አዲስ ቤት የመግዢያ ዕቁብ ተጀመረ

  Рет қаралды 50,106

ዓባይ ዜና - Abbay News

ዓባይ ዜና - Abbay News

11 ай бұрын

በ77,280 ብር ቅድመ ክፍያ እና ከ 2,000 ብር በሚጀምር ወርሃዊ ቁጠባ በቀላሉ የመኖሪያ ቤት ባለቤት ይሁኑ።
ለተጨማሪ መረጃ
0927 533 333
0927 222 266
0927 555 522
0927 555 544
0927 444 411
0988 111 122
የዓባይ ቲቪ ዜና KZfaq ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇
www.youtube.com/@AbbayTV?sub_...
የዓባይ ቲቪ ዜና Facebook Page 👇
/ abbaytv
#Ethiopia #EthiopiaNews #AbbayNews
...........

Пікірлер: 98
@addisietafere1918
@addisietafere1918 11 ай бұрын
ቀናነት የተሞላበት ኃሳብ፣ በእውነት ከሀሳቡ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ከትርፋችሁ ይልቅ ቤት የሌላቸውን ሰዎች የቤት ባለቤት ለማድረግ ያለመ ይመስላል ፤ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ያሳካው
@subayadmasu2562
@subayadmasu2562 9 ай бұрын
ሃሳቡ በጣም ጥሩ ሆኖ አንድ ጥያቄ ፤ እናንተ በ 10 ዓመት ውስጥ 100,000 ቤት ወይም ለ100,000 አባውራ ነው ለማዳረስ ያሰባችውት ግን ተመዝጋብው ቁጥር ከዛ (100,000) በላይ ከሆነ እንደት ይደረጋል፣ መልስ ካላችሁ…………….ቀጣይነት አለው ወይ?
@asfaw5686
@asfaw5686 7 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልን።
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ስቶን ለቤት ባለቤትነት ያብቃን
@saratesfaye373
@saratesfaye373 9 ай бұрын
@thank you brother ,it's super idea !
@saratesfaye373
@saratesfaye373 9 ай бұрын
@Waw great idea ,we thank you both dashing bank and key housing !!!Big 🤗
@mimi_love8885
@mimi_love8885 8 ай бұрын
Thank you so much Mr. ግሩም housing is a big problem in Ethiopia and I love your idea once again thank you for helping people finally be able to afford owning a house
@abaynewteka7229
@abaynewteka7229 11 ай бұрын
Hey basement men-floor and 1’2’3’ex the same price and also like baherdar can you differentiate everything thanks
@selamawitfekade
@selamawitfekade 9 ай бұрын
እውነት ለመናገር ሀሳቡ በጣም ጥሩ ነው ነገርግን ሀሳቡ ትንሽ ለመረዳት ያከብዳል እንዳይኔ።
@tadessewakena1724
@tadessewakena1724 11 ай бұрын
የቁጠባ ሂሳብ ከፍተን በመቆጠብ ላይ የምንገኝ በዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን እንችላለን ወይ? ለኮንዶሚኒየም ስንቆጥብ የነበርን ማለት ነው 2005 20/80 ተመዝጋቢዎች
@saadaali3824
@saadaali3824 9 ай бұрын
ወለዱስ
@eshetuteka
@eshetuteka 27 күн бұрын
የመመዝገቢያውን/የመተግበሪያውን/ ስም ብትነግሩን
@almazalmi4169
@almazalmi4169 7 ай бұрын
ፈጣሪ የልባችሁን ሀሳብ ያስፈፅም!!!!
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 9 ай бұрын
መጥፎ ኮሜንት የምትሰጡ ምቀኞች ናችሁ አስተሳሰባችሁ ያልበሰለ። የቻለ ቆጥቦ ቤት ያግኝ።
@henitadi2362
@henitadi2362 9 ай бұрын
Gobezea eweneteshenea newea hirutea
@user-cu5pd7zl5p
@user-cu5pd7zl5p 8 ай бұрын
Enditnewmenginw
@user-cu5pd7zl5p
@user-cu5pd7zl5p 8 ай бұрын
Selkiynorlkxr
@Tewabech-uo5yo
@Tewabech-uo5yo 7 ай бұрын
በርቱ ጥሩ ነው ።
@tesfayeletta
@tesfayeletta 5 ай бұрын
It is a great idea Girum!!
@user-mi4zy5qr8z
@user-mi4zy5qr8z 7 ай бұрын
ግሩሜ መረጃዉ አሁን ነዉ የሰማሁት
@birhantsegaw4488
@birhantsegaw4488 7 ай бұрын
Thank you for your commitment! Do you have house at Debre Birhan?
@tesfayekebde5224
@tesfayekebde5224 9 ай бұрын
good opportunity I hope that it will create a great opportunity for homeless people living in Ethiopia and other countries to participate
@user-fd3df7ft8y
@user-fd3df7ft8y 9 ай бұрын
Waw...betam temechachugn. Adama layim yalew Information bitasawukun? Anyway go ahead.
@sunnybisrat3476
@sunnybisrat3476 8 ай бұрын
There is hopes 👏🏽
@fithlewello8135
@fithlewello8135 2 ай бұрын
ግን cheap material ተጠቀማቺሁ ጉድ አንዳታረጉን ለምሳሌ አሳት አደጋ ቢነሳ መቁዋቁአም ይቺላል?
@user-wf9ug5hx2g
@user-wf9ug5hx2g 7 ай бұрын
Betam Arif Business Idea New
@tarikwahassen7394
@tarikwahassen7394 11 ай бұрын
የምዝገባቦታየትነዉ ተጀምሯል
@mdet21
@mdet21 4 ай бұрын
እዉነት ከሆነ በጣም የተቀደሰ ሐሳብ ነዉ
@Pluswt
@Pluswt 8 ай бұрын
Thank You ! ቅንነትን በናንተ አየው 🙏
@user-jd5fw9rw4w
@user-jd5fw9rw4w 7 ай бұрын
እኔመመዝገብእፈልጋለሁስለዚህምንማድረግአለብኝ
@aynalemayni6831
@aynalemayni6831 5 ай бұрын
ባለ ሁለት መኝታ ቤት ጠቅላላ ክፍያ ስንት ነው
@demrewawgichew1793
@demrewawgichew1793 6 ай бұрын
መልካም አስባችኋ አንድ ሰው ሙሉ ክፍያ ቢከፍ የሚያገኘው ጥቅም ምንድነው ?
@bezuneshnigussie975
@bezuneshnigussie975 5 ай бұрын
Are you still on registering buyers
@AZ_TUBE1
@AZ_TUBE1 10 ай бұрын
ለመመዝገበ ምን ያስፈልገናል
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 8 ай бұрын
ሀሳብ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ኢትዮጵያ ላይ ህግ ፍትህ በአፍጢሙ ተጠፍቷል ማንም ጥጋበኛ ነገ ቤቱን ለቃቂው ከመታረድ ለማዳን እሺ ነው መልሰ ህግ መሪ የለማ መጀመሪያ ሀገሪቷ መሪ ይኑራት😢
@henitadi2362
@henitadi2362 9 ай бұрын
ቤቱን ሚገዛበት ቦታዋችን እራሳቹ ብትወስኑ ጥሩ ነበር ማርኬቱን ስለምታቁት ,,ግለሰቡማ ያለውን ዋጋ ምኑን ያቀዋል ቦሌ አለ ቢባል ቦሌ ይላል ,ግን እስቲ አስተያየት በደም ሰብስቡ ........ሌላው ሀሳባቹ ጥሩ ነው እኔም ተመችቶያል
@user-mp3hg2sj9s
@user-mp3hg2sj9s 5 ай бұрын
Endza kalema bole le ,5 amt mikflew ye bet kery btam wedd yargewal a
@selamhadra-pz7xj
@selamhadra-pz7xj 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ለመረጃው
@hailemariamhagos8353
@hailemariamhagos8353 3 ай бұрын
Kondeminyem lay yetemzegebe enante lay mezgeb ychlal wey ?
@tsedeyanteneh2743
@tsedeyanteneh2743 7 ай бұрын
እኔግራየገባኝ ቦታው የትነው?
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 6 ай бұрын
ሀለት መኝታ ቤት ሥንት ሽት ቤት ነዉ ያለዉ እሡን ብታሣዩን ወይም ብትነግሩን ደሥ ይላል በለ ሦሥት ብቻ ነዉ የታየዉ 😮😮😮😮😮😮😮😮
@user-nn7qt4uq9o
@user-nn7qt4uq9o 9 ай бұрын
Seriously
@user-cp7ow7ww9d
@user-cp7ow7ww9d 20 күн бұрын
❤❤❤
@Ab-ve3vw
@Ab-ve3vw 3 ай бұрын
አንባቢዉ የሰራውን ነገር እንዴት ....
@user-gg3zf6xs3j
@user-gg3zf6xs3j 6 ай бұрын
ስልክ፡ቁጥራችሁን፡ንገሩን
@freweynigebrabzgi4837
@freweynigebrabzgi4837 7 ай бұрын
Adres yet new?
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 7 ай бұрын
ባለ ግዜ ማንም አያምንም
@sarahmahmoud9475
@sarahmahmoud9475 9 ай бұрын
Bertu
@saratesfaye373
@saratesfaye373 9 ай бұрын
@Here in ethiopia about the house issue ,am telling to the truth that we are getting mad!!!
@LachisaGiduma
@LachisaGiduma 3 ай бұрын
Out of AA city How we informed
@meskeremfanta1685
@meskeremfanta1685 2 ай бұрын
ahun memezgeb yichalal ?
@user-jk7tt3ud1z
@user-jk7tt3ud1z 6 ай бұрын
እኔ በበኩሉ በጣም የተቀደሰ ሀሳብ ነው:: ግን ግሩም አባይ ሚዲያ እና ኢሳት አንድ ናቸው:: እርግጠኛ ሁንልን ማፍያውግንቦት ሰባት እጅ የለበትም በል እና ማል:: አንዳርጋቸው ብርሀኑ ነአምን ዳኛቸው የሉበትም በል እና ማልልን:: ከዛ አምንሀለው ለምን አንተም አብረህ ስለነበር ክ : ተደማሪ ብርሀኑፓርላማ አንተ ኢንቨስትመንት ፖለቲካ የለበትም? ግሎባል አለያንስ የለበትም? ይህን ጥያቄ መልስ እና ልመንህ
@demekezewdu9859
@demekezewdu9859 11 ай бұрын
karew gn gilts adelem ke 120kare jemromalet mn malet new
@tube-xv2dv
@tube-xv2dv 11 ай бұрын
ማዘናጋያ😂 አማራ የሆንክ ሁሉ ገንዘብህ ደብቀ ያዝ ምንም አይነት ኢንፍቨስትምት በአሁን ሰአት ኢትዮጵያ ላይ እንዳታረጉ በውጪም የምትገኙ አንድም ዶላር እንዳትልኩ ያዝ
@abeybruck151
@abeybruck151 7 ай бұрын
To finish paying for even a 1 bed room house one need to pay 10,000 per month in 30 years. So thus is not practical and it will not work
@user-jd5fw9rw4w
@user-jd5fw9rw4w 7 ай бұрын
ቤተልሄምጫኔየመኖርውአሶሳከተማነውመመዝገብእፈልጋለሁምንማድረግአለብኝ 4:32
@saadiissat5218
@saadiissat5218 11 ай бұрын
Selam new
@solomongibramanuel5789
@solomongibramanuel5789 7 ай бұрын
is this a new skimming
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 4 ай бұрын
እኔየሶስትልጆችእናትነኝእና21አመትሙሉበኪራይቤትነውያለሁትአሁንሁለተኛዙርምዝገመቼትጀምራላችሁእኔያለሁትአረብአገርኳታርነውያለሁትቤተሰቤያሉትሆሳእናመልሱልንምዝገባካለ
@SolomonFikade-y6l
@SolomonFikade-y6l 12 күн бұрын
ዋስትናው ምንድነው
@ahlamabdu-gc9qg
@ahlamabdu-gc9qg 6 ай бұрын
ደሴ office አላቹ ወይ? ካለ አድራሻ🙏
@lexitube7216
@lexitube7216 11 ай бұрын
ለዚህ ህዝብ ስትሉ ብዙ ለፋችሁ!! ጭራሽ ከየሴክተር ተደራጅታችሁ መጣችሁ? እስቲ ለማንኛዉም ሀገሪቱ ላይ ህግ የሚባለዉ ነገር ይምጣና ያኔ ብንነጋገር አይሻልም?! የዚህን ምስኪን ህዝብ ስስ ብልት እያጠናችሁ ተቸግራችሁ ነዉ የምታድሩት?
@astimelese1624
@astimelese1624 6 ай бұрын
እባካችሁ ለማነሳው ሀሳብ ማብራሪያ ብትሰጡን ወይም የገባችሁ ብታስረዱኝ ማለትም ውሉን ሳነበው አንድሰው እጣው ሲደርሰው የተባሉት ክፍያዎች እንዳሉ ሁነው ያልተብራራ ግን ከውሉ ላይ አስገዳጅ ሆኖ የተቀመጠ ክፍያ አለ እሱም ግለሰቡ እጣው እንደደረሰው ከቅድሚያ ክፍያ ከኢንሹራንስ ተጨማሪ ለኪ የአገልግሎት ክፍያ ለባለ1 (150ሺ)፣ለባለ2 (200ሺ)፣ ለባለ3( 250ሺ) የሚል አለ ምን ማለት ነው??? እንደገና ኪ እጣ የደረሳቸውን ሰዎች ካርታውን ሊበደርበት መብት እንዳለው ይጠቅሳል ምን ማለት ነው??? ለሚበደርበት ብድር እሪስኩን የሚወስድስ ማነው???? ውሉን በደንብ የተረዳችሁ በቀናነት ማብራሪያ ብትሰጡኝ !!!!
@user-zd7ks5wc8z
@user-zd7ks5wc8z 6 ай бұрын
አረ እኔም ተደናግሪለሁ ባሌ እንግባ ይላል እኔ ግራ ገባኝ
@BekeleIrena
@BekeleIrena 7 ай бұрын
Ucii yeleu saw indeti new yemimazagabou
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 4 ай бұрын
የማይሆንኮመንትየሚፅፉሰዋችእግዚሃብሄርልብይስጣቸውእናንተበርቱ
@Jonwin121
@Jonwin121 7 ай бұрын
ሌብነት ከሌለበት ሞላጫ ካልሆኑ ነዋ እስካዛሬ በሰው ችግር ላይ የሚቀልዱ ሌቦች የበዙበት ጊዜ ነው በተለይ ስለራሳቸው የሚያወሩ ሰዎችን በጣም እጠረጥራለሁ ።
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 7 ай бұрын
መቼም የኢትዮጲያ አክሲዮን አመኔታቸው 10 ፐርሰንት ነው።ሥለዚህ አክሲዮን ማህበሩን ለመጀመር መጀመሪያ ሥለራሳቹሁ አድራሻ ከዚህ በፊት ምን ምን እንደሰራቹሁ ቢገለፅ የመኀበሩን አባላት ማብዛት ይቻላል።የሕዝብን ችግር በማንሳት ለዘረፋ የሚነሱ አሉና።ሌላው ከተናገርከው ሥነሳ በጣም የተንዛዛ ሒደት ነው።አባላትን ለማብዛት አመቼነት የለውም።ዙሪያ ጥምጥም ነገር ነው።መላየጠፋው አማራጭ የሌለው የቤት ነገር የጨለመበት ይገባ ይሆናል እንጂ የሚስብ አይደለም።ሒደቱም አይገባም።ይህ ሁሉ ያናገረኝ አንዳንድ አክሲዮኖች ላይ የሚታየው ችግር አስከፊነት በማየት ነው።ሥለሰው የማይሰማቸው በመሆኑ ሲጀምሩ ጥሩ ይመሥላሉ መጨረሻቸው ግን መራራ ነው።ለመከራከር እና ተጠያቂ ለማድረግ የፍርድ ቤቱ ሒደት አሰልቺ በመሆኑ የለፋንበት ገንዘብ መና ነው የሚቀረው።ለማዳን በሚደረገው ሒደት መንግሥት ያባብሰዋል እንጂ የማዳን እርምጃ አይወስድም።ሥለዚህ የአክሲዮኑ ኮሚቴ ለመሆን ሰባዊነት ያለው ሥለሰው የሚሰማው ነው መሆን የሚገባው።እግዜአብሔር ይርዳቹሁ።
@abd538
@abd538 11 ай бұрын
Gojo bride housing gar min liyunet alachehu eski
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 7 ай бұрын
Betu yetezegaje bemhonu endeghna akerayteh edahn bemkefel yeleyayal
@lolanerigeta-ry5zc
@lolanerigeta-ry5zc 10 ай бұрын
Tejemral
@user-re3me3vx8g
@user-re3me3vx8g 6 ай бұрын
ቀጣም ደሰየሚል ተቋም መሰርታቿል ዘላቂናቱኒና አሰተማማኝናቱ አሰታማማኝ እንድሆን እኒመኛሌን
@freeghnn
@freeghnn 6 ай бұрын
82,0000 FOR 30 years 2,733 birr. How about inflation ? A pyramid scheme is a business model that recruits members via a promise of payments or services for enrolling others into the scheme, rather than supplying investments or sale of products. As recruiting multiplies, recruiting becomes quickly impossible, and most members are unable to profit; as such, pyramid schemes are unsustainable and often end up the money on the wrong hand .( Wikipedia)
@amenamen9549
@amenamen9549 11 ай бұрын
Menba telfelflh lake dhna ngare yezh yamth nawe yamemslawe toltola
@asteradmasu3882
@asteradmasu3882 11 ай бұрын
Mekegha
@seni7092
@seni7092 9 ай бұрын
በእግዚአብሔር ምስገባ ተጀመር ወይ
@almazalmi4169
@almazalmi4169 7 ай бұрын
አዎ እናት ተጀምሯል ብላ ሲስተር ደወለች
@seni7092
@seni7092 7 ай бұрын
እሺ ዉዴ አመሰግናለሁ
@NoorahAhmad-gj7hg
@NoorahAhmad-gj7hg 9 ай бұрын
Aderashachu yet nw weyem selk kuter
@user-mi4zy5qr8z
@user-mi4zy5qr8z 7 ай бұрын
ለኛስ ትሺ በአቅማቺን አናገኝም
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 9 ай бұрын
እናንተም ታማኞች ሁኑ።
@henosgetachew2465
@henosgetachew2465 11 ай бұрын
ወንድሜ ድሬ ዳዋንም አሰቧት
@RobiRobi-ub1jl
@RobiRobi-ub1jl 9 ай бұрын
ባለቢቱ፣ካልኖርበት፣ጥቅሙ፣ምድነው
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 7 ай бұрын
Balebet memore yecilal kiray eyekefel
@aya8710
@aya8710 11 ай бұрын
ህግ የብልጽግና መንግስት የገንዘብ መሰብሰቢያ ስልት ነው ጠንቀቅ ነው የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ነው
@Show-mg6jb
@Show-mg6jb 11 ай бұрын
አጀንዳ ማስቀየሪያ!!!!!!
@ace.500
@ace.500 8 ай бұрын
የምን
@tube-xv2dv
@tube-xv2dv 11 ай бұрын
አዲስ አበባ ገንዘብህን ለማንም አትስጥ ህግ በሌለበት አገር ገንዘብህን አትሰጠ መጨረሻ ላይ ወይ ወይ ብትል የሚሰማ የለም ባይህን የሄን ወበደ፣ዘረኛ፣ገዳይ ህግ አልባ መንግስት ለማስወገድ ታገል።
@AbubogaleAbubogale12
@AbubogaleAbubogale12 7 ай бұрын
Menagebah,ante atekefel,chemelaqaa
@user-fx7qn6io7b
@user-fx7qn6io7b 8 ай бұрын
ዘመናዊ አጭበርባሪዎች
@Jonwin121
@Jonwin121 7 ай бұрын
አይናቸውን በጨው ያጠቡ ሌቦች
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 4 ай бұрын
አሁንሁለተኛውንዙርምዝገባካለለመመዝገብስባስቀመጣችሁትስልክቁጥስንደውልአታስረዱንምእንዴት2ተኛውዙርምዝገእንደጀመረእንውቅ
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 7 МЛН
EMS Special የሸዋ ፋኖ በደብረ ብርሃን ዙሪያ Sun 21 Jul 2024
12:09
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 132 М.
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН