//አዲስ ምዕራፍ// በ13 አመቷ እናት የሆነችው ዋንቲያ የት ደረሰች? /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 846,505

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 4 500
@serawitmeale5442
@serawitmeale5442 6 ай бұрын
እኔ ልጅ ለመዉልድ እፍልጋለዉ ግን በተለያይ ምክንያት አልቻልኩም እባካች እግዚአብሔር ልጅ እንድስጥኝ በፀሎታቹ አሰቡኝ 😢😢😢😢
@weletetnsae6464
@weletetnsae6464 6 ай бұрын
ayzosh le amlaksh nigeriw ortodox kehonsh degmo kidus rufaealn teyikiw
@serawitmeale5442
@serawitmeale5442 6 ай бұрын
@@weletetnsae6464 አምስግናለዉ 💖 እሺ
@elfneshpetros4039
@elfneshpetros4039 6 ай бұрын
EGZIABHER menta yistish
@HenonHmichael
@HenonHmichael 6 ай бұрын
Geta melkam new tiweljalesh
@faizaabdurahman6748
@faizaabdurahman6748 6 ай бұрын
May Allah give you many babies Inshallah
@bisankedir6605
@bisankedir6605 6 ай бұрын
ይህችን ልጂ ሲያይ አስፍየ ትዝ ያለው ማነው የኔ ሩህሩህ ሆደባሻ😢 አላህየ ሙሉ ጤናክን መልሶልክ እደማይክ ተስፋ አለኝ ታስፈልገናለክ አባታችን💘❤
@saadhafaizza-kw9dh
@saadhafaizza-kw9dh 6 ай бұрын
እኔ
@enuenu620
@enuenu620 6 ай бұрын
Ene
@kere6628
@kere6628 6 ай бұрын
እኔ😢😢😢
@user-cq2ku2ph2r
@user-cq2ku2ph2r 6 ай бұрын
እኔም በጣም
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r 6 ай бұрын
እኔም😢😢😢አላህምሮት ላገሩ ያብቃው
@mameteshome8262
@mameteshome8262 6 ай бұрын
አስፍቲ ያለቀሰበት ቀን የማይረሳ ነው😢😢😢😢😢😢
@user-um1ec7ne4n
@user-um1ec7ne4n 6 ай бұрын
የጋዜጠኞቹ ልብ እርር ማለቱ ያስታውቃል😢 ብር ጭንቅላት አይሆንም ነገ ወየው የምትይበት ጊዜ ይመጣል ያኔ ነው አንቺን ማየት😮
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 6 ай бұрын
ሳህ
@munaali2129
@munaali2129 6 ай бұрын
Exactly
@meronbesha9903
@meronbesha9903 6 ай бұрын
እቧኳቹ ብሩን እዳትሰጣት ለልጃ ስትሉ ከ18 ዓመት በታች ከህግ አንፃረ እዴት ይታያል አፍላ ዕድሜ ናት ትላንት ያልፈለጎት ቤተሰቦች ዛሬ ኬት መጡ ከጀረባ ሆኖ ሚገፋፋት አለ,የራሳን ሒወት አበላሸታ የልጃን ሒወት ልታበላሽ ነው😢
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot 6 ай бұрын
🔞
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot 6 ай бұрын
🔞
@yewubdartadesse2798
@yewubdartadesse2798 6 ай бұрын
Enkawan birr eraswan manage mareg achilim eko
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 6 ай бұрын
Yes 23:34
@meronbesha9903
@meronbesha9903 6 ай бұрын
ጨው ለራሰህ ስትል ጣፈጥ ያለበለዚያ ዲንጋይ ነህ ተብለህ ትጣላለህ. ምንም ገንዘብ መስጠት አያስፍልግም .
@jaguarramin5669
@jaguarramin5669 6 ай бұрын
ትላንትና ሰትቸገር የት ነበረች አክሰቷ ዛሬ ይሄ ብር ሰላለ ነው ልጇን የወሰደችው ብቻ ማታ አሰታውሻት ነበር አሰፍሸ አባት ሆንሻለው ያላት ትዝ ብሎኝ ነበር አሰፍቾ እመብርሐን ጨርሳ ትማርክ ❤❤❤
@hcddg9966
@hcddg9966 6 ай бұрын
እህህ እኔም እንደዛ ልብል ነበር 😢😢😢ኣየ የኛ ሰው በቃ ልጥቅም
@FatumaAsfawuBeyene
@FatumaAsfawuBeyene 6 ай бұрын
TikiklBilishalIhitee
@altubeti7567
@altubeti7567 6 ай бұрын
እኔ ሚያበሳጨኝ ይሄ አደል ነውረኛ ነች በጣም
@lubaba355
@lubaba355 6 ай бұрын
ኢ ወላህ ዘመድኮ ገንዘብ ካለሽ ይወድሻል ሊጠቀሙባት ነው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 6 ай бұрын
ስኖርሽ ማን ይፈልጋታል ልጄ ስቀጥል አሳልፋ ከሰጠች ዋጋ የላትም
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
ጎረመሰች ብሩ የማያልቅ መስሎታል ቆጆ ሰው ጆንጆ ጸባይ የለውም ። ችግር አስተማሪ ነው ልጅም ብትሆን ወንድ ፈልጋ ይመስለኛል ኢቤኤስ❤ተባረኩ👏
@edensuliito7057
@edensuliito7057 6 ай бұрын
አይ ይች ልጅ አሁን ገና ሕይወቷን በድጋሚ አባላሻች 😢😢እባካችሁ ብሩን አትስጧት 😢
@Mihiret-qz7yh
@Mihiret-qz7yh 6 ай бұрын
የኔ ሃሳብ ይህ ነው
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h 6 ай бұрын
አይፎን ስልክ ይዛ እይዘለለች ነው አትላኩ😂
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h 6 ай бұрын
በቲክቶክ
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 6 ай бұрын
የሆነ ወንድ እያታለላት ይመስለኛል
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 6 ай бұрын
ትክክል ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃት ❤️🙏
@toyba7306
@toyba7306 6 ай бұрын
በውነት በጣም ቸኮልሺ ኢቢሶች ብሩን እንዳሰጧት
@SinaKifle
@SinaKifle 6 ай бұрын
ብሩ በአካውንቷ ነው ያለው
@lemihabesha9631
@lemihabesha9631 6 ай бұрын
Limin lijua kesua meleyet yelebatim
@user-ku9vv4lw1v
@user-ku9vv4lw1v 6 ай бұрын
ሱልልታ ላይ ቦንዳ ትነግድ ነበር ልጅቱ ውሸታም ነች
@HayatEmam-iy3ir
@HayatEmam-iy3ir 6 ай бұрын
ቢሆንም ማውጣት አችልም 18አመት አልሞላትም​@@SinaKifle
@user-nn7gf9cn1d
@user-nn7gf9cn1d 6 ай бұрын
ብሩን እሚክዱአት መስሎአትነው
@user-cc3gy3um8g
@user-cc3gy3um8g 6 ай бұрын
18 ኣመት ካልሞላት ብሩን መስጠት የለባቹም ሰዉ ኣታልሏት እንዳይሆን❤
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 6 ай бұрын
ትክክል
@gy8086
@gy8086 6 ай бұрын
ትክክል።
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 6 ай бұрын
በትክክክል
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 6 ай бұрын
Tikikil
@zainasied615
@zainasied615 6 ай бұрын
በትክክል
@GhhFgy-ej8nu
@GhhFgy-ej8nu 6 ай бұрын
ይህች ልጂ እመኑኝ አክስት ተብየው ልትበላት ነው እንዲህም በፍቅር የወደቀችለት ልጂ አለ እመኑኝንንንንንንን
@titilenopo
@titilenopo 6 ай бұрын
እኔም እንዳዛ ነው ያሰብኩት😢😢
@user-cl8nc8jw3f
@user-cl8nc8jw3f 6 ай бұрын
እኔ 100% የምተማመንበት ሊስትሮ የሚሠሩት አባት እንደውም ኘሮግራሙላይ እረድተዋል። ግን ለሁሉም መልካሙን እመኝላቸቸዋለው ኢቢኤሶችም ልፋታችው መልካም ፍሬ ያፍራላቹ❤❤❤❤❤❤
@ghh5860
@ghh5860 6 ай бұрын
ወላሂ ይችን ልጅ ሳይ አባታችን አስፍሽ ትዝ አለኝ😢😢😢አስፍሽዬ አላህ ጤናህን ይመልስልህ ያረብ😢😢😢
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 6 ай бұрын
የሰው ዘር በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@honey48757
@honey48757 6 ай бұрын
Aamiin Yene Deg 🤲🤲❤️❤️
@fatemafatema8657
@fatemafatema8657 6 ай бұрын
አሚንያርብ
@GdhdBsbbs-kg6ev
@GdhdBsbbs-kg6ev 6 ай бұрын
አሜን
@AbuAbdulmelik-se1tq
@AbuAbdulmelik-se1tq 6 ай бұрын
አሚን
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samsungcustomer4387
@samsungcustomer4387 6 ай бұрын
የምር አስፍዬ ለዝች ልጅ እንዴት እንዳለቀሰ ፈጣሪ ይማርህ የኔ አባት 🙏🙏🙏
@Bzu632
@Bzu632 6 ай бұрын
በጣሞ😢
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 6 ай бұрын
ልጂቱ ገና ልጅ ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ውስጥሺን አንቺ ነሽ ምታውቂው ምትፈርዱ ሰዎች እርፍ በቃ ተዋት መልካም ምኞታቺሁን ግለፁላት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-gf4ro5nt5s
@user-gf4ro5nt5s 6 ай бұрын
አክስትሽ ድሮ የት ነበረች ጎዳና ስትወጭ የት ነበረች አክስት ተብዬዋ አሁን የመጣችው ብር ስላገኘሽ ነው እኮ አስፋው እመብረሃን ትማርህ❤
@zahara612
@zahara612 6 ай бұрын
ትክክል
@tsehaytsehay9286
@tsehaytsehay9286 6 ай бұрын
Tkekile
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 6 ай бұрын
ትክክክል
@eyerusalemkahsay2983
@eyerusalemkahsay2983 6 ай бұрын
ትክክል
@sikosilo4948
@sikosilo4948 6 ай бұрын
ትክክል
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 6 ай бұрын
"ታሞ የተነሣ እግዚአብሔርን ረሳ" ማለት ይኽች ችኩል ናት !!
@madinaalu3734
@madinaalu3734 6 ай бұрын
እውነት❤
@meryemali4042
@meryemali4042 6 ай бұрын
አወ ወላሂ ተረጋግታ ምናለ ትምህርቷንኮ ብትጨርስ
@munatube2736
@munatube2736 6 ай бұрын
ውነትሽ ነው ጉድ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 6 ай бұрын
አይ ሰው መክሯት ሊሆን ይችለል 😢😢😢😢 አርፈ ብትመር ይሸለት ነበር
@nawayayelegebra9842
@nawayayelegebra9842 6 ай бұрын
በትክክል
@zematube8985
@zematube8985 6 ай бұрын
EBS ግን በጣም የተባረካችሁ ናችሁ ባለቤቶቹ ሰራተኞቹ ተባረኩ❤
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 6 ай бұрын
አስፊቲ ሲያለቅስ ከጎደኞቼጋ ነበር እየነው እያንዳዳችን አስር አስር ሺ አስገብተንላታል ፈጣሪ ይርዳት❤ መልካም እድል በለዋት
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እንጅ ከባድ ውሳኔ ነው ብርሽን አይተው ሰወች መክረውሽ ከሆነ ሊጎዱሽ እንጅ ሊጠቅሙሽ አልመሰለኝም በተመቻቸልሽ እድል ብትቆይ መልካም ነበር ። በተለይ በዚህ ስዓት ኢቢሲ ግን በጣም ትመሰገናላችሁ እስከ ጥግ ያለውን ሀላፊነት የሕዝብን ድካም እና ትብብር በከቱ እንዳይቀር የቻላችሁ ሀላፊነት ስላደረጋችሁ ❤
@zabibaali9470
@zabibaali9470 6 ай бұрын
Betam kebad new......
