🛑ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ || ኢየሱስ የሚሉት አዲስ ንጉሥ

  Рет қаралды 150,722

አርጋኖን-Arganon

አርጋኖን-Arganon

6 ай бұрын

#እንኳንአደረስዎ #like #Share #Subscribe @arganon ‪@janderebaw_media‬
/ @arganon
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2016|2024

Пікірлер: 324
@user-uj8er2qb3g
@user-uj8er2qb3g 6 ай бұрын
24/7 ብሰማህ ደስታውን አልችለውም !!!!ጌታ ጸጋውን አብዝቶ ያፍስብህ እንዲሁም ጸጋህን የምትጠብቅበት ጥበቡን ይስጥህ እኛም ምእመናን በጸሎታችን እናስበው
@SadeeYwsx
@SadeeYwsx 6 ай бұрын
ለመለዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል በሰላም አደረሰችሁ ስንጠብቅወት ነበር መምህር እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 6 ай бұрын
አሜንንንንንንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@meherat938
@meherat938 6 ай бұрын
በአል አይባልም👉 በዓል✅ እንክዋን አብሮ አደረሰን
@SggFfg-nm5cf
@SggFfg-nm5cf 6 ай бұрын
❤አሜን
@SggFfg-nm5cf
@SggFfg-nm5cf 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 6 ай бұрын
በጣም ደሥሥሥ ትምህርት ነዉ at the same time ደሞ የሚያሳዝን እና እንባን የሚያመጣ ትምህርት ነዉ 🥺🥹🙏✝️♥️ መምህር እግዚያብሔር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመኖን በዚች በተወደደች እና ቅድስት በሆነሽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤትክርስትያን ያኑርልን ያርዝምልን 🙏✝️❤️
@rozadebra9453
@rozadebra9453 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ማነው እንደኔ ድያቆን ሄኖክን የሚወደው
@selamawitgyohannes9147
@selamawitgyohannes9147 6 ай бұрын
“እመቤታችንን ያልተቀበለ ምን እያጣ እንደሆነ አላወቀውም “ ትልቅ ትምህርት እንኳን አደረሰን
@hanamelese9942
@hanamelese9942 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን! ለመላው ኦርቶዶክስአውያን እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰን
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 6 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእዬሱስ ክርስቶስ ለልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን✝️🙏🙏🙏
@biruk_13
@biruk_13 6 ай бұрын
በእውነት መምህር አንደበትህ በጣም ነው ሚጣፍጠው እግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት ጊዜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
@sosinabekele4621
@sosinabekele4621 6 ай бұрын
ዲያቆን ሄኖክ ጎበዝ አንደበተ ርቱእ። ተባረክ።
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 6 ай бұрын
የአለምን ሀጥያት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ 😢😢 አቤቱ አንተ ፍቅር ነህ❤ ሄኒዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 6 ай бұрын
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የተረዳሁት በዛሬ ትምህርት ሰባ ሰገል ጌታችን ከተወለደ በኃላ (ከ 2ኛ ዓመቱ ) እንዳገኙት አላውቅም ነበረ እንደተወለደ ይመስለኝ ነበር እና ክብረት ይስጥልን መምህር 🙏❤
@leozy.b
@leozy.b 6 ай бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን!...እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤
@azebmulugetaazebmulugeta6284
@azebmulugetaazebmulugeta6284 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን .እንኳን አብሮአደረሰን አደረሳቹ
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 6 ай бұрын
