይወት የሚያለመልሙ፣ ቅን ሰዎችን የሠጠን ፈጣሪን አመሠገንኩት። ተባረክልኝ ዶር ወዳጄነህ፣ ከገዳዮች ቀንሶ ዕድሜ ለአንተ ፈጣሪ ይጨምርልክ።
@hannage.3229
@hannage.3229 Жыл бұрын
የማመሰግንበት ቃላቶች አነሱብኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የኢትዮጵያ እንቁዎች❤
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Жыл бұрын
ዶክተር ወዳቼነህ ከ20 ሃመት ጀምሮ የምወድህና የማከብርህ የእግዚአብሔር ሰው እረጋ ብለህ ባክብሮት የምታስተምረው ትምህርት ልትደርቅ ያለችውን ነብስ አለምልማ እንደገና ህይወት ትዘራለች
@melkamelak9882
@melkamelak9882 Жыл бұрын
እግዚአብሄርንማ ከተወማ አመታት አስቆጠረ ጌታ ወደ ቤቱ ይመልስው:: እኔ ሳውቀው ጌታን ነበር የሚያገለግለው አቤት ቅባት የተስጠው ፀጋ ያስደንቅ ነበር:: አሁን ደግሞ ዓለምንና ስይጣንና ዓለምን በደንብ እያገለገለ ነው::
@kefalikeshi1062
@kefalikeshi1062 Жыл бұрын
@@melkamelak9882 ማለት....
@melkamelak9882
@melkamelak9882 Жыл бұрын
@@kefalikeshi1062 ማለትማ ምህረት ያስፈልገዋል ነው የምልህ:: እንኩዋን ለስው ለአምላኩም ያልሆነ ስው ነው:: ስለማታውቀው ነው
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@melkamelak9882 ቤተሰብ አርጉኝ
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
​@@melkamelak9882 ሰው ሁሉ ሲወደው ሲደነቅ ስታዪ ደማቹ ፈላ እንጂ እሱማ የሰላም የትህተና ሰው ነው የግድ በጫማ ጥፊ መማታት አለበት በጌታ ነው ለማለት እሱ ከምኑም ነፃ ነው ከሌብነቱ ከማጭበርበር ከጫማ ጥፊ ከውሸት ነብያትነት ፖስተርነት ሀዋርያነት ከዘይትና ውሀ ወደ ወተት መቀየርነት ነፃ እንደው ባጠቃላይ ከሁሉም ነፃ ነው እናንተ ደግሞ ከእውቀት ነፃ😢😢😢😢
@hirutanche1793
@hirutanche1793 Жыл бұрын
ከልቡ ሰው በቃ ሙሉ ሰው እድሜ ይስጥህ እውትም ወዳጄነህ🙏
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
አንደበተ ርእቱ የምወድህ የማከብርህ ዶ/ር ወዳጀነህ በእውነት ለዚህ ዘመን ወጣቶች ፣ጎልማሶች በተለይ የህይወት ቅመም አድርጎሃል እግዚአብሔር እና እኛ ደስ እንዳለን ሁሌም ደስ ይበልህ አንተንም ።ክበርልኝ ከነ መላው ቤተሰብህ ጤናን ከእድሜ ያድላችሁ ። አንድ ቀን እንደማገኝህ እርግጠኛ ነኝ። ። Thank You. ዳዊት
@etifworkmehalu5006
@etifworkmehalu5006 Жыл бұрын
እኔግን ከልጆችህ እናት ከልጆችህም ጭምር አብራችሁ ብትሆኑ /ብትኖር/የተሻለ ስኬት ይሆን ነበር ስለይቅርታ እየሰበረ አይደል?
@user-rh6np8li7p
@user-rh6np8li7p Жыл бұрын
@@etifworkmehalu5006 teleyaytewal ende
@muluwakgari6034
@muluwakgari6034 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ሁሌ የአንተን ትምህርት ስሰማ እታደሳለህ እውነትም ሕልምህን እየኖርክ ነው እኔን አጀግነኸኛል ፈጣሪ አንተን ስለሰጠኝ አመሰግነዋለሁ። ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ😊❤
@addisken24
@addisken24 Жыл бұрын
ብዙዎች በቅጡ ማማከር የማይችሉ ግን ብዙ ገንዘብ ከተቸገሩት ላይ ብዙ ገንዘብ ይሰበስባሉ።አንተ ግን በነፃ ጊዜህን እውቀትህን በነፃ ትሰጣለህ።በጣም የተባረክ ሰው ነህ።ዶር ወዳጄ ነህ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ።በእኔ እምነት የእራስህ በትልቁ ሰዎችን ሰብስበህ የምታሰለጥንበትን ሁኔታ ብታመቻች የብዙዎችን ህይወት መቆጣጠር ትችላላህ።በርታ።
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ ማርያምን በጣም ነዉ የምወደዉ ሙህር ትሁት ዘመናዊ መንፈሳዊ 👏የተማላለት ድንቅ ሰዉ። ❤ደዊት ድሪም ኑርልን 😍😍😍
@100_43
@100_43 Жыл бұрын
ዶክተርዬ በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ልዩ ሰው ነህ ኑርልን
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ አንደበተ ማር የሆንክ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ለጆችህን ለቁምነገር ያብቃልህ🙏🙏🙏
@Canada404
@Canada404 Жыл бұрын
Amen 🙏
@Ayni_____
@Ayni_____ Жыл бұрын
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛለህ የጠፍንውን ትውልድ እየመለስክ ነው ብዙ ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ 🤲😍
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 Жыл бұрын
መምህር በውነት ሁኔታን እና ነገሮቹን ሳትለይ በኩል መልካምነቱን ንጹሁነትን ጥሩነትህን ታጋባለህ እናመሰግናለን
@asfawgessese6645
@asfawgessese6645 Жыл бұрын
ምን ልበልህ እግዚያብሔር እድሜ ይስጥህ ወንድም አምሮን የሚገነባ ልብን የሚሞላ ተስፋ የሚሰጥ ምክርህን ስወደው ዘርህን ይባርከው ያንተ አይነት ሰው ቦታውን የሚያውቅ ለሀገርም ሰላም ለሰው ጤና ነህ................
@gechtube2034
@gechtube2034 Жыл бұрын
ታድለህ በማርያም🙏
@temuye3572
@temuye3572 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ። እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ። እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ። እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ።
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነክ እውነት ሽ አመት ኑርልኝ ትምህርቶችህ ውስጥ ሁሉ ህይወቴን አገኘዋሁ ኑርልን ታስፈልገናለህ
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ዶክተርዬ አንጀት አርስ እኮ ነህ ስትተቃቀፉ እንባዬ መጣ🥺🥰🥰የማትጠገብ የሚሰጥክ ሰዓት እራሱ ያጥርብኛል ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥክ በጣም እናመሰግናለን በድጋሚ ናልን እንጠብቃለን!!ዳዊቴ አደራ ደግመህ ጋብዝልን ዶክተርዬን ስሰማ እረፍት ይሰማኛል Thank you so much🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@abebafikire9053
@abebafikire9053 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ። ምነዉ ወጣት በነበርኩ ጊዜ ባገኘሁህ ነበር ።አሁንም ይጠቅመኛል እድሜዬን ለማርዘም ።ለልጆቻችን ሲባል እድሜህን ያርዝምልን።
@Salah_347
@Salah_347 Жыл бұрын
ወጣት ሆነህ ብታገኘው ምን ታረገዋለህ ነበር
@tenaneshantoniarega8976
@tenaneshantoniarega8976 Ай бұрын
ዶክተር በእውነት ለዚህ እንደ ጥላ ለምታልፍ ሕይወት የማጣፈጫዋ ቅመም ነህና ተባረክ።
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Жыл бұрын
