ዮሃንስ ግርማ (ጆን) የመዝሙር ስብስብ / Yohannes Girma (John) Mezmur Collection 2023/2024 Yohannes (John) Mezmur

  Рет қаралды 640,214

Yanos Tube - ያኖስ

Yanos Tube - ያኖስ

5 ай бұрын

#protestantmezmur #ethiopia #protest #christiansongs #newprotestantmezmur #mezmurprotestant #habesha #newprotestantmezmur #christiansongs #protestantmezmur #habesha #protest #jesus #protestantmezmur #lyricvideo #mezmurcollection #mezmurprotestant

Пікірлер: 300
@aselademise5945
@aselademise5945 23 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው በጣም የምወድህ ወንድሜ ነህ ::ሁሌም ቢደመጡ የማይጠገቡ መዝሙሮች። ተባረክ
@Serkiaddis123
@Serkiaddis123 3 ай бұрын
አዝ፦ የልቤ ደስታ ጌታ የልቤ ደስታ የሱስ በገናዬን ልያዝ ልቀኝልህ ነፍሴ ውላ ታድራለች በስምህ (፪x) ምንም በሌለበት ማይነጥፍ ደስታ ብር ያልደጋገፈው የዚህ አለም ስጦታ ፊትን የሚያበራ ከላይ የሆነው ዘላቂው ደስታዬ ጌታ ባንተ እኮ ነው አዝ፦ የልቤ ደስታ ጌታ የልቤ ደስታ የሱስ በገናዬን ልያዝ ልቀኝልህ ነፍሴ ውላ ታድራለች በስምህ (፪x) አይኖቼን ወደ ተራሮች ባነሳ መመኪያን ለማግኘት ለእኔ የሚሳሳ ለአይን የሚሞላ ከቶ አንድም አላየሁ ይልቅ ባንተ ሆነ ልቤን ደስ የሚለው አዝ፦ የልቤ ደስታ ጌታ የልቤ ደስታ የሱስ በገናዬን ልያዝ ልቀኝልህ ነፍሴ ውላ ታድራለች በስምህ (፪x) በስደት ምድር ላይ በደረቅ በረሃ ለአይን ተስፋ ሳይኖር ለጥም የሚሆን ውሃ ዙሪያ ሲጨላልም መጽናናት ሲሳነኝ በእንግድነት ሀገር ስራህ መዝሙር ሆነኝ አዝ፦ የልቤ ደስታ ጌታ የልቤ ደስታ የሱስ በገናዬን ልያዝ ልቀኝልህ ነፍሴ ውላ ታድራለች በስምህ (፪x
@Serkiaddis123
@Serkiaddis123 3 ай бұрын
አንተ ላወቁብህ ክብር ነህ የማዕረግ መጐናፀፊያ የሃዘኑ ዘመን ማስረሻ ከማይነጥፍ ሰላም መድረሻ በዕረፍት ወንዝ ዳር ይተከላል ያገኘህ ከምንጭ ዳር ይኖራል ዕርዳታው ከሰማይ ደጅ ይወርዳል የእግዚአብሔር/የአምላኩ እጅ (፪x) አዝ፦ እርስቴ ነህ የልቤ ምርጫ ነፍሴ አፀደቀህ የፈቃዴ ብልጫ ሁሉንም ንቄያለሁ ክብር በፊቴ አጣ ሁሉን ጥሎ ነፍሴ ወደ ሃሳብህ መጣ ጌታ ፍቅርህ እጅግ እያየለ መጣ (፪x) በሰማይ በምድር ማይገኝ ቢተካስ በሌላ ማያሰኝ መኖሪያህ በብርሃናት ውስጥ ውበት ነህ ለርስትህ ጌጥ ለዘለዓለም ትኖራለህ ማያረጁ ዓመታት ይዘህ ለሁሌ ነህ የነፍሴ/የእኔ ምርጫ ከአዕላፋት አግኝተህ ብልጫ (፪x) አዝ፦ እርስቴ ነህ የልቤ ምርጫ ነፍሴ አፀደቀህ የፈቃዴ ብልጫ ሁሉንም ንቄያለሁ ክብር በፊቴ አጣ ሁሉን ጥሎ ነፍሴ ወደ ሃሳብህ መጣ ጌታ ፍቅርህ እጅግ እያየለ መጣ (፪x) ለሰማይ ዉበትን የሰጠህ ለምድር ዳርቻን ያበጀህ እኔን በአምሳልህ መፍጠርህ የከበርሁ አርገህ ማየትህ ልቤ በመደነቅ ተሞላ ክብሬ ሊያዜምልህ ተነሳ ከልብ የሚፈልቅ ምሥጋና መስዋዕቴ ወደ ላይ ይግባ (፪x) አዝ፦ እርስቴ ነህ የልቤ ምርጫ ነፍሴ አፀደቀህ የፈቃዴ ብልጫ ሁሉንም ንቄያለሁ ክብር በፊቴ አጣ ሁሉን ጥሎ ነፍሴ ወደ ሃሳብህ መጣ ጌታ ፍቅርህ እጅግ እያየለ መጣ (፪x)
@user-lf2dc1xl2i
@user-lf2dc1xl2i 2 ай бұрын
Cemeri
@atsedeakalu6610
@atsedeakalu6610 2 ай бұрын
Amen
@faniyatemasgen8652
@faniyatemasgen8652 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ መዝሙርህን ሁሌ ስሰማ ልቤ ሐሰት ያደርጋ በጣም ነው የሚወደው ወንድም የእግዚአብሔር ይባርክ
@zeenahaddad6799
@zeenahaddad6799 4 ай бұрын
Amen tabareku🙏👏
@user-gd2gf2oe3s
