Ethiopia - ጠቅላዩና ኢሳያስ ሊገናኙ?፣ ስለሪፈረንደም የጠቅላዩ ፍንጭ፣ ኢትዮጵያ የስብሰባ መዳረሻነቷ ተነጠቀች፣ መከላከያ ለተሰው ወታደሮቹ

  Рет қаралды 120,996

Feta Daily News

Feta Daily News

Ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 132
@solna108
@solna108 Ай бұрын
ሀውልት ከምትገነብላቸው የሚረዳ ያጡትን ቤተሰቦቻቸውን እርዱላቸው
@getsolomon
@getsolomon Ай бұрын
ይህቺ አገር ወዴት እየሄደች ነው? የህግ የበላይነት የት ገባ? ፈጣሪ ለሀገራችን የሚበጅ የሚቆረቆርላት ብልህ እና ቆራጥ መሪ ይስጠን!! ኢትዮጵያ ሀገራችን ወደ ቀደምት ክብሯና ስፍራዋ አሁንም ፈጣሪ ይመልሳት ክፉ ከሆኑ እና ክብሯን ከሚያዋርዷት መሪዎች ይጠብቃት!!
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m Ай бұрын
የኤርትራና ኢትዮጵያ ሠላም ፍቅር አንድነት ለዘላለም ፀንቶ ይኖራል ። ጀግናው የመከላከያ አባሎቻችን የብሔራዊ ጀግና መታሠቢያ ሐውልት ለመስራት መታሠቡ እጅግ በጣም ያስደስታል በርቱና ተግባራዊ አድርጉ እኛም ከጎናችሁ ነን ክብር ምስጋና ሞገስ ለመከላከያችን ይሁን ።
@melontadesse8967
@melontadesse8967 Ай бұрын
መከላከያ መቼ ከውጪ ጠላት ገጥሞ ያውቃል
@Maharu7918
@Maharu7918 Ай бұрын
😂ምነው እስካ ዛሬ ኢትዮጵያን እኔ ነኝ አልክሳ መሃይም
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Ай бұрын
ኢትዮጵያዬ ወደ ቀደመ ክብርሽ ይመልስሽ ትንሳኤሽን ያሳየኝ አገሬ❤
@09622894
@09622894 Ай бұрын
AMEN!
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Ай бұрын
ዕሥቲ በነኚሕ ጀዝባዎች ዕንመራ። ከነመልካቸው አሥቀያሚዎች።
@HasenArado
@HasenArado Ай бұрын
bro በጣም ነው ማድነቅ ውላሂ እንሻላህ እኔ ደግሞ እንዳንት እሆናለሁ አንድ ቀን
@GoodGod-my1pe
@GoodGod-my1pe Ай бұрын
ቤተሰቦቻቸው የሚበሉት አተው ልጆቻቸው ጐዳና እየለመኑ ነው ሐውልት ምን ያረጋል
@abrahamkidane1771
@abrahamkidane1771 Ай бұрын
የገናኙ ኣየገናኑ ዋናው ቁምነገሩ ድንጋይ ልብ የዘህ ሳይሆን ወይም ሞላጫ አንደ ሳሙላ ሳይሆን ለተሰጥህ የመሪነህ ቅኑ ሃላፊነት መተግባር ነው ለዝና ፍረቢስ መገናኘት ከትርፍኡ ጉዳቱ የበዛል፡
@user-ok9su9py9b
@user-ok9su9py9b Ай бұрын
ሠላም ለሀገረችን
@user-xh4dp6ij4r
@user-xh4dp6ij4r Ай бұрын
ካለፉት ሥርዐቶች ፡ በየዐውደ ውጊያው የተሰውት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ፡ አስከሬናቸውን አንስቶ የቀብር ስነሥርዐት ክብር የሰጠ መንግሥት አልታየም ።
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Ай бұрын
Good morning fetha midya for sharing the truth word of God in jesus christ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NOBLIN884
@NOBLIN884 Ай бұрын
Fano is Ethiopian soldier already!! Victory for Amhara!! Victory for Fano!!
