Ethiopian Movies - Yetefaw Lij - የጠፋው ልጅ - NEW! Best Amharic Films 2016

  Рет қаралды 1,924,308

News ET Social

News ET Social

8 жыл бұрын

Yetefaw Lij - የጠፋው ልጅ - NEW! Best Amharic Movies 2016 | It is a new acclaimed movie by “Gizework Film Production”DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 700
@shabbirsoukar8335
@shabbirsoukar8335 7 жыл бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ተንከባክበን እናሳድጋቸዉ ነገም ሀገር ተረካቢዎች ይሆናሉ።
@heemh7690
@heemh7690 4 жыл бұрын
ዋው ይህንዲራማ ደጋግሞያየው ደስይለኛል አስለቃሽነው የምትወዱት ላይኪ
@loveall7628
@loveall7628 8 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ እና ኣስተማሪ ነው... የሰው ፍቅር ለራሱ ለሰው ፍቅር እንዴት ክብር መዉደድ እንዳለበት ሚያስተምር ፊልም ነው ። እግዛኣብሄር ያግዛቹ። ሙሴ ሙሴ ሙሴ
@user-wl3ib6sw7p
@user-wl3ib6sw7p 6 жыл бұрын
ወይኔ አምላኬ በእግዚአብሔር መፅናት አያስፈራም እውነት እናቱ ማርያም ሲል በጣም ደስታ ነው የተሞላሁት ሙሴ እግዚአብሔር ያሳድግህ
@Nono-sg8rm
@Nono-sg8rm 4 жыл бұрын
u4urjrj4i4uu
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 жыл бұрын
በሚገርመው ነገር እነዚህን ሶስት አርስቲሶች በጣም ነው ደስ የሚሉኝ
@user-qj7lb4pn2d
@user-qj7lb4pn2d 8 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት በተለይ እናቱ እምዬ ማርያም ናት የሚለው አባባል እደወደድኩት እውነት ነው ማርያም የሁላችንም እናት ናት።።።
@kashifudass2355
@kashifudass2355 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@raheelgabry7306
@raheelgabry7306 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነዉየዉነትተጋብያምራል
@azebfentaw4345
@azebfentaw4345 6 жыл бұрын
እግዚአብሔuር ታላቅ ነው
@janifarjanifar6462
@janifarjanifar6462 6 жыл бұрын
Azeb Fentaw እግዚአብሔር ይመስገን
@saddayeagarolijj3712
@saddayeagarolijj3712 5 жыл бұрын
Ati sasachey fetari yasedig new mibelaw
@melakutaye6258
@melakutaye6258 7 жыл бұрын
በጣም ቆንጆና ለየት ያለነው ከዚህ በፉት ተፉቀሩ መጨረሻላይ ታረቁ የሰለቸን ነገር
@kubraaly6892
@kubraaly6892 4 жыл бұрын
በዝህ አለምላይ እያለን እደልጅ የሚያሥደሥት ነገር የለም አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን
@tmnitmohammed548
@tmnitmohammed548 8 жыл бұрын
በዝች አለም እንደልጂ የሚያስደስት ምንም ነገር የለም አላህ ልጆቻችንን ጠብቅልን
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 6 жыл бұрын
Kelejoch yebelete degmo geata Eyesusen ende gel adeg mekebel ale abeat yalew desta selam ereft tesfa men beyea lenager Temnireyea tebareki ewedshalehug yagerea lej be Egziabher feker
@mamesh8607
@mamesh8607 6 жыл бұрын
War no km zxc
@neimawollyew6377
@neimawollyew6377 5 жыл бұрын
አሚን
@birhantegenemirete6383
@birhantegenemirete6383 5 жыл бұрын
Amen gini liji yelegnim
