እራስህን ስታይ ምን ይታይሃል || The Power of Self-image - ክፍል 1

  Рет қаралды 205,213

Impact Seminars

Impact Seminars

Жыл бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Like and Share.
_____________________________
Facebook ይቀላቀሉ: [ ImpactSeminarsOfficial ] / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Instagram: / impactseminars
Join our Discord community: / discord
_______________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_______________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511

Пікірлер: 239
@abduyassin8250
@abduyassin8250 Жыл бұрын
ሰዎች ማን እንደሆኑ ሲያውቁ አይጣሉም፣ አይነጣጠቁም፣ አይገዳደሉም ፣አይሰዳደቡም፣ አንዱ ሌላውን አያጎሳቁልም ይልቁንም ያንተ በኔ ህይወቱስጥ መግባት እንደሚጠቅመኝ አድርጌ ነው ምወስደው 🙏❤
@emnetabraham8067
@emnetabraham8067 Жыл бұрын
"ይልቁንም ያንተ በኔ ህይወቱስጥ መግባት እንደሚጠቅመኝ አድርጌ ነው ምወስደው" ልቤን የነካኝ ቃል ከሁሉም ትምህርትህ ብዙና ህይወቴን የለወጠኝ ትምህርትን አግኝቻለሁ። አመሰግናለሁ🙏🙏🙏❤
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 Жыл бұрын
🙏 Ayichesh Tesfaye Brand builder:። ራዕዬ እናቶች የገቢ ህወታቸው ቀጣይነት እንዲኖረው በማማከር ማገዝ ነው። የብዙዎቻችን ፍላጎትና መሻት የሚሳካው አዕምሮአችንን በምንጠቀምበት ልክ ነው። እኔ የምሰራበት ካምፓኒ የሰው ልጅ አዕምሮውን ተጠቅሞ ህልሙንና ራዕዩን አውቆ እንዲሁም በ 7 ቱም የሕይወት ዘርፉ ባላንስ አድርጎ እንዲኖር በተግባር ያሰለጥናል በህዎቶ ጥያቄ ካለቦትም መፍትሄ ያገኛሉ ። አያይዞም ፍላጎት ላላቸው ሰዎች ብቻ የተሻለ ገቢ ማግኘት የምንችልበትን የቢዝነስ አማራጭ ይዞልን ቀርቧል። ይህን እድል መጠቀም ትፈልጋለህ ? ትፈልጊያለሽ ??
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ እንደ አዲሥ እየሠረሀኝ ነው thanks
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Жыл бұрын
INDEED 🙏
@mtslalredae7005
@mtslalredae7005 6 ай бұрын
Thank you
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 3 ай бұрын
ጋሽ አሼ ለዚህ ጥበብ ለተሞላ የሰው ዉስጣዊ ማንነቱን ቀጥታ ለሚያነጋግር ትምህርትህ አንድ ነገር ብቻ ልበል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@betselotbetsi2000
@betselotbetsi2000 Жыл бұрын
እኔ ተፅኖ ፈጣሪ ውድቀት የማይበግረኝ ከውጪ የምሰማው ውዥንብር የማይረብሸኝ ያለሁበት ሁኔታ እኔን ባይገልፀኝም የማይረብሸኝ የውስጤን መንዝሬ የምኖር ድንቅ ሴት ነኝ
@mihlet1483
@mihlet1483 Жыл бұрын
happy to you
@blenayele8922
@blenayele8922 Жыл бұрын
Gobez keep it up
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 Жыл бұрын
🙏 Ayichesh Tesfaye Brand builder:። ራዕዬ እናቶች የገቢ ህወታቸው ቀጣይነት እንዲኖረው በማማከር ማገዝ ነው። የብዙዎቻችን ፍላጎትና መሻት የሚሳካው አዕምሮአችንን በምንጠቀምበት ልክ ነው። እኔ የምሰራበት ካምፓኒ የሰው ልጅ አዕምሮውን ተጠቅሞ ህልሙንና ራዕዩን አውቆ እንዲሁም በ 7 ቱም የሕይወት ዘርፉ ባላንስ አድርጎ እንዲኖር በተግባር ያሰለጥናል በህዎቶ ጥያቄ ካለቦትም መፍትሄ ያገኛሉ ። አያይዞም ፍላጎት ላላቸው ሰዎች ብቻ የተሻለ ገቢ ማግኘት የምንችልበትን የቢዝነስ አማራጭ ይዞልን ቀርቧል። ይህን እድል መጠቀም ትፈልጋለህ ? ትፈልጊያለሽ ?? 0912857198
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
I love it❤
@neima2690
@neima2690 Жыл бұрын
ቆጆ ምርጥሰው
@endalemengistu591
@endalemengistu591 Жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ትምህርት በነፃ ስለምትሰጠን እናመሰግንካለን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስትክ!
@binitube7
@binitube7 Жыл бұрын
amen 🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 Жыл бұрын
🙏 Ayichesh Tesfaye Brand builder:። ራዕዬ እናቶች የገቢ ህወታቸው ቀጣይነት እንዲኖረው በማማከር ማገዝ ነው። የብዙዎቻችን ፍላጎትና መሻት የሚሳካው አዕምሮአችንን በምንጠቀምበት ልክ ነው። እኔ የምሰራበት ካምፓኒ የሰው ልጅ አዕምሮውን ተጠቅሞ ህልሙንና ራዕዩን አውቆ እንዲሁም በ 7 ቱም የሕይወት ዘርፉ ባላንስ አድርጎ እንዲኖር በተግባር ያሰለጥናል በህዎቶ ጥያቄ ካለቦትም መፍትሄ ያገኛሉ ። አያይዞም ፍላጎት ላላቸው ሰዎች ብቻ የተሻለ ገቢ ማግኘት የምንችልበትን የቢዝነስ አማራጭ ይዞልን ቀርቧል። ይህን እድል መጠቀም ትፈልጋለህ ? ትፈልጊያለሽ ?? 0912857198
@tamiratmekonnen9440
@tamiratmekonnen9440 Жыл бұрын
Thank U 🙏🙏👏👏
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 Жыл бұрын
የሰውን ልጅ ጥልቅ መሆን ማሳያ አንዱ አንተ ነህ። ብቻህን ብዙ ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 Жыл бұрын
🙏 Ayichesh Tesfaye Brand builder:። ራዕዬ እናቶች የገቢ ህወታቸው ቀጣይነት እንዲኖረው በማማከር ማገዝ ነው። የብዙዎቻችን ፍላጎትና መሻት የሚሳካው አዕምሮአችንን በምንጠቀምበት ልክ ነው። እኔ የምሰራበት ካምፓኒ የሰው ልጅ አዕምሮውን ተጠቅሞ ህልሙንና ራዕዩን አውቆ እንዲሁም በ 7 ቱም የሕይወት ዘርፉ ባላንስ አድርጎ እንዲኖር በተግባር ያሰለጥናል በህዎቶ ጥያቄ ካለቦትም መፍትሄ ያገኛሉ ። አያይዞም ፍላጎት ላላቸው ሰዎች ብቻ የተሻለ ገቢ ማግኘት የምንችልበትን የቢዝነስ አማራጭ ይዞልን ቀርቧል። ይህን እድል መጠቀም ትፈልጋለህ ? ትፈልጊያለሽ ??
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ የጠፋብኝን የሂወት ቁልፍ እንዳገኝ ስለረዳህኝ አመሰገንሃለው🙏🙏🙏
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 Жыл бұрын
🙏 Ayichesh Tesfaye Brand builder:። ራዕዬ እናቶች የገቢ ህወታቸው ቀጣይነት እንዲኖረው በማማከር ማገዝ ነው። የብዙዎቻችን ፍላጎትና መሻት የሚሳካው አዕምሮአችንን በምንጠቀምበት ልክ ነው። እኔ የምሰራበት ካምፓኒ የሰው ልጅ አዕምሮውን ተጠቅሞ ህልሙንና ራዕዩን አውቆ እንዲሁም በ 7 ቱም የሕይወት ዘርፉ ባላንስ አድርጎ እንዲኖር በተግባር ያሰለጥናል በህዎቶ ጥያቄ ካለቦትም መፍትሄ ያገኛሉ ። አያይዞም ፍላጎት ላላቸው ሰዎች ብቻ የተሻለ ገቢ ማግኘት የምንችልበትን የቢዝነስ አማራጭ ይዞልን ቀርቧል። ይህን እድል መጠቀም ትፈልጋለህ ? ትፈልጊያለሽ ?? 0912857198
@mimiagete2472
@mimiagete2472 10 ай бұрын
እስኪ ፍቀድልኝ አባቴ ልበህ አንተ የህይወት ሀኪም❤
@seadahassen8996
@seadahassen8996 Жыл бұрын
ገሬሚ ትምህርት ነው የምትሉ
@frommykitchen3973
@frommykitchen3973 Жыл бұрын
ገራሚ ማደንዘዣ ነው ይሄ ፊሎዞፊ ቢሰራ ምእራባውያን ድራግ አዲክት ባልሆኑ ነበር ይሄ የቡዲዝም ትምህት ነው you can have any books
@truthprevail8939
@truthprevail8939 Жыл бұрын
ይህን ዮቲዮብ ያገኘሁት በቅርብ ቀን ነው ሰምቼውም አላውቀውም ነበር ። በጣም ተገርሜያለሁ ብዙ ቢዲዮዎችን ወደ ኋላ ሄጄ ለማየት ሞክሬያለሁ ። ተአምር ነው የሆነብኝ ። ይሄ ኢነርጂ የሚባለው ነገር በሰዎች የእለት ተቀን እንቅስቃሴ በንግግራችን ውስጥ መኖሩን እንኳ አላውቅም ነበር ። ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ነገሮች ብዙም የማንሰማ ግንዛቤም አልነበረኝም ። አሁን ግን ለማወጣቸው ቃላቶችና በፓዘቲብ እና በኔጊቲብ የሚመጡ ኢነርጂዎች እንዲሁም አንድ ነገር ወደ ደመ ነፍስ ሲቀየር የሚያመጡትን ተጽእኖ ስሰማ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ጀምሪያለሁ ።
@YohannesMitike-om9pf
@YohannesMitike-om9pf Жыл бұрын
ለዕለታዊ ማስታወሻዎ ቀላል መተግበሪያ
@user-jo4id7jr2w
@user-jo4id7jr2w 11 күн бұрын
ዘግይቼ ቢሆንም የሰማሁት ግን በጣም ጠቅሞኛል እራሴን እንዳይበት ሆኛለሁ አመሰግናለሁ
@mebratikindeya3446
@mebratikindeya3446 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ መምህር ስለ ድንቅ ትምህርትህ እኔ በውስጤ የማያልቅ ሃይልእና ጥበብ ያለኝ ለድንቅ ምክንያት የተፈጠርኩ የእግዚአብሔር ድንቅ ፍጥረት ነኝ ያለኝ የተለየ ስጦታ እና ጥበብ አውቄ አውጥቼ ወደ ምታይ ነገር ቀይሬ ህይወቴንም ህይወት ማህበረሰባችንን እንደ ምቀይርም እርግጠኛ ነኝ
@abinegntube6018
@abinegntube6018 6 ай бұрын
We are proud of you being Ethiopian motivator dear Asgenaf...Long Live ❤❤❤❤abaye
@genetabate45
@genetabate45 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ አሰተማሪ ነዉ ብዙ ሰዉ ይሄንን ቪዲዮ ማየት አለበት .👏👏👏
@kremlinlibanos3871
@kremlinlibanos3871 Жыл бұрын
Your name suits you! I have studied quantum physics for about 10 years. I have read many books that were written in the 18th century and they spoke about how we create our own reality. I am so happy that these teachings reached to places such as Ethiopia. Thank you Ashenafi.
@rozatube2833
@rozatube2833 Жыл бұрын
Can u speak Amharic?
