Dereje Kebede Vol 5 ደረጀ ከበደ የቆዩ ዝማሬዎች ቁ 5

  Рет қаралды 457,313

መጽሃፍ ቅዱሳዊ - Biblical Matters

መጽሃፍ ቅዱሳዊ - Biblical Matters

3 жыл бұрын

Dereje Kebede Vol 5 ደረጀ ከበደ የቆዩ ዝማሬዎች ቁ 5
Wemenfesawi is a Geez word for a Spiritual. It is a Hub for a recorded Audio Bible in Amharic, an Amharic Biblical Quiz, Gospel Music (Mezmur), Christian Research, Literature, and Theological Orthodoxy Teachings. Our Channel is created for Listeners to Listen, Learn and edify themselves.
On this Channel you will find:
Live Stream Remix of Instrumental amharic Gospel Music
Christian Apologetics and Science Research
10 Seconds Bible quiz
Audio amharic Bible recordings
Theological Orthodoxy Teachings
Selective Amharic Gospel collections
Afaan Oroomo Faarffannaa
Subscribe and Join Our Channel.

Пікірлер: 187
@amishimeles
@amishimeles Жыл бұрын
ዶ/ር አንተ እኮ የ ኢትዮ ቤተ/ን በለ ውለታ ነህ እየሱስ እግ/ር ማለት ብቻ የሚያመርብህ እባክህ አንተ ዝም ብለህ ዘምር አይተኬ ነህ እኮ እግ/ር ባንተ ምን እንደሰራ እና እንደሚሰራኮ እሱ ብቻ ነው የሚያውቀው ፓለቲካው ይቅርብህና ጊታርህን አንሳ የተወደድክ❤❤❤❤❤❤ እና ተናፋቂ ሆይ ጌታ በአንተ ዝማሬ ገጠሩን ከተማውን ትልቁን ትንሹን የተማረ ያልተማረ ሀብታም ደሀ የሩቀ የቅርቡን ሁሉ አናግሮበታል ኘድኖበታል አፅናንቶበታል ገስፆበታል አንስቶበታል እባክህ.....እባክህ..... እባክህ እኔና ጌታ እንለምንሀለን መዝሙርህን አንሳ ጊታርህን ሰንሳ ማይክህን አንሳ ዘመን ዘለል መዝሙርህን ምድር ትሰማሀለች ህዝብ ይጠብቅሀል እንወድሀለን እነሰወድሀለን እንወድሀለን ጠቀመከናል አትጠገቤ አሁንም ጥቀመን አትተኬው ተውልድ ፈለግህን ይከተላል እንዴት ልንገርህ መንፈስ/ቅ ስለአንተ ይቃትታል ዘመን አይለቅ ተነስ እባክስ ሁሉን ትተህ ተነስ ጌታ ይጠብቅሀል የኢትዮ ቤተ/ክ ትጠብቅሀለች ምድር ትጠብቅሀለች ወደ ዝሜሬህ ተመለስ ተመለስ ተመለስ ስትዘምር የሚድነው የሚፅናናው የሚቆመው የሚያመልከው ይበልጣል እባክህ እባክህ ታስፈልገናለህ አንተ የእግ/ር ልጅ የ ቤተ/ክ ሐብት የ መሰረተ ክርስትስ ፈርጥ የዘማሪውች ፋና ወጊ እንደገና ለ እየሱስ ዘምርለት
@matib768
@matib768 2 ай бұрын
አሚ ልክ ብለሃል /ብለሻል :ግን የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን መሪዎች ያደረሱበትን ስብራት የምታውቂ አይመስለኝም ::ባንድ ወቅት ከህይወት መፅሄት ጋር በ 1988 ዓ.ም.ባደረገው ቃለ ምልልስ ላይ ኢትዮጵያ /ኬንያላይ Non denominational ቤተክርስቲያን ለመጀመር እንደሚያስብ ተናግሮ ነበር :" ከዛም ከብዙ ጊዜ በሁዋላ ኢትዮጵያ መጣ ከ ማተቴስ ጋዜጣ ጋር ቃለ ምልልስ አደረገ by the way ያ መፅሄት በሚልየኖች ተቸበቸበ :ይሄ ያስቆጣቸው አንዳንድ አንጋፋ መሪኦች ስድብና ማንጉአጠጣቸውን ቀጠሉ :እኔ እስከማቀው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በብዙ አሳዝናዋለች :ለዛ ነው ብዙም አበሻ ዘንድ የማናገኘው : በዚህ ሁሉ ግን መዝሙሮቹ በጣም ሐይለኛ /የማይ ደበዝዙ /ከምንም አዘቅት ዉስጥ ነጥቀው የሚያወጡ /የጌታን እጅ የሚያመጡት መላ ከ ሰማይ ናቸው! አንዴ አስፋው መለሰ የሚባል ዘማሪ እንዲህ አለ :- ከኢየሱስ ቀጥሎ በአይኔ ላየው የሚናፍቀው ሰዉ ደረጄ ከበደን ነው አለ :: እኔም በበኩሌ በጣም የምወደው ዘማሪ ሲሆን በተለይ ቁጥር 5 አልበም በተለይ አሃዱ እላለሁ በምሥጋ ና የሚለውን ስሰማ almost i will see God in His Majesty and power. PTL! ፖለቲካውም ላይ እንግዲህ አስተያየት ሰቷል /የህዝቡ መበደል አንገብግቦት.... የሚናገርበት ቁጣና ስድብ ልክ ነው እያልኩ አደለም ግን ከብዙ ግብዝ አገልጋዮች ይሻላል የሰው ልጅ እንደቅ ጠል እየረገፈ... ሠላም ነው ከፍታ ነው... ከሚሉት የሱ ስድብ አይቀልም? ለሁሉም ግን እግዚአብሔር አምላክ ምህረትን :ሠላምን እና አንድነትን ለሰፊው ህዝባችን ይስጥ : :አሜን!!
@user-hu4wi2fd5k
@user-hu4wi2fd5k 2 ай бұрын
@@matib768😮😅
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታታይ ነኝ የደረጀን መዝሙር ግን በጣም ነው የምወደው ኑርልን ❤❤❤
@tamirattadiyos6xo8
@tamirattadiyos6xo8 2 ай бұрын
የትኛውም ሀይማኖት መሆናችን አያድነንም የሚያድነን የክርስቶስ መስቀል ለመዳኔ በቂ ነው ምንም ነገር ሳይጨመርበት ክቡር ደሙ በቂ ነው ለመዳን ብሎ ማመን ነው የሚያድነው 🙏🙏
@siltanushiferaw3519
@siltanushiferaw3519 Жыл бұрын
መዝሙሮችን መስማት የጀመርኩት ገና ልጅ ሆኜ ነበር፣ አሁንም መዝሙሮችህን ሳዳምጥ ሁልጊዜ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት፣ፍቅር፣ምህረት፣ቸርነት፣የመንግሥት ሰማያት ኑሮ፣ የዚህ ዓለም ከንቱነት ወዘተ አስባለሁ፣ አሁንም መልእክቱ ትኩስ ነዉ፡፡ ዕድሜህን እግዚአብሔር ይባርክህ፣ጤና ይስጥህ፣መጨረሻህን ያሳምርልህ፡፡
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 9 ай бұрын
የዘመንን ፍፃሜ የሚሆንውን ከዘመናት በፊት አይቶ መዘመር እጅግ መታደል ነው ጌታ ዘመንህን በቤቱ ይፈፅምልህ
@abdufantaw8440
@abdufantaw8440 Жыл бұрын
አንተን እግዚአብሔር መጠቀሚያው አደረገሕ ጌታ መጨረሻህን ያሳምርልሕ በአንተ ዝማሬ ያልተባረከ ማነው?
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 10 ай бұрын
ትዝ ይለኛል በልጅነቴ ስንወድህ በዚያን ጊዜ እቤት ዉስጥ ስንሰማ ቤተሰቤ ምንም አይቃወሙም ነበር ማለት ኦርቶዶክስ ሰለሆን ያኔ ሁሉ ነገር የእዉነት ክርስትና ነበር ፍቅር ነበር የዉሸት አምልኮ አለነበረም የጌታ እናት ትከበር ነበር ብቻ ብዙ ፈጣሪ ወደ ፍቅራችን ይመልሰን !
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b Жыл бұрын
ደረጀ ወንድሜ ከመዝሙርህ ቃላት አንድም የሚወድቅ የለዉም ኑርልኝ ወንድሜ ሙስሉም ብሆንም በሙሉ የምትለዉን አደምጥሀለሁ ኑርልኝ ወንድሜ🙏💚💛❤
@maranathatube1
@maranathatube1 4 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሃል ፍቅሩም እንደ ሰው በወሬ ሳይሆን ስለ ኃጢአትህ በመስቀል ላይ በመሞት አሳይቷል እንደ ኢየሱስ ማንም ሊወድህ አይችልም በኢየሱስ እመን ለዘላለም በህይወት ትኖራለህ
@marshetgirma
@marshetgirma Жыл бұрын
ሁሌ አዲስ ነው ። በጣም የሚገርመኝ በተለያየ ነገር ስያዝ ባንተ መዝሙሮች ከተያዝኩበት እፈታለሁ ። አበረታለሁ ። በመዝሙሩ ውስጥ ጌታን አያለሁ ። ተባረክ ።
@MesfinTayne
@MesfinTayne 5 ай бұрын
ደሬ እግዚአብሔር የእደገና አምላክ ነውና እንደገና በክብር እንዲያቆምህ ፀሎቴ ነው።
@zackgulema6298
@zackgulema6298 10 ай бұрын
I'm orthodox Christian. This is one of oldies gospel we used to listen. Real gospel that you feel the prsence of Holly spirit.
@solomonkassa6578
@solomonkassa6578 9 ай бұрын
አጥንት ድረስ ዘልቆ የሚሰማ መዝሙር ደሬ ተባረክ ጌታ ከፖለቲካ ወጥተህ እሱን ብቻ እንድታገለግል ይርዳህ
@betsegaelias6241
@betsegaelias6241 Жыл бұрын
ዶር ደረጄ ከበደ በጌታ የተባረክህ ነህ ዘመንህ ይለምልም
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዶ/ር ደጄ ረጅም እንድሜ ጤና ጋር ይስጥልን።
@elisayimer2910
@elisayimer2910 Жыл бұрын
ዶክተር ደረጀ በአንተ መዝሙር የቆዘመ የታሰረ ያልተፈታ አልነበረም።የባረክህን እየሱስን እባርካለሁ ሁልግዜ ይትባረክ ሁን
@kmthailu2262
@kmthailu2262 Жыл бұрын
በልጅነቴ በጣም በፍቅር እሰማው ነበር። ኦርቶዶክስ ነኝ። በጣም የማከብረው የእውነት ሰው ነው
@tsehayabebe9090
@tsehayabebe9090 Жыл бұрын
it is agood mezmur that is accepted by followers of different religions. God bless youz!!! Praised the lord!!@
@makhdatesfamichael7356
@makhdatesfamichael7356 Жыл бұрын
እኔም
@danielgehbru6075
@danielgehbru6075 Ай бұрын
Drereje Kebede Yeljnetie Berekt 🙏 From 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-sp6tj3nn5m
@user-sp6tj3nn5m 10 ай бұрын
ከምለው በላይ የውስጤን ነውጥ የሚያረግቡ ዝማሬዎች ናችው ጌታ ብርክ ያድርግልን
@gracelife6551
@gracelife6551 Жыл бұрын
Touching songs❤❤😍🥰🥰🥰
@zemedelingereh9909
@zemedelingereh9909 Жыл бұрын
ተባረክ
@eyorusalemeyasu4774
@eyorusalemeyasu4774 Жыл бұрын
ደረጀ ከበደ የሩቅ ቅርብ ወንድሜ አይዞህ እግዛብሄር ሀይልህ ኖው
@elisayimer2910
@elisayimer2910 Жыл бұрын
አሜን
@deressefekede8471
@deressefekede8471 Жыл бұрын
ይህ መዝሙር በጣም ይባርከኛል
@bogejabamo3003
@bogejabamo3003 Жыл бұрын
አሜንንንንን ዘመንህ ይባረክ
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 Жыл бұрын
ሁሉም ከንቱ ከንቱ ነው አንተን መገኘት ጥበብ ነው 🙌🙌
@sharewtadesse4427
@sharewtadesse4427 11 ай бұрын
የድሮ፡መዝሙሮች፡በጣም፡ ወደውስጥ፡ዘልቆ የሚገባ መንፈስ አለው ፈርያ፡እግዚአብሔር ያላቸው አገልጋዮች ነበሩ።
@hannajesus5594
@hannajesus5594 3 жыл бұрын
Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
ፀጋው ይብዛልህ፣ ከፖለቲካ ወተህ እንደዚህ ዘምር፣ ዘመንህ ይባረክ!!!
@kelion7176
@kelion7176 6 ай бұрын
ለእውነት መቆም ፓለቲከኛ አያስብልም ደግሞም የእግዚአብሔር ሰዎች ፓለቲካኛ እንዳይሆኑ ያለው ማን ነው ? ሙሴ ፣ ዳዊት ፓለቲከኛች መሆናቸውን አትርሳ ።
@fes592
@fes592 2 ай бұрын
ስለ እውነት ነው እየተከራከረ ያለው። ከሀዲው አብይ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ህዝብ ኦያረደ የማይቃወም አማኝ ተባባሪ ነው።
@danieldananodale9925
@danieldananodale9925 2 ай бұрын
የሚመጣ፣ የሚከብር፣ የሚነግሥ። ልዑል የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ።
@YME677
@YME677 Жыл бұрын
የድሮ መዝሙሮች ድንቅ ናቸው
@user-sr5qe4dj7o
@user-sr5qe4dj7o 8 ай бұрын
ወንድሜ ደረጀ ተባረክ አሁንም በአንባ ነው የማዳምጠው
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b Жыл бұрын
ወንድሜ ደረጀ ከበደ በጣም ነዉ የምወድህና የማከብርህ
@eteneshtefera5093
@eteneshtefera5093 2 жыл бұрын
Amen Amen Dereje Kebede የኞ ምርጥ ክርስትያን በመዝሙርህ የምታንፀን ኑርልን
@tilahunkochito8042
@tilahunkochito8042 2 жыл бұрын
አበት በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ ዝማሬ
@yesharegayele8069
@yesharegayele8069 3 жыл бұрын
አሜን እግዚኣብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏🙏
@geni4jesusparsagrace436
@geni4jesusparsagrace436 10 ай бұрын
ድንቅ መዝሙር ተባረክ ደሬ❤💙💚❤️💜💛
@woynshetgetahun2360
@woynshetgetahun2360 3 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይጠብቅ ህይወት የሰጠንን ጌታችንን የምናገኝበትን ቀን ላይ እናፍቃለሁ!❤ዝማሬህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tilayemekonnen7694
@tilayemekonnen7694 Жыл бұрын
በሰባወቹ ውስጥ ነበር ይህን መዝሙር ማድመጥ የጀመርሁት።ዶክተር ደረጀ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!
@danielhabte4560
@danielhabte4560 Жыл бұрын
Jesus bless you Dr derege
@yeshakzewede8568
@yeshakzewede8568 Жыл бұрын
Dr Dereje kebede God bless you
@user-eh3ql2lz1p
@user-eh3ql2lz1p Ай бұрын
ይሄ ዝማሬዎች ቀርተው እኛም ነፍሴን ነፍሴን ማለት ትተን ሥጋ ሥጋ ሥጋ ብለን የአባታችንን ቤት ያቆሸሽነው
@YME677
@YME677 Жыл бұрын
ትዝታው ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw 9 ай бұрын
በንፁሁዘመን ስለዘመረው እውነት አለው ዝማሬው ላይ❤ ልስገድለት ይህም አነሰበት🙏🏽💐
@rahwayohannes2014
@rahwayohannes2014 Жыл бұрын
hello derge how are you all OK sing sing sing to yesus only jesus jesus christ bless you keep you amen .thank you jesus for derge bless him amen
@user-fn4yv2mi2p
@user-fn4yv2mi2p 3 ай бұрын
ያደኩት ያንተን መዝሙር እየሰማሁ ነው:: በቤቱ መጽናት የሆነልኝ መዝሙርህ ነው:: ጌታ ይባርክህ:: አገልግለህ ዝምረህ የምትጣል እነዳትሆን ጌታ ይጠብቅህ፡፡ተባረክ ትውልድ ተሻጋሪ ዛሬም ድንቅ፡፡
@bekelkaytechane4293
@bekelkaytechane4293 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ አዕምሮህ ይባረክልህ
@user-sh7ml8xt5o
@user-sh7ml8xt5o 11 ай бұрын
ዮሐንስ ራእይ 3:5 “ድል የነሣው እንዲሁ በነጭ ልብስ ይጐናጸፋል፥ ስሙንም ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስስም፥ በአባቴና በመላእክቱም ፊት ለስሙ እመሰክርለታለሁ።”
@kibrubeza2445
@kibrubeza2445 Жыл бұрын
Your songs helped me to keep up my journey with my lord in the tough communist regime May almighty whom you love be with you forever
@hannasisay6703
@hannasisay6703 Жыл бұрын
Lovely thanks doctor derge we wish to you long life
@guenetgebre1584
@guenetgebre1584 Жыл бұрын
Dr dereje we love you
@haymanotbalcha8441
@haymanotbalcha8441 Ай бұрын
❤❤❤
@adanchselato770
@adanchselato770 Жыл бұрын
Amennnnnnnn LA. Amlak. Yhnm. Ya Sal. Ewnt. Naw . Wo dmacn. Geta. Ybrkaw
@kibretyimer9289
@kibretyimer9289 Жыл бұрын
God bless your life we love you so much in the name of Jesus The song is everlasting strength our life with your lovely spiritual mezmure always new you are the son of God blessed you &your family..
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
አቤት ልጅነቴን አስታወሰኝ ታላላቆቼ በጣምነው ሚወዱትሲዘምሩሰማውነው ነበር የማይጠገብ ዝማሬ ጌታ ፀጋውንያብዛልህ
@haimanotabate976
@haimanotabate976 Жыл бұрын
እግዚያብሂር ይስጥልን ዘመኑ ጥሩ ባይሆንም አባታቺን ለእኛ ያለወረን በመዝሙር አስተምረህናል መልካም አእምሮ ያለው ለትውልድ መልካም የሰጣል በእድሜና በፀጋ ይጠብቅህ
@tadebekele3950
@tadebekele3950 Жыл бұрын
Blessed
@jesollo
@jesollo Жыл бұрын
ሁሉም ከንቱ ከንቱ ነው ካንተ ማግኘት ጥበብ ነው ጎልጎታ አናቱ ላይ ሞተሀል፤ ከጉድጓድ ሽቅብ አርገሀል፤ ቀና በል አይሃለሁ አንተን፤ ቸር ወዳጅ የሌለብህ እንከን፡፡ አቤቱ የማትለዋወጥ፤ ደካማን ለጅብ የማትሰጥ፤ አንተ ነህ የሱስ የናዝሬቱ፤ ጥበብ ነው ባንተ መመካቱ፡፡
@eba_dereje
@eba_dereje Жыл бұрын
my father used to hear your songs now its 9 year since he passed away
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 7 ай бұрын
Rip 💐
@microsoft6316
@microsoft6316 2 ай бұрын
Wow good job brvo
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Halleluja kbr legeta Jesus Christus yhun amennnnnn GBU more and more !!!!!!!!!!!
@user-od3yi7wu1h
@user-od3yi7wu1h 5 ай бұрын
Dr Drege is a wonderful man of God
@mulugetatesfaye1924
@mulugetatesfaye1924 Жыл бұрын
God bless u & all ur entire families with his eternal blessings Amen!!!
@tenkerze9335
@tenkerze9335 Жыл бұрын
Dr Derege ty for your honesty integrity and unwavering standards for truth 👏 people like you are very few may God bless you I am an Ortodox Christian but I admire your stand for truth keep it up life is short you stand for truth and truth is God::
@eteneshtefera5093
@eteneshtefera5093 Жыл бұрын
God bless you. Dereje one honest public figure. His unwavering standards from the time of Derg to present time 🙏🙏🙏🙏👏🏽👏🏽👏🏽
@abiybelay183
@abiybelay183 Жыл бұрын
God bless you
@timberproductionful
@timberproductionful 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BamFiker
@BamFiker 9 ай бұрын
​@@eteneshtefera5093k😅o
@BamFiker
@BamFiker 9 ай бұрын
😊
@user-ql2xt3pr7p
@user-ql2xt3pr7p 9 ай бұрын
Dr Derege Kebede
@rahelsuard758
@rahelsuard758 Жыл бұрын
Tebarke
@BereketEphrem-pq6in
@BereketEphrem-pq6in 7 ай бұрын
IT IS REALLY BLESSING
@mekdeszerfu1483
@mekdeszerfu1483 Жыл бұрын
Amen
@tagalatawu
@tagalatawu 11 ай бұрын
amen kante metebeki tibebe new/
@yerbalemthio6640
@yerbalemthio6640 Жыл бұрын
አሜንንንንን
@masatumasatu8085
@masatumasatu8085 7 ай бұрын
God bless you my brother
@user-qz2gz7pb1o
@user-qz2gz7pb1o 11 ай бұрын
ሁሉም ነገር ከንቱ ነው አለማችን ላይ
@hibhails775
@hibhails775 10 ай бұрын
😢Geta yibarkih zmarehin betam yibarkalu poletica ayimetinihm wendme ahunm gize aleh temelseh zemrlin❤❤
@sammybereket173
@sammybereket173 Жыл бұрын
God bless you derege
@BeziBe
@BeziBe 5 ай бұрын
ጌታ አምላክ ይባርክህ ወንድማችን ዛሬም እንደ አዲስ ነው ሙሉውን መዝሙር የሰማሁት ጌታ ይባርካችሁ በውነት 🙏 የቆዩ መዝሙሮችን ሁሌም የምታቀርቡልን
@abdetatesgera9514
@abdetatesgera9514 Жыл бұрын
Wow♥️♥️♥️
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 Жыл бұрын
God bless you.
@sentayehudebele2332
@sentayehudebele2332 5 ай бұрын
🙏🙏🙏እግዚአብሔር የባረክ ሰላተ ♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉
@kassahunassefa3925
@kassahunassefa3925 11 ай бұрын
Geta. Abzi to. Ybarikh!!!
@genetgetaneh4471
@genetgetaneh4471 Жыл бұрын
የተዋህዶ ሊልጅ ነኝ ግን ወንድሜ ያንተ መዝሙር መንፈሳዊ እና መንፈስ ቅዱስ የተላበሰ ነው። ዶር ደረጀ ከበደ በጣም ነዉ የምወድህና የማከብርህ ለድምጽ አልባው ድምጽ ስለሆንክ አመሰግንሃለሁ አግዚአብሄር ይባርክህ!
@solomongebeyehu5181
@solomongebeyehu5181 Жыл бұрын
ወጥመዱ ተሰበረ እኛም አመለጥን
@dabalebonsa1138
@dabalebonsa1138 Жыл бұрын
Though your current situation is not good, your song is lovely.
@alexabera8546
@alexabera8546 6 ай бұрын
He’s the voice for voiceless.Nothing wrong with that ❤
@birhanugero204
@birhanugero204 5 күн бұрын
Gooftaan si eebisu!
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 4 ай бұрын
በልጅነቴ እየዘመርነው ነው ምንውለው ከእህትወንድሞቼ ጋር በካሴቱ ዘመን🙏❤️
@belihuterefe3909
@belihuterefe3909 Жыл бұрын
እኔ አድንቅሃለሁ ምንም ይባል ምንም ምንም ሁን ምን ግን በስራዎችህ ሁሉ እጅግ እጅግ በጣም አደንቅሀሃለሁ
@alexabera8546
@alexabera8546 6 ай бұрын
ደሬ የአንተ መዝሙር ሳዳምጥ ልጅነቴ ነው የሚያስታውሰኝ አንተ ስትዘምር እኛ መጻፍ አሁን ድረስ ሳዳምጥ እኩል እዘምራለሁ ተከትቧል ውስጤ አሁንም ኦርቶዶክስ ነኝ ላደረከው ትምህርታዊ መዝሙር ሁሉ እናመሰግናለን 🙏
@faizaabdu1215
@faizaabdu1215 6 ай бұрын
Jesus loves you
@BirituSherera-rg5dh
@BirituSherera-rg5dh 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tilayemekonnen7694
@tilayemekonnen7694 Жыл бұрын
Dr.God bless u abundantly.
@user-bl8cj3zn6q
@user-bl8cj3zn6q 11 ай бұрын
ገና ልጆች ሆነን ጌታን ሳናውቅ ይህንን መዝሙር እንዘምር ነበር የሚገርመው ግን አሁን ለመዘመር ምነው ፈራን
@user-un2ro3py9g
@user-un2ro3py9g 4 ай бұрын
Lebn yamyasdaset zmare geta yebrak aman 🙏🙏🙏
@sercadestemesgen
@sercadestemesgen 3 ай бұрын
አሜን
@tsionalex676
@tsionalex676 3 ай бұрын
Blessing Dr Derjea God bless you more in your life
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw 9 ай бұрын
በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ስለተዘመረ ሁሌም እንደ መፅሃፍ ቅዱስ መዝሙሮቹ አዲስነው:
@martamata8232
@martamata8232 6 ай бұрын
Amen amen 😢😢😢
@edenteklit7842
@edenteklit7842 6 ай бұрын
Amennnnn! GBU.
@hanamoribo74
@hanamoribo74 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኡፍፍፍ አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🤲, ተብርክይ ❤❤
@adamhaile3759
@adamhaile3759 Жыл бұрын
ልጅ ሆነን እየሰማሁት ያደግኩት በተለይ እነ ስለሺ ጋ እየመጣ እቤታቸው በጊታር ሲዘምር ልዩ ነበር ደረጀ እድሜ ይስጥህ
@user-iu8gu8zx9x
@user-iu8gu8zx9x 3 ай бұрын
God bless your seed!
@user-oz9uz3lm8c
@user-oz9uz3lm8c 5 ай бұрын
Btame. Fawashe. Mzmuer nwe. Gat. Ybrche
@tagalatawu
@tagalatawu 11 ай бұрын
🎉🎉🎉
@gomegu3557
@gomegu3557 7 ай бұрын
Geta Eyesus Abzeto Abezto yebarkehe
@user-co6my1wv9d
@user-co6my1wv9d 10 ай бұрын
Amen❤
@workuabageda1623
@workuabageda1623 6 ай бұрын
Cool songs 😊
Tesfaye Gabiso _ New Album _ ተስፋዬ ጋቢሶ አዲስ አልበም
1:07:46
Ethiopian Evangelicals - የኢትዮጵያ ወንጌላውያን
Рет қаралды 572 М.
When Jax'S Love For Pomni Is Prevented By Pomni'S Door 😂️
00:26
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 31 МЛН
Whyyyy? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 17 МЛН
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
Dereje Kebede Mezmur Collection🎸❤🙏🏾😇👏🏽😍
1:52:10
እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።
Рет қаралды 236 М.
የደረጀ ከበደ ቁጥር 1 መዝሙር Dr Dereje Kebede Vol#1
57:12
Dereje Kebede Vol 4  ደረጀ ከበደ የቆዩ ማዝሙሮች ቁ4
56:48
መጽሃፍ ቅዱሳዊ - Biblical Matters
Рет қаралды 15 М.
protestant mezmur ቆየት ያሉ ዝማሬዎች
59:32
Simret Daniel Official
Рет қаралды 198 М.
ደረጄ ከበደ አልበም #2 Dereje Kebede Vol #2
54:16
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 10 М.
When Jax'S Love For Pomni Is Prevented By Pomni'S Door 😂️
00:26