ዶ/ር ብርክ...... ብልልኝ🙏❤🥀ብትሰማ የማትጠገብ ትሁት የፍቅር የሰላም ሰው ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ🙏 ለወገኖችህ ያለህ ፍቅር አክብሮት ርህራሄ የሚደነቅ ነው ተባረክልን🙏💐 የምትሰጠን ትምህርትህ ምክርህ ወሰን የለውምና ከልብ እናመሰግንሀለን🙏🥀❤ እኖድሀለን ❤❤❤ኑርልን🙏🥀🥀💐
@mishentertainment4242
@mishentertainment4242 Жыл бұрын
ዋው! በጣም አስተማሪ ነው! የማዳም ቅመሞች ባለንበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀን
@dawitgirma133
@dawitgirma133 Жыл бұрын
ከእርዕስ ምርጫ ጀምሮ ድንቅ ትምህርት ነበር ዶር ተባረክ እጅግ ሚዛናዊ እና ቅን ሰው ነህ እወድሀለው
@mekdigecho1213
@mekdigecho1213 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ አንተን ስታስተምር በአካል በማየቴ በጣም እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለመልካም ነገርህ ሁሉ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እራሴን ባንተ ውስጥ አያታለሁ ሁሌም የሀሳቤን ትናገርልኛለህ አመሰግንሀለሁ🙏🏾✊🏾 የኔም ስራ እንደነዚህ አይነት ሰዎችን መንከባከብ ነው ሂወትን መኖር እንዳለብኝ ጥንካሬ ይሰጡኛል እነሱን ሸኝቼ ሂወቴን እቀጥላለሁ ቀላል አይደለም የኔ ሀገር ሰዎች ባይሆኑም ሰው በመሆናቸው☝🏽
@siaw5419
@siaw5419 Жыл бұрын
I love to hear Dr wedaje all day long He is blessed !! World needs this Kind of Person i really admire him ❤️ ♥️
@brsh2314
@brsh2314 Жыл бұрын
ዳዊት አመሰግናለሁ ዶ/ር ወዳጄነህ ማሀረነህ ሳልሰላች ያደማጥኩህ ማዳምጥህ ሰው አንተ ነህ ስለመልካም አስተምህሮትህ አመሰግናለሁ
@neymayousef4841
@neymayousef4841 10 ай бұрын
ዶ/ር ወዳጅ ነህ ሁልጊዜ ቢሰማ የማይሰለች ትምህርት ነው ለዚህ ዘመን አስፈላጊ ትምህርት ነው ግልፅ እና ከልብ ነው የምታስተምሩው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድማችን
@hannabaliyu5474
@hannabaliyu5474 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄ ነህ በጣም ነው የምወድክ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ ጥሩ የአይምሮ ምግብ ስለመገብከን እናመሰግናለን እንዲሁም ዳዊትን በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ሀላችሁም በዚ ውስጥ ያላቹ ተባረኩ
@berhegebru3399
@berhegebru3399 Жыл бұрын
ያንተን ብቃት በምን ቃል ይገለፃል።motivation ኢትዮጵያ ውስጥ ካንተ በላይ የለም።
@korebmount1203
@korebmount1203 Жыл бұрын
ዶክተር ምርጥ የሀገሬ ሰው ተባረክ ኑርልን ዘመንህ ይባረክ ይህ ትውልድ እድለኛ ነው ክተጠቀምክበት ይህ የህይወት መርህ ለመፈፀም ቆርጬ ተነስቻለሁ
@beletenega842
@beletenega842 10 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ/ህ አንተ ወደራስህ መልሰህ የምትሰራበት እድል ተፈጥሮል መረጃውን እንዲደርስህ/ሽ ስለፈለኩ ነው
@elsabethtessema1842
@elsabethtessema1842 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ በረከት ነህ ዶ/ር ወዳጄ ነህ። የማስተማር ጥበብ እና እውቀት ያለው የማይጠገብ ነው ትምህርቱ
@martategegene9550
@martategegene9550 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም የማደነቅ ድንቅ ሠው ነህ ያንተን ኘሮግራሞችህን እከታተላለሁ ሁሉም አስተማሪ ኘሮግራሞች ናቸው ። አንዱ ህልሜ አንተን ማግኛት ነው። አንተን ባገኝህ ብዙ ነገሬ እንደሚቀየር አምናለሁ አንተን ማግኛት ምኞቴ ነው
@purposetube
@purposetube Жыл бұрын
Dr Wodajeneh you are very humble,inclusive, compassionate and multitalented human being. Thank you for your devotion and adding value to humanity.🙏🏾❤️
@frealemu8387
@frealemu8387 Жыл бұрын
I noted him well, txs.
