የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች

  Рет қаралды 5,424,680

ተዋሕዶ ሃይማኖቴ

ተዋሕዶ ሃይማኖቴ

Жыл бұрын

Пікірлер: 1 500
@SaraSara-vb2ye
@SaraSara-vb2ye 5 ай бұрын
ዛሬ ምን እንደተፈጠረ ልንገራችሁ ወዳጆቸ😢 ስደት ነው ያለሁት እና ስራ ቦታ ሰወቸጋ ሰሞኑን ተጣልተን ነበር እና ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ስራየም ሊበላሽ ነበር ከዛ ወደ ሱቅ ሲሄዱ ስራየን ትች ተንበርክኬ አልቅሸ ድንግልን እባክሽ ብየ ለመንኳት😭😭ከዛ ወዲያው ስልክ ተደወለ እና ሳነሳው ሰወች በፍቅር አናገሩኝ ሲመጡም ስጦታ ገዙልኝ 😭😭😭😭ደጓ እናቴ አማላጇ እወድሻለሁ እመቤቴ የጌታየ እናት ስንቱን ልመስክረው ምን ያላደረግሽው አለ ለኔ
@Yengusnesh768
@Yengusnesh768 3 ай бұрын
❤❤❤እውነት ነው እኔም ወደሷ ነው የምጮህ ፈጥና ደራሽ ናት ❤
@yanetniguse994
@yanetniguse994 3 ай бұрын
❤❤❤hulem eskemecheresha ttebksh
@biruktib4689
@biruktib4689 3 ай бұрын
Tadelshi eski enenm tsemagne
@muluBrhane
@muluBrhane 3 ай бұрын
Yesuwa fkr ayleyen
@Sntayehu.t
@Sntayehu.t 3 ай бұрын
Aman.tkber.tmesgen.amalajachin.yegadachin.anat..❤❤.Akan.des.alesh.heyati.❤❤❤
@tsiontadesse7420
@tsiontadesse7420 6 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቅዱስ ገብርኤል ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@qatarrayyan4850
@qatarrayyan4850 6 ай бұрын
😮k😮
@Bezawerk-tx1pp4sv4o
@Bezawerk-tx1pp4sv4o 6 ай бұрын
እኛ ስለገባን ፀጋና ክብርሽ እጅጉን አብዝተን ማሪያም ወደድንሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን 💞💞🌾🌾🌾
@selamdange-em8oq
@selamdange-em8oq 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@user-jn6lu4cy9y
@user-jn6lu4cy9y 3 ай бұрын
አሜን😅
@serawittakele
@serawittakele Ай бұрын
ድንቅ መዝሙር
@AyelechDosaDogisoDogiso
@AyelechDosaDogisoDogiso 11 сағат бұрын
ኀት 10:58 ​@@selamdange-em8oq
@AyelechDosaDogisoDogiso
@AyelechDosaDogisoDogiso 11 сағат бұрын
😂❤😅😊
@user-qv7ep4zj8n
@user-qv7ep4zj8n 5 ай бұрын
ቀናቹ እንዲባረክ ጠዋት ስትነሱ መዝሙር ስሙ.እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር
@vickydebebe3535
@vickydebebe3535 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ ❤
@user-zg9ei7fw5u
@user-zg9ei7fw5u 5 ай бұрын
❤❤❤
@ensarotubeinethiopia7037
@ensarotubeinethiopia7037 4 ай бұрын
እውነት ነው 🙏🙏🙏
@birukadane8022
@birukadane8022 4 ай бұрын
@tarekegnzeleke4471
@tarekegnzeleke4471 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@meskeremfekadu6272
@meskeremfekadu6272 9 ай бұрын
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ እና ሁላችሁ በዝማሬዎቹ ላይ ተሳትፎ ያላችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@tuyh3121
@tuyh3121 4 ай бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጁች እናት አባቱቺ እህት ወንድሞቺ እስኪ በፅሎታችሁ አስብኝ እያመመኝ ነው ከሀገሬ ከወጣሁ 13 አመት ሙላኝ በስደት አለም ደጃፉ ጣፍ እጣኑ እንደናፈቀኝ 😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲
@sebletadese5706
@sebletadese5706 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ፤ ወደ ሃገርሽ በሰላም ይመልስሽ።
@user-zz7oo9pf6l
@user-zz7oo9pf6l 3 ай бұрын