@z.d7914
@z.d7914 6 ай бұрын
አሁንም ዲቃላዋን ታመጣለች ወይም ካልሆነ ቦታ ትወድቃለች
@betelhemteshome8556
@betelhemteshome8556 6 ай бұрын
ተመክራ ነው ያስታውቃል
@Abdella700
@Abdella700 6 ай бұрын
የምን ኢቢሲ ነው😂
@ekolentertainment7186
@ekolentertainment7186 6 ай бұрын
Dikala letameta new abedalechii
@user-ml5rq4fd4z
@user-ml5rq4fd4z 6 ай бұрын
ውለታ ቢስ ነሽ አስቲን እንደት እረሳሺው አላህ ያሽርህ ሳትይው አባትሺ ነኝ ከእንግድህ ብሎ ስቅስቅ ብሎ ነው ሲያለቅስ የነበረው ለማንኛውንም አስፊቲ አላህ ያሽርህ ❤❤❤
@nonenone3420
@nonenone3420 6 ай бұрын
She don’t care she’s thinking about only the donation money
@Almbk-yl7em
@Almbk-yl7em 6 ай бұрын
የድሀ ልጅ ሲጠግብ ምድሩ ይቀጠቀጣል አለች አያቴ ወረቢ ብሩን እዳሰጦት
@NumberSeven49
@NumberSeven49 6 ай бұрын
ለሀገራችን ብሎም ለአለማችን ፈጣሪ ምህረት ይላክ።
@user-oy6uk8is9b
@user-oy6uk8is9b 6 ай бұрын
ወላሂ ድጋሜ ልትሳሳች ነው ኧረ ረጋ ብለሽ አስቢበት ብር ብር ብሎ ኑው የሚያልቀው ያሳዝና አስፋው አፊያህን ይመልስልህ ወላሂ አባት እሆንሻለሁ ያላት ትዝ አለኝ 😢😢😢
@saedawolloywa658
@saedawolloywa658 6 ай бұрын
እረ ተይኝማ እኛም በወር 58 ሺ ሰርተን ወደየት እንደሚሔድ አላዉቀዉም ወላሂ ሁለት ቤት ብቻ ሰርቸ አለሁኝ አንዱ ልሾንና ግርፉ ይቀረዋልጅ😢😢😢😢
@selamawit432
@selamawit432 6 ай бұрын
ጥሩ ላይ አይደለሽም አይደለም ባንቺ እድሜ እኛ ትልልቆቹ እንኳ የዚህችን አለም ትግል አልቻልነውም😢ብትረጋጊ መልካም ነው።
@hirutlema6964
@hirutlema6964 6 ай бұрын
ሚስኪን ልጅነት አለመብሰል አታላይ በበዛበት ዘመን አርፋ ትምህርቷን ብትማር ይሻልነበር ለራሱዋ ሳታድግ እንደገና ሁለተኛ ልጅ እንዳታመጣ ነው የሚያስፈራው ebs ተባረኩ❤❤❤❤
@user-ys7co8mu2b
@user-ys7co8mu2b 6 ай бұрын
የኔቆንጆ አሁም ልጅነት አለባት የምር ❤አምላክ ከፊትም ከዃላ ሆኖ ይጠብቃት😢❤❤
@slamadeas9945
@slamadeas9945 6 ай бұрын
አስፍዬ ጤናህን ይመልስልህ ፅሎቴ ሁሌ ላንተ ነው
@tibkatibka8307
@tibkatibka8307 6 ай бұрын
Amen amen amen
@meronbesha9903
@meronbesha9903 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@belayneshbetiso9341
@belayneshbetiso9341 6 ай бұрын
Amen Amen
@Haymchooo19
@Haymchooo19 6 ай бұрын
ያንቺን እድል ስንቱ እንደሚመኝ ልጅነት አስቸጋሪ ነው እግዚአብሔር ማስታዋሉን ይስጥሽ
@melatyilma7912
@melatyilma7912 6 ай бұрын
እማራለሁ ሳይሆን መስራት እፈልጋለሁ አለች ልጅነት ይዟት ነዉ የኔ እናት
@tinateshome8643
@tinateshome8643 6 ай бұрын
ኧረ ብሩ ብዙ የተቸገሩ ወገኖች አሉን መልሽልን ባለጊዜ ነሽ ዘሮችሽ ይርዱሽ ገለቴ ገንዘባችን ለወለጋ ተፈናቃይ ይሰጥልን።
@tube9011
@tube9011 6 ай бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻🫣🤣🤣🤣🤣
@meditishu8014
@meditishu8014 6 ай бұрын
ሳህህህህህህህህህ ትክክክልል እነዛ እየተሰቃዮ ፏ ብላለች እኮ ጉድነው እኔማ በመዳም ቤት ክሎሮክ አመድላይ የተከባለለች አህያ መሰልኩ ማነው እደኔ ስደት ያልተስማማው 😅😅😅😢
@taibah5903
@taibah5903 6 ай бұрын
ትክክል😅
@malat6005
@malat6005 6 ай бұрын
አስፍየን እስኪ ፈጣሪ ምህረት ሰጥቶት በድጋሜ እድናየው ሁላችሁም በየ ሀይማኖታችን እፀልይለት ።ስለትም እንሳል
@sffdgg8523
@sffdgg8523 6 ай бұрын
ልጅነት ሞኝነት አሉ ብሩን አትስጧት ወላሂ ትማር ነገ መልሳ ትወድቃለች 😢😢
@RuhamaGirma-go3ps
@RuhamaGirma-go3ps 6 ай бұрын
እራሴን ልቻል ማለት ምንም ክፋቱ አልታየኝም አትችሉም እየተባልን ዛሬ ላለንበት ያለነው ዋንትያ እግዚያብሔር ይርዳሽ ምንም ማድረግ ትችያለሽ እንደምትለወጪ ደሞ አምናለው
@zuzulove9763
@zuzulove9763 6 ай бұрын
​@@RuhamaGirma-go3psአይ ተቀጥሬ ለመሥራት እድሜየ ገና ነው ያለች ልጂ በራሧ መሥራት አችልም ሢቀጥል ዘመዶቿ ብሯን ሊያሥበትኗት ነው ሥላላት እንጂ ድሮ ማንም አልቀርባት
@sffdgg8523
@sffdgg8523 6 ай бұрын
@@RuhamaGirma-go3ps እህቴ ገና ልጅ ናት መማር ያስፈልጋታን የከተማ ንሮ ከባድ ነው ለዛ ነው 😢
@user-ys7co8mu2b
@user-ys7co8mu2b 6 ай бұрын
አሁን እፍላ እድሜ ላይናት​@@RuhamaGirma-go3ps
@MamoMihiretu
@MamoMihiretu 6 ай бұрын
​@@RuhamaGirma-go3psእንዳንች አይነት ባዶ ጭንቅላት ምላሳሞች አፈር ያስበላችሁ
@user-pg9vg3eb1s
@user-pg9vg3eb1s 6 ай бұрын
እኔ እድል እባላለው እባካችሁ እናትና አባቴ ሞተው ወንድሜን ጂብ ሊበላብኝ ነው እባካችሁ ስለ ፈጣሪ ስትሉ እርዱኝ
@Tmesgne
@Tmesgne 6 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@mikitube7167
@mikitube7167 6 ай бұрын
ለግዜው በጣም አሳዝነሽኝ ነበር ላቺ ባለመለጌሴ በጣም አስደሠተኝ እናም የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም መልካም ነው ሲያለቅሱ ስናይ መጣም እናዝናለን መጨረሻውን ስናይ ደሞ በጣም ያናድደናል
@s.as.a.a5797
@s.as.a.a5797 6 ай бұрын
አስፋውን እንኳ አላስታወሰችውም ያኔ ያለቀሰውን እኔኳ አስታውሳለው አላህ አፊያዉን ይመልስለት በሰላም ወደ ሀገሩ ያስገባው የሰው ልጅ ውለታ ቢስ ነው😢
@user-yp2bt2jk9h
@user-yp2bt2jk9h 6 ай бұрын
እኔም አሁን ካሁን ታመሰግነዋለች ብዬ አፌን ከፍቼ ወፍ የለም ብቻ አላህ ይስቱር ልጅነትም ስላለባት አላህ መጨረሻዋን ያሳምርላት ማለት ነው
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v 6 ай бұрын
Amen amen amen be degame asfawon le myate yabkne
@user-jl1oz8jm6k
@user-jl1oz8jm6k 6 ай бұрын
ህፃን ናት እኮ በ13 አመት ጨዋታ ብቻ ነው ምኑን ታስታውሳለች የእናት የአባትም ውለታ በዛ እድሜ ትዝ አይለንም
@yyll553
@yyll553 6 ай бұрын
በጣም ቸኮልሽ ውሳኔሽ ከባድ ነው ቀስ ብትይ እና ብትማሪ ጥሩ ነበር ebs ፈጣሪ ይስጣችው እናተ የቻላችውትን ስላደሰጋችው ተባረኩ
@piclove2423
@piclove2423 6 ай бұрын
እኔ በልጅነቴ ነው ከቤተስቤ የውጣውት ለዛውም በአስራራት እመቴ ግን እግዚአብሔር ደግ ነው እሳልፍ አላስጠኝም ጠብቆ መልካም ቦታ እድርሶኛል እይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺጋር አለ ስው ቢረዳሽ ለግዜው ነው እሱን ተደገፍ የማይስለች እደረግሁ የማይል አምላክሽን ተማፅኝ ከዚብኅላ ስው እዳያታልልሽ ጠንክረሽ ለልጅሽ መልካም እናት ሆነሽ ትልቅ ቦታ ደርስሽ ለማየት ይብቃሽ እህቴ🙏🙏
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 6 ай бұрын
ወይኔ እዴት ነዉ ሚያረጋት በአድ አመት እዴት ያሁሉ ይረሳል ድጋሚ 😢😢
@sosojed416
@sosojed416 6 ай бұрын
ሁለተኛ ለማልቀስ ነውአሁን በዚክ ግዜ አንቺ ነሽ ልጅ ይዘሽ ኑሮን አሸንፈሽ የምትለወጪው ለማንኛውም አላህ ይርዳሽ
@MahletKassa-jk5vi
@MahletKassa-jk5vi 6 ай бұрын
ልጅቷ እኮ ቀለበት አርጋለች ይሄ ማለት ከበስተ ጀርባ ሆኖ የሚመክራት ወንድ አለ ዳግመኛ ወደ ያልሆነ ህይወት ባትገቢ ጥሩ ነው :: ለልጅሽ እንዲ ነበርኩ ብለሽ የምታፍሪበትን ታሪክ አታስቀምጪላት ፈጣሪ ሲሰጥም መንሳት ያውቅበታል
@girmaamare12
@girmaamare12 6 ай бұрын
absolutly
@user-ok5tn5zt4f
@user-ok5tn5zt4f 6 ай бұрын
ትክክል
@selmonkerub
@selmonkerub 6 ай бұрын
ትክክል
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 6 ай бұрын
ወላጂ የለም ትም
@user-lu1wd7qy8o
@user-lu1wd7qy8o 6 ай бұрын
እረ.የጊጥ.ነዉ.ትንሸ.ጣቶለይ.ነዉ.የአለዉ
@user-pg9vg3eb1s
@user-pg9vg3eb1s 6 ай бұрын
ወድሜን የሚያሳድግልኝ ስው እንኳን ባገኝ ትምህርቴን እማር ነበር 11 ክፍል ደርሻለው ከማቋርጥ ድርሱልኝ
@user-gr5if9fh4s
@user-gr5if9fh4s 6 ай бұрын
አይዞሽ ማመዬ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 6 ай бұрын
የተሰበሰበው ገንዘብ ችግሯን ሁሉ ሚፈታ መስሏት ነው ህይወት ምን ያሀል ውስብስ መሆኑ አልገባትም ቸኮለች በጣም ምናልባት ሚመክራት ትክክለኛ ሰው ብታገኝ መልካም ነው 😢
@zeyine
@zeyine 6 ай бұрын
ሁሉም ጊዜውን ጠብቆ ማለፉ አይቀረም ብቻ መታገስ መልካም ነው
@myfano
@myfano 6 ай бұрын
ይችልጅ ገና ሳያት አስፊቲ ያለቀሰው ለቅሶ የኔ መልካም ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ 😢በስሞ ቤት ይገዛላት
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ዘራችሁ ይባረክ !!! አሰፋው መሸሻንም እግዚአብሔር ይማረው❤❤❤
@zulfa6303
@zulfa6303 6 ай бұрын
አስፊቲ አላህ ጤናህን መልሶልህ ያሳየን አንተንም በጤናህ ያስደስትህ 😢
@samiraamna-zr2qz
@samiraamna-zr2qz 6 ай бұрын
የዛሬ አመት አስፊቲ ስቅስቅ ብሎ ነበር ያለቀሰው ደሞ አባት እሆንልሻለው ብሎ አበረታቶዋት ነበር አስፊቲ የኛ ምርጥ አባት አላህ ጤናህን ይመልስልክ ❤😢 ምናለ ፈጣሪ ይማርክ ብቲ አይ ሀበሻ ስንባል ከቱ ነን ወላሂ😢😢😢😢
@naima8338
@naima8338 6 ай бұрын
ታሟልደእሱ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 6 ай бұрын
አይ 😢ተንቀለቀልሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ከዛ ህይወት ወተሽ ተመልሰሽ እዛው እንዳትገኚ ብቻ ፈጣሪ ይርዳሽ
@Makdas1224
@Makdas1224 6 ай бұрын
በመጀመሪያ በሀይማኖት አባትና በመንፈስ ቅዱስ ሳንባረክ ሰው ለመሆን ከባድ ፈተና ነው ። የምትሰሪው ስራ አያዛልቅሽም ፀልዪ ወደ እግዚአብሔር ተመልከቺ 🤲 ምክር ስሚ ሰይጣን እያሳሳተሽ ነው😢😭
@rioson3686
@rioson3686 6 ай бұрын
18 አመት ያልሞላት ልጅ ብሩን በራስዋ ማንቀሳቀስ አትችልም ካልተሳሳትኩ ለቤተሰቧ ማስረከብ ነው እንደኔማ ፍላጎት ቢሆን ለራሷ ተሰጥቷት ጨፍራበት መልሳ ስታለቅስ እኛ በተራችን ብንስቅ ምርጫዬ ነው🙏
@anhaess2859
@anhaess2859 6 ай бұрын
ቀንሱና ለአስፋው መሸሻ ይታከምበት።❤
@SuzanBailey-eg5jz
@SuzanBailey-eg5jz 6 ай бұрын
Exactly❤❤❤
@meliodasah4386
@meliodasah4386 6 ай бұрын
@meliodasah4386
@meliodasah4386 6 ай бұрын
@EnateArsema
@EnateArsema 6 ай бұрын
አይይ እሱም አይፈልግም ልጅቷ ጠግባ ነው ሆ
@abduomer4736
@abduomer4736 6 ай бұрын
አንጀትአርስ ኮመንት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kedesrzegene1704
@kedesrzegene1704 6 ай бұрын
የስፊቲ ያደራ ልጅ እኮ ናት እያለወሰ ነው አባትሽ ነኝ ያላት ፈጣሪ ጤናህን መልሶ ሁሉንም ለማየት ያብቃህ የኒዬ አስፊቲ እስኪመጣ እሄ ወበር ላተ ነው የሚገባህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@kidistmathewos2123
@kidistmathewos2123 6 ай бұрын
ታላላቆችን መስማት በህይወት ልምምድ የሆነውን ምክራቸውን መቀበል መጠበቅ ነው ከፈትዋ አደጋ ይገጥማታል ብዬ ፈርቻለሁ ከዳግም ሥብራት እግዚአብሔር ያድናት።
@user-hd3fk2cd7x
@user-hd3fk2cd7x 6 ай бұрын
በእኔ አመለካከት EBS እንዲህ መድከሙ እና ብዙ ርቀት መሄዱ ላልቀረ I wish ልጅቷ አሁንም ያለችበትን እድሜ እና ሁኔታ ታሳቢ በማድረግ ለራሷ ጥቅም ሲባል በህግ አካል ወይ የስነ ልቦና treatment ወይ በሴቶች ጉዳይ በኩል በክትትል የምትያዝበት መንገድ ቢኖር ጥሩ ይመስለኛል የወሰነችው ውሳኔ ዋጋ ሊያስከፋላት እንደሚችል ለሁሉም ግልፅ ነው የምትድንበት ሁለተኛና የመጨረሻም ቢሆን ሙከራ ቢደረግ እና አይናችንን እያየ ስትጠፋ ........EBS WHAT Y HAVE DONE S REALLY RESPECTFUL 🙏🙏#
@melattesfamariam8642
@melattesfamariam8642 6 ай бұрын
እንደዛሬ ልቤ ትሰብሮ ኣያቅም በጣም ነው ያዘንኩት። ፊታቸው በጣም ያስታውቃል ተናዶል፡ የሌላ ወደ ebs ሚመጣው ታዳጊ እድል ነው እችን ልጅ እድል ያበላሸችው 😢 ኢቪኤሶች እምባ ዳባሾች በጣም ነው ምንወዳቹ .
@ziyadaaberu3577
@ziyadaaberu3577 6 ай бұрын
በቀጣይ አገቱ በሌቦች ተቆርጦየነበረውንልጅአቅርቡልን እባካቹ😢😢😢😢😢😢
@user-nm7rm8ez3o
@user-nm7rm8ez3o 6 ай бұрын
ወይኔ እንደት ሁኖ ይሆን
@FatySam
@FatySam 6 ай бұрын
አገቱት የተቆርጠ አለደ አላየሁም መቸየተለቀቀነው
@ekramdemake6994
@ekramdemake6994 6 ай бұрын
አወ ባለፈው ቲክታክ መቶ ነበር😢😢​@@FatySam
@marysnite2894
@marysnite2894 6 ай бұрын
Awo
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 6 ай бұрын
ወይኔ ቁርጥ ቁርጥ እዴት ይሆን
@user-nu1rt6cu6r
@user-nu1rt6cu6r 6 ай бұрын
ለዝች ልጅ የሰጠሁት ገንዘብ ይቆጨኛል ምክያቱም ያኔ ወጥታ ስትለምን በአማርኛ ነበር ሁሉም ኢትዮጵያዊ ባንድ ልብ ደግፏታል ዛሬ ግን tik tok ላይ በኦሮምኛ እየሰደበችን ነው እንደኔ ሀሳብ ገንዘቡን ሌላ የተቸገረ ሰው ይረዳበት እላለሁ ይቺ ውርጋጥ እጅግ በጣም ባለጌ ናት። እናንተም ለእርዳታ ሰው ስታመጡ መጀመሪያ ጀርባውን ማጥናት አለባችሁ እላለሁ አመሰግናለሁ!!!!!
@destazekariyas3254
@destazekariyas3254 6 ай бұрын
አስፍዬ😢 አንተ ደግ ሩሩህ ነበርክ በተለይ በዝች ልጅ ጉዳይ እንደው እመብርሀን ምህረቱን ትላክልህ የኔ ደግ አዛኝ
@fitsumbet5920
@fitsumbet5920 6 ай бұрын
ወይኔ ይችን ልጅ ሳያትያት ያ እርህሩ ልብ ያለው አስፊቲ ትዝ አለኝ ያኔ የጣልዋት ዘመዶችዋ ዛሬ ከየት መጡ ይህን ገንዘብ ስላዩ ነው አስፊቲ ፋጣሪ ይማርክ
@mekdestamera2538
@mekdestamera2538 6 ай бұрын
ልቦና ይስጥሽ ዛሬ አይዛሽ እኛ አለንልሽ ያሉሽ ሁሉ ነገ ብርሽ ሲያልቅ የነበርሽበት ይመልሱሻል ሱሪሽን ቀደሽ ስትመጪ ነው የፈራሁት ለማንኛውም እኛ ሳንሆን ፈጣሪ ከጉንይ ይሁን እና የአንድ ፍሬዋ ልጅ ህይወት የሚስተካከልበትን መንገድ ያበጅልሽ
@meronbesha9903
@meronbesha9903 6 ай бұрын
እኔም ገና አለባበሳን ሳይ ዘጋችኝ
@user-lx5wc3fk9n
@user-lx5wc3fk9n 6 ай бұрын
አይይይ ይህ ውሳኔ ከሷ የመነጨ አይመስለኝም ያለቻትን ለማጥፋት ከጀርባ ሚመክሯት አሉ ብቻ ጉዞሽን አላህ ያስተካክልልሽ ኢቢኤሶች እናንተ የቻላችሁትን አድርጋችሁል መብቷን መንፈግ ስላልፈለጋቹ እንጅ ውሳኔዋ እንዳሳዘናችሁ ከፊታችሁ ይነበባል ውለታችሁን አላህ ይክፈላችሁ❤❤❤❤❤
@user-tr7nt4ki8z
@user-tr7nt4ki8z 6 ай бұрын
በእውነት ብሩ መሰጠት የለበትም አይዞሽ እሚል ጎረምሳ ይኖራል ሊበላ ድግሚ የለጅቷ ሂወት ይበላሻል ገና ልጅ ናት ማለቴ ግዴታ 18 አመት መሙላት አለባት ምን አስቸኮለ ትምርቷን ትማር በህገ ደቡ መሰረት ነው ብሩ መዉጣት ያለበት እና እዳሰጧት 💔😢😢😢
@user-ni5mr5ze2o
@user-ni5mr5ze2o 6 ай бұрын
እኔ እንደ ተረዳሁት ቤተሰቦቿ እራሱ ያስወጧት በታም አስቸጋሪ ጸባይ ስላላት ነው ። አስፍሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር የኛ ደግ ሰው !!!
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb 6 ай бұрын
ልክ ነሽ የኔም የወድሜ ልጅ አለች ማንም ጋር አትቀመጥም መጣላት ነዉ ስራዋ
@saraahmed7988
@saraahmed7988 6 ай бұрын
ገዘቡን ላስፋው ሂወት ትታደግበት የምትሉ👍😭
@Faeza852
@Faeza852 6 ай бұрын
ለራሷ ከልጅጋረ እየተቸገረች
@saraahmed7988
@saraahmed7988 6 ай бұрын
@@Faeza852 መልካምነት ያተረፋል እንጂ አያጎልም !!!!!!እሷ ብሩ ገቢ ይሁን ብትል ኑሮ ታተረፋለች እንጂ አታጎልም በማለቷ ብቻ !!! እሷ ግን ስሙም ትዝ አላላት
@hanademelash6673
@hanademelash6673 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@yemamhasen1787
@yemamhasen1787 6 ай бұрын
አስፍው ብር አልቸገረው
@zabibaali9470
@zabibaali9470 6 ай бұрын
@@yemamhasen1787 ewunet new..esu minm alatam...‼
@Mercy-bb4iu
@Mercy-bb4iu 6 ай бұрын
እግዝያብሄር ይርዳሽ ይጠብቅሽ ከክፉ ይጠብቅሽ ማስተዋል ጥበብ ይስጥሽ ከምቀኛ ከጠላት ህይወትሽን ከሚያበላሹ ነገሮች ይጠብቅሽ እና ይህ እድሜ ከባድ ነው ማስተዋል ይጨምርሽ ብትማሪ ጥሩ ነው ላንቺ በናትሽ ልምከርሽ ተማሪ እኔም በአንቺ እድሜ ነኝ አደራ ከወንዶች በውሸት ለጥቅም ከሚቀርቡ ይጠብቅሽ ለብቻ መኖር ቢያሰጋም ነጻነትሽን ከፈለክሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ይሄን ነው የምለው
@jesusway3790
@jesusway3790 6 ай бұрын
ብልጥ ብትሆኚ አንቺንም ልጅሽንም ተንከባክበው ካንድም ሁለት ሶስት ቦታ አስቀምጠውሽ ነበር ትምህርትሽን እየተማርሽ ልጅሽም ታድጋለች ተምረሽ ጥሩ ቦታ ደርሰሽ የራስሽንም ስራ መስራት ትችይ ነበር አሁን ግን ያየሻት ገንዘብ እንደምትይው ሳይሆን ባልበሰለ አይምሮሽ ምንም ሳታደርጊ የልቅና ድጋሚ ሰው እንኳን የማያዝንልሽ ደረጃ ትደርሻለሽ ለልጅሽ ስትይ ተረጋጊ በዚህ ሁኔታሽ ሌላ ልጅ ላለማምጣትሽ ምን ዋስትና አለሽ አስቢበት ባሁኑ ሰአት ትምህርት ያስፈልግሻል እግዚአብሔር የሚረዳሽ አላሳጣሽም ማስተዋል ግን ያንስሻል ። እኔ እየሰማሁ ነበር የምፅፈው እህቴ ያልኩትን ነው ያልሽው እውነት ነው ተጠግታ እየተማረች ልጇን ብታሳድግ ጥሩ ነበር ግን ለማየት ያህል ትንሽ ለጊዜው ሰጥታችሁ ብትታይ ጥሩ ይመስለኛል ልጅቷ እንደምትለው ገና በአስራ ስድስት አመቷ ኑሮን ከልጅ ጋር መጋፈጥ ይከብዳታል የሚያባብላት ሰው ያለ ይመስለኛል እንግዲህ እግዚአብሔር ይርዳት ።
@user-pv9iv5mj3r
@user-pv9iv5mj3r 6 ай бұрын
በጣም ቸኮለች ፈጣሪ ይጠብቃት ምን አልባት ብሩን አይቶ ሰው አታሎት ይሆናል ኢቢኤሶች ፈጣሪ ይባርካቹ አስሽ ያለቀሰውን አረሳውም
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 6 ай бұрын
ውዴ ፈልጋ አይደለም የወለደችው
@mulatuj
@mulatuj 6 ай бұрын
ፈልጋ አይደለም
@user-ch5pd4xt9t
@user-ch5pd4xt9t 6 ай бұрын
አወ ቸኩልች የተበላችዉ እኮ ብር እንዳይ አታልሎት ነዉ ምነዉ ሰለመዉለድ ማን አወራ
@blueeyes1624
@blueeyes1624 6 ай бұрын
መጀመሪያ ስናነብ እያስተዋልን ይሁን
@FaizaZakir-ru4rq
@FaizaZakir-ru4rq 6 ай бұрын
Yenem hasab ehe new
@user-jj3hr5dj5c
@user-jj3hr5dj5c 6 ай бұрын
ለእቢእስ ሚድያ ሰራተኞች በሙሉ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ አለህ ይስጣችሁ አስፈው መሸሻንም አለህ ጤናውን ይስጠው አሚን በሉ
@saedawolloywa658
@saedawolloywa658 6 ай бұрын
አሚን ያረብ😢😢😢😢
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 6 ай бұрын
ባለጌ ክብረ ቢስ ነሽ ድጋሚ ስታለቃቅሺ እንዳንሰማሽ አነጋገርሽ ሁሉ ሲዘጋ 😝😝😝😝 ኢቢዬሶች ተባረኩ❤❤❤❤❤
@user-sk7fo3mz3u
@user-sk7fo3mz3u 6 ай бұрын
EBS should take this case to court.
@user-xh2un9ns7k
@user-xh2un9ns7k 6 ай бұрын
አይ ሰዎች ስንባል ችግራችን ሲያልፍ ደግመን ምንቸገር አይመስለንም እኔ ምፈራዉ የሆነ ጎረምሳ ጠብሳ እንዳይሆን ነዉ
@user-uq4rx2sd1p
@user-uq4rx2sd1p 6 ай бұрын
aw yhonale yhon negerma ale betam chekoleche
@user-fy2df1oz9h
@user-fy2df1oz9h 6 ай бұрын
እኔም ገምቻለኹ ብሩን ሲል ልቧን ይጠባታ እውነት ይመስሏታል 😢
@zainasied615
@zainasied615 6 ай бұрын
​@@user-fy2df1oz9hእኔም ያሰብኩት እደዛነው ሊጠቀምባት የፍለገ ሰው እዳለነው የሚሰማኝ
@kimo428
@kimo428 6 ай бұрын
እደዛ ነው ሚሆነው አስደስቷት ነው
@pitu2471
@pitu2471 6 ай бұрын
ብሩን ህዝብ ነው የሰጣት እና ህዝብ ነው የሚወሰነው አለመሰጠት ነው ልታጠፋው ነው
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 6 ай бұрын
በተቸገረችበት ወቅት ያልነበረ ዘመድ አሁን ከየት መጡ ገንዘቧን ሊበሉ ነው የተጠጓት አይ ልጅነት ማገናዘብ የሚባል ነገር የለም😢
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 6 ай бұрын
እውነት ነው 😅ኑሮ ተወዶ የለ ቀን መግፊያ ነው የተፈለገችዉ አሁንም ኑሮ አልገባትም ቸኮለች 😮
@hareg8865
@hareg8865 6 ай бұрын
ሰው እኮ ጥጋብ አይችልም የነበርሹበትን እረሳሸ ነውር ነው
@temesgeasaye6662
@temesgeasaye6662 6 ай бұрын
እውነት ነው ገዘቧ ሲያልቅ ያባሯታል
@MetsnanatLehulum-ur6bm
@MetsnanatLehulum-ur6bm 6 ай бұрын
​@@rahelmiele7429betam egzbher yeredat bewenet
@Lima-mj6ie
@Lima-mj6ie 6 ай бұрын
እውነት ነው ኣግስተይ ስትል ኣታፍርም እዴ
@user-ju4ek2ki7k
@user-ju4ek2ki7k 6 ай бұрын
ለሁላችሁም የ አበኤስ አዘጋጀች እድሜና ጤና ይስጠችሁ እንደሁም ለአስፈዬ ምህረትን ተመኘሁ
@BilalBilal-ig2it
@BilalBilal-ig2it 6 ай бұрын
ኢቢኤሶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጂቱ አካሀዷል ጥሩ ባይሆንም እናተ ለሠው ያላችሁ ክብር በጣም ደሥ ይላል እንወዳችኋለን❤
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 6 ай бұрын
ስትወዲቅ ያላነሳት ቤተሰብ ስትነሳ ሁሉ ይወዳታል ገናልጂነሺ እማ ተረጋጊ በሁኑ ኑሮ ልጂይዞ ስራ ምንላይ ሊደረስ አየ😢
@riste857
@riste857 6 ай бұрын
ጌታ ሆይ ምናለበት አስፍዬን ፈጣሪ ይማርህ ብትይ 😢አይ እኛ ሰዋች ከንቱ ፍጡር 😢
@hirutadnew7024
@hirutadnew7024 6 ай бұрын
ልቧ ያለው ገንዘብ ላይ ነው
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 6 ай бұрын
@@hirutadnew7024 አር አትፍርዱ ወይ ሀብሻ
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 6 ай бұрын
አይ ልጅም ስለሆነች ስላልመጣላት ይሆናል እንጅ መቼም የምንቸገረኝ እንዳልሆነ አምናለሁ
@KindaKaram-ri6ef
@KindaKaram-ri6ef 6 ай бұрын
ሲጀመር አስፍውን ለማሰብ የምትችልበት ለይ አይደለችም በብሩ ሰክራለች ለዳግም እርዳታ እንዳመጣ ብቻ
@yodahe-jl1cs
@yodahe-jl1cs 6 ай бұрын
እኔም አሳስቦኛል ማንም ቀና ብሎ አያያትም ድጋሜ ወድቃ ተመልሳ ለርዳታ ብትመጣም 😢 ​@@KindaKaram-ri6ef
@Mo.Ali.2010
@Mo.Ali.2010 6 ай бұрын
I have reviewed her background from the first interview on EBS, and liked your commitment to helping her upto her future endeavors. Shoud she remained under your mentorship and go to school she could have changed the painful experience into beautiful opportunities that could help her became role mode for millions of ethiopian women. She and her baby need not the money but the EBS family. Wish her good luck.
@-zedye
@-zedye 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ያድላት ድጋሚ እንዳት ወድቅ ፈራው ክፉ መካሪ አለባት ዋንትያ ቆምብለሽ አስብ አስፍዬ እግዚአብሔር ይማርህ ከዚች ልጅ ጋር ያለቀሰው እንባ አይረሳም 😢😢😢😢
@user-pr7hc3yw5j
@user-pr7hc3yw5j 6 ай бұрын
ሲጀምር ልጅታ የልጅ አቛም የላትም ብቻ ፈጣሪ ይሁናት
@IbrahimAli-je4cp
@IbrahimAli-je4cp 6 ай бұрын
ስጀመር. በዛእድሜዋ ተደፍራ።አይደል ፈልጋነውየረገዘቻት ልጁሲከዳትነው የመጣችው ሳህ
@alemayehufirew3556
@alemayehufirew3556 6 ай бұрын
አስፉው ያለቀሰው ለቅሶ መቼም አረሳውም እኔ አባት እሆናታለሁ ነበር ያለው ለአስፉው መልካም ጤንነትን እመኝልሀለሁ ዋንቲያን እግዚአብሄር ይርዳት
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 6 ай бұрын
መንገዱን ጨርቅ ያድርግልሽ ነው የሚባለው!!!አስሮ የሚያስቀምጥ የለም እንግዲእ ልጅነት ይኡን አለመብሠል ይእንን ያደረገችሁ!!???ebsሶች ስለመልካምነታችሁ እናመሰግናለን!!!❤❤❤ኦኦኦኦኦ ከባድ ዕድሜ ላይ ናት❤❤ውጫዊ ግፊት አለ!!እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!
@user-ku8pq8rr9h
@user-ku8pq8rr9h 6 ай бұрын
ኢቢኤሶች ግን መልካምነታችሁን አላህ ይክፈላችሁ ።።።።እሷ እንዲህ ስለሆነች ምንም ሞራላችሁ እንዳይነካብኝ በጣም ነው ምወዳችሁ የኔ ምርጦች ❤❤❤❤❤መልካምነታችሁን ጠንክራችሁ ቀጥሉበት ።
@helayetata5637
@helayetata5637 6 ай бұрын
ኮመንት ብጽፍ ነገር መደጋገም ነዉ ልል የፈለኩትን ብዙዎች ገልጸዉታል ባጠቃላይ ኢቢኤሶች ፈጣሪ ይባርካችሁ እመቤቴ አስፊቲን በደሟ ሸፍና ፈዉሳ ከናንተ ተቀላቅሎ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Donut_2929
@Donut_2929 6 ай бұрын
ልጅነት ስላለባት ነው አትፍረዱባት እግዚሃብሄር ከክፉ ይጠብቅሽ
@yewubdartadesse2798
@yewubdartadesse2798 6 ай бұрын
Lijinet man lij syihon yadege ale eswa eraswan yesatechiw enat abat eyalat ke bet wetita sitaregiz new
@linayusuf5319
@linayusuf5319 6 ай бұрын
Endih tiruwun mesabu yishelal
@asdpeh3842
@asdpeh3842 6 ай бұрын
እረ ተይ ባክሽ 😃😃🤸
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd 6 ай бұрын
ልጅነት ያለበት ሰው ሲነገር ይሰማል አንዱን አፍቅራ ይሆናል
@tajuredi5146
@tajuredi5146 6 ай бұрын
ኢቢኤስ ❤❤ማሻላህ ልዩ ናቹ!!
@samridire8460
@samridire8460 6 ай бұрын
ወይኔ አንቺ ልጅ ትልቅ ስተት እየሰራሽ ነው እባክሽ መለስ በይና ለልጅሽ ስትይ አንዴ አስቢበት 🙏🙏🙏
@emu-aziza-7718
@emu-aziza-7718 6 ай бұрын
ወይኔ አስፍየ ልጅህ አድጋለች ለኔ ልጄ ናት እኮ ነው ያለው ያረቢ አስፋው መሸሻን አፊያውን መልሰህለት ዳግም ምናየው ያድርገን
@SelamwetTadesse
@SelamwetTadesse 6 ай бұрын
አሜን
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 6 ай бұрын
አሜን
@lubaba355
@lubaba355 6 ай бұрын
ቤተሰብ ጥለዋት አልነበር ዘመድም የለኝ አላለችም ነበር ዛሬ ገንዘብ ስታገኝ ዘመድ ተገኘ አይይ ልጅነታን ተጠቆሞ ሊበላት ነው😢
@user-kv4oy2vk8v
@user-kv4oy2vk8v 6 ай бұрын
አረ ይች ልጂ ቸኮለች አትስጦት ብሩን ለህጣኒቱ አደጋ ነዉ ልጂቱ ሊበላት የፈለገ ሰዉ አለ እሳ አልነቃይምጨ😢😢 ምነዉ ሚንሚን አረገሺ የነበርሺ በት ቦታ እዳትመለሺ ፈራሁልሺ ምንሺም አላማረኝ 😏
@user-pg9vg3eb1s
@user-pg9vg3eb1s 6 ай бұрын
እኔ እድል እባላለው እባካችሁ እናትና አባቴ ሞተው ወንድሜን ጂብ ሊበላብኝ ነው እባካችሁ ስለ ፈጣሪ ስትሉ አግኙኝ
@abebatadese3690
@abebatadese3690 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጣት እጂ አስቸጋሪ እድሜ ላይ ነው ያለችው ሲቀጥል ያለፈው አስቸጋሪ መንገድ የገጠማት በዚ ችኩል ባህሪዋ ነው አሁንም ለሁለተኛ ጊዜ ችግሩውስጥ እዳትገባ እፈፈራለው
@user-wt3wv6zd9j
@user-wt3wv6zd9j 6 ай бұрын
ቆላት እኮ የምር እኛ ሀበሾች እኮ ሲያልፍልን እንድህ ነን ተርጋጊ ጭራሽ የሌላ ሰው እንጀራ ዘጋች ebs ፈጣሪ ያክብራችሁ ❤❤
@batibatibati3199
@batibatibati3199 6 ай бұрын
በጣም አይ ሀበሻ 😢😢
@nonenone3420
@nonenone3420 6 ай бұрын
I like your comments Kolate 😂😂😂
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v 6 ай бұрын
​@@nonenone3420betame 😂😂😂
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 6 ай бұрын
Be tikikil
@zakmanayele6839
@zakmanayele6839 6 ай бұрын
😂😂betam amesat enji
@hayatkonju261
@hayatkonju261 6 ай бұрын
መልካም እድል ይህን ውበት ይዘሽ ህፃን ልጅ ጋር ለብቻ መኖር የመረጠችሁ ወንድ ፈልጋ ይሆናል
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 6 ай бұрын
ጌታ እደዚህ ደግ ሰዎችን ስላላሳጣን ፈጣሪአችንን አመሰግነዋለን እብኤስና መሰል ድረጀቶችና ህፃናት ማሳደጌያ ከልብ ነው ምናመሰግነው
@selam3762
@selam3762 6 ай бұрын
እህቴ ያለ እድሜሸ ተደፍርሸም ሆነ ፈልገሸ ልጅ ወልደሻ በተቸገርሸ ግዜ እግዚአብሔር እና የኢትዮጵያ ህዝብ ደርሰልሻል ነገር ግን ተመለሰሸ የኢትዮጵያ ህዝብ ልብ አትሰበርይ ተርጋጊይ ሁሉ ነገር ትደርሸበታለሸ
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 6 ай бұрын
ምንችግር አለውአስራስምት አመት እሰከሚሞላት ደረስ ብትቀመጥ ልጆንም ብታሳድገ
@nonenone3420
@nonenone3420 6 ай бұрын
She wants to go Dubai for Business she thinks there is a million dollars
@emmushet
@emmushet 6 ай бұрын
ትክክል
@merryyekeralejyebuneyedagf7887
@merryyekeralejyebuneyedagf7887 6 ай бұрын
እቺ ተደፍራ አይደለም ፈለጋ ነው መቼስ ሱስ እንዲ አይለቅም አሁንም ቆሞባት ነው😂
@samira7462
@samira7462 6 ай бұрын
አረ ኮሜት
@hanawarku
@hanawarku 6 ай бұрын
አይ ዋንትያ ታሞ የተነሳ እግዚአብሔር እረሳ አለ የመጣላትን እድል እንዳትጠቀም ማን ይሆን የገባብሽ አይ ሴት መች ይሆን ልብ የምንገዛው ኢቢኤስ በጣም ክብር አለኝ ትለያላቹ በቃ እሷ ግን ይቆጫታል 😢
@user-wb3wl4yu4n
@user-wb3wl4yu4n 6 ай бұрын
የምትገርም ልጅ አስፋው ይረሳል ያለቀሰው እባ እግዜር ይማረው ይባላል ትገርማለች አምላክ ይሁንሽ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 6 ай бұрын
አይ😢😢 ልጄ እባክሽ፡ ለሁሉ ትደርሺበታለሽ፡ የዛሬ ብርኮ ስምብቻነው፡ብትማሪ ግን ዘላቂ ገንዘብ ይኖርሻል፡ተረጋጊ፡ጌታ ማስተዋል ይስጥሽ። ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ተባረኩ፡እንደነዚህ ያሉትን እያያችሁ ከመለገስ አትድከሙ፡ ዋጋችሁ ከላይ ነውና😢😢❤
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 48 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 12 МЛН
ከብዙ ቆይታ በኀላ ተገናኘን.ሀይሚ እና ሙቢ ሸገር ገቡ🙈❤️
26:12
የቤት ሰራተኛ የምታሰቃየው አሰሪ
30:32
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 179 М.
Какая погода у тебя за окном? У нас вчера был ураган!
0:40
100❤️
0:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 20 МЛН
ДЕНЬ ГЛАЗАМИ МАМЫ (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
0:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 14 МЛН
ПОХОДУ ОН БУДЕТ СИДЕТЬ ДОМА ДО СТАРОСТИ
0:18
Burger Boom 💥 #настольныеигры #boardgames #games #игры #настолки #настольные_игры
0:35