አገልግሎት | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | ተግባራዊ ክርስትና ክፍል 5- Reasonable Service |Henok Haile-Living Christianity - #5

  Рет қаралды 120,313

ማኅበረ ጽዮን

ማኅበረ ጽዮን

3 жыл бұрын

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን

Пікірлер: 215
@Shewayewubshet
@Shewayewubshet Күн бұрын
አሜንአሜንአሜን መምህራችን ቅለህይወት ያሰማልን👏🌹🌹🌹 ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን🙏🙏🙏🙏
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r 3 жыл бұрын
እባክህ አምላኬ እንደገና ስራኝ። ሁሉም ስብከት የእኔን ህይወት ነው ሚተነትነው እሚያስተምረው
@selamawitzewdu4341
@selamawitzewdu4341 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሁላችንንም እንደገና ይስራን ያንተ ብቻ ሂወት አደለም የኔም ነው እሱ በቸርነቱ ከተያዝንበት ከታሰርንበት ይፍታን
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
መምህር ዛሬ የልቤን ነው የተናገርክልኝ የሌላ እምነት ተከታዮች ሰውን ሰብከው ወደራሳቸው ለመውሰድ የማያደርጉት ነገር የለም.... እኛ ግን ሞኞች ነን የኛስ ነገር አይወራም። መምህር በዚህ ላይ ቢሰራ መልካም ነው ለማንኛውም ቃለ-ህይወት ያሰማልን።
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 3 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እምላክ ይባርክክ ጥሩ ተረድተናል በሰማነው እንድናገለግል እግዚአብሔር እምላክ ይርዳን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@user-nb6ws2yi7k
@user-nb6ws2yi7k 3 жыл бұрын
እሜን የኔ ቆንጆ
@yedeleqene8551
@yedeleqene8551 3 жыл бұрын
Amen
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 3 жыл бұрын
በመምህራችን ላይ አድሮ ለአስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን፫
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
እመብርሃን የአስራት ሃገርሽን አስቢያት!!!! እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!!
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አገራችንን ይጠብቅልን
@tirugize9344
@tirugize9344 3 жыл бұрын
Amne
@gelanibedani4446
@gelanibedani4446 2 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በዓል አደረሳችሁ ትናንትን ያሳለፈን የነገንም እሱ ያዉቃል የኛ ጉዳይ እንደሁ በፈጣሪ እጅ ነው…ዉድ ኢትዮጵያዊያን የቻናሌ በተሰብ ይሁኑ!
@getachewan3382
@getachewan3382 3 жыл бұрын
መምህራችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን፣ የሰዉን አስተሳሰብ እየገነባህ፣ እያነጽክ፣ የሰዉን ባህሪ እየቀረጽክ ስለሆነ እግዚአብሄር ከክብር ላይ ክብር ይጨምርልን፡፡
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
አምላኬ ይቅር በለኝ 👏👏😭መምህሬ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏❤️❤️
@user-qq4pz6cf3k
@user-qq4pz6cf3k 3 жыл бұрын
አገልግሎት ማለት እግዚአብሔርን መውደድ የተፈጠርንበት አላማ ማለት ነው ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን እኛማ እኮን በሙሉ ጌዜ በትርፍ ጊዜማ እኳን ማገልገል ተስኖናል ልቦና ይስጠን
@tsehaysintayehu6382
@tsehaysintayehu6382 2 жыл бұрын
ስምዖንን ያስነሳች ድንግል ማርያም ለኢትዮጵያ ሀገራችንም ተራራዋን የሚያንቀሳቅስላትን ታስነሳላት፡፡
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Жыл бұрын
በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማር የእግዚአብሔርስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏🏾 መምህራችንንም እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🏾
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያድልልን አሜን እኛም የሰማነውን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአሐቤር በቸርነቱ ይርዳን አሜን!!
@AbnetTesfaye
@AbnetTesfaye 3 жыл бұрын
አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን: በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን: ለእኛም ፍቅረ እግዚአብሔር ይጨምርልን🙏 በምንችለውና በተሰጠን ፀጋ ቤተክርስቲያናችንን እንድናገለግል ይርዳን!
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን እህት እንኳን አደረሰሽ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብ ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን በዕውነት ቃል የለኝም ላንተ ትምህርት እግዚአብሔር የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን
@kwtkwt5396
@kwtkwt5396 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-nb6ws2yi7k
@user-nb6ws2yi7k 3 жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክክ ብዙ እያወኩ ነው ስለ እግዚአብሔር ቃል
@mahidan4881
@mahidan4881 3 жыл бұрын
Kale hiwete yasemalen Bezu temehert new yagegnehut bezhi teketaye temeherte new
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 3 жыл бұрын
እንደኔ ሁሌ ስብከት ሰሚ ብቻ አያድርጋችሁ
@zewdekebede9145
@zewdekebede9145 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !
@ambowerkkuma5331
@ambowerkkuma5331 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዑለ ባህሪ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ እንቁ መምህራችን ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ስለ እመቤታችን የምታስተምረው ስለወጣቶች ህይወት እንዴት መሆን እንዳለበት በእውነት እግዚአብሄር ይስጥልን የብዙ ሰዎች ህይወት እየተስተካከለ ነው እግዚአብሄር ያክብርልን
@fanosebelay909
@fanosebelay909 3 жыл бұрын
Kalehwotin yasamalin ye agalgilot zemenhn yarzimilih yibarkilih!
@tesfayemisker2882
@tesfayemisker2882 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅና አስተዋይ አስተማሪ ነህ,,,መምህራችን ጤና ይስጥልን
@sarayoujadcell441
