No video

አዲሱ ቤታቸን ገባን

  Рет қаралды 49,527

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

አዲሱ ቤታቸን ገባን

Пікірлер: 737
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 ай бұрын
ሰላም ወዳጆቼ ከ Christmas በፊት የተቀረጸ ቪዲዮ አርፍጄ ዛሬ በመልቀቄ በድጋሚ ይቅርታ እጠይቃለሁ ሽልማቱን ለ1ሰው ብዬ ለሁለት ሰው ያደረኩት ሁለቱም በእኩል ሰአት ስለመለሱ እንደሆነ ልነግራችሁ እወዳለሁ።በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ ላይክ እማረጋችሁን እንዳትዘነጉ አስተያየታችሁን በጉጉት እጠብቃለሁ!!
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 8 ай бұрын
Lemdnew setaweri ehhhhh yemtyew
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 ай бұрын
አረ እኔ በጣም ፈጣን ነኝ ሳወራ ባጋጣሚ ነው ሌሎች ቪዲዮቼን እዪ።እንደውም ቡዳ በልቶኝ ነው በቃ ብዬ ላስወራ ነው ኪኪኪ..... ግን ግን የምር እእ የምትይው ሳይሆን ጥያቄው መሆን ያለበት እእ ያልሺው እዚህ ቪዲዮ ላይ በሚል ይቀየርልኝ
@mihretzebene4904
@mihretzebene4904 7 ай бұрын
ሜሉ እኔ ነበርኩኝ መጀመሪያ የመለስኩት ቆይተው ከኔ ኮርጀው ነው መልስ የመለሱት ተሰርቆብኛል ፈተናው ይመርመር😂 ቀኑን ሰአቱን እይው
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz 7 ай бұрын
ሊንኩን.አላገኘሁትም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
@@mihretzebene4904 በቃ ጉዳዬ በይግባኝ እንዲታይ እናረጋለን
@senaitabate4322
@senaitabate4322 8 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ከነቤተስብሽ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ ልጅ የሚመረቅበት የሚዳርበት ያድርግላችሁ በጣም ያምራል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 8 ай бұрын
የአለምቤት የሲሳይቤት ይሁን ዳሩበት ኳሉበት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ ክበሪልኝ
@fasikagetachew174
@fasikagetachew174 8 ай бұрын
ሰላም ሜላት እባክሽን የሽታውን ማጥፊያ እኔም የምቸገርበት ስለሆነ ስሙን ብትፅፊልኝ አመሰግናለሁ በቅድሚያ::
@hermilayonas3773
@hermilayonas3773 8 ай бұрын
Ye Melat bete ena yabalewa bete yehun new yemebalew (Aleme and Sisay lelohe nahew😁
@biruktawitasrat417
@biruktawitasrat417 7 ай бұрын
እሰይ እንኳን ሆነልሽ እሚያምር ቤት እግዚአብሔር የሚመሰገንበት ይሁን ለወደፊቱ ደግሞ የፀሎት ቤትሽን ባየው ደስ ይለኛል የተባረከ ቤት ይሁንልሽ ሜሊዬ
@Hope20437
@Hope20437 8 ай бұрын
የደስታ ቤት ይሁንልሽ ሜሉዬ እጅግ በጣም ያምራል😍 የከለር ምርጫሽ የእኔም ምርጫ ነው crowded የሆነ ነገር አልዎድም simple and lite የሆነ ነገር ነው የሚያምረው I love your carpet so much and will wait to see the bed rooms😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@sarahabte6768
@sarahabte6768 8 ай бұрын
ቤት ለምቦሳ የደስታ የአለም ቤት ይሁን የበረከት የምትድሩበት የምትኩሉበት የተቸገረ የምታስጠጉበት የተራበ የምታበሉበት የተጠማ የምታጠጡበት የአብርሃም የሳራ ቤት በረከት እናንተም ይግባ 💚💛❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን ሳርዬ ክበሪልኝ
@selam7643
@selam7643 8 ай бұрын
እንኳን ያሰብሽው ተሳካልሽ ቆንጆ ጥንቅቅ ያለ ቤት ነው የአለም የሲሳይ ቤት ይሁን ዳሩበት ኮሉበት 😘😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 ай бұрын
አሜን ሰላምዬ ክበሪልኝ
@mekdesfasile2288
@mekdesfasile2288 7 ай бұрын
የኔ ውድ በቤትሽ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይግባበት የሞቀ ቤት ይሁንልሽ ጥሩ ሰው ሁሌም እድሉ ጥሩ ነው❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን መቅዲዬ
@yeelsa
@yeelsa 8 ай бұрын
ማራኪሞ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን በደህና መጣሽ ማራኪ የኛ ጎበዝ በጣም በጣም ያምራል በደስታ በጤና ኑሩበት ዋው 😘😘😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 ай бұрын
ኤልሲዬ እንካን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ
@hannasamuel5915
@hannasamuel5915 8 ай бұрын
Congratulations. You are a very organized, very clean young mother. Keep-up the great work.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 ай бұрын
Thank you so much!
