No video

አዲሱ የዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ረጋ ያሉ መዝሙራት መጋቢት 2021 Kesis Ashenafi new song _ 2022

  Рет қаралды 180,660

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

2 жыл бұрын

AGAPE ZEORTODOXቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችና መዝሙራት የሚጫኑበት፣ የእግዚአብሔር መልካምነት፣ የቅዱሳን ብርሃን የሆነ ሕይወታቸው የሚመሰከርበት ና ወደ ጥልቅ መንፈሳዊ ሕይወታችን ገብተን ራሳችንን እንድንመለከት የሚያግዙ መንፈሳዊ ምክሮች ያሉበት ነው፡፡ ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ፡፡
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም
mezmur, new ortodox mezmur, ortodox mezmur
My facebook page
/ medehaniyalem
/ ashenafi.gebremariam.5

Пікірлер: 204
@AmenEmanda-ns6qg
@AmenEmanda-ns6qg 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤አሜን አቤት የእግዚአብሔር ምህረት , ቀሲስ ቃለ ሂወት ያሰማልን ።
@dingilzema5622
@dingilzema5622 2 жыл бұрын
ቀሲስ እርሶን የሰጠን ፈጣሪያችን ይክበር.... Btm ደስስ እሚሉ ለስላሳ መዝሙሮች አየሰጡን ነው አናመሰግናለን....አውደ ምህረት ላይ ላዮት እሻለው....❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥀✝️❤️🍁
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 2 жыл бұрын
የኔ ኣባት ተባረክልኝ ዘመንክ ይባረክ በፀሎትክ ኣስበኝ
@meron520
@meron520 10 ай бұрын
ኣሜንን ዝማሬ መላአክት የስማኣልና ኣቦና ❤❤❤🎉
@HabtamuAlemu-nu1yo
@HabtamuAlemu-nu1yo Күн бұрын
Orthodox mehon metadel new tsegawin yabzalin
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
@chainaabebe9846
@chainaabebe9846 2 жыл бұрын
ቀሲስ ፀጋውን ያብዛሎት ውስጥን የሚያረሰርሱ መዝሙሮች ኡፍፍፍፍ እድሜ ይስጥልን
@Temesgena_bate517
@Temesgena_bate517 Жыл бұрын
እንደኔጠሰዉ ሆኖ ሲራራ ስለኔ ኢየሱስ ተባለ ቆሰለ መድኔ በጦር ተከፈተ መጋረጃዉ ጎኑ ልቡን አየሁበት ፍቅሩን ወላፈኑን ከትከሻ በላይ ከመሸከም በላይ አለፈ ዉለታዉ ተሻግሮ ከሰማይ🙏🙏🙏
@amanuelfirew8837
@amanuelfirew8837 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ቀሲስ የኔ አባት
@user-gy2cn6ue3n
@user-gy2cn6ue3n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሲስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትውልድህ ለትውልደ ትውልድ ለዘላለም ይባረክ
@aby605
@aby605 Жыл бұрын
Abetttttt egziabher amlake endet melkam new....temesgen yenegeta my eye's are filled with tears 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hirutarga4704
@hirutarga4704 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልንያገልግሎት ዘመንክ ያርዝምልክ
@tsegaazezew9868
@tsegaazezew9868 Жыл бұрын
አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን አኛም ሰምተን እንድንጠቀም ይርዳ
@arsemadoji7826
@arsemadoji7826 4 ай бұрын
Betam bakefagey geza new yantane mazemurochene madameti yagemakuegey egzabehar yemasgane betam tesenanawe❤❤❤❤❤❤
@user-ws8bo8uy5y
@user-ws8bo8uy5y Жыл бұрын
ዚማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 10 ай бұрын
Amen zimare melaketin yasemalin ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@ehggfurt8593
@ehggfurt8593 Жыл бұрын
ቀሲስ በጣም ነዉ የምወዳችሁ አባቴ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባቴ መምህሬ❤❤❤
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤አንተ የሌለህበት አይቅናኝ መንገድ😢አሜን ህያው እግዚያብሄር ሆይ አንተ የሌለህበት ሂውት እዳልኖር እኔ ባሪያህን ጠብቀኝ😢
@senaytsenayt1888
@senaytsenayt1888 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የድሜ ዘመንዎትንይባርክልንእልልልልልልአልተውከኝብምብቻየን❤❤❤
@seblem9352
@seblem9352 Жыл бұрын
እንዴ ደሰ የሚል ዝማሬ ነዉ ቀሲሰ እግዚያቡሔር አድሜ እና ጤና ይሰጥልን :: እልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን
@user-re5ob4ws6h
@user-re5ob4ws6h Жыл бұрын
ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን እሜን ከጤና ያድልልን
@nuhaminbezabeh8851
@nuhaminbezabeh8851 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ያንተን መዝሙሮች ሳዳምጥ ነፍሴ ትደሰታለች ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-gy2cn6ue3n
@user-gy2cn6ue3n Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንስከ ቤተሰብህ ከፍ በል በከፍታ ዘርህ ለትውልደ ትውልድ ለበረከት ይሁን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-mf9rx5ko8w
@user-mf9rx5ko8w Жыл бұрын
Zimare melaket yasemalin betam des yemilu mezimuroche nachew.