@user-gd2gf2oe3s 4 ай бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል 🥰🥰🥰🥰አሜን አሜን አሜን ተባረክ ለዘለዓለም አሜን ❤
@KoreWalker
@KoreWalker 2 ай бұрын
Zdz is eee a good ❤
@HirutTegegn
@HirutTegegn 4 ай бұрын
ኮንፈረን ላይ የሰጠህው አሰተያየት እጅግ አኩሪ ነበር ይህ መዝሙር የማይጠገብ ነው ተባረክ
@AshuMoshago-uh1sf
@AshuMoshago-uh1sf 4 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ የዘላለም ጌታ ተባረክ
@selamyohannes3959
@selamyohannes3959 5 ай бұрын
Betam yemwedih zemari biwnet mezmuroch hulum libin yemiyarisu nachew geta zemenhn yibark wendime❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ParadiseHamra
@ParadiseHamra 4 ай бұрын
ዮኒ በጣም ነው የምውድክ መዝሙችህ በጣም ነው የምውዳቸው ጌታ ዘመንክ ይባርክ እስቲ ዮኒን የሚወድ በላክ አሳዩን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 4 ай бұрын
ክብሩ ጌታ ይውሰድ ሰምቼ አሁንም እዳዲስ መሰማው 🙏🙏🙏🙏🎸🎵🎷🎻
@Behayluwa-M
@Behayluwa-M 4 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እደገፍሐለው መታመኔ በአንተ ብርቱ ነው
@seadaabdurahman829
@seadaabdurahman829 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አገልግሎትህን በነገርህ ሁሉ ተባረክ ገታ በነገር ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን
@dnb7331
@dnb7331 4 ай бұрын
I feel so emotional listening to these especially the first one it gives me nostalgia from when I was 8 my parents used to always play it love it thank you soo much
@AbenezerMehari-uz8ck
@AbenezerMehari-uz8ck Ай бұрын
አምላኬ ሆይ እደገፍሃለው መታመኔም ባንተህ ብርቱ ነው . አምላኬ ሆይ አደገፍሃለው መታመኔም ባንተህ ብርቱ ነው አምላኬ ሆይ እደግፍሃለው መታመኔም ባንተህ ብርቱ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 🥰
@fanayesahlemariam5061
@fanayesahlemariam5061 4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው በጣም የምወድህ ወንድሜ ነህ
@RtTy-dr1lc
@RtTy-dr1lc 4 ай бұрын
Can't stop listening 🥰🥰🥰 Kehuneta kef bilo lebalegirmaw zik bilo kef yalewn kef kef madreg uffffff ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Hiwot kegziabher Des yilal
@EliasTirkaso
@EliasTirkaso 3 ай бұрын
አሜን አሜን ታባራክ ዮንዬ 🥰🙏🙏🙏🙏
@user-fw9eq6ie4w
@user-fw9eq6ie4w 4 ай бұрын
Amen abate smh yibareklgn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mulualemdegu9583
@mulualemdegu9583 4 ай бұрын
Diary Merciful Jesus God, the begotten beloved Son of Saint, holy, blessed, eternal virgin Mary I am astonished & speechless pondering on your unconditional & uncountable blessings. Thank you Dad for your kindness. Today: Sunday 10 March, 2024 ( Megabit 1, 2016 E.C) at Newcastle Cathderal, 12: 37 PM.
