ዲያቆን ቴድሮስ ዮሴፍ በድንገት ሰርፕራይዝ አደረጋት!

  Рет қаралды 1,016,487

Donkey Tube

Donkey Tube

10 ай бұрын

ህጻን ትንሳኤ ተስፋዬ የ14 አመት ልጅ ስትሆን እናትዋ በወሊድ ጊዜ ባጋጠማት ህመም ምክንያት ሙሉ የሰውነት አካሉዋን ማንቀሳቀስ እና እንደፈለገች ማውራት የማትችል ብትሆንም ለወደፊት ትልቅ ህልም ያላት ሀገሯን የምትወድ ባለፈጣን አይምሮ ልጅ ናት። በዚህ ክፍል ህጻን ትንሳኤ ልዪ ሰርኘራይዠ የተዘጋጀላት ሲሆን በስሜት የተሞላ ድንቅ ጊዜ ከኮሜዲያን እሸቱ ጋር አሳልፋለች።
Child Tissaye Tesfaye is a 14-year-old girl who cannot move her whole body and talk as she wants due to the pain her mother experienced during childbirth. However, she has big dreams for the future. In this episode, she spends an emotional time with comedian Eshetu.
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The World. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show is to give adults awareness of the Deep Sleep They Are In.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #church #kids
ዲያቆን ቴድሮስ ዮሴፍ በድንገት ሰርፕራይዝ አደረጋት!#church #mezmur #new #tewodros_yosef #በድንኳኔ
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 2 400
@tsigemam6160
@tsigemam6160 10 ай бұрын
እናት ዘላለም ትኑር ።እናቱን የሚወድ ላይክ 👍
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 10 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ❤️
@abebechabebech9311
@abebechabebech9311 10 ай бұрын
@sitotewaal4925
@sitotewaal4925 10 ай бұрын
Ameeeeeeen 🙏
@user-oy3gw4zp7r
@user-oy3gw4zp7r 10 ай бұрын
Enate.lezelalem.nurilen
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 10 ай бұрын
@@user-oy3gw4zp7r አሚንን ደምሪኝ ውደ 🥰
@behagud359
@behagud359 10 ай бұрын
ይችን የምታነቡ ፈጣሪ ፀሎታቹን ይስማቹ
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 10 ай бұрын
አሜን🙏💔
@sarahwera7329
@sarahwera7329 10 ай бұрын
አሜን አሜን
@astkebe1317
@astkebe1317 10 ай бұрын
አሜን 🙏
@Canaanhenok23henok
@Canaanhenok23henok 10 ай бұрын
Amen Amen Amen
@fasikabera6123
@fasikabera6123 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ayshakwt3181
@ayshakwt3181 10 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ዘማሪ ቴዎድሮስ ግን በእውነቱ ደስታህ ሙሉ ይሁን ልጂቱ የተደሰተችውን ሳይ በእንባ ታጠብኩ
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@nardosetekie1165
@nardosetekie1165 10 ай бұрын
የእናትነት ድርሻ ትልቅ ነው የልጂን ቋንቋ ጥንቅቅ አድርጋ ማወቋ እና መርዳት ትልቅ ፀጋ ነው። ❤❤❤
@ermiyasfilimon2770
@ermiyasfilimon2770 10 ай бұрын
ዘማሪ ዲያቆን ቴድሮስ ስላከበርካት እግዚአብሔር ያክብርህ
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 10 ай бұрын
በጣምጌታ ከነቤተሰቡ ያክብረው ሙሉ ሰው ነች ውነትም ቆጆየ ውብ አርጎ የፈጠራት ፈ ጣሪ ኸልሟን ያሳካላት
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 10 ай бұрын
​@@user-kv8fw6kp3uደምሪኝ ውደ❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 10 ай бұрын
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 10 ай бұрын
Ameen❤
@hiwot-
@hiwot- 10 ай бұрын
@TFHope
@TFHope 10 ай бұрын
የዘማሪ ቴዲ አድናቂዎች እስኪ በላይክ
@An..
@An.. 10 ай бұрын
አድናቂ የሚለው ቃል ደስ አይልም ክርስቲያናዊ አገላለጽ አደለም
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 10 ай бұрын
ድንኳኔ ማለት ቤተ መቅደስ ❤ቤተ መቅደስ ማለት እኛ ነን እግዚአብሔር ቤተ መቅደሴ ናችሁ እንዳለን ክብር ለሰው ልጆች ሁሉ ለዘማሪውም አለሸም ለህፃኗም ለሀገራችንም ሰላም 😭😭😭😭😭
@melesegetaneh6345
@melesegetaneh6345 10 ай бұрын
እሸቱ_ምንም ቃል የለኝም። ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ ይህን የሰወነት ጥግ እስከ መጨረሻ ያፅናልህ። አሜን!!