@kibirechoramo2102
@kibirechoramo2102 Жыл бұрын
አዉ እግዚአብሔር ሰዉን አይተዉም ለብቻ ቃለህይወት ያሰማህ ዘማሪው ወንድም
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 Жыл бұрын
Amen amen amen muzmur kale hiwot yasemalehn
@hareghar7880
@hareghar7880 Жыл бұрын
Amen zemaea malaketa yasemalan tsegawana yabazalah
@user-ji1qm9tt8d
@user-ji1qm9tt8d Жыл бұрын
Betam dase belogale keze balay segawen yabzaleh
@nuhaminbezabeh8851
@nuhaminbezabeh8851 Жыл бұрын
አልተውከኝም ብቻዬንንን የኔ ጌታታታታ አልፋናኦሜጋ
@haregewinebayeh3967
@haregewinebayeh3967 10 ай бұрын
ቀሲስ ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተሰብዎ ይባርክልን፡፡ ለኔ አእምሮን የሚፈውስ መዝሙር ሆኖ አግኝቼዋለሁ፡፡ አምላካችን ጤናና ዕድሜ ይስጥዎት፡፡
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እድሜና ጤናውን ያድልልን
@aby605
@aby605 Жыл бұрын
Amennnnn yene geta girim yilegnal yante chernet. Ayi egziabheryeee😢
@fifikom2214
@fifikom2214 Жыл бұрын
Amiennnnnn zmare melaekt yesemaln
@genetwubshet7648
@genetwubshet7648 Жыл бұрын
ትለያለህ ጌታኢየሱስ ባርኮሀል
@user-yy6fp4ns2w
@user-yy6fp4ns2w Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬመላእት ያሰማልን አሜን አሜን
@user-yy6fp4ns2w
@user-yy6fp4ns2w Жыл бұрын
አሜን አሜንመምህራችን እወዲወታለሁ እዲሜና ጤናይስጥልን አሜን አሜንአሜን
@dubaidxb3053
@dubaidxb3053 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen zamare malakt yasemalin
@msrt2127
@msrt2127 2 жыл бұрын
ለስለስ ያሉ መዝሙሮችህ እንድ ፅሎትም የሚሰሙ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላዓክትን ያሰማልን ቄስስ
@user-qh6fc6fi1l
@user-qh6fc6fi1l Жыл бұрын
Kesis gena yihen album gebton sanitegbew degmo lela bereket litaberekitilin silehone ejig Des bilonal.YeAgelglot zemenih Yibarek megabiyachin!!!
@ase-hx8un
@ase-hx8un 10 ай бұрын
Wesetn yadsal zemneh yebark
@yeshiembetabebe987
@yeshiembetabebe987 Жыл бұрын
Tebarek wendemachen Kesis 😍😍😍
@user-lu5wx1kq9z
@user-lu5wx1kq9z 2 жыл бұрын
ነፍናመመንፈስን የሚያሰርሱ ዝማሬዎች!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን 😇😇😇❤️❤️❤️
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Жыл бұрын
አልተውከኝም ብቻየን። እንባየ ያስቸግረኛል
@muluabeba4416
@muluabeba4416 2 жыл бұрын
Zmzre mlaketen ysemalen 🙏 🙏 🙏
@mahdergebremariam2543
@mahdergebremariam2543 2 жыл бұрын
Bless you kessis!!
@user-iu4uc4td9n
@user-iu4uc4td9n 9 ай бұрын
❤❤❤አሜንአሜን
@user-vs7py3px2x
@user-vs7py3px2x Жыл бұрын
zimare melaikt yasemaln
@mountainmedia8861
@mountainmedia8861 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zewdineshdejene3935
@zewdineshdejene3935 2 жыл бұрын
Zimare melaikitn yasemalin
@luluyimer6891
@luluyimer6891 10 ай бұрын
Zemenk ybark
@haliluyaelbitel692
@haliluyaelbitel692 2 жыл бұрын
አንደበትህን ፈጣሪ ይባርክልን
@habt8607
@habt8607 11 ай бұрын
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 2 жыл бұрын
ዝማሬ ምልአከት የሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን መምህራችን ❤️❤️❤️
@samriadoniyas6169
@samriadoniyas6169 2 жыл бұрын
tebarek asheye des yelal
@DemeketargeneAesoe-sw8tg
@DemeketargeneAesoe-sw8tg Жыл бұрын
እድሜናጤናይስጦት
@mekedesmekedes9096
@mekedesmekedes9096 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያማልን
@meleszenawi4051
@meleszenawi4051 Жыл бұрын
Kale hiwet yaseman
@tube5986
@tube5986 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@tesfugirma8826
@tesfugirma8826 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ✝️😭😭😭🙏
@alemetsehaywale5471
@alemetsehaywale5471 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@shewithidru8226
@shewithidru8226 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@aby605
@aby605 5 ай бұрын
Ufffff abet abateeeee temesgeneligne endene kefafi libebis dekama yemayireba yelem gin mihiretu yibezakegnal temesgen fetariye
@genethabtamu2166
@genethabtamu2166 2 жыл бұрын
ደግመው ደጋግመው ቢሰሙት የማይጠግብት መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይስጥልን
@user-zm7fv5zi5x
@user-zm7fv5zi5x 8 ай бұрын
መች ምርጫ ሆንክና ህይወት ነህ ዋስትና ያላንተ ባዶ ነዉ የኔ ህልዉና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@helenbamm1353
@helenbamm1353 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ጌታ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን ተባረኩ ወደ ቤተክርስቲያን በይቅርታ ብትመለሱ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን መዝሙሮት ነፍስ ስጋን ደስ ያሰኛል
@user-bp3uf2dt3n
@user-bp3uf2dt3n 2 жыл бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@engidateshale9521
@engidateshale9521 2 жыл бұрын
መዝሙር ብቻ ሳይሆን ወንጌልም ነው። እግዚአብሔር የሰጠህን ፀጋ እንድታካፍለን የረዳን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@gashawtesfaye3222
@gashawtesfaye3222 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፩ ከግምት አለፈ ብቆጥረው ብቆጥረው ከሃሳብ አለፈ ብቆጥረው ብቆጥረው .... ዘመናችንን የክርስቶስን ፍቅር እምንረዳበት ተረድተንም በተግባር በምንኖርበት ያድርግልን ።
@yaredgirmamekonenn6052
@yaredgirmamekonenn6052 2 жыл бұрын
bante layi betam bzu neger esemalehu tehadiso new yibalal.hayimanoth mdin nw tehadso kehonk erasihn lemn atigelitim tehadso kehonki lemn kesis mnamn eyetebalk titerale tikiklegnawun mannethn asayen
@agapezeortodox
@agapezeortodox 2 жыл бұрын
እምነቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው፡፡
@hanaehite7116
@hanaehite7116 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛሎት መምህር ዘመኖ ይባረክ 😍ድንቅ ዝማሬ ነዉ ልብን የሚበረብር ተስፋን የሚለመለም የጠና እምነትን የሚሰብክ ብቸኝነትን የሚያስረሳ መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር ክብሩን ይወሰድ ስሙ ለዘላለም የተመሰገን ይሁን አሜን🙏🙏🙏
@getachewsebsibe8931
@getachewsebsibe8931 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም መንፈስን የሚያድስ የማይጠገብ መዝሙር ..ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ቀሲስ
@isegenetadal1490
@isegenetadal1490 2 жыл бұрын
የጌታችን የእየሱስ ክርሰቶስ ሰላም ይብዛላችሁ
@mekonenseyuom7949
@mekonenseyuom7949 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@yihenewyirdaw
@yihenewyirdaw 2 жыл бұрын
ባደምጠው ባደምጠው የማልጠግበው ዝማሬ ቀሲስ ጸጋው ይብዛልህ
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 Жыл бұрын
ጌታን ለማወደሰ የተባረከ አንደበት ምንኛ መታደል ነው 💚💛❤️እግዚአብሔር ይሰጥልን🙏
@meronlegesse-yj6wm
@meronlegesse-yj6wm Ай бұрын
❤❤❤
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j 2 жыл бұрын
✝️ አሜን አሜን አሜን ✝️ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ጸጋው ያብዛልህ ጥኡም ዝማሬ ነው 🙏🌹❤️
@aimmessy9259
@aimmessy9259 2 жыл бұрын
መታድል ልብን የሜያረካ አቦ ተባረክ
@arsemadesalegn439
@arsemadesalegn439 2 жыл бұрын
❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
"ወዴት ነህ መድሐኒቴ ወዴት ነህ ወዴት ነህ መድሐኔዓለም ወዴት ነህ ወዴት ነህ የኔ ጌታ ወዴት ነህ ማሕበል ሲመታኝ ስናወጥ ልጅህ የኔ ጌታ ወዴት ነህ ወዴት ነህ" ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏
@kefeledemeke3845
@kefeledemeke3845 2 жыл бұрын
ቀሲስ ሁሌም እድሜና ጤና ይስጥልን በትትርና ሰማያዊ ህይወትን እንድንቀናጅ ለምታደርገው ትጋትና ጥረት ጌታ የሚያበረታታውን መልዓክ ሁሌም እንዲልክልህ የዘውትር ፀሎቴ ነው ቀሲስ ሁሌም የማይተወን አምላክ ከአንተና ከቤተሰብህ ጋር ይሁን።
@msiimsii-mx3mh
@msiimsii-mx3mh 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ql3jp9fn5r
@user-ql3jp9fn5r 2 жыл бұрын
ዘማሪ ቃሊወት ያሰማልን በጣም ደስ ሚል መፈስ ሚያስደስት ሙዝሙርነው እግዚአብሔር በፀጋ ያኑሮሆት አባታችን ውስጤን እረፍት ሚሰጥ ነው
@yeworkliben
@yeworkliben 2 жыл бұрын
እሱ ሰላማችን ነው ጌታ ሰላማችን ነው አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ቀሲስ ዘርዎ ይባረክ ❤
@WegayehuLema-ng9cq
@WegayehuLema-ng9cq Жыл бұрын
Aman❤❤🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@frehiwottadele8925
@frehiwottadele8925 2 жыл бұрын
የአዕምሮ ረፍት የሚሰጥ ጥሩ መዝሙር ነው መምህራችን ብርክ በሉልን። ዝማሬመልአክ ያሰማልን
@user-it5ej3qw3p
@user-it5ej3qw3p 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የማይጠገቡ ዝማሬዎች ናቸው ፀጋውን ያብዛልልን
@memetabast1601
@memetabast1601 2 жыл бұрын
ዝሜሬ መለአክት ያሰማልን አሜን
@getachewsebsibe8931
@getachewsebsibe8931 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ..❤❤ረጅም እድሜን ከጤና ጋ ይስጥልን ቀሲስ
@simegnyemaryamlij7876
@simegnyemaryamlij7876 Жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር መንፈስን የሚያድስ መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@lilylove4311
@lilylove4311 2 жыл бұрын
ልብን የሚያረሰርስ ዝማሬ ማድመጥ ማቆም አልቻልኩም ፈጣሪ በበረከት የሙላክ 🙏
@dawit3322555
@dawit3322555 2 жыл бұрын
Kesis egzybher amelak edemena tina yestelen enem ende wondeme ba aweda mehertu endyot nafekote ne
@emebetbelachew5248
@emebetbelachew5248 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልህ
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 2 жыл бұрын
አሜን ፡ ጌታ ሰላማችን ነው ።🙏❤
@tabe8913
@tabe8913 2 жыл бұрын
I can’t stop crying. Zemare melaekit yasemalin.
@publicservice3180
@publicservice3180 2 жыл бұрын
እረጅ እድሜ ቀሲስ እግዚያብ ሄር የይስጥል
@alemtsehaykibret9368
@alemtsehaykibret9368 Жыл бұрын
አባታችንእግዜአብሄርእረጅምእድሜይስልን ቃለህይወት ይሰማልን❤
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 2 жыл бұрын
Mngizem lb yemineka mezmur new edme ke tena gore yistot memhr 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@alazerzerihun46
@alazerzerihun46 2 жыл бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN zemare malakt yasamalen stegawun yabzalot yagalgilot zamanotin yarzimlin
@samsonwoldetsadik7950
@samsonwoldetsadik7950 2 жыл бұрын
መምህር በአገልግሎቶ በጣም ደሰተኛ ነኝ እግዚአብሄር አብዝቶ ከነቤተሰቦ ይባርኮት ።
@goldengeneration1215
@goldengeneration1215 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen egziyabhar yimesgen Kalehiwot yasemaln semicha yemaltegibew mezmur
አዲሱ ቁ 9 የቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ሙሉ አልበም Kesis Ashenafi new album #9 2015
1:20:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 525 М.
በብዙዎች የተወደደው ቁ7 የተወደደ ቀን ሙሉ አልበም። የዘማሪ ቀ አሸናፊ። Yetewedede ken Kesis Ashenafi
52:07
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 458 М.
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 30 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
ቋንቋዬነሽ ሙሉ አልበም // by Zemari Dn Leulseged Getachew
1:04:11
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 550 М.
ሃብታቸውን ለእግዚአብሔር ሰጥተው የመነኑ። ኦርቶዶክውያን እናቶች:: Emahoy Amete Mariam.
32:31
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 5 М.
የዘማሪ ቀ. አሸናፊ ገ/ማርያም የተወደዱ ዝማሬዎች ኮሌክሽን
49:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 790 М.
የዘማሪ አሸናፊ ገ/ማርያም አዲስ ንስሐ ሙሉ አልበም። Kesis Ashefa # new nesha mezmur.
1:03:18
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 68 М.
የዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ቁ 9 ንስሃ ሙሉ። Kesis Ashenafi G.mariam.
1:07:44
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 57 М.