@rekikmoges
@rekikmoges 6 ай бұрын
amazing so neat simple & beautiful
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 8 ай бұрын
Woo Meluee, welcome back to KZfaq . U r so creative’n smart person . Everything looks amazing. I agree with u about dining chairs. U should change the color.👏🏽👏🏽👏🏽
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
Thank you
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 8 ай бұрын
We miss u more melly merry x mas and happynewyear ከነመላው ቤተሰብሽ ደስ ብሎኛል በደንብ አሳይን አዳዲስ ስራ እንጠብቃለን❤❤❤😂🎉በጣም ያምራል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 ай бұрын
The same to you too dear
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 Ай бұрын
Melye welcome back!!! love you yene kemem Enkwan des alesh adisu bet gebachu!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ
@tersitabebe1125
@tersitabebe1125 8 ай бұрын
ለሽንኩርት ሽታ ማጥፊያ እንደሚሆን ነው እባክሽን ስሙን ለጥፊልኝ። አመሰግናለሁ
@selamtadesse4496
@selamtadesse4496 7 ай бұрын
የሽታ ማጥፊያውን እባክሽ ለጥፊልን አመሰግናለሁ ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ዛሬ ኮሚኒቲ ላይ የሞዴሉን ፎቶ አስቀምጫለሁ አይታችሁ እንድትገዙ
@tersitabebe1125
@tersitabebe1125 7 ай бұрын
@@Mellyspicetv የት ነው የምናገኘው ዛሮ ኮሚኒቲ እባክሽን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
@@tersitabebe1125 አረ ትርሲትዬ አሳቅሽኝ ዛሬ ለማለት ፈልጌ ነው ዩ ቲዩብ ፔጅ ላይ ገብርሽ community የሚለውን ስትነኪ ታይዋለሽ ፊት ለፊት
@tersitabebe1125
@tersitabebe1125 7 ай бұрын
@@Mellyspicetv አዬ የቸኮለ አፍሶ ለቀመ አሉ። ተባረኪልኝ ሚሊ
@TigistTadesse-dp4dk
@TigistTadesse-dp4dk 5 ай бұрын
ጎበዝ በጣም በጣም ያምራል በደስታ በጤና ኑሩበት የተባረከ ቤት ይሁንልሽ ሜሊዬ 🌹🌹🌹🌴🌴🌴 😘😘😘
@lyatesfaye4432
@lyatesfaye4432 8 ай бұрын
ሜሉየ ቤት ለምቦሳ!! እግዚአብሄረሰ በሰላም በፍቅርና በጤና የምትኖሩበት የበረከት ቤት ያድርግላችሁ። ደግሞ ቀላልና የማይሰለች ውብ ቤት ነው።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 Ай бұрын
wow meluye its amazing wowowowowwo congra
@mareli9826
@mareli9826 8 ай бұрын
Nice house……I always enjoy looking at European houses❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 ай бұрын
Same here
@merona9994
@merona9994 8 ай бұрын
Good to see u. እና ቆንጆ ቤት። ትንሽ ነጭ የበዛው ይመስላል ወንበሩ ነው ነጩን የሰበረው አትጥይው። የወርቅ ወረቀቱ አጠቃቀም በጣም ግሩም ነው። መስታወት ያልሽው ጥሩ ሀሳብ ነው። ለጠባብ ቤት መስታወት ያሰፋል ይላሉ። እንደኔ ግን ትልቅ ወጥ መስታወት ከምታደርጊው በፓተርን የተቆራረጠ ብታደርጊው ከእቃ እና ከቤቱ አቀማመጥ ጋር ጥሩ ይመስለኛል። ሌላው ከነጭ ከለር ጋር የሚሄድ ኑትራል ከለር መጋረጃ ትራሶች ብትጠቀሚ ውበት ይጨምራል ባይ ነኝ። ባለሙያ አስተያየት ግን እንዳይመስልሽ😃 የዓለም ይሁን ብያለሁ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እሺ ሜሪዬ በጣም አመሰግናለሁ
@maremaru
@maremaru 8 ай бұрын
እንኩዋን ደና መጣሽ ቤት ለንቦሳ ብለናል በጣም ነው ሚያምረው ሜልዬ ምርጫዎችሽ አንደኛ 😍❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እሉዬ ክበሪልኝ እንጠብቅሻለን አንችንም
@alemeneshbeyene776
@alemeneshbeyene776 5 ай бұрын
ዋው ያምሬል በነገራችን ላይ በጣም ነውየምወድሽ
@almazaderaye9624