The eternal እግዚአብሔር እንኳን ተወለደልን የእኛ ጌታ መድኃኒታችን፣ እንኳንም ሌላ አምላክ አልኖረን። የአህዛብ አማልክት ራሳቸው ሰዎቹ የፈጠሯቸው ናቸው። የእኛ አምላክ ግን በባህሪው የዘላለም አምላክ ነው። "የማይሞት፣ ብቻውን የሚገዛ፣ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ውስጥ ለዘላለም የሚኖር እግዚአብሔር "የህይወትን ቃል ያሰማልን ዲያቆን❤
@elisabeth.365
@elisabeth.365 6 ай бұрын
እንኳን ለ ጌታችን ልደት አደረሳችሁ ክርስቶሳዊያን እህት ወንድሞቼ . ከ እመቤታችን ተወልዶ ያዳነን ቸሩ መድሐኒአለም ምስጋና ይግባው
@mulukenbirhanu701
@mulukenbirhanu701 6 ай бұрын
እጅግ ድንቅ አገላለፅ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ በድሜ በጤና ይጠብቅልን። ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን ወገኖቼ መልካም የልደት በዓል ይሁንልን❤❤❤
@user-gl6py3xk1y
@user-gl6py3xk1y 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ፡፡ ጣፋጭ የሆነውን ትምህርት ዘወትር እንድንማር እግዚአብሔር ረዘም ያለ ጤና እና እድሜ ይስጥልን፡፡ ህይወትን ሚያለመልም እና በብዙ ሚስጥር እና ምሳሌ የተሞላ ደስ ያሚል ትምህርት ነበር፡፡ በስተመጨረሻ ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን፡፡
@znashdngato4658
@znashdngato4658 6 ай бұрын
ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኛን ለማዳን ከእመቤታችን ሰለ ተወለድክልን እንዳንጠፋ ሰለ ፈለከን ክበር ተመስገንልን ለላ የምንሰጥህ አንዳች የለንምና እንኳን አደረሰን አሜን ❤❤❤
@Aresama987
@Aresama987 6 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህ
@arsemazarga5347
@arsemazarga5347 6 ай бұрын
እንኳን ደና መጡ መምህር የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤መምህር ደና ሰለሆንክ በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን አረጋኖዎች❤
@firehundemeke5224
@firehundemeke5224 6 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰን ፡፡የእመቤታችን በረከት ፍቅር ያሳድርብን።
@milkiassolomon7616
@milkiassolomon7616 6 ай бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን!...እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ 🥰
@Yohannes_86
@Yohannes_86 6 ай бұрын
እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@weynitesfay5878
@weynitesfay5878 6 ай бұрын
ክብርን ምስጋናን ንጎይታናን ንመድሃኒናን እየሱስ ክርስቶስ ይኹን። ቃለ ህይወት የስምዓልና፡ ዕድመን ጸጋ ጥዕናን ይሃብካ ጎይታ🙏🙏🙏
@Danielasham
@Danielasham 6 ай бұрын
በዘመናት መካከል የ አንተ አይነት ይፅድቅ እቃውን እየተጠቀመ ቃሉን የሚያጠግበን የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩ ይስፋ
@tigistaschalew5017
@tigistaschalew5017 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ
@amanawettsion
@amanawettsion 6 ай бұрын
ረቡኒ እንኳን ደና መጣህልን እንኳን አደረሰህ
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እንኳን ለዚህ የጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደቱ አደረሰን ❤❤❤❤ ። እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ ነይልኝ ሁሉ ዓለምን ሰላም አርጊው በምልጃሽ❤❤❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የሰማነውን የነብስ ዋጋ ያድርግልን
@utopia796
@utopia796 6 ай бұрын
በኢየሱስ ስም!! ምን አይነት ድንቅ አገላለፅ ነው?! እግዚአብሔር ይባርከህ።
@eden14markon53
@eden14markon53 6 ай бұрын
ውድ እና እንቁ መምህራችን እንኳን አደረሰህ እረጅም እድሜ ተመኘውልህ
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 6 ай бұрын
አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤
@bezaassefa3891
@bezaassefa3891 6 ай бұрын
መምሕሬ !!!ጸጋውን ያብዛልክ!!በቤቱ የጽናክ!!!ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 6 ай бұрын
ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህሬ እውነት የኢየሱስና የእናቱ ነገር ቢነገር አያልቅም በዚች ቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ ያርገን አምላክ ይክበር ይመስገን እንኩአን አደረሳቺሁ ኦርቶዶክሳውያን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ዲያቆን
@ghgh4028
@ghgh4028 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በአወነት ቃለ ህይወት ያስማልን ክብር መምህረችን ጸጋዉን በረከንነ ኣቡዙቶ ኣቡዙቶ ይድልልን ኣሜን፫✝️🌹👏
@user-fq6wo9kp4q
@user-fq6wo9kp4q 6 ай бұрын
አሜን ከነመላው ቤተሰቤጋ ከጌታች እና መዳኒታችን ልደት በረከቱ ይደርብን።ድንቅ የቤተክርስቲያን ልጅ።ሁሌ አንተ ስለ ክርስቶስ እና ስለ እመቤታችን ስትናገር እራሱ መዳኒአለም በደንብ የሚያውቀኝ ልጄ ብሎ ደስ ሲለው አስባለው።እሱን ከማስደሰት በላይ ደግሞ ምንም የለም።አቤት መታደል። አንተን የመመረቅ ብቃት የለኝም ለኛ ሲል ግን እድሜህን ያርዝምልን🙏🙏🙏ክርስቶስን በዚህ ልክ ማወቅ ምን ያለ መባረክ ነው?ልብን ደስ ያሰኛል
@mulufentaye3029
@mulufentaye3029 6 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን 👏
@maz1883
@maz1883 6 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳቹ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 6 ай бұрын
በእውነት በጉጉት የምንጠብቅህ መምህራችን ኑርልን የተዋህዶ ዕንቁዎች ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የእናታችን ፍቅሯን በልቦናችን ያኑርል እሰይ ተወለድ የዓለም መዳኒት እግዚአብሔር አምላክ መጪውን ዘመን እንድናይ ይፍቀድልን ለአገራችን ሰላምን ይላኩልን
@HenataTesfaye-og6rg
@HenataTesfaye-og6rg 6 ай бұрын
መምህር ዘመንኸ ይባረክ ፀጋህ ይደርብን።
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 6 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@agarmulat3351
@agarmulat3351 6 ай бұрын
Thankyou so very much for the lesson. It was trully informative. አሜን፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን!! እንኳን አብሮ አደረሰን For the production team, congrats on z high quality camera n production, but all z white in z space is reflecting which made it a bit overwhelming visually.
@selamawitzewdu4341
@selamawitzewdu4341 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 😮እንኳን አደረሰህ ለመላው ኦርቶዶክሳዊ ወገኖቼ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል
@RomanGenet
@RomanGenet 6 ай бұрын
ኢንኳን አብሮ አደረሰን የነ ውድ መምህሬ ቃለ ህይዎት ያሠማልን መልካም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአልን ይሁንልን❤❤❤
@iglesiadesta2795
@iglesiadesta2795 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሄኖክ 🙏🏽❤️☦️ ልብ የሚነካ ትምህርት የእመቤታችን ፍቅር በረከት በሁላችን ልብ ይግባ::
@Bai7509
@Bai7509 6 ай бұрын
እንኳን አደረሰን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እና ለኣምላካችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደቱ ❤❤❤❤❤
@aschalewasefa8911
@aschalewasefa8911 6 ай бұрын
እመቤታችን በ አስራ አምስት አመቷ የአለምንመዳኒት የአማልክት አምላክን የማይሞት ህያው የሆነ በእሳት ሰረገላ የሚጓዝ የእግዚአብሔርን ልጅ በቤተልሄም ግርግም ውስጥ ወለደችው። የሚገርመኝ ነገር ልብሱ እሳት ቀሚሱ እሳት እንዴት አላቃጠላትም ? ብቻ ክብር ለ መዳኒትአለም ።አሜን
@yonasalemie9615
@yonasalemie9615 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። አንተን ያለበወ ላንተ የገለጸ መንፈስ ቅዱስ ለኛም ሰው ኹነን በጎ ነገርን እንድናደርግ፣ መልካም እንድንናገር ያድርገን።
@Hermoso07
@Hermoso07 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!የድንግል ልጅ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን!ለእኔ ደግሞ በረከትህ ትድረሰኝ!
@solomonerifo629
@solomonerifo629 6 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው❤❤❤ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሰን
@user-cz9yh1hz5j
@user-cz9yh1hz5j 6 ай бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን በዓሉ የሰላም እና የጤና በዓል ይሁንልን!እንቁ መምህራችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏
@enatfantaergoya
@enatfantaergoya 6 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለልደት በዓል አደረሳቹሁ አደረሰን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@emebettomass
@emebettomass 6 ай бұрын
በብዙ ፀጋው እግዚአብሔር የወደደውን አደረገልን ሌለው ደግሞ በዚ ዘመንም አንተን አስተምሮ ያንን ዘመን እንድታሳውቀን አደረገ ፍቅሩን ሲያስገልፅህም እንዴት እንደሚወደን ስረዳ አሁንም መወለዱ የስገርመኛል አመሰግነዋለው ተመስገን ጌታሆይ የድንግል ልጅ
@nardosberekettesfagebriel1211
@nardosberekettesfagebriel1211 6 ай бұрын
እሰይ ጽገ ሲሰጥ ጌታ እንደዛ ነው ኣምላክ ከኩፉ ይሰውርህ በጸጋ ቤቱ እንደዛ ስትምህር ያኑርህ ኣምላካችን ኣሜን/3/
@abenetyilma2486
@abenetyilma2486 6 ай бұрын
መምህራችን ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ከነቤተሰብህ ይስጥልን ቃለ-ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፡፡
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 6 ай бұрын
እጅግ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው:: ከእውቀት ጋር ነው መገኘት ያለብን:: አባታችን ጸጋውን እጅግ ያብዛልዎት::
@cityanagima7042
@cityanagima7042 6 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ኤኖክ
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 5 ай бұрын
ቃለለህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@efratatube286
@efratatube286 6 ай бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን 🙏 እንኳን አደረሳችሁ አደሰን በመላው አለም ያላችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን 🎉🎉💗💗✝️🙏 እሰይ ተወለደ 🤲✝️
@meherat938
@meherat938 6 ай бұрын
መምህሬ ስላየነኽ ደስ ብሎናል ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንክዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሰን ሰላም ያድርሰን ዘንድ ፍቃዱ ይሁን
@abrehamwondimu579
@abrehamwondimu579 6 ай бұрын
What fascinat me is ortodox humbleness ❤
@user-fh5wp5hb2x
@user-fh5wp5hb2x 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስመዓልና መምህር እግዚአብሔር ፀጋኡ የብዝሓልኻ ነዊሕ ዕድሜ ይሃብካ
@Erena67
@Erena67 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን! እመቤቴ ትጠብቅልን!
@tadiwoskebede3798
@tadiwoskebede3798 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏💐 አስበ መምህራንን ያድልልን💐💐
@meron7667
@meron7667 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የዛሰው ይበለን አሜን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@habtishsisay5625
@habtishsisay5625 6 ай бұрын
ግሩም ነው ምን ይባላል እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያበጅልህ !!!
@Love-nr1zp
@Love-nr1zp 6 ай бұрын
ቃለሕይዎትን ያሰማልን እንኳን ለብርኃነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ አደረሰነ ☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jorobeyene9576
@jorobeyene9576 6 ай бұрын
መምህር ምን እንክዋን በማህበራዊ ሚዲያ የማይህና የማይጠገቡ ትህርትችን የምሰማ ቢህንም ትንሽ ቀን ስትጠፋ የቤተሰቤ ያህል ትናፍቀኛለህ እንክዋን ለጌታችን ለመድሐኒትችን ለእየሱስ ክርስቴስ የልደት በዓል አደረሰህ
@calamsalam3911
@calamsalam3911 6 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ😢❤❤❤❤❤❤
@user-bi3lt4kd4n
@user-bi3lt4kd4n 4 ай бұрын
❤❤❤❤መምሕሬጰጋዉንያብዛልክ በቤቱየጭናህቃለሕይወትንያሰማልን
@user-iw7nl1nq9x
@user-iw7nl1nq9x 6 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን እቤት አገላለፅ አቤት እርጋታ
@weleteslase
@weleteslase 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር
@demulove6243
@demulove6243 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@kaleb3028
@kaleb3028 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግሰት ሰማያትን ያዎርሰልን
@user-pl7ns2nn7c
@user-pl7ns2nn7c 6 ай бұрын
😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊😊❤😊❤😊❤😊❤❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤❤😊❤😊❤😊😊❤😊❤😊❤😊❤❤😊❤😊❤😊😊❤😊❤❤😊😊❤❤😊❤😊😊❤😊❤❤😊❤😊❤😊❤😊😊❤❤😊😊❤❤😊❤😊😊❤😊❤❤😊❤😊❤😊😊❤መምህር ፀጋ በረከቱን ያጎናፅፍልን
@tarekeje4339
@tarekeje4339 6 ай бұрын
የዕውቀትን በር የከፈተልህ የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ መገለጫው የሆነ አምላክ ስለ አንተ አመሰግናለሁ!!
@yaredtsegaye5775
@yaredtsegaye5775 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልንመንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@Mom608
@Mom608 6 ай бұрын
Thank you for your service our Orthodox Church and all community
@asterwarga14
@asterwarga14 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾
@user-he1xj4ry2i
@user-he1xj4ry2i 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እንኳን አደረሰህ አደረሰን ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች በሙሉ
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ☝️ Love and respect ❤️🙏
@danielmekonnen823
@danielmekonnen823 6 ай бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን በሰላም በጤና ይጠብቅልን :ሐሌሉያ ሐሌሉያ ሐሌሉያ !!!!!!!
@itayodose6116
@itayodose6116 6 ай бұрын
Amen..amen..amen..kale..hiwet Yasemal..memhrachin...
@itayodose6116
@itayodose6116 6 ай бұрын
tegawun..yabzalh..
@user-zh8od7mg4i
@user-zh8od7mg4i 6 ай бұрын
አሜን መምራችን እግዚአብሄር ጸጋው ያብዛሎት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DagmawiWendwessen
@DagmawiWendwessen 6 ай бұрын
አይጠገብም የእግዚአብሔር ቃል! ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ መምህር!🙏
@user-ww4wu4fu7g
@user-ww4wu4fu7g 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያቡዛልን መምህር
@samilanicell8907
@samilanicell8907 6 ай бұрын
QAl Hiywaten yasmaln Memher 🙏🙏🙏
@selamkifle2494
@selamkifle2494 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።
@yohannesmekonnen8903
@yohannesmekonnen8903 6 ай бұрын
kale Hiwot yasemalen memehr...enantem Arganon EmeBirhan tbarkachu
@user-dv5if2dk7t
@user-dv5if2dk7t 6 ай бұрын
ሚገርም ሚስጥራዊ ትምህርት ነው ያስተማርከን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁዬ ከመልካም ስራህ ጋር የእድሜ ባለፀጋ ያድርግህ መድሀኒአለም።
@dersehleyew9196
@dersehleyew9196 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በበረከት ይሙላህ ቤትህንና ጉልብበትህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ በዚህ ዘመን ለቤተክርስቲያን አንተን ያስነሳ አምላክ ይባረክ
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 6 ай бұрын
አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏
@fikrrrrrr
@fikrrrrrr 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-sn7lg9td8j
@user-sn7lg9td8j 6 ай бұрын
ለኛ ሲል እግዚያብሄር ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ!!!
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያስምዐልና መምህርና ፀጋኡ ያብዝሐልኻ ❤❤❤❤❤❤
@kalkidanwondwossen1957
@kalkidanwondwossen1957 6 ай бұрын
AMEN ....kale hiwot yasemalen memherachen🙏🙏🙏 tsega bereket edmena tena yestelen🙏
@user-mu1bc1wu7y
@user-mu1bc1wu7y 6 ай бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን
@selamawitzewdu4341
@selamawitzewdu4341 6 ай бұрын
በእውነት መምህሬ ምን ልበልህ ምንም ማለት አቃተኝ ምን አይነት አገላለጥ ምን አይነት እውቀት ነው እንዲህ በልጅ እድሜ ለውዳሴ ከንቱ ሳይሆን ቀስ ብሎ ማስረዳት የምትጠቅሳቸው አባባሎች ይሄን አይምሮ ለፈጠረ አምላክ ክብር ይግባው😮
@amsalezewdeamsal
@amsalezewdeamsal 6 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ምን አይነት አንደበት ነው ፍጻሜህን ያሳምርልህ
🛑ኃጢአቱን የሚሰውር | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
51:41
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 53 М.
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 167 МЛН
🛑የመገለጥ ዘመን || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
41:31
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 175 М.
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 25 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 24 МЛН
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51