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 2 ай бұрын
ሁሌም ብስማው ብስማው የምደነቅበት ውስጤን የሚአረስርስኝ መዝሙር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤
@Fitsum-el6kq
@Fitsum-el6kq Ай бұрын
wow ድንቅ ድንቃድንቅ ለህወታችን ፈዎሽ ናቸዉ ተባረክ መዝሙሮችህ ሳዳምጥ ፍፁም ሰላም ፍቅር ይሰማኛል እዉነት ከጌታ እየሱስ ጋ ፍቅር እንዲይዘኝ አደረከኝ ተባረክ አሜን 100/100!!!!!
@godisthekey7326
@godisthekey7326 4 ай бұрын
Glory to the King of Kings Lord of Lords there is no like our God glory to be heavenly father praise the lord Ameeen Ameeen Ameeen 🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 4 ай бұрын
Wedemachin Zemenekin Hulu GATA EYESUSES Yebarekew!!!
@halendasta8737
@halendasta8737 3 ай бұрын
Amen Amen Amen tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@godisthekey7326
@godisthekey7326 4 ай бұрын
May God bless you abundantly you are so blessed be blessed mor with your beautiful family and also your ministry's 🤲💕🌹💕🌹💕🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 4 ай бұрын
Aneeeen Ameeen GATA EYESUS Zemenikin Hulu yebarekew!!!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-mj1zn7ng9y
@user-mj1zn7ng9y 5 ай бұрын
ዘመንህን ፈጣሪ ይባርከዉ❤❤❤
@zerituyohanes406
@zerituyohanes406 4 ай бұрын
Hulm mezmur lene lyu naw melawin axaw my fatherGod bless ♥ 🙏
@AshenafiDanbalo
@AshenafiDanbalo 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ለዘላለም ይባርክህ!! የእግዚአብሔር ሰው 💓🎚🛐🛐🛐🌷🌹🙏🙏🙏
@user-fy7lo2bl8g
@user-fy7lo2bl8g 5 ай бұрын
ስደክም የሚያበረታኝ የሚያቆመኝ የአሞልኮ መንፈስ የሞላበት መዝሙር
@user-fs7pj9rm8h
@user-fs7pj9rm8h 4 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ትባርክ
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 4 ай бұрын
Ameeeen Amen EGEZIYABIHER DENEQ NEW!!!AMEEEEN HALEEEELUUUUUYYYYAAAA!!!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@AmanuelWubshet
@AmanuelWubshet 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምለክ ዘመንህን ይበርክ
@user-ep8jy6xt4s
@user-ep8jy6xt4s 3 ай бұрын
ከተደረገልኝ በጎነት አንዳችም ለኔ የማይገባ ነበር በቸርነትህ አርገሀልና እደነቃለሁ አብዝቼ ተመስገን እላለሁ።
@user-pb4jq6uw7g
@user-pb4jq6uw7g 4 ай бұрын
አሜንንንን ሀሉያሎዬ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👌👍
@HappyOpenStadium-jj7el
@HappyOpenStadium-jj7el 3 ай бұрын
ተሰምቶ የማይጣገቡ መዝሙሮች ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏 በእውነት አሁንም እንድህ በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ መዝሙሮች ከሰማይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MeseretZewdie-uc6oi
@MeseretZewdie-uc6oi 3 ай бұрын
ጆን መዝሙሮቹ ድንቅ ናቸው አግዚአበሔር ይባረክ
@ElenKahsay-do8xn
@ElenKahsay-do8xn 4 ай бұрын
My favorite ❤❤❤
@mastewaldagne4016
@mastewaldagne4016 4 ай бұрын
ተባረክ።❤
@user-fr4gu4pp6k
@user-fr4gu4pp6k 4 ай бұрын
Hulem maytegeb mezimur tebareklign ❤❤❤🙏🙏🙏
@Kia-xp2qr
@Kia-xp2qr Ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡአኡፉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ጄዬ በጣም የምንወድህ ወንድማችን እግዚአብሔር በብዙ ይባሪክህ አመን ኡፉኡፉእፉ 😥😥😥😥 ሃለ ሉያ ኢየሱስ ያድናል ።እልልልልልልልልልልልል
@user-yb5eb3sb9k
@user-yb5eb3sb9k 4 ай бұрын
Amén be eysuse sem Amen hallelujah 🎵🎹🎸🙏❤️💘
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 4 ай бұрын
ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeen🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@changeseeker7163
@changeseeker7163 3 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ❤❤
@user-uq8jf5sh6w
@user-uq8jf5sh6w 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል የለኘም!!!!!
@user-rk5ov2qm9g
@user-rk5ov2qm9g 4 ай бұрын
❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥ameen amen you are blessed yonee 💫❤‍🔥
@mygodisperfect6282
@mygodisperfect6282 Ай бұрын
❤❤ i love all this songs,may almighty God , God of ISRAEL bless him ! ❤ PEACE FOR JERUSALEM !❤❤
@user-bs6lk1qn2e
@user-bs6lk1qn2e 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@NahomShimelis-ge9hl
@NahomShimelis-ge9hl 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉amlake hoy edegefhalew🎉🎉🎉metamene🎉🎉🎉bante birtuu🎉🎉🎉
@sisaydesta21
@sisaydesta21 Ай бұрын
yagegneh keminch dar yinoral.....Amen
@samuelpetrosgunta6765
@samuelpetrosgunta6765 4 ай бұрын
be blessed!
@BeyenePawlos
@BeyenePawlos Ай бұрын
zemenih yibarek
@mahilettekle8626
@mahilettekle8626 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ አሜንንንንንንንን ጌታ ሆይ ተባረ
@NahomShimelis-ge9hl
@NahomShimelis-ge9hl 4 ай бұрын
Dinq🎉🎉🎉 mezmuroch🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@sabboonad2063
@sabboonad2063 4 ай бұрын
ተባረክህ
@abarashsisay-le1rb
@abarashsisay-le1rb 2 ай бұрын
❤በጣም ደስ ይላል❤❤ ተባረክ❤❤
@nuraadangolicha7808
@nuraadangolicha7808 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jirataeyasuofficial
@jirataeyasuofficial 4 ай бұрын
Really I'm blessed by this Songs. Let Almighty God bless you his grace be up on ever lastly.
@kefyalewkebda761
@kefyalewkebda761 5 ай бұрын
Glory to GOD ❤. Woooww.
@user-tl2eg8bh9p
@user-tl2eg8bh9p 4 ай бұрын
yeliba desitawan yemikotater ye menfes kidus mulat yemolabi bedemu yemiwedi abata wedima be ewinet betam betam akebirihalew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ demom mezimuroch maninetan mininetan yeminager bicha sayihone edinorilet yemiyasgedidugne nachew tebarekiligne zemirachewalew zemiruligne nuruligne esh lewegenoch yemastelalifew binor mawirat bicha sayhone menorim alebin mikiniyatum menager sayhonemenor new yemikebdew .
@febendawit3075
@febendawit3075 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ
@zinashdase5051
@zinashdase5051 4 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤❤
@AdanechTemesgen-y6d
@AdanechTemesgen-y6d Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የተደረገልኝ ብዙ ነዉ የኔ ጌታ
@user-ce8vw8go4p
@user-ce8vw8go4p 4 ай бұрын
Amen.amen.amen.Tabarakhiiiii❤🎉❤🎉❤🎉
@MaheletTelahun
@MaheletTelahun 4 ай бұрын
😮😅 ፕ
@MaheletTelahun
@MaheletTelahun 4 ай бұрын
😅 😅 እ ኝ
@MaheletTelahun
@MaheletTelahun 4 ай бұрын
😮
@MaheletTelahun
@MaheletTelahun 4 ай бұрын
ጅጅሽ ጅ
@MaheletTelahun
@MaheletTelahun 4 ай бұрын
ዽ ሽ
@user-nh7ug5qo4b
@user-nh7ug5qo4b 5 ай бұрын
ተባረክ እንወዳለን 🎻🎻
@user-it3tk5qz9e
@user-it3tk5qz9e 4 ай бұрын
tebarek
@mulatukifele3236
@mulatukifele3236 4 ай бұрын
አሜን አሜን 🥰
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x 2 ай бұрын
ዘመን የማያስረሳቸው መዝሙሮች
@user-ur2xm8rf8r
@user-ur2xm8rf8r 3 ай бұрын
ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ
@Dani_habeshawi_27
@Dani_habeshawi_27 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@nanitadesse3348
@nanitadesse3348 3 ай бұрын
ኢየሱሴ ኢሱሴ ኢሱሴ አብዝቼ አማሰግን እለለሁ🙏👏🙏👏🙏👏🙏❤👏🙏👏🙏👏❤👏🙏👏❤🙏👏🙏👏❤🙏👏❤🙏👏🙏
@hanaweba4436
@hanaweba4436 5 ай бұрын
ሁሌም ቢደመጡ የማይጠገቡ መዝሙሮች። ተባረክ
@biruk-Tadesse4
@biruk-Tadesse4 4 ай бұрын
Tebarekln❤❤❤❤❤
@kidistyigletu7425
@kidistyigletu7425 2 ай бұрын
Amen Amen Amen elelelelelelelelelelele
@Masami-xz8uk
@Masami-xz8uk 4 ай бұрын
Ameeni 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zr7kl7gn6w
@user-zr7kl7gn6w Ай бұрын
💖💖❤️❤️❤️❤️❤️❤️💖❤️❤️😍😍😍😍😍
@pastoresheaarado6850
@pastoresheaarado6850 2 ай бұрын
አሜን
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 4 ай бұрын
ተባረክልን❤❤❤
@NahomShimelis-ge9hl
@NahomShimelis-ge9hl 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EndeshawKebede
@EndeshawKebede 3 ай бұрын
Be blessed forever
@user-zk6uz9gw8r
@user-zk6uz9gw8r 4 ай бұрын
😢😢😢❤❤
@YadeneTilahin
@YadeneTilahin 4 ай бұрын
AMEN AMEN TEBAREK
@atuyeworku9187
@atuyeworku9187 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@pcpc5242
@pcpc5242 3 ай бұрын
Good morning my Lord , my Father thank you for creating the world beutifull world great wonder beyond msn'z imagination
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 4 ай бұрын
ኢሳይ አሜንንንንንንን!🙏🙌🙌🙌❤❤❤
@johntalila9854
@johntalila9854 2 ай бұрын
bless you jo❣💯💕💖
@DegefeDegefededa
@DegefeDegefededa Ай бұрын
Teberak
@user-kq2km1dw9v
@user-kq2km1dw9v 4 ай бұрын
Amen 🙏 tabrk
@user-gw3tm3vb3k
@user-gw3tm3vb3k 4 ай бұрын
Amen amen amen
@user-tp1kf3lt5l
@user-tp1kf3lt5l 4 ай бұрын
Tabaraki wondime
@user-je6ds1pm2o
@user-je6ds1pm2o 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አምን አምን አምን አምን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️አምን አምን አምን አምን አምን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hiritimehanisho5162
@hiritimehanisho5162 4 ай бұрын
Amenn
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 5 ай бұрын
ኡኡ❤❤❤❤❤❤
@solomonbahiru6859
@solomonbahiru6859 3 ай бұрын
Tebark
@AnaniyaDumessa
@AnaniyaDumessa 24 күн бұрын
Amen Amen 🙏
@davidalemu9304
@davidalemu9304 4 ай бұрын
AMEN AMEN 🙏 ❤
@ZeirhunbirhanuEthiopian-hp9lc
@ZeirhunbirhanuEthiopian-hp9lc 4 ай бұрын
God bless you❤❤🙏🙏
@danielbizuye-mo3iu
@danielbizuye-mo3iu 3 ай бұрын
amazing God bless you
@shantayekelebore6345
@shantayekelebore6345 3 ай бұрын
You’re blessed. God bless you for ever! We love you🙏🏽
@rahwayohannes
@rahwayohannes 4 ай бұрын
Tebrk yohnnesa
@michaelpetros1263
@michaelpetros1263 3 ай бұрын
Kemilew belay yetim sihed yanten mezmur sisema metades menekakat yisemagnal joye geta abzito yibarkih
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 2,1 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 3,1 МЛН
Tamirat Haile Album10
1:07:03
search mezimur
Рет қаралды 496 М.
ትክክል ነህ ጌታ በስራህ  || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye
29:21
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 926 М.
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН