//አዲስ ምዕራፍ// “ገንዘብ ስለሌለኝ ማንም አይፈልገኝም....”/እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 193,042

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
መርዳት ለምትፈልጉ
0985 688939 መቅደስ ተሾመ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000374126095
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 649
@user-yt4wx9wp5w
@user-yt4wx9wp5w 5 ай бұрын
ተዉ ኢቢኤሶች ባለፈዉዉ ያስፋዉ ቀብር ላይ ልጅ አዝላ ስታለቅ የነበረችዋን ተዉ አቅርቧት እደዉም ጉርሻ ፓስቷት ነበር
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 5 ай бұрын
በጣም ስታሳዝን
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 5 ай бұрын
እረግጠኛነን ይረዳታል አስፊቴ
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 5 ай бұрын
ልል ስል ፈጣሪ ያክብርሽ😢
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 5 ай бұрын
አወ ትቅርብና የውስጧን ትናገር😢
@mrsvip7931
@mrsvip7931 5 ай бұрын
አውትቅርብ
@RahmetAbdu-bz7vx
@RahmetAbdu-bz7vx 5 ай бұрын
ተው ግን ያችን የአስፍ ሞት ግዜ ልጂ ተሸክማ ስታለቅስ የነበረው ትቅረብልን😢😢😢
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 5 ай бұрын
አስፍቲ ቀብር ላይያለችዉን ሴት በጣም ታሳዝናለች ምናልባት አስፊቲ የሚረዳት ትሆን? እስኪ እርዳታ አድርጉላት በጣም የተጐዳች ናት ዮኒ አስፊቲን ትተካለህ ብዬ አስባለሁ
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 5 ай бұрын
አዎ በእውነት
@EmuNasser
@EmuNasser 5 ай бұрын
እሱእየረዳት. ሱቅከፍቶላታልአሉ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 5 ай бұрын
አወ ቀርባ የውስጣን በተናገረች
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 5 ай бұрын
አዎ የምር ትቅረብ
@efjkugoiyfse
@efjkugoiyfse 5 ай бұрын
በሌላ ቀርባለች አወ ይረዳት ነበር
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 5 ай бұрын
ወይኔ አሰፍቲ የሌለበት አዲስ ምእራፍ ዮንዬ አተ አሰፊትን ትተካለህ እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደ ነገት ያሳርፍልን የኔ የአባት አስፍቲ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 5 ай бұрын
😭😭😭
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 5 ай бұрын
Amen
@user-fh5qw8sn7p
@user-fh5qw8sn7p 5 ай бұрын
አይዞሽ እእቴ ያልፋል
@user-uy5lh9nv8l
@user-uy5lh9nv8l 5 ай бұрын
ታድላ እናቲቱ ይችን የመሰለች እቁ ልጅ ስለሰጠሽ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 5 ай бұрын
ሴት ልጅ ልክ እንደ አበባ ናት ከጥሩ ታድጋለች ከመጥፎ ትጠወልጋለች 😢😢😢😢ጥሩ ቢሆን ኖሮ በዚህ ሞራልሽ ብዙ ቦታ ትደርሺ ነበር ያሳዝናል
@jerryethio7532
@jerryethio7532 5 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ አሁንም ይሄንን ሲያይ ተመልሶ ይመጣል። ያገኘሽውን ጠራርጎ ነው የሚጠፋው ቆራጥ መሆን አለብሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ ❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 5 ай бұрын
ትክክል መጠቀቅ አለባት
@oumkhludi6311
@oumkhludi6311 5 ай бұрын
ትክክል
@user-dn8iu9ju6i
@user-dn8iu9ju6i 5 ай бұрын
ሲጀመር እኛሴቶች ጡትጅ ልብ የለንም ማንም ያታልለናል አዳድ ጀግና ሴት ሲቀሩ
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc 5 ай бұрын
😂😂ያሥብላል​@@user-dn8iu9ju6i
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd 5 ай бұрын
አብዛሀኛው ሴት ልብ የለውም ካለፈው የሚማሩት ጥቂቶች ናቸው
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 5 ай бұрын
ፈጣሪ አግኝቶ ከማጣት ይጠብቀን 😢😢😢 አግቶ ማጣት ገባድ ነዉ 😢😢
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk 5 ай бұрын
አሜንንንንን
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b 5 ай бұрын
በጣም 😢
@user-or5zy8uw3b
@user-or5zy8uw3b 5 ай бұрын
አሜን
@niya6707
@niya6707 5 ай бұрын
Amiin
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 5 ай бұрын
ሲያዝኑ አዝኖ ሲያለቅሱ አብሮ አልቅሶ አስፊቲ😢😢😢
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 5 ай бұрын
😭😭😭
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 5 ай бұрын
በጣም
@user-gf5vo9ny4o
@user-gf5vo9ny4o 5 ай бұрын
ወይ የኔ ቅመም ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ የኔ ማር ❤❤
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 5 ай бұрын
ጀግናነሽ በርቺ ፈጣሪ የተሻለ አስብል ነዉ አንድ ወንዶች ከልጂይልቅሆዳቸዉን ያስቀድማሉ ❤❤❤❤❤❤❤ ልጂሽም አድጋልሻለች
@kukugirma2033
@kukugirma2033 5 ай бұрын
ልጅቷ በጠም ንቁ ናት ድንቅ ልጆች ላይ ብትቀርብ 🙏
@user-ml6cr8rg4n
@user-ml6cr8rg4n 5 ай бұрын
Yes I was thinking same about her
@user-nx8qf3rr7v
@user-nx8qf3rr7v 5 ай бұрын
እኔን ግን አስፍቲ የሌለባት EBS አስጠላኝ መሸሻ ይሙት አይ አስፍዬዬዬ💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥ሁሌም በልቤ ውስጥ ነህ የኔ አባት ነፍስህን ይማርልን አስፋውዬዬ
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s 5 ай бұрын
ልጅሽን እግዚሐብሔር በሞገሱ ያሳድግልሽ እህቴ ህይወት እንዲህ ናት በሴት አቅምሽ የተቋቋምሽበትን ሁሉ እራሱ ነዉ ያዘረፈሽ በተለያዩ ወንዶች ምክንያት የስንት እህቶቻችን ህይወት እንዲህ ከንቱ ሁኖ ቀርቷል ኡፍፍፍፍፍ😢😢 አሁንም ይችን ድጋፍ አገኘች ብሎ ይቅርታ ማለቱ አይቀርም አስቢበት እነ ዮናስ ምከሯት ድጋሚ እንዳይሰብራት
@fekerteh974
@fekerteh974 5 ай бұрын
ናታኒ በጣም ጎበዝ ስነስራት ያላት ልጅ ስታምር ደግሞ
@merertuabera2765
@merertuabera2765 5 ай бұрын
የኔ እናት ሁሉም ያልፋል በርቺ እግዚአብሔር ይክስሻል ❤️♥️❤️
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 5 ай бұрын
ተባራኩ ሁላችሁም እና ያቺን ሴትዮ እባካችሁ አስፋው ቃብር ላይ ያለችሁን ሴትዮ 😢🙏😢😢😭😭
@selamademsung5995
@selamademsung5995 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መጨርሻዬን አሳምሪ😢 በጣም የምያሳዝን ታሪክ ነው አይዛሽ እህቴ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 5 ай бұрын
በቃ አስፍቲ የለም ካሁን ቦሃል😢😢😢❤❤❤
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እማዬ ናታኔሚዬ የኔ የልጅ አዋቂ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ይስድት እህቴ እግዚአብሔር ጉዳትሺን አይቶ እርዳሽ አሁንም የርዳሽ 🙏🏾🙏🏾
@user-nd9cd4ub5u
@user-nd9cd4ub5u 5 ай бұрын
I fell low while still remembering our dear brother Asfaw. Dear sis may God bless you for wearing black
@nafesh4210
@nafesh4210 5 ай бұрын
እኔ ሳኡድ አረቢያ አስራ ምናምን አመት ሆኖኛል አበሾች የተገደሉበት አመት ያልሺው አያስማማኝም ቢያነስ ቢያንስ የሰው ሰም ከማጥፋታችን በፊት እያስተዋልን ብንናገር ጥሩ ነው በተረፈ ልጅሺን ያሳድግልሽ
@user-hq3ex8dn7p
@user-hq3ex8dn7p 5 ай бұрын
ሊቢያ ነው የተገደሉት በ2007 😢
@user-mc2wp3lp9p
@user-mc2wp3lp9p 5 ай бұрын
እኔራሱ ላምናት አልቻልኩም እሷ የተናገረችበት ወራት ውጡ ተብሎ በፍቃደኝነት ሂደዋል ብዙ ሀበሾች ግን መገዳደልም መከራም የለም በዛሰዓት
@mercymercy9309
@mercymercy9309 5 ай бұрын
Endeee men honesh new endet yresal
@mercymercy9309
@mercymercy9309 5 ай бұрын
እንቺ ከአላየሽ 😢ምን ይደረጋል ስንት ሰው ነው የተገደለው😢
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 5 ай бұрын
​@@user-mc2wp3lp9pሳውድ ያለ ወንጀል መገደል የለም አንሰማም
@HayatAbebechiyimam
@HayatAbebechiyimam 5 ай бұрын
ያማል !!!የመዳም ቅመሞች በየሚዲያው ሲያለቅሱ ማዬት ተው ግን ውዶቸ ልብ እንግዛ
@user-uy5lh9nv8l
@user-uy5lh9nv8l 5 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልሽ ማርዬ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ደሞ ደስ የምትል ቀልጣፋ የሆነች ልጅ ኡፍፍፍፍፍፍ
@almazali4784
@almazali4784 5 ай бұрын
የማይሞት አንድ አላህ ብቻ አስፍቲ አሳዘንከኝ ቦታው ጭር አለ ወንድሜን 😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ንቁ ብላቴና ናታኔም ሞክሼ❤ የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 5 ай бұрын
ከዚህ በኋላ ይመጣል ይቅርታ እያለሽ ያኔ ግን ዋአ ተጠንቀቂ ወንዶች ለጥቅም ነው ምቀርቡት ሴትን ልጅ በተለይ በዚህን ግዜ
@alemkndu963
@alemkndu963 5 ай бұрын
በጣም እውነት ነው
@user-fg2dc2yg3w
@user-fg2dc2yg3w 5 ай бұрын
አይዞሽ የኔህት ከንቺ ብዞዎቹ ይመረል ፈጠሪ ይርደሽ
@zertuwedajzw8788
@zertuwedajzw8788 5 ай бұрын
ግን አሁንም ብር ስሰበሰብላት ይቅር v በይኝ ብሉ ይመጣል አስጠንቁ ቃት 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@user-zo1ob1vb1c
@user-zo1ob1vb1c 5 ай бұрын
አድስ ምዕራፍን ፕሮግራም ሳይ አስፊቲ። ትዝ የሚለኝ ነገርስ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-od3bc9xt4r
@user-od3bc9xt4r 5 ай бұрын
ebs እግዚአብሔር ይስጣቹሁ ❤❤መቅደስዬ አይዞሽ በርች ናታነም እግዝአብሔር በጥበብ በሞጎስ ያሳድግሽ ❤❤❤
@AsiyTube-np9tp
@AsiyTube-np9tp 5 ай бұрын
አይይይ መቸነውየሴት ለጅ ፈተና የሚያልቀው አይዞሽ አህት አላህ የሳድግልሽ ወዴ 😢😢😢
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 5 ай бұрын
አስፊቲ አረፈ ብየ አልቅሼ ሳልጨርስ የምወደዉ ፍቅረኛየን ሞት ነጠቀኝ😢
@mazazewade760
@mazazewade760 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፃናሽ
@se3688
@se3688 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q 5 ай бұрын
አላሕ ይሶብርሽ😢😢😢አይዞሽ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ያፅናሽ
@user-rg7jf6dq2p
@user-rg7jf6dq2p 5 ай бұрын
alh ysbrshe😢😢😢😢😢
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 5 ай бұрын
ደግሞ ሲያምሩ እናት እና ልጅ የኔ ቆንጆ መልካም ልደት ናታኒምዬ እድግ በይ❤😘
@ter2065
@ter2065 5 ай бұрын
እስኪ የመዳም ቅመሞች አግኝቶ ተማጣቶ አላህ ይጠብቀን በሽታም ሀዘንም የቤተሠብ ፍቅርም የቤተሠብም ችግር ሀሳብም ችግርም የተሸከምነዉ አኛ ስደተኞች ነን በቁማችን ሳንሞት የሞትን በቁማችን የተወረስን 😭😭
@tsigebalcha892
@tsigebalcha892 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ ያሳካልሽ እድግ በይ
@KaluMulualem
@KaluMulualem 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ምንጊዜም ነገሮችን በምክኒያት ያደርጋል ስሙ ይባረክ❤❤
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 5 ай бұрын
ተባረኩ ebs
@EverywhereBlessed-kn7ko
@EverywhereBlessed-kn7ko 5 ай бұрын
ዮሐንስ 3፥16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የኤፍራጥስ ወንዝ ደርቆ እንደ ኦሜጋ ምልክት እየተፈጠረ ነው። ኢየሱስ አልፋና ኦሜጋ እንደሆነ ተናግሯል። ራዕይ 16:12 ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።
@user-hy3yw8ph6i
@user-hy3yw8ph6i 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@tsagamamo6785
@tsagamamo6785 5 ай бұрын
❤Ameni tabarakuu❤
@tsagamamo6785
@tsagamamo6785 5 ай бұрын
❤❤
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 5 ай бұрын
ፈጣሪ አግቶ ከማጣት ይጠብቀን አይዞሺ ያልፋል የኔጠካራሴት😢 አስፊቲ መሸሻይሙት ሁሌበልባችን ትኖራለህ💔😭❤የኛመልካም ebs ወች የኛ እቁወች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤የወኒ ሁለገብየጣቢያው ድምቀት❤❤
@astergizaw2854
@astergizaw2854 5 ай бұрын
You guys are the best to watch ❤
@sitrazee13
@sitrazee13 5 ай бұрын
ሰው አጥታ ነው እንጂ የእውነት ጀግና ሴት ነች ጎበዝ የባል ዘመድ እህቶቹ በሽታ ሆኑባት ሴት ሆነው አትዳሩ አወጡት ከልጁ አራቁት የጠቀሙት መሰላቸው ። ብቻ አሁንም እንዳትሸወጂ እንዳለሽ ሲያውቅ ተመልሶ ይመጣ ይሆናል
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 5 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ፈጣሪ ያሰበችው ቦታ ደርሳ ለማየት ያብቃሽ ❤ የልጅሽ አባት ተመልሶ ቢመጣ ግን እንዳትቀበይው ቀና ብለሽ ሲያይሽ ይመለሳል
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 5 ай бұрын
ያሥታዉቃሉ ደብሯቼዎል ጋዜጠኞቹ አብሽሩ አላህ ያበርታችሁ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያድርግልሺ ❤❤❤❤
@wondwosenyadesa9058
@wondwosenyadesa9058 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ስራችሁንም ይባርክላችሁ ኢቤስ ተባረኩ ወገኖቻችን ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁ ከጉናችሁ ነን በርቱልን: አይዞሽ እህታችን ከነልጅሽ ሁሉም ለበጎ ነው ጠንካራ ለብዝዎች ምሳሌ ነሽና እግዚአብሔር ይባርክልሽ ስራሽ በርቼ አለን ከጎንሽ ካንቺም ጋር.
@bettytshome4873
@bettytshome4873 5 ай бұрын
አይዙሽ እህቴ ጀግና እናት ነሽ ❤ልጅሽ ደሞ ትልቅ ሆና እደምታሳርፍሽ አምናለሁ ❤❤
@user-dd5xt3ys6s
@user-dd5xt3ys6s 5 ай бұрын
በጣም 🙏❤❤❤
@sewittekeste7370
@sewittekeste7370 5 ай бұрын
ቃልዬ፡ስላየሁሽ፡ደስ፡ብሎኛል፡አስፍዬን፡ጌታ፡በእቅፉ፡ይቀበለዉ፡የኢቤስ፡ድመቀት፡ነበረ፡መፅናናት፡ይሁንልሽ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 5 ай бұрын
በጣም ጥንቃቄ ትፈልጋለች ልጅሽ የኔ እህት ንቁ ስለሆነች ስነልቦናዋን ጠብቂላት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ልጅሽ ተስፋሽ ናት በርች❤❤❤
@makeyagirsha6329
@makeyagirsha6329 5 ай бұрын
ዬኔ መር አለህ የሰድግሽ❤❤❤
@FirehiwotWorku-jf2bo
@FirehiwotWorku-jf2bo 5 ай бұрын
My sisters you are strong God please to you 🙏& kids.
@kadotube9947
@kadotube9947 5 ай бұрын
ያለ አስፊቲ አድስ ምዕራፍ😢
@maki4543
@maki4543 5 ай бұрын
Ereee bakishe setiyo sewiyew yrefibeti beka eko hiwot ketaye new bizu tazinoletal nebsun yimarew beka esu motuwal simun atansut beka hazen atakabdu hiwot yketilal
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd 5 ай бұрын
ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ነው እእእእ በየቦታው እስኪ ወለጋ ላይ ላለቁትና አማራ ክልል ያለወንጀል ለሚገደሉት እዘኑ ታሞ መሞትኮ የሱን ያክል እድሜ ኑሮ መታደል ነው በአሁኑ ሰአት በ20አመት እየረገፉ ስንት ወጣቶች
@user-mt5mr5id5d
@user-mt5mr5id5d 5 ай бұрын
አይይይይ አስፊቲ እደት ልርሳህህህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 5 ай бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እማ አንቺም መልካም ቦታ ደርሰሽ እግዚአብሔር ያሳይን በርች
@shewayezenabu3036
@shewayezenabu3036 5 ай бұрын
ጌታ ይርዳሽ❤❤
@user-gz3th5ld4p
@user-gz3th5ld4p 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችዉ ተባርኩ ደስይላል❤❤❤
@ethiopiaayni3347
@ethiopiaayni3347 5 ай бұрын
የሚሰራን ማበረታታት ትልቅ ተስፍ መስጠት ነው ። ሰዎች ስራ ሳይንቁ ሲጥሩ እግዚአብሔር የጥረታቸውን ዋጋ ይከፍላል Ebs እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ህፃናትን በዚህ እድሜቸው ማስደሰት ቀላል አይደለም ልጅቷ በራሱ ጣፍጭ የወደፊት ተስፍዋ ይገርማል ትልቅ ያድርሳት ❤❤🙏
@hasnag3161
@hasnag3161 5 ай бұрын
ኡራኤል ሁሌም ተባባሪ ናቸው አላህ ይስጣቸው
@jumana5232
@jumana5232 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@HawuletAby
@HawuletAby 5 ай бұрын
እህ አሥፍቲ የለም በቃ 😢😢😢
@Legna27
@Legna27 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ እኔም እንዳንች ነኝ እህቴ በግብር ምክንያት ይሄው በሠው ሀገር አለሁ❤❤❤
@martasila5996
@martasila5996 5 ай бұрын
You are blessed. Keep up the good work
@GhhFgy-ej8nu
@GhhFgy-ej8nu 5 ай бұрын
አይዞሽ ያልፉል እህቴ
@halima4540
@halima4540 5 ай бұрын
I am proud of you my sister. Inshallah you will be successful in a short period of time. Ayzosh konjoye
@user-bz5qw2tw5t
@user-bz5qw2tw5t 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ዮሶጣቹሁ ኢቦዮስች ❤🙏
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 5 ай бұрын
ebs egzabher yebarkachechew anchem betam gobeze nese berche tebareku
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 5 ай бұрын
ዮንዬ አንተ ለሁሉም ፕሮግራም አድማቂ ነህ እግዛብሔር ጤናሕን ይስጥህ ለሁላችሁም አከብራችኋለሁ ሌላው ሁልጊዜ የሚገርመኝ በግቡር ምክንያት የሚሰራ ሰው ከስራ ወቶ ሲለምን እጅግ በጣም ያሳዝነኛል ከአረብ አገር መተው ለሚጥር ሰውመንግስት አስተያየት ቢያደርግ ሌላው ለእታችን ላደረጋችሁላት የፍቅር ስጦታ ተባረኩ እህቴ ጠንክሪ የልጅሽ አምላክ ይርዳሽ የሰራሽው ይባረክልሽ ተለውጠሽ ለማየት ያብቃን
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd 5 ай бұрын
አድስ ምእራፍ ላይ ሢመጡ ሜካብ አትቀቧቸው አቦ ከዱቄት ነፃ ይሑኑ አሥፊቲ 😢😢😢
@milli12354
@milli12354 5 ай бұрын
Tikikil ለማልቀስ ራሱ ተሳቀቁ በሜካፑ
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 5 ай бұрын
የኔ ማር ናታኒዬም🌹መቅዲዬ አይዞን እሕቴ በርቺ ሒወት እዲሕ ናት
@meskelewolde3565
@meskelewolde3565 5 ай бұрын
እማምላክ ትርዳሽ
@user-bj2gq2wk4f
@user-bj2gq2wk4f 5 ай бұрын
ኢቢኤስ ፕሮግራማችሁ ይመቸኛል አሪፍ ነው በተለይ አድስ ምግራፍ
@user-bf7wq8qt4h
@user-bf7wq8qt4h 5 ай бұрын
አይዞሽ ጠከር በይ
@user-rz7zb4to6b
@user-rz7zb4to6b 5 ай бұрын
ልጅቷ ስታሳሳ❤❤❤ እደጊልኝ ቅመም አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ያልፋል
@semiradelilabdo638
@semiradelilabdo638 5 ай бұрын
ውድ ebs ዎች በጣም እንድትፅናኑ ከልቤ ዱአ አደጋለሁ ሁላችሁም የአስፍው የስራ ባልደረቦች ብቻ ሳትሆኑ የሰው ልጅ የፍቅር ጥግ የታየበት ፍቅራችሁ ለአስፍው ያላችሁን ክብር ያየንበት የኢትዬጵያዎነትን እንስፍስፍነት ዛሬ ሰው የሚለንን ሳይሆን ኢትዬጵያዊ እንደዚህ ነው የአስፍው እህቶች እነ ቃል መቅዲ ናፍቆት ሉላ ፀጊ ሊያ ወንድሞቹ ሁላችሁንም አላህ ፍቅራችሁን እንደዚህ የሰው ልጅ መማሪያ ያድርገው ምርጥ (role model) ለዚህ ዘመን ናችሁ እና እንደዚሁ በፍቅር ሳትጎድሉ ኑሩልን እንደዚህ እንናንተን እንድንመለከት የእውቀት ባለቤት የሆኑትን Camera man ኖችን እናመሰግናቸዋለን👏
@Anumma572
@Anumma572 5 ай бұрын
Egziabeher Ybarkachu Berchi
@fbd1446
@fbd1446 5 ай бұрын
የኔማር አሏህ ያሣድግሽ
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 5 ай бұрын
ebs what can I say i don't know i don't have words God bless 🙏🏿 ❤️
@Yemariam4284
@Yemariam4284 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅቷ ስታሳዝን እግዚአብሔር ይርዳሽ
@titoshemelis8713
@titoshemelis8713 5 ай бұрын
Egzaber zemenacehun yebarek
@merongeta2149
@merongeta2149 5 ай бұрын
Uff yene tafachi egziabiher yasebishiwun yimulalish nataniye edit beyiliny
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y 5 ай бұрын
አላህ ያሳቸየድግሽ
@user-ot7pk1un4p
@user-ot7pk1un4p 2 ай бұрын
Egziabher yitachihu💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tw4ht7uz6t
@user-tw4ht7uz6t 5 ай бұрын
በትክክል
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 5 ай бұрын
Yenenate uuuuffffff fetare yasdegeshe yasebeshewe bete yaderseshe ❤❤❤❤❤
@lubabaseyde9705
@lubabaseyde9705 5 ай бұрын
ከሞተ ጋር ማን ይሞታል ብቻ ይህን መልካም ስራችሁን ቀጥሉበት አይዞሽ እኔም ያንች እድል ነበር ያሳለፍኩት የዘመድን ነገር ተይዉ ሆድ ይፍጄዉ ብቻ ፍጣሪ አይጬክንብሽ በተለይ ልጅ ከያሽ ተገለያለሽ እዴ በሽተኛ ግን ያድስአባ ሰው ክፉ አይካዉ ምክንያት ሆነው ቤት አሰጡኝ ከቲባችንም እስካሁን ከጎናችን ናቼዉ የማያልፈ የለም ጤና ብቻ
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 5 ай бұрын
የኔናት ከባድ፣ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ ጎረቤቶችሽንም አላህ ያቆያቸው
@user-mt5mr5id5d
@user-mt5mr5id5d 5 ай бұрын
ቃልየ ስላሁሽ ደስስስስስ ብሎኛል አችን አላየሁሽም ነበር እነሱን እንኮ አይቻቻዋለሁ
@user-yd8fb4bc6u
@user-yd8fb4bc6u 5 ай бұрын
እኔ ለሰማሁት አለቀስኩኝ የኔናት ልጅሽን አሳድጎ ለወግ ማረግ ያብቃሽ የኔ ማር ክብር ለእናቶች በአደብ ለሚያሳድጉ
@amermobile3442
@amermobile3442 5 ай бұрын
ወይኔ ጥቁር ለብሳለች ከልብ ነው ያዘነችው ያኔ አባቴ አቤቴ እያለች ስታለቅስ😢😢😢 እፍፍፍፍ እንድት እንዳስለቀስችኝ
@genet21
@genet21 5 ай бұрын
ማዘን ጥቁር በለበሰ አይደለም ሁሉም አዝነዋ እስኪ ዝም በሉ የአንዳአንዱ ሰው ኮሜንት ሲያስጠላ።
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 5 ай бұрын
​@g በጣም ያሥታዉቃሉ ድብር ብሏቼዎል enetmekonnen6094
@user-cm8ev4tm2g
@user-cm8ev4tm2g 5 ай бұрын
እሁድን ካለ አስፍው የኔ ጌታ ነፍስህን ይማር 😢
@user-lp1jr5og9u
@user-lp1jr5og9u 5 ай бұрын
Thanks 🙏🙏🙏🙏
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 5 ай бұрын
Wonderful ❤❤❤❤
@user-ns1bg1ux1o
@user-ns1bg1ux1o 5 ай бұрын
ከሁለት ቀን በሃላ ነዉ ልደቷ አለቻቹህ። happy birthday ከልደት በፊት አይባልም።
@milli12354
@milli12354 5 ай бұрын
ልክ ነሽ ግን ህፃኗን ደስ እንዲላት ፈልገው ይመስለኛል
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 5 ай бұрын
አይ አስፊቲ እንደ አንድ የቤተሰብ አባል ነው ያጣንህ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑርልን
@ninanina-gj9iv
@ninanina-gj9iv 5 ай бұрын
ጀግና እሕት ነሽ
@user-uf5if8qe8x
@user-uf5if8qe8x 5 ай бұрын
ebs ሶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ❤❤❤
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 5 ай бұрын
አንድን ሴት 15🤔🤔 አቦ አትዋሹ በፊት አረቦች ሴትን ልጂ በጣም ነበር የሚከብሩት አትበጥረቁ ትኩረት ለመሳብ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 5 ай бұрын
ተይ አንጂ
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 5 ай бұрын
ተይእንጂዉነቷንነውሑለትሺአመሰትላይእንደዛነበረ አንችአትበጥረቂወይምአላቅምበይ
@hanna4751
@hanna4751 5 ай бұрын
በቤትሽ ይግባ ከዛ ይገባሻል
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 5 ай бұрын
​@@shaimashaima5044 ከዛብ
@jamilatub-tt1lp
@jamilatub-tt1lp 5 ай бұрын
ትክክል አርብ ደግ ነው ጨካኚ ሀበሻ ነው
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 5 ай бұрын
እእፍፍፍ ፈጣሪ አግኝቶ ከማጣት ይጠብቀን 😢😢😢😢😢አግቶ ማጣት ገባድ ነዉ 😢😢😢😢😭😭😭💔💔😭😭😭😭አይዞሽ ጠከረ ሴትነሽ ጀግና ነሽ የልፈል ፈጣሪ ልጆሽን የሰድግልሽ ኢቢስ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@user-bz3zj2wf4o
@user-bz3zj2wf4o 5 ай бұрын
አድስ ምዕራፍ አስፍዬ አፉ በቃ ያለ አስፍዬ ምኑም አይደምቅ 😭😭😭
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 5 ай бұрын
ኢቤሰ ሁላችውም እግዚኣብሔር ይጠበቃችው ደሞ መሰራት እንድህ ሞራል ያለውን በጊዜ መደገፍ ነው
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 5 ай бұрын
አሰፈትየ ፡ ነፍሰህን ፡ በገነት ፡ ያኑረዉ
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 8 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 100 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 2,6 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 2,9 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,9 МЛН