Fetari Yimarsh Dineshi Lehagershi Yabikash
@ellenia6757
@ellenia6757 3 ай бұрын
Egziabher yimaresh , wedehageresh temelesh
@eldanawedajo7293
@eldanawedajo7293 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@nardibekele7840
@nardibekele7840 2 ай бұрын
Egziabeher yemaresh ema😢
@selamethpiya2504
@selamethpiya2504 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሳማል በጣም ደስ የሚሉ መዝሙሮች ውስጥህን የሚያረጋጉ ኣሰይ ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤🇪🇷👌👏👏👏🙏❤❤❤❤
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
ማሪያምዬ ማሪያምዬ ማሪያምዬ የመድሀኒያለም ያለም ቤዛ እናት እንውድሻለን አንቺ ጠብቂን አሜን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️❤❤❤💚💛❤
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 10 ай бұрын
Amen amen amen
@21tec82
@21tec82 10 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@michaelfekade7445
@michaelfekade7445 8 ай бұрын
12:17 12:19 12:19 12:19
@michaelfekade7445
@michaelfekade7445 8 ай бұрын
12:39
@user-hj3mx6kw4o
@user-hj3mx6kw4o 8 ай бұрын
😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 4 ай бұрын
ወንድማችን እማምላክን በዝማሬዎችህ አዝኖ ያልተጽናና ደክሞ ያልበረታ የለም ብዙዎቻችን በመዝሙሮችህ እጅጉን ተባርከናል በርታልን እንወድሃለን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በቤቱ ያፅናልን💜🙏
@tsegabereket4621
@tsegabereket4621 4 ай бұрын
amen❤
@bitaniatelaye8387
@bitaniatelaye8387 3 ай бұрын
Amennnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kr2cu7oz4c
@user-kr2cu7oz4c 27 күн бұрын
ኣሜን 🎉 ኣሜን🎉 ኣሜን 🎉
@kal7566
@kal7566 10 ай бұрын
ሰምቼ እማልጠግበዉ መዝሙር 😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@yeshiaddis6465
@yeshiaddis6465 8 ай бұрын
àà
@yeshiaddis6465
@yeshiaddis6465 8 ай бұрын
aqqa
@yeshiaddis6465
@yeshiaddis6465 8 ай бұрын
aaaaaa
@ahmedmuhammed9878
@ahmedmuhammed9878 4 ай бұрын
ብዙ ግዜ መዝሙር አላዳምጥም gn ሕዬን መዝሙር 🥹
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 5 ай бұрын
ቅኔ ነጠኩኝ የአባ ጊዮርጊስ ቆምኩኝ ቅዳሴ የህርያቆስ እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ወንድሜ በቤቱ ያፅናልን
@helentadese3555
@helentadese3555 10 ай бұрын
ዲያቆን አቤል ፈጣሪ አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያኑርህ ይጠብቅህ ዝማሬ መላእት ሰማልን ❤❤❤
@christianxhri4370
@christianxhri4370 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ🙏
@selamasefa6049
@selamasefa6049 5 ай бұрын
እልልል አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች በመሆናችን እናመስግነዉ የድንግልን ልጅ አማኑኤልን❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@user-hc2hd6nu9s
@user-hc2hd6nu9s 5 ай бұрын
ማርያምዬ የመድሀኒአለም የአለም ቤዛ እናት❤❤❤❤❤❤
@ZeybaaMahammad-uv9qx
@ZeybaaMahammad-uv9qx 5 ай бұрын
Hi
@ZeybaaMahammad-uv9qx
@ZeybaaMahammad-uv9qx 5 ай бұрын
Zzz🎉🎉
@AuraTune111
@AuraTune111 Жыл бұрын
ነብሴ ሀሴት የሚሰማት መዝሙሮችን ሁሉ ስሰማ ነው!!!!! ወንድሜ ዝማሪ መልአክት ያሰማልን!!!
@enkuhailu6554
@enkuhailu6554 6 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማን በእድሜ በጤና ያቆይልን በይበልጥ የምታገለግልበትን እድሜ ይስጥክ።
@user-mp4bh5zy8y
@user-mp4bh5zy8y 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ በርታል ዉንድማች ጸጋና በረከቱን ያድልልን
@eyerusalemgetu9800
@eyerusalemgetu9800 5 ай бұрын
ረጅሙን እድሜና ጤና ይሰጥል እየደጋገምኩ ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ።ወንድማችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@milly7878l
@milly7878l 9 ай бұрын
ዘማሪ አቤል ድንቅ የተዋህዶ ልጅ የእስራኤል አምላክ ከልደታ ማርያምና ከቅዱሳን ጋር ሆና ፅናትን ይስጥህ ፍፃሜህ ያማረ ይሁን !! በሰው ፊት የመሠከርልኝል በሰማይ አባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ እንዳለው ጌታ፡
@emebettadese8970
@emebettadese8970 9 ай бұрын
BETAMDESYLAL
@yordi21277
@yordi21277 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው 😍🙏🙏🙏
@LuseyNatey
@LuseyNatey 5 ай бұрын
OK ILY Yuli Yuli I u Qgff11
@SamuelGetaneh-oe1rq
@SamuelGetaneh-oe1rq 3 ай бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ካጢያተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሀል👏👏👏
@user-nh9pi2ed9s
@user-nh9pi2ed9s 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪ አቤል መክብብ በቤቱ ያፅናህ ያፅናን 🙏🙏🙏
@user-rg1wo7fs3y
@user-rg1wo7fs3y 9 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ። ለ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
@helenhelu1530
@helenhelu1530 11 ай бұрын
ዘማሪ አቤል መክብብ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመብርኃን አለሁ ትበለን
@MakiAbebe6
@MakiAbebe6 5 ай бұрын
አባትና ንጉሥ ጌታ ቅዱስ ለነፍስ ህይወቴ ነው ክርስቶስ።
@teflossisay
@teflossisay 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@alexabe3451
@alexabe3451 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማው እራሴን በጣም አስተምረዋለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@zinashdemma9547
@zinashdemma9547 Жыл бұрын
NJSIAA )o)9^)^0)0)
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 6 ай бұрын
ዲ/ን አቤል ዝማሬ መላክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን ደስስስ ዬሚሉ መዝሙሮች እመብረሀን ትጠብቅህ ዬኛ እቁ ዬተዋህዶ ፍሬ ከዚህም በርታልን❤❤❤❤❤❤❤
@bettyhaile5315
@bettyhaile5315 5 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤
@jjjhh4655
@jjjhh4655 8 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን አቤል እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@user-kw2ee3gz8d
@user-kw2ee3gz8d 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@berhanasmamaw8272
@berhanasmamaw8272 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎትህን ዘመን ያርዝምልን
@user-hu4mw8iz1o
@user-hu4mw8iz1o 5 ай бұрын
እንኮን ለገና ፆም በሰላም አደረሰህ መዘሙር በጣም መንፈስን ያዱሳል እናመሰግናለን።
@GetachewKirkos
@GetachewKirkos 11 ай бұрын
ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር ነው !ተባረክ!!!
@asterttadesse9916
@asterttadesse9916 9 ай бұрын
አቤት እንዴት ደስ የሚያሰኝ መዝሙር።አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን።
@musicletewsta
@musicletewsta 9 ай бұрын
ፈጣሪ አምላክ ሁሉ ነገራችንን ይባርክልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@Afroshume
@Afroshume Ай бұрын
Powerful mezmure great message thanks i lesson this Christian mezmure every day god good and love
@yibeyinbiwota8362
@yibeyinbiwota8362 6 ай бұрын
ህጻን እጹብድንቅ እግዚአቢሄር አብዝቶ ይባርክሸ እግዚአቢሄር ያሳድግሸ አንችን ያሳደጉ እናት አባቶች ይባረኩ እንወድሸ አለን ❤❤❤❤
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ዲያቆን ዳንኤል በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን መዝሙሮቹ ተሰምተው አይጠገቡም ❤❤❤
@atsedeabebe-kr4pj
@atsedeabebe-kr4pj 11 ай бұрын
D, Abel new
@almazderebe2023
@almazderebe2023 4 ай бұрын
አሜን፫ዝማራ መላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወድማችን መዳናለም እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናክ❤❤❤❤
@alemtsehaydubale4089
@alemtsehaydubale4089 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
@Q2.300
@Q2.300 6 ай бұрын
kale hiwet yasemalin mengste semayat yawarsiln🙏
@user-ul4vn2vk8x
@user-ul4vn2vk8x 10 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንዲሜ እዲሜና ጤና ይስጥልኝ አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንዴምህርትህ ህየይቅርታህን አወርዲልነ💔💔💔🙏🙏🙏
@zowesileshi5748
@zowesileshi5748 8 ай бұрын
እውነት እደዢህ አይነት መዝሙር አይቼ አላውቅም ምርጥ ዘር💝💝💝💝
@mariamalbadwawe4929
@mariamalbadwawe4929 Ай бұрын
የሁሉ ፈጣሪ እግዚያብሄር አንተ ባጠብቀኝ ለዛሬ አልደርስም ነበር --ክብር ምስጋና ለልዑል አምላክ ብቻ ይሆን🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤❤❤
@zerihungosa-gv9if
@zerihungosa-gv9if 19 күн бұрын
አቤቱ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው አጥንትን የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ
@lidetdesu-sq4by
@lidetdesu-sq4by 4 ай бұрын
እስከመጨረሻ በቤቱ በአገልግሎት ያቆይህ ሀጥያት የሚያስተሰርይ የመላእክት ዝማሬ ያሰማህ ወንድማችን
@mastewalmuche2519
@mastewalmuche2519 10 ай бұрын
ዘማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏❤❤❤❤❤እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏
@RozaRoza-ii6wu
@RozaRoza-ii6wu 4 ай бұрын
በሰው ሀገር ሆኜ ሲከፋኝ ያፅናናኛል መዝሙርህ ተባረክ በቤቱ ያፅናህ
@user-sc5gf9dj7t
@user-sc5gf9dj7t 6 ай бұрын
ዝማረ መላክቲ የስማእልና እመብርሃን ምሳካ ትኩን ❤❤❤
@RitaGerma
@RitaGerma 5 ай бұрын
ዝማሬን ያሰማልን
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን
@user-ys3sc8sv5i
@user-ys3sc8sv5i 3 ай бұрын
አጥንትን የሚአለመልሙ ዝማሬወች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@lamlamabraha
@lamlamabraha 7 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤
@user-wx8xf8pz6l
@user-wx8xf8pz6l 9 ай бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤
@user-rg2fd5bh7x
@user-rg2fd5bh7x 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማለን❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Enemayeheger
@Enemayeheger 10 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏❤️
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬህን ይቀበልልህ ወንድሜ የክብሩ ወራሾች ያድርገን🙏🙏🙏
@therock_grewHair
@therock_grewHair 6 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretasefa2254
@meseretasefa2254 3 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ በመዝሙሮችህ አርፌያለሁ አገልግሎትህን ያርዝመው።
@user-qo1ox2vz9u
@user-qo1ox2vz9u 8 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤
@almazkebede-ld4ye
@almazkebede-ld4ye 10 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማል ❤❤❤ ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን :: አሜን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏💚💛❤️💞
@kbtube3044
@kbtube3044 10 ай бұрын
M
@user-rw1dp8ym1v
@user-rw1dp8ym1v 5 ай бұрын
@@kbtube3044
@haimont9075
@haimont9075 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ ድንግል ማርያም የልቤን ቋጠሮ ትፍታልኝ
@mihrethaile6163
@mihrethaile6163 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስጦታው ብዙ ነው ፀጋሁም እንዲሁ የእውነት ፀጋሁን አብዝቶ ያድልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ተባረክልን ወንድማችን🤲🤲🤲
@meazaewnetu3314
@meazaewnetu3314 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@senaitmetaferia9052
@senaitmetaferia9052 6 ай бұрын
@lindatsedeke
@lindatsedeke 5 ай бұрын
A men
@negashkasi3600
@negashkasi3600 Жыл бұрын
በእውነት ድንቅ መዝሙር ነፍስን የሚያረሰርስ ቃሉ ነፍስ የሚገነባ ፍፁም የሆነ የእግዚአብሄር ቃል ወንድሜ አምላክ በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ
@felegushpearson122
@felegushpearson122 Жыл бұрын
1:17 Z zzz
@user-vt3ns4uo4d
@user-vt3ns4uo4d 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤
@samiraomer6175
@samiraomer6175 Ай бұрын
እዚ መዝሙር ክሰምዕ ከለኩ ልቤ ሰላም ይስመዓኒ እግዝኣብሔር ይክበረ ይመስገን ዝማሬ መላእክት የስመዓልና ኣሜን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@rozaroza6847
@rozaroza6847 Жыл бұрын
ተሠምቶ የማይጠገብ መዝሙር ማርያምን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ከዚሕም በላይ ያብዛልን 🥰🥰🥰
@nahomteferi5901
@nahomteferi5901 11 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤
@user-jj9jc4sd5x
@user-jj9jc4sd5x 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@newaysileshi6940
@newaysileshi6940 5 ай бұрын
ዲያቆን አቤል መክብብ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይልን
@SaraSara-vb2ye
@SaraSara-vb2ye 5 ай бұрын
🥰🥰
@user-qr4ok7bu5h
@user-qr4ok7bu5h 15 күн бұрын
እግዚብሄር ይባርክህ መጭው ዘመንህ ይባረክ የማይጠገብ መዝሙር ለኔ ምግብ ሆኖልኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተዋህዶ እምነቴ ለዘላለም ትኑር❤❤❤አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤
@EngyeTech
@EngyeTech 14 сағат бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፣ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ።
@Shewittigraweyti
@Shewittigraweyti 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሳማልን በጣም ደስ የሚሉ መዝሙር ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@hannazecarias5297
@hannazecarias5297 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእኽት ያሰማልን🙏❤️ ወንድማችን ዲያቆን እግዛብሄር ኣምላኽ ይባርኸህ🙏🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 11 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏 ድንቅ መዝሙር
@ZemenayAbereAlemu
@ZemenayAbereAlemu 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ መዝሙሮች ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ካጢያተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሀል .....ወንድሜ ዝማሪ መልአክት ያሰማልን!!!
@kwkw899
@kwkw899 10 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያስማልን 🥰❤️🥰❤️❤️🙏🙏🙏🥰❤️❤️❤️
@swweesweee177
@swweesweee177 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebleasnakew6039
@sebleasnakew6039 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤
@user-tb8bn2jg8b
@user-tb8bn2jg8b Ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያስማል ያገልግሎት ዘመን ይባርክል አሜን
@user-im7ye5mp7w
@user-im7ye5mp7w 4 ай бұрын
Zmarie melakt yasmaln proud orthodox from eritrea 🇪🇷 ❤️ 🇪🇹 ☦️
@Alemalanesoray
@Alemalanesoray 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu 8 ай бұрын
አሜን፫ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እመብርሐን ትጠብቅልንሠላሙን ያድለን ፈጣሪ አምላክ
@user-wt9sk7tt9o
@user-wt9sk7tt9o 5 ай бұрын
ማርያምዬ እመቤቴ እመብረሀን የጊታዬ እናት እንወድሻለን ❤
@yonaskenenisa1594
@yonaskenenisa1594 26 күн бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🤝
@therock_grewHair
@therock_grewHair 6 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማል
@user-rc5ux1oh2y
@user-rc5ux1oh2y 10 ай бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማል አሜንንን
@user-jk4zt1pq5l
@user-jk4zt1pq5l 5 ай бұрын
ዚማሬ መላክትን ያሠማለን ፀጋዉን ያብዛልህ እ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BiruktawitHmikel
@BiruktawitHmikel 2 ай бұрын
እውነት ነው የኔ አባት ቅድስ ገብርኤል ❤ ሁሌም አለህልኝ ስምክን ጠርቼ መቼ አፍሪ ❤አንተ ጠብቀኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jfjd5585
@jfjd5585 6 ай бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን፫❤🙏
@YalemworkShibabaw-ui2ei
@YalemworkShibabaw-ui2ei 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@sarahsahle2133
@sarahsahle2133 11 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልህ
@user-eq6pk4ms4i
@user-eq6pk4ms4i 4 ай бұрын
😮ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን።
@genethailom-ou7mn
@genethailom-ou7mn Жыл бұрын
አሜን የምወደው መዝሙር ቃል ህወትይያሰማልን❤❤❤
@zenebechamdetsion7745
@zenebechamdetsion7745 Жыл бұрын
A men 3❤❤❤❤❤
@user-gl3cw2gz5l
@user-gl3cw2gz5l 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hanatesfay3256
@hanatesfay3256 3 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 ብሰማዉ ብሰማዉ ደጋግሜ ብሰማዉ ልጠግበዉ የማልችለዉ መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወድማችን💖💖💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-rf3ko8dq4e
@user-rf3ko8dq4e 5 ай бұрын
ይህ መዝሙር እኔን ነው የሚገልፀኝ ከዛ ከቆሻሻ ህይወት አውቶ ለንሰሃ ስላበቃኝ በምን ቃል ልግለፀው አምላኬ ያደረገልኝን እመብዙሃን ያደረገችልኝን ብዙ ነው ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን አንተ ስላለህኝ ቀሏል መከራዬ
@A1nt23dh43
@A1nt23dh43 10 ай бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ❤❤❤❤
@GerohouseGero-nb5co
@GerohouseGero-nb5co 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-jy7my2ir1f
@user-jy7my2ir1f 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤
@user-eo1ng3mg3u
@user-eo1ng3mg3u 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ 👏👏👏
@tgaubagunners8406
@tgaubagunners8406 6 ай бұрын
ሁሌም ሲከፍኝ ገብቼ አዳምጠዋለሁ ይሄ መዝሙር😢😢😢😢
@friyefriye8876
@friyefriye8876 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ 🙏🙏❤❤❤❤
@alaamobile5371
@alaamobile5371 4 ай бұрын
ብሰማቸው የማልጠግባቸው ዝማሬዎች ናቸው ዝማሬ መላክት ያሰማልን አቤልዬ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 4 ай бұрын
አሜን
маленький брат прыгает в бассейн
00:15
GL Show Russian
Рет қаралды 4 МЛН
Uma Ki Super Power To Dekho 😂
00:15
Uma Bai
Рет қаралды 45 МЛН
Ethiopian Protestant mezmur የፀሎት መዝሙሮች Mezmur Protestant  New Protestant Mezmur
34:56
TWLD Production (ትውልድ ፕሮዳክሽን)
Рет қаралды 1,9 М.
ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
1:02:51
ፀሐይ D TUB
Рет қаралды 1,4 МЛН
ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ @21media27
13:54
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 1,7 МЛН
маленький брат прыгает в бассейн
00:15
GL Show Russian
Рет қаралды 4 МЛН