@sarayoujadcell441 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የእኛ እንቁ መ ምህር❤❤❤😂
@tsehayneshtsige7238
@tsehayneshtsige7238 Жыл бұрын
የመምህራችን ትምህርት እጂግ ህሊናን የሚያነቃቃ ወደ ፈጣሪ የምንሄድበትን መንገድ የሚመራ እጂግ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው የሚያስተምረው መምህር ፀጋበረከቱ ይብዛልክ ማንም ከእምነት ፈቀቅ አይልም እግዚአብሔር መልካም ነው እሱ የሂወት መንገድ ነው 💖💖💖ቃለ ሂወት ያሰማል🌻🌻🌹🌹🌺
@ራዕይ
@ራዕይ Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን የሚገርም ትምህርት ነው እራሤን በደብ አይቼበታለው እህት ወድሞቼ በፀሎታቹህ አስቡኝ❤❤❤
@tdmekonenn2750
@tdmekonenn2750 3 жыл бұрын
kale Hiweten yasemalen!! Egziyabher yebarkeh wendem ewneten becha Selemetesebek!!!!!
@azebayelew2297
@azebayelew2297 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼
@user-yb5eo8cf3o
@user-yb5eo8cf3o 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን !! ለመምህር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን !! እዉነት ነው 💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@abigetasewabigetasew3318
@abigetasewabigetasew3318 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mulueurkua8879
@mulueurkua8879 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መመህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot Idmenna xena yadililn 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🤲🤲🤲✝️⛪️
@selamyeagersewu8307
@selamyeagersewu8307 3 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ጸጋወን ያብዛልህወት እድሜና ጤናወትን ይስጥልን 🙏🙏🙏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 3 жыл бұрын
ደስ የሚል የማይጠገብ ትምህርት ዲያቆን ሄኖክ የማከብረው መመህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@melkamkefil963
@melkamkefil963 3 жыл бұрын
kale heywte yasmalen memiher Amen
@user-io3hs7uc8w
@user-io3hs7uc8w 2 ай бұрын
Amen memehrachin qal hewot yasemalin
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ድንቅ ትምህርት ነው
@kifle2487
@kifle2487 3 жыл бұрын
በምንችለውና በተሰጠን ፀጋ ቤተክርስቲያናችንን እንድናገለግል ይርዳን!
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ይህው ድጋሜ ለሁለት ሰወስተየ ሳዳምጠው ግሩም ነው
@Mulievisionary
@Mulievisionary 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qal hiwet yesmalen Deacon Egzabiher yebarkh
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kwtkwt5396
@kwtkwt5396 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
አሜን! ያስተማርከን የመከርከን እግዚአብሔር ይመስገን! ቃለሕይወትን ያሰማልን!
@red1226
@red1226 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን::
@user-rm6tb6xo2u
@user-rm6tb6xo2u 3 жыл бұрын
የሕይወት ቃል ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ💞🙏
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@almazgrma9969
@almazgrma9969 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን⛪⛪⛪🕯🕯🕯🙏🙏🙏
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን ለኛም ሰሚን ልቤናን ያድለን ቃሉን በልቦናትን ያንርልን እማምላክ ወላዲቷ አገራችንን ከመጥፋት ህዝባችንን ከስደት ትታደገልን አሜን
@user-st9ig8hx2h
@user-st9ig8hx2h 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን የኔ አስተዋይ
@tsehayalemayehu1588
@tsehayalemayehu1588 3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen memherachen
@zamzamalk9864
@zamzamalk9864 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምስገን ቃልህይውት ያሰማልን
@welansaali674
@welansaali674 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለሂወትያሰማልን መምህራችን እድሜናጤናይስጥልን💚💛❤
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tktyemariam
@tktyemariam 6 ай бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@user-xv5kw8or2c
@user-xv5kw8or2c 2 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህርእየ እማ ፍቅር ትጠብቀወት 👏✝️👏✝️👏✝️
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u 2 жыл бұрын
ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልነ፡ ጸጋውን ክብሩን ያድልልነ፡ ርስተ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልነ፡ በአገልግሎት ያስናልነ ፡ አስበ መምህራን ያድልልነ ፡ አሜን💗
@meseret5487
@meseret5487 2 жыл бұрын
Tebareki wendime egizabeher yibarki
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
@hiruttemesgen422
@hiruttemesgen422 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንክን ይባረክ!!!
@user-kz3he8ln9v
@user-kz3he8ln9v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር 👏 ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን👏👏
@bezateshome7798
@bezateshome7798 2 жыл бұрын
amen amen amen qale hiwot yemalen wodmechn egzieabher besgw yetabkil beyen yaletachin bejoro yaletesmachn mangstun yawrislen egzieabher
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምን አይነት አንደበት ነው ስጣፍጥ
@user-nu3iq6re2q
@user-nu3iq6re2q 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@martaberhanu854
@martaberhanu854 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልህ መጨረሻችንንን ያሳምርልን ሀገራችንን ሰላሟን ብዝት ያድርግልን ማህበረ ፂሆንንም ይጠብቅልን
@Nolawieneye
@Nolawieneye 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ይሰማልን!!!
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 9 ай бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏🏾 መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🏾
@abenettesfamariam7028
@abenettesfamariam7028 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏
@user-gk8we2wb7j
@user-gk8we2wb7j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 👏
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 жыл бұрын
እውነት ይቀረናል አሜን🙏 አባት ሆይ እርዳን🙏
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@user-jh3sg8qz7l
@user-jh3sg8qz7l 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ!!!
@ummrummerethyopiya56
@ummrummerethyopiya56 3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen amen 🔶🔶
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የሰማነዉን ቃለኢግዚአብሔር በልቦናችን ፅላት ያኑርልን ለመምህራችን ኤሬጅም ኢድመ ከጠና ያድልልን ለምድርቱም ምህሬቱን ይላክልን🙏🙏🙏💚💛💓💚💛💓💚💛💓
@user-rz5oj4bw5b
@user-rz5oj4bw5b Ай бұрын
Kale hewot yasemalin Mamehrchin ❤❤❤❤
@edomlegesse6271
@edomlegesse6271 3 жыл бұрын
Kalhiyiwot yasemaln memhrachin
@kadytelecom5830
@kadytelecom5830 3 жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልክ።
@masratmasra1127
@masratmasra1127 3 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንትን እና እንዳተ ያሉትን ያብዛልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏❤❤❤
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 7 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🥰🥰🥰❤❤❤
@makaramm6957
@makaramm6957 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕያው ያሰማልን
@africanm6233
@africanm6233 3 жыл бұрын
በእውነት ቀለ ህዮት የሰማልን ፀገውን የብዘልን እኘንም በአይነ ልቦናችን ያሰድርብን
@user-mz3pb3lo4p
@user-mz3pb3lo4p 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክክ መምህራችን
@user-bf5hy8wq7p
@user-bf5hy8wq7p 2 жыл бұрын
በእውነት ለክቡር መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያቆይልን አሜን🌻💚💛❤🌻
@wagayeeshete1486
@wagayeeshete1486 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦነችን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን ፫
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 жыл бұрын
እኛንም ሰምቶ ለመለወጥ ያብቃን አሜን አሜን አሜን ለዲያቆን ሄኖክ ቃለህይወትን ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዘመንህ ይባረክ☝
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-jp5ro7wt8l
@user-jp5ro7wt8l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@zinashtekleweld578
@zinashtekleweld578 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል ክብር ድልሊን🙏
@user-ft7um7wy7x
@user-ft7um7wy7x 3 жыл бұрын
እውነት ብለካል መምህር በሁሉም ማገልገል እለብን
@Aa-fo9vj
@Aa-fo9vj 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@woinshetwogu7496
@woinshetwogu7496 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ድምፁ በደንብ አስማም በዚህ ምክንያት መልእክቱ ሳይተላለፍ እንዳይቀር ለሌላ ጊዜ ብታስቡበት፡፡
@selometaffesse5481
@selometaffesse5481 2 жыл бұрын
ቃለህይወን ያስማልን መንግስተ ሠማያትን ያዋርስልን መምህራችን ዕድሜ ና ጥያቄ ይስጥልን
@abrehamwolde1077
@abrehamwolde1077 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 жыл бұрын
አሜን እህት እንኳን አደረሰሽ ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብ ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@user-dy8ru1rj1c
@user-dy8ru1rj1c 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@zinashtekleweld578
@zinashtekleweld578 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰመል ክብርያልን🙏🙏🙏
@POWER.....
@POWER..... 2 жыл бұрын
አሜን፤ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 3 жыл бұрын
አሜን ውዱ መምህራችን ቀሰለህይወት ያሰማልን ተስፋ እምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስለን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን በጉጉት ነውእምጠብቀው
@weynshetseyfu620
@weynshetseyfu620 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!በትርፍ ጊዜ መማርና መስራት በሙሉ ጊዜ እግዚአብሔር ማገልገል:: ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ!!! የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን!!
@bisratgebremariam3288
@bisratgebremariam3288 Жыл бұрын
AMEN!!AMEN!!! KALE HIWOT YASEMALEN!!!
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 78 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 73 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 15 МЛН
ስለስርአተደወል  እና 🏵ቅዱስ ቁርባን💮
10:38
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 820
🛑የመገለጥ ዘመን || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
41:31
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 175 М.
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 78 МЛН