አዲስ ህይወት (ስለ ኩላሊት ጠጠር)/New Life Digging on kidney

  Рет қаралды 63,533

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

አዲስ ህይወት (ስለ ኩላሊት ጠጠር)/New Life Digging on kidney

Пікірлер: 329
@rahmakonjokonjo8093
@rahmakonjokonjo8093 5 жыл бұрын
የሀገሬ ህዝቦች እንደው የደሀ አምላክ ከኩላሊት በሽታ ይጠብቃችሁ
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 5 жыл бұрын
አሚንያረብ
@user-zx6hf7tc9c
@user-zx6hf7tc9c 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ እኔም ኩላሊትሽ ኢፌክሽን ፈጥሯል ብለውኝ ጨንቆኛል በሰው ቤት በዱአችሁ አትርሱኝ
@wubemlakmelakewu2320
@wubemlakmelakewu2320 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንአሜን
@user-dx8oo5gs2h
@user-dx8oo5gs2h 4 жыл бұрын
@@user-zx6hf7tc9c አይዞሺ እህቴ እኔም አንዳንቺ ኩላሊት እንፌክሺን አለብሺ ተብየአለሁ ግን አልሀምዱሊላ አንድ አመት አለፈኚ አንድንደየ ነው እሚያመኚ
@marammarem2168
@marammarem2168 4 жыл бұрын
አሚንንን
@hayatloveyewololeg9561
@hayatloveyewololeg9561 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ወገኖቸ በተለይ ሀርብ ሀገር ያለን እህቶቸ ውሀ በደንብ ጠጡ እባካችሁ
@kemila876
@kemila876 4 жыл бұрын
እኔ አየተሰቃየሁ ነው ሰርቸ ለህክምና ነው ግን የሚሰጡኝ መዳኒት ምንም ለውጥ የለውም ብቻ ስቃዩን አልቻልኩትም በአላህ ዱአ አድርጉልኝ ክርስቲያን እህቶቸም በፆለታችሁ አስቡኝ
@selammediatube1852
@selammediatube1852 3 жыл бұрын
አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ እህቴ
@Tube-rh4qe
@Tube-rh4qe 3 жыл бұрын
እኔም ነኝ እህት አይዞሽ
@radwanjaber842
@radwanjaber842 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ግን ምንድ ነው የሚያምሽ ማለት ምን ምልክት አለው እግዚአብሔር ሁላችንም ይጠብቀን😢
@user-kb3sq4ep2r
@user-kb3sq4ep2r 4 жыл бұрын
ተሰቃዬሁ በዝህ በሽታ ወር ሰርቸ ሀኪምቤት ነው ሁለቱም ኩላሊቴን ጠጠር ተገኝብኝ በዱአችሁ አትርሱኝ ወገኖቸ
@sumayaamar8579
@sumayaamar8579 4 жыл бұрын
እኔም አለብኝ 3 ጠተሮች ውሃ በብዛት ሳልጣጣ ከዋልኩ በጣም ያመኛል ጋዝ ያለው መጠጥ ጠጥች አላውቅም 3 አመት ሆነኝ አልሃምዱላላሃ ትንሽ ታግሶልኛል
@user-so9uf4fj4b
@user-so9uf4fj4b 4 жыл бұрын
አይዞሽ ሀያቲ እኔም እዳችው ነው ፈጣሪ ይጠብቀን
@aumiaubuy6083
@aumiaubuy6083 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ጠጠር የለበት ሰው መመገብ የሌለበት ምግቦች አሉ እነሱን ቀንሺ
@user-tz4kr9cn2n
@user-tz4kr9cn2n 2 жыл бұрын
@@aumiaubuy6083 ምንድናቸው
@lubaylubaba9002
@lubaylubaba9002 2 жыл бұрын
አላህ ይሽፊክ
@alem6447
@alem6447 4 жыл бұрын
አምላክ ሆይ በምህረትህ ጎብኝን ጤናን የመሰለ ትልቅ ሃብት የለም ወገኖቼ ስለዚህ ከሁሉም በፊት ለጤናችሁ ቅድሚያ ስጡ ስለ መረጃው ከልብ እናመስግናለን
@user-ti6te3ek6q
@user-ti6te3ek6q 3 жыл бұрын
እኔም መተኛት አልቻልኩም 3 ነጥብ 5 አምስት ነው ለከፋ አደጋ እንዳያደርሰኝ ፈርቻለው ወለተ ማርያም ብላችው በፀሎታችው አስቡኝ
@genetg733
@genetg733 2 жыл бұрын
እመብርሀን ትሰብሽ እማ በጊዜ ወደ ህክምና ሂጂ
@user-si3um2jy9u
@user-si3um2jy9u Жыл бұрын
እማ እመቤቴ ትማርሽ እኔምስቃይ ላይነኝ
@Mm-hy3fk
@Mm-hy3fk 4 жыл бұрын
እግዛቢሄር ኣምላክ ይህ ኮላሊት ና ካንሰር የሚባል ህመም ጭራይ ከ ሃገራችን ያጥፋልን ብእውነት በጣም ነው የሚፈረው እኔስ እፉ
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 5 жыл бұрын
አላህይጠብቀን ከደዚህአይነት በሺታ ያረብ
@fatumaail1492
@fatumaail1492 5 жыл бұрын
አሚን
@batlamebeltie1985
@batlamebeltie1985 4 жыл бұрын
Amen
@user-cz5tc1kv2u
@user-cz5tc1kv2u 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ahmedabshi5677
@ahmedabshi5677 5 жыл бұрын
እኔ አማኛል ደሞ ያለሁት ሣኡዲ ነዉ ምን ላድርግ ዱአ አርጉልኝ
@user-ub9ls6bk2i
@user-ub9ls6bk2i 4 жыл бұрын
እህት ሀኪም ህጂ በግዱነስ ውሀ እና የገቡሱን ቢራ ውሀ በብዛት ጠጪ አላህ ያሽርሽ
@tube6264
@tube6264 3 жыл бұрын
እኔንንምአሞኛል ሀያቲአላህያሽርሽ
@bintebaba7276
@bintebaba7276 5 жыл бұрын
እኔም ኢንፌክሽን ብለውኛል አላህ ይድረስልን
@c9mceil448
@c9mceil448 2 жыл бұрын
እፌክሽን ብዙም አያሳስብም እኔም ነበረብኝ ውሀ በደብ ጠጪ
@seniqueen1832
@seniqueen1832 2 жыл бұрын
Enam😥
@user-lm3id8rx2d
@user-lm3id8rx2d 2 жыл бұрын
@-tube215
@-tube215 4 жыл бұрын
ከዚህ ህመም እግዚኣብሔር ይጠብቃቹ። ጨው የበዛበት ምግብ ኣትብሉ ሽንታቹም ኣትቋጥሩ ውሃም ኣብዝታቹ ጠጡ ። ባለፈው እጮኛየ እንደዛ ተብሎ ስጨነቅ ሰነብቼ ነበር ኣሁን እግዚኣብሔር ይመስገን ደህና ነው። ግን ወደዛ ሳንገባ መጠንቀቅ ኣለብን እህት ወንድሞቼ። ይሄ የሰይጣን ስራ የሆነ ሕማም ከዓለማችን ይንቀልልን።
@playapp649
@playapp649 Жыл бұрын
ቁጡር ለኪ ቀን ታሸአለ
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 5 ай бұрын
አሜን😢
@hfyrtddffhg8254
@hfyrtddffhg8254 3 жыл бұрын
አጅብ ነዉ ሁሉንም አሏህ ያሽረዉ ያረብ ያሽረን ያረብ
@user-yg8fo4ts5x
@user-yg8fo4ts5x 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን እኔም ኩላሊት ጠጠር ኣሉኝ እስኪ በፆሎታቹ ኣስቡኝ
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 жыл бұрын
እህቶቸ ትርፋችን በሽተኝነት ሆነ አሞኛል ፀሎት እንደራረግ
@playapp649
@playapp649 Жыл бұрын
እኔም አለ አሉ ቁጡር ለኪ
@user-xb5ge3bv1g
@user-xb5ge3bv1g 3 жыл бұрын
እኔም ዛሬ መተኛት አልቻልኩም ከሁት አመት ጀምሮ ብዙ ውሃ በመጠጣት ቆይቸ ነበር አሁን ግን ትላት ጀምሮ ይጫነኛል ሽቴ የመጣኝ ይመስለኝ እና ግን ምንም አይወጣኝ ወደ ጎኔ አካባቢ የቆሠለ ያህል ይሠማኛል የእውነት ጨቆኛል ገና ምንም አልሠራሁ ቤተሠቦቸ ከኔ ገና ብዙ ይጠብቃሉ ቆጅየ ልጅ አለችኝ ያረብ አላህ ይሁንልኝ ሽቴ ግን ብዙም ለውጥ የለውም
@yoyopisay5932
@yoyopisay5932 Жыл бұрын
አይዞን ጌታ ይፈውስሽ
@sultanasultan7793
@sultanasultan7793 5 жыл бұрын
አዲስ ሕወት ስልክ ተባበሩኝ እስኪ
@mesretnagah7464
@mesretnagah7464 Жыл бұрын
Thanks doketar
@ummsehame9972
@ummsehame9972 4 жыл бұрын
ያረቢ ያአላህ አሞኛል እህቶቸ ዱአ አድርጉኝ
@medinaahmed2256
@medinaahmed2256 2 жыл бұрын
ዶክተር በፈጣሪህ መልስል ስደት ነው ያለሁት ኩላሊቴ በጣም ያመኛል ግን ሆስቢታል ለመሄድ ፖስፖርት የለኝም 😭😭😭😭😭
@fathimaalihashi3721
@fathimaalihashi3721 4 жыл бұрын
ዱክተርእናመስግናለንአስተማሪነው
@user-uh1po8di3c
@user-uh1po8di3c 2 жыл бұрын
how can i get the patient address ?
