ነስር በሽታ ነውን? - Healthy Life

  Рет қаралды 19,121

News ET Social

News ET Social

2 жыл бұрын

በነስር የሚያጋጥም የደም መፍሰስ መነሻው ምንድነው? በራሱ ህመም ነው? ህክምናው ምን ይመስላል? ዶ/ር ሙስጠፋ ሀሰን እነሆ ሙያዊ መረጃ ያጋራናል።መልካም ቆይታ።

Пікірлер: 59
@user-xw2bd3rt4z
@user-xw2bd3rt4z Жыл бұрын
አሏህ የዲንና የዱኒያ ጠቃሚ እውቀትን ይጨምርልክ ውዱ ወንድማችን ኸይር ሚንዳንም አሏህ ይመንዳክ!!! ከየትኛውም አይነት እንቅፋት አሏህ ይጠብቅክ ያረብ
@amelstotaw
@amelstotaw Ай бұрын
maryamn doctorye egziabher yibarkh yemr tleyalek betam new minamesegnew
@user-ne1tq9hu2d
@user-ne1tq9hu2d 2 ай бұрын
የኔ አይነ ወግ ነው በምንም አይነት መድሀኒት አይለቅ ጸበል ነበር ውጪ ሀገር ነው ያለሁት ሀገር ስገባ ነው ተግዲህ😢
@fanufanu74
@fanufanu74 Жыл бұрын
ማነው እደኔ በነስር የተሰቃየው😢 ከምር እቅልፍ የለኝምኮ በጣምነው እሚነስረኝ የዛሬ 8 አመት ሀኪም ሄጄ መድሀኒት የለውም አሉኝ መታከም እፈልጋለው
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee 8 ай бұрын
እኔ በጣም ለረጅም አመታት ያጠቃኝ ነበረ በምን እሆነሳላቅ ጠፋልኝ አገቴላይም እቅርት ነበረ አድላይ ምን እዳጠፋዉ ፈጣሪይ ወቅ ብቻተመስገን ነዉያልኩት ምክናቱምሀኪቤት አልሂ ድኩም አገቴጭራሽ በጣም ያስጠላነበረ ግ እግዛብሄር ይመስገን ድገት ሁለቱንም አጠፋልኝ ያችንም ያጥፋልሽማሬ 😢😢
@helyadaabraham1986
@helyadaabraham1986 7 ай бұрын
እኔ የሬ 24 አመት በፊት በጣም ይሳቀይ ነበርኩ ህክምና ህጄ ግን ከኒን ስሰጠኝ በዛዉ ተወኝ
@helyadaabraham1986
@helyadaabraham1986 7 ай бұрын
ግን አሁን ልጄ ተሸግራለች እየ ነሰራት በጣም ደም ይፈሳታል
@kwtvip5877
@kwtvip5877 7 ай бұрын
እኔም
@user-ps8bt7hm6w
@user-ps8bt7hm6w 2 ай бұрын
እኔ ወላሂ ሊገለኝ ነው
@asrEthio
@asrEthio 5 ай бұрын
Keep it up
@ahmededris1797
@ahmededris1797 Жыл бұрын
Very very very education
@bayuhebabu
@bayuhebabu Жыл бұрын
እናመሰግናለን በዚሁጨቀጥልበት ወንድሞችን!!!!
@alem5357
@alem5357 Жыл бұрын
Adrasha
@hahiakarlos4761
@hahiakarlos4761 Жыл бұрын
bet
@shiferawayele4310
@shiferawayele4310 Ай бұрын
Befit alfo alfo neber ahun gn betam kezkaz bota new yalehu betam ynesregnal ena ayeru new ende dokter
@KenziKenzitarawneh-sc7op
@KenziKenzitarawneh-sc7op Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ በጣም እረጅም ጊዜዬ ነው ይነስረኛል በጣም ነው ደም ሚፈሰኝ አሁን ደሞ ማታማታ በተኛሁበት ይነስረኛል ምን ባረግ ይሻለኛል
@user-xz6fo7xb7i
@user-xz6fo7xb7i 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እባክህ ምንይሼለፕል እኔ ወደሀያ አምስት አመት ፈሶፕል አልተመረምርኩም አልፎ አልፎ ነው
@rahelr5691
@rahelr5691 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ጓደኛ በጣም ይነስረዋል ቦታው የትነው ???
@user-yf6ft6nj3m
@user-yf6ft6nj3m Ай бұрын
አድራሻ ብታሳውቀን?
@user-yi1zd2of7s
@user-yi1zd2of7s Ай бұрын
የሥልክ ቁጥርሕን ዶክተር
@edenedomyerasuwa4742
@edenedomyerasuwa4742 Жыл бұрын
አድራሻችሁን ንገሩኝ በፈጣሪ የ14 አመት ልጅ ነች በጣም አስቸግሯል በጣም ነው የሚፈሳት
@koubraedress-sq3eq
@koubraedress-sq3eq 6 ай бұрын
ያረብበስደትሊገለኚነዉ
@user-qx5pp1uy9h
@user-qx5pp1uy9h Жыл бұрын
ልጅ ገና አስር አመቱ ነዉ ይነሰረዋል እራሰን ያመኛል ይለኛል እባኪ ዶክተር ምን ላረግ እባክ ዶክተር
@woerkey1161
@woerkey1161 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ደኩተር ። መድመኒት የለውም ማለት ነው እደተረዳሁት ። እኔ ሁል ጊዜ ነው የሚፈሠኝ በስደት ( ሳውዴ) ስለሆንኩ መታከም አልችልም😢 ፈጣሪ ይማርኝጂ ሙቀት ሲሆን ከፍተኛ ነው ብርድም ሲህን በጣም ብርድ ነው ። እንደ ኢትዮጵያ አደለም እናም በሁሉም ወራቶች ይፈሳል ። አዳድ ጊዜ ወደ ጉሮሮየ የሚመጣበት ጊዜ አለ በተኛሁበት ሲመጣ ። ደግሞ በ ቀኝ አፍጫየ ነው
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 4 ай бұрын
እኔም ያነስረኛን በሚነሥረኝሠአት ሁሌም በቀኝ አፍጫየ ነው ሀኪም ቤት ወስዳኝ ነበር መዳሜ መደሀኒት ተዞልኝ ዋናው መድሀኒት ብዙ ቦታ ፈልገን አጣነው በተጨማሪ የወሠድኩት መዳኒት ለውጥ አለኝ አልሀምዱሊላህ እኔ ስጨናነቅ እቅልፍ ሣልተኛ ስቀርና ጉፍን ሲይዘኝ በጣም ያነስረኛን
@woerkey1161
@woerkey1161 4 ай бұрын
@@zinetaragie6261 ሰላምሽ ይብዛልሽ እህት መድሐኒቱ ምድነው ንገሪኝ እስቲ
@woerkey1161
@woerkey1161 4 ай бұрын
@@zinetaragie6261 በአረብኛ ወይም በእግሊዝ
@Medina-fd7xr
@Medina-fd7xr 8 ай бұрын
ወንድሜ ልጄ አዉን ከእንቅልፋ ተነስታ በተቀመጠችበት ትንሽዬ ደም ፈሳት ነበር ምን ሲገጥማት ነዉ ወይስ ከጉንፋኑጋር ነዉ መልካም ምክርክን እጠብቃለን
@user-jp5ch5mv7h
@user-jp5ch5mv7h 8 ай бұрын
አሰላም ዋአለይኩም ዶክተር ከጀመረኝ አምስት አመት ነው ግን አልፎ አልፍ ነበር ሚነስረኝ በግራ አፍጫዬ አሁን ግን 7 15 ቀን ነው ሚነስረኝ ስደት ስሄድ ነው የባሰብኝ ኢሄ ከምን ይታያል
@user-es8fr2od8b
@user-es8fr2od8b 7 ай бұрын
ዶ/ርጓደኛዬ ሣይቋረጥ ለ2ቀን በጣም ነሰረው እና ሀኪምቤትም መፍትሄ አላገኘንም የት ህክምና ማድረግ አለብን
@A.U1500m
@A.U1500m 2 жыл бұрын
Ahahaha Doctor...way zendiro..i am from Germany and Student of medicin( mainz uniklinik)...le youtube gebi bileh yamayhone nager atizebarik...
@amenselemon695
@amenselemon695 Жыл бұрын
ልጄ አየነሰረው ነው
@rosebartolome3733
@rosebartolome3733 5 ай бұрын
ደ/ር ሣይነሥ አለብኝ አሁን ደሞ 4 ወር ሆነኝ በአፌ ደም ይመጣል ከገነበሥኩ ግን በአፍንጫየ ነው የሚመጣው በአፌ መምጣቱ ነውጂ ነሥር ይመሥለኛል ሥኪመላበለኝ ደክተር
@taibaandis5792
@taibaandis5792 Жыл бұрын
ዶክተር አፍጫየን ያፍነኞል ጧት ምግዜም ያነስረኞል የለሁት እሰዉሀገርነዉ ምንላድርግ አመትሆነኝ
@yaredgomeraw1389
@yaredgomeraw1389 Жыл бұрын
እኔን እየነሰረኝ ነወ
@ZenetSeyid
@ZenetSeyid 29 күн бұрын
እረኔ ቸሰቃየሁ መለበሉኝ😭😭😭
@musabeRaha-vj3yc
@musabeRaha-vj3yc Жыл бұрын
ዶክተር ስለመረጀዎ በጠም እናመሰግናለን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ጥወት ከንቅልፌ ተናስቼ ፊቴን ስተጠብ አፍንጨዬ አከበቢ ከውጭም ከናከሁት ይነስረኘል ምን ይሁን ምክንያቱ ዶክተር
@zeyinyaahmed9696
@zeyinyaahmed9696 Жыл бұрын
አትንኪው በቃ
@qatarqtr740
@qatarqtr740 10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ዶክተር እኔ በጣም ይፈሰኛል በሁለቱም አፍጫየ ቀጥስል ደግሞ ባፌ በጣም ከባድ ነው ባለፈውስ ለሞት ዳርጎኝነበር ምንትለኛለህ ዶክተር ያለሁት አረብሀገርነው
@hbhhbh8109
@hbhhbh8109 2 ай бұрын
እኔም ያነስረኛል በተለይ ወዱ ሳደርግ ውሀው ሙቅ ከሆነ ያነስረኛል እራሴንም ያመኛል ትንሽ ካለቀስኩ ያነስረኛል😢😢😢😢😢😢😢
@user-ob5sh6ck6w
@user-ob5sh6ck6w 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድም እኔ ወገቤ ያመኝነበረ ብዙም ወቅት አልሆነኝ ተጀመርኝ ነገረግን አሁላይ በጣምያመኛል ሲጀምርኝ ወገቤነዉ አሁላይ በሁለቱም ሺጦ ላይ።ያመኛል አያስቀምጠኝም አያስተኛኝም ቀጥ ጉብስማለት አሌቻልኩም። እናም ኩላሊት ይሆንብኛል ብየ ከፍተኛ ጭቅት ይሰማኛል አስሮቸን ሆስፖታልዉሰዱኝ ብላቸዉ ሊወስዱኝ ፍቃደኛ አልሆንም እናም መልስልኝ ወድምበአሏህ ይዠሀለሁ 😭😭😭😭😭😭 ህመም በሰዉ ሀገር ከባድነዉኡፍፍፍፍ
@zeyinyaahmed9696
@zeyinyaahmed9696 Жыл бұрын
እህቴ አላህ ያሽርሽ ምልክቶቹ ሁሉ የተናገርሻቸው የማህፀን ኢንፌክሽን ወይም የማህፀን መንሸራተት ሊሆን ይችላል እና እባክሽን ቶሎ ሀኪም ቤት ሂጂ ቤት ውስጥ ደግም የሞቀ ዉሀ በመያዣው ጀርባሽ ላይ አርገሽ ተኚበት በዘይት ዘይቱን ነጭ ሽንኩርት ጨቅጭቀሽ ጨምሪበት ና ሁሌ ማታ ማታ ስትተኚ ማህፀንሽን ማሳጅ አድርጊው በቀላሉ አትይው እባክሽ ጓደኛየ ልክ እንዳንቺ ሁና ቦታ ሳትሰጠው ቆይታ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ሲደርስ ሀኪም ቤት ሄደች እነሱም አላወቁትም የኩላሊት ኢንፌክሽን ነው ብለው መድሀኒት አሸከሟት ግን ባሰባት የሆነ ጊዜ ላይ ማሳጅ ቤት ስትሄድ የማህፀን መንሸራተት ነው አሏት ና ህክምናውን ከጀመረች 2አመቷ ነው የሆነ ጊዜ ላይ ይሻላት፠ ና ተመልሶ ያማታል መጨረሻ ላይ ማህፀንሽ ኦፕራሲዮን መሆን አለበት አሏት ያ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታውቂአለሽ?ማህፀኗን ቆርጠው ካወጡት መውለድ አትችልም ማለት ነው ብቻ እሷም አይሆንም ብላ በየጊዜው ብሯን እየገፈገፈች መድሀኒት እየወሰደች ትገኛለች
@user-ob5sh6ck6w
@user-ob5sh6ck6w Жыл бұрын
@@zeyinyaahmed9696 አሚንኡፍፍፍፍፍፍ አይኔ😭😭😭😭
@hahiakarlos4761
@hahiakarlos4761 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ከሁለት ወር በላይ ሁነኝ በየቀኑ ሰፈሰኝ እሰው ሀገር ነኝ ምን ላድርግ እራሴን ያመኛል መተኛት አልችልምእና ለሊት ነው በብዛት የሚነሰረኝ እባክህ መላ በለኝ በእግዚአብሔር 😭😭😭😭😭😭
@zeyinyaahmed9696
@zeyinyaahmed9696 Жыл бұрын
በረዶ አናትህ ላይ አድርግበት ያስታግስልሃል ለጊዜውም ቢሆን
@copracopraa9050
@copracopraa9050 Жыл бұрын
ዶግተርአንድጥያቄአለኝበአላህመልስልኝልጀየአራትአመትልጅናትይነስራታል
@FtumaAhmed-im5ix
@FtumaAhmed-im5ix 4 ай бұрын
ሊገለኝ ነው ነስር
@Aande621
@Aande621 Жыл бұрын
አረ ወገኖች እኔ 10 ወይም7አመቴላይ አፍንጫየ ወሰጥ ቁረቁራአሲገቢቸ በጊዜ እንድሀሀኪምቤትየለምነበረ አሁን20አመት እየተሰቃየሁነወ አገራቸን እራጅ ተነሲቸነበረ ደሴ ላይ አልታየቸም 😢😢😢😢😢አሁን. ላይ ደሞ እየወጣኝነወ
@user-xn7ps5bj2h
@user-xn7ps5bj2h 7 ай бұрын
እኔምእህቴ በጣምይፍሳታልመፍትሂካለው
@Ag55Ag77-xd1sl
@Ag55Ag77-xd1sl 11 ай бұрын
እኔስድስትወርሆነዉሙቀቱነዉእያልኩ
@MohammedMohammedaman-di6tl
@MohammedMohammedaman-di6tl 6 ай бұрын
አሰለመለይኩም ሚን ማድአግ አለቢን
@felekeshitieabat3771
@felekeshitieabat3771 Жыл бұрын
ከ ሁለት ወር አካባቢ ጀምሮ በአንድ በግራ አፍንጫየ በኩል ብቻ በተከታታይ ይፈስብኛል ይህ ከየት ይመደባል?
@rozayossef
@rozayossef Жыл бұрын
እኔም
@felekeshitieabat3771
@felekeshitieabat3771 Жыл бұрын
@@rozayossef what shall we do?
@user-nv8sb4tv8o
@user-nv8sb4tv8o Жыл бұрын
ደምማንረስበሽታነስርያሳያንወይ
@fekrifekri4485
@fekrifekri4485 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንዴትነህ እኔ አልፎ አልፎ ይነስረኛል ነስር መንሰር ከጀመረኝ በያንስ ለሳምንት ጠዋት ጠዋት ፊቴን ስታጠብ በተከታታይ ይነስረኛል ከዛ ደግሞ ለ ረጅም ጊዜ ይጠፋል በእርግጥ በቤተሰብ ከእናቴ ውጪ ሁላችንም ነስር አለብን እኔግን ደሜ አልፎ አልፎ ስለሚጨምር ከሱ ጋር የሚያያዝ ነገር ካለው ብዬ ነው
@hellentesfay1097
@hellentesfay1097 Жыл бұрын
Yet neh
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 33 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 36 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Sauna Benefits Deep Dive and Optimal Use with Dr. Rhonda Patrick & MedCram
1:21:29
MedCram - Medical Lectures Explained CLEARLY
Рет қаралды 1,9 МЛН
Optogenetics: Illuminating the Path toward Causal Neuroscience
3:54:38
Harvard Medical School
Рет қаралды 1,7 МЛН
የወባ በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች
13:48
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 7 М.
የጨጓራ ሕመም: ምልክቶችና መፍትሄዎች
10:35
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 122 М.
Ethiopia | የነስር ቀላል መፍትሄዎች (Epistaxis)
8:29
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 2,9 М.
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 28 МЛН
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 11 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 403 М.