አዲሱ ቁ 9 የቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ሙሉ አልበም Kesis Ashenafi new album #9 2015

  Рет қаралды 518,056

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Жыл бұрын

Пікірлер: 408
@tekabetsegaye3735
@tekabetsegaye3735 Жыл бұрын
እኳን.ወደ.ቤትህ.በሰላም.ተመለስክ.ወንድሜ.ያንተ.የተረጋጋ.መንፈስ.ለኦርቶዶክስ.እንጂ.ለመናፍቃን.መዝሙር.አይመጥንም በቤቱ.ያፅናህ.ደስ.ብሎናል.ተባረክክክ...
@TseganeshFuji
@TseganeshFuji 6 ай бұрын
AMEN
@SenaitMusse-hl3xj
@SenaitMusse-hl3xj Ай бұрын
Mecha hadna nw yetemlsw
@elsamechal9985
@elsamechal9985 22 күн бұрын
@AhmedShop-zr4kh
@AhmedShop-zr4kh 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hkbrovssisdancevote4302
@hkbrovssisdancevote4302 2 күн бұрын
@@TseganeshFuji
@AlsaTamene
@AlsaTamene 2 күн бұрын
እግዚአብሄር መልካም ነዉ መምህሬ እባክህ በፀሎትክ አስበኝ እኔ ደካማ ነኝ መዝሙሮችክ ሁሌ ስሰማዉ እረጋጋለው ተመስገን የድንግል ልጅ ዘመንክ በብዙ ዝማሬ ይታጀብ መምህሬ❤❤❤❤❤
@user-ep3wx6ex8r
@user-ep3wx6ex8r Жыл бұрын
አይኖቼህ ከአይኔ ላይ መቼ ተነቀሉ ልሂድ ልሂድ ስልህ ዘመኔን በሙሉ ወዳንተ የሳብከኝ በፍቅር ገመድ አልችልም ፈፅሞ አንተን እንዳልወድ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል ከአይኖችህ ስር የምትጠብቀኝ መራቄን የማትወድ አባቴ ካንተ ተለይቼ ህይወት እንዳይኖረኝ አድርገህ አስተምረኸኛል አሳይተኸኛል ተመስገን❤ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ቀሲስ ❤🙏👏👏👏👏
@user-lp4fz9ys4k
@user-lp4fz9ys4k Жыл бұрын
ለብዙዎቻችን ወደ በሩ መምጫ መንገድ የሆንከን አስተማሪያችን የመላእክት ዝማሬ ያሰማህ በቤቱም ያፅናህ ለብዙዎችም የመዳን መንገድ ያድርግህ አሜን🙏🙏🙏
@alemalem8792
@alemalem8792 Жыл бұрын
አታሽቃብጥ
@user-ep3wx6ex8r
@user-ep3wx6ex8r Жыл бұрын
​@@alemalem8792ማሽቃበጥ አይደለም መንፈስ ቅዱስ በአጋፔ ቤት ብዙዎቻችንን ከጨለማ አስመልጧል አለምን ጌታ አድርገን ለእርኩሰቷ ስንገዛ የኖርን ዛሬ ንጉሳችን ኢየሱስን በልባችን ሾመን በሰላም እንኖራለን በእረፍት ዉሀ ዘንድ የተመራን ብዙ ነን ብዙ የተቀበልን ነን❤
@user-lp4fz9ys4k
@user-lp4fz9ys4k Жыл бұрын
@@alemalem8792 እናቴ የሱን ትምህርት በፈለግሽው ርዕስ 1 ብትሰሚ ከ 1 አመት በኋላ በደንብ ታመሰግኚው ነበር አሁንም ገብተሽ ትምህርቱን እንድትከታተይ እጋብዝሻለሁ
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ስሙ ለዘለአለም ይመስገን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@blienguley3037
@blienguley3037 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ቀሲስ አሸናፊ ወንድሜ አባቴ እድሜ ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችህ እኔ ተቀየረ ህይወቴ በአንተ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎትህ አስበኝ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ልቤ ተነካ😢 አባታችን ፀጋው ይብዛሎ ዕድሜ ማቱሳላ ያድሎ::🙏
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክ ፀጋውን አሁንም ያብዛልህ መዝሙሮችህ ሁሉ ተደምጠው የማይጠገቡ ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@ErkabAmare-zc1bx
@ErkabAmare-zc1bx Жыл бұрын
ቀሲስ አሽናፊ እንዴት አይነት መባረክ በእውነት ድንቅ ነው የሚሰጡ ትምህርቶች ወደጥሩ መንገድ ይመራኛል ፀጋውን መደሀኒአለም ያብዛልህ
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
ስትገቡ ላይክ ሼር አድርጉ በተረፈ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 2 ай бұрын
ማልጠግበዉ መዝሙር ተባረክልኝ መምህርዬ ኑርልኝ አሜን አሜን አሜን
@user-pk4le6vt6m
@user-pk4le6vt6m Ай бұрын
ቀሲስ አሸናፊ 1994ዓም ቁልቢ ገ ዔል በቸንቶ ስንሔድ የምድርጨዉ ናችሁ ብለዉ እያስተማሩ ና እየዘመሩ ልን በዚህ መረዋ ድምፅዎ እያስተማሩን ተመልሰናል ።አሁንም በሰላም ያኑርወት፣እግዚአብሔር ከቤቱ አይጥፋወት
@helendegafu9233
@helendegafu9233 Жыл бұрын
አቤት የቀሲስ አሸናፊ መዝሙሮች ልብን የሚያረሰርሱ ዘመን የማይሽራቸው ሁሌም እንደ አዲስ የማዳምጣቸው መዝሙሮች ናቸው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@SenaitAbebe-wd6lv
@SenaitAbebe-wd6lv Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እንደናተ አይነት አባት ስለሰጠን
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጥቂቷን ተጋድሏችንን አይቶ ለመንግስቱ ያብቃን
@mulatutereda5269
@mulatutereda5269 Жыл бұрын
ቀሲስ በጣው እዶታለሁ አምላክ አጥንትን የሚያለመልመውን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አምላክ ዘመኖትን ይባርክልኝ ከመላ ቤተሠቦ ጋር ሙሌ ነኝ ሳላዮት በመመለሴ አዝናለሁ ከአውስትራልያ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
"መብራቴን አብርቼ ጎንበስ ብዬ ልጥረግ የጠፋውን ድሪሜን ራሴን ልፈልግ በአንተ ቃል/2/ ባንተ ወንጌል ልደላደል /2/"
@gerohouse8688
@gerohouse8688 Жыл бұрын
ቀሲስዬ ዝማሪ መላአክት ያሰማልን እድሜና ጤና እሰከ ቤተሰቦችህ ይሰጥህ❤❤❤❤
@eteneshgirma4885
@eteneshgirma4885 Жыл бұрын
ዝማሪ መልአከ ያሰማልን
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 11 ай бұрын
ተባረክ በብዙ ቀሲስ አሸናፊ። ዝማሬህ ልብን የሚረሰርስ አሳራፊ። ዝማሬህ ምድራችንን በበረከት ጠል ድርቀቷን የሚያለመልም ነውና ይድረሰው ምስጋና።
@eskedarshibru6627
@eskedarshibru6627 Жыл бұрын
ቀሲስ መዝሙሮችህ መንፈስን ያለመልማሉ.እድሜና ጤና ይስጥህ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@eyasuwana7642
@eyasuwana7642 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@makidsitube45
@makidsitube45 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቀሲስ አሸናፊ ገ//ማርያም በዕዉነት ግሩም ዝማሪዎች ናቸዉ መዝሙሮችህ ሁሉ ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ከነቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 5 ай бұрын
ቀሲስ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ጥኦም ዝማሬ ነው በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን👏👏👏👏👏
@getahunzewde790
@getahunzewde790 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አማላካችን ከእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምጋ በሁላችን ቤት ይገኙልን
@hannadubai2030
@hannadubai2030 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
ቀሲስ ጸጋዉን ያብዛሎት ዝማሬ መለሀክትን ያሠማልን
@AbelGetnet-nr9fr
@AbelGetnet-nr9fr 11 ай бұрын
እግዛአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት አባ ዝማሬዎት አጥንትን የሚያለመልም እና ነፍስን ከጭንቀት የሚያሳርፍ መዝሙር ነው በጣም እናመሰግናለን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
"የልቡ ትኩሳት የአብ ደግነቱ ዘመን የማይሽረው ምሕረት ቸርነቱ ይገባኝ ጀመረ አባት ስሆን እኔ አሳየኝ ትርጉም በተፈጥሮ ቅኔ ስወልድ አየሁት/2/ የሰማዩን አባት የእርሱን ደግነት/2/"
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc Жыл бұрын
የምወድዎትና የማከብሮዎት መምህር እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዘዎሎት እመ ብዙሃን ከነቤተሰቦዎችህ ትባርኮዎት 🙏🙏
@elizabethdamtew1253
@elizabethdamtew1253 Жыл бұрын
ቀሲስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!! እድሜ ከጤና ያድልልን!!!
@user-zp2cf6yi6k
@user-zp2cf6yi6k Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጦት ከነመላ ቤተሰቦት
@zamerit.alemye.youtube4087
@zamerit.alemye.youtube4087 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን.. ዝማሬ. ማልከት. ይስማልን ❤️❤️🙏🙏
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Egziabher yetmesgen yihun zemare melyiketn yasemalegn fetari abatechn amen amen amen
@user-gk9rt1ss7p
@user-gk9rt1ss7p 11 ай бұрын
Memeherachen yemelaketen zama yasemalen yagelegelot edeman yebarekelot
@meridbmk
@meridbmk Жыл бұрын
አጥንትን የምያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ አባታችን ነፍሴ እጅግ ተማርካለች በዝማረዉ እረሰረሰች በእውነት❤❤❤❤🎉🎉
@tsagetsage8555
@tsagetsage8555 6 ай бұрын
Amen Amen Amen ankwn zamre malyktn yasmlna agzbhera tsagwna yabzlsha Bawnta zamreea metsnnga honana❤
@rahelmehretab4012
@rahelmehretab4012 Жыл бұрын
ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይለምልም ይሄ መዝሙር ለእኔ አምላኬን ማመስገኛ እና ወንጌል ነዉ
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 Жыл бұрын
AmenAmenAmenelllllllllllelllllllllllellllllllll zamar melayit yasemaleng
@user-dm9et3ll6h
@user-dm9et3ll6h Жыл бұрын
​😅o😅2wpplalawrwrqaqeqeaweq32 we adàpàeeaeea3daww3wew1 we 3
@user-dm9et3ll6h
@user-dm9et3ll6h Жыл бұрын
​Aazzaààazàazzazzzàzzzzzàzzzzàààaààaààaàaaààaaààààzaàààààà
@amelewelde
@amelewelde Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ አሜን!!!!!❤❤❤❤
@dawitbekele3793
@dawitbekele3793 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@YenenshYenensh
@YenenshYenensh 4 ай бұрын
ቀሲስ አሸናፊ ❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜክን ጤናክን ያርዝምልኝ ❤❤❤በቤቱ ያፅናክ ፀጋው በረከቱን ያብዛልክ ❤❤❤😢😢😢😢ምንኛ መታደል ነው 😢😢😢
@almazbreda
@almazbreda 2 ай бұрын
Zemari melakt yasemalin kibur abat rejim edme yisteh❤❤❤❤❤❤❤❤
@EndalkachewAssefa-cj5ue
@EndalkachewAssefa-cj5ue Ай бұрын
ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበው መዝሙር
@Meskeremdemeke3881
@Meskeremdemeke3881 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ይህን ቀን ስላየሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ከነ ቤተ ሰብህ ኤግዚኣብሔር ይባር ክህ!!!
@sintayheutesfaye4765
@sintayheutesfaye4765 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ከነ ቤተሰቦችህ በዚህ ጊዜ ላይ ያንተን መዝሙሮች ስሰማቸው ብርታት ይሰጠኛል ❤❤❤
@edlwondale3079
@edlwondale3079 11 ай бұрын
አምላኬሆይ አኔ የህንመዝሙር ስሠማ ዛሬነው የተወለድኩ የመሠለኝ ፈጣሪዬ አባቴ ልብንና መሰተዋልን ስጠኝ ዝማሬ መላአትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን አባቴኤ
@asterdebebe3346
@asterdebebe3346 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአገልግሎትን ዘመን ይባርክልህ ቤተሰብህን በፍቅር ይጠብቅልን ለእግዚአብሔር ቃል ድምፅ የሆንከው እድሜ ይስጥህ በጣም ነው የማደንቅህ ትምህርትህን አዳምጣለሁ ፍፁም የሚጥም የማይጠገብ ነው ❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብህ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም ❤❤❤❤❤አባታችን❤❤❤❤❤🌿🍃🌿🍃🌿🌿🌿🌿🌿🍃
@engidateshale9521
@engidateshale9521 11 ай бұрын
እልልል እልልልልልልል ❤❤❤❤ቀሲስየ ያምላኬን ቸርነት በመዝሙሮችህ ተምሬያለሁ በእንባ ነው የማዳምጠው
@aberashhailu1846
@aberashhailu1846 Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ከነመላው ቤተሰብችህ ቀሲስ በጣም ነው ምወድዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maobang37
@maobang37 Жыл бұрын
እፁብ ድነቅ መዝሙር ❤
@YetemworkBade
@YetemworkBade 8 күн бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር ይመስገን
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 11 ай бұрын
መዝሙርህን ሰሰማ አለቅሳለሁ እግዚአብሔርእንዴት አድርጎ ባርኮሀል ዝማሬ መለአክትያሰማልን❤
@user-ty3ki8jt2p
@user-ty3ki8jt2p Жыл бұрын
የማከብርሕ የማደንቅህ ዘማሪ ቀሲስ ተባረክ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@bereketyamlakneh8906
@bereketyamlakneh8906 Жыл бұрын
ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር በጥበብ ይሞላክ ተባረክ ሁሉ ይሙላልክ ቃለይወት ያሰማልን
@almanal4373
@almanal4373 Жыл бұрын
ቀሲስ አሸናፊ እግዛብሄር ይባርክህ መዝሙርህን ስ ሰማ የደስታ ለቅሰሰ ነዉ የማለቅሰዉ ሁሉከኔ ህይወት ጋር ነዉ
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤
@tgtigist5737
@tgtigist5737 Жыл бұрын
ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰብህ የኔ መምህር
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢 እልልልልልልልልልል ዝማርየ መላይክት ያስማልን 🎤🎤
@user-hu5rh3xg1z
@user-hu5rh3xg1z 11 ай бұрын
geta yibark kalehiwot yasemaln.tsgahn yabzaln
@ayelechdabi7604
@ayelechdabi7604 Жыл бұрын
ቀሲስ ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ይባርክህ እስከ ቤተስብህ !
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
@Soliyanlydya
@Soliyanlydya 2 ай бұрын
Thank you 🙏🏽 for your service keshi Ashe.
@alesaalesa54
@alesaalesa54 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አመሰግናለሁ ጽጋውን ያብዛሎት መምህር
@senaitalayou6819
@senaitalayou6819 9 ай бұрын
Zimare melaekit yasemalin tebareke Amen
@user-lm6dc2ot4i
@user-lm6dc2ot4i 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ።ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@seblem9352
@seblem9352 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልስስስ አግዚያቡሔር ከነናቱ የተመሰገነ ይሁን ❤💚❤💚💓💓👏👏👏👏 በጣም ልቡንየሚነካ ዝማሬ ቀሲሰ ዝማሬ መላክት ያሰማልን ቀሪ ዘመንህን ይባርክ
@amsalminwabe
@amsalminwabe Жыл бұрын
ከብረና ምስጋና ይገባዎታል ዝማሪ መላአክት ያሰማልን
@24Reem
@24Reem Жыл бұрын
ዝማረ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን አባ
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 9 ай бұрын
እግዝአብሐር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አለ እልል እልል እልል እልል እልል ልልልልልል
@user-sh1kd1zl3n
@user-sh1kd1zl3n Жыл бұрын
በእውነት ዝማሪ መላክት ያሰማልን የተዋህዶ ፍሬ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን 🙏
@MeronWerku-vz4ll
@MeronWerku-vz4ll Жыл бұрын
Fetari kenebetsbih rjim edme ketenagar yistik❤❤❤❤
@meloveethiopia
@meloveethiopia Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው አልጠግብ ያለኝ ምስጋና 🙏🏽🙏🏽 መድህኔዓለም በነገር ሁሉ ይባርክህ ይጠብቅህም 🙏🏽🙏🏽 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🏽
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን ሕይወት የሚለመል መዝሙር አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ZenasheSheferaw
@ZenasheSheferaw Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ❤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@hanechooohabte9182
@hanechooohabte9182 Жыл бұрын
ቀሲስዬ እንዴት እንደምወድሕ
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 6 ай бұрын
Zemare meleaketi yesmealena ❤️🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇷
@tigisttg7080
@tigisttg7080 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏⛪️🙏🥰🥰🥰🥰❤
@abrehettewelde3502
@abrehettewelde3502 Жыл бұрын
Ezgeabiher yimesgen enkuan des alot ,egnam bezi mezmurocheh endnbarek des blonal edmena tsega yisto kenebesebo
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
ቀሲስ እንኳን ደስ አሎት ፀጋዎት ይብዛ አጥንትን የሚያለመልም ለስለስ ያለ ደስ የሚል መዝሙር ነዉ እልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማል።
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
"ምስጋና ላንተ ምስጋና ላንተ ስብሐት ለከ" እልልልልልልልልልልልልልልልል
@sabla5202
@sabla5202 11 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@taziabraham7699
@taziabraham7699 Жыл бұрын
Zemare melaket yasemalen memehrachen. Edemewen ketena yestelen. 🙏
@user-ps6re4dq7f
@user-ps6re4dq7f 11 ай бұрын
ቀሲስ ይህንን ዝማሬ ስሰሜ በስደት ሀገር ሆኘ እንባዬን ነው መቆጣጠር የሚያቅተኝ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@sisaybelachew5177
@sisaybelachew5177 11 ай бұрын
ቃልህዮት ያሰማልን ቀሲስ ምነው እናቱን ችላ አሉ😢😢😢😢
@user-kp2kj9ph4m
@user-kp2kj9ph4m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!ቃለህይወትያሰማልን !!!❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.
@abebagetachew
@abebagetachew Жыл бұрын
መምህሩ መጣ እኔ ቤት …. የሚገርም ምርጥ መዝሙር ፡፡ የመሳሪያ ባለሙያዎች እና ዘማሪውን ከልብ እናመሰግናለን ፡፡ ተባረኩ
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Elelelllllllll egziabher yetmesgen yihun ehenn hiwote yemaresares zemare endesam sel fekdekilgn amesgenlhu abate get eysus kerstos hoye kebarelgn ❤️♥️🙏🤲💐⛪👏⛪👏⛪🌹🤲🙇🙇🙇
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 Жыл бұрын
Egziabhere yemesgen 🙏
@Selasea
@Selasea Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት የስመዐልና🙏🙏🙏❤❤❤
@saleleshtegegn6593
@saleleshtegegn6593 Жыл бұрын
እልልልልል የዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
@medaniyalemadanegn3265
@medaniyalemadanegn3265 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ 🙏🙏🙏
@EfrataEfi-mp5gh
@EfrataEfi-mp5gh Жыл бұрын
Zimare malaikt yasemalin kesis
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
አውነት እኮ ነው እነደት ብለህ ተገኘህ እኔ ቤት ተባረክ ቀሲሰ አሸናፊ🙏🙏🙏 እነዳጭሩ ቀራጭ ሾላ ላይ ብወጣ ከኔ ቤት ሊገባ መምህሩ መጣ :🙏🙏
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 Жыл бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ ዝማሬ፡ መላእክትን፡ ያሰማልን፤፤ ፀጋውን፡ ያብዛሎት፡ ቀሲስ፤፤፤
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 Жыл бұрын
ቀሲስዬ እድሜና ጤና እስከነቤተሰቦችህ ይስጥህ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን❤
@sebliyoutube8422
@sebliyoutube8422 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተረጋጋ እና ደስ የሚል በአስተዋይ በበሰለ ሀይምዕሮ የተዘመረ ድንቅ መዝሙር ነዉ የአገልግሎት ዘመነወትን ይባርከዉ
@tsiyonzarehun4089
@tsiyonzarehun4089 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-ck9se7vv2f
@user-ck9se7vv2f Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
Egezbehre yimesegne zemare melakte yasemalne amene
@abebatadege7708
@abebatadege7708 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏❤❤
@beshogadefa2914
@beshogadefa2914 Жыл бұрын
Zemare melikit yeseman wendimachin Eeeeellllllllll 👏👏👏👏👏Eeeeellllllllll 👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🌿🌿🌿
@mekditube8905
@mekditube8905 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣❤❤❤❤
አዲሱ የዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ረጋ ያሉ መዝሙራት መጋቢት 2021 Kesis Ashenafi new song _ 2022
57:36
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 178 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 196 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 39 МЛН
የዘማሪ ቀ. አሸናፊ ገ/ማርያም የተወደዱ ዝማሬዎች ኮሌክሽን
49:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 779 М.
አዲሱ የዘማሪ ቀ አሸናፊ ቁ8 መዝሙር ሙሉ አልበም።
1:13:08
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 460 М.
የዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ንስሃ ቁ አንድ። በማለዳ የሚሰሙ። Kesis Ashenafi mezmur
1:07:01
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 50 М.
የዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ቁ 9 ንስሃ ሙሉ። Kesis Ashenafi G.mariam.
1:07:44
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 56 М.