@nourhanabsi142
@nourhanabsi142 5 жыл бұрын
አሚን
@user-zo2qs1pe2r
@user-zo2qs1pe2r 8 жыл бұрын
ዋውውውው በጣምም አሬፍ ነው ደስይላል ልጅ እግዚአብሄር ያሣድገው ትምርት ያስተምራል በጣም
@hyatemohmmd2455
@hyatemohmmd2455 8 жыл бұрын
በለቅሶ በእንባ ታጠብኩ ወይኔ ለካ ከመወለድ እንደማሳደግ የሚበልጥ የለም በጣም ያሳዝና አስተማሪ filme nwe wawwww
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 4 жыл бұрын
የሚገርም ድራማ
@helensfefe5914
@helensfefe5914 8 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል!! እያሥለቀሠ-የሚያሥቅ እያዝናና-የሚያሥተምር great movie i always love ethiopian movie
@selmemekonenmekonen8077
@selmemekonenmekonen8077 8 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ምን ያህል ልጆች ፍቅር እንደሚያስፈልጋቸው ያስተምረናል እናመሰግናለን ለፊልሙ
@ladaylyn
@ladaylyn 8 жыл бұрын
Great performance! I loved it! It was entertaining and educational at the same time. The cinematography and sound quality was very good. The story line was believable and very easy to follow. To the producer, editor and cast members, beritu....you have done a great job! If you are looking for family comedy movies, I recommend this one. Enjoy!
@aynalemaynalem1818
@aynalemaynalem1818 8 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ደስ ይላል።
@robkarobka1506
@robkarobka1506 8 жыл бұрын
ውይ በጣም ያዛዝናል በውነት በጣም ነው እኔ ያዘኩት ጊታምስክሬነው አስለቀሰኝ እኔጃ ምን ልበል ቃላት ሁሉ አነሰብኝ
@hayathayat1486
@hayathayat1486 5 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ሚያስዝንው
@bizuyeawokebizuyeawoke2548
@bizuyeawokebizuyeawoke2548 8 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ምርጥ ፊልም አዝናኝ እና አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
@user-yz2im4db3c
@user-yz2im4db3c 8 жыл бұрын
አቤት♥♥ሲያምር♥♥ምርጥ ፊልም♥♥ይመቻቹ
@sunniteaboua7708
@sunniteaboua7708 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው መጨረሻው በጣም የሚያስለቅስ ነው ትህርት ሰጪና አዝናኝ ነው ተመቻቹኝ ልጁ የቤቢ መስሎኝ ነበር
@iloveyoumomo1287
@iloveyoumomo1287 5 жыл бұрын
አክሊሉየ እውነትህን ነው ህፃን ልጅ የማይወድ ሰው ጤነኛ አይደለም ልክ ነህ ወይ ግዜ
@user-yj1xb7uk1p
@user-yj1xb7uk1p 8 жыл бұрын
ውይ በማሪያም እራሴን አመመኝ! !! በጣም ደስ ይላል
@kerajnegeri5255
@kerajnegeri5255 8 жыл бұрын
የሚገርም ለየት ያለ ፊልም ነው።ወጣ ያለ ነገር ስለሆነ ደስ ብሎኛል።ይልመድባችሁ።
@solhabsha5795
@solhabsha5795 8 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው ግን እጀጉን ይከብዳል ምንም ባይወልዱት አሳድጎ ሳያሳድግ ለወላጅ ነኝ ተብዩ መስጠት እስለቀሳችሁኝ ብቻ ምርጥ ናችሁ ብዙ ነገር ያስተምረናል በርቱ
@habtamutegegne7603
@habtamutegegne7603 5 жыл бұрын
Whenever I listen to the soundtrack, It always brings tears to my eye.
@appuae6948
@appuae6948 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር አምላክ ከስደት መልሶ በልጅ ይባርከን። አሜን አሜን አሜን
@user-ng6cp9pp8t
@user-ng6cp9pp8t 7 ай бұрын
አሜን😢
@asmaarago
@asmaarago 4 ай бұрын
አሜን
@user-bo8zk3hs1j
@user-bo8zk3hs1j 8 жыл бұрын
ዋው ልዩ ነው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በርቱልን
@atsedebraro7823
@atsedebraro7823 5 жыл бұрын
እናት ባይ እንካን የእናት ስሜትም የላትም ሶስቱ አባቶች በጣም በጣም ያዛዝናሉ ከባድ ነው የወደዱትን መጣት ከባድ ነው በተለይ ልጅ
@user-fg8eu8nc1j
@user-fg8eu8nc1j 8 жыл бұрын
ዋው በጣም አሥተማሪና አሥለቃሽ የሆነ ፊልም ነው ደሥ ይላል
@h-y378
@h-y378 7 жыл бұрын
አጀማመሩ ያሥቃል አጨራረሡ ያሥለቅሣል ምን አይነት ፊልም ነው ግን ያሣደጉት 3 ወንዶች እነሡ ሢያለቅሡ እኔንም አሥለቀሡኝ 😭😭😭
@rabiyaRakrabiya
@rabiyaRakrabiya 7 жыл бұрын
እኔን ግርርርም የሚለኚ በልብ ወለድ ፊልም እያለቀሥኩ ነው እዪለቀሥኩ ነው አትበይ እያንዳድሺ በተረፈ wioooooow ያምሪል
@ablelhadgu7121
@ablelhadgu7121 7 жыл бұрын
❤I love ethiopian film😘
@yeslasalijnegnilovemylord393
@yeslasalijnegnilovemylord393 7 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ት/ት የሚሰጥ ፊልም ነው..so keep it up.
@rabiarabia6339
@rabiarabia6339 6 жыл бұрын
ዋው በጣም አሥተማሪነው በተለየ ለወዶች ልጅ እዴት እደሚየደግ ቆጆ ነው የመቻችሁ
@afrahafrah6509
@afrahafrah6509 8 жыл бұрын
በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ ልጂን በራስ ማሳደግ መታደል ነዉ
@user-yh7lh1uf6g
@user-yh7lh1uf6g 7 жыл бұрын
በጣም ነው ያስለቀሰኝ በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@user-iw9ir1xm5v
@user-iw9ir1xm5v 6 жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት የስም ስያሜያቹ ደሞ የለለ ተመችቶኛል ሰላማቹ ብዝት ይበል
@user-iz4oi2oz7i
@user-iz4oi2oz7i 7 жыл бұрын
ዋውውውው በእውነት በጣም አስተማሪና አሳዛኝ ፊልም ነው የጠፋው ልጅ ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለሁ ከምንም በላይ ለሰው ልጅ ፍቅር ይበልጣል
@aydahgetu9020
@aydahgetu9020 8 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል 😃😃 😢😢 💗💗💗
@Sada-st4qq
@Sada-st4qq 6 жыл бұрын
በጣም የወደድኩት ፊልም ልጁ የኔ ማር ደስ ሲል😚
@user-yz6zf5qz2x
@user-yz6zf5qz2x 7 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እና አሳዛኝ አስለቃሽ ፊልም ነው በርቱ በጣም አሪፍ ነው
@seadamahammedmahammed1558
@seadamahammedmahammed1558 8 жыл бұрын
waw ARif new በጣም አስተማሪ አዝናኝ ፊልም ነው በርቱ
@hananhanan169
@hananhanan169 6 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፍቅር የተሞላበት ፊልም ነው
@hany9320
@hany9320 8 жыл бұрын
የእውነት የሚያስለቅስ ነው ።በርቱልኝ
@ztruthprevail4280
@ztruthprevail4280 8 жыл бұрын
This is interesting movie! love it! Muse is the best actor! I love the characters of Akililu!
@user-yn9td3jb4p
@user-yn9td3jb4p 8 жыл бұрын
ዋውውውውውው በውነት ሰል እንደት እንዳስለቀስከኝ ውይይይ እግዚአብሔር ያጠብቃችሁ
@manguday8377
@manguday8377 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል ላይክ ኣድርጌዋለሁ።
@user-wc8oo4jd5w
@user-wc8oo4jd5w 8 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምርት ሰጪ ነው በተለይ የእግዛአብሔርን ቅዱስ ቃሎች የምትናገሩዋቸው ሁሉ ደስ ይላሉ በርቱ
@sarasara9511
@sarasara9511 8 жыл бұрын
ዋውውው ብጣም አሪፍ ነው በተለይ አሳዳጊዋች ደስ ሲሉ ።
@user-rz3oo5lb9b
@user-rz3oo5lb9b 7 жыл бұрын
በጣም ኣስተማሪ ፍልም ነው ደስ ብሎኛል ሰው መሆኔ ለዝህ ነው መጥፎና ጥሩ የምለይ ኣእምሮ የታደለን
@kerimaahmed3082
@kerimaahmed3082 8 жыл бұрын
ልጆቻችንን ትተን አይደለም ለሌላ ሰው ከዎላጆቻችን ጋር ጥለን የምጣን ነገ አኛም እሄን እንደሚገጥምን አልጠራጠርም በጣም ነው ያዘንኩት
@neimawollyew6377
@neimawollyew6377 5 жыл бұрын
እረ አደርራሽን እህት
@lulaentertainment8592
@lulaentertainment8592 7 жыл бұрын
ኡ ፍፍፍፈ ብጣዕሚ ደስ ትብል ፊሊም ግና ክህብዎም ኣይነበሮምን ነቲ ቆልዓ ክሳብ ወዲ 18 ዓመት ድከውን ባዕሉ ምውሳን ምበለጸ ኔሩ ሙሴ
@Soso-gu5vj
@Soso-gu5vj 8 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መጀመርያው በታም ስሄ ቦሀላ ደሞ እንባዬ ማቆም አልቻልኩም በቃ በታ በታም ምርጥ ፊልም ነው የህንድ ሙቪ ሄይ ቤቢ ከሚለው ፊልም በታ በታም ብዙ ቦታ ያመሳስላቸዋል እንደሱ ለመስራት እስባችሁ ከሆነ ካራክተሩ እንዳለ ብታስገቡት በታም ከምንም በላይ ያምር ነበር ኤኒወይስ በታም ከሚባለው በላይ ተመችቶኛል በርቱ ቀጣይ ልክ እንደዙሁም በአሪፍ እንጠብቃለን Allah bless you my sweet baby ♥♥♥♥
@semmayageta1436
@semmayageta1436 7 жыл бұрын
Wow arif new gin sayastewilu menagerim hone menaded wagayaskefilal temit new thankes ♥♥
@mmo7747
@mmo7747 5 жыл бұрын
ሀይ
@kemuethpiyawit3951
@kemuethpiyawit3951 6 жыл бұрын
እደት እዳለቀስኩ እውነትም ልጅ እደት ደስ ይላል እስከዛሬ ካየሁት ሁሉ ደስ እሚል ፊልም
@biruktiwzmeni7613
@biruktiwzmeni7613 8 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱልን ማሮቼ
@amalekasha2522
@amalekasha2522 8 жыл бұрын
ዋው አስተማሪ ፍልም ነው ያምራል እንደት ይጨንቃል መለያየታችሁ
@user-vh3tp5dv4y
@user-vh3tp5dv4y 8 жыл бұрын
የህንድ ፊልም ባማርኛ ሲገለበጥን! ለማንኛውም እናመሰግናለን
@josianeuwineza9634
@josianeuwineza9634 6 жыл бұрын
I am not an ethiopian but I love their movies so much
@hayatali8547
@hayatali8547 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉበት
@ruqeyaawaleiyasufei0007
@ruqeyaawaleiyasufei0007 7 жыл бұрын
ወው ባጠም ደስ የሚል ፊልም በጠም በጠም አስተማሪ ወው ወው ወው አቦ ይማቻቹ
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዞብሄር ይሳድግህ ቆንጅ አው በህድም ተስር በጣም ነው የወደድኩት
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 5 жыл бұрын
ሶስት የሚዋደዱ አክተሮች ደስ የሚል ፊልም ነው የምር
@foziyafoziya9130
@foziyafoziya9130 8 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው ግን ይሄንንን ፊልም በህንድ ያየውት ይመስለኛል ለማንኛውም አሪፊ ነው በርቱ
@nurtttube5778
@nurtttube5778 3 жыл бұрын
አወ ህድ ወችሰርተውታል
@edenwelde2535
@edenwelde2535 3 жыл бұрын
አዎ ልክ ነሽ እኔም አይቸዋለሁ
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መጨረሻው ኣስለቀሰኝ ደሞ ሙሴየ ውድድድድድ ናው ማደርግህ
@fetiyamusa4241
@fetiyamusa4241 8 жыл бұрын
Wow betam new des yemilewu astemarim aznagnm new bertu thanks oll
@doloresmaria5553
@doloresmaria5553 8 жыл бұрын
IT WAS A GOOD MOVIE I WISHED I HAD ENGLISH SUBTITLES SO THAT I COULD UNDERSTAND BETTER
@hindyayehusumesti5682
@hindyayehusumesti5682 8 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው በርቱልን
@aidaexpress
@aidaexpress 8 жыл бұрын
በስማም እኔ በለቅሶ ብቻ አይኔ ሊጠፋ ነው የስው ልጅ የስው ነው የተባለው ተረት እውነት ነው የትም የወረወሩትን ልጅ አንስተው ባሳደጉ ጭራሽ ቤተስብ ነን ብለው ከች ማለት አለ እንዴ አረ ይደብራል.. .. እግዚአብሔር ለናንተም አንድ ቀን የራሳችሁን ልጅ ይሰጣችሁ አይዞአችሁ ሁሉም በጊዜው ይሆናል በጣም ምርጥ ድራማ ነው እናመስግናለን
@sadart4015
@sadart4015 8 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ያስደስታል በእውነት እምባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል,በጣም ከልብ አስተማሪ ነው።በጣም እናመሰግናለን በርቱ.
@user-nk9rt3qf2e
@user-nk9rt3qf2e 7 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@addiseyobe7380
@addiseyobe7380 8 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ነው ያስለቀሰኝ
@user-wd8cw4ov1z
@user-wd8cw4ov1z 8 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ፊልምነዉ ቤቢየ እግዚአብሄር ያሣድግህ
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 8 жыл бұрын
ባባዬዬ የኔ ቆንጆ እውነትም ሙሴ ነህ ማርርር! እያስተማረ እያሳቀ ያለቀ ፊልም ነው በርቱ....!
@hawabv4323
@hawabv4323 7 жыл бұрын
ዋው መጣም ያምራል ግን ያስለቅሳል ባለቅስ ባለቅስ ወላሂ የጠፋው ልጅ ደስ የሚል ነው
@jgghffc4417
@jgghffc4417 7 жыл бұрын
ኡመር
@kirubelbelay5398
@kirubelbelay5398 7 жыл бұрын
hawa
@Galaxy-hn6em
@Galaxy-hn6em 7 жыл бұрын
Jgg Hffc አል
@jfh5459
@jfh5459 7 жыл бұрын
@nasrumohamad2855
@nasrumohamad2855 7 жыл бұрын
hawa Bv
@user-mu6ip8qx1m
@user-mu6ip8qx1m 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል መወለድ ቋንቋ ነው በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ሙሴ አበረ ደስ የሚል ስያሜ ነው እኛ አባቶቹ እናቱ ደግሞ ድንግል ማርያም ናት አቦ ይመችህ ስወዳችሁ
@hlemamook6572
@hlemamook6572 7 жыл бұрын
Tsehay Bekele
@user-xm4vy6wb8f
@user-xm4vy6wb8f 8 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ነው ያለቀስኩት እናተስ ለብራችሁ እኔ እድየው ለማነኛውም በጣም አሪፍ ነው ዋው
@missesaida9685
@missesaida9685 4 жыл бұрын
አስተማሪ ነው ግን በእንባ ታጠብኩኝ እናመሰግናለን
@aminaamina-ox7vj
@aminaamina-ox7vj 8 жыл бұрын
በጣም ድስትላላችሁ
@jemalyesuf5194
@jemalyesuf5194 8 жыл бұрын
በጣም.ያስደስታል
@meseretdame3507
@meseretdame3507 7 жыл бұрын
ዋውው ደስ ይላል ግን በጣም ልብ ይሰብራል የእውነት 😔😍😍😍
@hdjayenus2366
@hdjayenus2366 8 жыл бұрын
wow wow yastemral yasaznal yaskal konjo new ketlubet hululachu tamralach
@hazardaman5833
@hazardaman5833 8 жыл бұрын
Nice😍😍😍😍😍
@user-ef9dc5cq3u
@user-ef9dc5cq3u 7 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው ልብ የሚነካ ነው ቀጥሉበት
@fatmajuhar5701
@fatmajuhar5701 7 жыл бұрын
Hi
@latinageidy5837
@latinageidy5837 7 жыл бұрын
ሀያት የአላህ ባርያ hayu hayat very nice
@famatymemahamad9089
@famatymemahamad9089 7 жыл бұрын
ፋፊ ከወሎ
@fatemaf9570
@fatemaf9570 7 жыл бұрын
Latina Geidy ሀያትየሰላምነውእህት
@kelemmengstu9734
@kelemmengstu9734 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍነዉ ገን ያሳዝናል ቢሆነም መጨረሻው ደሰይላል መርጥ ፊልምነዉ አደናቂቸሁ ነኚ ተመቸቶኛል የመቻችሁ
@maryamenate648
@maryamenate648 7 жыл бұрын
bemeseretu filmu yekorjo new kehind filmlay ere ybeka kurejaaaaaa besmeham berasachu siru betam yemtasitela enat yenatn karacter banchi tebelashe tinsh enquan aymesaselm enat hono lemesrat atibekimmmmmmm
@abrahamassimba7771
@abrahamassimba7771 7 жыл бұрын
best movie ❤ I was cry 10 minutes with out stop😢
@bubuwill9184
@bubuwill9184 5 жыл бұрын
Abraham Assimba تأليفهاخلملهاخ
@maserat1616
@maserat1616 4 жыл бұрын
ሦስትደስየሚሉ፣አክተሮችአስተማሪነዉ
@user-hg7cj2uq3g
@user-hg7cj2uq3g 7 жыл бұрын
ከምር የእውነት ያስለቅሳል በጣም አሪፍ ፍልም ነው
@zgetahun
@zgetahun 4 жыл бұрын
❣this movie❣and respect you all funny actors who also were in Yewondoch Gudy👍👍👍
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ውይ እውነት ነው እናታችን ማርያም ነች ይህን ፊልም ስንቴ አየሁት
@kalkidankali7284
@kalkidankali7284 3 жыл бұрын
ሴያምር ህፃኑ ፈጣሪ ያሳድገዉ
@sufyamohamed2993
@sufyamohamed2993 7 жыл бұрын
ውይ እንደት ደስ ይላል
@raheelgabry7306
@raheelgabry7306 7 жыл бұрын
Sufya Mohamed ህፃኑያምራል
@trhaskalauu7472
@trhaskalauu7472 6 жыл бұрын
Sufya Mohamed ጤና ይስጥልኝ
@user-ux3kd7wv3f
@user-ux3kd7wv3f 7 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም አሪፍ አሥተማሪ ነው ባይሆን አስለቀሳችሁኝ እናመሰግናለን
@user-nt2xe1lj5z
@user-nt2xe1lj5z 7 жыл бұрын
መሲ ቆንጆ የራያዋ መሲ suwaraa
@DeboraMesefen-oo1ml
@DeboraMesefen-oo1ml 7 ай бұрын
ከፊልሙ ማጀቢያ ሙዚቃ በጣም ነው የምወደሙ
@akiyaakiya5031
@akiyaakiya5031 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ድስስስ የሚል በጣም ነው ያስለቀሰኝ
@user-yb2dv2sz9n
@user-yb2dv2sz9n 7 жыл бұрын
akiya akiya
@user-kz9vq6vd6y
@user-kz9vq6vd6y 7 жыл бұрын
በጣም ይምራል የሠዉልጁ የሠዉ ነዉ የሠዉልጅ ከማሣድግ የዉሻ ብችላ ማሠደግ ይሻላል እሜባለዉ እዉነት ነዉ
@salamsalama3523
@salamsalama3523 7 жыл бұрын
ጒድ በል ጎንደረ የሠላም ጒዞ የድንግል ይዛ
@salamsalama3523
@salamsalama3523 7 жыл бұрын
ጒድ በል ጎንደረ የሠላም ጒዞ የድንግል ይዛ
@salamsalama3523
@salamsalama3523 7 жыл бұрын
ጒድ በል ጎንደረ የሠላም ጒዞ የድንግል ይዛ
@samiraasyoub8829
@samiraasyoub8829 6 жыл бұрын
ጒድ በል ጎንደረ የሠላም ጒዞ የድንግል ይዛ wdsxc
@leggese210
@leggese210 8 жыл бұрын
wowwwww yamerali maleti leni kaleti yasegnaeil betam astermri fielm new ketlubeti yelij fkri min yaheli yasidestaeil lin musiy e/r yasdegihe ketlibet
@ayinieye4509
@ayinieye4509 8 жыл бұрын
betam yasazinal gin mecjershawu gilst ayidelm andu miret
@ebrotube1113
@ebrotube1113 7 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም አሁን ሁለተኛ እያየሁት ነው
@zhar3803
@zhar3803 6 жыл бұрын
Zenab Omar. እኔ ብዙ ግዜ ነው
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 5 жыл бұрын
እኔ መቸ ይሆን አዳሜን አ አግብች ወልጄ ይምስመው
@abrehamtsegaye9041
@abrehamtsegaye9041 3 ай бұрын
ተመካክረን ነዋ ውዴ
@terefechbale
@terefechbale 3 ай бұрын
አግብቴሽ ይሁን?
@zadzad2695
@zadzad2695 7 жыл бұрын
በጣም ያምራል በብየ እግዚአብሔር ያሣድግህ
@helenmeku4485
@helenmeku4485 8 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ግን ደሞ በጣም ይከብዳል ያሳደግከው ልጅን መስጠት ምን ያህል እንደሚከብድ ኣሰብኩት ኣስተማሪ ነው እናመሰግናለን
የመጨረሻው ዲቪ The Last DV - Ethiopian film 2018
47:17
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 35 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 100 МЛН
Yeserge Leta (የሰርጌ ለታ!) NEW! Amharic Full Movie from DireTube 2016
1:23:34
Yekoshe Lij -  Ethiopian Movie - (የቆሼ ልጅ ሙሉ ፊልም) 2016
1:32:23
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 298 М.
ሳልሰማው ሙሉ ፊልም - Salsemaw Full Movie New Ethiopian Movie 2024
1:20:54
Sewunet media ሰውነት ሚዲያ
Рет қаралды 251 М.
Himeme (ህመሜ) New Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:38:14
DireTube
Рет қаралды 1,5 МЛН
ምንሼ Minshe full (Ethiopian film 2017)
1:27:20
Addis Films
Рет қаралды 643 М.
ወደ ኋላ ሙሉ ፊልም Wede Huala Ethiopian movie 2021
1:54:48
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
0:16
Mini Katana
Рет қаралды 18 МЛН
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 2,9 МЛН
Каха заблудился в горах
0:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН