🔴 አዲስ ዝማሬ "ኦ አማላጂቱ" | O Amalajetu |ዘማሪት ሲስተር ልድያ ታደሠ (Official Video)

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 6,692,306

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

2 жыл бұрын

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ "ኦ አማላጂቱ" ዘማሪት ሲስተር ልድያ ታደሠ ‪@-mahtot‬

Пікірлер: 2 000
@dani.1921
@dani.1921 Жыл бұрын
ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይድረስ ለአብ ምስጋና ይድረስ ለወልድ ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X ቅዱስ እግዚአብሔር እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ ቅዱስ ኃያል በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ ቅዱስ ሕያው በጸጋው ኃይል ላከበረኝ ቅዱስ አዶናይ ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ ቅዱስ ኤልሻዳይ ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ ቅዱስ ያሕዌ በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ ቅዱስ ጸባዖት ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡ እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት:: kzfaq.info/get/bejne/kLR1qNShltquXWw.html
@user-mf6qd1vh1d
@user-mf6qd1vh1d Ай бұрын
እሽ መልካም ወንድማችን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማለም እኛም ምሠግደው እግዚአብሔርይመስገን
@TUBE-sp3px
@TUBE-sp3px 2 жыл бұрын
የኔ እህት ዝምሬ መላእክት ያሰማልን አንቺም በእድሜ በጤና ከዚህ በላይ ቅድስት ቤተክርስቲያን እድታገለግይ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abebagrma9030
@abebagrma9030 2 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@selamteshome1564
@selamteshome1564 2 жыл бұрын
አሜን
@beminet5
@beminet5 2 жыл бұрын
አሜን
@tewahdoemnete4940
@tewahdoemnete4940 2 жыл бұрын
በቤቱ የፅናሽ
@dawithaile676
@dawithaile676 7 ай бұрын
ለእህታችን ለሲስተር ሊያ ቃለሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኗን ይባርክልን ከዝህም በላይ የምታገለግልበት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን❤
@godislove1776
@godislove1776 Жыл бұрын
አዎ ብፅዕት ቅድስት እመቤታችን ስጦታችን ናት ልትመሰገን ይገባል ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
@Golgotaa3562
@Golgotaa3562 Жыл бұрын
ይህን ግጥም የከተበ እጅ ይባረከ ይህንን ዜማ የደረሰ አንደበት ይባረክ የእመቤታችን ውዳሴና ክብር ግን እየቀጠለ ይሄዳል ሁሌም ...እንዴት እጅግ ደስ ይላል ዝማሬ መልአክ ያሰማልን እናት አለሜ ጸጋውን ያብዛልሽ ....... የእመቤታችንን ውዳሴዋን በመስማታችን እራሱ እኮ እድለኞች ነን
@fasikawondwosen6882
@fasikawondwosen6882 2 жыл бұрын
የድሬደዋ የደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ፍሬ ሊዱዬ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
@bogizee
@bogizee 2 жыл бұрын
ሠላማችሁ በክርስትስ ይብዛ🙏 ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ በሐይማኖቴ ዙሪያ ብዙ ነገር የመስራት ህልም አለኝ ።አሁን ላይ ተከታይ ለማግኘት መስራት የማልፈልገውን እየሰራሁ ነው ወደ ምፈልገው ነገር ለመምጣት የእናንተ እገዛ ያስፈልገኛል እንናንተ ሰብስክራይብ ካደረጋችሁኝ ህልሜ እውን ይሆናል ስለ ደግነታችሁ አመሰግናለሁ ..ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን አግዙኝ አንድ ሺህ ሰው ብቻ ነው ምፈልገው የተቀረውን ሙሉልኝ🙏 ጓዳችሁ ይሙላክበሩ🤲🤲🙏ክበሩ🙏
