አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነው ! @DawitDreams @ImpactSeminars

  Рет қаралды 404,469

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Жыл бұрын

Пікірлер: 383
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
We had a great time at Dawit Dreams. Thank you all. በዳዊት ድሪም ስለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን።
@elizabethyibeltal4295
@elizabethyibeltal4295 Жыл бұрын
What an Amazing explanation ...much love and respect for this wise man!!!
@elizabethyibeltal4295
@elizabethyibeltal4295 Жыл бұрын
Shine shine this is your time.....!
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
I thank God about you Ato Ashenafi, you are a blessing for us! God bless you more!
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 Жыл бұрын
ደንቆሮ ስለሆክ የሚመራህም ደንቆሮ ነዉ
@binitube7
@binitube7 Жыл бұрын
​@@alemisegedbirihenu6877what do you mean !
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ዳዊትን አመስግናለሁ ሲቀጥል ቲሞቹን አመሰግናለሁ ሲቀጥል ሁልግዜም አሸናፊ ታዬን እድታቀርቡልን በተደጋጋሚ ጠይቀን ስላቀረባቹህልን ከልብ እናመሰግናለን እሼ ድንቅ መምህር ነህ በርታልን 21 ክፍለ ዘመን ጀግና ነህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር አሏህ ይስጥልን
@zuzuethio3081
@zuzuethio3081 Жыл бұрын
አሹ ድጋሜ ይምጣ የምትሉ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Жыл бұрын
Me
@beteabrham.w9998
@beteabrham.w9998 Жыл бұрын
Please
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 10 ай бұрын
እኔ
@MeseratTakele
@MeseratTakele 9 ай бұрын
ይምጣ ❤❤❤🥰🥰🥰👍👍👍
@user-nd8bj2rt6o
@user-nd8bj2rt6o 9 ай бұрын
​;;;
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
በጣም የማከብረዉ ሰዉ ከሰዉ ሰዉ የበለጠ የእዉቀቱን ፀጋ ያድልልኝ💕🙏💕
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Жыл бұрын
ሞኛሞኝ ደነዝ ሁሉ አትደናቆር እዚህ እነዚህን ሠዎች መርምር መጀመርያ አብረክ ደንቁረክ ነገ ትውልድ እንዳታጠፋ
@user-hz1dz4rt3u
@user-hz1dz4rt3u 4 ай бұрын
Abet uket😂
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
የኛ አደበተ ርቱ የኔ ምሁር ጋሽ አሸናፊ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተኘውሎት King of Impact Seminar 🤴🤴🤴🤴🤴
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 Жыл бұрын
ብሰማው የማልጠግበው ሰው አቶ አሸናፊ ታዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@bekeletadele8983
@bekeletadele8983 Жыл бұрын
መራብ።መራብ።መራብ ያስፈልጋል።። የራበው ሰው አይተኛም የራበው ሰው አያንቀላፋም።የራበው ሰው አይዘነጋም።የራበው ሰው መዝዝናት አይችልም። የራበው ሰው ዘረኛ አይሆንም። የራበው ሰው ወዘተረፈ ጨምሩበት በናታችሁ። By the way I am a Project Manager in one of big projects in Addis and GM in my Startup.
@kidusyared6892
@kidusyared6892 Жыл бұрын
😊
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ow አገላለፅክ ቀልቤን ገዛው 🥰 የትራበ ሰው ትእግስተኛ ነው :: የተራበ ሰው ተስፋ አይቆርትም :: የትራበ ሰው ሰው ምንይለኛል አይልም ::የተራበ ሰው ትሁት ነው:: የተራበ ሰው ወደፊት እንጂ ወደዋላል አይሄድም.......... ብዙ ማለት ይቻላል እሄ ሚገባው gn ተርቦ ያየ እና እየተራበ ያለ ሰው ብቻ ነው ልክ እደኔ 🥰🥰🥰 ለሁላችንም የልባችንን መሻት ከሀጥያት በቀር እግዚአብሔር ያሳካልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigista1977
@tigista1977 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ተባረክ በስራክም በሁለተናክ።
@tigista1977
@tigista1977 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነክ ተባረክ በሁለተናክ ወንድም
@bekeletadele8983
@bekeletadele8983 Жыл бұрын
@@tigista1977 አሜን።
@hanaabate8796
@hanaabate8796 Жыл бұрын
ዋው ዳዊት ድሪምስ ከአቶ አሸናፊ ጋር አንድ ላይ ስላየሁዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የዘመናችን እንቁዎች ናችሁ
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
እኔ በቅርብ ጊዜ ነው ትምህርቱን ያየሁት እንዴት መታደል ነው እንደዚህ አይነት ቅን መሆን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቶ አሸናፊ
@mykeydire1158
@mykeydire1158 Жыл бұрын
Thanks for inviting Ashenafi!❤🙏🏽✨️
@user-wb7ph5mq4u
@user-wb7ph5mq4u Жыл бұрын
አመሰግናለሁ መምህር እግዚአብሄር ይጠብቆት
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
ድንቅ የሆኑ ኢትዩጵያውያኖች ተደብቀው መኖራቸው ያሳዝነኛል ።።።ገና ብዙ ብዙ አሉ
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 5 ай бұрын
ዋዉ ምን አይነት የአስተሳሰብ ብስለት እና መረዳት ነዉ ይሄ በጌታ ስለ እዉነት ጋሽ አሼ እያወራ እስከሚታወቀኝ ድረስ ደሜ ሲሞቅ ይሰማኝ ነበር። ጋሽ አሼ ዉስጥ በጣም ከፍተኛ የሆነ የሰዉን ሀይል የሚያመነጭ የታመቀ energy አለ ያንን energy ተካፍያለዉ Thank you Dear Ashenafi Taye also Dawit Dreams
@medtaff7545
@medtaff7545 Жыл бұрын
Was waiting anxiously for Ato Ashenafi to be the guest speaker on Dawit dreams I can listen to him all day long……amazing 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
#ሶስት #ዱዓዎችን አደራ እንዳትረሳ ⓵አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ⓶አላህ ሆይ ከመሞቴ በፊት ተዉበትን ወፍቀኝ ⓷አንተ ልብን እንደፈለክ የምታገለባብጥ ጌታችን አሏህ ሆይ ልቤን በዲነል ኢስላም ላይ አፅናዉ🤲
@lizabella151
@lizabella151 9 ай бұрын
የደም የክፋት መሠረትህን ጣል
@zufansolomon592
@zufansolomon592 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሕ መጀመሪያ እግዚአብሔርን አክብረሐል ባለው እደሰለሞን ጥበብ የሞላበት ገለፃ ትምሕርት በመስጠትሕ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!!!!! ምነው እኛን እያሉ ያሉ ወንጌል ሰባኪዎቸ ከሌሎቸ የሚላተሙት አንተሥር ሆነው ቢማሩ ተባረክ ተባረክ
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግንአለን በጣም ደስየምል ትምህት ነው ዳኔ ብዞ ሙህራኖች እየጋበስክ ስለምታስተምረን ክብረት ይስጥል ወንድማችን እዲተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤🙏
@zeusapollo6524
@zeusapollo6524 Жыл бұрын
እውቀት ካለው እምነት ያለው ይበልጣል 100% ትክክል
@user-rm5dg8qt2e
@user-rm5dg8qt2e Жыл бұрын
አቶ ዳዊት ድሪም ከአቶ አሸናፊ ጋር አብሬ ሳያቹ እንባዬ ነው ሳላቀው ከውስጤ የመነጨው ሀገራችንን አፍሪካን እንቀይራታለን በሰላም በፍቅር በሕብረት ይሂ አባባላችሁ ሕይወትን ያድሳል በአሁኑ ሰአት ለእኔ ጀግናዎቼ ናችሁ፡፡
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
አሸናፊ ታየ ምርጡ የህይወት አሰልጣኝ መምህር የማመሰግንበት ቃላት አጠው😍😍😍😍😍
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
To the Best Teacher Ever! Thank you for making a difference! You are appreciated!❤
@abelwondimu1903
@abelwondimu1903 Жыл бұрын
አሁን ስላለውበት አስተሳሰብ እና እምነት ስላወሩ ደስ ብሎኛል አዲስ ነገር አግኝቻለው አመሰግናለሁ በግሌ
@yonastekie8108
@yonastekie8108 Жыл бұрын
ብመልካም መኖር አስብ፡ ወደ ህልምህ መገባደጃ ከሚመሩህ ሰዎች ተባበር ከነሱም . . . .❤
@mignotamare97
@mignotamare97 Жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ይጋበዝ የምትሉ
@sisayfisiha3070
@sisayfisiha3070 Жыл бұрын
በህይወት ዘመኔ አንተን የመሰሉ ሰወችን ማወቄ እጅግ ያስደስተኛል!!! አንተ ውስጥ ያለው (የተሰጠህ) ፍሬ ለብዙወች ተርፏል ።
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 Жыл бұрын
What a significant five steps: 1: Deep desire....2: Believe....3: Expect.......4: envision 5: Execution, thank you so much both Dawit dreams and Ashenafi Taye. I cried during the video, especially when Ashe tell the story of Les brown, I was pausing to write profound messages about my personal life.I promise to really be among the 3% of visionary ppl, extraordinary ones, who will add unique value to million ppl like the two of you giant men (Dave& Ashe)
@birhanuteshome333
@birhanuteshome333 Жыл бұрын
Don't forgot Dr.mhiret 😘mond set
@te1953
@te1953 Жыл бұрын
Thank you we Ethiopian need such kind of food
@elizabethyibeltal4295
@elizabethyibeltal4295 Жыл бұрын
Thank you for the summary
@joydast1875
@joydast1875 Жыл бұрын
Wowowowowo its amzeng
@sammccord7987
@sammccord7987 10 ай бұрын
lol😅😅🤣🤣🤣 relax yetem adersem
@user-hx6oi1tm1c
@user-hx6oi1tm1c 12 күн бұрын
Very interesting! All are highly appreciated! Very glad to have these brothers! Thank you all and wish the best in future endeavours!
@birukkifle4990
@birukkifle4990 Жыл бұрын
Great lesson, thank you Ashu and thanks Dawit
@zxtsf
@zxtsf 11 ай бұрын
❤Dr ashenafi taye እና Dr Dawit ሰዎችን ለማንቃት እና ለመቀየር ምታደርጉት ጥረት ፡በጣም ይደነቃል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮❤❤❤
@Beth-sm2fx
@Beth-sm2fx 12 күн бұрын
ስው መሆን የምችለውን ይሁን፡ ትክክለኛ አባባል ሁላችንም በተጠራንበት ተስማርተን ተደምረን ሐገራችንን እከፍታ ቦታዋ ላይ እናስቀምጣት ❤
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
የዛሬ እሁድ ለየት ያለ ነው እናመሰግናለን 🙏
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
በጣም የማይጠገብ ትምህርት ከአቶ አሸናፊ ድንቅ ሰው
@tsionasnake21
@tsionasnake21 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ የኢትዮጵያ ብርሀን ነህ ድሪምስ ፋሚሊ በጣም እናመሰግናለን
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን 🙏
@yokabedmekonnen6398
@yokabedmekonnen6398 Жыл бұрын
ስለዚህ ሰዉ አዉርቶ መጥገብ አይቻልም! ስለሠጠኸን ዕውቀት እና ትምሕርቶች ሁሉ እናመሠግናለን አቶ አሸናፊ ታዬ! ያሠብነዉ ቦታ ላይ ቆመን መተን በምስጋና እጅህን እንደምንጨብጥ ቃል እገባለሁ!!! ዴቭ ላንተም ያለን ፍቅርና አክብሮት ላቅ ያለ ነው! እናመሠግናለን
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
ጋሽ አሽዬ በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ያለምልምህ‼ ውስጤን ማዳመጥ ብቻ ሳይሆን ማየትም እድችል ነው ያረከኝ‼ እነ አሼ ዴቭ በሰፊው ኑሩልን‼
@abrahamkahsai7100
@abrahamkahsai7100 Жыл бұрын
Dawit thanks God bless you ya change my life .
@addisutemesgen4320
@addisutemesgen4320 5 ай бұрын
proud to be mentored my BSc by you. you were shine when you were teaching at BDU. Thank you Mr. Ashenafi.
@wes-upvideomix3349
@wes-upvideomix3349 Жыл бұрын
Always ጥያቄ ነበረኝ ስለሁለታችሁ:አሁን ተመልሶልኛል።አመሠግናለሁ የኔ ጀግና ናቹ ሁለታችሁም
@mariaabrehe8483
@mariaabrehe8483 Жыл бұрын
እኔም በጣም
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ዋው የሚገርም ትምርት ነው እናመሰግናለን🙏
@Mira_culously
@Mira_culously Жыл бұрын
He is the Most brilliant speaker so far! Thank you!
@lizabella151
@lizabella151 9 ай бұрын
ወንድም ምንም አይገባም የምትለዉ ሺህግዜ ጣራ ድረሥ በሃብት በዝና ሠላም ከሌለክ የሥጥ የሥጋት ሥኬት ነዉመጨረሻክ ከጌታ ጋር ካልሆነ አፈር እንደበላቸዉ የሃብታምና የዝነኛ መአት ሥኬትክ በምሥጤ ከመበላት አያድንክም, የሁሉ ሥኬት ጥቂት ሆነ ብዙ መጨረሻክ ዘላለምክበተሥፋ የሚታጀበዉ ያለክን ያለሥጋት የምትላዉ ከጌታ ከሠላሙ አምላክ ከእየሱስ ጋር ብቻ ሢኮን ነዉ ዝባዝንኬ ብቻ አወራክ
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
ደሰ የሚል አሰተማሪ ድጋሚ አቅርቡልን አቶ አሸናፊ ዛሬ ነው ያወኩት የት ነበሩ እሰከዛሬ ።።። ድንቅ የሆኑ ኢትዮጵያኖች ተደብቀዋል ።።።
@fanteshfantaye2792
@fanteshfantaye2792 Жыл бұрын
የኔ ውድ አባት እና ዴቭ እጅግ በጣም እወዳችኋለሁ !!ኑሩልኝ!!
@eldanaseyoum1842
@eldanaseyoum1842 Жыл бұрын
እሼ የዘመናችን ተፅዕኖ ፈጣሪ
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Thank you Dreams family, Ato Ashenafi is a great blessing!
@bubu5510
@bubu5510 Жыл бұрын
ድንቅ፣ትሁት፣አዋቂ፣ጨዋ፣የፍቅር ሰው እድሜ ይስጥልንንንንንንንን❤❤❤❤
@king_of_king_98
@king_of_king_98 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የሚገርም እይታ ሳይኮሎጅስት ነው ። thanks🙏😍
@rashidrak7742
@rashidrak7742 Жыл бұрын
የሥሥሥሥሥ መልካም አሰብነው ያሐየሁት ጌታ ይህ በታ ያድርሰኝ❤
@jacksonking366
@jacksonking366 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ንግግር ነው ;የሆነ ቦታ ላይ የወንጌሉን ቃል ንግግር ለምን እንደቆረጣችሁት አልገባኝም ከ እሱ በላይ ምን አለ።
@AshuTeDe
@AshuTeDe Жыл бұрын
Fantastic presentation, God bless you
@user-ir4ek1hb9p
@user-ir4ek1hb9p Жыл бұрын
ደዊት እናመሰግናለን ዘንግቼነዉ የገኘሁ ሀሉተኛ ቀኔ ነዉ ግን ብዙ ሀሰቦችን ተምሬየለሁኝ ወዉ በተለይ ለስደተኞች
@TeferaDeselegn
@TeferaDeselegn 3 ай бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ እራሠን አይቸበታለሁ በአካል ለመሳተፍ እጄ ባዶ ነው እንጅ በአካል ብያገኝህ ደስተኛ ነበር ማጣት ልጅ አይውጣለት ።
@yohannesabich9700
@yohannesabich9700 Жыл бұрын
how can i get the book dream your life and live your dreams 2014
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 Жыл бұрын
Thanks more dr Dave and invited for Ato Ashenafi
@gizachewmayebet1148
@gizachewmayebet1148 10 күн бұрын
Intelligent lecture thank you very much continue Mister ❤❤❤❤
@leeleemengistu2491
@leeleemengistu2491 Жыл бұрын
I love love this guy! This is my first time watching him but he is AWESOME ❤❤
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 Жыл бұрын
እንደእነዚህ እንቁ እንቁ የምድራችን ብርሃን የሆኑ እንግዱች በሚቀርቡበት የተቀደሰ የተከበረ መድረካችሁን እባካችሁን ጥንቃቂ ጥንቃቂ አድርጉለት መድረኩን አታርክሱት አደራ አደራ እንደእነዚህ እንቁ እንቁ ብርሃን ይታደሙበት… ……… በኢሳይያስ የተባለው ግለሰብ በዚህ መድረክ መታደም ደብሮኛል እባካችሁ አደራ አደራ
@shewitsolomon5277
@shewitsolomon5277 Жыл бұрын
Thank you for inviting him here 🙏
@maheletdemerew
@maheletdemerew Жыл бұрын
It's so amazing I really respect you guys. thank you so much may God bless you!!
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Жыл бұрын
ዉስጤ በ ኢመነት ነዉ የታደሰዉ ዋወ ስሌ ኢናንቴ ፈጣሪ ይመስገን
@desalegndejene2830
@desalegndejene2830 6 ай бұрын
Thank you dear very nice training❤❤
@user-pj4gl6nu1v
@user-pj4gl6nu1v Жыл бұрын
I love love love love u so much Ashe Yemaydegem sew dnk beka dnk wow I’m speechless 🎉👏🏽👏🏽👏🏽🥰
@NatnaelArgaw
@NatnaelArgaw 11 ай бұрын
Wow, so inspiring. This is the best of the public speeches I have been attending in the past couple of months. So true and genuine. Thank you Ashenafi Taye.
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 Жыл бұрын
Thank God who gave you such a wonderful talent! You inspire me every time when I watch your video.
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Жыл бұрын
አኮራችሁኝ!!!!!!እባካችሁ በአልባሌ ነገር ጊዜይቸውን እየበሉ ላሉ ወጣቶች ድረሱላቸው!!!!!!!!እናንተ መንገድ ፈልጋችሁ አግኟቸው እንጂ አብዛኞቹ እኛም ማስተማር እንችላለንም ሳይሉ አይቀሩም።ለኢትዮጵያ ድረሱላት !!!!!!!!!!!!!!
@Bire1221
@Bire1221 Жыл бұрын
ድንቅ የሆንህ መምህር
@abdulkadirseman
@abdulkadirseman Жыл бұрын
እናመሰግናለን /በሊቪ ምታሥተላልፉበት ቀን ይንገሩን
@taezazwoldu5302
@taezazwoldu5302 Жыл бұрын
Interesting highly valuable advice and lecture
@shimelisengida6904
@shimelisengida6904 Жыл бұрын
Its amazing and I have no word for this program. I can only say thank you!!!!!!!!!!!!!!.... love to watch this mind blowing program! please do not stop it ever!!!!!!!!
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 Жыл бұрын
ደንቆሮ እዉቀት ካለዉ እምነት ያለዉ ይበልጣል እዉቀት ከሰው ለሰዉ ይሰጣል ነግ ነገር ግን እምነትም ጥበብም ከህያው እግዚአብር ይሰጣል ቆመህ መሄድህን የምታረጋግጠዉ በእምነትህ ነው ሰዉን ከእንሰሳ የምትለዬው በእምነትህ ነዉ ዛሬ ተኝተህ ነገን መነሳትህን የምታዉቀው በእምነትህ ነዉ ጋራንቲ የሚሰጥህ እዉቀት የለም ተስፋ የምታደርገው በእምነት ነው ትምህርት ቤት ለመጀመር የምታስበው እምነት ሲኖርህ ብቻ ነዉ ተስፋ የሚሰጥህ እምነትህ ነዉ ብትወድቅ የሚነሳህ እምነትህ ነዉ ጨለማህን ገልጠህ ብርሀንህን የምታዬዉ በእምነትህ ነዉ መቆህን የምታዬዉ በእምነት ነው በተስፋ ያጨኸዉን እድግት የምትጨብጠው በእምነትህ ነው እምነትህ መከራህን ዉድቀትህን የሚያሳልፍ የሚያፀናህ እምነትህ ነዉ እምነት ማንነትህን ያሳዬሀል ደንቆሮ ትንሽ እዉቀት አደገኛ ነዉ ወገኖቼ ብቃታችሁን ለማዎቅ እነዚህንጥያቄወች መመለስ አለባችሁ አንደኛ ማነኝ እኔ ሁለተኛ ከዬት መጣሁ ሶስተኛ ለምን መጣሁ የዚህን ጥያቄ መልስ ከመለሳችሁ ይሄ ነው የለዉጥ ጎዳና who am i where do i came from how do i gat here wha what is my peropose Answer this questions you will faind your porposes
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 Жыл бұрын
Beetam yemakeberew yemwedew personal development lecturer, much respect Sir 🙏 👏 🙌 👌
@ancientCures
@ancientCures Жыл бұрын
Where can I get those communication/asl books please?
@mariaabrehe8483
@mariaabrehe8483 Жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ ተባረክ ❤❤
@anwarmeki6443
@anwarmeki6443 Жыл бұрын
ዴቭ የምትሰራውን ዋጋ የማይታመን ስራን እያመሰገንኩኝ አንድ ሀሳብ ለመስጠት አሰብኩኝ ብዙን ጊዜ የምታቀርባቸው እንግዳዎች ስለ ቢዝነስ እና ሀብት ላይ ያተኮረ ልምዳቸውን ነው ሚያካፍሉን በእውቀት ከፍ ያለቦታ ያሉ ሐኪሞች፣ኢንጂነሮች ምሁራኖች እንብዛም አይታዩም እውቀት ለሁሉም መሰረት ነው ና እዚህ ላይ ማሻሻያ ብታደርግ ከምስጋ ና ጋር!!!!
@DinknewAzmeraw
@DinknewAzmeraw 2 ай бұрын
let me explain my feeling to Mr Ashenafi in simple words like this❤❤❤ when I saying this is from the core of heart and truely , you are so an interesting man !!!!keep up it👍👍👍and your cours always mach with the reality and what was going on the ground and this is one of your wisdom and a system of teaching so I Admire you again and again ,you always insping me whenever I listen your program and you are helping to know who am I and my undiscovered potential so I want say than you and may GOD bless you, again ❤❤❤
@kumaoltsega8877
@kumaoltsega8877 Жыл бұрын
The amazing man I ever seen!
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 10 ай бұрын
እደናተ አይነት ያብዛልን አገሬ ወደፊት ትልቅ ተስፋ አላት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gantgant6451
@gantgant6451 Жыл бұрын
አቶ አሸናፍ እግዝአብሄር ያክብሮል በእዉነት እየተለወጥን ነዉ ጤና ና እድሜ ይስጦት❤❤❤❤
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 Жыл бұрын
besom choma yehone temehert new ashae thank you.
@TOP5.youtube
@TOP5.youtube Жыл бұрын
My best men ! ... Thank you for presenting this men to us
@tariqualulu6981
@tariqualulu6981 Жыл бұрын
Dawitye I’m so proud of you keep going God be with you & your family 🙏
@GanaaatSlam
@GanaaatSlam 2 ай бұрын
ዝፈትዎ አቦይ❤❤❤ መምህር ሂወተይ አቶ አሸናፊ እግዝአብሄር ይባርክካ ብዙሕ ነገር ተጠቂመ አለኩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@abebe7532
@abebe7532 9 ай бұрын
Kedmeya ,,Dem ena Enba mefsesu yekum‼️ Yemetaweraw Betam Steg new Ethiopia bemit Lay,, Hizbum be ch Bart Lay selehone Adnakotu Gezyawe new‼️ Lemangnaem ty Tebarek🙏 Hager serega Hizbu sedeladen ,, Bis beleh bayeh des yelemal👍 Gazen Lay nen Ana ‼️
@GebreyesusGebru
@GebreyesusGebru Жыл бұрын
OMG, this is really really so impressive lecturing. Am so happy for having joined to this website and again I will be permanent student from now onward. Thanks a lot.
@GenetDesalew
@GenetDesalew 18 күн бұрын
ስጦታችን ከፈጣሪ የተሰጠን አሸናፊ ታየ
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 Жыл бұрын
You invited a great person, he is a great coach, he is humble, and the way Ashe talks is so impressive.
@cinnamonstar808
@cinnamonstar808 Жыл бұрын
100% of the time . that is a sociopath and they are about to scam you. This is why those people sit in 10% income of the world; thats you politician, that is your celebrity, that is your CEO , that is your police chief, that is your top solider, thats your president; that is your prime minister. They support your desire but they are the only one that rise in the end. if you believe in apples they believe in apples. if you believe in banana; they believe in banana. They dress the part and look the part. but is only a DREAM for you. Sociopaths are always charming until they shade their skin.
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Жыл бұрын
ደነዝ ወይ Great person ዝምብለክ አትደናቆር እዚህ እነዚህን ሠዎች መርምር መጀመርያ አብረክ ደንቁረክ ነገ ትውልድ እንዳታጠፋ
@nateymimiweddingevent
@nateymimiweddingevent Жыл бұрын
Stay blessed I like the great work, working together moment 🎉🎉🎉🎉🎉
@dotB
@dotB Жыл бұрын
Thank you so much 🙏🙏🙏
@birhantadesse4368
@birhantadesse4368 Жыл бұрын
የራበው ሰው አይተኛም የራበው ሰው አያንቀላፋም። Thank youl.
@nenaNena-rk2nk
@nenaNena-rk2nk 8 ай бұрын
❤❤❤ አመሰግናለሁ አሼ
@shewitsolomon5277
@shewitsolomon5277 Жыл бұрын
I have been waiting this moment ❤❤❤ Ato ashenafi taye is a legend Fetari abizito yibarkih❤ gin bedenib alitewawekum
@abebahagos5208
@abebahagos5208 Жыл бұрын
Thank you for your sharing this effective information.
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 11 ай бұрын
አሹን እና ዳዊትን በአንድ መድረክ ለማየት የተመኘሁት ምኞቴ ተሳካ🙏 በጣም እወዳቸዋለሁ አከብራቸዋለሁ። ተባረኩ🎉🎉
@betelhemdereje8289
@betelhemdereje8289 Жыл бұрын
Thank you very much !!!
@futsummatiwos3966
@futsummatiwos3966 Жыл бұрын
Thank you so much 🙏
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤❤❤
@abenezermengesha5776
@abenezermengesha5776 Жыл бұрын
Blessed person .
@simondejene
@simondejene Жыл бұрын
this man is already creating the man who i want to become so thank you mr Ashenafi Tesfaye 🙏
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Жыл бұрын
አረ ባክህ አደብ ግዛ አረ ተው አንተ ከንቱ ፍጥረት ተው መርምር
@bekanegewo5175
@bekanegewo5175 Жыл бұрын
wow..........amazing, thank you.
@ethiodroneservices6625
@ethiodroneservices6625 Жыл бұрын
Thnk u ashe enwdhaln nurln
@SemretAnde-hi9pz
@SemretAnde-hi9pz Жыл бұрын
Ato Aschenafi Taya kelebe amesegenalehu! You are amazing! It ist my first comment ever wow
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,8 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 37 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 31 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,8 МЛН