No video

ያገለገለ መኪና ስትገዙ ማድረግ ያለባቹ ጥንቃቄ

  Рет қаралды 3,562

micki aweke

micki aweke

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@loyalmedia622
@loyalmedia622 6 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነዉ ሚኪ : እንደ አንተ አይነት እና እኝደ ብርሀኑ አል አደም አይነት ሰወች ቢበዙ ሀገራችን ምን ያህል ገነት በሆነች።
@MJ-rd3tq
@MJ-rd3tq 6 ай бұрын
Welcome back micki, I couldn’t find that you were made video about recall car
@matiyasgetachew6987
@matiyasgetachew6987 6 ай бұрын
ሚኪያችን እንኳን በደህና መጣህ እባክ ስለ ቶዮታ ታኮማ መኪና መረጃ ብትሰጠን🙏🙏🙏
@Mickyaweke
@Mickyaweke 6 ай бұрын
እሺ እሰራለሁ
@eyerusalemassefa4499
@eyerusalemassefa4499 6 ай бұрын
ብትችል አፍጥነው ለመግዛት አያሰብኩ ነበር ሚኪ
@yosephkefyalew9308
@yosephkefyalew9308 4 ай бұрын
Betam tru slehone bertalin!!!! ስለ ኤሌክትሪክ መኪና መረጃ ፈልገ ነበረ የኔ ወንድም
@Mickyaweke
@Mickyaweke 4 ай бұрын
ምን መረጃ ልስጥህ ?
@saratekle8650
@saratekle8650 6 ай бұрын
ሚኪዬ መልካም ሠው እንኳን በሠላም መጣክ በርታልን ለምርጥ መረጃክ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@mulyetadesse8103
@mulyetadesse8103 3 ай бұрын
Great!!!
@adugnaworkneh6150
@adugnaworkneh6150 Ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@MehariKabeto
@MehariKabeto Ай бұрын
Thanks ❤
@Muhammedanwar5386
@Muhammedanwar5386 3 ай бұрын
Thanks
@Mickyaweke
@Mickyaweke 6 ай бұрын
ቀጣይ ሰራለሁ
@endashawdagnu
@endashawdagnu 6 ай бұрын
ቆርጭ ለመቀጠል ፈልጌ ነበር ግን ቀጫጭን ገመዶች ከምን ጋር ላገናኛቸው?
@adugnaworkneh6150
@adugnaworkneh6150 Ай бұрын
በምን ነው አድራሻህን ማግኜት ሚቻለው
@teddyamsal7668
@teddyamsal7668 6 ай бұрын
ሰላም ሚኪ! አድራሻህ የት ነው መኪና ትፈትሻለህ ወይ?
@user-zl5gi5en9f
@user-zl5gi5en9f 3 ай бұрын
ሰላምሚኪ ስልክህ አይሰራም ፈልጌህ ነበረ
@YonasYone
@YonasYone 5 ай бұрын
ሰላም ሚኪ እንዴት ነህ እኔ ምነዳው id6 ነው እና የቤቱ መብራት 3ፌዝ ነው በፊት ቻርጅ ለማድረግ ጊዜ አይወስድበትም ነበር አሁን ላይ ግን ማታ 11:00 ሰአት የተሰካ ጠዋት ድረስ 50% ብቻ ነው ሚያደርገው ይሄም ሲሆን ለሁለተኛ ጊዜ ነው ለሊት ላይ ቻርጅ ማድረግ ያቆማል ችግሩ ከምን የመጣ ሊሆን ይችላል መፍትሄውስ ምን እድነው
@HargeDessalgne-rt4vy
@HargeDessalgne-rt4vy 6 ай бұрын
1990 ሆንዳይ ቆንጆነው ??
@HabtamuAbdu
@HabtamuAbdu 6 ай бұрын
መኪናዬ E- strar ነው አጠቃቀሙ ስልገባኝ መረጃ እፈልጋለው
@zinetmuhammed5555
@zinetmuhammed5555 4 ай бұрын
ሰላም ሚኪ ስለ id 6 መረጃ ብትሰጠኝ ለመግዛት ፈልጌ ነበር በመኖሪያ ቤት ቻርጅ መደረግ ይቻላል ወይ
@ademjemal2311
@ademjemal2311 Ай бұрын
ሚኪ ለምንድነው የጠፋህ? ስለመኪና የምትሰጠው መረጃ እጅግ ጠቃሚ ሰለሆነ እባክህ አትጥፋ። እስኪ አሁን ካሉ የኤሌክትሪክ መኪናወች መካከለኛ ገቢ ያላቸው ኢትዮጵያውያን ቢጠቀሙበት የተሻለ ነው ምትለውን ጠቁመን።
@HabtamuAbdu
@HabtamuAbdu 6 ай бұрын
ኤለክትሪክ መኪና update የሚያደርግ ሰው አድራሻ ስጠኝ
@adugnaworkneh6150
@adugnaworkneh6150 Ай бұрын
አስቸኳይ ነው አዋራኝ እስኪ ወንድሜ
@Mickyaweke
@Mickyaweke Ай бұрын
@@adugnaworkneh6150 ምን ላግዝህ ? በስራ ሰአት መደወል ትችላለህ 0949252627
@adugnaworkneh6150
@adugnaworkneh6150 Ай бұрын
@@Mickyaweke በዚክ ሰዓት አይመችክም ወንድሜ
@adugnaworkneh6150
@adugnaworkneh6150 Ай бұрын
@@Mickyaweke የሥራ ሰዓት ከሥንት እስከ ሥንት ነው
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 12 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 42 МЛН
የቴክኒክ እውቀታችሁን በዚህ ቪድዮ አሳድጉ! ኢትዮ አውቶሞቲቭ Ethio Automotive
28:00
ETHIO AUTOMOTIVE TV SHOW ኢትዮ አውቶሞቲቭ
Рет қаралды 13 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 12 МЛН