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
እስላም አላኩም ስላም የአገራችን የሁኝ❤❤
@FhfJcjg
@FhfJcjg Ай бұрын
እረረረረ ኢትዮጵያ መቼ ነው ሰላምሽ የሚመለሰው ቸር ያሰማ።
@ProamesAbebeb
@ProamesAbebeb Ай бұрын
እባክህ አንድ ወሬ አውርተህ ወደሚቀጥለው ወሬ ስትሄድ የምትጠቀምበት ማጀባ በጣም ይረብሻል የተኙ ሀፃናትን ይረብሻል በሌላ ለውጠው
@user-dx2yi3qu3o
@user-dx2yi3qu3o Ай бұрын
😅
@SA-sp1ub
@SA-sp1ub Ай бұрын
በሌሎች ሚድያ ከሰማን ከሁለት ቀን በኋላ እንደገና ኮፒ ዜና.
@user-db4tb5nl3z
@user-db4tb5nl3z Ай бұрын
ሁለቱም ተገናኝተው ሰላም ባደረጉ ፈጣሪ ሰላም ይስጠን
@This-fk4rg
@This-fk4rg Ай бұрын
ኢሳያስ ትግራይ ላይ የፈጸመው ጄኖሳይድ የእጁን ካገኘ በኋላ ሰላም ይሆናል ። በቅርቡ የእጁን ያገኛል ።
@user-db4tb5nl3z
@user-db4tb5nl3z Ай бұрын
@@This-fk4rg ለህዝብ ሰላም መመኘት ጥሩ ነው
@user-db4tb5nl3z
@user-db4tb5nl3z Ай бұрын
@@This-fk4rg አብይ በድሮን ሲፈጅ ምነዉ የጂን አልሰጠጣቹትም ምን ትጠብቅ ኖርዋል ጉራ ብቻ
@This-fk4rg
@This-fk4rg Ай бұрын
@@user-db4tb5nl3z አብይ ቢያጠፋም ኢትዮጽያዊ ነው ። በምርጫ እንቀጣዋለን ። ኢሳያስ ግን የእጁን ያገኛል ። ትግራይ ላይ እጁን ያነሳ ሁሉም የእጁን እያገኘ ይገኛል ። የአረብ ኤመሬትስ ፕሬዝዳንት የእጁን አግኝቷል፣ኦምሀጀር ድሮን ለአብይ ሲሰጠው የነበረ የኢራን ፕሬዝዳንት በዚህ ወር የእጁን አግኝቷል፣የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ተወግዷል፣TB2 ድሮን ለአብይ ስትረዳ የነበረችው ቱርክ በመሬት መንቀጥቀጥ እንዳልነበረች ሆናለች(ለንጹሀን ነብስ ይማር) ። የቀረው ኢሳያስ ነው በቅርቡ የእጁን ያገኛል።
@This-fk4rg
@This-fk4rg Ай бұрын
@@user-db4tb5nl3z እኛ ሁሌም ለህዝብ ሰላም እንደምንመኝ አለም ያውቃል ። ሁላችሁም ግን የትግራይ ህዝብ እንዲጨፈጨፍ አብይንና ኢሳያስን ስትደግፉ ነበር ። ኢሳያስ በቅርቡ የእጁን ያገኛል ።
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw Ай бұрын
እደል ለፋኖ❤❤❤
@user-pl4wu8zl2f
@user-pl4wu8zl2f Ай бұрын
እደለመደው ለጎሪጥ እያየ ፎቶ ይነሳል😂😂😂😂
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zedman524
@zedman524 Ай бұрын
Selam le ethiopia
@bekeleendalew6317
@bekeleendalew6317 Ай бұрын
Which of your information is true?
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h Ай бұрын
ድምፅየለዉም ለኔ
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 Ай бұрын
መረጃህ የዘገየ ነዉ !
@samerahh6696
@samerahh6696 Ай бұрын
❤❤❤
@MelakuMelese-wz8tg
@MelakuMelese-wz8tg Ай бұрын
እና ለጦርነት የወጣ ወይም በጦርነት ለወደመ ኘሮጀከት ያው በጦርነት ለወደሙ ብዙ ነገሮ የመልሶ ግንባ ሲሰጥ ለኔም ይሰጠኝ እንደማለት በቅድሚያ እወቁልኝ ከሆነ ይሆን ይሆናል
@zewudekebedemerssa6682
@zewudekebedemerssa6682 Ай бұрын
ሆነ ተብሎ ህዝብ ቅነሳ ለማድረግ ጦርነት አስነስቶ ሐውልት ምን ይጠቅማል
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Ай бұрын
በወረቀት ላይ ብቻ ያለ ቤት። መቸ እንደሚያልቅ አይታወቅም። ለመሆኑ ቦታው ተይዟል? መሠረቱ ተጀምሯል?
@tesfa20052
@tesfa20052 Ай бұрын
ኢትዮጵያ የስብሰባ መዳረሻነቷ ተነጠቀች ነው ያልከው እና 27 ዓመት ጨለማ ስለነበርን የብልፅግናችን ውጤት ነው.
@user-vh3fz3ls8b
@user-vh3fz3ls8b Ай бұрын
ድምጽ የለም
@ጁጁነኝህለማኛዋ
@ጁጁነኝህለማኛዋ Ай бұрын
❤❤❤❤
@mess1627
@mess1627 Ай бұрын
Roha TV ይመልከቱ ፋኖ ያሸንፋል
@Tekulaw
@Tekulaw Ай бұрын
Ante degemo hule artiburti zena beleh yizeh eyemetah new 👈Hagere endezih be hulum tewered 😭😭gize le kulu👌
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Ye Hiz bu Tiyake Siltanu. Likenunrw ‼️. Atatürk Metonymie ‼️
@israelgedebu1342
@israelgedebu1342 Ай бұрын
ላንድ ወታደር ሀዉልት ተሰራለት አልተሰራለት ምን ይጠቅመዋል? ይልቁንስ ቤተሰቦቹ ለመርዳት መንገድ ፈልጉለት ድንጋይ ብታቆሙለት ምንም አይጠቅመዉም።ስንቱ የወታደር ቤተሰብ ሲንከራተት ትንሺ የማይቆጫችሁ ነገም ተራዉ ሲደርስ የናንተም ቤተሰብ ይበተናል።
@tsita
@tsita Ай бұрын
Gojo bridge ብራችንን በሉን 😢😢😢
@user-eb1km7pt1v
@user-eb1km7pt1v Ай бұрын
Tegedelu new koselu...temeriwana temariwa
@MimiGet3450
@MimiGet3450 Ай бұрын
Jawusa eyale endet international conference tastebagidalek gobez Jawusa yiwudem! Yewasha negestat teraraw yidermesibachew Yesirachewun Jeba
@twdrskss
@twdrskss Ай бұрын
$44 M USD ከየት እናምጣ? ገንዘባችንን በሙሉ የቱርክ ባሩድ በላው::
@Tekulaw
@Tekulaw Ай бұрын
Mekele ye corridor lemat😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃mejemeriya megeb meche agegnu 4000000 erehabetegna teshekemo tegere eko keledegna new
@messelegebremichael8774
@messelegebremichael8774 Ай бұрын
ስለ ለንደኑ ክስ ጌትነት አልማው ጥሩነህ ያቀረበውን ሪፓርት አድምጣችሗል ወይ? በእናንተ እና እርሱ መካክል ከፍተኛ ልዩነት ስላለ እባካችሁ እንደገና ብታጣሩ!!!!
@MelakuMelese-wz8tg
@MelakuMelese-wz8tg Ай бұрын
እኛ በህይወት ያለነውስ ለመታወቂያ እንኳን ከየት ነው የመጣችሁት እየተባል በቤሔራዊ ደረጃ መስዋዕትነት ከፍለን ክፍያችን በግል ባንክ መሆኑስ ለተናጋሪዎች ግልጽ ነው ?
@danielengida5364
@danielengida5364 Ай бұрын
ለምን ተፈትሸው አይገቡም
@user-ip5ch4qj3x
@user-ip5ch4qj3x Ай бұрын
ሰላም ❤❤❤
@adanetemesgen667
@adanetemesgen667 Ай бұрын
Tell us location. Don't talk to match. Ok?
