No video

🔴 አዲስ ዝማሬ " እሰግድ ለኪ " ዘማሪ ሕፃን እውነት አንድአምላክ

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 241,793

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

2 ай бұрын

🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ 20 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
• አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
🔴 አዲስ ዝማሬ " እሰግድ ለኪ " ዘማሪ ሕፃን እውነት አንድአምላክ @-mahtot

Пікірлер: 1 100
@mahletetsigetube
@mahletetsigetube 2 ай бұрын
ሰማይ ዙፋኑ ምድርም የእግሩ መረገጫ ኪሩቤል ፀወርተ መንበሩ የሆኑትን እሳተ መለኮት በማኅፀኗ የተሸከመች የአዳም መመኪያ የፍጥረት ሁሉ ተስፋ የሀዲስ ኪዳን ኪሩብ እመ ምላክ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ክብር የክብር ክብር ይድረሳት አሜን ከህፃናትና ከሚጠቡት አፍ ምስጋናን ለእራስህ አዘጋጀህ እንዳለ ይህን ታናሽ ብላቴና ለምስጋና ያዘጋጀህ መጋቤ ዓለማት መድሃኔዓለም ክብር ምስጋና በፍጥረት ሁሉ አንደበት ይድረስህ ኡዬ የቅዱስ ያሬድ በረከት በአንተ ላይ ይደር
@KERODtube0111
@KERODtube0111 2 ай бұрын
❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤AMEN ❤🙏🏽❤️🙏🏽❤️
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 2 ай бұрын
አሜን በእዉነት እጹብ ድንቅ የሆነ ልጅ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ ቤተሰቤችህ ከፍ ያለ ምጋና ይገባቸዋል ለቤተሰብህ ብቻ ሳይሆን ለኛም ኩራት ነህ የኔ ወርቅ❤
@yordanosaram7605
@yordanosaram7605 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤️
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 2 ай бұрын
ድንግል ባልሆንም ለድንግል ማርያም ምስጋና ሴቀርቡላት ደስ ይለኛል አወ ምስጋና ይገባታል ለድንግል ማርያም ለቅዱሳን መመኬያ ስለሆነች ለንፁሀን
@1Amhara1888
@1Amhara1888 2 ай бұрын
ገና ከማለዳ የጠራህ ለምስጋና ትንሹ ብላቴና 🥰 በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏
@KERODtube0111
@KERODtube0111 2 ай бұрын
አሜን❤
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 2 ай бұрын
የኔ ትሽዬ ልጅ እመብርሐን በግርማ ሞጎስ ታሳድግህ ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤
@user-ck2qt6rc3w
@user-ck2qt6rc3w 2 ай бұрын
Fetari yasadgh yeni kmem zmari melaak yesemaln
@tadewos23
@tadewos23 2 ай бұрын
❤እውነት አንድአምላክ❤..እንዲህ ዓይነቱን የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ። በጣፋጭ አንደበቱ ይህንን ጥዑም ዝማሬ ያሰማንን እውነትዬን እግዚአብሔር ያሳድግህ ብላችሁ መርቁልን።
@user-iy8gm3cn5w
@user-iy8gm3cn5w 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ታናሽ ብላቴና
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 2 ай бұрын
አሜን ያሳድገዉ
@tigesttasfaye8711
@tigesttasfaye8711 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልን ❤🎉🎉🎉🎉
@user-nq9hs1sq3w
@user-nq9hs1sq3w 2 ай бұрын
Amen igzhaberi yasdglin🥰🥰🥰🥰
@hanogg8115
@hanogg8115 2 ай бұрын
Amennnn amennnn amennnn🙏 ❤❤❤ le egnam yetebarekeu lejoch Amelake Dengel Mareyam yeseten 🤲🤲🤲 Embeteee Mareyam befitua barekana kedesa yehenen belatena tasadegachehu 🤲🤲🤲
@Aynalem291
@Aynalem291 2 ай бұрын
እመቤቴ እቅፍ ደግፍ አድርጋ አሳደጋህ ለቁምነገር ታብቃህ በሄደከቤት ሁሉ ከፊትህ ትቅደም❤❤❤❤❤❤
@mahletetsigetube
@mahletetsigetube 2 ай бұрын
❤️🙏❤️አሜን አሜን አሜን❤️🙏❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@medhini7477
@medhini7477 2 ай бұрын
ኣሜን፫❤❤
@LensaKinfemichael
@LensaKinfemichael Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zc4mi8xz3g
@user-zc4mi8xz3g 2 ай бұрын
የኔ ማልቀስስ 😢😢😢 በእውነት እኔጃ አልቅሼ ጨረስኩት የኔ ጌታ እውነትዬ ፀጋውን አብዝቶ በቤቱ ያሳድግህ እማ ፍቅር በእቅፏ እቅፍ አድርጋ ታሳድግህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናቴ እመቤቴ ለኔም የተባረከ ልጅ ስጭኝ
@KERODtube0111
@KERODtube0111 2 ай бұрын
AMEN ❤
@mahletetsigetube
@mahletetsigetube 2 ай бұрын
❤️🙏❤️አሜን አሜን አሜን❤️🙏❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 ай бұрын
አሜን የተባረከ እግዚአብሄርን አገልጋይ ልጅይስጠን ትዳር ሳስብ እንደነዚ ሀረገወይን ህፃን እዉነት አይነት ልጆች መንታ ይወለድ ❤❤❤❤
@angelshimelis3059
@angelshimelis3059 2 ай бұрын
ዘማሪ መላእክት ያሰማልን አፈፃፀምክ ያሳምርልን እዲውም እንዲ እድታምር እያሳደነህ ላለው አባትም መምህር ለሆነው ለጀግናው አባትክ እመቤት የልቡ መሻት ትሙላለት❤❤❤።
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 2 ай бұрын
የምትዘምርላት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ እግዚአብሔር አምላክ ከምስጋና አያጉልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ትንሹ ወንድማችን 🤲🤲🤲😍😍😍😍🌾🌾🌾💐💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@rhamtistore9583
@rhamtistore9583 2 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ ታሳድግህ ቃል የለኝም የኔ ልኡል😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤ሸር አድርጉ ልክ አድርጉ የተዋህዶልጆች ልጅን እዲህ ነው ማሳደግ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KERODtube0111
@KERODtube0111 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን❤ አሜን ❤
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ እንቁ እመቤታችን ታሳድግህ❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 2 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም የመላይእክት ዝማሬ ያሰማልን ውድ ወንድሜ
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 2 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ እውነትዬ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ እመቤቴ ትልቅ ደረጃ ታድርስህ የኔ አንደበተ ርቱ ❤️🙏❤️በቤቱ ያሳድግህ🎉🎉🎉
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 2 ай бұрын
እንቁ የሆንክ ልጅ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን በጸጋ በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ
@SewnetweldetsadikSewnet
@SewnetweldetsadikSewnet 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት የሚቀበል አምላክ የአቤል የዳዊት ዝማሬን አድርጎ ያንተንም ዝማሬ ይቀበልልክ።
@user-fx3px9en8d
@user-fx3px9en8d 2 ай бұрын
እመቤቴ የጌታዬ እናት ታሳድግህ ከፍበልልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@KERODtube0111
@KERODtube0111 2 ай бұрын
በሰው ሁሉ ልብ የተጻፈች ፣የጌቶችን ጌታ ፣የንጉሶችን ንጉስ ፣የአማልክትን ሁሉ አምላክ ለወለደችልን ለዚህች ክብርት እናት ክብር ይገባታል #ስግደትም ይገባታል!እሰግድ ለኪ🙏🏽❤️ ++++ሰለሁሉም ነገር የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችንኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን++++
@haya7651
@haya7651 2 ай бұрын
ወድማችን።መዝሙር።ማውጣት እንፈልጋለን።ሸር።አርግልን።እሚቀናብሩትን
@SelamawitabayZenebe-mt7hc
@SelamawitabayZenebe-mt7hc 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማ እመቤቴ ማሪያም ታሳድግ የመድኃኔዓለም እናት ፍጻሜህን ታሳምርልክ እድግ በል!!!
@ganatigirama5005
@ganatigirama5005 2 ай бұрын
Waqayoo sii yaa ebisuu sagalee jirenyaa sii yaa dhagesisuu bara tajajilumaa keti sii yaa dheresuu dhalatuu motumaa isafii sii yaa qobefatuu ebifamii kanumaa claa icitii ishee sifii yaa ibisituuu 💔💞💞💕💕💞💞💞💕 Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel
@KERODtube0111
@KERODtube0111 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤እልልልል❤❤❤❤
@meherat938
@meherat938 2 ай бұрын
የኔ ጎበዝ እመ ብረሃን የብረሐን እናት ዘመንህ ሙሉ ታብራልህ እውቀቱን ጥበቡን ታብዛልህ መድኃኔአለም ያሳድግህ እድሜህ በቤቱ ይለቅ. ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@birukKene-ou2jm
@birukKene-ou2jm 2 ай бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን 🙏 "ማርያም" በወርቅ ቀሚሳ ሽፍን አደርጋ ታሳድግህ 🙏🙏🙏
@WerkZmy
@WerkZmy 2 ай бұрын
በቤቱ ያፅናህ ወላዲተ አምላክ ቅድሥት ክብርት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የአለም ሁሉ መድሀኒት መድሀኒ አለም ያሣድግህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuraalBelayineh
@MuraalBelayineh 2 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያሳድግህ እዉነተኛ ሰማይ እመቤቴ ማርያም❤❤❤❤❤❤
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሰደግልን ❤
@baru4079
@baru4079 2 ай бұрын
የኔ ዉድ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🫶🏾🫶🏾🫶🏾🫶🏾♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰 እድግ በል 💞💞💞💞🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@user-sh6lb3mc2h
@user-sh6lb3mc2h 2 ай бұрын
እሰይ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግህ
@messirahmania3391
@messirahmania3391 2 ай бұрын
እመብርሃን ታሳድግህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
@user-tv4xl5ys7q
@user-tv4xl5ys7q 2 ай бұрын
የመቤቴ አምላክና ልጂ ያሳድግህ የመቤቴ አማላጂነት ይጠብቅህ ለአገርና ለቤተክርስቲያን ዋስትና ያድርግህ መጨረሻህን ያሳምረው
@user-zk1mt2ug4c
@user-zk1mt2ug4c 2 ай бұрын
እመብርሀን እናቴ ኪዳነምህረት ታሣድግህ ጥበቡን ፀጋዉን ይጨምርልህ ይህን እንድሠማ የፈቀደልን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመሥገን 🎉🎉❤
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 2 ай бұрын
❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤🤲🤲🤲💐💐💐🙏🙏🙏
@user-pv4sn8ov2g
@user-pv4sn8ov2g 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር በፀጋ ይባረክሕ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 2 ай бұрын
ፈጣሪ አምላክ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ በቤቱ ያጽናህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@selam38786
@selam38786 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ዝማሬ መላእት ይሠማል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሣድግህ 🙏
@KERODtube0111
@KERODtube0111 2 ай бұрын
አሜን❤
@user-wz7jm8iu9l
@user-wz7jm8iu9l 2 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማለን ወንደሜ እወድሃለሁ ❤️እግዚአብሔር ከዚ በላይ ንፁህ መገልገያ እቃው ያድርህ 🥰🥰❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 2 ай бұрын
እማ ፍቅር ትሸፍንህ ተባረክ ዝማሬ መላክን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-xn9cm1ez3y
@user-xn9cm1ez3y 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመህን ያርዝምልን
@user-rn1uy3ed9s
@user-rn1uy3ed9s 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጠብቆ ፀገውን አብዝቶ በቤቱ ያሳድግህ
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ እንድታድግና እንድትፀና እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ትንሹ ዘማሪ እድግ በል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wr8tq8rg9q
@user-wr8tq8rg9q 2 ай бұрын
እመቤታችን ታሳድግህ ለቁም ነገር ታብቃህ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@Mommylife509
@Mommylife509 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🙏እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ💚💚💚💚💚
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 2 ай бұрын
እድግ በልልን እግዚአብሔር ለምስጋና የመረጠህ ትንሹ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ፍፃሜህን ታሳምርልህ❤❤❤❤🌹🌹🌹😍😍😍😍😍💞💞💞🙏🙏🙏
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 2 ай бұрын
ትንሹ የቤተክርስቴን ልጅ በቤቱ ያሣድግህ ሌላ ምን እላለሁ መጨረሻህን ያሣምርልህ አባትየ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@KERODtube0111
@KERODtube0111 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤
@KelemSmret2
@KelemSmret2 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በሞገስ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@tejitugebeyehu298
@tejitugebeyehu298 2 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤የኔ ጣፋጭ ቸሩ መደአኒያለም ያሳድግ ❤❤
@user-cu9kz5om7p
@user-cu9kz5om7p 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመብርሀን ታሳድግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mf1ff5sf4k
@user-mf1ff5sf4k 2 ай бұрын
ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሕ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🤲
@KERODtube0111
@KERODtube0111 2 ай бұрын
አሜን❤
@Mesi-xd3lf
@Mesi-xd3lf 2 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድጋፍ አርጋ ታሳድግህ ዝማር ማላእክት ያሰማልንን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 ай бұрын
ልጃችን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን ይጠብቅልን ከነ ቤተሶቦችክ ጭምር ተዋህዶዬ በርቱልን ባላቹበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 2 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ በጥበብ በሞገስ ታሳድግህ❤❤❤ ጥዑም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 2 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ እመቤቴ ማርያም ታሳድግህ በቤቱ❤❤❤
@EeeTtt-df1si
@EeeTtt-df1si 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከህፃናት አፍ ዝማሬን ያዘጋጀ አምላክ ያሳድግህ እመቤቴ ሞገስ ትሁንህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
@SelmSelm-zq4pq
@SelmSelm-zq4pq 2 ай бұрын
እመብርሀን እቅፍድግፍ ታድርግህ የኛ ንቁ ትንሹ ወድማችን❤❤❤🎉🎉
@KalkidanDejene-oc1tz
@KalkidanDejene-oc1tz 2 ай бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልኝ እድግ በልልኝ ከቤቱ ኑርልኝ አሜን
@comcell3831
@comcell3831 2 ай бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን የኔ አበባ እመብርሃን በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፍንልን ❤❤❤❤
@Marss1565
@Marss1565 2 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያሳድግህ እዉነተኛ ሰማይ እመቤቴ ማርያም ለቁም ነገር ታብቃህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vi6oq6bo1m
@user-vi6oq6bo1m 2 ай бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን ዝማሬ መዕላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ በቤቱ ያፅናህ በእውነት ቃላት ያጥረኛል አጥንትን የሚያለመልምመዝሙር ነው በርታልን❤❤❤❤
@natnaelmesfin3355
@natnaelmesfin3355 2 ай бұрын
እመቤቴ እቅፍ ደግፍ አድርጋ አሳደጋህ ለቁምነገር ታብቃህ በሄደከቤት ሁሉ ከፊትህ ትቅደም 🥰😃😃 በ ቤቱ ያጽናክ 😍😍😍
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 2 ай бұрын
እዊይ የኔጣፋጭ እመብርሀን በጥበቧ ታሳድግህ በቤቱ ታፅናህ ቃለሂወት ያሰማልን ልጅን ካሳደጉ እንድህነዉ ልብን ስርስር አርጎ የሚገባ መዝሙር ዉድ ምእመናል ላይክ ሸር እያደረግነ
@tigist9632
@tigist9632 2 ай бұрын
አቤት መታደል ቸሩ አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ የኔ አባት እድግ በል ❤❤❤
@habhabshi8263
@habhabshi8263 2 ай бұрын
እሰይ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግህ
@achutube1688
@achutube1688 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንን።።።።።። እልእልእልእልእልእልእእልእልእልእልኣእእልእልእልእልእልእልእልእእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልልእእልእልእልእልእልእእልእልእልእልእልእልእልእል
@KERODtube0111
@KERODtube0111 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AmlakBimrew
@AmlakBimrew 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ ኦርቶዶክሳውያን ማለት እንደዚህ ልጅ አድርጎ ልጅን ማሰደግ ነው
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ እመቤቴ ማርያምዬ በጥበብ በሞገስ ታሳድግልን ❤❤❤❤❤❤❤በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅዱስ አማኑኤል በቤቱ ያሳድግልን ልጅ ማሳደግ እንዲ ነዉ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kasechabata8964