@tigisit2534
@tigisit2534 10 ай бұрын
እናትዬ ቶሎ ቶሎ አቁርቢያት ቤት ዉስጥ የአምልኮ ስግደት ስገዱ ይሄንን የምለው አታቁም ብዬ አደል የኔ የእህቴ ስለዳነ ነው ዛሬ ላይ 14 ዓመቱ እግዚአብሔር ይመስገን በእናቴ ጽናት ዘወትር ጸበል እያዘለች ቤተክርስትያን ያቆረበች እሱ ደሞ አንዳንዴ ምራቁን ስያዝረከርክ የቆረቡ ህጻናት መጥተው ስዳብሱት አብረዉት ምግብ ሲበሉ ቃስ በቃስ ስወነቱ እየተፍታታ ተስተካክሎ ቆሞ ሄደ አሁን አምስተኛ ክፍል ነው የ ገብርኤል ጽዋ ይጠጣል እና ብርቱ ጎበዝ ናችሁ 🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@emmandahailusherar2623
@emmandahailusherar2623 10 ай бұрын
እንኳን ጌታ ረዳችሁ እሰይ ደስ ይላል።
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@kalkidanhailu8563
@kalkidanhailu8563 10 ай бұрын
❤እግዚአብሄር ይመስገን
@fkrsisay
@fkrsisay 10 ай бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን እግዚያብሄር ይችላል ተመስገን
@kikayejo9852
@kikayejo9852 10 ай бұрын
Elelelelellele esun yefea kedus geberale lelochunme ebutochen yefetalen 🙏🙏🙏
@sewmehon-kz4kh
@sewmehon-kz4kh 10 ай бұрын
ግን ሁሉም ሠዉ ነዉ የዘማሪ ቴድሮስን መዝሙር ሲሰማ የሚያለቅሰዉ ወይስ እኔ ብቻ ነኝ?😭
@bezawitasnakew5266
@bezawitasnakew5266 10 ай бұрын
😢😢
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 10 ай бұрын
😢😢
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 10 ай бұрын
😢😢😢😢✋✋
@nunubelete8142
@nunubelete8142 10 ай бұрын
እውነት ነው ልብ የሚነካ ነገር አለው 😢 ❤
@ARSEMAENATE
@ARSEMAENATE 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-zz7gm6jp3r
@user-zz7gm6jp3r 10 ай бұрын
ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ እግዚአብሔር ያክብርህ እውነት ላንተ ቃል የለኝም አክብርሀት ስለመጣህ እግዚአብሔር ያክብርህ እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር አንደበትሽን ይፍታልሽ❤️🙏
@hanageleta634
@hanageleta634 10 ай бұрын
እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ይሄን ዝማሬ ሰሰማ እማለቅሰው ሁሉንም ያሚያስለቅስ መዝሙር እግዚአብሔር ያክብርህ እግዚአብሔር በማያልቀው ምህረቱ ይጎብኝሽ ቆንጁዬ ❤❤❤❤❤❤
@kalkidanakalu136
@kalkidanakalu136 10 ай бұрын
አሜን🙏🏽 አሜን🙏🏽 አሜን🙏🏽
@maryammm4345
@maryammm4345 10 ай бұрын
አኔ ሙስሊም ነኝ ግን ልጂቱወ ዘመሪዉን ስተይ ስትደሰት እኔም በደስተ አለቀስኩ የኔ እነት አለህ የሰድግሽ
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 10 ай бұрын
❤😊
@alhamdulila25
@alhamdulila25 10 ай бұрын
እኔ እራሡ ወላሂ 🥺🥺
@hayuti2984
@hayuti2984 10 ай бұрын
Enes btyi wellahi
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 10 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ እኮ ይሄ ነው ክበርልኝ
@firewen9668
@firewen9668 10 ай бұрын
እኔስ ብት አላህ ይስጠው ሰው ስትሆኚ ስለሰው ታስቢያለሽ ❤❤❤❤❤
@legese103
@legese103 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሆነ ጊዜ የራሱን ሰዎች እንደሚያሰነሳ ያየሁት በኮሜዲያን እሸቱ ነው።ልክ እንዳንተ ድንቅ መሪም ያሰነሳልን። እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን!!!❤
@hareg373
@hareg373 10 ай бұрын
አሜን🙏
@nunubelete8142
@nunubelete8142 10 ай бұрын
አሜን ! ያድርግልን 🤗
@enattilahun8576
@enattilahun8576 10 ай бұрын
AMEN
@edenagabis5556
@edenagabis5556 10 ай бұрын
አሜን ምንይሳነዋል
@ketemahailu
@ketemahailu 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@tumamedia4968
@tumamedia4968 10 ай бұрын
ፈጣር ሙሉ ጤናዋን ይመልስላት🙏፣ፀልዮ ብኖረንም ባይኖረንም ፈጣርን እናመስግን🙏
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 10 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙሮን ስሰማ አለቀስኩ በተለይ ልጂቷ ሆኒታዋ ያላት ደስታ ያስለቅሳል አድገሺ ተሺሉሺ ጥሮ ደረጃላይ ምደረሺ ያረግሺ አላህዬ የረፍት እንጀራ ስጠን መጨረሻችንን አሳምረልን 🤲🤲💔😘😘😘
@munam75
@munam75 10 ай бұрын
❤❤❤
@lubabaseid808
@lubabaseid808 10 ай бұрын
ሙስሊም ከሆንሽ መዝሙሩ ምን አስለቀቀሽ እረ አላህን ፍሪ ስታስጠሊ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 10 ай бұрын
@@lubabaseid808 የረጉ ዝብ ምን አባሺ አገባሺ ቀልማዳ😜
@lubabaseid808
@lubabaseid808 10 ай бұрын
አትመሳሰይ ሀይማኖትሽን አክብሪ ለመወደድ እያልሽ ድምበር አትለፊ ሲጀመር ስመ ሙስሊም ነሽ ደነዝ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 10 ай бұрын
@@lubabaseid808 ስለሀይማኖቴ አንቺ አትነግሬኝም ሰዉ ወደደኝ ጠላኝ አይጨንቀኝም ስሜቴኝ የተሰማኝን ነዉ የገለፅኩት አንቺ ነሺ የምታስመስይዉ አስመሣይ ቱልቱላ 😋😜
@tigetishome2984
@tigetishome2984 10 ай бұрын
ዘማሪ ዲያቆን ቴድሮስ ስላከበርካት እግዚአብሔር ያክብርህ 😢😢😢😢 ሙሉ አካል ኖሮን ስቶቻችን ነን ግን እግዚአብሔር የምናመሰግነው ዋለኔ 😭😭
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-sm7ub2rj3m
@user-sm7ub2rj3m 10 ай бұрын
👍
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 10 ай бұрын
ደሞሪኝ ውደ❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 10 ай бұрын
🙏🙏
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 10 ай бұрын
በስማም ልብ ይነካል ልብ የሚፈነቅል ነገር አለው ዘማሪ ቴኦድሮሰ የቤተክርስቲያን የፈርጥ ጌጥ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ እሼ ተባረክ
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 10 ай бұрын
ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 10 ай бұрын
Ewnte new fikr
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 10 ай бұрын
Hi endte nes
@alnejoum7442
@alnejoum7442 10 ай бұрын
ewnt new
@tsehaymeheretu4437
@tsehaymeheretu4437 8 ай бұрын
​@@zerihunachamyeleh6472ኤእኤa`
@user-jh8jb2ez8t
@user-jh8jb2ez8t 10 ай бұрын
በምን ቃል ልግለፅህ ዘማሪ ቴድዬዬ እግዚአብሔር ያክብርህ ያንተን መዝሙር ሲሰማ እንባዉ የማይፈስ ሰዉ የለም😥😭😭😭የኔ እናት እግዚአብሔር ያሳድግሽ 😥😥😥🥰🥰🥰🥰
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 10 ай бұрын
ምፅፈው ነገር ጠፍቶብኝ እጄ እቢ አለኝ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ ስለትህትናቹ። ጌታ ሆይ የእናቶች ደስታ እንጂ ክፍታቸው አታሳየን ሆሉም ነገር የምትሸከም እናት
@eyerusalemgetu9800
@eyerusalemgetu9800 10 ай бұрын
ልብ የሚነካ ራሰን ቆም ብሎ መመልከቻ በተሰጡንነገሮች ማመሰገንን የመሰለ ነገር የለም ተመሰገን❤❤❤ዘማሬ ቴድሮሰን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እሼ ተባረክ ወንድማችን❤❤
@bezawitasnakew5266
@bezawitasnakew5266 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ😥😥
@silvanasilvana3189
@silvanasilvana3189 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-sj4yi2qi2h
@user-sj4yi2qi2h 10 ай бұрын
😢😢ሙስሊም ነኝ ግን ልጂቱ ደስ ሲላት እኔንም ደስ አለኝ
@senai974
@senai974 10 ай бұрын
ማነው እነደኔ በለቅሶ ቪዲዮውን የጨረሰው 💒☦️እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል አነደበትሸን ይክፈትልሸና 💒☦️💚💛❤ለክብሩ ዘማሪ ያርግሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ቴድሮስ ❤
@kalkidanakalu136
@kalkidanakalu136 10 ай бұрын
አሜን🙏🏽 አሜን🙏🏽 አሜን🙏🏽
@attalinattalin7205