@Teyboawlou
@Teyboawlou Ай бұрын
ትላንት ወዲያ ጠ/ሚ በየለቱ የመከላከያ ሰራዊት እየተሱዋ ነው ብለው ነበር ውጊያ ቆሞ ሰላም ወርዶ የአማጵያን ጥያቄም ተመልሶ አገር ቤልተረጋጋበት የተሰው ወታደሮች ሃውልት መገንባቱ ምን ፋይዳ አለው መሰዋቱ አልቆመ ቅድሚያ ለሰላም
@kebdaalem3245
@kebdaalem3245 Ай бұрын
I hope Abiy Ahmed never come back to Ethiopia 🇪🇹 🤞🙏
@ArekebArku
@ArekebArku Ай бұрын
በትግራይ በውድቅት ለሊት ወያኔ ለጨፈጨፋቸው መታሰቢአ እንዲሆን መሰራት አለበት
@genetnecho1109
@genetnecho1109 Ай бұрын
ድል ለጀግኖቻችን ፋኖ ይችላል ድግሞም ያሸንፋል እበዱ ግን ይጠፋል ።
@aaminoculusow2124
@aaminoculusow2124 Ай бұрын
quraanreading sh cabduraxmaan sudesi
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu Ай бұрын
ከህፃን ጋር ይመከራል እንዴ ?
@abyelove2446
@abyelove2446 Ай бұрын
በግብረ ሥጋ ነው?
@Sabasaba-dw5sp
@Sabasaba-dw5sp Ай бұрын
Esayas gibresodomin aidegifm
@blackstone07
@blackstone07 Ай бұрын
ግብረ ሰዶም ነህ እንዴ?
@TadeseTujiJesus
@TadeseTujiJesus Ай бұрын
No voice
@mesfinweldai
@mesfinweldai Ай бұрын
ፈታ ዴይሊ ነው ወይንስ የሽብርና የሰቆቃ ወሬ ዴይሊ
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn Ай бұрын
ኢሱ እንዳነተ አይነት 10 ቆራጥ መሪ ለአፍሪካ ቢኖራት ምንኛ በታደለች ፈጣሪ የማቱ ሠላ እድሜንና ጤንነት ይሥጥህ አሜን ።
@BrightHope-HorizonMedia
@BrightHope-HorizonMedia Ай бұрын
Ethiopians they don't know the mentality of Eritrean leadership and the Eritrean people. Credibility, consistency and trust is at the for front Eritrean values. Abiy and his government have failed in this front.
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 Ай бұрын
ድርድር፣ ምክክር፣ ሪፈንደም ፣እርቅ፣ ምርጫ በለዉ ለብልትግና የህዝብን አመኔታ ማግኘት ከጦር ግንባር የበለጠ ፈተና ነዉ።
@frehiwotmoges3266
@frehiwotmoges3266 Ай бұрын
እርስ በእርስ እሚጋደል ህዝብ ትርፋ ይሄው ነው ድል ለፋኖ ኢትዮጵያ የነበራትን ክብር ይመልሳል 💪💪💪
@asmerethaile3545
@asmerethaile3545 Ай бұрын
ክቡር ፕረስደንት ኢሳያስና ፊት ለፊት መገናኝት አይመስልኝም ። ሩቅ በሩቅ ሊታዪ ይቻላል።
@fatumamekonen6835
@fatumamekonen6835 Ай бұрын
ኢትዮጵያአልታደለትም
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 Ай бұрын
ቢገናኙ ያው ፎቶ ነው የሚነሱት አብይ ፎቶ መነኮሳትና ህዝብን መጨፍጨፍ ነው ስራው አይ መለስ አቦ እንደወጣ ይቅር
@user-og8dd4nf5q
@user-og8dd4nf5q Ай бұрын
ጥሩ
@ErsasuBelachew
@ErsasuBelachew Ай бұрын
Is theire anyone believes that Ethiopia has military force at the moment ? Fano is the only ethiopian defence force . with out fano nothing hase hapend in Ethiopia because we have already seen it for the last four years
@user-us8oz7lf8o
@user-us8oz7lf8o Ай бұрын
ፋኖ መቼም ድል አያደረግም ምድረ ደብተራ ሁላ። የደብተራ ፖለቲካ
@asmara3973
@asmara3973 Ай бұрын
😂😂ኤስያሥ አፍሪቂ ይህን አሽባሪ ስው በላ መንግሥታቹ እደስው አይቁጥረውም
@Rahelaaaaaa
@Rahelaaaaaa Ай бұрын
Ante number one weregha hunehal
@twdrskss
@twdrskss Ай бұрын
ወያኔ የራሷን ህዝብ ባአማራ ክልል ካሰፈረች በኅላ ሪፈረንደም😂😂😂
@amsalugessese3378
@amsalugessese3378 Ай бұрын
ከፋና ጋር ብትሰራ የስርአቱ አንደኛ ትሆናለህ
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f Ай бұрын
Only Amrican prsnale poset only 100% prsnale
@eskinderbehaylu5924
@eskinderbehaylu5924 Ай бұрын
ፈታ ተጠልፏል!!!
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 Ай бұрын
😂😂😂😂😂Ata ha.??? 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@getachewamare-dr2ig
@getachewamare-dr2ig Ай бұрын
ድል ለፋኖ
@user-og8dd4nf5q
@user-og8dd4nf5q Ай бұрын
ፋኖ ኢት----መከላከያ የበለጠ ኢትዮጵያዊ ነው
@user-kf5qh2ph1n
@user-kf5qh2ph1n Ай бұрын
ለምኑን ናቸውን የሚገኙትም ? የኢትዮያን ህዝብና ደም ለመፍስ ነው ወይ አይበቃም። አስብ የኛው ነው አስብ የኛው ነወ ብላቹህን ስትዘምሩ እንጅ ለምን ነው ፕረስደንት ኢሳያስ ታናሹ ፍየለ መላስ አብይና የሚጋኙ ? ኢትዮጵይን አግርቱን እንደ ሃገር አትሆንም።😅😅😅😅😅😅😅
@maryberhane6975
@maryberhane6975 Ай бұрын
Atafremu Enday Beshasa Gadaye Dioblos Kemerachen Akem Moral Yalowem ?? Ewake Gaday Beshasa Atafrem Enday Ke President Esayas Afewarek Lenager Akm Moral Yalewam Atasabut Edalo 0 New Tesafa Keratut Game Over Beshasa Gadaye Dioblos Gadaye
@IndaleDagebas
@IndaleDagebas Ай бұрын
😅😅😅
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Ай бұрын
ሞት ያገናኛቸዉ
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 Ай бұрын
እኛ እኮ በምክንያት ነው ጋላ ሀገር መምራት አይቻልም የምንለው ባሪያ መገዛት እጂ መግዛት አይቻልም የጀግኖች ሀገርን እድህ ሆና ማየት በጣም ያናድዳል 😏😏
@user-nz7lj7qs3q
@user-nz7lj7qs3q Ай бұрын
አረ በዛዉ ባሥቀረዉ አብይ ሢጣኑን ፈጣሪ አይመከላከያ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮 ሀገር ጠብቅ ብባል ንፁኋን ጨፋጭፋ ነዉ
@husseinhawa8747
@husseinhawa8747 Ай бұрын
አቶ አንዳርጋቸው ስህተትን አውቆ መታረም እና ለተፈፀመ ጥፋት ይቀርታ መየቅ ታላቀነት ነው!! ደስ ብሎኛል፡፡ እናመሰግናለን!!
@user-ve7xq1pf4p
@user-ve7xq1pf4p Ай бұрын
ይህ የ7ኛ ክፍል ጠ/ሚ መወገድ አለበት ለመብላት በቤተ መንግሥት የሚኖር ጅልና ጅብ ነው።
@user-bt4kf5xx5t
@user-bt4kf5xx5t Ай бұрын
We need their numbers because of this government haw many Tigray children Amara Eritrean Oromo those who are responsible they are in power
@tewodrosberhanu1333
@tewodrosberhanu1333 Ай бұрын
ጃማሪ ጀዝባ መሆንህን አረጋገጥክ ኢሳያስ በሳል እና የተከበረ የአፍሪካ ብቸኛ ፕሬዘዳንት እንጂ እንደመንደር ሴት በየቀኑ እየተጣላ የሚታረቅ አቋም አልባ አይደለም ለኢሱ እንደ ስድብ ነው የሚቆጠረው
@AkaluGebere-zk4gv
@AkaluGebere-zk4gv Ай бұрын
ሆውህጀክዎሽምስክው
@rahmaha
@rahmaha Ай бұрын
ያብይ ገረዲ ልሳንህን ይዝጋዉ ሆዳም
@twdrskss
@twdrskss Ай бұрын
ያንሁሉ እርቀት ተሂዶ ስብሰባ ለምን አስፈለገ? አሳ ጠመዳ ይሆን?
@gebeyawdemeke5874
@gebeyawdemeke5874 Ай бұрын
ኢትዮጵያ የስብሰባ መዳረሻነቷ ተነጠቀች።ድል ለፋኖ ኢትዮጵያ የነበራትን ክብር ይመልሳል።
@realtube6031
@realtube6031 Ай бұрын
Feta media ካሁን በኃላ እኛ ኤርትራዉያን ኢትዮጵያ ተሽክመን አንጓዝም ብትፈልግ ገደል ትግባ ስለ ራሳችን ብቻ ነዉ የምናስበዉ የኤርትራን ተቃዋሚዎችን እየደገፋችሁ ሲመቻችሁ ኤርትራ ሌላ ጊዜ ደግም ብርጌድ ንሓመዱ እያላችሁ እንድትቀልዱ አንፈቅድም
@user-tb8ul1gd1k
@user-tb8ul1gd1k Ай бұрын
ደግመው የሚገናኙት ባለፈው አቢይ ያደረገለትን ቀለበት ሊቀበለው ነው?ማለቴ 80 ሊቀዱ ነው🤣🤣🤣
@Gojjam.-cy5gn
@Gojjam.-cy5gn Ай бұрын
አንተ የአብይ ደጋፊ
@user-ve7xq1pf4p
@user-ve7xq1pf4p Ай бұрын
አብይ ከሚባል በቁሙ ከሞተ ስው ጋር ማን የገናኛል?? ሞቷል
@AsterAligaz-gh5th
@AsterAligaz-gh5th Ай бұрын
አማራውያን ከዚህ ዩቱዩብ ድል ለፋኖ አትበሉ ሂዱ ብዙ የአማራ ሚዲያዎች አሉ ሂዱና ላይክ ሰቭስክራይቭ ድል ለፋኖ እያላችሁ ፃፉ ይህ የባንዳ ሚዲያ ነው🙏
@keff1634
@keff1634 Ай бұрын
በተደጋጋሚ የምንለው ነው በተለይ ይህ ጋዜጠኛ የሚጫወተው የስውር ሚና ቀላል አይምሰልሽ።
@abduljelilali568
@abduljelilali568 Ай бұрын
Jezba 😆 🤣
@ArWiwiww5-ox6fs
@ArWiwiww5-ox6fs Ай бұрын
የብልጽግና ያጋደለወይም ቃልአቀባይበሚመስል አጀዳተጠምደሀል
@MolaYemataw
@MolaYemataw Ай бұрын
አንተ ማለት ዋና የስርዓቱ አቀንቃኝ 👌
@shmlashsalam3459
@shmlashsalam3459 Ай бұрын
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
@genetnecho1109
@genetnecho1109 Ай бұрын
ይጠቅልኽ አንተ ተላላኪ እብድ ነህ።
@genetnecho1109
@genetnecho1109 Ай бұрын
ድል ለፋ ኖ ሞት ለእብድ ውሻው አህያው አብይ አህመደ።
@asmara3973
@asmara3973 Ай бұрын
አብይ ማለት ፍኛቱራ ነው እማይረባ😂😂😂
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 Ай бұрын
ስብሰባ እንዳይደረግ የምታደርጉት እናንተዉ ወሬና ሀሜት ስታባዱ የምትዉሉ ዩቲበሮችና አስቀያሚ ተቃዋሚ ነኝ ባዮች እና ግማታም ዲያስፖሮች ስብሰባ ቀረ ብላችሁ የምታንጓጦቱት እናንተዉ አረ የዚህ ሀገር አመል ምኑም አይታወቅ
@negattibulla215
@negattibulla215 Ай бұрын
በአንድ ቆሻሻ ባለጌ ዘረኛ ኢትዮጵያችን ወደ ታች እንጂ ወደ ላይ ከፍ እንዳትል ሆነች እኮ !!!!! ምኑ ባለጌ በጣም ስስታም አረመኔ ሰይጣን ነው እባካችሁ?
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 14 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
ሰበር ዜና
ፋፊ ወሎየዋ ዩቱብ
Рет қаралды 7
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН