//አዲስ ምዕራፍ// የጎዳናዋ ታዳጊ ድምፃዊት /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 167,251

ebstv worldwide

ebstv worldwide

9 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
መርዳት ለምትፈልጉ
0955 101532 አለምፀሀይ አባቡ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000543913317
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 415
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 9 ай бұрын
በጣም ይገርማል ልጆቹ በዚህ እድሜያቸው አስተዎይ ናቸው ሲያምሩ አለሀ የተሻለ ህይወት ይስጣቹሁ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 9 ай бұрын
አይ ድህነት ብቻ ልብ ይሰብራል ልጆቹሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ኢቢሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናመስግናለን 😢
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 9 ай бұрын
ኢላሒ መጨረሻችንን አሣምርልን ዱንያ አሔራየን
@ttww9470
@ttww9470 9 ай бұрын
አሚንን ያረብ ከምንም በላይ በድነል ኢሥላም ላይ ሁኖ በሀቅ ላይ መሞት መረሻችንን ያድረገው አልሀምዱልላ ሱመ
@user-hj8ce4ts3u
@user-hj8ce4ts3u 9 ай бұрын
አሚን ያረብብብብብ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 9 ай бұрын
أمين يرب😢😢
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 8 ай бұрын
​@@ttww9470አሚን ያራብ
@user-pg1in9gn6o
@user-pg1in9gn6o 9 ай бұрын
ድህነትና ሰደት አንገት ያሰደፋል😢 የሰንቱን ፊት ያሳያል😢😢
@user-re5bp2uf2g
@user-re5bp2uf2g 9 ай бұрын
@user-re5bp2uf2g
@user-re5bp2uf2g 9 ай бұрын
ያረቢ
@hfygggvttr5crrfxr566
@hfygggvttr5crrfxr566 9 ай бұрын
እናት እና ሀገር ክፍ አይንካት ያረቢ ስታሳዝን
@nestifikerbitew8248
@nestifikerbitew8248 9 ай бұрын
የሰራዊት ጌታ ሉዑል እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን ሰላም ገበያውን ጥጋብ አድርግልን የኔ ቆንጆ ድምፁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-qr5fx2eq8m
@user-qr5fx2eq8m 9 ай бұрын
አሜን፫ በእውነት ያድርግልን😢 ድምጿ አሪፍ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው መዝሙር ዘምራ እግዚአብሔርን ብታመሰግንበት ነበር 😢😢
@helanhelan50
@helanhelan50 9 ай бұрын
ልጆችሺ ዳይመንድ ናቸው እግዚአብሔር ያሳድግልሺ ይሔም ቀን ያልፍል አይዞሺ የኔ እናት 😢😢😢❤❤❤
@saraabate1804
@saraabate1804 9 ай бұрын
አይ እናትነት🤔በመከራውስጥ ለልጆቿ መሷት የምትከፍል ጀግና በእውነት ጀግና እናትነሽ❤
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 9 ай бұрын
ልጆቹ ሲያማምሩ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው አይዛችሁ
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 9 ай бұрын
ልጆቹ ሴምሩ አላህያሳድጋቸሁ😢
@Sarah88-dw3cs
@Sarah88-dw3cs 9 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ድህነት እያለ አይኑ ይጥፋና😢
