Himeme (ህመሜ) New Ethiopian Movie from DireTube Cinema

  Рет қаралды 1,589,981

DireTube

DireTube

8 жыл бұрын

Latest Ethiopian Movie - Himeme - ህመሜ - New Ethiopian Movie from DireTube Cinema

Пікірлер: 2 300
@melakumathewos
@melakumathewos 8 жыл бұрын
ከ"ስስት" ፊልም ቀጥሎ ትርጉም ያለዉን ትምህርት ያስተማረኝ ፊልም ስለሆነ እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ። በተለይ የቢኒያም የመጨረሻዉ ንግግር ቀላል አልተመቸኝም፦"ለፍቅር ንፁህ ልብስ ሳይሆን የሚያስፈልገዉ ንፁህ ልብ ነው"
@cb3623
@cb3623 5 жыл бұрын
@user-fu1sn9pq2k
@user-fu1sn9pq2k 5 жыл бұрын
በትክክል ንጱህ ልብ ነው የሚባለው
@user-gn7lf6op1g
@user-gn7lf6op1g 4 жыл бұрын
ንፁሕልብከለለሕንፁሕልብሥብለብሥምንትርጉምአለው
@sintayehugetachew7557
@sintayehugetachew7557 Жыл бұрын
@@cb3623 _
@sintayehugetachew7557
@sintayehugetachew7557 Жыл бұрын
@@user-fu1sn9pq2k .
@user-dj3iu5en2b
@user-dj3iu5en2b 7 жыл бұрын
ኣንድ ኣንድ ሴቶች በውበትና በገንዘብ ተማርከን እማይሆነንን ስንከተል እሚሆነንን እናጣለን እና ከዚ ፊልም ብዙ ልንማርበት ይገባል so በጣም ኣስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በጣም ትምህርት ወስጄበታለሁ
@barchgonderawa6727
@barchgonderawa6727 4 жыл бұрын
Enam
@filimonmussie7572
@filimonmussie7572 7 жыл бұрын
am from Eritrea I love very much Ethiopian film 💋💖💗💕👑
@user-rt3ol4rf7s
@user-rt3ol4rf7s 2 ай бұрын
Thanku sewet ❤❤
@ainaaina1672
@ainaaina1672 5 жыл бұрын
ይህፌልም ህይወቴነው የተወናችሁት ከልቤ የምወደም የሚለውቃል የማይገልጽው ፍቅርኛነበርኝ ስደት ለ2ትአመት ቃልገብቶልኝ መጣው ከዚያ 1አመት ከ5ትወር ላይ ሌላ እዳገባነገርኝ ምንም ላምን አልቻልኩም እራሴንበራሴ በቢላቆራርጥሁ በቃ ማርገውን አላቅም አሰሪየን ማከብርት ይነበርው እደተራእቃነውማያት ሰራተኞችንም እደዚሁ ሀበሻ ሰውማንም የለም ችግሬንሚርዳ ከዛአድቀን ሌሊትብቻየን ሻማአብርቸ አምላኬ ከነገትዋት ጀምሪ ከወደኩበትእድነሳ ለተሰበርኩት አተጠግነኝ ላላስበው ያተሀይል ይጨመርልንብየ ከኔጋ የነበርውን ፎቶብልሙሉአቃጠልኩት ልክ ሲነጋ ሁሉንም ሰውይቅርታጠየኩ ችግር እደነበርብኝ ተርድተውነበር እሽአሉ እኔም ከልቤወጣልኝ እሱም ያገባትልጅ ምንም የማያቅልጅ ለመጠት ለማጨስ ሱስኛ ሆነብላ ትላው አርብመጣች ይቅርታ በርግጥ ስለፌልሙ ነውአስተያየት መስጠትየነበርብኝ ግን ሰው የዘራውን ያጭዳል ሲል ትዝአለኝ ማሮች ውበትም እርጋፌነው ገንዘብም አላቂነው የሰውልጅ መልካምነቱ ብቻ አሸንፎን እድናፈቅር እግዛቤር ይርዳን አሜን።
@user-xc4ym6ys8r
@user-xc4ym6ys8r 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ አንዳንድ ጊዜ መርሳት የማቻለውን ለመኖር ሲባል ይረሳል የማይችይውን ትችያለሽ ግን ትጎጃለሽ የአንቺ ንፁህነትና ጎዳት ግን ተመልሶ ያን ሰው ይጎዳል መልሱ ጥሩ ቢሆንም ግን አያስደስትሽም ምክነያቱም እውነተኛ ፍቅር ስለነበረሽ ዋናው አሁን መርሳትሽ ነው ይበቃኛል ከቆየሁ የኔንም ታሪክ መውራቴ ነው 😄😄😄
@user-pj7mh1uo8r
@user-pj7mh1uo8r 4 жыл бұрын
የኔ ማር አይዞን ልክ እንደኔ ሁኖብሻል የኔም ትቸዉ ልጠብቀኝ ቃል ገብቷልኝ ትቸዉ ከመጠሁ በኃላ አሁን ከሌላ እንደዐለደ ሰማሁ ገን እኔ አልተናደድሁም ሁሉንም ለፈጣሪ ሰጥቸ አለሁ የኛ ያልሆነን ነገር ስንከተል የራሳቸንን እናጣለን :እና አይዞሽ ዋናዉ ጤና ነዉ ደግሞ እግዚአብሔር ብቻ አይተዉ እንጅ ሰዉ ቢከዳ ሌላ ሰዉ ይተካል
@zainabyousof9035
@zainabyousof9035 4 жыл бұрын
የኔ ወድ እኔም እደአች ደርሶብኛል መርሣት አልቻልኩም ሚሥቱን ፈቶ እኔን ለማግባት ብዙ ለመነኝ ግን ብወደዉም ልቤ አልተቀበለዉም!!!
@armazsegede2651
@armazsegede2651 3 жыл бұрын
Yene konjo fetari ytegnlshi lbshinm
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
አሜን (3)
@mehaletassefa5389
@mehaletassefa5389 8 жыл бұрын
ለምንድው ግን ኢትዮ ፊልም ላይ ሁሉም ሴቶች ብር እንደሚወዱ አርጋቹ የምትሠሩት፡ይገርማል ሴት ልጅ እውነተኛ አፍቃሪ ካገኘች ብር ብርርር ይበል እንደምትል እርግጠኛ ነኝ፡ፍቅር እንጂ ገንዘብ አይገዛንም፡በግድ ብር ውደዱ አትበሉን ኡፍፍፍፍ
@noornoor1626
@noornoor1626 8 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ሁሉንም በጅምላ እኮ ነው ...ሆይይ
@user-vb6tu7gg9e
@user-vb6tu7gg9e 5 жыл бұрын
Yna mar tekle nshe
@user-gf7ci4xd5v
@user-gf7ci4xd5v 5 жыл бұрын
ትክክል ማር
@amenthabtamu1309
@amenthabtamu1309 5 жыл бұрын
ትክክል
@gosayetesefaye9188
@gosayetesefaye9188 4 жыл бұрын
Sewu yezerawun yachdal
@user-qh1lc6fu8x
@user-qh1lc6fu8x 5 жыл бұрын
በጣም የሚያምር የሚያሳዝን የሚያስደስትና የሚያስተምር ምርጥ ፊልም ነው ለሁሉም እንደየስራው ይከፈለዋል ደሞዙ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እስኪ እንደዚህ ወዝ ያለው ፊልም መስራት ይልመድባችሁ
@seaditube9120
@seaditube9120 2 жыл бұрын
ለሁለተኛ ጊዜ እያየዉት ነዉ የነ ሄኖክን አድሥ ፊልም ከማየት የድሮዉን ሺ ጊዜ መደጋገም ደሥሥ ይላል
@belalabdo7443
@belalabdo7443 7 жыл бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል!!!!!!! ትክክለኛ አባባል ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን.
@merebaaman1899
@merebaaman1899 5 жыл бұрын
Amine
@redyredy9717
@redyredy9717 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ettina1003
@ettina1003 8 жыл бұрын
ለኔ በጣም የተመቸኝ አባባል ለፍቅር ደግሞ የሚያስፈልገው ንፁህ ልብስ ሳይሆን ንፁህ ልብ ነው የሚለው አባባል ምችት ድልት ብሎኛል
@melymedianetwork1602
@melymedianetwork1602 8 жыл бұрын
enem endanchi new hasabe
@user-dp4ut1ql2v
@user-dp4ut1ql2v 7 жыл бұрын
Mahi Love abo ymechIh
@senayetjesispakisthan2310
@senayetjesispakisthan2310 5 жыл бұрын
Mehresaw yamral
@zeynebzewde9134
@zeynebzewde9134 4 жыл бұрын
እኔም
@cqlmd3306
@cqlmd3306 4 жыл бұрын
እረበፍጠራችሁአምላክ የኪያየን ፊልምንግረኝ የትብየላግኝው
@yesufomer9921
@yesufomer9921 8 жыл бұрын
እውነትም የሰው ልጅ የዘራውን ነው እሚያጭደው ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው ይመቻቹ ቀጥሉበት ታድያ ለቀቅ ለቀቅ አርጉልን ብዙ አታስጠብቁን
@noornoor1626
@noornoor1626 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን!! ግሩም ነው ልብ ያለው ልብ ይበል!
@user-pr9rv5xp8w
@user-pr9rv5xp8w Жыл бұрын
ሠዉ የዘራዉን ያጭዳል ትክክለኛ አባባል ነዉ ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@user-qo3xp5tp9r
@user-qo3xp5tp9r 6 ай бұрын
😢😢በትክክል👌👌👌👍👍💖💖💖💖
@s.y5820
@s.y5820 7 жыл бұрын
የታደለሰው የተሰጠው ነገር ቢኖር ትግስት የሚያክል ምንም ነገር የለም ቢኒ በጣም ትግስተኛነህ ሳራ የስራሽን ሰጣሽ ግን በጣም አስተማሪ ፍልም ነው እናመሰግናለን
@obsemar8720
@obsemar8720 7 жыл бұрын
ባካችሁ ኮመንት በእጊሊዘኛ አትስጡ ምድረ ጉረኛ ሁላ የአማርኛ ፊልም እያየሽ ኮመንት በእንጊሊዘኛ ትሰጫለሽ እንዴ
@user-zh8iz1nu2y
@user-zh8iz1nu2y 7 жыл бұрын
ትክክል
@danisol814
@danisol814 7 жыл бұрын
Obse Mar what if my phone does not have Amharic... Anchi ayet
@hgnvhgngjvb7778
@hgnvhgngjvb7778 7 жыл бұрын
Obse Mar ክግትችክ
@hgnvhgngjvb7778
@hgnvhgngjvb7778 7 жыл бұрын
ravelotion ግህግ
@hgnvhgngjvb7778
@hgnvhgngjvb7778 7 жыл бұрын
ፍቅር
@rahelrahel2605
@rahelrahel2605 7 жыл бұрын
በእውነት ትምህርት ሰጭ ነው ደሳለኝ ሳላመሰግንህ ኣላልፊም ኣድናቅህ ነኝ
@hiwetmusgun9559
@hiwetmusgun9559 6 жыл бұрын
Rahel Rahel 😘😘💖💖💖💖👍
@mitayene6335
@mitayene6335 5 жыл бұрын
ዋው በጣም እስተማሪ ፍልም ነው የሰው ልጅ ለስራው ሁሉ መልስ ያገኛል መልካም ነት ለራስ ነው
@eth1929
@eth1929 4 жыл бұрын
እግዝሐብሄር ይባርካቹ በጣም አስተማሪ የሆነ ድራማ ነዉ ሠላማቹ ብዝት ይበልላቹ
@tube-kv2dg
@tube-kv2dg 4 жыл бұрын
አትሳቁብኝ እና እርቲስቶች ለትዳር ይሆናሉ ሁሉም ጋር ነው እሚዝናኑት ያረብ እጅ ለጅ መጨባበጥንም ባሌጋር አድርግልኝ
@adf8774
@adf8774 4 жыл бұрын
ክክክ
@armazsegede2651
@armazsegede2651 3 жыл бұрын
Yesraw bahari new😂 kedama mehon yshalal
@user-uz4em2eh7i
@user-uz4em2eh7i 5 ай бұрын
ትክክል ነሽ❤❤❤
@ALiALi-vd3rs
@ALiALi-vd3rs 2 жыл бұрын
ይሄን ፊልም ለሶስተኛ ጊዜ 2022 ላይም አየሁት ዋውውውውውው አይገልፀውም 👌👌👌👌👌👌
@elisabahiru3588
@elisabahiru3588 Жыл бұрын
ዋውው 👍👍👍👍👍
@user-th3fn7eq8b
@user-th3fn7eq8b 7 жыл бұрын
ቢኒ ልክ እንደኔ ነህ እኔም ባሌ እንድህ ሲያደርገኝ መጨረሻ ላይ ግን ባሌ እርር ብሎ ቀረ እኔም በደሎች ቢያልፍብኝም አሁን ግን ከራሱ አብልጦ የሚወደኝጋ መኖር ይዣለሁ
@hayatteka7965
@hayatteka7965 7 жыл бұрын
ሀያት ወሎየዋ የሀይቅ ልጅ ሱመያ ታጋይ ነኝ ማሻአላ እህትየ እንደዚ ስሰማ በጣም እደሰታለሁ
@makyamommdeiloveyumami396
@makyamommdeiloveyumami396 5 жыл бұрын
ሀያት ወሎየዋ የሀይቅ ልጅ ሱመያ ታጋይ ነኝ
@GgGg-gr3cs
@GgGg-gr3cs 5 жыл бұрын
ሀያት እኔም እዳችነኝ
@GgGg-gr3cs
@GgGg-gr3cs 5 жыл бұрын
ግን አላገባሁም አድቀን ይመለሣልብየ አራት አመት ጠበኩት አሁንግን አላህን ለኔየተመቸሥጠኝ እያልኩነው
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 5 жыл бұрын
አላህ ያስደስትሽ ማር
@user-ci6nk1bw6q
@user-ci6nk1bw6q 8 жыл бұрын
ፍርድ ያረፍዳል እንጂ ሊቀር ቃሉ የለም!!! በጣም የሚገርም ነው በእውነት የትኛውም ክፉ ስራ ቢቆይም የስራውን ማግኘቱ አይቀርም።
@user-rs6zk4em6l
@user-rs6zk4em6l 5 жыл бұрын
ወይ ሰፈልገው የነበረ ፊልም እንዴት ደሰ ይላል የተጫወተብህ እማ መጫወት አለብህ ክክክ
@tesnimyube2605
@tesnimyube2605 3 жыл бұрын
መቼም የማትረሳውን የህይወት ትምህርት የምትማረው ከትልቁ ስህተትህ ነው፤ ብዙም አትናደድ በቀሪው ዘመንህ እንዳትረሳው የተፈለገ ወሳኝ መልዕክት ደርሶሀል ስለዚህ ሁለት ነገር አድርግ 1. አትድገመው 2. ተማርበት ህይወትን በጥበብ የሚኖር ሰው ከዚህ የተለየ ምንም አያደርግም
@godolays1408
@godolays1408 5 жыл бұрын
እውነት በጣም አስተማሪም አሳዛኝም ነው በጣም እናመሰግናለን የልጁ ስቃይ አስለቀሰኝ በመጨረሻ ግን አስደሰተ
@user-fv2tp1og8e
@user-fv2tp1og8e 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም አሥተማሪ ሥራ ነው የሠራችሁት ያምራል
@hiowtgetahun525
@hiowtgetahun525 8 жыл бұрын
ፍቅር ልቤን እንጅ ኬሴን አደሳሰም በጣመ አሰተማሪ ነው ሁላችንም የፍቅር ሰው ይበለን አሜን
@weedybh9631
@weedybh9631 7 жыл бұрын
'
@susua9230
@susua9230 8 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ፊልም በጣም ትምህርት ያለው ፊልም ነው ፍርድ ያረፈርዳል እጂ ሊቀር ቃሉ የለም በጣም ደልቶኛል የመቻቹ ቀጥሉ በዚሁ
@user-yp1no6vb5w
@user-yp1no6vb5w 8 жыл бұрын
አይ ጉድ እደው በቃ ፊልሙ ሁሉ እነ አሜሪካን ሳይነካካ አይሳካለትም ተሳስው እኳን የኢትዮጲያን ሀብታም እዳለ ቢሰሩበት ኧረ ኧረ ኧረ ያስጮሀል ኡኡኡኡ
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 4 жыл бұрын
ህህህህህህ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
ክክክክ
@hanalove2902
@hanalove2902 8 жыл бұрын
wowww በጣም አስተማሪ ነው ማንም ሰው የዘራውን ያጭዳል አይደል የሚባል በተለይ ፍቅርን በገንዘብ ለሚስብት ሰውች በሙሉ
@Sa-jo1xh
@Sa-jo1xh 4 жыл бұрын
ሙዚቃ
@user-oh9vq2vc6h
@user-oh9vq2vc6h 8 жыл бұрын
ፊልድ ያረፍዳል እንጂ ሊቀር ቃሉ የለም ደስ የሚል አባባል ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል በጣም ነው ደስ የሚል ፊልም
@tinatigist4658
@tinatigist4658 8 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም
@user-sy5ns2vf1h
@user-sy5ns2vf1h 5 жыл бұрын
" ፍርድ ያረፍዳል እንጂ ሊቀር ቃሉ የለም " በትክክል! ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው። የቢኒን ትዕግስት ሳላደንቅ አላልፍም ።
@user-pd7jw2kr4d
@user-pd7jw2kr4d 8 жыл бұрын
ወይኔ መጨረሻላይ ደሥ ሢል ሠራተኘዋን ማግባቱ፡፡ እደተጫወተችበት ተጫወተባት በጣም ደሥ ይላል ቀጥሉበት
@tgastayele5488
@tgastayele5488 5 жыл бұрын
ሴትእስዱቢናት
@jackkhoury6623
@jackkhoury6623 5 жыл бұрын
ደሥ ይላል H
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 жыл бұрын
@@tgastayele5488 በጣም ይች ቖረቖንዳ😃😂
@jeremiahabera1139
@jeremiahabera1139 8 жыл бұрын
የረሳሁት ነገር ማይክልን ስለሚመስለው ልጅ ሚያቅ አለ
@yasinmekenen2415
@yasinmekenen2415 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ ደስ ይላል
@mazaeshetie762
@mazaeshetie762 4 жыл бұрын
እሰይ ደግ አደረገሽ ሴት ልጅ የሚከባከባትን እና ድሀ ወንድ አትወድ መጨረሻው በጣም ተመችቶኛል!!!
@habeehappy1207
@habeehappy1207 8 жыл бұрын
My heart back it's normal place. well done I like and appreciate it's conclusion. thanks for uploading, Eritrean boy from England
@netsanetlove5351
@netsanetlove5351 8 жыл бұрын
ገምቼ ነበር መጨረሻው እንደሚያምር ዋውውው በጣም አሪፍ ና አስተማሪ ነው በርቱ ቀጥሉበት
@qalkidanamare110
@qalkidanamare110 8 жыл бұрын
ህመሜ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
She rowing his life. He never deserved to be this ways. Wow the table's turn around. What amazing story. I cried. It's holed a lot off untold messages. Maria from 🇺🇸. Thanks
@maronkebede314
@maronkebede314 8 жыл бұрын
ወይ እኛ ሴቶች ገንዘብ ገንዘብ ውይ አረ ፍቅር እኮ ከምንም በላይ ልዩ ስጦታ ነው any way በጣም አስተማሪ ነው
@sarasara9289
@sarasara9289 7 жыл бұрын
እውነት አሪፋና አስተማሪ ከጊዜው ጋር የሚሄድ ፊልም ነው ገንዘብ ጊዜዊ ነው ፍቅር ደግሞ ዘላለማዊ ነው ፍቅር ያሽንፋል ቢኒየ ጀግና ነህ አድናቂህ ነኝ
@user-jn8dx4ky6m
@user-jn8dx4ky6m 5 жыл бұрын
አይቼ አይቼ የማልጠግበው ፊልም ነው ቢኒዬ ቀጥልበት እሺ
@tigestshemlash4162
@tigestshemlash4162 8 жыл бұрын
ያምራል ፍቅር ንፁህ ልብስ ሳይሆን ንፁህ ልብ ነው የሚፈልገውን ሴቶም ወንዶች ም ልቦና ይሥጠን. ...
@tsegadugma502
@tsegadugma502 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አስተማሪ ነው የእጇን ነው ያገኘችው ምርጥ ፊልም ዋውውውውውውው
@selwaawelselwaawel5111
@selwaawelselwaawel5111 8 жыл бұрын
ከምገልፀው በላይ ነው እውነት እንዴት ተመስጬ እዳየሁት አጠይቁኝ ዋውውው ሁላቹሁንም አደናቂያቹ ነኝ ከልብ ነው የሰራቹት
@asiyaasiya3652
@asiyaasiya3652 8 жыл бұрын
ዋው በጣም አርፍ ነው ቃል የለይም በጣም ይመቻል አስተማሪ በሰሩት ቁና እንደምሰፈር በዝህ ፍልሚ ተማርኩ ወይኔ ሰራተያዋን ስላገባት ከምንም በላይ ደስ አለይ አስለቀስይ ዋው ፍቅር ያሸንፋል።።።።።።።
@user-uw5ee8nu6q
@user-uw5ee8nu6q 4 жыл бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል ነው እሚለው ሰውየ እስኪ ላይክ ግጩኝ
@user-vx4mf9qy9y
@user-vx4mf9qy9y 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ኮሜንት ሳላነብ ፊልም አላይም እና ኮማቾች ደስ ብሏቸዋን ልየው እስኪ
@user-qg6cf9uq5d
@user-qg6cf9uq5d 5 жыл бұрын
ቢኒ በጣም ትምህርት ሠጭ ነው ተመቸኝ በዚህ አጋጣሚ አድናቂህ ነኝ
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 5 жыл бұрын
"""""
@monikamon1496
@monikamon1496 8 жыл бұрын
ዋውውአጨራረሱ ከሌሎቹ ፊልምች ትንሽ ለየት ይላል ብዙየወቹ አጨረራረሰቸው አንደያነት ነበር ይኸ ትንሽ ለየት ይላል ለማንኛውም አሪፍ ነው ለፍቅር ንፁህ ልብ እንጂ ንፁህ ልብስ አያስፈልግም ፍቅርን በንፁህ ልብ ለመግዛት ምክር
@anynallemdebebbe4628
@anynallemdebebbe4628 8 жыл бұрын
ዋውው እንዴት ደስስ የሚል ፊልም ነው ለእኔ በጣም ተመችቶኛል አስተማሪም ነው
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
My people be patient. Don't make any revenge. God knows what he doing but we don't know what we doing. I admired the actors. Thanks all. Maria from 🇺🇸.
@user-wz9py1im7d
@user-wz9py1im7d 5 жыл бұрын
ዋው መጨረሻላይ ደስ ይላል የቺን ልጁ ጥሎብኝ አልወዳትም
@mesheshaketema3948
@mesheshaketema3948 8 жыл бұрын
በዕርግጥም "ፍቅር ቆሻሻ ሕሊና ያላቸውን ሳይሆን፤ ንጹህ ሕሊና ያላቸውን እንጅ፤ ነው" በጣም ጥሩ ትምሀርት ሰጪ ሲኒማ ነው። ለወደፊቱም በዚህ መልክ ብቻ ሳይሆን፤ ከዚህም በተሻለ መንገድ መቀጠሉ፤ ለጥሩ ውጤት ያበቃል ባይ ነኝ። አመሰግናለሁ!!!
@selinamitiku350
@selinamitiku350 8 жыл бұрын
በጣም ምእርጥ ፊልም ነው thanks
@asiyabahrain2014
@asiyabahrain2014 5 жыл бұрын
💗💗💗💗
@user-dw1hy8vw2o
@user-dw1hy8vw2o 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነው ያዩት ሁሉ አይበላም ሂሂሂሂ
@hannahanna4073
@hannahanna4073 6 жыл бұрын
የእጅሽን ነው ያገኘሽው ሰው የዘራውን ያጭዳል ።
@zeinebseid9342
@zeinebseid9342 7 жыл бұрын
የመጨረሻውን በተለይ ብዙ ጊዜ ባየው አልጠግበውም i like it
@andreecarre8466
@andreecarre8466 8 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል እና አሰተማሪ የሆነ film ነው wooooooooooow
@mkidebasha7764
@mkidebasha7764 8 жыл бұрын
በጣም ትምርት የሆነ ድራማነው ቢኒ መጨረሻላይ የተናገርከው አነጋገር ትክክልኝ አነጋገር ነው
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 2 жыл бұрын
ስብስክራይብ አደርኳቺሁ በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት ሠላም ለምየ ኢትጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zd..zd...881
@zd..zd...881 5 жыл бұрын
ያሳዝናል ፉልምም ቢሆን ልጅቱ በጣም አስጠላችኝ
@tinateshome1325
@tinateshome1325 7 жыл бұрын
አቤት መጨረሻው በጣም ያምራል ።
@rokyayassin7718
@rokyayassin7718 4 жыл бұрын
አዎ አጫረረሱ የምረል
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 2 жыл бұрын
አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ ለሰው ልጅ ዋናው ንጹህ ልቡ ነው ፍቅር በገንዘብ አይቀየርም ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር አለ ቆሎም ቢሆን ተቆርጥሞ ይታደራል አሪፍ ፊልም ነው አስተማሪ ነው በተለይ ለገንዘብ ወዳድ ሰው እግዚአብሔር ማስተዋል ጥበቡን ያድለን
@konjo7948
@konjo7948 8 жыл бұрын
ኡፍ እንዴት ደስ የሚል ፊልም ነው አስተማሪ በጣም ምርጥ😍😍
@user-lz6tn2oe3t
@user-lz6tn2oe3t 8 жыл бұрын
ቢንየ ከምንም በላይ ተመችተኧኛል
@user-gn7lf6op1g
@user-gn7lf6op1g 4 жыл бұрын
ሮቤልእንደትተሠቃየሕ
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 6 жыл бұрын
ቢኒያም ያሳዝናል አሪፍ ፊልምነው አስተማሪነው እናመሰግናለን
@user-ip1mz9di4b
@user-ip1mz9di4b 8 жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነው ቢኒ ሰራተኛዋን ስላገባ ደስ ብሎኛል ሳራ እንደስራዋ ያንሳታል!
@zensaeed1419
@zensaeed1419 8 жыл бұрын
ሳራ የስራሽ አገኘሽ ሳሚ አድናቂህ ነኝ እንዲውም ታሬ ብጣም ደስ ይላል
@user-ec7wj7ky4s
@user-ec7wj7ky4s 7 жыл бұрын
በጣም ያምራል ደሳለኝ አድናቂህ ነኝ
@user-uv2xj8hc5q
@user-uv2xj8hc5q 7 жыл бұрын
segente yejeshen agegashe
@danyethiopia1189
@danyethiopia1189 5 жыл бұрын
እናቴ ህይወቴ ልመጣልሽ ነው
@maronalemu9866
@maronalemu9866 8 жыл бұрын
ኮመንቱን ሳነበው ጥሩ የመስላል በቃ ልየው
@abilove1084
@abilove1084 8 жыл бұрын
ዋውው ስገን ....ስዊት ፍቅር ትበርከ የኔ ቆንጃ ስተምረቡ አምለክ ዕደም ከ ጥይና ያስጣሽ አሜንንንንን
@user-gk9ob3ys6v
@user-gk9ob3ys6v 8 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው በናታችሁ ሴቶች ፍቅርን በገንዘብ አትግዙ መጨረሻው አያምርም
@yemaryamdnglenata846
@yemaryamdnglenata846 5 жыл бұрын
ዳንኤል አድናቂክ ነኝ ልጁ ግን ማይክልን ይመስላል
@mekyiabntsani8891
@mekyiabntsani8891 5 жыл бұрын
እንደዚ አይነት ደነዝ ሴቶችን ሰብስቦ ማቃጠል ነበር
@user-yh5pt5bl1v
@user-yh5pt5bl1v 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@semiranaser2477
@semiranaser2477 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@aliyaasma1166
@aliyaasma1166 7 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን በርቱ
@user-dw3ei3jw3e
@user-dw3ei3jw3e 7 жыл бұрын
እብድ የሆነው ልጅ ሢያምር 😍😍 ይገባሻል የእጅሽን ማገኘትሽ እሠይ
@fqerlove882
@fqerlove882 8 жыл бұрын
እያንዳንድሽ ባለጠግነት ፍቅር አይሆንሽም ok!!!!
@hajibaserani8093
@hajibaserani8093 5 жыл бұрын
ይመችቹ በጣም የሚያምር ፊልምነው እስካሁንም ኮሚንት ያልሰጠሁት ፊልሙን ሳላየ ቡዬነው በጣም ተመችርኝ በዚህ ቀጥሉ እሺ ትግሰት አስፈላጊ ነው የሰው ልጅ ንፁ ልብስ ሳይሆን ንፁ ህሊና ያስፈልገዋል ተመቸኝ አቦ ይመቻቹ
@sofiaregasa7372
@sofiaregasa7372 8 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና ትምህርት ሰጭ ፊልም ነው
@zeeuransh210
@zeeuransh210 6 жыл бұрын
ልጁ ግን የመጀመርያ girl-frienዱን ... ባገባት ፡ ኣማርኛ movie ለዘላለም ትቼ ስዋሂሊ ማየት እጀምር ነበር ።
@user-sf2qm1xq4g
@user-sf2qm1xq4g 7 жыл бұрын
ሳራ አሰማሰዪ ከዲ ፍቅር ዘለቂ ገንዘብ አለቂ
@user-gd8ec3tu6o
@user-gd8ec3tu6o 6 жыл бұрын
I lave you ethio
@fateali3299
@fateali3299 5 жыл бұрын
ትክክል D
@semiraseid4928
@semiraseid4928 8 жыл бұрын
እንደት እንደሚምር ዋውውውውውው አቦ ይመቻችሁ አጀማመሩም ቢሰዝን አጨራረሱ ያረካል::
@kdstgashaneh2756
@kdstgashaneh2756 5 жыл бұрын
ናመሰግናለን ሶደሬወች በጣም እያስተማራችሁን ነው
@hassenashami2733
@hassenashami2733 8 жыл бұрын
ምን እንደውሻ 10ጊዜ Wow wow እያላቹህ አትበጥብጡን አቦ። እንመሰጥበት
@rahmayoso6183
@rahmayoso6183 8 жыл бұрын
በሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ በል ይመችህ ወንድም ሀሰን
@ymaryameljnardos2967
@ymaryameljnardos2967 8 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@jdnsksskskss5880
@jdnsksskskss5880 8 жыл бұрын
haha tamctonle
@hassenashami2733
@hassenashami2733 8 жыл бұрын
+Rahma Yoso pc ይመችሽ አቦ የወደፊታ ሚስቴ
@el-girl3716
@el-girl3716 8 жыл бұрын
+hassen ashami haha omg finally some one said it....Thank you!!!