@kasechabata8964 2 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም በፀጋ በበረከት ታሳድግህ ዝማሬን መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤
@annahanna8932
@annahanna8932 2 ай бұрын
የኔጌታ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመአምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ሸፍና ታሳድግህ ፀጋውን ታብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@TemesgenHailemichael
@TemesgenHailemichael 2 ай бұрын
ለሁሉም እንዲደርስ ላይክ አርጉ ኦርቶዶክሳውያን❤
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 2 ай бұрын
እመብርሃን ከክፉ ጠብቃ ታሳድግህ እድግ በል መሰረትህ እስከመጨረሻው ይሁን የኔ ልጅ ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤
@user-hv3rc5ew8f
@user-hv3rc5ew8f 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጥበብ በሞገሰ ታሳድግህ እመቤቴ መጫረሻህን ታሳምርልህ❤❤❤
@MimiFentahun-sn9qu
@MimiFentahun-sn9qu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ እውነትዬ እድግ በልልኝ እመቤታችን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ በቤቱ ያሳድግህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@enatemaryam3665
@enatemaryam3665 2 ай бұрын
የኔ አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግህ❤❤
@KERODtube0111
@KERODtube0111 2 ай бұрын
አሜን❤
@mahletaytube
@mahletaytube 2 ай бұрын
“ከሕፃናትና ከሚጠቡት አፍ ምስጋናን ለራስህ አዘጋጀህ ።” - ማቴዎስ 21፥16 በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ የኔ ጣፉጭ
@almaze214
@almaze214 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤እግዚአብሔር ይስጥልን አባቴ እሱ ጥላ ከለላ ይሁንህ ከማለት ውጭ ሌላ ምን አፋአለኝና እናገራለው አዘንኩ ለኔ በአለም ለጠፋውት ወዮ ነበሴ ሆይ የት ይሆን ማረፊአሽ 😢😢😢
@user-fu6gq2yt9d
@user-fu6gq2yt9d 2 ай бұрын
እግዚአብሔር.ትውልዱን.እደዚህ.አንፆ.ባርኮ.ያሳድግልን.ቃልም.የለኝ.ብቻ.እናታችን.ትውልዱን.እቅፍድግፍ.አድርጋ.ትጠብቀን.አሜን.አሜን.አሜን.ዝማሬመላእክትያሰማልን.
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 ай бұрын
የእኔ ትንሽዬ እመአምላክ እናታችን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️🌷🌷🌷
@Rosa-cl6hk
@Rosa-cl6hk 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እደግልን በፀጋው ለቁምነገር ያብቃህ በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር
@AsterBrhanu
@AsterBrhanu 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ጣፋጭ ቆንጅዬ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልን በቤት አጥንተው ለክብር ያውቃልን አንተን ያሳድጉ ቤተሰቦች ሊመሰገኑ ይገባል እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳድግህ 🙏🙏🙏 እድግ በልልኝ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@yonitegegne7169
@yonitegegne7169 2 ай бұрын
እድግ በልልኝ እናቱ እናታችን በክብር በሞገስ በቤቱ ታሳድግህ።ዘላለማዊ ልዑለ ባህሪ ቅዱስ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው።እንዲሁም ጠባቂያችን መላከ ምክሩ ቅዱስ ሚካኤል እና ሀብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ከፊት ከኋላ ጠብቀው የምትመኘውን የመንግስት ወራሽ እንድትሆን ይራዱህ።
@user-iv7ei5qp4n
@user-iv7ei5qp4n 2 ай бұрын
ድንግል ማርያም ከነልጇ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታኑራቹ❤
@tigistegab-3465
@tigistegab-3465 2 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ፃድቃን ሰማዕታት ቅዱሳን መላእክት ጅማሬህን ብቻ ሳይሆን ፍፃሜህን እቅፍ ድግፍ አርገው ያሳምሩልህ ከክፉ ይሰውርህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ለቤተሰቦችህም በእውነት
@eliaseemamis1940
@eliaseemamis1940 2 ай бұрын
ከህፃናት አንደበት ምስጋናን አዘጋጀህ እንዳለ ቅዱስ ዳዊት እውነት ግሩም ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመብርሃን ታሳድግህ
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን የእኔ ውድ እመቤታችንን በጥበብ በመገስ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤🙏❤🙏❤❤🙏❤❤
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 2 ай бұрын
እልልል አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እመብርሃን ትጠብቅህ የኔ ጣፋጭ 🥰🥰🥰
@KERODtube0111
@KERODtube0111 2 ай бұрын
አሜን❤
@yesheyeshe1642