@hekmatahmed3483
@hekmatahmed3483 3 жыл бұрын
ያረቢ የአላሕ ወይኔ አረ ተሠቃየሑ ምን አይነት ጉድነው ግራ ገባኝ አሑንሥ
@toutube514
@toutube514 4 жыл бұрын
ዉዲ የሀገሬ ልጆቺ ሰላም ብያቺሁ አለሁ ደክተር ጀዛከላህይር
@basmazainy5917
@basmazainy5917 4 жыл бұрын
እባካ ቹ ስልካቹውን በፍጣሪ ስም
@amelsister456
@amelsister456 5 жыл бұрын
Egziabhar yimesgen ahun eyeteshalegni new eji enam efakshinm teterum neberebgni gn takmayalehu egxiabhar cherso yimarshi belugni
@adeesaa7288
@adeesaa7288 Жыл бұрын
E.r cherso ymarsh mare
@user-mx2sk2mc5b
@user-mx2sk2mc5b 4 жыл бұрын
እኔ አድ አመት አርጊያለሁ በሽታ እቢካለኝ ህክምና ብዙ ግዜ ህጄ አለሁ በሽታ የለክም ነው የሚሉኝ አድቀን ግን ልሞት ደረስኩኝ ተሸከመውኝ ሄዱ ከዛ ጠጠር አለብህ አሉኝ ሽቴ ደም ነው የሚመስለው መድሃኔት ሰጡኝ ውሃ በጣም መጠጣ ጀመርኩ ግን ሊተወኝ አልቻለም አሁን እየባሰብኝ ነው እስኪ ዱአ አርጉልኝ
@fafitube-4321
@fafitube-4321 4 жыл бұрын
አይዞህ ወድም ቅጠላቅጠል ብላበት ቤግዶንስ ኮዝብራ ዘይት ዘይቶን በደብ ብላበት ስትተኛ አላህ ያሽልህ እኔም የኩላሊት ጠጠር ተጠቂ ነኝ 4አመቴ እስካሁን አለቀቀኝም አላህ ይድረስልን ዱአ ነው
@Tube-rh4qe
@Tube-rh4qe 3 жыл бұрын
ዉሀ ጠጣ ዱአድርግ ሣኡድ ከሆንክ ሙሢ ጠጣ
@agbkksa889
@agbkksa889 3 жыл бұрын
@@Tube-rh4qe ምንድን ነው ሙሲ፡አላቀውም ምታቁ፡ንገሩኝ ባሌ በጣም ታሞብኛል
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 3 жыл бұрын
@@agbkksa889 ሞሲ ማለት የገብስ ቢራ ነው ቢጋላ ሞሲ ሣዳ ብትያቸው ይሰጡሻል እንደኮካ ነው
@agbkksa889
@agbkksa889 3 жыл бұрын
@@fatumaadem9570 እሽ፡እህቴዋ ጀዣኩምአላህ ከይርን፡ውዴ
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
😭😭😭😭በስደት ነው ያለውት እያመመኝ ነው ጸሎት አርጉልኝ እባካችሁ 😭😭 አድራሻችሁ የት ነው
@dohaqatar2994
@dohaqatar2994 4 жыл бұрын
Aiyzoshe mir
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 4 жыл бұрын
Fexari yirdash ihite.
@coiloe2169
@coiloe2169 4 жыл бұрын
እረ እኔም አንዳንች ታምሜለሁ ድውአ አድረጉልኝ
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 жыл бұрын
እኔም እያመመኝ ነው ፃፍልን ቁጥራቸውን
@tinsayamikiyas8437
@tinsayamikiyas8437 3 жыл бұрын
Yena konjo enam betam
@mesretnagah7464
@mesretnagah7464 Жыл бұрын
Ebakachu silk tawulen
@Tube-oz3yv
@Tube-oz3yv Жыл бұрын
አሏህዬ የኔ ጌታ አንተ የሰጠኸኝን የዐይኔ ማረፊያ ልጆቼን አንተው ጠብቅልኝ ከውድ እናታቸው ጋር መጥፏቸውንም በዐይኔ እንዳታሳየኝ። እንዲሁም ሷሊህ ሷሊህ የሆኑ ዝርያዎችንም አብዝተህ ስጠኝ ከዛም በመልካም አብረህ አኑረህ የሚበጀን በሆነ ሁኔታ ወደ አንተው ፀጋ ወደ ሆነችው ትልቋ ጀነትህ ሳትለያየን አብረህ አኑረን ያረብ። وَٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَٱتَّبَعَتْهُمْ ذُرِّيَّتُهُم بِإِيمَٰنٍ أَلْحَقْنَا بِهِمْ ذُرِّيَّتَهُمْ وَمَآ أَلَتْنَٰهُم مِّنْ عَمَلِهِم مِّن شَىْءٍۢ ۚ كُلُّ ٱمْرِئٍ بِمَا كَسَبَ رَهِينٌ አሏህ ፀጋህን ወፍቀን ከውርደትህ ጠብቀን። ልጅ ለሌላቸው እና መውለድ ላልቻሉ ወንድሞቼ እና እህቶቼም ፈተና የሌለባቸውን መልካም መልካም ልጆች ዙርያዎችን ወፍቃቸው። አቡ ሑዘይፋ ወአቡ ረቢዕ ወአቡ ዘይነብ ኢብኑ ሙሐመድ አስሰለፍይ 🇪🇹🇪🇹⤵⤵ ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል #ሱሱTube ብለው ሰብስክራይብ ላይክ ሹር ያድርጉ💐💐
@abdulrehmansultan360
@abdulrehmansultan360 3 жыл бұрын
አረ ዶክተር "ሰይድ መሀመድ " ምርጥ ሀኪም እኔን ከሀረር ሪፈር ተብዬ ያከመኝ ነው። አመት ድረስ አላየሁትም ገና ዛሬ አየሁት ሳየው እምባዬ መጣ ። አላህ ይጠብቅህ ዶክተር! !!!!!
@muznaahmed9893
@muznaahmed9893 3 жыл бұрын
ቁጥር ላኪልኝ
@abdulrehmansultan360
@abdulrehmansultan360 3 жыл бұрын
@@muznaahmed9893 በውስጥ አናግረኝ
@muznaahmed9893
@muznaahmed9893 3 жыл бұрын
እሽ በየት ላግኝሽ
@muznaahmed9893
@muznaahmed9893 3 жыл бұрын
@@abdulrehmansultan360 በየት ላግኝሽ ጠኩሚኝ
@abdulrehmansultan360
@abdulrehmansultan360 3 жыл бұрын
@@muznaahmed9893 ስሙ እኮ የሴት አይደለም ፣ ስለዚህ ወንድ ነው ማለት ነው!!!! እዚህ ሰብስክራይብ አድርገኝና እልክልሃለው።
@seyedahmed9856
@seyedahmed9856 4 жыл бұрын
እኔ አሁን እሪፈር ተብየ ባውሎስ ገብቸ ጠጠሩ ዘግቶት ውሀ ይዟል አሉኝ ነገር ግን ዝም ብለው በቀጠሮ እየተመላለስኩ ሊያክሙንኝ አልቻሉም እና አሁን በህመሙ እየተሰቃየሁ ነው። ከህመሙ ለመፈውስ ምን ማድረግ አለብኝ
@sofiasofia3018
@sofiasofia3018 2 жыл бұрын
ehte yet new mtnori rassh berash metakem tchiyalesh kechalsh kene tenagageri eshi decoter ayasfelgshim
@zerihunemekuria1300
@zerihunemekuria1300 2 жыл бұрын
ፀበል ጠጪ
@AaAa-tv4jm
@AaAa-tv4jm 2 жыл бұрын
@@sofiasofia3018 በፈጠረሽ እንዴት ነዉ ራስን ማከም የምንችለዉ ተሰቃየሁ እኔ መሞቴ ነዉ😭😭😭
@lumamakhamreh382
@lumamakhamreh382 2 жыл бұрын
Wayine dctr ine betam teskyichelew andu wist andu wistim 3 new yalebing mini ishalengl ke Jordan hager new yaleut
@lumamakhamreh382
@lumamakhamreh382 2 жыл бұрын
Andilya 6 tetr new yalbing
@sarahaile2016
@sarahaile2016 Жыл бұрын
Dr 0.6 lehone tester men temekrenyaleh
@abduwollo2516
@abduwollo2516 4 жыл бұрын
አድራሻውን እንፈልጋለን ንገሩን
@user-id7ou9iv5t
@user-id7ou9iv5t 4 жыл бұрын
ሱፍን አላህ የአላህ አላህ ይጠብቀን ያረብብብብ ያረህማንንንን ግን ዶክተሩ ጥሩ ነው
@alubelkassie111
@alubelkassie111 3 жыл бұрын
ዶክተር ስለ ኩላሊት የምትሰጠውን ማብራሪያ በጣም እጅግ ይበል የሚያስብል ነው ከዛ በመቀጠል ልጠይቅህ የምፈልገው ነገር ቢኖር 1የኩላሊት በሽታ መንስኤው ምንድን ነው ?
@user-qw9ml2fl5k
@user-qw9ml2fl5k 19 күн бұрын
ሽንት ቱቦን የሚዘጋእና ጠጣርነገር ከሽንትጋርሲወጣምንድነው
@fruityoutube4840
@fruityoutube4840 4 жыл бұрын
Silk kutrachewun tebabarugn
@salahmohammed9168
@salahmohammed9168 3 жыл бұрын
Were we get him pertime work
@ofjr1777
@ofjr1777 3 жыл бұрын
Ari yagra sawchi what setatui kichi belachihui new ymtakimawe hakimchachinam than mekir setui
@mesereteshetu1280
@mesereteshetu1280 3 жыл бұрын
ለልተገኘበት ለጥንቃቄ ጥሩ ነው ግን አድራሻችሁ የት ነው
@asnetufa1240
@asnetufa1240 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ልምድ የሌለው እንደገት ኦፕሬሽን ያደርጋል?
@user-ij4yo6qy9e
@user-ij4yo6qy9e 4 жыл бұрын
ዋው
@ayshatube9546
@ayshatube9546 5 жыл бұрын
Ara adrshea ahwhon ngron daktaroha
@hayuka7453
@hayuka7453 5 жыл бұрын
እረ ፍትህ ለኩላሊቴ እኔ በጣም ነው ጀርባየን እሚያቃጥለኝ ወገቤን ያመኛል ስደት ነው ያለሁት 😓😓😓😓😓
@alem6447
@alem6447 4 жыл бұрын
እህቴ በጊዜ ህክምና ሂጂ ከመውደቅሽ በፊት በኃላ ማጣፊያው ነው የሚከብደው ስለዚህ እህቴ ለጤናሽ ቅድሚያ ስጪ እግዚአብሔር ከምህረቱ ያገናኝሽ
@user-mp3hj9pt8p
@user-mp3hj9pt8p 4 жыл бұрын
እር እኔም በጣም ጀርባየን ያቃጥለኛል ፈርጀችንን ቅርብ ያድርግልን ያርብ
@shmseashmsea4547
@shmseashmsea4547 3 жыл бұрын
ከእውቀት ሁሉ የዶግተር እውቀት በጣም ሀሪፍ ነው
@user-mf3gn4jm5p
@user-mf3gn4jm5p 5 жыл бұрын
እኔም ሰሞኑን አንዲ ጎኔን በጣም አሞኚ ነበር እሁን ግን አልሀምዱሊላህ ወሀ እየጠጣ ሁ አሁን በደም ደህናነኚ እህቶች ወሀ ጠጡ ሆስፒታሉ የት ነው የሚገኘው የት ነ ው ተባበሩን
@zuflanyergo3121
@zuflanyergo3121 4 жыл бұрын
Aderashawene setune
@adisadisorthodoxtewahedo4524
@adisadisorthodoxtewahedo4524 5 жыл бұрын
እህህ ስደት አይኑ ይጥፋ መሰደዴ ነው ለዚህ የዳረገኝ 😢😢
@semiranegash9951
@semiranegash9951 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ😢
@mahab2704
@mahab2704 4 жыл бұрын
አይዞን እኔም አመኛል ጠጠሩ እዳለ ተነገረኝ
@Tube-rh4qe
@Tube-rh4qe 3 жыл бұрын
😥😥
@lulalula7120
@lulalula7120 2 жыл бұрын
ጠጠር ስደት ነው እንዴ የሚይዘው ምን ማለት ነው ☹️
@user-qb2td7sc2f
@user-qb2td7sc2f 2 жыл бұрын
እረ እኔም አሞኛን ኦፍፍፍፍፍ
@user-so9uf4fj4b
@user-so9uf4fj4b 4 жыл бұрын
ውዶቸ ላስቸግራችሁ ለፈጣሪ ስትሉ የምታውቁትን ንገሩኝ እኔ ኩላሊቴን በሽተኛ ከሆኩ 3 አመቴ ከአመት በፊት አዱን ነበር አሁን ከዚህኛውም ተዛገረብኝ ግን ከ አመት ወድህ ሆደን ተነፋ በጣም የ 7 ወይም 8 አመት እርጉዝ ነው የምመስለው በዛላይ እደቤሬደ ፈሳሸም በዛብኝ ይሄ ሁሉ በኩላሊት ምክንያት ነውስ ወላ ተባበሩኝ
@user-cz5tc1kv2u
@user-cz5tc1kv2u 2 жыл бұрын
አላሕ ያሽርሸ እህቴ
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 2 жыл бұрын
አላህ አፍያ ያርግሽ ውዴ
@user-sn6jr4bm3n
@user-sn6jr4bm3n 3 жыл бұрын
5mm ነው መጠኑ እና ዶክተር እባክህን እርዳኝ ለከፋ አደጋ ያጋልጠይ ይሆን በጣም ሰጋሁ ያለሁት በስደት ነው
@ZD8679
@ZD8679 2 жыл бұрын
ያአላህ አተ ጠብቀን ያረብ አላህየ ከባድ ነው ወላሂ
@hedrashekur8993
@hedrashekur8993 2 жыл бұрын
ዶክተር አድሪስህን ስጠን
@seadhussenhussensoon8645
@seadhussenhussensoon8645 3 жыл бұрын
ያላህህህህ እኔም ታመመ አለሁ ያረብ እንተዉ ደረሰልን ባሳብ መትኩኝኝ
@user-pg6st8qr2x
@user-pg6st8qr2x 19 күн бұрын
መቸነውየተለቀቀውዛሬነውያየውት ኧረበአሏህባሌእየተሰቃየብኝነውበስደትያረብፈረጃህንቁጥሩንአስቀምጡልንእስኪበዝህበሽታእምትሠቃዩአሏህፈረጃውንቅርብያርግላችሁያረብ
@user-id7ou9iv5t
@user-id7ou9iv5t 4 жыл бұрын
እኔም ይመኛል ዱዋ ረድርጉልኝ
@zahrakamal929
@zahrakamal929 5 жыл бұрын
እኔ ወድሜ ጠጠር አለበት በጣአም ነውየሚያአመው ዬትነው ቦታው
@user-oj4jt9tb3e
@user-oj4jt9tb3e 3 жыл бұрын
የሀኪምቤቱ አድራሻየትነወ
@marammarem2168
@marammarem2168 4 жыл бұрын
የት ነው ምትገኑት
@user-so9uf4fj4b
@user-so9uf4fj4b 4 жыл бұрын
ይሄ ዶክተር የት ነው በዛላይ አመልያ ሁነን ዝብለን ማውጣት ይቻላል ተቀያሪ ኩላሊት አያስፈልግም
@amanawitkidankassa1713
@amanawitkidankassa1713 Жыл бұрын
የዚህዶክተር ቁጥር ካላችሁ ተባበሩኝ እኔበጣም እፈልጋለሁ enem betam efeligalehu
@user-rx3tx7ii4v
@user-rx3tx7ii4v 5 жыл бұрын
ማነውዶክተሩ. እትሱመሰለኝ ዶክተርአህመከልብእናመሰግናለን
@mesekeremnidaw433
@mesekeremnidaw433 2 жыл бұрын
የት ነው ህክምና የምሰጠው ዶክተር ሰይድ እባክህ እርዳኝ ? በጣም መልካም ጥሩ ሰው ነ ህ እድሜና ጤና ይስትህ
@user-yp4xx4mb8k
@user-yp4xx4mb8k 4 жыл бұрын
እረ የት አካባቢነው ተባበሩኝ እናቴ አለባትጠጠር አድራሻእና የስልክ ቁጥራቸው ፕሊስ ተባበሩኝ
@MMm-zk9ix
@MMm-zk9ix 2 жыл бұрын
አይ ስደት እንደው በሽተኛ ሁንን ቀረን
@hedrashekur8993
@hedrashekur8993 3 жыл бұрын
ውሀ አሁን በደንብ እየጠጣሁ ነው
@hedrashekur8993
@hedrashekur8993 3 жыл бұрын
እኔም የኩላሊት ጠጠር ተብየ እሂው እያሰቃየይ ነው ህክምና ምንም መፍትሂ የለውም ምን ላድርግ
@user-hx2jf3sf8e
@user-hx2jf3sf8e 4 жыл бұрын
ኩላሊት ያለበት ሰዉ ምን ማድረግ አለበት ማለት ህክምና ለማያገኝ ሰዉ ያለሁት አረብ ሀገር ነዉ ግን ኩላሊት እደያዘኝ ተነግሮኛል ሀገሬ ገብቸ ህክምና እስካደርግ ድረስ
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 11 ай бұрын
ዶክተርየ የትነው ሆሥፒታል ያለህበት
@saratafara3809
@saratafara3809 4 жыл бұрын
ዶክተር እባክህ ስልክ ቁጥር እና አዳርሻ እፈልጋለሁ ለመርመር
@somiyahabsha1522
@somiyahabsha1522 4 жыл бұрын
አይ ሥደት አሏህ ሆይ አስበን. ይህ በሽታ. ከባድ ነው እንደሳት ነው የሜፈጂ
@tigistaboye652
@tigistaboye652 Жыл бұрын
እባካችሁን ስልካችሁን እኔም ሁለቱም ኩላሊቶቼ ጠጠር አለባቸው ግን ቀላል ነው በውሀ ይወጣል አለኝ ዶክተሩ ግን አልፎ አልፎ ጎኔን ይወጋኛል በቀን 4-5ሌትር ውሀ እጠጣለሁ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ብታወሩኝ ?
@ethiopia5582
@ethiopia5582 3 жыл бұрын
እጠብቃለሁ ያቺን ስቃይ ለማየት
@user-so9uf4fj4b
@user-so9uf4fj4b 4 жыл бұрын
በሱ ምክንያት መሆኑን ወይም በሌላ ልወቀው
@girmaasintaayyoo5280
@girmaasintaayyoo5280 2 жыл бұрын
ከዝህ በፍት በዝህ ጠጠር ምክንያት ኦፒራስዮን ሆኘ ነበር አሁን ደግሞ ድጋም ተፈጠረ ተባልኩ በዝህ የተነሳ እኛ አከባብ የካቶልኮች ህክምና ማእከል ነበር ታድያ እነርሱን ሄጀ ስያማክራቸው ይወጣል አሉኝና የምጠቀመውን መድሐንት ሰጡኝና ግማሹ ተሰባብሮ ወቶ የቀረው እንድወጣ በድጋም አዘዙልኝ።ህዝቡ ሁሉ በቀላል ወጭ እየተፈወሰ ይገኛል እ/ሄር ይባርካቸው።የፈረንጆቹ ህክምና ልዩ ነበር።የነ 11mm ነበር አሁን በስኖግራፍ ስታይ ወደ 5mm ወርዷል ተሰባብሮ በሽንት የወጣውን በአይነ አይቻለሁ።
@jdggfgh8243
@jdggfgh8243 4 жыл бұрын
እባካችሁ
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 28 күн бұрын
🙏🙏🙏
@user-in7gj6qj8w
@user-in7gj6qj8w 3 жыл бұрын
እኔ ህክምና ሂጀ ጠጠር አለሽ ተባልኩኝ ፆሎት አድርጉልኝ
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 жыл бұрын
ለጉላሊት እስፖርት እዴት ነው ይመከራል ወይስ አይመከርም ንሩኝማ
@user-oz9kj1ob5f
@user-oz9kj1ob5f 2 жыл бұрын
አይመከርም
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 жыл бұрын
@@user-oz9kj1ob5f ግን እኮ ሲያመኝ እስፖርት ስሰራ ያ የሚያቃጥለኝ ይተወጣል ጧት ጧት ነው የምሰራው
@beletedebasu5352
@beletedebasu5352 2 жыл бұрын
Treatment yet new yemisetew megemer yichalal wey
@user-si3um2jy9u
@user-si3um2jy9u Жыл бұрын
እባካቹው መልሱልኝ ሀረብ ሀገር ነኝ ጠጠር አለብኝ መጥቼ ማሶጣት ፈልጋለው ንገሩኝ ስት ይፈጃል
@tinsayamikiyas8437
@tinsayamikiyas8437 3 жыл бұрын
Er bekulalet beseta beteter lemote new
@roberateshome6266
@roberateshome6266 2 жыл бұрын
Hikiminaw yet new yemigegnew
@najatnajat8872
@najatnajat8872 5 жыл бұрын
እበከቹሁ ስልክ ቁጥር ለኩልኝ ወንድሜ ጣጣር አላባት የት ሀክም ቤት ጡሩነው እበከቹሁ
@habshihabshi2816
@habshihabshi2816 5 жыл бұрын
እረ ዉሀ ይጠጣ እኔ አለብኝ ችግር የለዉም ይጠጣ
@najatnajat8872
@najatnajat8872 5 жыл бұрын
ይይ
@adisadisorthodoxtewahedo4524
@adisadisorthodoxtewahedo4524 5 жыл бұрын
ወይ ጉዴ እግዚአብሔር ይጠብቀኝ እኔ የኩላሊት ጠጠር አለብኝ
@salemabrha6929
@salemabrha6929 5 жыл бұрын
አዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ አዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@adisadisorthodoxtewahedo4524
@adisadisorthodoxtewahedo4524 5 жыл бұрын
@@salemabrha6929 አሜን አሜን አሜን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@emawayeshmamo7096
@emawayeshmamo7096 5 жыл бұрын
Bezu weha techi beken beken
@emawayeshmamo7096
@emawayeshmamo7096 5 жыл бұрын
Buna meteta ena kebate yebezabet megebe mekenes
@mofedakswani1219
@mofedakswani1219 5 жыл бұрын
አዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ አዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ e/r yemarishi sis
@user-gz7to4ii3e
@user-gz7to4ii3e Жыл бұрын
አረ በዱአ አግዙኝ ባሌን በጣም አሞብኛል ጭቅነው ያለኝ ወላሂ በስደትነው እምንኖረው
@monanajash1007
@monanajash1007 4 жыл бұрын
ሰውመሆንከባድነው
@user-si3um2jy9u
@user-si3um2jy9u Жыл бұрын
በማርያም መልሱልኝ ስትይፈጃል መጥቼ መታከም ፈልጋለው
@user-ty5dr8vx7u
@user-ty5dr8vx7u 2 жыл бұрын
ቆይ የት ነዉ አድራሻቸዉ ያሉበት
@shmseashmsea4547
@shmseashmsea4547 3 жыл бұрын
እኔም ተመርምሬ ሽንትሽ ውስጥ ደም አለ ተብያለው ምን እንደማደርግም አላውቅም
@user-pf2oh2dn3j
@user-pf2oh2dn3j 4 жыл бұрын
ኧረ ወንድሜ ሁለቱንም ኩላሊቴን በጣም እያመመኝ ነው እና ፊቴ አይኔ እጄ እና እግሬ በጣም እያበጠ እና የመዛል ምልክት አመጣብኝ ሥቃዩ እዳለሆኖ ማለትነው እና ወንድሜ ምን ላድርግ
@fafitube-4321
@fafitube-4321 4 жыл бұрын
ውይ እህቴ ዝም አትበይ ሠበብ አድርሺ ቤግዶንስ እየፈጨሽ ጠጪበት ማታ ስትተኚ
@user-bb6mq1jl4h
@user-bb6mq1jl4h 5 жыл бұрын
ስልክ ከለቹ ለኩልኝ አገር ማጥቼ እማጠለው እየማማኝ ነው የረብ ፈርቻለው
@firahywotyilema8347
@firahywotyilema8347 5 жыл бұрын
weyiiiii sekayunma yidiresebiti yawekiwale ene yi ewneti moten nebiri yitimegnhuti medanehalem abati yitimesegine yihun medanehalem bemanem ayadirise
@yanakkabado2149
@yanakkabado2149 5 жыл бұрын
አዴስ ህይወት ሆስፔታል ስልካችሁን ብትተባበሩኝ ከይቅርታ ጋር
@playapp649
@playapp649 Жыл бұрын
እንም ፈልጋውለው ሆብፕታለ
@saramillion9472
@saramillion9472 4 жыл бұрын
ስልክ ይላኩልኝ
@nesredinabdie
@nesredinabdie 3 ай бұрын
የት ሆስፒታል ነው ያለ ዶክተሩ?
@beletedebasu5352
@beletedebasu5352 2 жыл бұрын
Ethiopia lay be syrgery kidney stone yiwetal yiseral wey nigeruy bakachhu
@workneshnesh8252
@workneshnesh8252 Жыл бұрын
እኔ በስደት እያሠቃየኝ ነዉ ሠዉነቴ ሁሉ እያበጠ ነዉ በጣም ከባድ ነው
@teshomemekonene1659
@teshomemekonene1659 2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር እና አደረሻ ብታሳውቁን
@saraali4196
@saraali4196 Жыл бұрын
የዚህዶክተር ቁጥር ካላችሁ ተባበሩኝ እኔበጣም እፈልጋለሁ
@user-si3um2jy9u
@user-si3um2jy9u Жыл бұрын
በማርያ በምታምኑት በፈጣራቹው ከመሞቴ በፊት እዚሀኪምቤት ሚሰራሰው አገናኙኝ
@jemilashimelssphone8736
@jemilashimelssphone8736 3 жыл бұрын
Ene 7 m.m Dersobgni techenkealehu
@saraeth77
@saraeth77 2 жыл бұрын
Ebakehen Dokter Adrashahen NEGREN
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 92 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 18 МЛН
ነስር በሽታ ነውን? - Healthy Life
11:23
News ET Social
Рет қаралды 18 М.
ПОХОДУ ОН БУДЕТ СИДЕТЬ ДОМА ДО СТАРОСТИ
0:18
🚓КОПЫ явно такого НЕ ЖДАЛИ🫣#shorts
0:19
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 2,9 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 4,5 МЛН