ወደ አዳም ህሊና/psyche ገብቼ ያየሁት ልንገራችሁ

  Рет қаралды 4,102

Behailu Mulugeta Classroom

Behailu Mulugeta Classroom

20 күн бұрын

1. Telegram👉 t.me/qalme49
2. Facebook 👉 profile.php?...
3. Twitter (X)👉 @behamulugeta
4 .Tiktok 👉 / behailu.mulugeta
5. Instagam 👉 behailu.26
.
personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120

Пікірлер: 27
@danbole1233
@danbole1233 18 күн бұрын
እውቀት እያገኘሁ ነው።ወይም ያለኝን እያጠናከረልኝ ነው ያንተ ገለፃ።እጅግ value ከፍ ያለ እሳቦትን touch እያረክ ነው። እሳቦቶቹ ማርሽ ቀያሪዎች ናቸው። negative energy ያለንን ሰዎች ለመሻሻል ለመናደርገው ጥረት እገዛ ያደርጋል እና በርታ። thank you Buddy !!!
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 18 күн бұрын
thanks for the detailed gratitude 🙏
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 18 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ bro አንተ ምጡቅ ነአይምሮ ባለቤት እናመሠግናለን ❤❤
@jabelrecords7511
@jabelrecords7511 18 күн бұрын
I’m listening your video Every night it’s like a blue pill thank you Baya ❤❤❤
@abel4426
@abel4426 18 күн бұрын
i watch every single piece of your videos. i enjoy your videos more than any youtuber.
@covenant_13
@covenant_13 18 күн бұрын
welcome beha
@user-ss1cc4uc8k
@user-ss1cc4uc8k 16 күн бұрын
እይታህና አዳምን የተረዳህበት መንገድ ደስ ይላል። Detail መግባት ትችላለህ። ነገር ግን ማሀል ላይም ሆነ አንዳንድ ሌሎች videos ላይ ስለ ዓለማየሁ ገላጋይ ያለህን አስተያየት ሳይ ፈገግ ነው ያልኩት ። ሳስበው ዓለማየሁንበ youtube እንጂ በመጽሐፍቱ የምውቀው አይመስለኝም፡፡ ከተናገረው እንጂ ከፃፈው ስትነቅፈው አይቼህ አላውቅም። እኔ አዳምን በ 4 ስራዎቹ ስለማውቀው አንተ የተረዳሃውን ያህል እንደማልረዳው አውቃለሁ... ዓለማየሁ ገላጋይን በአስራ ምናምን ስራዎቹ ምን አይነት ሰዉ (ደራሲ) እንደሆነ አይቻለሁ። ካላነበብከው እንድታነበው ስመክር ካነበብከው ደግሞ ያለህን View ብታካፍለን እላለሁ። በተረፈ አንድ Video አምልጦኝ አያውቅም... በርታ !🫡
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 16 күн бұрын
ከመጨረሻዎቹ ሶስቱ በስተቀር ያላነበብኩት የለም።
@FkreFkremane-ce7ww
@FkreFkremane-ce7ww 18 күн бұрын
ባዬ ተባረክ
@rediatmekonen8291
@rediatmekonen8291 18 күн бұрын
ትልቅ ክብር ለታላቁ አዳም❤🙏 እንዲሁም ለአንተም🥰
@unityispower587
@unityispower587 18 күн бұрын
ባሂ ወንድሜ Facebook ላይ ፅፌልህ ነበር እየው እና say something . Wodehalew my dear teacher
@AtrsawAlem-ew1qc
@AtrsawAlem-ew1qc 6 күн бұрын
Nice to know you the " Bahi"
@Sani_abacha
@Sani_abacha 16 күн бұрын
አዳምን ካነበብኩ በኋላ i am not the same person i once was አሪፍ አርገህ በትነህ ሰብስበኸዋል ይመችህ 🤜🤛
@yeabesratamiru
@yeabesratamiru 18 күн бұрын
welcam bahi
@bekalushumye4957
@bekalushumye4957 17 күн бұрын
ገና thumbnail ላይ የስንብት ቀለማትን cover እና የአዳምን ምስል ሳይ ነው ተንደርድሬ የገባሁት ። እና ደስም ብሎኛል ሰውዬውን ያየህበት መንገድ (ስለ እሱ ለሌላ ሰው ሳወራ የምናገረው አንድ አዲስ ነገር ጨምረህልኛል 🙏) ደግሞ እኔም Adam's Master piece ቀውስ መፅሃፍ ብዬ የማስበው “የስንብት ቀለማት”ን ነው ። ለምን ሺህ ጊዜ አልደጋግመውም? (ሺህ ጊዜ አዲስ ይሆንብኛል) በአራት የተለያዩ ጊዜያት (አራቴ) አንብቤዋለሁ... በጨረስኩት ቁጥር upgrade ያደርገኛል ። ማርያምን ነው ምልህ እንዴት እንደሆነ ባላውቅም የስንብት ቀለማትን ከማንበቤ በፊት የነበርኩት እኔ ሌላ እንደነበርኩ አውቃለሁ....ከነበብኩት በኋላ ግን የሆነ mental transformation ውስጥ አልፌያለሁ ።
@abrahambimrew6596
@abrahambimrew6596 15 күн бұрын
ስለ ንግስተ ሳባ አሰግድ ቢያዋርዳት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አክብሮ ታሪኩን ወንጌል አድረጎታል እሱም ከሰሎሞን የሚበልጥ እዚህ አለ ሲላቸው ሰማን ። ይህን ድምጽ የሰሙ ጆሮዎች ምንኛ የታደሉ ናቸው?
@DagiFashion
@DagiFashion 18 күн бұрын
ታድለህ ወንድሜ እንዳተ መሆን እፈልጋለሁ ግን እንዴት ሆኖ?
@eframgebreyesus1097
@eframgebreyesus1097 18 күн бұрын
nafkot satihon finot nat sima yeenku bahiri gadegna
@yirl7722
@yirl7722 18 күн бұрын
Waw gtmu
@eframgebreyesus1097
@eframgebreyesus1097 18 күн бұрын
canada new yalew
@movies55675
@movies55675 18 күн бұрын
የስራህ አድናቂ ነኝ።ነገር ግን ትንሽ ምልከታዎች አሉኝ።Existentialism is not a movement caused by socialism.Dostoevsky ሚፈጠረውን ነገር ነው የገመተው enji ene lenin yefteruten lemayet altadelem.lemendnew ke dero psychology and philosophy serawoch gar matakese metwedew as most of it is outdated.ahun ke jung lela yeteshale model ateh new weye? Ethiopyawyan ega philosophy sibal yederowochu betam yesebunal Please contemporary serawoch lay ke post modernism behuala yalu serawoch lay 1 episoide binor dese yelenal. Ps you were everywhere wede wanaw neteb megbat techegeraleh
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 16 күн бұрын
noted.
@eframgebreyesus1097
@eframgebreyesus1097 15 күн бұрын
berta wendmea
@amharicmusiclyrics484
@amharicmusiclyrics484 18 күн бұрын
Adam 🤴
@hayredintahir3734
@hayredintahir3734 17 күн бұрын
lagenyeh felegalew endet new magenyeh?
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 17 күн бұрын
ቴሌግራም ላይ 👉 @behailu120 ብለህ ሰርች አድርግ
Ignorance Is Bliss🌹 [ ቸል የማለት ጥቅም]
38:36
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 4 М.
የእብደት ጫጉላ የሚባለው አብሾ።  Divine Madness Vs አብሾ
24:30
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 52 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,3 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН
🤝ሰላምታችን ስለኛ የሚናገረው አለ።
34:37
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 3,5 М.
ዘንዶ የሚፈራው ህጻን 💪 [ Inner child psychology]
49:33
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 2,9 М.
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 52 МЛН