@user-fp9kc2by4t
@user-fp9kc2by4t Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏
@dhdh433
@dhdh433 Жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው ❤❤❤ በእውነት እህታችን ዘማሪት ሊድያ ታደሰ ከዚህ በላይ ቤተክርስቲያንን እንድታገለግይ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ ❤አሜን \፫\❤❤
@EnushZelelegn
@EnushZelelegn 11 ай бұрын
Sjwpgsskr😊and 😂are ❤
@EnushZelelegn
@EnushZelelegn 11 ай бұрын
😊
@JgyvgIffd-om2qg
@JgyvgIffd-om2qg 11 ай бұрын
@@EnushZelelegnዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@user-xf1li3bw5u
@user-xf1li3bw5u 10 ай бұрын
💚💛❤️
@user-rt5cd4kc8v
@user-rt5cd4kc8v 5 ай бұрын
Wow❤❤❤
@marrymulugeta6942
@marrymulugeta6942 2 жыл бұрын
ምን አይነት አእምሮን የሚያድስ ግሩም ዝማሬ ነው እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሠማል ፀጋው ይብዛልሽ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ በእውነት የሚገርም መዝሙር እናቴ እመቤቴ በምልጃሽ ስንቱን ከልፋለሁ
@rahelabebe6916
@rahelabebe6916 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማል
@AliAli-it6fb
@AliAli-it6fb 2 жыл бұрын
በጣም። እግዚአብሔር። ይጠብቃአት እህታችንን ❤❤❤❤💒💒💒❤💒💒❤💒💒❤💒💒❤💒
@NO_BODY_E4
@NO_BODY_E4 Жыл бұрын
Yared sh Aheti
@museman214
@museman214 Жыл бұрын
@@rahelabebe6916 sE1
@betimekonnen3607
@betimekonnen3607 Жыл бұрын
@@rahelabebe6916 8Ăą jw 1
@tube896
@tube896 2 жыл бұрын
ከተለቀቀ ቀን ጀምሮ አርባ ግዜ ይሆናል ያዳምጥኩት ትናንት ብቻ 8 አይጠግብም እም ብርሃን ዘመንሽን ትባርክ ይበል ይበል ነዉ
@user-dt1ju8sw7x
@user-dt1ju8sw7x 2 жыл бұрын
እኔም ሁሌም ነው መደምጠው
@emeneshtebekew8906
@emeneshtebekew8906 2 жыл бұрын
እናቴ በሞልጄሽ ስንቱን አልፌአለሁ ተባረኪ
@masreshalacomenza9860
@masreshalacomenza9860 3 ай бұрын
ልብ ይነካል😢😢😢😢😢😢😢😢
@kalkidanshiferaw9153
@kalkidanshiferaw9153 2 жыл бұрын
አንቺን ያስቀደመ መች ይሰናከላል ምልጃው የረዳው ሰው ክብርሽን ያወራል እመብረሀን።😍🙇‍♀️🤲 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ።
@gadyybk7356
@gadyybk7356 Жыл бұрын
እውነት ነው...እኔም በቅርቡ በምልጃዋ ያሰብኩት ተሳክቶልኝ ድንግል ማርያም ስላደረገችልኝ ነገር በሄድኩበት በደስታ የምመሰክር በት ጊዜ ደርስዋል እሱም ሀምሌ 27/2015ዓ.ም ነው፡፡
@user-hi5fs2uc3r
@user-hi5fs2uc3r 9 ай бұрын
እኔም በጭንቄ ሰዓት የረዳችኝ እመብርሀን ናት። ምልጃዋና ረድኤቷ አይለየን።🙏
@YelfnsheAdela
@YelfnsheAdela 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@aynelemegallo8082
@aynelemegallo8082 5 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤
@user-ki4rj8jm6r
@user-ki4rj8jm6r Ай бұрын
ከልብ የመነጨ ቃለ እግዚአብሔር ሲነገር ,ሲዘመር ሲወደስ ዕውቀት ያለወም የሌለውም ብቻ አማኝ የሆነ ሁሉ ነፍሱ ታዳምጠዋለች አማኝ የሆነ ብቻ ሳይሆን የማያምንም ጭምር የቅዱስ ያሬድ ዝማሬ የገበሬውን በሬዎች መስጦ ከሚታረሱበት እንዳስቆማቸው ቃለ ሒዎት ያሠማልን እህታችን::
@fitsumabraham3319
@fitsumabraham3319 2 жыл бұрын
የተረበሸ መንፈስን የሚያበረታ፣ የተንከራተተች ነፍስን የምታጽናና ዝማሬ! እመቤታችን ጸጋውን ታብዛልሽ እህታችን!
@helengirma5928
@helengirma5928 2 жыл бұрын
አሜን ጸጋውን ታብዛላት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@alameshtadese7500
@alameshtadese7500 2 жыл бұрын
aman aman
@mussiemihretab59
@mussiemihretab59 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@kiya_tad543
@kiya_tad543 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😇😇😇😇😇😇🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@ameleworkhaylemaryam2695
@ameleworkhaylemaryam2695 Жыл бұрын
​@@alameshtadese7500 I'm lî
@abebawayalew1782
@abebawayalew1782 2 жыл бұрын
አማላጄ አንቺ ፈራጄ ልጅሽ ስንቱን አስምረሻል ከፊቱ ቁመሽ የማይጠገብ መዝሙር ክብር ለዘላለማዊቷ እናታችን ወላዲተ አምላክ የጭንቅ አማላጅ ለሆነችዉ ለእመቤታችን በሁለቱም ወገን ድንግል ለሆነችዉ ለድንግል ማርያም ምስጋና ይገባል እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ።
@user-pf1we5wy8l
@user-pf1we5wy8l 9 ай бұрын
❤
@amant5905
@amant5905 Жыл бұрын
ደጋግሜ ብሰማው ኣይገባኝም ሃጽያቴ ስለ በዛ ይሆንወይ ድንግል ሆይ ኣማልጂን እባኽሽ፡ እህቴ ጸጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@semariachannel1513
@semariachannel1513 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድምጽ ዜማ ቅጥም ኣዘማመር በሁሉ ሙሉ የሆነ መዝሙር እህታችን እግዚኣብሄር ጤና ረጂም እድሜ ኣገልግሎት እግዚኣብሄር ይስጥልን ! በውነት ስሰማት ልቤ ይረካል ምን ኣይነት ፍቅር ዘማሪት ናት እግዚኣብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ !የሚያድንቃት like ነካ ያድርግ ! ደራሲ እና ገጣሚ ድያቆን ሳምራዊ ሂወተይ ከ ኤርትራ ! እግዚኣብሄር በማርያም እናታችን ቀጠናችን ሰ ያድርግልን
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏 እዉነት ነው በምልጃዋ ስንቱን አለፍነው ክብር ለመስቀል ሥራ ስጦታችን ለድንግል ማርያም🙏🙏🙏
@bogizee
@bogizee 2 жыл бұрын
ሠላማችሁ በክርስትስ ይብዛ🙏 ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ በሐይማኖቴ ዙሪያ ብዙ ነገር የመስራት ህልም አለኝ ።አሁን ላይ ተከታይ ለማግኘት መስራት የማልፈልገውን እየሰራሁ ነው ወደ ምፈልገው ነገር ለመምጣት የእናንተ እገዛ ያስፈልገኛል እንናንተ ሰብስክራይብ ካደረጋችሁኝ ህልሜ እውን ይሆናል ስለ ደግነታችሁ አመሰግናለሁ ..ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን አግዙኝ አንድ ሺህ ሰው ብቻ ነው ምፈልገው የተቀረውን ሙሉልኝ🙏 ጓዳችሁ ይሙላክበሩ🤲🙏ክበሩ
@peacetube1099
@peacetube1099 2 жыл бұрын
@@bogizee አሁን ላይ ተከታይ ለማግኘት መስራት የማልፈልገውን እየሰራሁ ነው ????? ይቅርታ ስላልገባኝ ነው መዝሙሩም ድምጽሽም ምርጥ ነው
@eshetugebeyehu2783
@eshetugebeyehu2783 5 ай бұрын
😇
@tewahdonatemnete4944
@tewahdonatemnete4944 2 ай бұрын
እመአምላክ ወላዲተ ማርያም ያለሁበትን ጭንቀት ታውቂያለሽ እባክሽ ድረሽልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጻዲቅ 😭😭በስደት ነው ያለሁት ከብዶኛል 😭😭😭
@TehayeTesfaya
@TehayeTesfaya Ай бұрын
አይዞሽሁሉምያልፋል❤❤❤❤❤❤❤❤💔
@natnaelsebsbe
@natnaelsebsbe 2 ай бұрын
ሌሎች በአንቺ እድሜያቸው እያሉ ያልተገባ ነገር ሲያደርጉ አንቺ ግን በተቃራኒ ስለሆንሽ ፈጣሪ ይባርክሽ አመሰግናለው 👍👍👍👍
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እናቴ ሁሌም ብፅት ናት የኔ አማላጂ ባንች ስንቱ መከራ አለፍነው እናቴ አትለይን አሜን 🙏🙏🙏
@frewshumi8495
@frewshumi8495 2 жыл бұрын
የአማኑኤል እናት በቤቱ ታፅናሽ ልብን በሀሴት የሚያርስ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላአክት ያሰማሽ እህቴ
@user-pk8lu9tf2q
@user-pk8lu9tf2q Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ጽቡቅ ዝመሬ ሲስተር ጎበዝ ቀጽልዮ ንፍዕቲ ዘመን ዝማሬኪ ትባርከልኪ ወላዲተ ኣምላክ
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 Жыл бұрын
,ከጭፈራ አለም ከወጣሁ አስራ ንድ አመት ሆነኝ ተመስገን ሁሌም ብሰማ የማይሰለች እመቤቴ በቤቷ ታኑርሽ እህቴ በሁሉም ፈጣሪ ይጠብቅሽ አሜን አሜን!!!
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 4 ай бұрын
ተመስገን ነው ፈፃሜሽ ያሳምረው እህተ አለም
@gdeyfkr8926
@gdeyfkr8926 2 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን
@YordanosGebremedhin
@YordanosGebremedhin Ай бұрын
Fetari yemesegen
@michaeltadesse3678
@michaeltadesse3678 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ,ከዚህም በበለጠ ጸጋ እመብርሃን ትጎብኝሽ
@militetzega5219
@militetzega5219 2 жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@oley_oro6915
@oley_oro6915 2 жыл бұрын
Zimare malan yasemaln !
@yeneneshnigussie6924
@yeneneshnigussie6924 2 жыл бұрын
የድሬ የአሸዋ ቅዱስ ሚካኤል ልጅ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ
@ethioaifact
@ethioaifact 11 ай бұрын
Yesss
@DersbyBekle
@DersbyBekle 2 ай бұрын
hl MY FAVERT PEPEL
@DersbyBekle
@DersbyBekle 2 ай бұрын
PELSE SAD ME SAMETEG
@DersbyBekle
@DersbyBekle 2 ай бұрын
HI DERA
@girum3598
@girum3598 Жыл бұрын
ፀጋው ይብዛልሽ አጥንትን የሚያለምልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መልእክት ያስማለን🙏🙏🙏❤❤❤
@user-ni5bw5bg6f
@user-ni5bw5bg6f 10 ай бұрын
እውነት ነው በርቺ እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ይባርክሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
@mariammariam8863
@mariammariam8863 2 жыл бұрын
አጥንትን የምያመለምል ዝማሬ ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@heedasleedaw1764
@heedasleedaw1764 2 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እኅታችን እማምላክ በቤቷ ታጽናሽ
@MafiBar-qk1tx
@MafiBar-qk1tx 8 ай бұрын
እመቤቴ በምልጃዋ ለኔም እንድትደርስ ፀሎት አድርጉልኝ ባለቤቴ ታስሮብኛል ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@salamassalams2575
@salamassalams2575 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nigstihenos4451
@nigstihenos4451 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይድረስለት
@MekedsAshagire
@MekedsAshagire Ай бұрын
❤❤አሜን
@tewodrosgebre204
@tewodrosgebre204 Жыл бұрын
"በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ" ማለት ይህ አይደል፤ ቸሩ እግዚአብሔር የበለጠውን ማመስገኛ ቃል ይግለጽልሽ። እንዴት ደስ ታሰኛለሽ፤ እመቤታችን ቡርክት ታድርግሽ፣ ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ።
@meskel488
@meskel488 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ። የእመቤቴን ዝማሬ አዳምጬ ልቤ እርፍ አለልኝ። የድሬ ማርያም በግቢ ቆይታዬ አማላጄ ጠባቂዬ ነበረች። እንደ አባ ህርያቆስ ምስጋናዋን ያብዛልን።
@dawitnadew3437
@dawitnadew3437 2 жыл бұрын
ማርያምን በጣም ብዙ ቀን አዳምጬዋለሁ በጣም ያስለቅሳል ልብ ውስጥ ዘልቆ ይገባል፡፡ እመብርሃን ትጠብቅሽ እህቴ እመቤቴ ታክብርሽ አንቺን ያስቀደመ መች ይሰናከላል፣ ምልጃሽ የረዳው ሰው ክብርሽን ያወራል፡፡ ለኔም አንቺኮ ነሽ መተማመኛዬ፣ ዋስ ጠበቃዬ ነሽ ጥላ ከለላዬ፡፡
@user-zl5yk4pj2i
@user-zl5yk4pj2i 2 ай бұрын
እመኣምላክ ወላዲተ ኣምላክ ዝማሬ መላእክት ታሰማሽ እህቴ ድንቅ መዝሙር ነው ቢሰማ ቢሰማ ኣይጠገብም
@yohannes-1624
@yohannes-1624 Жыл бұрын
ነፍስን በሃሴት የሚሞላ የስጋን ድካም የሚያስረሳ ጥዑም ዝማሬ! ጸጋውን ያብዛልሽ ሲስተር😍😍😍
@haregatanaw886
@haregatanaw886 2 жыл бұрын
እመቤታችን እመብርሃን በቤቷ ታፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@bethel9609
@bethel9609 2 жыл бұрын
ለመናፍቃን መልስ የያዘ ምርጥ መዝሙር። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@lozaserkalem2709
@lozaserkalem2709 Жыл бұрын
ya😇🥰🖤🖤🖤🤍🤍
@solomonaregawi2866
@solomonaregawi2866 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክእት ያሰማልን የእናታች የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለይሽ አሜን አሜን አሜን ✝️💒🙏
@matiwosgebru885
@matiwosgebru885 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@mulueurkua8879
@mulueurkua8879 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናልን
@tewodrosgebre204
@tewodrosgebre204 2 жыл бұрын
እሰይ፤ ተባረኪ እህቴ። ልጅ እናት አባቷን ስትመስል እንዲህ ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፤ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ዝማሬ መልክት ይሰማልን
@user-gh8mx3hk7g
@user-gh8mx3hk7g 29 күн бұрын
ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏👏👏🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤❤🍀🍀🍀🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌷🌷🌷🍁🍁🍁🌿🌿🌿 ኣደይ ወላዲተይ ርህርህቲ ህልና ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያመይ ሐሳብ ልበይ ኣስምርለይ ጸሎተይ ናብ ፍቁር ወድኪ መድሐኒና እየሱስ ክርስቶስ የዕርግለይ ክብርን ምስጋናን ንዐኪ ወላዲተ ኣምላክ እመቤተይ ማርያመይ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤❤❤🍀🍀🍀🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌷🌷🌷🍁🍁🍁🌿👏👏
@seblewongeltsega5328
@seblewongeltsega5328 Жыл бұрын
ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም!!! እናመሰግናለን እህታችን
@alemaywerahel3124
@alemaywerahel3124 Жыл бұрын
ሤ
@yonasgirma5800
@yonasgirma5800 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከ ጤና ና ጋር ይስጥልኝ። አሜን
@woldekidanyonastigneh9379
@woldekidanyonastigneh9379 2 жыл бұрын
የመልአክቱን ዝማሬ ያሰማልን እስከ መጨረሻው በቤቱ ፍሬያማ ተክል ያድርግሽ፣ እመብርሃን ዋስ ጠበቃ እንድትሆንሽ የቅዱሳን ጸሎታቸው አይለይሽ፡፡አሜን!
@tezeradesalegne1217
@tezeradesalegne1217 2 жыл бұрын
ይይ
@axumawit140
@axumawit140 11 ай бұрын
ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን አህታችን ፀጋው ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤
@hbs7471
@hbs7471 2 жыл бұрын
እህታችን በቤቱ ያፅናሽ። ከዘመኑ የገሃነቦች በሽታ ታርቅሽ ድንግል። በርች ክፍያው ከላይ ነው።
@WowWow-ye2gq
@WowWow-ye2gq 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏 🙏🙏😍😍
@bisratbelay5367
@bisratbelay5367 2 жыл бұрын
የ ብርሃን እናትን ነይልኝ እዪኝ ብሎ የደረሰችለት ማርያም ማርያም ማርያም ይበል!!
@qhhshssh185
@qhhshssh185 Ай бұрын
የኔ ቅመም ተባረኪ ዝማሬ መላእክት ያሰማል❤❤❤
@Dejuyabatulje
@Dejuyabatulje Жыл бұрын
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን መንግስተ ሠማይ ያውርስልን 🙏🙏🙏
@beneyambelyedemte7494
@beneyambelyedemte7494 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናቴ እመቤቴ ከአንድዬ ጋር ታስታርቀን 😭ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን🙏🙏🙏💚💛❤️
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@user-pp6ju7uz8j
@user-pp6ju7uz8j 10 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያስማልን ሲስ ሊዱ አግዚኣብሄር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤
@BrkyeDemsye
@BrkyeDemsye 3 күн бұрын
እመቤቴ ያረገችልኝን ነገር ባወራ አልጨረሰም እመቤቴ ለሁላችንም በጭንቃችን ጊዜ ትድረስልን አሜንንንን❤❤❤❤❤😊😊😊🎉🎉🤗🙏🙏🙏🙏🙏
@mihiretadmasu3969
@mihiretadmasu3969 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእከት ያሰማልን እህቴ❤ እንኳን ደስ አለሽ ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ገና ብዙ እጠብቃለን 🙏
@bogizee
@bogizee 2 жыл бұрын
ሠላማችሁ በክርስትስ ይብዛ🙏 ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ በሐይማኖቴ ዙሪያ ብዙ ነገር የመስራት ህልም አለኝ ።አሁን ላይ ተከታይ ለማግኘት መስራት የማልፈልገውን እየሰራሁ ነው ወደ ምፈልገው ነገር ለመምጣት የእናንተ እገዛ ያስፈልገኛል እንናንተ ሰብስክራይብ ካደረጋችሁኝ ህልሜ እውን ይሆናል ስለ ደግነታችሁ አመሰግናለሁ ..ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን አግዙኝ አንድ ሺህ ሰው ብቻ ነው ምፈልገው የተቀረውን ሙሉልኝ🙏ጓዳችሁ ይሙላክበሩ🤲🙏
@zabi_zdtube3610
@zabi_zdtube3610 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው የኔ እህት ....እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያስቀደመ መች ይሰናከላል
@yemaryam121
@yemaryam121 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏እመቤታችን እመብርሃን በቤቷ ታፅናሽ🙏
@nardostasew1886
@nardostasew1886 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ ክብር ለእመቤታችን {ላማላጂቱ}
@user-gl6yg6vy6r
@user-gl6yg6vy6r 2 жыл бұрын
ልብ የምነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ ውድ እህታችን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@user-gb6dl4hj8s
@user-gb6dl4hj8s 3 ай бұрын
ሁሉን የምትችል ምሩን አማሌቅ የሁሉም እናት የአለም እዛ አማሌቅ አትጠራጠሪ እመብርሃንን ሙሉ ለሙሉ ስምሽን ትሰጥሻለች እለተ ቀኗም ይደርስ ነፍስያችን በደስታ ትዘላለች ተመስገን
@Ggg-gs3rs
@Ggg-gs3rs 7 ай бұрын
በጣም እምወደው መዝሙር ሲጨቀኝ ሲከፍኝ ሁሌም እሠማዋለሁ ድግልማሪም የስደት እናቴ😢
@millionghm5358
@millionghm5358 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏 እግዚኣብሔር ይመስገን🙏🙏 ዝማሬ መላእክት የስመዓልና🤲 ጸጉኡ የብዝሓልኪ ኣምላኽ👏🙏
@lydiaobsa1332
@lydiaobsa1332 2 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ነበሩ ጠፉ ከመባል ይሰውርሽ ❤❤
@user-ze5hc3up6n
@user-ze5hc3up6n Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏 ለነብሴ ምግብ ነሽ ድንግል እናቴ
@kassayeshewange598
@kassayeshewange598 Жыл бұрын
ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን 🙏🙏🙏 እህቴ እንወድሻለን ኑሪልን WE LOVE YOU 🙏🙏🙏
@tsheyasefa2272
@tsheyasefa2272 2 жыл бұрын
እናቴ እመብርሃን ባንች ስንቱት አልፊአለሁ። እመብርሃን በቤቱ ታፅናሽ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@meazadessie6801
@meazadessie6801 2 жыл бұрын
አንቺን ያስቀደመ መች ይሰናከላል ምልጃሽ የረዳው ሰው ክብርሽን ያወራል ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@hamelmalbeyene8334
@hamelmalbeyene8334 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እሰከመጨረሻው በቤቱ ያጽናሽ
@user-ct8yr1gt8c
@user-ct8yr1gt8c 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ በቤቱ ያፁናሽ
@yabutade4189
@yabutade4189 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘማሪት ሊዱ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በርቺልኝ ብዙ እንጠብቃለን ድንግል ትጠብቅሽ
@bogizee
@bogizee 2 жыл бұрын
ሠላማችሁ በክርስትስ ይብዛ🙏 ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ በሐይማኖቴ ዙሪያ ብዙ ነገር የመስራት ህልም አለኝ ።አሁን ላይ ተከታይ ለማግኘት መስራት የማልፈልገውን እየሰራሁ ነው ወደ ምፈልገው ነገር ለመምጣት የእናንተ እገዛ ያስፈልገኛል እንናንተ ሰብስክራይብ ካደረጋችሁኝ ህልሜ እውን ይሆናል ስለ ደግነታችሁ አመሰግናለሁ ..ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን አግዙኝ አንድ ሺህ ሰው ብቻ ነው ምፈልገው የተቀረውን ሙሉልኝ🙏 ጓዳችሁ ይሙላክበሩ🤲🤲🤲🙏ክበሩ🙏
@user-cb2gf1uc7i
@user-cb2gf1uc7i 2 жыл бұрын
እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ክብር ለእመቤታችን
@user-lp6nw8st1k
@user-lp6nw8st1k 10 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ዋውውውው ልብን ስብሮ ነው የምገባው ❤❤❤❤
@emahostube
@emahostube Жыл бұрын
ኦ አማላጅቱ የልዑል ዝፋን እናቱ(2) ብፅዕት እልሻለሁ እሰግድላሸሁ (2) እናቴ በምልጃሽ ስንቱን አልፋለሁ (2) አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ በቤቱ ያፅናሽ
@eyeruseyerus3188
@eyeruseyerus3188 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ🙏🕊🕊🕊💞💞💞💞🌱🌱🌱🌱
@mathiaswoldeamanuel8266
@mathiaswoldeamanuel8266 2 жыл бұрын
ግሩም ለዛ እና ቃና ያለው መዝሙር ነው! ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ!
@manekibret
@manekibret Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤ አንቺንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@etu5892
@etu5892 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@weyntube1813
@weyntube1813 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🥰🥰🥰🥰
@dag3113
@dag3113 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏አምላካችን ሁላችንንም በተዋህዶ ሀይማኖት ያፅናን የመንግቱም ወራሽ ያርገን
@gossaasma5067
@gossaasma5067 Жыл бұрын
Gosa
@almazwubante8220
@almazwubante8220 5 ай бұрын
እምዋ የማዋይሽ የኔ ንግስት አንደበት የለኝም እንዴት ላመስገንሽ 😢😢 ክበሪልኝ የኔ እናት 🥰🥰
@solekebe7628
@solekebe7628 Жыл бұрын
ድርብብ ያልሽ ልስልስ ብሎ ከሠውነት ከነፍስ ፍስስ የሚል ድምፅ ያለሽ ውድ እህታችን በሐይማኖትሽ ፀንተሽ ቀሪ ዘመን ብሩክ ይሆን ዘንድ ተመኘሁልሽ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@muluworknehmulu3043
@muluworknehmulu3043 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልልን 🙏🙏🙏 እውነት ነው በምልጃዋ ስንቱን አለፍን
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 жыл бұрын
የኔ ድምፀ መረዋ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏 ዝማሬሽ አጥንት ውስጥ ይገባል በቤቱ ያፅናሽ የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏
@habenbereket9939
@habenbereket9939 8 ай бұрын
በጣም በጣም ከልብ የምወደው መዝሙር ነው ሲጨንቀኝ በቀን የደጋገምኩ ኣዳምጾ ኣለዉ ቅልል ይለኛል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@BruktawetSyum
@BruktawetSyum Ай бұрын
እመቤቴ ሆይ በመንገዴ ሁሉ አንሺ ምራኝ ❤❤❤❤😭😭🤲🤲🤲
@samsonalemayehu523
@samsonalemayehu523 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን:: የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ::
@mulukenargaw1708
@mulukenargaw1708 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! የአገልግሎት እድሜሽን ያርዝምልን!
@SolomunAsgodom
@SolomunAsgodom 8 ай бұрын
ጸሎተ መላእክቲ የስምዓልና በረኸት እግዝእትኔ ማርያም ኣይፈለየና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henokteferi1789
@henokteferi1789 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን : ከዚህም በበለጠ ጸጋ እመብርሃን ትጎብኝሽ : እህታችን!
@habesha4383
@habesha4383 2 жыл бұрын
ጥዑም ዝማሬ 🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችኝ🙏🤗❤❤❤መልካም ዜና የምንሰማበት አመት ያድርግልን
@keneanewedesn5574
@keneanewedesn5574 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ አንቺ በተጋሽበት መንገድና ህግ ልጆቼንም እንዳንቺ ያድርግልኝ
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Жыл бұрын
💖💥🙏 የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን!!! አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን: እናመሰግናለን:
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መምረጥ ሳይሆን መመረጥ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ይሁን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ
@user-bb3mw8wk6u
@user-bb3mw8wk6u 2 жыл бұрын
ዝማሬን መልዕክት ያሰማል እህቴ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ በቤቱ ያጽናሽ❤️🙏
@selam38786
@selam38786 2 жыл бұрын
እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን 🙏🙏🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
ዝማሬ መላእኽቲ ያሰማዐልና ክብር ምስጋና ኣዴና ቅድስት ድንግል ማርያም❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልል ኣሰይይይይይይይይይይ
@getachewbelete8158
@getachewbelete8158 Жыл бұрын
እጅግ ውስጥን የሚያድስ መዝሙር በርቺልኝ እህቴ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን ውድ እህቴ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልሽ ውድ እህቴ
@user-wf8tv4li9p
@user-wf8tv4li9p 8 ай бұрын
ዝማሬ መልእክት የሰማልን እህታችን ፀጋውን የብዛልሸ በቤቱ የፅናሸ አሜን አሜን አሜን
@anketsebirhan6076
@anketsebirhan6076 2 жыл бұрын
እህታችን ልድያ በአገልግሎት ያጽናሽ። በርቺልን 👏👏👏
@tsiyem
@tsiyem Жыл бұрын
እውነት ነው በእናትነቷ ብዙ ያለፈ ያውቀዋል ..ምን ልበልሽ በቃ የአገልገሎት ዘመንሽ ይባረክ
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 44 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН