//አዲስ ምዕራፍ//"አይሆንም እንጅ እናቴ ብትመለስ ነበር የምፈልገው, እናቴ ብትኖር ልደቴ ይከበርልኝ ነበር...” /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 255,979

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
መርዳት ለምትፈልጉ
0919 778809 ኩዳማ ቶላ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000246383638
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 1 100
@muhbamhamd-pk3td
@muhbamhamd-pk3td 7 ай бұрын
ይህ ፕሮግራም ዘር ሃይማኖት የማይገድበዉ ድንቅ ፕሮግራም ከእነ አዘጋጆቹ አላህ ይጠብቃቸዉ።
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@gerebasha3672
@gerebasha3672 7 ай бұрын
😭😭
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 7 ай бұрын
😭😭😭😭 ልጆቿን ጥላ ገና በወጣጥነቷ አረፈች ልብ ይሰብራል አባትየው ጀግና ነው ስጦታው በቂ አይደለም ከምንም በላይ ቤት ያስፈልጋቸዋል ለደነዚህ አይነቶቹ ነው ቤት መሠጠት ያለበት ልጆቹን እግዚያብሄር እቅፍ ድግፍ አርጎ ያሳድጋቸው😭😭😭
@merimeri7886
@merimeri7886 7 ай бұрын
በምን ቃል ልግለፅክ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ልጆችክንም እመብርሃን ታሳድግልክ ትልቅ ቦታ ያድርስልክ ፈጣሪ 🙏🙏እሳንም ነብስዋን ይማርልን 😢😢
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 7 ай бұрын
አእ ስጦታው አይበቃም ቢያስ እንድ ክፍል ቤት ብትሰጧቸው የዛሬ አመት ነገ ጥዋት ነው 😢ብቻ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@zindzind3952
@zindzind3952 7 ай бұрын
በጣም
@12yes57
@12yes57 7 ай бұрын
እኔም እደዘ ነው ምለው ቢየንስ የቀበሌ ቤት ቢየሰጠቸ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 7 ай бұрын
አስፊቲን ሲያይ እንደኔ ያዘነ ማነው አላህ ያሽለው ተሽሎት ወደሚ ወደው ስራ ለመምጣት ያብቃው🤲🏼
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 7 ай бұрын
በጣም ሂወት እንዲህ ናት ደህና ነኝ ይላል ግን መናገር እንኩዋን አይችልም😢😢
@mesekiitefera8310
@mesekiitefera8310 7 ай бұрын
yemir siksik biye now yalakaskut batalay lijen adara sil asifit😢😢😢fatari yimarawu
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 7 ай бұрын
ውይ በጣም ነውጅ ያዘነው ጨርሶ ይማረው
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 7 ай бұрын
እኔ ውስጤ ተረበሸ ታወከብኝ ብቻ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም🙏
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 ай бұрын
ወይኔ 😢😢😢😢😢
@Munababa507
@Munababa507 7 ай бұрын
አይዞህ ለልጆህ ስትል ጠንካራ መሆን አለብህ አላህ ሆይ ለተቸገሩት ጤና ላጡት አንተው አግዛቸው ያረብ😢
@user-gq8jg2mr1j
@user-gq8jg2mr1j 7 ай бұрын
امنننن
@saramehammed1242
@saramehammed1242 7 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን
@Medinayesuf-ob4ny
@Medinayesuf-ob4ny 7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@raheltefera7217
@raheltefera7217 7 ай бұрын
Amen
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 7 ай бұрын
Amen 🙏
@misir70mati5
@misir70mati5 7 ай бұрын
አይሆንም እንጅ እናቴ ብትመለስ አለ ufff ጀግና አባት ነህ ልጆችን ፈጣሪ ያሳድግልህ😢❤😊
@user-pf7qk5ui9h
@user-pf7qk5ui9h 7 ай бұрын
አይሆንም እንጂ እናቴን የኔ ጌታ አይዞህ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹህ 😭😭😭😭💔💔💔
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 7 ай бұрын
😢😢😢😢
@gjk8731
@gjk8731 7 ай бұрын
ኑ እናልቅስ ወገኖቼ 😢😢😢
@user-tt3xz4bk5y
@user-tt3xz4bk5y 7 ай бұрын
❤😢😢
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 7 ай бұрын
በጣም ያስልቅሳል ማርያምን ደግም መንታ ናቸው የኔ እና ልጅች እርግፍ አርጋ ላትመልስ ሄደቺ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tig59905
@tig59905 7 ай бұрын
​@@Samera-kd5nz😢😢😢
@user-su1un3gl6o
@user-su1un3gl6o 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢ያሳዝናል
@user-pk1tt2on7c
@user-pk1tt2on7c 7 ай бұрын
አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭
@mikitubetekeste2174
@mikitubetekeste2174 7 ай бұрын
የምወድሽ ቃልዬ ፈጣሪ ቆንጆ ቆንጆ ልጆች ያሳቅፍሽ የኔ የጨዋ ዘር ከልብ አዛኝ ማስመሰል አታውቂ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 7 ай бұрын
ያረቢ አላህ ያጽናቹ አጀቴ በላኝ ወላሂ አይሆንም እንጂ እናቴ ብትመለስ ሲል ኡፍፍፍፍፍ አጀቴ በላኝ እባዬን መቆጠር ቃተኝ ወላሂ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 7 ай бұрын
የኔ እህት ልጆቿን ፍስስ አረጋ አለፈች ነፋሷን ይማርልን አይዞ ልጆቹስ ያድጋሉ
@hayatebrahim4289
@hayatebrahim4289 7 ай бұрын
ይብላኝ ለሞች ልጅስ ያድጋሉ ትላለች ሀያቴ ችግሩ አባታቸው ካገባ ነው የልጆች ሰቃይ ብቻ ፈጣር ይገዛቸው😭
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 7 ай бұрын
😢😢 ያሳዝናል
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 7 ай бұрын
ማርያምን እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭😭😭 እንዳንተ አይነቶችን አባት ሳይ ተስፋ አልቆርጥም ❤ ቤት የሚታገኙበት መንገድ ቢመቻች ግን ጥሩ ነበር 😢
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 7 ай бұрын
ውይ የኔ ምስኩን ልጅ😢አባትም እናትም ሆኖ አላህ ያሳድግልህ ልጆችህን 😢
@mareyemahemed3663
@mareyemahemed3663 7 ай бұрын
እላህ ያስደታችሁ ኢቢኤሶች ለናንተ ቃላት የለኝም በጣም ያሳዝናል ታሪኩ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 7 ай бұрын
ጥንካሬውን ሶብሩንም ይስጠው ልጆችንም አላህ ያሳድጋቸው ለደና ደረጃ ያድርሳቸው መንታ ልጅ ለአባት ከባድ ቢሆን የአላህ ውሳኔ ነው
@nurukedir157
@nurukedir157 7 ай бұрын
አይቻልም እንጂ ቢቻል እናቴ ብትመለስል ደስ ይለኝ ነበር ኡፍ ያአለህ ያማል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ms4hr1oq3d
@user-ms4hr1oq3d 7 ай бұрын
በጣም ያማል እንዴት ልቤን እንደነካው😢
@Alhamdullah8830
@Alhamdullah8830 7 ай бұрын
ወላሂ ይሄን ሲናገር እንባየን መቋቋም አቃተኝ አሏህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቃችሁ ሂድያም ይስጣችሁ ያረብ
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f 7 ай бұрын
በጣም ወላሂ ያሥለቅሳል
@myuae9992
@myuae9992 7 ай бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል ያአላህ😢😢😢
@add9654
@add9654 7 ай бұрын
በጣም ይሄንን ቃላት ሲናገር አልቻልኩም እናት ዳግም አትወለድ
@user-pk1tt2on7c
@user-pk1tt2on7c 7 ай бұрын
ኢ ቢ ኤሶች እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ ያላሰባቹት ደስታ ወደ ህይወታቹ ይግባ 🙏🙏🙏🙏😥😥😥
@fafafafa1396
@fafafafa1396 7 ай бұрын
ሞት ለህፃኑም ለአዋቂውም ለሁሉም ሰው የማይለመድ ሁሌ አድስ የሚሆን ነገር በተለይ ደግሞ የእናት ሞት አንድ ነገር ብቻ አይደለም ሁሉንም ነገር ያሳጣል ኡፍ ከባድ ነው አሏህ ያፅናናችሁ ጉድለታችሁን ይሸፍንላችሁ
@najahtn809
@najahtn809 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@anshabelay9285
@anshabelay9285 7 ай бұрын
😭😭
@user-vh8gp4gf4n
@user-vh8gp4gf4n 7 ай бұрын
ejig yekebedeny kal new
@genet19
@genet19 7 ай бұрын
አፍ ሞት ከፉ እንዴት እንዳሰለቀሰኝ
@workjoozil
@workjoozil 6 ай бұрын
ከባድ ነው በቻ አግዚአብሔር አውቂ ነው
@NayanaTube
@NayanaTube 7 ай бұрын
ኡፍ ኢቢኤሶች መላው ክሩ ዘራችሁ ይባረክ ለአባት የሚከብድ ነገር ነው የገጠመው ፈጣሪ በልጆቹ ይካሰው
@user-zu3ly9jt7d
@user-zu3ly9jt7d 7 ай бұрын
jagen abt nwo❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@user-zu3ly9jt7d
@user-zu3ly9jt7d 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@user-zh4pe9gk1j
@user-zh4pe9gk1j 7 ай бұрын
አዳነች አቤቤ ለዚህ ምስኪን አባት ቤት ስጭው በፈጠረሽ በጣም የምታሳዝን እናት በወጣትነቷ ተቀጨች ጠንካራ እና መልካም አባት ልጆቹን ያሳድግለት
@user-jr2tq8ss5f
@user-jr2tq8ss5f 7 ай бұрын
ልብ ይነካል😢😢ክብር አዳናች እባክሸ ፊትሸ ወደነዚህ ምሲካ አዙሪ ኡኡኡፍይ😢😢
@meseretmulu
@meseretmulu 7 ай бұрын
ለዘመዶቿ ትሆናለች አይዞሽ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 7 ай бұрын
😢😢😢እንደዚህ አባቶች ስላሉ አልሀምዱሊላህ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭አይ ሂወት ላዱ ደስታ ላንዱ መከራ ኡፍፍ
@teshometadesse2141
@teshometadesse2141 7 ай бұрын
እውነት ኢቢሶች እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ሌላ ምን እላለሁኝ እባካች እግዚአብሔር በሐብት የባረካችሁ የሀገሬ ሰዎች ደግፏቸው
@user-si6eq7hu7d
@user-si6eq7hu7d 7 ай бұрын
የእውነት አስፋውን አይቼ መተኛት አልቻልኩም ሰው መቼ እንደምንታመም መቼ እንደምንሞት አናውቅም ብዙ እናስባለን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት
@user-cj4rl3yc1b
@user-cj4rl3yc1b 7 ай бұрын
ያባቶች ተምሳሌት ነዉ ልጆችህከቁም ነገር ደርሰው በነሱ እምትስቅ ያድርግህ ባለቤቱንም እግዚአብሔር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት ኢቢሶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ አስፋው መሸሻን ፈጣሪ ይማረው 🙏🙏🙏
@ummlky1994
@ummlky1994 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልህ ወድሜ በእውነት እባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ 😭😭😭😭😭 የኔ ጌታ አይሆንም እጅ እናቴ ተመልሳ ብትመጣ ሲል አጀቴን ነው የበላኝ 😭😭😭💔💔💔 አይዟችሁ እግዚአብሔር ነፍሷን ይማረው ልጆችህን ያሳድግልህ በርታ ወድሜ አተ በጣም ጥሩ አባት ነህ
@workjoozil
@workjoozil 6 ай бұрын
ኡኡፍፍ አግዚአብሔር መፅናናቱን የስጥህቹ
@shammayousefl657
@shammayousefl657 7 ай бұрын
ኑ እናልቅስ ቅመሞች እንደዉም እየከፋን ነዉ 😭😭😭😭
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 7 ай бұрын
ጀግና አባት መዳኒያለም ያበርታህ 😢😢ፅናቱን ይስጣችሁ
@zeburazzz8351
@zeburazzz8351 7 ай бұрын
ወይኔ እደዛሬ አልቅሸ አላውቅም ሰሚስኪን ትልቁ ልጅ ነው የሚያሳዝነው ህፃኖቹስ ምንም አያውቁም ብቻ ከባድነው ፈጣሪ ያጠክራችሁ
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p 7 ай бұрын
ጀግና አባት በዚህ ዘመን እዳንተ አይነት ወንድ መገኘቱ እማይታመን ነው አላህ ያግዝህ አባቴን መሰልከኝ ምክንያቱም አባቴ እክርትትትትት ብሎነው ያሳፈገኝ እና አንዳደ ወንዶችን አልሳደብም ምክንያቱም አባቴ ትዝ ይለኛል የኔ ከርታታ ሺ አመት ኑርልኝ😢 አባ እወድሃለሁ❤
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 7 ай бұрын
ለልጆች ቃለ መጠይቅ ባታደርጉ ሀሪፉ ነው ኡፉ የኔ ሚስኪኖች አላህ ያፅናችሁ
@aynalemdemissie9439
@aynalemdemissie9439 7 ай бұрын
Lik new gn egnas enezihn lijoch banay bansema hazenachew yezihn yahil balteseman neber
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j 7 ай бұрын
አቤት የሰው ልጅ ብርታቱ 😢
@destata7749
@destata7749 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢቢኤስ አስፍትንም እግዚአብሔር ይፋዉህ ተባርኩ
@jaz-pl9mx
@jaz-pl9mx 7 ай бұрын
EBS እዝግሀብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጠሰችሁ እናንተ ለኢትዮጵያ ህዝብ ባለውለታዎች ናችሁ ደጉ ቀን ሲመጣ ህዝቡ በእጥፍ ይመልሳል ❤❤
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 7 ай бұрын
አላህ አፍያ ያድርጋችሁ አንተንም ልጆችንም ከችግርም ያውጣችሁ አይዞህ ይች አለም ፈሃኘ ናት በተለይ ለወንድ እናትም አባትም ጭምር ሆኖ ማሳደግ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 7 ай бұрын
አሏህ ያፅናችሁ በጣም ከባድ ነው እናትን ማጣት ሁሉን ነገር ማጣት ነው አሏህ እናቶቻችንን ይጠብቅልን
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያለው ሆነ አይዞህ አባታችን ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ያሳልፋል ነገ መልካም ይሆናል😢😢😢
@abdulla3678
@abdulla3678 7 ай бұрын
ወይኔ አልቅሸሞትኩ ከልጀጋር በሰላምአገናኘኚ
@saleenasala8310
@saleenasala8310 7 ай бұрын
ለኔም ፀልዮልኝ
@icjdjhfjjdkdro1453
@icjdjhfjjdkdro1453 7 ай бұрын
.ወይ ኢቢ ኤስ ተባረኩ ጨምሮ ይስጣችሁ ለወ ንድማችንም መፅናናትን ይስጥልን አሜን
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 7 ай бұрын
ልብ የሚነካ ታሪክ ወንድሜ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ ልጆችህን ያሳድግልህ
@asterwoldemicheal4398
@asterwoldemicheal4398 7 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም በእግዚአብሐር ኃይል ያልፋል ኢ ቢ ኤሶች ተባረኩ
@user-gt2yx7kl6y
@user-gt2yx7kl6y 7 ай бұрын
ተርቤ ነበረ አበላችሁኝ ተጠምቸ ነበረ አጠጣችሁኝ ያለው ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያለው ለነዚህ ለትንንሾቹ ላንዱ ያደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁ ማለቱ ነው ኢቢየሶች ተባረኩ ክፉ አይንካችሁ ቃላት ያጥረኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aneshamood6033
@aneshamood6033 7 ай бұрын
ማሻአላህ ኢቢኤሰ ባለቤቶች መቼም አላህ ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ የሰንቱን ቤት እንባ አጠባችሁ የድሃን እንባ አያቹ ይህ ማለት አላህ የሚፈልገውን እየሰራችሁ ነገ ለልጅ ልጅ ይደርሳል የኢትዮጵያን ህዝብ አይረሳችሁም ትልቅ ነገር የምትሰሩት እየታለ ለሰው ለሰራተኞቻችሁ የምታደርጎት ጥሩ ሰራ አይረሳም አላህ ጨምሮ ይሰጣችሁ ለሃገራችሁ ህዝብ እንዲህ አድርጋችሁ በኢትዮጵያ ሆነ በአለም ላይ እንዲህ የሚያደርግ የቴሊቭዥን ጣቢያ የለም በርግጥኝነት እናገራለሁ በርቱ ባላቹ ላይ ከፍ ከፍ በሉ አንድ ቀን የኢቢኤሰ እንግዳ ሆኜ አቀርባለሁ ኢንሸሃላህ መቼም በሙሉ አቅራቢ ሰራተኞች ሳላመሰግን አላልፍም አላህ ይሰጣችሁ በልጆቻችሁ አገኘ አሜን ሰንት ጎበዝ አባት አለ አይ ወላድ አያችሁ በወለድ ሰሃት ሰንት ነገር አለ እሷ አላህ ወደጀነቱ ወሰዳት ለአንተም ፈተና ነው ለፈተናው ታገል አላህ ከዚህ ፈተና በቅርቡ ትወጣለህ አላህ ይርዳህ በጣም ይከብዳል የኢትዮጵያን ህዝብ ጥሩ ነው ይረዱሃል አሜን
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 7 ай бұрын
ኢቢየሶች ተባረኩ ምንም ቃላት አገልፃቹም እድሜ ጤና ይስጣቹ
@user-gq2vr8jx4h
@user-gq2vr8jx4h 7 ай бұрын
የኔ አባት ጥናቱን ይሰጥህ ላያስቸል አይሰጥም ፈጣሪ አድገዉልህ ለቁም ነገር ያብቃልህ 😢😢😢😢😢😢
@user-dg3gg6cq9d
@user-dg3gg6cq9d 6 ай бұрын
ከደዚ አይነት ፈተና እግዚአብሂር ይጠብቀን😢 እግዚአብሂር ያፅናናህ የኔ አባት ላያስችል አይሰጥም ሁሉም ለበጎ ነው😢🙏
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭😭ያረቢ አንተው እርዳው እንዴት ልብ ይሰብራል አይ እናት ጉድለቷ ይጎዳል ከባድ ነውኮ ያረቢ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 7 ай бұрын
የኔወድም አላህ ልጆችህን ያሣድግልህ በልጆችህ ይለፍልህ አላህ ልጆቹንም አተንም ያፅናችሁ
@ibrahimhussien2551
@ibrahimhussien2551 7 ай бұрын
በጣም ትመስገናላቹ ኢቢኤስ ተባረኩ🙏🙏🙏💝🥇🥇🥇
@mudennure1674
@mudennure1674 7 ай бұрын
ጀግና ነህ 4 ልጅ አላህ ሰበብ አድርሶልሃል ebs አመሰግነለሁ አባቴም በደም ግፊት ነው የሞታ የደም ስር ተበጥሶ አላህ ይርሀምክ ሀቢቢ ባባ ሞት ጨካኝ ነው እኛ ጨክነን መልካም ስራ እንስራ የተረዘ አልብሰን የተረብ አብልተን የጠማ አጠጥተን መልካምነት እንከፍል ሰንሞት እኛም መልካም ነገርን እንከፈል 🎉
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢 በጣም የሚያሣዝን ታሪክ ነው በጣም አሥለቀሡኝ አላህ መፅናናቱን ይሥጣችሁ ልጆቹን አላህ ያሣድጋቸው አየ ሂወት በጣም ከባድ ነው
@user-jq6bx4yh6o
@user-jq6bx4yh6o 7 ай бұрын
አቤት ስቃይ የኔ አባት እግዚአብሔር ልጆቹን በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቸው እሷንም ነፍስ ይማር😢😢 አባቴ አይዞህ በርታ አተም😢
@yonatank2354
@yonatank2354 7 ай бұрын
እህህህ ንደው ዘንድሮስ በስንቱ እናልቅስ እህህህ፣😭😭😭😭😭አይ እድላችሁ ምን ላድርጋችሁ በስመአብ ልቤ ተሰበረ😢😢
@almazaragaw203
@almazaragaw203 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቀን ልጆችንም ወደማያስ ፈልግ መከራ አናስገባቸው ጤና ቢሮ በደንብ ከገጠር እስከ ከተማ መስራት አለበት ለነገሩ እግዚአብሔር ሳያውቅ ወደዚች ምድር አልመጡም እግዚአብሔር የሰውን ልብ ያራራለት ኢቢኤስ ቴሌቪዥንን አመሰግናለሁ ስለምትሰሩት በጎ ነገር በገንዘብ ም ብዙ ጤናይስጥልኝ የዚህ የአዲስ ምዕራፍ ባለራዕይ ተባረኩ ።
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 7 ай бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያፅናህ😢😢 ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ😢😢😢ኡፍፍፍ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ😢😢😢
@ami3506
@ami3506 7 ай бұрын
ምንም ማለት አልቻልኩ ስሜቱን አውቀዋለሁ የወላጅ ፍቅርን ሳያገኙ ማደግ ከባድ ነው አሏህ ያፅናችሁ
@Seni3031
@Seni3031 7 ай бұрын
አይሆንም እንጂ ቢሆን እናቴን አልቅሼ አልወጣ አለኝ 😭😭😭 እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹ 🙏🙏
@cilentg2199
@cilentg2199 6 ай бұрын
አይዟሺ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የመርጣቸው ናቸው ሁላችንም ወደዛው ነን ፊት እና ሗላ መሆናችን እንጂ ነፍሳቸውን ይማር እግዚአብሔር ያጸናሺ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 6 ай бұрын
በጣምያማልደግሞልጅነበረች
@Hiwot.1216
@Hiwot.1216 6 ай бұрын
ይህ የEBS TV ፕሮግራም ዘር ሃይማኖት የማይገድበዉ ድንቅ ፕሮግራም ከነ አዘጋጆቹ ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ 🙏🙏🙏 እደዚ አይነት አባቶች ስላሉ ተመስገን በርታ እግዚአብሄር ልጆችህን ያሳድግልህ እሳንም ነብስዋን በገነት ያኑርልን😢😢😢😭😭😭
@genet19
@genet19 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሰ ያሳድግልህ ጠንከራ አባት ነህ እግዚአብሔር ይሰጣችሁ EBS
@selamademsung5995
@selamademsung5995 7 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው አይዛክ ወንድሜ ታሪክ ይቀየራል ከእግዚአብሔር ጋር❤
@Gelilajida-zu2ck
@Gelilajida-zu2ck 7 ай бұрын
አይዞክ ወንዲማችን ፈጠረ የፂናክ እግዚአብሔር ያሰዲግል እሱወንም ነብስ ይመረ
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያጽናክ ወንድሜ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤
@RahelAklilu-be7ub
@RahelAklilu-be7ub 7 ай бұрын
ኦ ፈጣሪዬ ሆይ 😢😢😢ወንድም በርታ ጠንክር ልጆችህም ፈጣሪ ያሳድግልህ በሞገስ ደግሞ ፈጣሪ ያፅናህ 😢
@user-ms4hr1oq3d
@user-ms4hr1oq3d 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሒር ያፀናህ የኔ አባት ልጆችህንም እግዚአብሒር ያሳደግልክ ጀግና አባት ነህ ❤❤
@Shewayeammanu
@Shewayeammanu 7 ай бұрын
ይሄስ ደሞ ከባድ ነው እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን 😢😢😢
@user-jf8vn6tj3v
@user-jf8vn6tj3v 7 ай бұрын
ማጣት ክፉ ነዉ እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥህ በርታ EBS ተባረኩ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 7 ай бұрын
አቤት ሰቃይ በጣም ጠንካራ አባት ነህ ፈጣሪ ያጽናችው
@user-ip4qi6uk2n
@user-ip4qi6uk2n 7 ай бұрын
እባካቹ እንደለመዳችሁት የ6ውር ቤት ኪራይ ኢቢኤስ ችሎሀል እከሌ የ6ወር ችችሎሀል ለዚ አይገባም ተስፋ ለማይጣልበት የትም እድሜውን ለጨረሰ ከንቲባ ጠይቃቹ ቤት ታሰጣላቹ ለነዚስ በቃ በዚ ካበቃቹ ኢቢኤስ ይገርማል ስለነገ ደግሞ እንጠብቃለን
@selamselam3893
@selamselam3893 7 ай бұрын
No word at all God bless you all EBS. Members
@salilishbira4398
@salilishbira4398 7 ай бұрын
Ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃላት የለኝም
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 7 ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናችሁ ፈጣሪ ያሳድግልህ ወድማችን አብሺር በጣም ከባድነው ቢሆንም ግን በርታ ለልጆችህ
@tsehayhailmicheal3216
@tsehayhailmicheal3216 7 ай бұрын
ኢቢየስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አስፋውን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን አሜን 27:15
@elenazewdu2293
@elenazewdu2293 7 ай бұрын
ጅግና አባት ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ😢😢😢😢
@kdist6436
@kdist6436 6 ай бұрын
በጣም.ጎበዝ.ነህ.ወንድሜ.ፈጣሪ.ልጆችህን.ያሳድግልህ.እድሜና.ጤና.ይስጥህ.ባለቤትህን.ፈጣሪ.ነብሷን.ይማረዉ
@user-ls1uy3fw2c
@user-ls1uy3fw2c 7 ай бұрын
ነፍስ ይማር ያላችሁትም እግዚአብሔር አምላክ ያጽናችሁ😢 እግዚአብሔር አምላክ ህጻኖቶቹንም ያሳድግልህ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 7 ай бұрын
የ አላህ የዛሬው ደሞ ልጆች ሳሳሱ😢
@fanomidia688
@fanomidia688 7 ай бұрын
የእናት አበሳዋ💔💔💔😭😭😭እናት በምን ትተካለች አአባት መከታ አላህ እረገፐጅም እድሜ ጤና ይስጥህ😢😢😢
@user-be8ks6ey6n
@user-be8ks6ey6n 7 ай бұрын
ኡፍእማምላክዬ ምንእንደምል አላቅም ፈጣራ የበረታህ ልጆችህን ይባርክልህ
@user-dy6ql2px7p
@user-dy6ql2px7p 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናህ ጥሩ ሰዎች ከጎንሕ ያድርግልሕ
@hasnag3161
@hasnag3161 7 ай бұрын
ኢቢኤሶች በየ ጉራንጉሩ ሂዳችሁ ለነዚህ ሚስኪን በመድረሳችሁ አላህ ከፍ ያርጋችሁ
@user-xy6ec6yq7c
@user-xy6ec6yq7c 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@ytfg-cr5hd
@ytfg-cr5hd 7 ай бұрын
ጀግና አባት ነህ አይዞህ😢
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 7 ай бұрын
በጣም ከባድ ነው አይዞችሁ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ ልጆችክን እግዚአብሔር ያሳድግልክ ጀግና አባት
@user-rl7rl3tp7y
@user-rl7rl3tp7y 7 ай бұрын
ክብር ለ አባቷች አላህ ያሳድግልህ ልፋትህን ይቁጠረዉ
@shegeralmazk
@shegeralmazk 7 ай бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ እውነት በጣም ያሳዝናል ነፋስ ይማር በጣም ጠንካራ ወንድ ነው ህይወት ፈተና ናት ለአንድ ሜዳ ለሌላው ተራራ ናት አይዞህ ።እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ።
@thomasreview7623
@thomasreview7623 7 ай бұрын
የአንተን አባትነት ሳስብ የኔ አባትነት ቀለለብኝ
@user-tb5mq8kb4j
@user-tb5mq8kb4j 7 ай бұрын
አይዞህ አንተ ጠንካራ አባት ነህ ጌታ አቅም ጉልበት ብርታት መፆናናት ይስጥ ልጆጅህንም ጌታ ያሳድግል ሚያስፈልጋቹን ሁሉ ያዘጋጄላቹ
@hayatsultan8283
@hayatsultan8283 7 ай бұрын
የኔ ጃግና ወንድም አለህ የበራታክ ነገም ደርሳዉ የግዙሀል አንታን አለህ በሂዮት የኑርለቻዉ❤❤❤
@user-bj3gu6jo3x
@user-bj3gu6jo3x 7 ай бұрын
ምን ብዬ ልኮምት አፈር ልብላላቹ አይ እናት አይዞን ሁሉም ያልፋል😢
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@zeni185
@zeni185 7 ай бұрын
EBS እመቤቴ እናት እና ልጁ አለምን የፈጠረ ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ጤናም እድሜም አትረፍርፎ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y 7 ай бұрын
የአላህ እደት እዳለቀስኩ ተባሩ ኢቢኤስ የኔአባት አተምጠካራሁን ልጆችህን ፈጣሪያሳድግልህ
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 7 ай бұрын
የሁሉም ሰዉ ልብ የተጎዳ ነዉ አንዱ እናቱን ሌላዉ አባቱን የነሱ ይባስ ሳቃችን ጎደሎ ነዉ አላህ በነሱ የርፍት እንጄራ ይስጥል ጀግና አባት ነህ ግን ልጁን ለምን ስለናቱ ትጠይቁታላችሁ እህህ
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 7 ай бұрын
አይሆንም እንጂ እናቴ ብትመለስ😭😭😭እንኩዋን በልጂነት 30አመት ሆኖኝም ለናቴ ልጂ ነኝ
@kokobess243
@kokobess243 7 ай бұрын
እፍፍፍበጣም ይማል እግዚአብሔር ይፀናችሁ 😢😢😢😢😢
@angelsinki1922
@angelsinki1922 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችው
@freygebrmdhan260
@freygebrmdhan260 7 ай бұрын
Ebc you did great job no words Thank you so much ❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍእግዚአብሔር መፅናናት ያድላችሁ😢😢😢ነብስ ይማራ😢😢አይዛህ ወንድሜ😢😢
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 7 ай бұрын
God bless ebs what can I say 🙏🏿 🙌 ❤🎉
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ በጣም ከባድ ነው
@seadifekerha4081
@seadifekerha4081 7 ай бұрын
ወላሂ በጣም ልብ ይስብራል አላህ ያበርታህ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ የኔ አባት እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም😢😢
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 69 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 3,5 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 7 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,6 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН