#አዲስ

  Рет қаралды 23,566

Grace Family

Grace Family

4 ай бұрын

#viral #ebstv
አድድስ ኪዳ
#GraceFamily2310
#link

Пікірлер: 52
@mamushTafese-gf1zn
@mamushTafese-gf1zn 19 күн бұрын
እሰከ ዘለዓለም ለእግዚአብሔር ክበር ይሁን አሜን ❤😘🙏
@samuelfiga
@samuelfiga 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዲንቅ ትምህረት ነዉ ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ አሁንም ፀጋ ያብዛላችሁ
@amsaluargaw9074
@amsaluargaw9074 4 ай бұрын
እንወድሃን ተባረክ። የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ክርስቶስን በማሳየት ፀጋ የባረከህ እግ/ር ይባረክ።
@GraceFamily23
@GraceFamily23 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@danielouta3752
@danielouta3752 4 ай бұрын
ጌታ አገልግሎታችሁን ይባርክ እውነተኛ ወንጌል በትምህርት ስር የሰደደ ነው ማንም ቢገፋውም ይልቁንስ ይበዛል እንጂ አይቆምም
@tsitsi8947
@tsitsi8947 3 ай бұрын
ዴቭ ኢየሱስን የማሳየትና የመግለጥ ፀጋው በዝቶልሃል።
@tsegayemekonnen3554
@tsegayemekonnen3554 4 ай бұрын
በእውነት የአዲስ ኪዳን አገልጋይ እንሆን ዘንድ ያበቃን ጌታ ይባረክ
@GraceFamily23
@GraceFamily23 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kiyabekona1902
@kiyabekona1902 2 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልክ ወንድም ዴቭ
@DenderFikadu-rs1qr
@DenderFikadu-rs1qr 4 ай бұрын
ተባረኩ እየሱስ ጌታ ነዉ
@firehiwotlemma7973
@firehiwotlemma7973 23 күн бұрын
Wow amennnn
@SLAM12310
@SLAM12310 4 ай бұрын
ወንድም ዳዊት እዉነ እዉነቱን ስለምትናገር ጌታ ይባርክህ
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 4 ай бұрын
ትምህርትህ ይጥመኛል ነፍሴን አረካት እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ በጅጉ እወድሀለሁ ።
@nishanraday7062
@nishanraday7062 4 ай бұрын
ተባረኩ እየሱስ ጌታ ነው
@sisaytamiru1387
@sisaytamiru1387 4 ай бұрын
አሜን
@misganawaddis9366
@misganawaddis9366 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነተኞ ወንጌል ሰለምትሰብክ ተባረክ።
@HIRKOO2nd
@HIRKOO2nd Ай бұрын
❤❤❤
@ethiopiaethio1579
@ethiopiaethio1579 4 ай бұрын
ተባረኩ እየሱስ አዳኝ ነው
@Aflafkr-jr4uc
@Aflafkr-jr4uc 2 ай бұрын
Grace 👑 👑 👑 ❤❤❤
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h 4 ай бұрын
ሚገርመው ወንጌልን ምትሰብከው በበራልህ ልክ ገና ወንጌል በጣሞ ይደምቃል"❤❤❤❤❤❤❤
@SenaitGaredew
@SenaitGaredew 4 ай бұрын
ዴቭ ጌታ እየሱስ ይባርክህ አንተ እግር ስር ተቀምጠው የሚማሩ የታደሉ ናቸው
@BergaDender
@BergaDender 3 ай бұрын
ተባርከንብሀል። አብዝቶ ይጨምርልህ። አሜን!!
@user-nl8sr6gu3f
@user-nl8sr6gu3f 4 ай бұрын
Amen amen amen amen amen 😮
@hiruthbh6066
@hiruthbh6066 4 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ
@skipermaletta5137
@skipermaletta5137 3 ай бұрын
ኪዳንህን ማወቅና መረዳት የዳንክበት እውነት እዳይቀልብህ ወደመረዳት ያደርስሀል
@user-fc7oz7xg9d
@user-fc7oz7xg9d 2 ай бұрын
ተባረክ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ
@danielouta3752
@danielouta3752 4 ай бұрын
ደቭዬ ብዛ ምድሪቱን ውረስ❤❤
@user-xo5tl9um5h
@user-xo5tl9um5h 4 ай бұрын
Amnnnnnnnnn
@amanuelnegera
@amanuelnegera 4 ай бұрын
Blessed
@TamDriver
@TamDriver 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@KocheChanie
@KocheChanie 4 ай бұрын
God bless you daviyeeee
@beletugamachu7424
@beletugamachu7424 3 ай бұрын
thnk you god this true gospel
@astertesfamichael3800
@astertesfamichael3800 4 ай бұрын
Amennn Amennn
@deresseayenachew2631
@deresseayenachew2631 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አቅዶ የሰጠውን የተስፋ ምድር ሊያባላ ሰጠ ማለትም ሐሰተኛ ትምህርት ነው። ሙሴ የመራው እግዚአብሔር ነው። ከዚህ ሰው ትምህርትን ራስን መጠበቅ ያስፈልጋል። የተስፋ ምድር በዚህ ልክ መዋሽት አይገባም። ኢየሱስ ራሱ ያለው ሙሴ ስለእኔ ነው የተናገረውም ለዚህ ነው። የሙሴ ትምህርት የክርስቶስ ጥላና ምሳሌ ነው። የሐሰትኛ መምህራን ማደባለቅ ነው። ሙሴ ኢየሱስን አምኖ ተከተለ። “ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና።” ዕብራውያን 11፥25-26 ከሐሰተኛ አስተማሪዎች ራሳችሁን ጠብቁ። ለወንድምችንም ጸልዩለት ነፍሱን እንዲያተርፍ። እርሱን የምትሰሙም እጣችሁ የእርሱ ነው። መዳንም መጥፋትም ከምንሰማው ይመጣል።
@misganawaddis9366
@misganawaddis9366 4 ай бұрын
We love you David!
@tigestalemayehu-bp9rr
@tigestalemayehu-bp9rr 4 ай бұрын
God is good ❤❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 4 ай бұрын
እየሱሰ እኔን ምሰሉ ነዉ ያለዉ በመሰቀል የሞተልሽ እየሱሰ ነዉ ሰይጣን ነዉ በጥላቻ የሞላሽ እህቴ ሰዉ ሁሉ ጉዶሎ ነዉ እያንዳንዱ ይጠየቃል ሰለሜሰራዉ ሰራ።
@abenadagnefuny472
@abenadagnefuny472 Ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@biretube1046
@biretube1046 2 ай бұрын
ማቴዎስ 19 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ እነሆም፥ አንድ ሰው ቀርቦ፦ መምህር ሆይ፥ የዘላለምን ሕይወት እንዳገኝ ምን መልካም ነገር ላድርግ? አለው። ¹⁷ እርሱም፦ ስለ መልካም ነገር ለምን ትጠይቀኛለህ? መልካም የሆነ አንድ ነው፤ ወደ ሕይወት መግባት ብትወድ ግን ትእዛዛትን ጠብቅ አለው። ¹⁸ እርሱም፦ የትኞችን? አለው። ኢየሱስም፦ አትግደል፥ አታመንዝር፥ አትስረቅ፥ በሐሰት አትመስክር፥ ¹⁹ አባትህንና እናትህን አክብር፥ ባልንጀራህንም እንደ ራስህ ውደድ አለው። ²⁰ ጐበዙም፦ ይህንማ ሁሉ ከሕፃንነቴ ጀምሬ ጠብቄአለሁ፥ ደግሞስ የሚጐድለኝ ምንድር ነው? አለው። ²¹ ኢየሱስም፦ ፍጹም ልትሆን ብትወድ፥ ሂድና ያለህን ሸጠህ ለድሆች ስጥ፥ መዝገብም በሰማያት ታገኛለህ፥ መጥተህም ተከተለኝ አለው።
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 4 ай бұрын
እባካችሁ ፀልዩልኛ እኔ ጴንጤ አልወድም ምክንያቴ ብዙ መጥፎ ገፅታ ያላቸው እያጋጠሙኛ
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 4 ай бұрын
በየትኛዉም እምነት ፍፁም የሆነ የለም ግን አይናችንን ከሰዉ ላይ አንስተን ወደራሳችን እንመልከት። ዮሐ1-12 አንብቢ
@hirutabay7408
@hirutabay7408 4 ай бұрын
እነሡ አያድንሽም እየሡሥን እይው"።
@mekdeskebere2
@mekdeskebere2 4 ай бұрын
ስውን አትይ
@user-bn1nj1og9d
@user-bn1nj1og9d 4 ай бұрын
እየሱስ ፈጽሞ መጥፎ አይደለም
@user-hq1oy8ly4n
@user-hq1oy8ly4n 4 ай бұрын
Geta yrdash emye 🥰🥰🥰we love you
@YomiyuBoressa
@YomiyuBoressa 2 ай бұрын
SORRY FOR PREACHING LIKE THIS.
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነተኞ ወንጌል ሰለምትሰብክ ተባረክ።
@danielouta3752
@danielouta3752 4 ай бұрын
ደቭዬ ብዛ ምድሪቱን ውረስ❤❤
@misganawaddis9366
@misganawaddis9366 4 ай бұрын
ደቭዬ ብዛ ምድሪቱን ውረስ❤❤
@danielouta3752
@danielouta3752 4 ай бұрын
ደቭዬ ብዛ ምድሪቱን ውረስ❤❤
አስራት አዲስኪዳናዊ ነው?Is Tithing New Testament? በዳዊት ፋሲል
1:13:24
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 236 М.
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 24 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
አዲስ ኪዳን በክብር ይበልጣል --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:14:21
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 87 М.
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 24 МЛН