@attalinattalin7205 10 ай бұрын
Amen🙏
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 10 ай бұрын
የኔ እናት የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሄር ባአንቺ ላይ ታምራአቱን እንደሚያአሳየኝ አልጠራአጠርም በርቺ ጎብዥ የኔ ቆንጆ ❤❤ እናአት አለም መቼም ምኑን ተናግሬ ምኑን ልተወው ከኔ ላይ ቀንሶ እድሜ ይስጥልኝ ከልብሽ እናት ብትችይ እና የክርስትና ስሟን ፅፈሽ ብትፀልይ ስትሰግጅም እንደዛው ብታአቆርቢያት👐👐👐👐
@user-ov3mr5hs3g
@user-ov3mr5hs3g 10 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አጂብ ነው አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ሙሉ አፊያዬን ለሰጠሀኝ አላህ ምስጋና ይገባህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ በጣም ሆዴን በላችኝ
@hanawagen4458
@hanawagen4458 10 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ ለካ በነገር ሁሉ አትሳሳትም አቤቱ ይቅርበለኝ ሁሉን ሰተህኝ ነገር ግን አልታየኝም አቢቱ ይቅርበለኝ እንደ ጴጥሮስ የመጸጸት ልቦና ስጠኝ😢😢😢
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 10 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ❤️
@kalkidan3860
@kalkidan3860 10 ай бұрын
Amen 3x❤❤❤
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meseretsemu
@meseretsemu 10 ай бұрын
ማነው እንደኔ ኦርቶዶክስ በመሆኑ የኮራ🙏
@user-rg4ho5xc8v
@user-rg4ho5xc8v 10 ай бұрын
መረጠሽ ሳይሁን እርሱ መርጦና ወዶ ፈቅዶ ስለደረገሽ እግዚአብሔር አመሰገኝ
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልሽ የኔ ውድ አቤቱ እኔ ማን ነይ ዘመሪ ቴወድሮስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@woerkey1161
@woerkey1161 10 ай бұрын
አስለቀሰችኝ 😢 እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን ይስጥሽ እህታችን ዘማሪ የትህትና ባለጠጋ ቴወድሮስ ዮሴፍ ስወድህ
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 10 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን ሰርፕራይዝ ነው የሆንኩት😢😢
@bzou632
@bzou632 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@feiselb1135
@feiselb1135 10 ай бұрын
😂😂
@user-re5sy2hz2t
@user-re5sy2hz2t 10 ай бұрын
​@@feiselb1135🤔🤔ምነው ያስቃል እንዴ
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 10 ай бұрын
😢❤
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at 10 ай бұрын
እኔም
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz 10 ай бұрын
የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይጓብኝሽ እናቴ ድንግል ማርያም ጤናሽን ትስጥሽ
@AtedTewahedo
@AtedTewahedo 5 ай бұрын
እውነት ነው የአይሰዲቷ ንግስት የፃዲቃኔዋ እመቤት ትጎብኛት
@ezraezra6345
@ezraezra6345 6 ай бұрын
ዘማሪ ቴወድሮስ በጣም እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልክ
@haregmak1519
@haregmak1519 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢ዘማሪ ቴድሮስ ዮሴፍ🙏እግዚአብሔር ያክብርክ። የኔ ማር እድግ በይ ❤❤❤
@user-bq8dk2jb9y
@user-bq8dk2jb9y 10 ай бұрын
😭😭😭የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ 😭😭ስንቶቻችን ነን ሙሉ አካል ተሰቶን ፈጣሪን የማነመሰግን😭
@askualh2360
@askualh2360 10 ай бұрын
Lemin dinewu matimarewu asiteway aemiro alat
@user-jh8jb2ez8t
@user-jh8jb2ez8t 10 ай бұрын
እዉነት 😭😭😭😭
@mihiretbekalu5123
@mihiretbekalu5123 10 ай бұрын
አሜን
@rahelbegashaw6149
@rahelbegashaw6149 10 ай бұрын
በእውነት ለሰው ደስታ መሆን መታደል ነው ሊቀ መዘምራን ቴድሮስ ዮሴፍ ድንግል ማርያም መጨረሻህን ታሳምረው