@almazaderaye9624 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሜልዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የአለም የደስታ የፍቅር ቤት ያድርግላችሁ ብርቱና የምትደነቂ ነሽ እግዚአብሄር ክነቤተስብሽ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ሜልዬ የሽታ መከላከያውን እባክሽ ሊንኩን ላኪልን አመሰግናለሁ::
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 ай бұрын
አሜን አልሚ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 5 ай бұрын
የወደድኩት nice Oven በጣም ቆንጆ ያምራል ኩሽናሽ ነገር ግን ምግብ ስታዘጋጂ ፀጉርሽ መለቀቅ አይመከርም የዓለም ይሁን Congratulations !
@mohathp2216
@mohathp2216 7 ай бұрын
በጣም ያምራል ቤት ለምቦሳ የደስታ የአለም ቤት ይሁን እንኳን ደስ ያለሽ ከነቤተስብሽ መልካም የገና በዓል
@genettesfaye105
@genettesfaye105 6 ай бұрын
Beautiful.house tebareki
@hewanshiferaw6510
@hewanshiferaw6510 7 ай бұрын
Congratulations for your new house it looks Beautiful By The Way I Love love the church the color Everything so You should keep That's my advice 😍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
Thank you
@berhanwubneh4216
@berhanwubneh4216 8 ай бұрын
Welcome back! Congrats & so beautiful! May it be filled to the roof with love, laughter & happy memories cheers! Proud of Sis on your creativity. I love it we’ve the same taste ! Thanks for sharing!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
Thank you so much 😀
@selamhabesha
@selamhabesha 7 ай бұрын
Congra konjo bet befikirna selam yimulalish❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 5 ай бұрын
ቤታችሁ በጣም ያምራል ፅድት ያለ ነው እቃ አመራረጥሽ ይገርማል አንደኛ ነሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ሌላ ጊዜ ደግመሽ ስለ ቤት ማስዋብ አሳይን አውሮፓ ያለነው የተቸገርነው ከቤቱ ጋር የማይመጣጠን እቃ እየገዛን ነው ቤታችንን አጨናነቅነው በተለይ ሶፋ።
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d 8 ай бұрын
የኔ:ባለሙያ:ሚሊ:ካንች:ብዙ:ተምሬአለሁ::
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@mekdesmelkamu8681
@mekdesmelkamu8681 7 ай бұрын
ጎበዝ
@user-eg9iz2qk3l
@user-eg9iz2qk3l 7 ай бұрын
ሰላም ሜልዬ የዓለም የሲሳይ ቤት ይሁንላችሁ። ስነስርአትሽን አደንቃለሁ። ባለቤቴ ሙያሽን ንፅህናሽን እጅግ በጣም ታደንቃለች ለዚያ ብዬ ሰብስክራይብ አድሮጌሻለሁ። ታድያ አንድም ሳይቀር በመፅሐፍ እንዲ ታተም ብታስቢበት? ምን ይመስልሻል መልስ ብትሰጪኝ ደስተኛ ነኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
መጽሀፍን ጨምሬ ብዙ ነገር አስባለሁ እግዚያብሄር ይርዳኝ
@user-eg9iz2qk3l
@user-eg9iz2qk3l 7 ай бұрын
@@Mellyspicetv በርቺ እግዚአብሔር ጤናውን ከነመላው ቤተሰብሽ ሰጥሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ። አፄ ኃይለሥላሴ ከትልቅ ቤተሰብ መወለድ ሳይሆን የሚያስከብረው የራስ ስራ ነው ብለዋል ስለዚህ በእስካሁን ስራሽና ስነስርዓትሽ እኔም እንደማደንቅሽ ይኼኔ ቤቱ ይቁጠረው። ሴቱ ቡና ማፍላት አልችልም ባለበት ዘመን የእያንዳንዱን ብሔረሰብ የምግብ አሰራር የምታስተምር ባለሙያ እና አነጀቴን የሚበላው እናቶቻችን እያልሽ ለእናቶቻችን እውቅና የምትሰጪው አጅግ ያስመሰግንሻል። ስራሽ እዩኝ እዩኝ የማለትና በጉራ ከእኔ በላይ ማን አለበኝነት የሌለበት በትህትና የተሞላ ስለሆነ እግዚአብሔር ይረዳሻል በርቺ። ስለመለሺልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ባለቤትሽን እድለኛ ነህና እግዚአብሔርን እያመሰገንክ ለምትሠራው ስራ ድጋፍህ አጋርነትህ እንዳይለያት አሳስባለሁ ነገር ግን ይኼንን ስል ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳሉ የሚለውን የአባት እናቶቻችን አባባል እረስቼ እንዳልሆነ ይታወቅልኝ። ቤታችሁ የአለም የሲሳይ ቤት ይሁን። ደህና ሁኑልኝ። ንፋስ በቤታችሁ አይግባ። በሰላም በፍቅር ለአገራችን ሁላችንንም ያብቃ። መፅኃፍ ልጅ ነው እስከ ሚወለድ እንፀልያለን በሰላም ተገላገይ። ትልቅ የአገር ኃብት ነው ስለዚህ ብርታቱን ይስጥሽ።
@KidistGirma-fl7lg
@KidistGirma-fl7lg 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቅመም ስወድሽ ባህልሽን ሙያሽን አክባሪ እንኳን ደህና መጣሽ አዎ ወንበሩ እንዳልሽው ነው ይቀየር የቤቱን ድባብ ነው የቀየረው ሌላው ምርጥ የሰላም የጤና የበረከት ቤት ያድርግላችሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን ኪዲዬ
@directeroffice
@directeroffice 5 ай бұрын
ቆንጆ ጥንቅቅ ያለ ቤት ነው የአለም የሲሳይ ቤት የደስታ ቤት ይሁንልሽ ሜሉዬ እጅግ በጣም ያምራል❤❤🙏
@zelalemtesfaye765
@zelalemtesfaye765 7 ай бұрын
በጣም ያምራል የተባረከ ቤት ይሁንላችሁ አመብርሀን አብራችሁ ትግባ 🎉🎉🎉
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን ዘሌ
@bluekal9706
@bluekal9706 7 ай бұрын
Congratulations 🎊 my advice is for you to put your kolo and kinche in the freezer it is always fresh. I always do that. You don't even need to warm the kolo when you need it .
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
Thanks for the tip my dear
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 7 ай бұрын
በጣም ወድጄዋለሁ የኔ ባለሙያ ጸዴ ነሽ በሁሉም ነገር አላህ የአለም የሲሳይ ያድርግልሽ❤❤❤
@mihretzebene4904
@mihretzebene4904 8 ай бұрын
እንክዋን ደስ አላችሁ ሜሉ ቆንጆ ቤት ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑሩበት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን ምርዬ
@betelhemeshetu8870
@betelhemeshetu8870 7 ай бұрын
Konjo new Mellyie Teru yaderglish.🌹😙
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 7 ай бұрын
ሜሊ፣ ወንበሩኮ በጣም ነው የሚያምረው ከለሩ። አንዳንድ ጊዜ ከለር ማች ብቻ አይደለም መሆን ያለበት፣ contrast ማድረግም አለ። ያንቺ ደግሞ ጥሩ contrast ሰርቷል።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እሺ የኔ ውድ ክበሪልኝ
@jimi56977
@jimi56977 8 ай бұрын
Congratulations on your new house 🎉 it is so beautiful. My wishes for God's blessing and a lot of happy years with your family.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
The same to you too
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 8 ай бұрын
I like your colors choice 👌 Amazing home. Good job. Enjoy your life.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
Thank you, I will
@hassenayele
@hassenayele 8 ай бұрын
ሜልየ እንኮን በደህና መጣሽ በጥሩ ነገር በጣም ያምራል እንኮን ደስ እለሽ የድስታ የጤና የምትደስችበት ቤት ይሁንልሽ ወንበሩን እትለውጭው ቆንጆ ከለር ነው እሱን ባላንስ ለማረግ የሶፍውን ትራስ የወንበሩን ከለር ለውጭው ወይም ከንጩ ትራስ ጋር ቀላቅይው የወንበሩ ከለር ክላሲ ነው በተረፈ ተደስችበት ባለምያ ነሽ በጣም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እሺ ማሬ አመሰግናለሁ
@aynalemgeta5048
@aynalemgeta5048 7 ай бұрын
@@Mellyspicetv የማሽኑን ስም ንገረኝ please
@tg-lb7rd
@tg-lb7rd 8 ай бұрын
ሜሉዬ እንኳን ደና መጣሽ ❤❤❤ ቤት ለንቦሳ በጣም ያምራል ቤትሽ ሜሉዬ እባክሽ ሽታ ሚያጠፋውን እቃ አሳይን በደብ ወይ ስሙን ንገሪኝ please
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ ውድ ዛሬ ስሙን እና ሞዴሉን ፎቶ አንስቼ ኮሚኒቲ ላይ አስቀምጫለሁ አይታችሁ እንድትገዙ
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 7 ай бұрын
ቤትሽ በጣም ያምራ እኔ በጣም የወጥ ቤት አድናቂ ነኝ የመጅመሪያው ምግብ ምን ይሰራልን ይሆን እስክትመጪ ቸኩያለሁ
@selamlealme6581
@selamlealme6581 7 ай бұрын
ባለሙያዋ ሜሊ እንኳን ደህና መጣሽ! ይቅርታ ስለዘገየው አስተያየቴ በድጋሚ አየሁት ቤታችሁን በጣም አሳምራችሁታል:: ሁለገብ ተሰጥዎ አለሽ እንኩዋን ደስ አላችሁ እባክሽ በቤት ውስጥ ያልተፈለገ ሽታ የሚያጠፋውን ሊንኩ ላኪልን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
የኔን እን ላይን ላይ ማግኘት አልቻልኩም ተመሳሳይ ግን ይኸውamzn.eu/d/4rpwPEV
@shikorinagoaleri9277
@shikorinagoaleri9277 7 ай бұрын
Please van you tell me whar is the name and send me the link of the machine that it takes the bad smells out. Thank you and welcome back ❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
amzn.eu/d/4rpwPEV
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 7 ай бұрын
ሜሉ እንኳንም ዛፍ ማድረግ ተውሽ በመፅሐፍቅዱስም ባእድ አምልኳ ነው ልጆችንእኛ እንደቅርፅናቸው ነው አትጨነቂ በምፅሀፍ ቅዱስ ትንቢተ ኤርሚያስ ምእራፍ 10 ከቁጥር 1 -16 አንብቢላቸው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@user-bs6lk1qn2e
@user-bs6lk1qn2e 8 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@enjeratube2676
@enjeratube2676 8 ай бұрын
The chairs are fine. Just put some accessories in the middle table that complete the look. Other than that's your place looks awesome 👌
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 ай бұрын
Thanks for the tips!
@maregk4154
@maregk4154 7 ай бұрын
Melly 😂😂😂😂 hamrawi, semayawi, kesitedemena kelemoch ayine lay sitiy asakishign. Betam new miwedish Melly ehite. Ke nen melaw betesebish selam hugni. Betishim yamiral.🤙
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ክበሪልኝ
@TigistTadesse-dp4dk
@TigistTadesse-dp4dk 5 ай бұрын
ንክዋን ደስ አላችሁ ሜሉ ቆንጆ ቤት ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑሩበት
@saywhatoo7609
@saywhatoo7609 7 ай бұрын
Please tell us the name or make video specifically Ethiopan food hard the smell
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ኮሚኒቲ ላይ ስሙን እና የሞዴሉን አይነት ፎቶ አንስቼ አስቀምጫለሁ ለሁላችሁም እንዲሆን ብዬ
@hareghar7880
@hareghar7880 7 ай бұрын
Yena wada
@saradezi8588
@saradezi8588 7 ай бұрын
ምርጫሽ በጣም ደስ ይላ እንም ግርግር አልወድም በተለይ እቃ ማብዛት ግርግር የሌለበት ከለር ይመቸኛል ቤት ጠበብ ያለ ከሆነ ከለር ማብዛት ቤቱን ያጠበዋል ባጠቃላይ ምርጫሽን ወድጄዋለሁ❤️🙏🏾
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 8 ай бұрын
ሜሊዬ እንኩዋን ደስ አላችሁ የሰላም የፍቅር የጤና ልጆቻችሁ አድገው እናተም ስኬት በስኬት እምትሆኑበት ቤት ያድርግላችሁ❤ በጣም እሚያምር ቤት ነው🎉የ ወንበሮቹ ከለሮች በጣም ያምራሉ ከ ሳሎኑ floor tiles እንዲሁም ከ Gold wall Decoration ጋር ከለሩ ስለሚዋሃድ ለ ሳሎኑ luxury and elegant look ሰጥቶታል። ጥያቄ አለኝ The Gold Paper እንደሚበላ አውቃለሁ እናማ ...... 😂 በምትለጥፊበት ግዜ ......ምን ያህሉን 😂😂
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እረባሽ እናበረክካለን ዋ......በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@MekdiTube
@MekdiTube 7 ай бұрын
ጋደኛዬ እንካን ደና መጣሽ ቤትሽ በጣም ያምራል እንካን ደስ ያላቹ 🎉ያለም ይሁን ብያለው 🥰🥰
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን መቅዲዬ ውዴ ናንዬን ሳሚልኝ
@youme9523
@youme9523 8 ай бұрын
ማር አረቄን ለመጠጣት ሞክረሽ ታውቃለህ? Have you ever tried drinking Honey Areke?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አረቄ ቀምሼ አቃለሁ የማር ግን አላውቅም
@mariameles5436
@mariameles5436 6 ай бұрын
Congratulations beautiful house the only thing l suggests the wall need some picture s a l
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
እውነት ነው አመሰግናለሁ የኔ ውድ ገና አስተካክለን አልጨረስንም ቀስ እያልን እናረጋለን
@Hella_Hellaye
@Hella_Hellaye 7 ай бұрын
ሜልዬ እንኩአን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ማርያምን ምን ሆና ነው ብዬ በጣም ሳሰበሽ ነበር እንኩአን ደህና መጣሽ የሰላም የጤና ቤት ያርግልሽ በጣም ያምራል ቤትሽ ሜልዬ የመስታወት ጌጥ በጣም ቀላል ነው ለ መሰራት አኔም እራሴ ነው የሰራሁት ካስቆረጥሽ መስታዎቱን ወንበሩ እንደኔ ያም ራል ለልጅ ቤት ቆንጆ ከለር ነው ❤️❤️❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@Nadia-rf8kp
@Nadia-rf8kp 8 ай бұрын
Congrats, nice house, I thought you lived here in the US.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ግሪክ ነው የምኖረው
@zeynuoda8459
@zeynuoda8459 7 ай бұрын
Nice home
@selamyetkeleya1223
@selamyetkeleya1223 7 ай бұрын
Betam new miyamerew bete lenebosa❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እንቦሳ እሰሪ ሰላምዬ
@genethiko9767
@genethiko9767 8 ай бұрын
ዋው ሜልዬ በጣም ነው የናፈቅሽን እንኳን በሰላም መጣሽ ቤትሽ በጣም ያምራል የበረከ ቤት ይሁንላችው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 ай бұрын
አሜን ገንዬ
@Mediye
@Mediye 8 ай бұрын
Ejeg betam new yemiyamerew betachu wed Melato. Medhanialem bedesta betena yemetenorubet yadergelachu. Egziabher hulem ke enante gara yehun.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን መዲዬ
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 7 ай бұрын
ሜሉዬ እንኳን ለዚህ አደረሰሽ ያህዌ ከነቤተሰቦችሽ ይባርክሽ ይጠብቅሽ ቤትሽ በጤናና በሰላም የምትኖሩበ የምታረጁበት ልጆችሽ አድገው የሚዳሩበት እንዲሆንልሽ ምኞቴ ንው በጣም ነው የወድሽ የኔ ቅመም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን ኒናዬ ተባረኪልኝ አንችም
@giftiyimam3764
@giftiyimam3764 7 ай бұрын
በጣም በጣም..... ነው የሚያምረው, የአለም ቤት ይሁንላችሁ.
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የሰላም የፍቅር የደስታቤት ይሁንልሽ በጣም ያምራል🙏🙏🥰
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን ጥጅዬ
@hareglulu8331
@hareglulu8331 7 ай бұрын
ቤት ለቦሳ የበረከት የጤና ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ያለበት ቤት ይሁንላችሁ እግዚአብሄር ካለ ሁሉም አለ🙏🏽✊🏾❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን ሀረግዬ
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 7 ай бұрын
ሜሊዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ሁሉም ነገር በጣም ነው የሚያምረው እግዚአብሔር እድሜና እና ጤና ይስጣችሁ ቤቱንም የምትኖሩበት ያድርግላችሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን መስኪዬ
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 7 ай бұрын
Congratuletion nice to sèe you again merr Christmas and hapey New year. Poly poly orya .
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
Same to you
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 8 ай бұрын
ሜሉዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ተናፋቂ ቤት ለቦሳ ያለም የሲሳይ ቤት ይሁንላቹ በፍቅር ኑሩበት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰቷቹ በደስታ የምኖሩበት ቤት ይሁን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ ክበሪልኝ
@guenetgirma8941
@guenetgirma8941 7 ай бұрын
Congratulation. Beautifully house. The kitchen is more than enough. Glad to see you back. Welcome back. Really missed you. Wish you and your family a happy and blessed new year.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ!እኔም ናፍቃችሁኛል......ላንቺም ከነመላው ቤተሰብሽ የበረከት አመት ይሁንልሽ
@lizalemu9875
@lizalemu9875 7 ай бұрын
Welcome back yene konjo Very beautiful house, God bless your family!!!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
Thank you so much 🤗
@kebedegunjo9
@kebedegunjo9 7 ай бұрын
ሀይ ሜሊ! ቀላል የዲዛይን ሰው አይደለሽም። እኔስ ምርጥ የምግብ ዝግጅት አዋቂ ብቻ ትመስይኝ ነበር። መኖርን ብቻ ሳይሆን ያለሽንም ማጋራት የምታውቂ ሰው ነሽ ። ኑሮሽን ቤተሰብሽን ሥራሽን ይባርክልሽ። ሁሉንም እንደቤተሰ የምታይ ድንቅ እህት ነሽና ሁሌም ይሙላልሽ አንጣሽ ተባረኪ። ቤትሽን የትውልድና የዘላለም ያድርግልሽ። ታዲያ ግን ይቅርታና ሁሉን ነገር ነጭ ቀባሽውና ክሊኒክ መሰለኝ። ለማንኛውም ሠላም ሁኚ በሌላ ሀሳብ እንገናኛለን።
@jerusalemmehari1354
@jerusalemmehari1354 6 ай бұрын
Your house is beautiful! Your dining chairs are beautiful it’s nice pop of color for your dining room. It will warm up the room it is good to use warm tone color in a cool tone ( white and gray color). In America this is what recommended if you use cool tone colors add pop color to warm up the house.
@kumnegerdemissie2780
@kumnegerdemissie2780 8 ай бұрын
Wow bettam yamiral besteshs simple and clean
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
Thank you so much
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 8 ай бұрын
ከ ቲቪው ጀርባ ጥቁር ቢሆን ያምራል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እሺ የኔ ውድ
@jerrywolde5893
@jerrywolde5893 8 ай бұрын
ሜልዬ የአለም የሲሳይ ቤት ይሁን! ሜልዬ ያሳየሽን ለሽታ ይሆናል ያልሽው ማሽን Amazon ላይ አገኘዋለሁ? ስሙስ ምንድነው? እባክሽ ግዜ ሲኖርሽ Link አስቀምጭልኝ መግዛት እፈልጋለሁ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ጄሪዬ ለሁላችሁም እንዲሆን ብዬ ኮሚኒቲ ላይ አስቀምጫለሁ የሞዴሉን ፎቶ።እኔ ከአማዞን ሳይሆን ከሱቅ ነው የገዛሁት ግን የምታገኝው ይመስለኛል
@EkramBeshah-qz2zl
@EkramBeshah-qz2zl 7 ай бұрын
Wow like your home so beautiful please the home diffuser machine link
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ኢክራምዬ ኮሚኒቲ ላይ ለሁላችሁም እንዲሆን ብዬ የሞዴሉን ፎቶ አስቀምጫለሁ
@lanteTV1
@lanteTV1 7 ай бұрын
22:39 What is the name of the brand of Air Purifiers or Air Cleaner? How much is the price? Is it only for the kitchen or will it also be for the bedroom? Thank you 🙏🏼
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
Yes it is air cleaner and you can use it every where and for more information I tag a picture on my community page
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 7 ай бұрын
ለሐረጉ ሰኳር በዉሀ አጠጪዉ በሌላ ግዜ ደግሞ እርሾ በጥብጠሸ አጠጪዉ አትክልት በጣም ጥሩ ነዉ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
እሺ መንቢ አመሰግናለሁ
@momona7637
@momona7637 7 ай бұрын
Melly you’re one of my favorite KZfaqrs. And a humorous person. Wish you all the best.
@frehiwothmariam9744
@frehiwothmariam9744 8 ай бұрын
Wow welcome dear Mellye❤, beautiful house yetena, yeselam ena yebreket yehunelacihu ❤🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን ፍርዬ
@BetStyle1
@BetStyle1 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሜልየ። በደስታ የምትኖሪበት ያድርግልሽ🥰
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን መሲዬ
@GeteAlemu-tw5hx
@GeteAlemu-tw5hx 4 ай бұрын
🙏🙏👏👏❤️
@user-zv3so6uf9t
@user-zv3so6uf9t 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር የጤና የፍቅር የበረከት ቤት ያርግላችሁ ቤት ለእንቦሳ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@yedengelmaryamleg
@yedengelmaryamleg 7 ай бұрын
Beautyfull home 😍 What ist the Name of Air purifier? Thanks 🙏🏽
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
amzn.eu/d/4rpwPEV
@yedengelmaryamleg
@yedengelmaryamleg 7 ай бұрын
@@Mellyspicetv amesgenalew❤️
@sarabegeta8541
@sarabegeta8541 7 ай бұрын
enqwan dess alesh betam konjo new.
@rahelfeleke5889
@rahelfeleke5889 8 ай бұрын
በጣም ያምራል የረቀቀ ወንጀሎች እንከተላለን ን በሰላም መጣሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሬሁ
@yeshiharegwoldegiorgis4764
@yeshiharegwoldegiorgis4764 7 ай бұрын
የኔ ውድ የተባረከ ደስታ ፍቅር መልካም ነገር እንድታዩበት እመኛለሁ የኔ ቆንጆ ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን የሺዬ አለሽልኝ ሰላም ነው
@wossenberhanu9755
@wossenberhanu9755 7 ай бұрын
ቤት ለእንቦሳ ሜሊ የደስታ ያርግልሽ ልጆቺሽን የምትድሪ የምትኩይበት ያድርግልሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 7 ай бұрын
እኔም በዚህ አመት አድሱ ቤቴ እገባለሁ ውይ የኪራይ ቤት በቃኝ እኮን እግዚአብሔር እርዳሽ እግዚአብሔር ቤት እደሰጠሽ ሰላም ደስታ በርክት መክነወን ይስጥሽ ተደሰች❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@Lovewins3908
@Lovewins3908 8 ай бұрын
Des ylal enqa des alachu egziabiher ybarklachuu
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
Thank you
@zemzemzemzem3867
@zemzemzemzem3867 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ThayyibaPunchili
@ThayyibaPunchili 8 ай бұрын
Mashalih
@meseretgure515
@meseretgure515 7 ай бұрын
Please what the name of that thing which you use for refresh ing your home
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
ኮሚኒቲ ላይ ስሙን እና ፎቶ አስቀምጫለሁ ለሁላችሁም እንዲሆን ብዬ ግዜ ሲኖርሽ እይው። ኮመንት ላይ ፎቶ ማስገባት ስለማንችል ነው
@metasebiakassaye3747
@metasebiakassaye3747 8 ай бұрын
Congratulations on your new house! Would you please share the name of the machine that the Air purifier? Please share the link or the Name?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
መቲዬ ዛሬ የሞዴሉን እስከነ ስሙ ኮሚኒቲ ላይ ፎቶ አስቀመጥኩ አይታችሁ እንድትገዙ
@saratessema9064
@saratessema9064 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ቤት ሪሞዴል ማድረግ አድካሚ ነው ግን ሲያልቅ የሚሰማው ስሜት ልዩ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 7 ай бұрын
አዎ እውነትሽን ነው
የአዲስ አመት ፓርቲ
24:57
Melly spice tv
Рет қаралды 39 М.
የልጆቼን ቁምሳጥን አስተካከልኩላችው
26:06
Melly spice tv
Рет қаралды 26 М.
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 42 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 69 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
how to zucchini cooking recipe 🔥 Asheq cooking
9:42
Asheq Cooking
Рет қаралды 1,1 М.
ከባሌ ጋር ቆንጆ ጊዜ
20:05
Melly spice tv
Рет қаралды 41 М.
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ምን ተፈጠረ?
20:10
Fana Television
Рет қаралды 5 М.
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 42 МЛН