@yesheyeshe1642 2 ай бұрын
የኔ ጌታ እማምላክ በቤቱ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ ታሳድግህ ብዙ ልጽፍ ሳስብ እንባዬን ሞላከው ፈጣሪ ቤቤቱ ያጽናህ ሌላ ነገር ለማለት ቃላት አጠረኝ እመብርሀን ትጠብቅህ የኔ ውድ
@mahletetsigetube
@mahletetsigetube 2 ай бұрын
❤️🙏❤️አሜን አሜን አሜን❤️🙏❤
@KERODtube0111
@KERODtube0111 2 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ያክብርልን ❤
@MekdesKasa-dt9xo
@MekdesKasa-dt9xo 2 ай бұрын
እግዚአቦሔር አምላክ አምላከ ቅዱሳን ዝማሬህ ይቀበልልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን እህት ወንድሞች እናበረታታው ወድማችነን
@salamhzz-rv3uy
@salamhzz-rv3uy 2 ай бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በብቱ ያፅናህ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ፆድቃን ሰማዕታት ቅዱሳን መላእክት ጅማሬህን ብቻ ሳይሆን ፋፃሜህን እቅፍ ድግፍ አርገዉያሳምሩልህ ከክፉ ይሰዉርህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ❤❤❤🧡🧡🧡💜💜💜💚💚💚💛💛💛💙💙💙🙏🙏🙏👏👏👏🧡🧡🧡🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@AlixsAli
@AlixsAli 2 ай бұрын
Yene abati❤😍😍❤😍
@welansaali674
@welansaali674 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትየማለመልም ዝማሪመለአክት ያሰማልን በቤቱ ያጥናህ የኔጌታ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያሳድግልናን ❤❤❤❤
@KERODtube0111
@KERODtube0111 2 ай бұрын
አሜን❤
@SolomonGetu-nm7jk
@SolomonGetu-nm7jk 2 ай бұрын
በሰው ሁሉ ልብ የተጻፈች ፣የጌቶችን ጌታ ፣የንጉሶችን ንጉስ ፣የአማልክትን ሁሉ አምላክ ለወለደችልን ለዚህች ክብርት እናት ክብር ይገባታል #ስግደትም ይገባታል!እሰግድ ለኪ ++++ሰለሁሉም ነገር የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችንኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን
@KERODtube0111
@KERODtube0111 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@hebitamyogoro6368
@hebitamyogoro6368 2 ай бұрын
እምቤት ማሪም ትጥብቅ እደግ በልኛ ❤❤❤❤
@user-xg9hs6bh4q
@user-xg9hs6bh4q 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 2 ай бұрын
እልልልልልልልል ዘማሬ መላእክት ያሰማልኝ ላንተ ቃል የለኝም የኔ ስስት ስወድህ በስማም በቃ እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚስዋ እቅፍ ድግፍ አርካ ከትልቅ ማዕረግ ታድርስህ ከክፉ ትጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@ufeuy1059
@ufeuy1059 2 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ
@eqziabharifkr4061
@eqziabharifkr4061 2 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kg1kr4cv7s
@user-kg1kr4cv7s 2 ай бұрын
እመቤታችን ድግል ማርያም ታሳድግህ ማርያምን እንዴት እንደምወድህ እፍፍፍፍፍበቤቱ ያኑርህ❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ለማርያም አደረሣችሁ
@mahletetsigetube
@mahletetsigetube 2 ай бұрын
❤️🙏❤️አሜን አሜን አሜን❤️🙏❤
@XasresMoges
@XasresMoges 2 ай бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ከፍ ከፍ በል ያከበርከው አምላክ ያክብርህ
@SinahMohamed
@SinahMohamed 2 ай бұрын
ታሳድግህየድንግል ማርያም ልጅ
@YeshworkMolla
@YeshworkMolla 2 ай бұрын
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤እሰግድ ለኪ❤ እደግልን ወላድተ አምላክ ታሳድግህ ለቁም ነገር ታብቃህ❤
@mahletetsigetube
@mahletetsigetube 2 ай бұрын
❤️🙏❤️አሜን አሜን አሜን❤️🙏❤
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s 2 ай бұрын
የኔ ጌታ እመቤቴ ከትልቅ ማማ ላይ ታስቀምጥህ እደግልኝ የኔ አንደበተ መልካም
@KERODtube0111
@KERODtube0111 2 ай бұрын
AMEN 🙏🏾 ❤
@Serkalem-tc5xz
@Serkalem-tc5xz 2 ай бұрын
ዝማሪ መላአክት ያሰማልን እግዚብሔር በቤቱ ያሳድግህ❤❤❤
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 Ай бұрын
ዝማሬ መላእይክት ያሰማልኝ ለዘማሪያን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም በቤቷ ታሳድግልኝ አሜን አሜን አሜን
♦️ሕፃኑ አስደመመኝ📍ሕፃን እውነት አንድ አምላክ📍
47:09
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 122 М.
Harley Quinn lost the Joker forever#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 23 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 26 МЛН
በልቱ ቀን ያረፈው አገልጋይ በብዙ እምባ ተሸኘ
1:12:48
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 23 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 23 МЛН