ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌን እና ዶ/ር አለማየሁ ዋሴን ያስገረመዉ ሰርፕራይዝ

  Рет қаралды 103,119

SORA ENTERTAINMENT ( ሶራ ኢንተርቴይመንት )

SORA ENTERTAINMENT ( ሶራ ኢንተርቴይመንት )

2 жыл бұрын

ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌን እና ዶ/ር አለማየሁ ዋሴን ያስገረመዉ ሰርፕራይዝ
Hit the subscribe button to stay with us. AND Seport as Your Comments ሃገራዊ እና መንፈሳዊ ስርዓቶችን የጠበቁ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ vlog video prank video መንፈሳዊ ጨዋታ ስነ-ፅሁፎች እና ትረካዎች የሚለቀቁበት ቻናላችን ሲሆን በተጨማሪም መንፈሳዊ ቪዲዮዎች የሚለቀቁበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
telegram- t.me/NEYTEWAHDO
you tube- / @soraentr.t19
Facebook-
Instagram-

Пікірлер: 123
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ ሃይኖ የዘመናችን ዮኋንስ አፈወርቅ ነው የሚገርም አገላለፀ💗
@yonasberhanu4859
@yonasberhanu4859 Жыл бұрын
ጎሽ 🙊
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 2 жыл бұрын
እኔ ዉዶች የተዋህዶ ዉቦች ደስስትሉ ዲያቆን ሄኖክ ወድ መምህራችን የምጠላ የለም ከዳብሎስ ዉጭ እኔም በጣምነዉ ምወደዉ ስታልቅሽ እኔም እንባይ መጣብኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን😍😍😍💕💕💕💕
@saradesign9507
@saradesign9507 2 жыл бұрын
እሰይ የተዋሕዶ ልጆች በርቱልን ፍቅራችን ያብዛልን
@user-ti2ib2nl8f
@user-ti2ib2nl8f 2 жыл бұрын
በጣም ደስስስሰትሉ ለቤታቹ አደስነኝ እና በረቱ ከእናተ ቡዙነው የምንጠብቅው የተዋህዶልጅች
@hscn206
@hscn206 2 жыл бұрын
የድምፅ ጥራት ያንሳቹሀል በጌታ ጆሮዬ ያመመኝ መሠለኝ እኮ ድምፁ ለመስማት አረ አስተካክሉ እሺ ሌላው ቆንጆ ነው
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤❤
@temesgenalemu3111
@temesgenalemu3111 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏
@user-pe6sc7xc7m
@user-pe6sc7xc7m 2 жыл бұрын
ተባረኩ በመንፍሳውይ ሂወታችሁ ጎብዙ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
የኔየተዋህዶልጆች፣ታምራላችሁ
@user-if1or3zv6p
@user-if1or3zv6p 2 жыл бұрын
አውነት አግዛብሔሪ ይበሪካችሁ የኔ ልዪች
@maryy852
@maryy852 2 жыл бұрын
እግዝያብሔር ይባርካችሁ በርቱ ለቤታችሁ አዲሥ ነኝ
@user-ke6vs4tf7k
@user-ke6vs4tf7k 2 жыл бұрын
በርቱልን ተዋህዶ በክብር ለዘላለም ትኑር❤⛪🙏
@tamirata.demisse5081
@tamirata.demisse5081 Жыл бұрын
Betam des yemil Program new. Bertu lemalet new. ነገር ግን ድምፅ ጥራት በጣም ይጎለዋል ይስተከል። አመሰግናለሁ
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 2 жыл бұрын
በርቱ የኔ ማሮች ገና እልፍ አላፍ እንሆናለን
@user-sq2rb8vt6e
@user-sq2rb8vt6e Жыл бұрын
በጣም ደስይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የተዋህዶ ልጆች
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን እኔም ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ወደዋለሁ
@user-dc4wr5gv3h
@user-dc4wr5gv3h 2 жыл бұрын
በርቱ በጣም ደስይላል
@robekaeth3984
@robekaeth3984 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቀርቱ
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ በርቱ
@sebli4388
@sebli4388 2 жыл бұрын
የኛዎች በርቱልን 😘😘😘
@zzget8710
@zzget8710 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 жыл бұрын
ዋውውው እግዚአብሔር ያክብራችሁ❤🙏
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 жыл бұрын
በርቱ
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c 2 жыл бұрын
በጣም ብዙ ይላል የተዋህዶ ልጆች በረቱ
@astertube7
@astertube7 2 жыл бұрын
Wwwwww🥰🥰🥰🥰
@abrahamberta3473
@abrahamberta3473 2 жыл бұрын
በርቱ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@Thetruthsshallsetyoufree
@Thetruthsshallsetyoufree 2 жыл бұрын
የዘመናችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የምትሉ ምዕመናን ይህን ከማለታችሁ በፊት መጀመሪያ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ለማወቅ ብትሞክሩ በተጨማሪም የቤተክርስቲያንን ስርዓት ብትገነዘቡ በእርግጥ ምን ይገርማል በአንድ ወቅት መናፍቁን በጋሸው እንኳ ምርጥ እቃ በተባለው ሐዋርያ ቅዱስ ጳውሎስ ስም ስትሰይሙት ነበር
@user-nr7ct5sv3c
@user-nr7ct5sv3c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንደት ናቹልኝ ለቤታቹ አድስ ነኝ ስለመጣዉኝ ደስ ብሎኛል
@erkeselamzeleke5217
@erkeselamzeleke5217 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች በርቱ እግዚአብሔር ይርዳቸዉ
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 2 жыл бұрын
ዎው ዎው ደስስስ ትላሌችሁ በርቱ።
@hiwot5310
@hiwot5310 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ 🌹🌹🌹❤️❤️❤🌹🌹🌹🌹🙏🙏
@seaseas3400
@seaseas3400 2 жыл бұрын
በርቱ ውዶች 💖💖💖
@rozatefera801
@rozatefera801 2 жыл бұрын
የኔ ባለማህተቦች
@uaealain9484
@uaealain9484 2 жыл бұрын
ደስ ይላል በርቱ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል።
@tetenajiji6540
@tetenajiji6540 2 жыл бұрын
በርቱልን
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 2 жыл бұрын
Tebareku
@muchasaa6168
@muchasaa6168 2 жыл бұрын
በርቱ ታምራላችሁ😘
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ
@rozatefera801
@rozatefera801 2 жыл бұрын
በርቱልን እህቶቸ
@yitbarekmelaku4265
@yitbarekmelaku4265 2 жыл бұрын
አንደኛ ናቹ ❤😘😘😘
@user-xp7ow5yn2u
@user-xp7ow5yn2u 2 жыл бұрын
የኔ ባለማተቦች ታምራላቹህ
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g 2 жыл бұрын
ታናሽ ወድምሽ አስመሰልሽው እኮ ሄኖክ ሄኖክ እያልሽ
@ElshamaMedia
@ElshamaMedia 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@bereketsisay6975
@bereketsisay6975 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ያቡዬ...እመቤቴ ከጎናችሁ ትሁን
@senayethiopia4242
@senayethiopia4242 2 жыл бұрын
amen wendema
@lyricsvideo1556
@lyricsvideo1556 2 жыл бұрын
Good luck
@edenhailu275
@edenhailu275 Жыл бұрын
orthodox tewahdo yehone neger Hulu betam new yemwedaw 🥰🥰
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 жыл бұрын
በርቱ❤❤❤
@mikialhagos4148
@mikialhagos4148 Жыл бұрын
ደስ ትላላቹ።
@kidistbe6018
@kidistbe6018 2 жыл бұрын
Sitamru bertu gobezoch🥰🥰
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 2 жыл бұрын
እኔ ዛሬ ቤተሰብ ሆኛለሁ ደስ ብሎኛል
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 жыл бұрын
enkuwan dena metashi egam des bilonal shar yidereg😊
@senayethiopia4242
@senayethiopia4242 2 жыл бұрын
wow gerami serprize
@user-uu4ni4gu2f
@user-uu4ni4gu2f 2 жыл бұрын
ዲያቆን ጨምሩበት ስሙ ስትጠሩ
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 2 жыл бұрын
ጠያቂዋ አትዝረክረኪ ዲያቆን የሚለውን የክብር ስሙን ለመጥራት በደንብ ተለማመጂ
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 жыл бұрын
yikerta ehita astekakilalew
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 2 жыл бұрын
@@Soraentr.t19 ተባረኪ እኔም ይቅርታ🙏❤️
@teddyx7748
@teddyx7748 2 жыл бұрын
Menden nw title ena video eko ayegenagnem yemetsefuten asatun enji
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z 2 жыл бұрын
አዲስነኝ ለቤታችሁ ተመችታቸሸሁኛል
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 жыл бұрын
ሄኖክን ሆነ ዶክተር ዓለማየሁ ዋሴን እንደኔ የምወደችው የለአይመስለኝም
@kingoak7407
@kingoak7407 Жыл бұрын
Waw des blognal
@user-zt6wl5pe6u
@user-zt6wl5pe6u 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ስነስርአታችሁ አለባበሳችሁ ሁሉ ገራችሁ ቀጥሉበት ደሞ ድምፅ የለም ጨመረ አድርጉበት በተረፈ አሪፍ ጥሮግራም ነው እንዲስ ለኛ አስተማሪ የሆኑቱን ይዛችሁ እንደምመጡ ተስፋ አለኝ ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ የኒ ባለማህተቦች 😘😘😘
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 жыл бұрын
amen euye🌹🌹🌹🙏🙏
@edenamare5990
@edenamare5990 2 жыл бұрын
በርቱ
@kukw9428
@kukw9428 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ወንድማችን እና እህታችን በርቱልን
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 жыл бұрын
እናመሰናለን
@sinoa859
@sinoa859 2 жыл бұрын
ጅግኖች
@nahomsirak9275
@nahomsirak9275 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ቨርቱ እናት አለቀሰች ለካ😂😂
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 жыл бұрын
awo eko nahome😂😂
@wishlast3713
@wishlast3713 2 жыл бұрын
Atsaku😡
@Nhattylax
@Nhattylax 2 жыл бұрын
betam des yilale
@tsiongirma7536
@tsiongirma7536 2 жыл бұрын
😍😍😍
@emumaru3974
@emumaru3974 2 жыл бұрын
Selayehush dese belognal megnote yene konjo
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@nathantube7926
@nathantube7926 2 жыл бұрын
wow betam arife sera new bertulgn mertucha
@senayethiopia4242
@senayethiopia4242 2 жыл бұрын
eshi wendemachin
@yoseftadesse3024
@yoseftadesse3024 2 жыл бұрын
Des yilale ketayun prank entebkalen
@tewodrostewodros7145
@tewodrostewodros7145 2 жыл бұрын
Edi yikeribali ehe chanali esikahin salakew
@tibebutesfaw157
@tibebutesfaw157 Жыл бұрын
Endezih yetekedse sera eyeserachuh wetatun kemenafestu alem endiweta adergu yetekeds alama new
@hscn206
@hscn206 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-lt6dp4wj1i
@user-lt6dp4wj1i Жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 Жыл бұрын
አሚን
@user-ds9kh9zy3s
@user-ds9kh9zy3s 2 жыл бұрын
ድምፅ ጥረት የለዉም እና በተረፍ በርትሉን
@fikresilassie8540
@fikresilassie8540 Жыл бұрын
Manm set Wendn akifa selam malet yelebatm wendum endezaw degmo memihirn ....
@ethiopiatikdem3949
@ethiopiatikdem3949 Жыл бұрын
በዚህ ወቅት ያላችሁ ሴቶች አንቺን ጨምሮ እንደምመለከተው እባካችሁን ጆሮዋችሁ ላይ ነጠላ ማንጠልጠልን ፋሽን አታድርጉት ጆሮዋችሁን ሸፍኑ በስርዓት ላይ ፋሽን አይሰራምና።
@habtammola3228
@habtammola3228 2 жыл бұрын
የእጅጋየሁ ልጅ ነህዴ ትመስላለክ
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 жыл бұрын
lik neshi altesasatishim 😊
@adacommunication
@adacommunication Жыл бұрын
Yameral melisss
@Freepress12
@Freepress12 Жыл бұрын
ሆ ሴትዮ አትፈታተኙው እንጅ😀😀😀
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bekalubekalu8855
@bekalubekalu8855 Жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው
@astertube7
@astertube7 2 жыл бұрын
Ww🥰🥰🥰🥰🥰
@user-dc4wr5gv3h
@user-dc4wr5gv3h 2 жыл бұрын
ሰብ አደርካቹ❤❤❤
@emumaru3974
@emumaru3974 2 жыл бұрын
Ende megnotey konjooo
@tsisami9841
@tsisami9841 2 жыл бұрын
ድምፅ በጣም ይረበሻል
@yonasberhanu4859
@yonasberhanu4859 2 жыл бұрын
ፓ🤔እኔ ምለው ዲያቆን በትርፍ ጊዜው አለማዊ ሙዚቀኛ ሆነ እንዴ አቤት ጉድ አስፈራሚዋ እሱን ፊርማ ያዢና የገነት ደጅ ይከፍትልሻል መታደልሽ ቆይ ምን አለበት ክርስቲያን መሆን ካቃተን ዝምምም ብንል ባይሆን ???
@tube-xj4pd
@tube-xj4pd 2 жыл бұрын
መጽሐፌን አምጡ የኔ ፓርት ለምን ተቆረጠ🙄🙄🙄??
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 жыл бұрын
ሙሉ interviw እንፈልግሻለን ፈቃድሽ ቢሆን
@tube-xj4pd
@tube-xj4pd 2 жыл бұрын
@@Soraentr.t19 እኔን??3
@tsionbelay5399
@tsionbelay5399 2 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝ እና መልክቱ ምንድን ነው ?ወይ መንፈሳዊ ለዛ የለው :: ኧረ ተዉ የኦርቶዶክስ ወጣቶች ዘመኑን በለዛ ዋጁት
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 жыл бұрын
yesetenacew setota meshaf nw meshaf mestet kefat yelewm 2 mesgana nw alemawi sew enkuwan yimesegagen yele ega binameseginacew mindinw kifatu
@user-is1je9sx2r
@user-is1je9sx2r 2 жыл бұрын
መምህር ወይም ዲያቆን በይ የምን አንጠልጥሎ መጥራት ነው ለማንኛው ሰብስክራይብ አድርጊችሗለሁ ገና ዛሬ ሳያችሁ
@wassenmangestu3585
@wassenmangestu3585 2 жыл бұрын
Baretu bale mateboch
@hiyat4386
@hiyat4386 Жыл бұрын
አይሰማም
@enu16
@enu16 2 жыл бұрын
Dimitse
@meron7563
@meron7563 2 жыл бұрын
Emeguwaa ye henok newndee???
@temesgenyitbarek7754
@temesgenyitbarek7754 2 жыл бұрын
አይደለም የዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ነው
@meron7563
@meron7563 2 жыл бұрын
@@temesgenyitbarek7754 ok iko anbibew neber ina gra slegebagi new tanx wendm
@Soraentr.t19
@Soraentr.t19 2 жыл бұрын
yeserprizu hasam d/n henok hayile yeferemebetin meshaf le d/r alemayeh wase mestet neber leza nw ehita
@temesgenyitbarek7754
@temesgenyitbarek7754 2 жыл бұрын
Gin የጉባኤውን ሙሉ video endet maggnet enchilalen ....ወንድሞች
@abel8835
@abel8835 2 жыл бұрын
ቄስ ዘፋኝ ይመስል ሲፈርም ይደብራል
@user-jp2dt4bw1n
@user-jp2dt4bw1n 2 жыл бұрын
@Abel የራሱ የሆነ መፅሀፍ ላይ ለማስታወሻ ቢፈርም ምን ችግር አለው ? እረ ተው ትንሽ አይምሮህን አሰራው እሺ ወንድሜ ? መፈረም ለዘፋኝ ብቻ ነው እንዴ ?
@merodakemerodake1584
@merodakemerodake1584 2 жыл бұрын
የጊዜ ቲዩብ አዘጋጅ ሴት አይደለችም እንዴ? ካወቃችኋት አቅርቡልን። ውጭ ባለነው ሕይወት ውስጥ ያነገሰችው ክርስቶስ መቼም አይጠፋም። ባታቀርቧትም ይኽንን መልእክቴን አድርሱልኝ እባክሽ እንደ በአማን ነጸረ ተሰውረሽ አትቅሪ ተገለጪ እና እንመልከትሽ። ድፍን ኦርቶዶክሳዊ ይሳሳልሻል በሉልኝ። በመርሐግብራቶቿ እንደ ሄኖክ ከሰረቁኝ አንዷ ናት ብዙዎችን በተለይ በውጭ ያለነውን። በርቱ
@temesgenalemu3111
@temesgenalemu3111 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏
@tamirata.demisse5081
@tamirata.demisse5081 Жыл бұрын
Betam des yemil Program new. Bertu lemalet new. ነገር ግን ድምፅ ጥራት በጣም ይጎለዋል ይስተከል። አመሰግናለሁ
@user-mv3tv1mu8c
@user-mv3tv1mu8c 2 жыл бұрын
በርቱ
ሽፈራው የፈራው ደረሰ || ሻሼ ጉድ ሆነች  _comedy |#motivation #donkeytube
19:34
SORA ENTERTAINMENT ( ሶራ ኢንተርቴይመንት )
Рет қаралды 4,4 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 10 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 7 МЛН
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 47 М.
ድንቅ የቅማንት ህዝብ ባህላዊ ጭፈራ
2:40
Jantekel Media ጃንተከል ሚዲያ JM
Рет қаралды 741
ሰበር  ዜና እሁድ  ሀምሌ//21//2016
@አልማዝ ይቱብ
Рет қаралды 57
#አልበላም_የአማራ_ምግብ_ነዉ@NEGASHMEDIA
45:08
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 48 М.
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 25 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 52 МЛН
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 25 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
0:17
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН