ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አምስቱ አዕማደ ምሥጢር

  Рет қаралды 198,092

ማኅበረ ጽዮን

ማኅበረ ጽዮን

Жыл бұрын

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙkzfaq.info/love/ol_... ያክብርልን

Пікірлер: 310
@user-kf3uy8bk3r
@user-kf3uy8bk3r 5 ай бұрын
Amenn amenn amenn
@semay9048
@semay9048 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች አይታቹ ዝም ብላቹ አትለፉ። በልቶ ሳያመሰግን የሚሄድ ምን አይነት ሰው እንደሆነ አላውቅም። ይህን የመሰለ ትምህርት ለሚሰጡን መምህራንን like ከቻላቹ ሼር በማድረግ ለሰዎች እናድርስ። መህራችንን ቃለህይወትን ያሰማልን!
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ናኩተ ላአብ ሥለ ቅዱሥ ፋሢለደሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሦ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ አባ ዪሥጦሥ ሥለ አባ እንጦንሥሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ መቃርሥ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ህዝቅኤል ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ዳንኤል ሥለ ቅዱሥ ነብዩ እዩኤል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እዩልጣ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ካህናት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ ሥለ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ንፁሀን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@tesfayemisgana9204
@tesfayemisgana9204 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@tesfayemisgana9204
@tesfayemisgana9204 Жыл бұрын
ፊደላትን ሲንጽፍ በተቻለን መጠን ከቅዱሳት መጻሕፍት የማመሳከር ልምድ ቢኖረን ደግሞ መልካም ነው። 🙏
@habatam20gelayee86
@habatam20gelayee86 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@rvfghbgbh2100
@rvfghbgbh2100 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@tsegeschutz4265
@tsegeschutz4265 Жыл бұрын
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 Жыл бұрын
ይሄን ትምህርት መማር እንዴት መታደል ነው ለስንት ግዜ ባንተ እፍ እግዚአብሔር እዲናገርና ምሥጢረ ሥላሴን እድንማር እድንረዳ ትልቅ ፍላጎት ነበረኝ ዛሬ እውን ስለሆነ እግዚአብሔርን እመሰግናለው :: መምህራችን እንተን የሰጠን እምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይክበር ይመስገን:: እድሜ ከጤና ያድልልን ተባረክ ኑርልን🙏❤️😇
@martaabay8278
@martaabay8278 Жыл бұрын
ለወንድማችን መምህር ሄኖክ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን ተስፋ የምናደርጋትን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርሰን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድሮ 30,60,100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን👏👏👏
@selamawittesema5729
@selamawittesema5729 Жыл бұрын
,.,), 🎉😢😢😢
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ዘመኔን እጨነቅ ነበር አሁን ግን ፈጣሪ ይመስገን ወደልጅነቴ ልመለስ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ -ቀፀላ ጊዮርጊስ
@mimizd5828
@mimizd5828 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ እኔም መንገድ ላይ ነኝ
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን 🤲🤲🤲🤲
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 13 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ማር የሆነ ትምህርት
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣ የተዋህዶ እንቁ ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የማካረን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመስገን ይሁን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ✝️
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር በስንስራት ነው የተማርኩት ማለትም በማስታወሻ ነው የያዝኩት እና እንበርታ ተማሪዮች ማኅበር ጽዮን እናማሰገናለ #ክበሩልኝ
@bayushtariku5276
@bayushtariku5276 Жыл бұрын
መምህሬ ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ልቦናችንን ያብራልን።🙏🙏🙏 አሜን
@chfgshe8626
@chfgshe8626 Жыл бұрын
Amen amen amen
@ggtt5112
@ggtt5112 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታሆይ እንደ ልድያ ልቤን ክፈተው ልቤን ክፈተው ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ በእድሜ በጤና ከአገልግሎት ጋር ያድልልን
@etshiywotgetaneh7335
@etshiywotgetaneh7335 Жыл бұрын
አመብርሃን በቤቷ ትጠብቅህ ሁሌ ኦርቶዶክስ ውስጥ ኑር ቃለህይወትን ያሰማልን
@sisayg5357
@sisayg5357 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር የ ጥበብ እና የማስተማር ፀጋዉን ጨምሮ ያብዛልህ :: ዉዳሴ ከንቱ እንዳላደርግብህ ስለፈራሁ እንጂ አንተ እጅግ ድንቅ መምህር ነህ :: ቀጣዩን ክፍል በ እግዚአብሔር ፈቃድ በተስፋ እየጠበቅን ነው :: 🙏🙏🙏
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen diyacon egzabher tsegun yabzaleh ema amlak tetebekeh. Ya Eritrean orthodox lek endega nw menm leugenet yalewm. Egzabher yemesgen 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@bemnetteshome9007
@bemnetteshome9007 Жыл бұрын
አስጀምሮ ለመፈፀም ያብቃህ ያብቃን 💙💙💙
@merihtesfye9524
@merihtesfye9524 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር የቅዱሳን አምላክ ምስጢሩ ይግለጽልህ እንየብቅ አለን።
@Eritrean91
@Eritrean91 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት የስምዓልና ድያቆን መምህርና
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 Жыл бұрын
Unkane baselame matake memher. Kalaheyotene yasamalene.
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nitsuhashenafi4367
@nitsuhashenafi4367 Жыл бұрын
ጥኡም የሆነውን ቃለ እግዚአብሔር ለመገብን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@haymebi9760
@haymebi9760 Жыл бұрын
ክብር ይሰጥልን I can’t wait to learn
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 Жыл бұрын
ውዱ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን በእውነት ቃሌ ህይወት ያሰማልን
@batibatibati3199
@batibatibati3199 Жыл бұрын
ረቡኒ እውነት ስንቴ ስማሁት የማይጠገብ ትምህርት በቤቱ ያፅናልን ትዳርህን በፍቅር በፀጋ ይሙላልህ ❤❤❤❤❤😊
@masarathdxb6105
@masarathdxb6105 Жыл бұрын
Jalatamaa barasisaa keenyaa nuuf Ebifamaa sagalee jirenyaa issin haa Dhagechisuu 💞💞
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋዉ ያብዛልን አሜን (3)👏
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር ከዚህ ጉባዔ ያለየን እግዚአብሔር ይመስገን
@skedaryohans3943
@skedaryohans3943 Жыл бұрын
አሜን ይመስገን
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ድንቅ እና ደስ የሚል ብዙ ምስጢር የተነገረበት ትምህርት ነዉ። በወረቀት ለመያዝ እንሞክር። በቃል ያለ ይረሳል በወረቀት ያለ ይወረሳል እዲሉ አባቶች። ማህበረ ጽዮን እግዚአብሔር ይስጥልን👏
@serkalemawaye300
@serkalemawaye300 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@user-zg4yu7ud1o
@user-zg4yu7ud1o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን እህቶች ወንድሞች እንዴ ናችሁ ሰላማችሁ ብዛት ይበልልኝ
@user-ty1ih5bf2q
@user-ty1ih5bf2q Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን ፫
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Kala hiwet Yasmaln Mamhrachen 🙏🙏🙏💐❤️💐❤️💐❤️💐❤️💐❤️💐❤️
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Жыл бұрын
ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ተምረን 68 80 100 ያማረ ፍሬ የምናፈራ የምንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜን አሜን አሜን
@saragashaw8879
@saragashaw8879 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ❤🌷🙏 እግዚአብሔር ለኛም ማስተዋሉን ያድለን 🙏😥
@abezor
@abezor Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ❤🙏
@roziawoke1301
@roziawoke1301 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርዬ ደስስ የሚል ትምህርት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐💐💐💐🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘😋
@samiramohammad3057
@samiramohammad3057 Жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው ምምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mesi.amentube6252
@mesi.amentube6252 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kala hewtin yasamalen ♥♥♥
@abeladamu5524
@abeladamu5524 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj Жыл бұрын
Amen Egziabhere yistelen 🙏 kalehiwot yasemalen Wendemachen Memhir Henok 🙏
@silenatsilenat1551
@silenatsilenat1551 Жыл бұрын
Kal hiwet yasemalen memirachen
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 Жыл бұрын
ህያው የሆነውን የህይወትን ቃል እንዳሰማኸን አንተንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!
@abrahamsisay3440
@abrahamsisay3440 Жыл бұрын
ይሄንን ትምህርት መምረጥህ ከሰማይ ተልከህ ይመስላል አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏
@fuch9239
@fuch9239 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! እንደው ልዩ ነህ እመቤታችን ትጠብቅህ ❤❤❤
@mekdsshiferawu-gk2gd
@mekdsshiferawu-gk2gd Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተመስጬነው ያዳመጥኩት በጣም ደስ የሚል ትምርት ❤❤❤❤
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱስ ስላሴን ጥልቅ ሚስጥር በሚገባን መልኩ ስለተማርን ፀጋውን ያድልልን አሜን!!
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@hela1tube667
@hela1tube667 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@birkemamu4971
@birkemamu4971 Жыл бұрын
እፁብ ድቅ ከአሚሮ በላይ የሆነ ትምህርት ነው መምህራችን ቃሒወት ቃለ በረከት ያሠማልን
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Жыл бұрын
አንቁ መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን የኣገልግሎት ዘመንክ ያርዝምልን ይሄንን ከማር የሚጣፍጥ ጥኡም ቃል አንድንስማ የፈቀድልን የድንግል ልጅ መድሃኒዓለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው ከናቱ ጋር አሜን 👏👏👏
@mekdelawiteshetu6727
@mekdelawiteshetu6727 Жыл бұрын
Amen 🙏
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 Жыл бұрын
amen amen amen Kal hiwet yasemalgne diyakon hanok
@user-zr1ek1fy8j
@user-zr1ek1fy8j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር በእዉነት ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ፀጋዉን ያብዛልህ በጉጉት እጠብቃለን
@selometaffesse5481
@selometaffesse5481 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ስማያትን ያዋርሥልን 🙏🙏🙏 ቸሩ እግዚአብሔር የተማርነውን በልባችን ውስጥ እንዲቀረጽ ይርዳን🙏🙏🙏
@bizuworkmamo330
@bizuworkmamo330 Жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን መምህራችን
@astertesfaye2808
@astertesfaye2808 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kilewt yesemalen mehmherachen!!!!.
@itayodose6116
@itayodose6116 Жыл бұрын
Amen..amen amen..kale..hiwet yasemaln wedmachin memhrachin
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@haymanothabeta7673
@haymanothabeta7673 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወን ያሠማልን መምህራችን✝️💒✝️💒✝️💒
@shewayedilnesie8397
@shewayedilnesie8397 Жыл бұрын
መምህር በጣም ትምህርቱን ከልብ አዳመጥኩት እጅግ በግልፅ ተብራርቷል እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@natnaelkefale5840
@natnaelkefale5840 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን 💐💐💐💐💐💐
@alemhi8570
@alemhi8570 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እሜን 🙏🙏🙏❤
@AaAa-eu1il
@AaAa-eu1il Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሂወት የስመዐና🤲
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን👏🙏🙏🙏💒💒💒⛪
@zemaritfasikatube587
@zemaritfasikatube587 Жыл бұрын
እንዴት ደስስ የሚል ትምህርት ነዉ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@ramayanamthechikkattil4208
@ramayanamthechikkattil4208 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ መምህራችን🙏✝
@tig.ssemeneh7836
@tig.ssemeneh7836 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 Жыл бұрын
🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@betelhem9651
@betelhem9651 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሉ ዘመንህን ያርዝምለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድልልን 🙏🙏🙏 አሜን🤲🤲🤲🤲👏👏👏❤
@frezetewahdo8193
@frezetewahdo8193 Жыл бұрын
የሂወት ቃል ያሰማል በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን❤️🙏
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 💞💞💞
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን💐💐💐💐💐💐
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@meseratbayisa4120
@meseratbayisa4120 Жыл бұрын
ቃለ ህወት የሠማልን 🙏🙏🙏🙏💒
@cornercellcornercell5831
@cornercellcornercell5831 Жыл бұрын
Kale hywet yasemaln memhre ekan selam metak 🙏🙏🙏
@SelamMelkamu-tp6ty
@SelamMelkamu-tp6ty 25 күн бұрын
አሜን
@hanahailu4513
@hanahailu4513 Жыл бұрын
Kale heyewete yasemalen lemejemereya geze memare new
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@tigesttube5763
@tigesttube5763 Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋው ያብዛልነን
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ እይህውትን ያስማል መምህራችን እውነት
@sarabezouna252
@sarabezouna252 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን እናመሰግናለን 💐💐💐💐💐
@mengeshaasfaw6210
@mengeshaasfaw6210 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@salamrita2646
@salamrita2646 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@dr.amarebekuretsion1585
@dr.amarebekuretsion1585 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከክፉ ይጠብቅህ ቤተሰብህን ይባርክልህ ልጄ
@tigestbisrat3111
@tigestbisrat3111 Жыл бұрын
Kalhiwot yasemallen enqu memherachen embrhan tetbkellen !!!🙏🙏🙏
@edenwoyho6320
@edenwoyho6320 Жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@asteramare1173
@asteramare1173 Жыл бұрын
አሜን የሠማነውን በልቦናችን ይሳልብን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን✝️
@Mitiku-vd2ce
@Mitiku-vd2ce 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ እይወት ያሰማልን
@Rozi199
@Rozi199 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ረቡኒ
@emebrhanwahsey747
@emebrhanwahsey747 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@QweQwe-fg1ne
@QweQwe-fg1ne 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን ለመምህረችን
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አበቦችን ተመልከቱ ማቴ• 6፥28
59:13
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН