Demoz Goshime | Exclusive | Interview አለም በነጋዴዎች እንጂ በ ideology መመራት አቁማለች። The collapse of Babilon

  Рет қаралды 13,509

Behailu Mulugeta Classroom

Behailu Mulugeta Classroom

Жыл бұрын

ክፍል 1

Пікірлер: 19
@40kentube93
@40kentube93 Жыл бұрын
ቆንጆ ሀሳብ ነዉ በያ በዚ ጊዜ አስፈላጊ የሆነ የተስፋ ሀሳብ የሀሳብ ሰዉ ነክ በርትተክ ቪዲዮች ልቀቅልን ይሄን መሰሉ ሀሳብ ያስፈልገናልና አንድ ቀን አብረን ቪዲዮ እንሰራለን ምንጠይቅክ ሀሳቦች አሉኝ
@bekalushumye4957
@bekalushumye4957 Жыл бұрын
አርባ ደቂቃ.... አንድ ክፍለ ጊዜ.... የሚወደድ መምህር.... ለዛ ያለው ትምህርት.... ምናለ ባልተደወለ (ባላለቀ) ሌላም አርባ ደቂቃ ብንጨምርለት የሚያሰኝ.... ነገም ተመልሶ እስኪመጣ (ቀጣዩን) በጉጉት የምንጠብቀው ❤️
@ElaMark-kk6mz
@ElaMark-kk6mz Жыл бұрын
ውብ ነው። ደሞዝ ድንቅ ነው። የተረጋጋ አነደበቱ የነፍስ ጩኸት ውስጥ ይወስዳል። በሃ በርታ ባባ ካንተ ጋ መወያየቱ ለኔም ደስ ብሎኛልና። ዳይ ወደፊት
@semereberhanegetachew
@semereberhanegetachew Жыл бұрын
ባይሊሻ ለ እኔ ቴዎድሮስ አንድ ሰው አይመስለኝም ትውልድ ነው የሚመስለኝ ቴዎድሮስ ላይ የተነገረውን ንግርት የተሸከመ ለሰው ልጆች ሁሉ የሚተርፍ ትውልድ ከኢትዮጵያ ይነሳል ያም ሆኗል የ እኔ እና የአንተ ትውልድ ❤
@user-lp5by2ky3d
@user-lp5by2ky3d Жыл бұрын
አንድ ሰው ነው እንጂ ሰሜ..... ለኢትዮጵያ ትንሣኤ የተቀባ ለስንት መቶ አመታት ትንቢተ የተነገረለት..... አንድ ሰው ነው...... "ንጉሱ ከባህር ጳጳሱ ከዋሻ ያቺን ቀን ያያት ስው እስከመጨረሻ"
@Nageb_12
@Nageb_12 11 ай бұрын
እንዲህ በመገለጥ ፀጋ ውስጥ ያለን ሰው፤ ያለውን ዕንቁ ሃሳብ አውጥቶ ይናገር ዘንድ እንዲህ በምልከታ እና በንቃተ ህሊናው የዳበረ ብቁ ጠያቂ አንተን መሳይ ሰው የግድ ይላልና ጠያቂውም ክበርልን🙏 ደሞዜ ግን በብዙ ይለያል የምልከታ ዘመዴ ነው። ከእሱ ብዙ ገዢ ሃሳቦችን ገብይቻለሁና እድሜና ጤና ይሰሰጥህ🙏
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 11 ай бұрын
አሜን❤
@petrosdemeke5687
@petrosdemeke5687 11 ай бұрын
Yihe sewye yemayalq metsaf new,hulem eyitawochu yasdemimugnal ,,egzer yibarkih
@samsonbekele3546
@samsonbekele3546 Жыл бұрын
Brother demoz goshima I’m very proud of you that you passed thru many difficult times and become the person who you are today I’m glad. I know that you were gifted and smart since day one when you were Assebeteferi that you wrote a poem for our goodbye ceremony to USA you reflected the future what we are going to face in America and gave us an advise in your writing paper it was an amazing. I hope we meet in person one day till then I wish you more bless abundantly, more wisdom bro.
@user-pl7xc3wn9i
@user-pl7xc3wn9i Жыл бұрын
pls share us what u know about him
@tigisttgi6802
@tigisttgi6802 Жыл бұрын
40:57 tebarku tesfawochachin
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/o7tynrlq09GykaM.html ክፍል 2
@dawityilmahabtemariam8013
@dawityilmahabtemariam8013 Жыл бұрын
Please next
@dawityilmahabtemariam8013
@dawityilmahabtemariam8013 Жыл бұрын
sewye kelekek likeklin ketayun
@DasasheAlbachaw
@DasasheAlbachaw Жыл бұрын
ደመወዝየን መጠየቅ የምፈልገው ጥያቄ ነበረኝ እባክህ ደመወዝን ማግኝት የምችልበት መንገድ ካለ
@metinnigatu8671
@metinnigatu8671 Жыл бұрын
ስለምን እደጠየከው አልገባኝም ቆርጠክ ከሆነ የጀመርከው የጅማሬውን ሀሳብ በፅሁፍ አስቀምጥልን ? ሌሎች ተረድተውት ከሆነ፡ ለኔን ግን ግልፅ አልሆነልኝም። እባክክ !
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 Жыл бұрын
Ire yerash you tube kfetln. Wym bzh hulye krebln demozue
@dawityohanes9955
@dawityohanes9955 9 ай бұрын
youtube.com/@andimtatube6937?si=s1-y7HTcxzVPFU2s
@tewodrostakele-fc4qz
@tewodrostakele-fc4qz Жыл бұрын
ሸጋዳ
Ethiopian Wisdom(16)
52:16
michael yimer
Рет қаралды 63 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 30 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 103 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,4 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ጉራማይሌ፥ "ቀልድ እውነትን ያለዝባል"
21:31
ጲላጦስ አሁንም አለ የሚያሳድዷት እውነት ግን ተነስታለች
23:17
Andimta Tube አንድምታ ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
ወደ አዳም ህሊና/psyche ገብቼ ያየሁት ልንገራችሁ
47:45
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 3,9 М.
አክሱም ለምን ተከበበች
20:37
Andimta Tube አንድምታ ቲዩብ
Рет қаралды 11 М.
በሕይወት የሆነልንን እንመሰክራለን
26:19
Andimta Tube አንድምታ ቲዩብ
Рет қаралды 16 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 30 МЛН