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 Жыл бұрын
🙏 Ayichesh Tesfaye Brand builder:። ራዕዬ እናቶች የገቢ ህወታቸው ቀጣይነት እንዲኖረው በማማከር ማገዝ ነው። የብዙዎቻችን ፍላጎትና መሻት የሚሳካው አዕምሮአችንን በምንጠቀምበት ልክ ነው። እኔ የምሰራበት ካምፓኒ የሰው ልጅ አዕምሮውን ተጠቅሞ ህልሙንና ራዕዩን አውቆ እንዲሁም በ 7 ቱም የሕይወት ዘርፉ ባላንስ አድርጎ እንዲኖር በተግባር ያሰለጥናል በህዎቶ ጥያቄ ካለቦትም መፍትሄ ያገኛሉ ። አያይዞም ፍላጎት ላላቸው ሰዎች ብቻ የተሻለ ገቢ ማግኘት የምንችልበትን የቢዝነስ አማራጭ ይዞልን ቀርቧል። ይህን እድል መጠቀም ትፈልጋለህ ? ትፈልጊያለሽ ?? 0912857198
@temuye3572
@temuye3572 Жыл бұрын
ተጨማሪ ነገሮችን ማለት ትችያለሽ ?
@Abe.com.a
@Abe.com.a Жыл бұрын
​@@rozatube2833 why do you ask 🤔
@Ahmedin_Kasahun
@Ahmedin_Kasahun Жыл бұрын
እኔ አላህን ከመገዛት በተጨማሪ:- ሠዎች ለአላማቸው ፀንተው፣ትርጉም ያለው ህይወት እንዲኖሩ በማሰልጠን እንዲሁም በአርኣያነት ለማበረታታትና ለማነቃቃት የጠፈጠርኩ ሰው ነኝ።
@yadoworkout1913
@yadoworkout1913 Жыл бұрын
እሰከዉን ከተከታተልኳቸው ውስጥ ኤሄ እጅግ የሚገርም ነው። በእዉነት እድሜውን ያብዛልክ ተባረክ።
@tigistbogale6553
@tigistbogale6553 Жыл бұрын
እኔ አተንሰማ የማለቅሰው ነገርስ እረጅም ጌዜ ነው ስሰማክ ግን በሰማሁ ቁጥር አለቅሳለሁ አላውቅም ዘመንህ ይባረክ ተባረክ እረጅም እድሜ ከጤና እና ከደስታጋ ይስጥክ ስላወኩክ በጣም ደስ ይለኛል ታድያለሁ ሲከፋኝ አተን እሰማለሁ 🤗🙏🙏🙏🙏🤗
@HenokAsh23
@HenokAsh23 Жыл бұрын
በህይወት ዘመኔ እስከ ዛሬ ድረስ መልስ ያላገኘሁላቸውን ጥያቄወች መልሰህልኛል የእውነት ድንቅ መንፈሳዊ መምህር ነህ :Thanks..😮
@user-mc4yf9kc8y
@user-mc4yf9kc8y 3 ай бұрын
ዋው ምናለ ይህን ትምህርት በልጅነቴ በተማርኩት አልኩኝ አቶ አሸናሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@user-wm2wb8xy7x
@user-wm2wb8xy7x Жыл бұрын
ድንቅ መምህር የምታስረዳበትን መንገድ ሁሉም እዲገባን ያደርጋል
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
ልክ እንደሁሌም ገራሚ ርዕሰ!!
@harmodcheru9448
@harmodcheru9448 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ የምታሰተምረው ትምህርት በጣም ወደ ውስጥ የሚያስገቡና ከራስ ጋር ክርክር ውስጥ የሚያስገቡ ናቸውና ፈጣሪ ያበርታህ፡፡ ራስን በደንብ ለማወቅ .......
@Dasseenagaa1937
@Dasseenagaa1937 Жыл бұрын
Thank you Mister Ashenafi.
@jeginawyared2880
@jeginawyared2880 11 ай бұрын
ዶ/ር ተጨማሪ እውቀትን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ።
@sisaytadele7194
@sisaytadele7194 Жыл бұрын
Thank you, Mr. Ashenafi.
@abelberhanu4184
@abelberhanu4184 Жыл бұрын
Thank you Teacher Ashe.....#1, you are our Eckhart
@addisuamareadda7196
@addisuamareadda7196 Жыл бұрын
“እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።” - ዕብራውያን 12፥1-2 Wogen look jesus only these is tert tert nothing happen in ur life following such teaching
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር እውነት በጣም ድቅ አስተማሪ የማስረዳት ብቃትህ የሚደቅ ነው በርታ ትችላለህ
@alqalamarabic
@alqalamarabic Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ከድንቅ የገለፃ ብቃት ጋር።
@Alfa1M
@Alfa1M Жыл бұрын
Thank you, Ashe!
@beekumsaafimilkaainaa
@beekumsaafimilkaainaa Жыл бұрын
You are an amazing teacher Mr. Ashenafi. your interpretation is absolutely unique.
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 Жыл бұрын
🙏 Ayichesh Tesfaye Brand builder:። ራዕዬ እናቶች የገቢ ህወታቸው ቀጣይነት እንዲኖረው በማማከር ማገዝ ነው። የብዙዎቻችን ፍላጎትና መሻት የሚሳካው አዕምሮአችንን በምንጠቀምበት ልክ ነው። እኔ የምሰራበት ካምፓኒ የሰው ልጅ አዕምሮውን ተጠቅሞ ህልሙንና ራዕዩን አውቆ እንዲሁም በ 7 ቱም የሕይወት ዘርፉ ባላንስ አድርጎ እንዲኖር በተግባር ያሰለጥናል በህዎቶ ጥያቄ ካለቦትም መፍትሄ ያገኛሉ ። አያይዞም ፍላጎት ላላቸው ሰዎች ብቻ የተሻለ ገቢ ማግኘት የምንችልበትን የቢዝነስ አማራጭ ይዞልን ቀርቧል። ይህን እድል መጠቀም ትፈልጋለህ ? ትፈልጊያለሽ ?? 0912857198
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ።መፅሐፍ ቅዱስ ሰው በእግዚአብሔር አምሳል የተሰራ ውብና ድንቅ ፍጥረት መሆኑን እና በአላማም እንደተፈጠረ ያስተምረናል ስለዚህ ወደዛ ወደማንነታችን እንመለስ። የእግዚአብሔር ማንነት ባህሪው ነው ስለዚህ በኋላ የተማራቸውን ሆንብለን እየተውን መፅሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔርን መምሰል እራስህን አስለምድ ይላል እና ወ ደ ማንነታችን እንመለስ።
@yonasmulualem2450
@yonasmulualem2450 6 ай бұрын
Taye's seminars are designed to help people achieve their goals and live a more fulfilling life. He has been praised for his ability to connect with his audience and provide them with practical advice that they can use to improve their lives.
@edmeachewayal
@edmeachewayal Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በርታ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ጥበቡን ይግለፅልህ
@mihlet1483
@mihlet1483 Жыл бұрын
you are amazing mr, i have no word to explain this seminar, u always say my words man
@fekatpodcast
@fekatpodcast Жыл бұрын
Yayyyy!!! 🎉🎉🎉 Merry Christmas to you Impact Seminar family!!!!
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 Жыл бұрын
🙏 Ayichesh Tesfaye Brand builder:። ራዕዬ እናቶች የገቢ ህወታቸው ቀጣይነት እንዲኖረው በማማከር ማገዝ ነው። የብዙዎቻችን ፍላጎትና መሻት የሚሳካው አዕምሮአችንን በምንጠቀምበት ልክ ነው። እኔ የምሰራበት ካምፓኒ የሰው ልጅ አዕምሮውን ተጠቅሞ ህልሙንና ራዕዩን አውቆ እንዲሁም በ 7 ቱም የሕይወት ዘርፉ ባላንስ አድርጎ እንዲኖር በተግባር ያሰለጥናል በህዎቶ ጥያቄ ካለቦትም መፍትሄ ያገኛሉ ። አያይዞም ፍላጎት ላላቸው ሰዎች ብቻ የተሻለ ገቢ ማግኘት የምንችልበትን የቢዝነስ አማራጭ ይዞልን ቀርቧል። ይህን እድል መጠቀም ትፈልጋለህ ? ትፈልጊያለሽ ?? 0912857198
@metinafdereje4277
@metinafdereje4277 Жыл бұрын
thank Ato Ashenafi for ur honest & recourse teaching
@MulaMan-cq9mc
@MulaMan-cq9mc 9 ай бұрын
አንተ ጋር መምጣት ላልቻልን ሰዎች አኛ ጋር እየመጣህ እንድንነቃ ስላደረከን በጣም እናመሰግናለን
@workinehkibret2040
@workinehkibret2040 Жыл бұрын
መምህር አሸናፊ ምትሰጣቸው ስልጠናዎች ሀሪፍ ናቸው በይበልጥ ደግሞ በፍቅር እና ትዳር ስለ ሳይኮሎጅ ጠለቅ ብለህ በትሰጠን አመሰግናለሁ
@user-abundanceFlow1
@user-abundanceFlow1 Жыл бұрын
God Bless you more & more
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛሎት መምህር በጣም እናመሰግናለን ከስደት መልስ እኛም ተምረን እራሳችንን ቤተሰባችንን ሀገራችንን የምንጠቅም ያድርገን አሜን
@edenlegesse8299
@edenlegesse8299 11 ай бұрын
አቶ አሼ እረጅም እድሜ እመኛለሁ የኢትዮጵያ ትንሳኤ አሁን ነው ምንም ቢፈጠር ይህ ፕሮግራም መቀጠል አለበት ብዙ ሰዎች ንቃተ ህሊናቸው እየተለወጠ ነው ኢትዮጵያ ትለወጣለች
@mahbubabirhan7958
@mahbubabirhan7958 Жыл бұрын
Thank You So much for wonderful Lesson!
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 Жыл бұрын
ዋውተባረክ አባዬ
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ትምህርት በነፃ ስለምትስጠን ከልብ አመሰግናለሁ
@alemabebe7146
@alemabebe7146 Жыл бұрын
Thank you ato ashenaf God give to you long life with health God bless you....
@gulilatmamudadem4422
@gulilatmamudadem4422 Жыл бұрын
Intelligence ! Love you Mr Ashenafi!
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ ፈጣሪ ይርዳክ እናመሰግናለን
@feyisagetachew3415
@feyisagetachew3415 Жыл бұрын
Mr Ashenafi I love you are a talent man I am watching your video day to day thank you so much .
@yareddubale7970
@yareddubale7970 Жыл бұрын
የኔ ድንቅ መምህር !!!
@habteyeshiwas3450
@habteyeshiwas3450 Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው እናመሰግናለን 👏
@user-lc4re6ky9b
@user-lc4re6ky9b 11 ай бұрын
thank you ato Ashenafi Taye.
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 6 ай бұрын
ደግሜ ደጋግሜ የምሰማው 🎉🎉በሰማሁት ቁጥር አዲስ የሚሆንብኝ የሚደንቀኝ ገራሚ ትምህርት🎉🎉
@alemmengistu2016
@alemmengistu2016 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ አቶ አሸናፊ እና የስራ ባልደረቦችህ
@letish3773
@letish3773 Жыл бұрын
እንኳዕ ብሰላም መፃኻ ክቡር መምህረይ
@user-gs6gp5cg5x
@user-gs6gp5cg5x Жыл бұрын
Enamesegnalen Memihir Egziyabher edimena tena yistiligni nuruligni ewedachihualehu
@asteralemuakele
@asteralemuakele Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ እውቀትን ነው ያስጨበጥከን ከልብ እናመሰግናለን🙏
@emanlastqueen8179
@emanlastqueen8179 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር😍
@muazjemal360
@muazjemal360 Жыл бұрын
mr Ashenafi one day you are among people that i will tank on stage for my success. until the tank you ashe you are awsome. you should be proud of your self.
@lebamrotube2265
@lebamrotube2265 Жыл бұрын
Ere besimam bemn kalat ligiletsih ashe z world class!!
@biftuhabtamu3356
@biftuhabtamu3356 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏❤
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 Жыл бұрын
You're always great!
@meseretteklewold3625
@meseretteklewold3625 Жыл бұрын
Bravo! Thank you.
@getwud6518
@getwud6518 Жыл бұрын
This is an awesome seminar. Thank you, Mr. Ashenafi.
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 Жыл бұрын
🙏 Ayichesh Tesfaye Brand builder:። ራዕዬ እናቶች የገቢ ህወታቸው ቀጣይነት እንዲኖረው በማማከር ማገዝ ነው። የብዙዎቻችን ፍላጎትና መሻት የሚሳካው አዕምሮአችንን በምንጠቀምበት ልክ ነው። እኔ የምሰራበት ካምፓኒ የሰው ልጅ አዕምሮውን ተጠቅሞ ህልሙንና ራዕዩን አውቆ እንዲሁም በ 7 ቱም የሕይወት ዘርፉ ባላንስ አድርጎ እንዲኖር በተግባር ያሰለጥናል በህዎቶ ጥያቄ ካለቦትም መፍትሄ ያገኛሉ ። አያይዞም ፍላጎት ላላቸው ሰዎች ብቻ የተሻለ ገቢ ማግኘት የምንችልበትን የቢዝነስ አማራጭ ይዞልን ቀርቧል። ይህን እድል መጠቀም ትፈልጋለህ ? ትፈልጊያለሽ ?? 0912857198
@shemimaaman4584
@shemimaaman4584 Жыл бұрын
Thanks መምህር
@mintesnottadesse2760
@mintesnottadesse2760 Жыл бұрын
you have a hidden greet talent, i respect you.
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Жыл бұрын
Waw dessss ylal tmhrtu❤️thank you so much 👌😍
@birukgirma1198
@birukgirma1198 Жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ 🙏 💚💛❤
@fadilaomukawser8130
@fadilaomukawser8130 Жыл бұрын
ተባረክ የኔ አንደኛ
@gantgant6451
@gantgant6451 Жыл бұрын
ዋዉ አቶ አሸናፊ በጣም እንወዳሃለ እናከብረሃለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት።
@mulukenmuse404
@mulukenmuse404 Жыл бұрын
ከምር በጣም ትልቅ ስው ነህ በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት ትልቅ ትምህርትና ህይወት ቀያር ነገር በነፃ በማግኘት ደስ ብሎኛል ከራስ አልፈ ለሌላ ሰው ህይወት ለውጥ ትልቅ ሚና ተወጥተዋል ,,,,,,,,
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 Жыл бұрын
🙏 Ayichesh Tesfaye Brand builder:። ራዕዬ እናቶች የገቢ ህወታቸው ቀጣይነት እንዲኖረው በማማከር ማገዝ ነው። የብዙዎቻችን ፍላጎትና መሻት የሚሳካው አዕምሮአችንን በምንጠቀምበት ልክ ነው። እኔ የምሰራበት ካምፓኒ የሰው ልጅ አዕምሮውን ተጠቅሞ ህልሙንና ራዕዩን አውቆ እንዲሁም በ 7 ቱም የሕይወት ዘርፉ ባላንስ አድርጎ እንዲኖር በተግባር ያሰለጥናል በህዎቶ ጥያቄ ካለቦትም መፍትሄ ያገኛሉ ። አያይዞም ፍላጎት ላላቸው ሰዎች ብቻ የተሻለ ገቢ ማግኘት የምንችልበትን የቢዝነስ አማራጭ ይዞልን ቀርቧል። ይህን እድል መጠቀም ትፈልጋለህ ? ትፈልጊያለሽ ?? 0912857198
@tekollawoldemariam4675
@tekollawoldemariam4675 Жыл бұрын
i thank you so much for the Special and unusual good deeds you have taught me .
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 Жыл бұрын
🙏 Ayichesh Tesfaye Brand builder:። ራዕዬ እናቶች የገቢ ህወታቸው ቀጣይነት እንዲኖረው በማማከር ማገዝ ነው። የብዙዎቻችን ፍላጎትና መሻት የሚሳካው አዕምሮአችንን በምንጠቀምበት ልክ ነው። እኔ የምሰራበት ካምፓኒ የሰው ልጅ አዕምሮውን ተጠቅሞ ህልሙንና ራዕዩን አውቆ እንዲሁም በ 7 ቱም የሕይወት ዘርፉ ባላንስ አድርጎ እንዲኖር በተግባር ያሰለጥናል በህዎቶ ጥያቄ ካለቦትም መፍትሄ ያገኛሉ ። አያይዞም ፍላጎት ላላቸው ሰዎች ብቻ የተሻለ ገቢ ማግኘት የምንችልበትን የቢዝነስ አማራጭ ይዞልን ቀርቧል። ይህን እድል መጠቀም ትፈልጋለህ ? ትፈልጊያለሽ ?? 0912857198
@getachewmekonen5515
@getachewmekonen5515 Жыл бұрын
Wey good zare demo ejig betam dink yehone timihirt new zare ene gena yeteweledku new yemeselegn ebakih beryalin❤❤❤❤❤
@abebakiros8857
@abebakiros8857 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው፡
@geremewregassa
@geremewregassa Жыл бұрын
Thank you so much 💓 💗
@millionaraya4476
@millionaraya4476 Жыл бұрын
Thank you, from Eritrea
@bruktawitabayineh2736
@bruktawitabayineh2736 Жыл бұрын
Thank you 🙏👍
@tamagnteshome4095
@tamagnteshome4095 Жыл бұрын
እኔ እርሱን አቶ ማለት እጅጉኑ ይከብደኛል! ስብእና ገንብ ስለሆኑ እጅጉኑ እራሶቻችን ላይ እንድንለውጥ ስለምያበረታቱን ምክረ ሀሳቦችህ ትልቅ አክብሮት አለኝ ረዥም እድሜና ብዙ ሰላም ተመኘው❤
@melatasefa5991
@melatasefa5991 Жыл бұрын
❤❤❤ betammm geramiy program
@mitikugabre3774
@mitikugabre3774 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@yotor6221
@yotor6221 Жыл бұрын
thanks ash
@ibnsirajhassen5114
@ibnsirajhassen5114 Жыл бұрын
What a teacher
@world-gh2jz
@world-gh2jz Жыл бұрын
Amazing!!
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 Жыл бұрын
Thank you so much 🙏
@newapproacheconomics
@newapproacheconomics Жыл бұрын
Thank you!
@gfdu9298
@gfdu9298 17 күн бұрын
ተመገን አምላአከይ ❤❤❤
@hanaabate8796
@hanaabate8796 Жыл бұрын
ውይ አቶ አሸናፊ እመብርሃን እድሜህን ታርዝምልን ስለ ኢጎ እወዛገብ ነበር ዛሬም ትልቅ ነገር ተምሬያለሁ እራሴን ስለመሆን እናመሰግናለን
@rozateka7327
@rozateka7327 Жыл бұрын
የኔ የሂወት መምህሬ ❤
@tigsthabteweld5914
@tigsthabteweld5914 Жыл бұрын
Thanks ashe
@tigistbekele7862
@tigistbekele7862 Жыл бұрын
Enamesegnalen❤️
@yishakesayas3680
@yishakesayas3680 Жыл бұрын
Ashe thank u
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Жыл бұрын
AMAZING 💝🙏
@getufessha9416
@getufessha9416 Жыл бұрын
ይጨምርልህ አቦ !!!
@eyasugebre9751
@eyasugebre9751 Жыл бұрын
Thank you so much
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@jqjq9082
@jqjq9082 Жыл бұрын
አስገራሚ መምህር
@anwarahmed634
@anwarahmed634 Жыл бұрын
Thank you🙏
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ሽ አመት ኑርልን
@yohannisalemayehu6089
@yohannisalemayehu6089 Жыл бұрын
Thank you
Indian sharing by Secret Vlog #shorts
00:13
Secret Vlog
Рет қаралды 61 МЛН
Black Magic 🪄 by Petkit Pura Max #cat #cats
00:38
Sonyakisa8 TT
Рет қаралды 37 МЛН
Каха инструкция по шашлыку
01:00
К-Media
Рет қаралды 4,2 МЛН
WHY IS A CAR MORE EXPENSIVE THAN A GIRL?
00:37
Levsob
Рет қаралды 18 МЛН
ሱስ እና ተያያዥ የጤና ችግሮች ክፍል 01  ዶክተር ግርማ ማሞ
44:37
Sitota Center for Mental Health Care and Rehab
Рет қаралды 1,6 М.
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 1
46:04
Impact Seminars
Рет қаралды 295 М.
የቃላቶችህ ሃይል || The Power of Your Words - Part 1
31:52
Impact Seminars
Рет қаралды 113 М.
Indian sharing by Secret Vlog #shorts
00:13
Secret Vlog
Рет қаралды 61 МЛН