@samiyagebre8931
@samiyagebre8931 7 жыл бұрын
betam aref new
@banchiamlakmarew4152
@banchiamlakmarew4152 2 жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ብዙ ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን
@sofyamohammd4851
@sofyamohammd4851 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፍልም ነው አስተማሪ ነው ለፍቅር ንፁህ ህሊና ንፁ ልብስ አይደለም ትክክልልልል ነክ ቢኒ እናመሰግናለን
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 жыл бұрын
በጣም.ጥሩ.ድራማ.ነው.እዳያልፍችው
@user-bw3bk1pq7p
@user-bw3bk1pq7p 7 жыл бұрын
ዋውው መጨረሻው አንጀቴን አራሰው ሰራ ለሠሪው እሸው ላጣሪው ይባል የለ የሰራዋ ዋጋ ተከፈላት
@alemalem7864
@alemalem7864 3 жыл бұрын
አለሸ ግን አለሁ በይኝ እሰኪ ልፅናና ማለቴ ኩመትሸ እረጅም አመት ነው ብየ።ነው
@yerusalemhailezgi3486
@yerusalemhailezgi3486 8 жыл бұрын
Omgggg an amazing movie wowwww so Amazing ❤❤❤ love it 😘❤❤
@taumulioevyou1035
@taumulioevyou1035 8 жыл бұрын
betamnowmeystamur
@kabbaeth6064
@kabbaeth6064 8 жыл бұрын
የምለው ቃላት የለኝም ብቻ woooooooooooooow ብል ይቀለኛል ዉይ ደስ ሲል
@user-ee7et1kz5e
@user-ee7et1kz5e 8 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን በተለይ ለሴቶዎች
@user-tg2bw4wz3m
@user-tg2bw4wz3m 7 жыл бұрын
ሳራ የስራሽን ነው ያገኘሽው አይዞሽ 😜
@addisiemecuria2097
@addisiemecuria2097 6 жыл бұрын
ቢኒ ያንተ ትግስት እንዴት ደስይላል በተርፍ አስተማሪ ነው እናመስግናለን
@zaharawowooozahara47
@zaharawowooozahara47 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ከሁለቱም ውጭ እስይ ይገባሸን ፍቅር በብር አይገዛም
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 6 жыл бұрын
ልጁማክል ጃክሰን ይመስላል
@arsemabele4322
@arsemabele4322 6 жыл бұрын
ያረብ መጨረሻዬ አሳምርልኝ ቁጭ ነው😃😃😃😃😃😃
@wesamhiwesam4743
@wesamhiwesam4743 6 жыл бұрын
ፍቅር አሳምርልኝ ተመቺቶኛል
@bettyyezina2946
@bettyyezina2946 5 жыл бұрын
Tensto yhonala zendero miyasenesa molto kkkkk
@sadr213
@sadr213 8 жыл бұрын
አንች ለለበሽው ልብስ እኔ አፈርኩኝአንች ማፈሪያ
@gj1093
@gj1093 5 жыл бұрын
አንች ማፈሪያ እኔ አፈረኩብያ
@user-gn7lf6op1g
@user-gn7lf6op1g 4 жыл бұрын
እንደትይሕፊልምእንደማረከኝእምርምሕመሜ
@gjkbvjhl8955
@gjkbvjhl8955 4 жыл бұрын
ሰህ
@tube-xj4pd
@tube-xj4pd Жыл бұрын
የሰው ልጅ ከሁለት ነገር ይማራል አንድም ሀ ብሎ በሳር አንድም ዋ ብሎ በአሳር❤❤❤በነገራችን ላይ የሰገን አክቲንግ😝😝😝😝
@user-yo8wv3wv8i
@user-yo8wv3wv8i 3 жыл бұрын
ደስ የሚል የፍቅታርክ ነው 💛💚❤️💛💚
Ethiopian full movie 2019 - 50 Lomi ሀምሳ ሎሚ
1:40:32
Addis Films
Рет қаралды 411 М.
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 111 МЛН
የኔ'ናት ሙሉ ፊልም Yene Nat Ethiopian full film 2018
1:43:01
Addis Films
Рет қаралды 1,7 МЛН
Yeserge Leta (የሰርጌ ለታ!) NEW! Amharic Full Movie from DireTube 2016
1:23:34
Fitsamew (ፍፃሜው) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:41:41
Fikren Yayachu - NEW! Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:43:32
News ET Social
Рет қаралды 1,6 МЛН
Hareyet ኀረየት - New! Ethiopian Movies 2015 - Full
1:47:30
News ET Social
Рет қаралды 974 М.
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1 МЛН
Rebuni - Ethiopian Films አማኑ ፊልም #ethiopia #ethiopianmovie
1:54:01
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 1,4 МЛН
🤷🏻‍♂️She Took His Skittles And Discolored Him😲🥴
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 12 МЛН