@purposetube
@purposetube Жыл бұрын
@@frealemu8387 you are very welcome and thank you for taking time to notice 🙏🏾 🥰
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 Жыл бұрын
I love this man with passion! I have never seen well rounded individual like him such an amazing Mind. I like the word mindfulness!!!! Be happy purposefully!!! If you aren't happy with what you have today will never be happy with more!!!!
@bachejon4982
@bachejon4982 Ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አልቅሸ ጀምሬ አልቅሸ ጨረስኩት ተባረክ ❤❤❤❤
@asnakechtolera1603
@asnakechtolera1603 Жыл бұрын
ኦው ዶ,ክ ወዳጄነህ እጅግ ድንቅ ነው አስተምሮት በደንብ ነው ያዳመጥኩት ተምሬበታለሁ እግዚአብሄር ይባርክህ!
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
This is powerful I experienced everything you said when my mother passed away. I learn everything I appreciate and celebrate life everyday.
@islamfornewbies9494
@islamfornewbies9494 Жыл бұрын
I received all your gifts, and it has warmed ma heat, brought tears in to ma eyes!!! Thank you very much, Dr. Wedaje! Thank you Dawit Dreams for everything!!! 😊
@samsunga12-yp5pz
@samsunga12-yp5pz Жыл бұрын
ብዙ ግዜ በተደጋጋሚ የሚሰመው የማይጠገብህ ልዩ ሶጦታ
@samuelorshiso9623
@samuelorshiso9623 2 ай бұрын
እግዝአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝምልህ በረከቱን ያብዛልህ!! ለሁለገብ ስጦታህ እግዝአብሔር ይመስገን!! ለመልካሙ ምክርህ እግዝአብሔር ይባርክህ!!
@yaredfentahun3206
@yaredfentahun3206 Жыл бұрын
በምንም የማይገኝ ምግብ እውቀት ኑሩልን ታላላቆቻችን
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 Жыл бұрын
Amen
@sarajosh7261
@sarajosh7261 Жыл бұрын
I am in a very difficult and chalenging time. Dr. Wodagenehi helping me to overcome and handle my situation . Each and every video look like prepared for me personaly. Thank you , God is using you to help us
@WtWm-jt9hw
@WtWm-jt9hw Жыл бұрын
Thanks D/r wodaje God bell's
@WtWm-jt9hw
@WtWm-jt9hw Жыл бұрын
You
@WtWm-jt9hw
@WtWm-jt9hw Жыл бұрын
Amazing
@user-zx4qu3fl1j
@user-zx4qu3fl1j Жыл бұрын
ደስ ያሚል ምክር ወለሂ እነመሰግነለን
@dawitmay2512
@dawitmay2512 Жыл бұрын
ወንድሜ ለኢትዮጵያዊያን የሚያስፈልገን ነገር ይሄ ነው ተባረክልኝ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@davidodav
@davidodav Жыл бұрын
man, this guy is really awesome...I do always learn something from his speech! I wish the country is lead by such kind a highly "educated" (not hodame or idiot) person! Life is a lesson, every day you learn through challenges and failures especially when you are far from your beloved country! God bless my country and the people!
@elshadaygelaye3775
@elshadaygelaye3775 Жыл бұрын
A record for 1:12:41 looks long; but it is the most shortest video I have ever watched. Thank you for your meaningful speech.
@firehiwotbizuneh6421
@firehiwotbizuneh6421 Жыл бұрын
Can u summarize it? What are the 10 things
@AsnakechGetachew
@AsnakechGetachew 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እድሜና ጤና ይስጥልን ዴቭ ዶክተር ወዳጄነህን ደግመህ ጋብዝልን
@affeprintingworks451
@affeprintingworks451 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው !!
@melatTUBE
@melatTUBE Жыл бұрын
ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው
@thdshf755
@thdshf755 Жыл бұрын
ብትሰማ እማትጠገብ እኔ ሁሌ አስባለው አንተ ጋር ፊት ለፊት መጥቸ እማራለው ❤
@solomongirma7190
@solomongirma7190 Жыл бұрын
እዚህ ቦታ ለመገኘት ለፍቼ ነበር ስለሞላ አዝኜ ነበር አመሰግናለሁ ፖስት ስላረጋችሁት ❤️🖤❤️
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ የሚያንጽ መልእክት ነው የምታስተምረው።ጥሩ ትምህርት ነው።አንዳንዱ ሰው ከራሱም ከቤተሰቡም አልፎ እንዲህ ለማህበረሰቡም ይጠቅማልና በርቱ።
@melkamalemayhu
@melkamalemayhu Жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር ወዳጀ 🙏🙏🙏
@emmushet
@emmushet Жыл бұрын
ልዩ ትምህርት ነው። ልዩ ሰው ነህ። ታድለሃል። ስለ ስጦታህ እጅግ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይስጥህ ዶ/ር ።
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Жыл бұрын
ዶወክተር ወዳአጄነህ እውቀት ከፈራሀ እግዚአብሔር ጋር የተሰጠህ ታድለህ!!!🥰
@ssd7247
@ssd7247 Жыл бұрын
እዉነት በጣም የምወደዉ ሰዉ ትህትናዉ ሰዉ አክባርነቱ ትልቅ እዉቅት ሰተህናልና እግዝአብሕር ከዝህም የበለጠ እዉቀት ይስጥህ
@Eden-tc1sj
@Eden-tc1sj Жыл бұрын
Your words are a song to my ears. Thank you so much, Dr. Wedajeneh for all you do 👍
@smsmennn
@smsmennn Жыл бұрын
Betam
@geletagebisasinsinnii7615
@geletagebisasinsinnii7615 Жыл бұрын
Mistochun yitarekachew mejemeria...
@Seni1286
@Seni1286 Жыл бұрын
Ufff how I love today live omg thank you so much Dr Wedaje and thank you Dave . It’s a beautiful lesson and it’s for me .
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ፕሮግራም በቲቪ ፕሮግራም ተሰጥቶት ብዙዎቻችን ልንሰማ የሚያስፈልገን ነው። በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ወዳጄ ነህ።
@yrmisrachgebremichael2160
@yrmisrachgebremichael2160 Жыл бұрын
መልከ መልካም , ፀባየ መልካም, በእውቀቱ የበለፀገ, ንግግሩን ደጋግመው ደጋግመው ቢስሙት የማይጠገብ, እውነትም ወዳጄ ነህ!!! የብዙ ኢትዮጵያኖች ህይወት እኔንም ጨምሮ የትሻለ ህይወት እንድንኖር :: ትልቅ እና ፍትፍት አድርጎ የማጉረስ ያህል ነው:: ሁላችንም እንደምንጠቀምበት እግዚአብሔር ይርዳን:: በጣም እናመስግናለን ዶ/ር ወዳጄነህ እና እንዲሁም ዳዊት ድሪምስ❤
@yakin9696
@yakin9696 Жыл бұрын
This is the most important 🎁 Gift for all Ethiopians pls share this video 4 others...God bless u All❤❤❤❤❤❤
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Thank you Dr. wedajeneh! Thank you Dawit Dreams!
@hirutzerihune6620
@hirutzerihune6620 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ አደንቅሀለው በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነተኛ ግልጽ ሰው ነህ
@AlazerAbata
@AlazerAbata 2 ай бұрын
በእወነት ተባረኩ ሁላችሁም ዝም ብዬ ሰሚቼ ሰሚቼ ተለወጥኩበት እናንተን ደጋጎችን ለኢትጴያ ስላሰጣኝ አምላከችን ይበረክ ዴቭ አንተና አብሮ የሚትሰሩትን እና ዶ/ር ወዳጄን ከልብ አመሰግነለሁ እወደችኃለሁ የምሪ ድንቆች ናቸው👍👍
@azebasfaw4506
@azebasfaw4506 Жыл бұрын
Thank you Dr. Wodajeneh ! I learned always from you!
@ZzZz-mz9ql
@ZzZz-mz9ql Жыл бұрын
ዶክተር አንተን ለመግለፅ ቃላቶች አጠሩኝ መልካም ነት ለራስ ነዉ እኔ ሙስሊም ነኝ የኔ ሀይማኖት ይቅር ባይነትን በጣም ይሰብካል ዳዊይት ድሪምስ እናመሰግናለን
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ ሁልም ዲቅ ንግግር እናመሰግናለን
@AsmareSewuagegn
@AsmareSewuagegn 11 ай бұрын
You tube የምገባዉ የዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነን አዎንታዊና አሉታዊ ምክሮች ለመስማት ነዉ፡፡ በጣም አድናቂህ እና ወዳጅህ ነኝ ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ሰዎች ያስፈልጓታል እግዚአብሔር ያቆይልን፡፡
@edenabera3
@edenabera3 Жыл бұрын
***Thank you Dr.wedajeneh for your Amezing Gift 🙏 Thank you Dawit🙏 & Thank you Dream's team 🙏 For your unlimitedness help!!
@ashenifemastewal
@ashenifemastewal Жыл бұрын
Thank you for your
@keremelafabrika2722
@keremelafabrika2722 Жыл бұрын
Lovely brother Allah bless u long live for u u r diamond to our beloved country etiopa always elegeant
@tsegaasfaw7391
@tsegaasfaw7391 Жыл бұрын
Doctor, my gratitude to you for all you have done,which I will never forget. I truly appreciate you and your time you spent helping everyone in many occasions. Thank you very much for all your wonderful speeches you give today and the past. I enjoyed every minute of your teachings as well as your marvelous sense of humor. Bless!
@TS-Couples
@TS-Couples Жыл бұрын
ዶክተርዬ የእውነት ትለያለህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥህ
@hdbiejhdjiei6565
@hdbiejhdjiei6565 Жыл бұрын
አቦ ፈጣሪ እንደእናተ አይነት ውብ መልካም ሰው ያብዛልን በጣም እናመሰግናለን ለሁሉም ነገር
@alyah2167
@alyah2167 Жыл бұрын
Great Man at Great stage! double thumb up dude!
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 Жыл бұрын
Really I enjoyed every minute your teaching you so wonderful helpfull no words for you .I am Proud of u b/c you was my class mate @elementary school & you r ethiopian so we r lucky to have you GOD bless u more & more
@betibetesfa5622
@betibetesfa5622 Жыл бұрын
እየሰማው ብውል አትሰለቸኝም እድሜና ጤና ይስጥ
@temesgenhordofa8352
@temesgenhordofa8352 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እንቁ እግዛብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ እንደ አንተ ያለ እንቁ እግዛብሔር ለሀገራችን ያብዛልን! ተባረክ
@TheYesakor
@TheYesakor Жыл бұрын
Honestly I learned a lot today about my life (Marriage,Kids )what should be done before it is too late ? It kinda a wake up calling for me . Thanks
@Hasanhandsome
@Hasanhandsome Жыл бұрын
Allah created us to worship him. Ma Shaaaaaa Allah.
@onlyOneGod
@onlyOneGod Жыл бұрын
ትምህርቱ ብቻ ሳይሆን ድምፁ ራሱ አነቃቂ ነው ❤❤❤
@solomonassefa7241
@solomonassefa7241 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ትክለኛ የሰው ወዳጅ አድርጎ ፈጥሮሐል ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን እናመሰግናለን
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН