🛑የመገለጥ ዘመን || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

  Рет қаралды 175,391

አርጋኖን-Arganon

አርጋኖን-Arganon

Жыл бұрын

#like #Share #Subscribe #henokhaile
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2015|2023

Пікірлер: 239
@michaeleneyew941
@michaeleneyew941 Жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን በዘመናችን ላሉ የወንጌል ድውያን እንደ አንተ ያሉትን ወንድሞች ያብዛልን ለትውልዱም አስተዋይ አንደበትን ይስጥልን - እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን
@zoitube2363
@zoitube2363 Жыл бұрын
Kale hiwotn yasemaln
@hawiitufaa6281
@hawiitufaa6281 Жыл бұрын
9⁸00
@hawiitufaa6281
@hawiitufaa6281 Жыл бұрын
00
@fetsumgoitom1916
@fetsumgoitom1916 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@samrawitasegid1203
@samrawitasegid1203 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሥ ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሦ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ፍቅሬተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችት አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@legessetsegaye7390
@legessetsegaye7390 Жыл бұрын
አሜን፫ግዜ።
@melakubisrat7947
@melakubisrat7947 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@meserakdegefa6758
@meserakdegefa6758 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin memerye edme ke tena gar yadloilin🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aelbetesebmedia8432
@aelbetesebmedia8432 Жыл бұрын
በጨለማ የሔደ ሕዝብ ብርሃን አየ በሞት ጥላ ውስጥ ለሚኖሩ ሕዝቦች ብርሃን ወጣላቸው... ተብሎ ቀድሞ በነብዩ የተነገረው ትንቢት ደርሶ በጨለማ ለሚኖር ሕዝብ በሞት ጥላ ውስጥ ለሚሄድ ሕዝብ ብርሃን የሆነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እነሆ ተወለደ! መልካም በዓል ለሁላችን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 Жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
ድንቅ ተምርህት ነዉ!! የሚገርመዉ በዚህም ዓለም ምድርን በዶላርናበእዉቀት ተቆጣጥረናል የሚሉ ጥቂት የፈረንጅ ብልፅግናዎች እግዚአብሄር እንዳለ ያዉቃሉ እንጂ አስተምሮአቸዉ ዛሬም የለም ነዉ!! በገንዘባቸዉ ክህደትና ወንጀልን ያስፋፋሉ ጥበብን ግን አይሰጡም!! የዛሬዉ ይባስ፣፣ለኛም ተረፎን በጥፋት🙏🙏🙏
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር የሕይወትን ቃል ያሰማልን የነብስ አጥንትን የሚያለመልም ቃለ እግዚአብሔር ነው ያቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 Жыл бұрын
የአይሁድ ንጉሥ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልዎ
@hilinaawoke3526
@hilinaawoke3526 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@zelman202
@zelman202 Жыл бұрын
Amen kalhiwot yasemalgn
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
እካን አደረሳቹ ለእየሱስ ክርስቶስ ለልደቱ ዋዜማ አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያድልልን አሜን!!
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 Жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሰማያትን ያዋርስልን
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 Жыл бұрын
Qalehiwet yasemaln Memehir 🙏
@teddymamuye4523
@teddymamuye4523 Жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
ዕድሜና ጤና ፀጋውን በቸርነቱ ይጎብኝህ።
@tsegaberhe8520
@tsegaberhe8520 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna memhr
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 Жыл бұрын
ጎበዝ ጎበዝ መምህር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይጥልን
@habeshanjokes7366
@habeshanjokes7366 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤️
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ምርጥ መምህራችን መልካም የልደት በአል ይሁንልን
@abebaalemu9369
@abebaalemu9369 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@maregmareg2190
@maregmareg2190 Жыл бұрын
ቃለህወትን ያስማልን መምህር💕👏
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን☦️❤🥰👏👏👏
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! የተባረክህ ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤናጋ ያድልህ!! ፀጋህ ድንቅ ነው። ቃሉን ስታስተምረን ደስ ብሎን እንሰማዋለን። እግዚአብሔር እኛንም በቃሉ እንድንኖር ይርዳን !!! አንተንም ከዚህ በበለጠ ፀጋ ይጎብኝህ!!! ትዳርህን ይባርክልህ !!!
@salamrita2646
@salamrita2646 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@marnixmeurice1979
@marnixmeurice1979 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹መምህር አችን እንኮን አደረሰህ የኦርቶዶክስ ወርቅ እንወድሃለን ❤️❤️❤️❤️🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@user-sk4qp3ss3k
@user-sk4qp3ss3k Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማለን መምህራችን ለዚኸ ቀን ያበቃን አምላካችን ይመስገን
@lia1159
@lia1159 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንቁ መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜንንን አሜንንን 🤲🏿🥰
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
ቃለ ሂውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውንድማችን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Жыл бұрын
Yegetache yemedhaniyaleme semu benante yetemenakere astasafe metsafe yelebeteme. Sihone bekume tsehufe yetsafe. Amesegnalhu.
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የክርስቶስ ቤተስቦች እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃኑ ልደት በእውነቱ ንፁህ ልብ ይስጥን ቃል ህይወት ያሰማልን❤
@sallamseid512
@sallamseid512 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን የኛ እንቁአችን መምህራችን እንወድሃለን ኑርልን ዘላለም
@mintesnottariku287
@mintesnottariku287 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እንኳን አደረሳችሁ
@siemstube
@siemstube Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን ኣባታችን በጣም በጣም ነው ማናመሰግነው በጥዑም ኣንደበት ነፍሳችን ስላጠገቡልን፡
@user-qj2nd7mp8k
@user-qj2nd7mp8k Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@zetrewengel
@zetrewengel Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@abenezerketema3473
@abenezerketema3473 Жыл бұрын
ተመስገን 🙏
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@user-ur6sl2ki1n
@user-ur6sl2ki1n 6 ай бұрын
በክርስቶስ ፍቅር አፈቅርሀለው ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ❤❤❤❤
@astewalesesay593
@astewalesesay593 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@belaynehaddisu2717
@belaynehaddisu2717 Жыл бұрын
amen amen amen amen
@bediluwolde5592
@bediluwolde5592 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም ጤና እና ዕድሜ ያድልልን።
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
@kirubielbewketu4685
@kirubielbewketu4685 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@yodithailu1701
@yodithailu1701 Жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንሀን ይባርከው ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
@eyarusnadew2485
@eyarusnadew2485 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN BE EWIBET QALE HIWOTIN YASEMALIN💞💞💞👍👍👍💞💞💞💞👍👍👍
@mahleteshetu9870
@mahleteshetu9870 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
Nurlgn memhreeeee diakon henok
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
በእውነት ማምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@amenyemeryamelij2781
@amenyemeryamelij2781 Жыл бұрын
Kelhewote yesamalne wondemache tsage yebazalhe
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
አሜን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው እግዝያብሄር አምላክ
@WeleteHana
@WeleteHana Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@tadiwoskebede3798
@tadiwoskebede3798 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏 እንኳን ለብርሃኑ ልደቱ አደረሳችሁ🙏🎊✝️
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
መምህራችን ባንተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ዛሬ ልደትህ ነዉ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህ ይባርከዉ አምላክ
@anaetiopia5044
@anaetiopia5044 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ካሊ ኢዮቲ ያሠማሊኒ ማሚራቺኒ
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጸጋ በረከትን ያብዛልን እረዥም እድሜን ይስጥልን እንኳን አደረሰን ክብር ይግባው በህይወት አቆይቶ ስለ አደረሰን
@tktyemariam
@tktyemariam 4 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@samrawitasegid1203
@samrawitasegid1203 Жыл бұрын
Qalhiwat yasmalin wandmachin tsagawun yabzalik yadngil maryam lij inganim yasamanawun balbonachin yasdrlin 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@yambiwgetie8802
@yambiwgetie8802 Жыл бұрын
TEbarek rezhem edmen yestlen.kale hiwot Yasmalen
@asterzewdie-pz9ud
@asterzewdie-pz9ud Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@user-jc7hv8lp5g
@user-jc7hv8lp5g 2 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤
@serkadisesmelalem9050
@serkadisesmelalem9050 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ድንቅ ትምህርት 🙏🙏🙏
@Embetebirmeji
@Embetebirmeji Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
@cityanagima7042
@cityanagima7042 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልኝ መምህራችን
@Mahiletay1221
@Mahiletay1221 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🏿❤
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwate Yasmalen Mamhrachn 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብርና ምስጋና አምልኮትና ስግደት እርሱ ባለጸጋ ሲሆን እራሱን ባዶ አድርጎ በከብቶች በርት ተወልዶ ጨለማችን ለአበራልን ለአይሁድ ንጉስ ለናዝሬቱ ኢየሱስ❤ ይሁን አሜን አሜን አሜን ለወድማን ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ቃለ በርከትን ያሰማልን እኳን አደርሳቹ ለክርሲቲያኖች በሙሉ ❤❤❤❤
@addisuagerie9282
@addisuagerie9282 Жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@meronassefa9171
@meronassefa9171 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግሩም ድንቅ ትምህርት! 🙏
@fasildesta7161
@fasildesta7161 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን !!!
@yeshufekadu5086
@yeshufekadu5086 Жыл бұрын
ተባረክልን በረከቱንይጨምርልህ
@አሴር3204
@አሴር3204 Жыл бұрын
ካለህይውት ያሰማልን ውድማች እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ለዚች ቀን ፈቅዶ ላደረሰን አምላካችን እደኛ በጎ ስራ ሳይሆን እደሱ ቸርነት ክብርእና ምስጋና አምልኮት ይሁን የአመት ሰው ይበለን ፍቃዱ ይሁንልን ( አሜን)
@saraaberham9780
@saraaberham9780 Жыл бұрын
Kel hiwote yasemalin mamherachin rajim edmi yestelin
@maranatatube8044
@maranatatube8044 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tigis3246
@tigis3246 10 ай бұрын
Amen Amen Amen. Qalhewlf hasmaln
@Yorda697
@Yorda697 Жыл бұрын
God bless 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sosinaayalew6219
@sosinaayalew6219 Жыл бұрын
ቃልህወትን ያስማልን
@AaaAaa-wy4hi
@AaaAaa-wy4hi Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን
@betelhemdegoull4503
@betelhemdegoull4503 Жыл бұрын
አንደበትህን በቃሉ የከፈተዉ ጌታ ይክበር ይመስገን ዘመንህን ይባርከዉ ። ቃሉ ያልገባዉን መገን ለመመለስ ለደቂቃ እንዳትታክት እርሱ እየሱስ ክርስቶስ ያበረታ ።እኛንም የጠፋነዉን ወደራሱ ይመልሰን በእምነታችን ያፅናን።
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜን፣ቃለህይወትያሰማልንመምህር
@user-zu8zp8be7r
@user-zu8zp8be7r Жыл бұрын
መምህሬ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💕💕💕
@user-xf2rx3ex9y
@user-xf2rx3ex9y Жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@birhansewnet2428
@birhansewnet2428 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@tsegeschutz4265
@tsegeschutz4265 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ🤲😍
@selamwoldu694
@selamwoldu694 Жыл бұрын
Kale Hiwot yasemalin Mengiste semayatin yawarisilin.
@user-cb1ox4vj9g
@user-cb1ox4vj9g 6 ай бұрын
አሜን ❤💗💓አሜን ❤️❤💗አሜን 💓💗💓🙏🌹🙏🌹🙏
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን መምህራችን
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@marymmarym3939
@marymmarym3939 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@tsenatabiye4057
@tsenatabiye4057 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ነሰ ያሰማልን መምህር
@senaitreda9177
@senaitreda9177 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@aregashansabo6639
@aregashansabo6639 10 ай бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-qg1iz2ud2w
@user-qg1iz2ud2w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያሰማልን ለመምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ፀጋ ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን፫::
@user-ck2kx6ld1x
@user-ck2kx6ld1x Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ይስማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@ninocell6969
@ninocell6969 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@Mekde.2126
@Mekde.2126 Жыл бұрын
Kalhywet yasemalen Le wedemachen, yetmaresw yegedelge yemibalw went nw memher setastemher betam begelse swen endirda adrgh nw
@user-lw6sv3cc7l
@user-lw6sv3cc7l Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን🙏
@redeat9807
@redeat9807 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
ነገረ ማርያም | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
1:00:24
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 167 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus
43:48
masresham
Рет қаралды 621 М.
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ / የማትምራቸው እስከ መቼ ነው
44:02
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 188 М.
'በ'  ---  ክፍል 1 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
44:56
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 52 М.
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 8 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 25 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 3,7 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 12 МЛН