@konjitgebre57
@konjitgebre57 9 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ሰብሳቢ ሰው አትጸፊ ልጅትዋን እቅፍ አደረግሻት የኔ ልዩ ሴት ኑሪልኝ
@user-ce9fp1kp5i
@user-ce9fp1kp5i 9 ай бұрын
ልጅ እሚፀየፍ ሰው አለ እንደ
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 9 ай бұрын
አስፍቲ አባታችን አልተሻለውም ወይ ዛሬም የለም እሳ ፈጣሪ ያሺረው ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ወይኔ ሲያምሩ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ያረብ
@user-in2iq2sp3x
@user-in2iq2sp3x 9 ай бұрын
Amini yarb 😢asifa mini hononaw 2 samint hona kayhut
@zd6333
@zd6333 9 ай бұрын
ቀጣይ ሳምንት አስፍቲ ተሽሎት እድመጣ ዱአ አደርጋለሁ
@shemsianuri
@shemsianuri 9 ай бұрын
አሞት ነው እንዴ😢😢😢😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 8 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ጌታ ይርዳን
@anhaess2859
@anhaess2859 9 ай бұрын
አላህ ትልቅቦታያድርሳቹሁ😢 ድህነት የስራህን ይስጥህ🥺
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 9 ай бұрын
አይዞን እናቴ ይሄ ቀን ያልፋል ልጆችሽ ውቦች ናቸዉ ነገ ኮራ አርገው ያኖሩሻል ትንሽ ቀነው❤❤❤
@hajertube1892
@hajertube1892 9 ай бұрын
ደምሪኝ
@user-rn6br2hb5b
@user-rn6br2hb5b 9 ай бұрын
።ደመረኩሽ ደምሪኛማሬ
@hajertube1892
@hajertube1892 9 ай бұрын
ልጅቷ ትልቅ ቦታ ደርሳ የምናየት ያድርገን
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 9 ай бұрын
አይ እናት በምን ቃል ልግለፅሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ❤❤❤
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 9 ай бұрын
እያስረገዛችሁ ለምትከዱ ወዶች ድፍት ያርጋችሁ የሴትልጂ ፈተናብዛቱ 😢😢😢 በዚህ ሂወትየምትኖሩሴቶች ብቸኝነታችሁይሻላችሁዋል ወልዳችሁ የልጆቻችሁን ስቃይ አታብዙ 😢😢😢
@negatusesay8973
@negatusesay8973 9 ай бұрын
ኢቢኤሶች በእውነት ሁሉም የሰው ልጅ እንደናንተ ቀናአመለካከት ቢኖረው ምድራችን ገነት ትሆንነበር ተባረኩ-------------
@sanialula1174
@sanialula1174 9 ай бұрын
❤❤❤ኢቢኤሶች ተባረኩ ሁሌም አንደኛ ናችሁ የደሀን እንባ የምታብሱ
@bebirualex
@bebirualex 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!❤️ ebs እንኮራባቸዋለን! አሁንም አደራ ክትትላችሁ አይለያት ብዙ አስመሳይዎች ስላሉ
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 9 ай бұрын
ወይኔ ማር ናቸው ልጆቹ ማሻ አላህ ሲያምሩ አላህ ለደረጃ ያብቃልሽ
@hawahawa4594
@hawahawa4594 9 ай бұрын
እፍፍፍ አላህ ቀሪ ህይወትሽን ይባርክልሽ ልጆች ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ ድንቅ ልጆች ናቸው 😭😭😭😭😭😭
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 9 ай бұрын
ebs በረካ ሁኑ አላህ ከፍ የርገቹሁ እናቴ አይዞሽ ሁሉም የልፈል ልጆችሽን አላህ የሳድግልሽ
@kidtube3200
@kidtube3200 9 ай бұрын
የሰው ልጅ ፈተና 😢😢😢 ፈጣሪ ልጆችሽን ትልቅ ደረጃ ላይ እንዲያደርስልሽ እመኛለው
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 9 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ አይ ድህነት ስንቱን አንገት አስደፋህ😢😢😢😢 ነገ የተሻለ ይሆናል የኔ እናት አይዟችሁ
@user-se4os7po4p
@user-se4os7po4p 9 ай бұрын
ትልቅዋን ልጅግን ከትምርትዋ ጎንለጎን ሙዚቃውንም ብታምቻቹላት አሪፍ ነው ዘፍን የልጅትዋ መክሊት ይመስለኛል
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 9 ай бұрын
ቤተ ክርስቲያን ማሰራት አለች የኔ ማር እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃሽ
@user-wy3zn8hw3q
@user-wy3zn8hw3q 9 ай бұрын
ልጆጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እናቴ አይዞን ሁሉም ያልፍል እቢየሶች ለናንተ ቃል የለኝም
@user-bp5wu7ie8y
@user-bp5wu7ie8y 9 ай бұрын
ይሄኔ 4አንዱ መመለስ እያሰብ ነው ወንድ ማለት አርመኔ ናቸው ልጆቹን ፍጣሪ ያሳድጋቸው😢😢😢😢😢😢😢
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 9 ай бұрын
ያሳቀኝ ኮሜት
@user-gj7nj6pr9f
@user-gj7nj6pr9f 9 ай бұрын
ወንዶቹ ምን አረጉ ተከፍቶ ሲሰጣቸው 😂😂
@mominamon1313
@mominamon1313 6 ай бұрын
እዳልስቅም እዳልገረምም ግረው ገባኝ
@user-io3ub7pt7c
@user-io3ub7pt7c 9 ай бұрын
ለትግራይ እናቶች ልጆቻቸው በጦርነቱ ለተሠውት መፅናናትን እመኛለው እናተስ
@user-vt5en9gr1s
@user-vt5en9gr1s 9 ай бұрын
😢😢
@lblb4521
@lblb4521 9 ай бұрын
አላህ ያፂናቸው አችው እኘም ያማራ እናቴች እያለቀሱ ነው ለሁሉም ሰላም የጣልን 😢😢😢
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 9 ай бұрын
አይ ይቺ ሂወት ድህነት አይኑ ይጥፈ😭ብቻ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ልጆችሽ ደግሞ እንቁ ነቸው እግዚአብሔር እንኳን በልጂ ባርከሽ ሁሉም የራሱ በርከት አለው የአንቺ ደግሞ የተለየ ስጦታ ነው እመብርሃን ታሳድግልሽ እንዳንድ ወንዶች ግን😪😪😪 ትንሽ ልጂ😘
@jjdndn5020
@jjdndn5020 9 ай бұрын
ኢቢኤስ በጣም ትለየለቹ ደሞ ማሻ አለህልጆቹ ስየምሩ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 9 ай бұрын
ኧረ ልጅዎች ጎበዝ ናቸው የኔ ቆንጅዎች❤❤❤❤
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢 እቺን ልጅ የሆነ ፕሮግራም ላይ ቀርባ ሰዎች እርዳታ ሰተዋት ነበር ወይ የሰው መመሳሰል ሆኖብኝ ይሆናል ሲያምሩ ደሞ እኮ ልጆቿ አላህ ያሳድግልሽ ሁሉም ነገር ያልፋል እህቴ አንቺ ጠካራ እናት ነሽ አላህ ሙሉ አፍያሽን ይስጥሽ የተሻለ ቦታ ትደርሻለሽ እህቴ
@user-nc7we1ci2b
@user-nc7we1ci2b 9 ай бұрын
አዎ እንዳውም ልደቷንም አክብሮላታል
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 9 ай бұрын
@@user-nc7we1ci2b ልክ ብለሻል ማማዬ አልተሳሳትኩም ማለት ነው
@rabimhammed119
@rabimhammed119 9 ай бұрын
አወ ቀርበው ነበር
@DegieMekashaw
@DegieMekashaw 9 ай бұрын
እዮሪካ የሚል ቻናል ላይ ቀርባለች ትክክል ነሽ
@Elizabeth-up6ky
@Elizabeth-up6ky 9 ай бұрын
Yurika lay kerba nber
@fekademaimer3724
@fekademaimer3724 9 ай бұрын
እግዚአብሔር: ያሳድጋችሁ:ትልቅ:ደረጃ: ያድርሳችሁ !!
@natnaelalem270
@natnaelalem270 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የሰማይ ዋጋ ይክፈላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ወገኖቼ ebs
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 9 ай бұрын
በጣም ይገርማል ልጆቹ ሲያምር እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ።ሁሉ ነገር ያልፋል አይዞአችሁ።ልጆችሽ እጅግ ይበሉ
@Defend202
@Defend202 9 ай бұрын
ያረቢ ሲያማምሩ ኢቢኤሴች አላህ ይስጣችሁ
@vickylancelot8902
@vickylancelot8902 9 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ነሽ እህቴ አይዞሽ እነዚህን ውብ የሆኑ ልጆች ፈጣሪ ስለሰጠሽ ይመስገን ሁሉም ያልፋል
@kokebendale8918
@kokebendale8918 9 ай бұрын
ኢቢኤስ ተባረኩ ይህ ትልቅ። ስራ ነው
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 9 ай бұрын
ዘፈን አይጠቅምም እግዚአብሔር ታመስግን ትዘምር
@meraatmeraat9404
@meraatmeraat9404 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምልክህ ይብርካችሁ EBC ታብርኩህ ባርቱ ጥር ስር ነው ❤❤❤❤❤🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼
@bashat5742
@bashat5742 9 ай бұрын
,እች ህይወት በጣም ዬምት ገረሞ 😢 ሁሉም ነገረ የልፈላ
@kaslikkaslik2794
@kaslikkaslik2794 8 ай бұрын
አስፊቲ እግዚአብሔር ቶሎ ድነህ ወንቡርህ ላይ ልብ ይህ እንናፍቃለን ተባርኩ
@solometebeje5211
@solometebeje5211 9 ай бұрын
አይዞሽ😢እናቴ😢 እግዚአብሄር ብቻውን ያኖራል❤
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 9 ай бұрын
ስራቹ ሁሉ እግዚያብሔር የሚወደው ስራ ነው ደሀን ማንሳት መርዳት ተባረኩ ግን ለደሀ ሚካፕ ምን ይሰራል ፈጣሪ ሚካፕን አይደግፍም ቢቀር መልካም ነው ነገ የማይደገም ነገር
@mesaymuleta
@mesaymuleta 9 ай бұрын
ለደሀ የሰጠ ለእግዚአብሔር እንዳበደረ ይቆጠራል ይልላል ደጉ ያገሬ ሰው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ebs ❤
@tigistbalcha-mw4kt
@tigistbalcha-mw4kt 9 ай бұрын
የኔ እሕት አንቺንም ልጆችሽንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡ኢቢኤሶች ፈጣሪ ይስጣችሁ የምትረዱ በሙሉ ተባረኩ
@elsa4
@elsa4 9 ай бұрын
ውይ የሚያምሩ ልጆች፣፣እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በርቺ እግዚአብሔር መንገድን አሳይቶሻል በርቺ የኔ እናት ፣፣
@yeshikidanye
@yeshikidanye 9 ай бұрын
ትክክል ማርያምን ፈጣሪ ያሳድግላት
@FatumaAhmed-kq5dc
@FatumaAhmed-kq5dc 9 ай бұрын
የሴት ልጅ ፈተናዋ ብዛቱ😢😢
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 9 ай бұрын
አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ፀገ ልጆች ሰቶሸል እሁድን በኢብኤስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክቹን
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 9 ай бұрын
እንዲህ የልጅ ያለህ ብለን ስንት በልጅ ምክንያት ስንት ያለቀስን ህይወትን ያማረርን ስንት ህይወታችን የተመስቃቀለ ስንቶች ባለንበት እነዚህን የመሳስሉ ሳይፈለጉ የተወለዱ ልጆች ሳይ ልቤ እንዴት እንደሚነካ ግን ለሁሉም በመከራችንም በደስታችንም እግዚአብሄር የተመስገነ ይሁን
@user-tg5jn9fy9c
@user-tg5jn9fy9c 9 ай бұрын
አይዝሽ የኔ እናት ebcኦች እግዚአብሔር ይባአርካችሁ
@user-fx6ys6yd6m
@user-fx6ys6yd6m 8 ай бұрын
thank you EBS
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 9 ай бұрын
ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳዲግልሽ
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናሉ እግዚያብሔር ያሳድግልሽ ለቁምነገር ያብቃልሽ አትጸጸች ልጆች የእግዚያብሔር ስጦታ ናቸው ነገ ትደሰችባቸዋለሽ አትዘኝ😢😢😢😢😢
@user-dh2zv5zb8w
@user-dh2zv5zb8w 9 ай бұрын
እግዚያአቤር ጤናአ ይስጥቀሽ የልጆሆችሽን አለምያአሳአይሽ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 9 ай бұрын
GOD BLESS ALL EBS CREWS❤
@dagentMarkos
@dagentMarkos 9 ай бұрын
Ebs more appreciate this is amazing. Gbu ebs
@user-qx7tn2ph9k
@user-qx7tn2ph9k 6 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ልጆችሽ ደግሞ እግዛብሔር የባረካቸው ናቸው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 9 ай бұрын
አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርሳችሁ
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 9 ай бұрын
ኢቢኤሶች ፈጣሪ ይባርካችሁዘመናችሁ ሁሉ ይባርክ እኮንም ወለድሻቸው በልጆችሺ ትካሻለሺ😢😢😢😢
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 9 ай бұрын
እመኒኝ ከምንም በላይ..ልጂችሽ ጌጦችሽ ናቸው ከሀብት በላይ አብሽሪልኝ❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስታሳዝን ህይወት ከባድ ናት
@eyesusawitgetachew4910
@eyesusawitgetachew4910 9 ай бұрын
ይህንን መረዳዳት ለሁላችንም ይስጠን እግዚአብሔር ይስጣችሁ Ebs
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 9 ай бұрын
ፈጣሪ በቤቱ ያሳድግሽ ፈጣሪ እድሜ ሰቶን ዘማሪ ሆነሽ ያሳየን አይዞሽ።
@user-be9cb1cu9o
@user-be9cb1cu9o 9 ай бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ ሆይ ዝምታህ በዛ 😢😢😢በእንባ ታጠብን
@user-hj4sh1kw3c
@user-hj4sh1kw3c 9 ай бұрын
ሁሌም ለናተ ቃል ያጥረኛል እግዚያብሄር ይባርካቺሁ ቅዳሜ ከሰአት እና እሁድ
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y 9 ай бұрын
ተባረክ❤
@Menar4573
@Menar4573 7 ай бұрын
Allah lijochshen yasadglesh hulum yalfal ebs fetari yibarkachu
@sjjsijejeejei8327
@sjjsijejeejei8327 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ የተሻለ ህይወት ይስጣችሁ❤❤🙏
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p 9 ай бұрын
አገራችንን፣እግዚያብሔር፣ሰላም፣ያርግልን፣፣ኢ-ቢ-ኤ-ስ ፣🙏🙏🙏
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እርዳልኝ ይቺን ምስኪን ሴት 😭😭😭🙏🏾እግዚአብሔር ብልጆችሽ ያሳልፈልሽ እማ 🥰🥰🙏🏾
@Anumma572
@Anumma572 9 ай бұрын
Chru Egziabeher Ybarkachu
@masetewal6914
@masetewal6914 9 ай бұрын
😭😭😭😭እግዚአብሔር ይስጣችው ebs ❤️❤️❤️
@mekedelawitayana2831
@mekedelawitayana2831 9 ай бұрын
I am amazed by the talent of this girl and thank you for the helpful show
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 9 ай бұрын
ebs ሶች ለናንተ ቃል የለኝም❤❤❤የምታደርጉት ነገር በጣም አስተማሪ ሠው ሠው የሚሸት ነገር ነው❤🎉🎉እናመሠግናለን!!!!!ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤🎉🎉🎉🎉እንተሳሰብ እንተጋገዝ እንረዳዳ🎉ወንዶች?????????
@floridatekie6323
@floridatekie6323 9 ай бұрын
God bless you! Keep it ❤❤❤
@zuzu-dt8jg
@zuzu-dt8jg 9 ай бұрын
❤❤❤የኔ ጣፍጭ አላህ ያሳድጋቸው ያአላህ❤እንኳንም ወለደቻቸው❤
@alemtrfi5225
@alemtrfi5225 9 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልሽ ሲያማምሩ ልጇቿ አይዞሽ
@user-gn5og4si3c
@user-gn5og4si3c 9 ай бұрын
ኢቢ ኤሶች እግዚአብሔር እድሜ ዘመናቹን ዝቃቹ የማጨርሱትን በረከት ይስጣቹ .....ልጅቷን እንደው በፈጠራቹ የሆነ ቦታ ፈልጉላት ሳስበው የቤተቡ ተስፋ በሷ ላይ ጥሏል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር !!!
@rahelwolde146
@rahelwolde146 9 ай бұрын
ጠንካራ እናት ነሽ
@sadeseid742
@sadeseid742 9 ай бұрын
የልጆችዋ አባት ሰም ነገ አጎት ዘመድ ይኖራል ምንም ሰካራም የጎዳና ሰዉም ቢሆኑ ከሰዉ ተፈጥረዋልና ሰማቸዉን ፁፉ ብትይዝ ነገ አድገዉ ወገን ጋረ መጠያየቅ አለባቸዉዉዉዉዉዉዉ????
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 9 ай бұрын
ከይ ቢጨቅሽነው
@aneshamood6033
@aneshamood6033 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይርዳሸ ኢቢኤሰ በጣም አላህ ይሰጣችሁ
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 9 ай бұрын
ልጆቹ ሲያማምሩ እግዚአቤሔር ታራክ ቀያሪ ነዉ አይዞሽ 😢😢😢😢 ልጆተ ድምፀ ሲያምር እግዚአቤሔር የሰድግልሽ አይዞሽ ሁሉ ምለበገነዉ ጀግና ነሽ❤❤❤ ኢቢስ ተበረኩ እግዚአቤሔር እድሜ ይስጠቹዉ❤❤❤❤❤❤❤🎉
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤የኔ ጣፋጮቺ አላህ ያሳድጋቺሁ አይዞሺ እናቴ እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 9 ай бұрын
አላህ ይስጣቹ ኢቢየሶች ፈጣሪ ያሳድጋቹ
@user-oc5wb2qn4s
@user-oc5wb2qn4s 9 ай бұрын
የቃልየም ቀሚስ ስትለብሱ ደስ ትላላችሁ
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 9 ай бұрын
Aynu ytfa dhnet stasazin wey kihdet fetari sow ylkal ebs fetari yemaycheres stota ystachuh❤❤❤❤❤❤❤❤
@HELLOWORLD-ux7gm
@HELLOWORLD-ux7gm 9 ай бұрын
አዋጅ !!! አዋጅ !!! ወገኔ የመጨረሻው ዘመን ደረሰ ዋይ ዋይ በል ወገኔ የመጨረሻው ዘመን ከፊታችን እየመጣ ነው እባክህን ወገኔ ንስሐ ግቡ !!! ወይኔ !!! ወይኔ !!! ወገኔ !!! የማይቀረው የዘላለማዊ ፍርድ እየደረሰ ነው !!!
@user-bd7bc8ls3i
@user-bd7bc8ls3i 9 ай бұрын
አይዙሽ እህቴ ሁሉም ለበጎነዉ ልጅጅሽ ያምራሉ
@sisayzemariam8815
@sisayzemariam8815 9 ай бұрын
Ebs the best thank you ❤ ❤❤bertu
@eden2056
@eden2056 8 ай бұрын
Ebs egziabher yestachu
@meronlema5595
@meronlema5595 9 ай бұрын
God Bless you Ebs ! Producer plase help the kids to come her dream💐🙏🙏🙏
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 8 ай бұрын
አሁንም እግዚአብሔር ይርዳሽ!
@HgHg-et1kt
@HgHg-et1kt 9 ай бұрын
ኢቢኤሥች በርቱልን ሠውን መርዳት ሠው መሆን በቂ ነው ማለት ይህነው
@BanchiamlakiGetachew
@BanchiamlakiGetachew 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርላቹህ ለሁላቹህም ❤
@user-or5zy8uw3b
@user-or5zy8uw3b 9 ай бұрын
ኢባሲወችበረቱ😘
@user-ui8tp3fo8j
@user-ui8tp3fo8j 9 ай бұрын
አላህ ያሣድግልሽ። ልጆቹሳምሩ
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 173 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 126 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,4 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 3,7 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,8 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН