አዲሱ ኤክሳይሰስ ታክስ ለ ኮሮላ ክሮስ 1,000,000 ብር ይቀንሳል 💥💥

  Рет қаралды 2,722

micki aweke

micki aweke

Жыл бұрын

ይህን የታክስ አሰራር ፎርማት በውስጥ መስመር የተላከልኝ ነው !!! የተሳሳተ ወይም መታረም ያለበት ነገር ካለ በኮመንት አርሙኝ 🙏🙏🙏
እኔ የታክስ ወይም የጉምሩክ ኦፊሰር አይደለውም 🙏🙏

Пікірлер: 38
@tesfayemoges7796
@tesfayemoges7796 Жыл бұрын
ሚኪ ምርጡ የመኪና ተንተኝ ነህ በደንብ በግልፅ ነው የምታብራራው ይመችህ
@mohaseme7920
@mohaseme7920 10 ай бұрын
እባክህ ሚኪ ከቻልክ እስኪ ከባድ መኪና ላይ የሚገጠም GPS ነዳጅ እና ያለበትን አካባቢ የሚጠቁም መቆጣጠርያ እና ስለጥቅሙ ቪዲዮ ስራልን።
@oumera58
@oumera58 Жыл бұрын
1,5 ሲሲ ኮሮላ ወይም ያሪስ 00 የሆነ መኪና ከቻልክ ስራልን አመሰግናለሁ ክበርልን ብዙ ስለ መኪና ያለኝን ግንዛቤ ተምሬአለሁ
@EyuelEyu
@EyuelEyu Жыл бұрын
ሰለ መኪና ክራይ እና ስንከራይ ምን ምን እደሚያስፈልገን በቀን ስንት ብር እደሚያስፈልገን Video Seralen
@felagotabera5168
@felagotabera5168 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@kekoami
@kekoami Жыл бұрын
Wow you are great
@ephremayele1309
@ephremayele1309 Жыл бұрын
😢miky you have good knowledge!
@binyammengistu5675
@binyammengistu5675 Жыл бұрын
አረ ጠፋህ እኮ ደሞ በናትህ ስለ Suzuki vitara old model ስራልን ስለ ጥንካሬው ስለ መኪናው አያያዝ በናትህ እጠብቅሀለው 👏👏👏👏👏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@matiyasgetachew6987
@matiyasgetachew6987 Жыл бұрын
ሰላም ሚኪ እባክህ ከቻልክ አዲሱ የሜትር ታክሲ የግብር ስሌት አሰራር ብታቀርብልን።
@hawariyawabebe6592
@hawariyawabebe6592 Жыл бұрын
suzuki preso kechalk yehine video sralign bewaga derja compare lemadreg
@anwar5545
@anwar5545 Жыл бұрын
ሰላም ሚኪ እንዴነህ ከዩቲዩብ ጠፍተሀል ምንም እየለጠፍክ አይደለም ነው ሌላ አካውንት አለህ ቲክቶክ ላይ ብቻ ሳይሆን ኧረ ወደዚም መንደር እየተመለከትክ
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
እሺ በቅርብ አስተካክላለው
@henokdesta986
@henokdesta986 10 ай бұрын
Please 79 landcruiser 2017 single cap seralegn after 1 year bewala hagera segeba legeza efelgalewu ena moinco teyike ye dolare chegr selaleben endebefitu stock aregen anasekemetem alugn ena adisun endat nw magegnt mechelewu
@YONASRETA
@YONASRETA 4 ай бұрын
ሚኪ በላይነህ ክንዴ ስለሚገጣጥማቸው ኤሌክትሪክ መኪኖች እንፎርሜሽን ብትሰጠን?
@user-cars4ethiopia
@user-cars4ethiopia Жыл бұрын
ሚኪ ሰላም 7 ሚ የሚሸጡት መኪና ነዉ ? ወይስ ያልገባኝ ነገር አለ
@mustajimma1615
@mustajimma1615 11 ай бұрын
Toyta rav 4 2023 siralin
@tilahunabebe4408
@tilahunabebe4408 10 ай бұрын
agya 1,2 toyota ስለዚህ መኪና ብታሳውቀን
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
ውይ ጂኦግራፊ ቲቸር another ድንጋይ ራስ ብለውኘል ውነታቸውን ነው ልብል ምንም አልገባኝም ያልከው ድምጽ ገርማሜው byዘዌይ ድምጽህን ስወደው
@naomi.1872
@naomi.1872 Жыл бұрын
አሁን ያብራራክልን መኪና የሚሸጥ እጅህ ላይ አለህ
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
አይጠፋም
@AyalewIreso-ly1so
@AyalewIreso-ly1so Жыл бұрын
ምንበስ.ታክስ.በግልከውጭገዝቶመስገበትይቸለልወይ?ቀረጡንምስረልኝ.አመሰግናለው
@yesufnegash1013
@yesufnegash1013 Жыл бұрын
ሰላም ሚኪ እንዴት ነህ... ጥያቄ ነበረኝ መኪና ለመግዛት እየፈለኩ ነበር እና በአጋጣሚ መሸጫ ቤት ውስጥ Toyota yaris 2012 (Compact) አገኘሁ መወሰን ግን አልቻልኩም፡፡ ከ Toyota vitz 2004 እና Toyota yaris 2012 (Compact) የትኛው የተሸለ ነዉ ምናልባት በአመተምህረት ካየናቸዉ Toyota yaris 2012 (Compact) የቀረበ ነዉ በ cylinder ካየናቸዉ ደሞ Google አድርጌ እንዳየሁት እኩል ናቸው፡፡ በዚህ ላይ ያንተ ሀሳብ ምንድን ነው? የሚመሳሰሉበትን እና የሚለያዩበት ነገር ብትነግረኝ? ምንስ ትመክረኛለህ? መኪናውን የምፈልገው ለስራ ነበር፡፡
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ለስራ ከሆነ ቪትዝ ይሻልሀል ።
@footballhistory2139
@footballhistory2139 Жыл бұрын
Nothing will change in the market coz of greedy sellers
@wendewssnlegesse8914
@wendewssnlegesse8914 4 ай бұрын
Hybrid tax men Yahle new
@HTT6892
@HTT6892 Жыл бұрын
ኤክሳይዝ ታክስ
@wondwosenmeseret7481
@wondwosenmeseret7481 Жыл бұрын
ሚኪ የምታቀበው የመኪና ሪቪውና ሌሎች ትንታኔዎች ይመቸኛል : እከታተላለሁም : አንድ ጥያቄ አለኝ Suzuki Ertiga 7 ሰው የውጭነው መኪና እንዴት ታየዋለህ :: መግዛት ብፈልግ
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
መጥፎ አይደለም 👍
@YetAutoTrackTrading-xw4bx
@YetAutoTrackTrading-xw4bx Жыл бұрын
ብሮ የኤሊክትሪክ መኪኖች ማለትም ቮልቫገን id6 👉ልገዛ ነበር መረጃዉ ካለህ ፃፍልኝ ለምትሰጣቸዉ መረጃዎች በጣም ገንቢ ናቸዉ እናመሰግናለን 🙏
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ምን መረጃ ፈለክ ?
@YetAutoTrackTrading-xw4bx
@YetAutoTrackTrading-xw4bx Жыл бұрын
@@Mickyaweke አሁን ካለዉ የገበያ ዋጋ ሚቀንስ ከሆነ ልረጋጋ ወይ ?
@getachewyimam4908
@getachewyimam4908 11 ай бұрын
ሚኪ ሠላም ነው ላወራህ ፈልጌ ነው ስልክህን ላክልኝ🙏🙏
@Mickyaweke
@Mickyaweke 11 ай бұрын
+251704260211
@tesfayemoges7796
@tesfayemoges7796 Жыл бұрын
ቶዬታ ያሪስ ወይም ኮሮላን እስቲ ስራልን አሁን ካለው ዋጋ በስንት ይቀንሳሉ 00km.
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
አይቀንስም
@habtamuendalkachew7797
@habtamuendalkachew7797 Жыл бұрын
እኔ ምለው ሚኪ ሰሞኑን መኪና ላይ ያለው የዋጋ ጭማሪ ምንን በማስመልከት ነው?
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
አነስተኛ ሞተር ያላቸው ትንሽ ዋጋ ይጨምራሉ
@greateview.4366
@greateview.4366 Жыл бұрын
እረ unfair ነው የተመቱ vitz 2001 ሰሞኑን 1.1 የነበሩ 1.250 እያሉ ነው ። እነሱስ አይቀንሱም እንዴ ???
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 54 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 14 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 124 МЛН
ዲጄ ሊ    ዳኒ ሮያል ያሳዝነኛል  NO MORE DRAMA   ስለ  666
15:04
የኢትዮጵያ ታክስ ህግ ክፍል 1
9:08
hani tube አካውንቲንግ አስተማሪ
Рет қаралды 25 М.
зил
0:32
Karol tv
Рет қаралды 955 М.
Машина Жириновского.  #shorts Лиса рулит
0:52
Лиса рулит shorts
Рет қаралды 4,6 МЛН
Все было зря! BMW по итогу сдохла окончательно...
1:34:34
ИЛЬДАР АВТО-ПОДБОР
Рет қаралды 3,5 МЛН
Oyuncak Direksiyon İle Motosiklet Yönetmek #shorts
0:27
Osman Kabadayı
Рет қаралды 5 МЛН
Ауди скайсфера
0:28
Vladione
Рет қаралды 2,1 МЛН