Рет қаралды 6,096
‹‹አዲስ መንፈስ ተወልዷል፤ ‹‹የከፍተኛ ትምህርት ዘይቤ›› ለዚህ አዲስ መንፈስ የተሰጠ የእጅ መንሻ ነው›› የዶ/ር እጓለ ገብረ ዮሐንስ ቤተሰቦች [ወ/ሮ እህትአፈራሁ ተስፋዬ (ባለቤት) እና ገዳ እጓለ (ልጅ)] በተገኙበት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ‹‹የከፍተኛ ትምህርት ዘይቤ›› መጽሐፍ 3ኛ ዕትም ምርቃትና የመፅሐፍ ውይይት ላይ ያቀረቡት ዳሰሳ፤ ነሐሴ 21/2014፣ አዲስ አበባ [Dagnachew Assefa, Eguale Gebre Yohannes]