@beliyouksolomon1652
@beliyouksolomon1652 10 ай бұрын
የአመቱ ጀግና እናት ተብላ መሸለም ያለባት እናት የከፈለችውን መስዋትነት በልጇ ደስታ ላይ ይታያል የደስታ ለቅሶ በአየሁት ቁጥር ይህንን ቪዲዮ ልቦና ይሰጠን❤❤❤❤🙏
@Berea_tube
@Berea_tube 10 ай бұрын
*ግን ምን ተሰማችሁ?ከጤና በላይ ግን ምን ስጦታ አለ የእናትየዋ ፅናት ልዩ ነው ትንሣኤን ግን እግዚአብሔር ይማራት አሜን*
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 10 ай бұрын
ናይ ባሓቂ
@user-ku8mp7tn8e
@user-ku8mp7tn8e 10 ай бұрын
እያለቀስኩ ነው ያየሁት 😢😢
@fkrsisay
@fkrsisay 10 ай бұрын
እራሴን ታዘብኩት ምንም ሳይጎድልብኝ አላመሰግንም በጣም አስተምራኛለች እኛ እኮ አናመሰግንም
@fantizeleke9899
@fantizeleke9899 10 ай бұрын
ለሰውልጅ ትቁ ሀብቱ ጤናው ነው እኔም የገባኝ በጤናዬ ስፈተን ነው አምላክ ጤና ይስጠን
@user-letsub12121
@user-letsub12121 10 ай бұрын
በዚች ብላቴና ልቤ እዴት እደተነካ እዴት እግዚአብሔር በሷላይ አድሮ እዳስተማረኝ ሁለተኛ ላላለቅስ ቃል የገባሁበት ቀን ቢኖር ይህን ፕሮግራም አይቼ ነው አቤት አምላክ😭😭
@user-wp6zz7oh5h
@user-wp6zz7oh5h 10 ай бұрын
የኔ እናት እመብርሀን አደበትሸን የበለጠ ትፊታልን
@mb74091
@mb74091 10 ай бұрын
🥲💖💗🙏🏽 ከማንቴ በላይ እግዚአብሔር ድንቅ ነው። ዝማሬ መላአክት ያሰማህ ቴዲዬ።💖
@senait6690
@senait6690 10 ай бұрын
I don't have words ❤❤❤
@meseretethiopia8668
@meseretethiopia8668 10 ай бұрын
ይኤ ትልቅም መልክት አለው አምላክን ባለን ሁሉ ማመሰገን አንዳለብንና ለዚችህች ድንቅ እናት ከብር ይገባታል ስንቱ አልጋ ስር ደብቆ እያስቀመጠ በራስ መተማመን እና ኩሩ አድርጋ ላሳደገች እናት ከብር ይገባታል
@hailemarkoslegesse6424
@hailemarkoslegesse6424 10 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ በጥበብ ያሳድግሽ
@MichaelKuri06
@MichaelKuri06 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ሙሉ አካል ይዘን እንባላለን። አንቺ ግን "በድንኳኔ" እያልሽ እግዚአብሔርን ታመሰግኛለሽ ተባረኪልኝ የኔ ልእልት
@user-ol7wq7kc2t
@user-ol7wq7kc2t 10 ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ማማየ እመቤቴ ትጎብኝሽ እድግ በይ እሸ ክበርልን ዘማሪያችን እረጅም እድሜና ጤና
@user-dy6xc4gu1c
@user-dy6xc4gu1c 10 ай бұрын
ኤዴቴ ነው የምታመረው በአሏህ እድግ በይ ለቁም ነገር ያብቃሸ እስኪ ሁላችሁም ፈጣሪን አመስገኑ😢
@HeluTube940
@HeluTube940 10 ай бұрын
የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የመዳም ቅመሞች አላህ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ❤💖💋
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
አሜንንን 🤲 ዛሬስ ከፍቶኛል😢
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 10 ай бұрын
አሜንአሜን
@kalikidangebireges881
@kalikidangebireges881 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😭😭😭ህህህህህ አሜንንንንንን
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 10 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-hv8jn2ni4d
@user-hv8jn2ni4d 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢
@mekdimelaku7546
@mekdimelaku7546 10 ай бұрын
ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ እግዚአብሔር አምላክ ያክብረክ እንዴት ደስ እንዳለኝ የልጅቷን ደስታ ሳየው
@EgffCfdd
@EgffCfdd 10 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የሷ ደስታ አስደሰተኝ አላህ ሙሉ አፈያሽን ይመልስሕሽ😢😢
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 10 ай бұрын
ጸጋውን ያብዛላችሁ ቴዲም እሼም። ቴዲ የሚገርም ጸጋ! እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f 10 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ❤️
@user-vo6ov3is8w
@user-vo6ov3is8w 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እመቤቴ ማርያም ጤናሽን ትስጥሽ የኔ ጣፋጭ እመ አምላክ እናቴ እመቤቴ ማርያም ሆይ ልጅሽ ጤና ላጡት ጤናን ሰላምን ላጡ ሰላምን ይሰጥልን ዘድ ለምኝልን😢 ዘማሪ ቴድሮስ ዮሴፍ እናመሰግን አለን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏
@bzou632
@bzou632 10 ай бұрын
😢😢🙏🙏🙏
@user-cd2gf3vb2d
@user-cd2gf3vb2d 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@FantuBazazew-hj8ck
@FantuBazazew-hj8ck 6 ай бұрын
በእውነት ቃላት የለኝም ዘማሪ ዲያቆን ቴዎድሮስ እግዚአብሄር የክብርልኝ ! እኔም እንዳንቺ የለች እህት አለችኝ እህቴን ነው የማሰልሽኝ እ/ር የሰድግሽ
@hellenaragie6187
@hellenaragie6187 10 ай бұрын
ላንቺም ለቤተሠቦችሽም በተለይም ለዚች ጀግና እናትሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የኔ ቆንጆ የኔ ጎበዝ በርቺልኝ።
@fkrsisay
@fkrsisay 10 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ አቁርባት ቤት ውስጥ ፀሎት ቤት ስሩ እናም ሁላችሁም በህብረት ፀልዩ መምህር ተስፋዬ ብለሽ ዩቲብ ላይ ፈልገሽ ስሚ በቅርቡ ትድናለች ቁማም ትሄዳለች ሁሉን ማድረግ የሚችል አባት ስላላት በጣም አስተምራኛለች የኔ እናት እባክሽ የመምህር ተስፋዬ ትምህርት አድምጪው ምን አልባት ከኔ በላይ ታቂው ይሆናል ግን በዙ ነገር ያግዝሻል ብዬ ነው የኔ እናት
@user-yq5cl5ky6j
@user-yq5cl5ky6j 10 ай бұрын
እናት ለስንተኛ ጊዜ አንዳየውሽ ታቂያለሽ 5ጊዜ አሁንም አልጠገብኩሽም ፈገግታሽ ንግግርሽ ዋዉ ነው እናትሽም ምርጥ እናት ናት የኔ ጎበዞች ቃላት የለኝም ጀግና ናቹ 2ታቹም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mekya1
@Mekya1 10 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን ይችን ታዳጊ ልጅ ስላስደስትካት የምር ደስ ብሎኛል አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔነት አችንም አላህ ጤናሺን ይመልስልሺ ማማየ አች ጀግና ሴት ነሽ የውድ
@GalilaRout
@GalilaRout 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 አባትና መዳኒቴ የድግል ማርያም ልጅ አማኑኢል ሆይ ለዝች ልጅ የምርትክ ክድ ይዘርጋ ላተ ቀላል ነው 😢😢😢😢😢
@zomababey656
@zomababey656 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ማርያምን😥
@bzou632
@bzou632 10 ай бұрын
አሜን😢😢😢😢🙏🙏🙏
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 10 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏
@user-fg8df4lf9h
@user-fg8df4lf9h 10 ай бұрын
አሜን
@awegaweg7406
@awegaweg7406 10 ай бұрын
አሜን😢😢😢
@fekareted
@fekareted 10 ай бұрын
electric Chair እንግዛላት እስኪ፣የህች ልጅ የሀገር ሀብት ነች፣ ጀግና እናትም አላት፡
@SelamAbaye-nm8lt
@SelamAbaye-nm8lt 26 күн бұрын
እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት አደበትሽን ትፍታልሽ እውነትም ጎበዝ ነሽ የኔ ልዪ
@user-ku8ny8id2v
@user-ku8ny8id2v 10 ай бұрын
አይ እናት በምንኛም እናውራ በምን. ትረዳናለች እኮ😢😢የኔ እናት እመ ብርሃን አንደበትሽን ትፍታው ለምስክርነት ታብቃሽ❤❤❤
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የነ አናት እናትየው በርቺ!!ይእች ልጅ ድንቅ ስጦታ ናት❤❤❤❤አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ከሰሞኑ የተመረቀችው ልጅ ልክ እንደሷ ናት ስለዚእ በርቺ የኔ እናት የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 10 ай бұрын
ኡፍፍ በጣም አስለቀሰችኝ😢😢 የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሊቀ መዘምራን ዘማሪ ቴድሮስ ዮሴፍ እግዚአብሔር ያክብርህ❤❤❤❤❤❤
@IKD529
@IKD529 8 ай бұрын
ከሁላችንም በላይ አዋቂ ነች እያንዳንዱ ምትናገረው ነገር ከአዋቂ ሰው የሚወጣ ነው ደሞ ያላት እዉቀት ይለያል እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳት አሜን!!!
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 10 ай бұрын
ወላሂ የልጅቱን ደስታ ሳይ እንባ ተናነቀኝ የኔ ውድ አላህ ያሳድግሽ 😢😢😢😢
@KiyaQueen363
@KiyaQueen363 10 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@YorDanos-hi5pk
@YorDanos-hi5pk 10 ай бұрын
እድሪስ መጣ
@flimonflimon
@flimonflimon 10 ай бұрын
​@@YorDanos-hi5pk😂😂😂
@Haymi-cp7xv
@Haymi-cp7xv 7 ай бұрын
ዘማሪ ዲያቆን ቴድሮስ በጣም የምወድህ አገልጋይ ነህ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ የኔውድ አንችንም እግዚአብሔር ያሳድግሽ አሸቱ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን ኮሜንት ስፅፍ የምር እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም አኔም በስደት ላይ ነኝ ሁለት ልጆች አሉኝ ብቻ ክብር ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 10 ай бұрын
እሜቤቴ ሠላም ታድርግሺ እናትሺን አባትሺ በጤና ይጠብቅልሺ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@user-eb1pm7sq7r
@user-eb1pm7sq7r 10 ай бұрын
እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከመዳኒታችን ከእየሱስ ክረስቶስ የቃናን ዘገሊላ ውሃውን ወደ ወይን የቀየረ አምላክ የዚችን እህታችን አንደበት ክፍትላት የሜሳንህ የለምና አሜን❤
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 10 ай бұрын
መሪዎቻችን ከዚች ልጅ ብዙ መማር አለባቸው ።
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 10 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አደበትሺን ይፍታልሺ አሜን የመምህር ተስፈየን ትምህርት ስሙ ከመምህር ግርማ ውሰጃት ወንቅሸት ገብሬኤል ውሰጃት ስገዱ 7ቱን ስአታት ስገጂ አቁርቢያት በተደጋጋሚ እርግጠኛ ነኝ ትድናለች
@merrimaebrahim
@merrimaebrahim 6 ай бұрын
አላህ ያሽራት የኔ ቆንጆ ደግሞ ስታምር ኡፍ በሣኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖች ድምፅ ሁኑ ባለ ሚድያዎች ሠብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ ወገኖች ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ ላይክም አርጉኝ
@user-lv6or1sp2f
@user-lv6or1sp2f 10 ай бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማው የኔን ሕይወት ታሪክ ጋር ይያያዛል እንባዬ ይፈሳል 😭😭😭
@GenetMenegehs
@GenetMenegehs 10 ай бұрын
ፈጣሪ ሙሉ ጤናሺን ይመልሠው እምታምኚው አምላክ❤ እሼ እና የኦርቶዶክስ ኩራት ዘማሪ ቴድሮስ ዮሴፍ ክበርልን❤❤
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 10 ай бұрын
በጣም ይገርማል በእውነት ተባረኪ እግዚሀቤር በጥበብ በጸጋው ይልሳድግሽ እኔ በእውነት ሙሉ አካል እያለኝ እግዚአብሔር ን አማረረዋለሁ ይቅር ይበለኝ ይማረኝ ባንቺ በእድሜ ትንሻ ልጄ ትልቅ ትምህርት በማግኘቴ እግዚሀቤርን ተመስገን እለዋለሁ ሁሉም ለበጎ ነው የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ❤❤❤እሼ ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ከመላ ቤተሰብ ጋር ይስጥልኝ ዲታቆን ቴድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ❤❤❤
@EfremAbraham-xt9of
@EfremAbraham-xt9of 10 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ካንቺ ጋር ይሁን ❤️❤️❤️💖🫥💞💞❤️
@munatesema6060
@munatesema6060 10 ай бұрын
እሼን የናፍቃቹ የት አላቹ የምትደነቅ ልጅ ነች አላህ ጤንነቷን ይመልስላት
@godolyastube
@godolyastube 10 ай бұрын
እኔ ከንቱ😥 ሙሉ ጤና ሰጥቶኝ በሂወቴ ሁሉ እየቀደመልኝ እንኳን ጎደለብኝ እላለሁ ተመስገን የኔ ጌታ 🙏
@zinash4545
@zinash4545 10 ай бұрын
ጉልበት ሁሉ ለኢየሱስ ብቻ ነው የሚንበረከከው እሸቱ ተባረክ ስለመልካም ስራ😊
@TesfuTegegn-tz7os
@TesfuTegegn-tz7os 10 ай бұрын
እሼበጣምነውደስየሚለው ፍላጎቷንሰለአሟላህላት በጠም የምትመሰገንነኸ ተባረክ።
@astkebe1317
@astkebe1317 10 ай бұрын
አልልልልልልል አግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላይትን ያሰማልን የኔ ማርጌታ ይባርክሽ ኡፍፍፍአስለቅሰችኝ የኔ ጠንካራ 😢😢😢
@NetsanetGete-fy2yp
@NetsanetGete-fy2yp 10 ай бұрын
እንዴት እንደምታምር የድንግል ማሪያም ልጅ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ ቃላት የለኝም እንዴት ደስ እያለኝ እንዳየሁት እናቷንም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ብርታት ይሁንሽ
@tenatenakechna9294
@tenatenakechna9294 10 ай бұрын
እማ ወላዲት አምላክ ታሳድግሽ እግዚያብሄር አምላክ ያክብርህ ወንድማችን ቴድሮስ ስለኖረን ብቻ ሳይሆን ሳይኖረንም እግዚያብሄርን ማመስገን እንዳለብን እንገንዘብ
@munamuna1416
@munamuna1416 10 ай бұрын
የወደፊት ታሪክ የአሁን ድንቅ ስራ መታደል መባረክም እንደዚህ ነው
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 10 ай бұрын
❤❤❤እሼ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤የልጅቱ ደስታ ማነዉ እንደ እኔ ያስለቀሰዉ😢😢😢 !!!!
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
የእውነትዛሬ በጣም ከፍቶኝ ሳለቅስ ነበር የዋልሁት ይቅር በለኝ አምላኬ 😥🤲🤲🤲🤲 የመዳም ቅመሞች እስኪ የታላችሁ አበረታቱኝ ሀገሬ ልግባ
@leulalex-pe4pl
@leulalex-pe4pl 10 ай бұрын
ሊቀመዘምራን ቲወድሮስ ታላቅሰውነህ ፈጣሪ ያገልግሎትዘመንህን ያርዝምልን
@user-vl5oh1mf1w
@user-vl5oh1mf1w 6 ай бұрын
Long life for your mama & your families.your mam is best model.
@HaymiTube138
@HaymiTube138 10 ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ያልታሰበ ደስታ በየ ቤታችሁ ይግባ❤❤❤💘♥
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 10 ай бұрын
Amen
@attalinattalin7205
@attalinattalin7205 10 ай бұрын
Amen, amen, amen🤲🤲
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳደግሽ የኔ ቆንጆ ቴዲየ የኔ ጌታ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ መዝሙሮችህ አይጠገቡም በተለይ ለእኛ ለስደተኞች መጽናኛችን ነው
@fentayabebe2893
@fentayabebe2893 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን አሜን ተዋህዶ ትኑር ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛልሺ ዉድ ሀገር በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ማር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bizuayele1871
@bizuayele1871 10 ай бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ ማላዕክት ያሰማልን የልብን የሚናገር መዝሙር ተባረክ ዘማሪ ዲያቆን ቴዎድሮስ የኔናት ፈጣሪ ይፈዉስሽ ❤❤ተባረክ ተሼ❤❤
@saraalbalooshi1346
@saraalbalooshi1346 10 ай бұрын
ዘማሪ ተዎድሮስ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ❤❤❤❤ አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር በኢየሱስ ስም ለእግዚአብሔር ይሁን
@novelethio9891
@novelethio9891 10 ай бұрын
እሼ ተባረክ የምትሰራው ሁሉ እጅግ ድንቅ ነው 🙏 የካሜራ ጥራት ይስተካከል !!!
@BrightTube1
@BrightTube1 10 ай бұрын
ከዚህ በላይ ሆ 😀😀
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 10 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ ደስ ሲልሽ ደስ አለኝ ዘማሪ ዲያቆን ቴድሮስ እግዚአብሔር ይባርክህ አንችንም እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቤተሰብሽን ጤና እድሜ ይሰጣቸው🙏 💚💛❤️❤️❤️
@fasikabera6123
@fasikabera6123 10 ай бұрын
ዘማሪ ቴወድሮስ እዳከበርካት እግዚአብሔር ያክብርህ የኔ እናት ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ያበርታሺ ብዞቻችን እራሳችን እንድናይ ነዉ ብዙ ተማርኩ ሙሉ አካል ይዤ እያማረርኩ ይቅር በለኝ እግዚአብሔር ሆይ😢😢😢
@bzou632
@bzou632 10 ай бұрын
የተዋህዶልጆች እንኳን ለናታችለቅደሰት ደንግል ማርያም ወርወይ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔ ሀገራን ሰላም ያረገልን🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@azebazi3104
@azebazi3104 10 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እመቤቴማርያም ታሳድግግሽ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ የኔ ንግስት ልጅ
@nibretlakew4622
@nibretlakew4622 10 ай бұрын
በውነት ዝማሬው ሲጀመር ፍትዋ ላይ የነበረው ደስታ ኡፍፍፍ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም❤❤❤❤❤
@saadaali7864
@saadaali7864 10 ай бұрын
የኔ እናት ❤ የፈጣሪ ስራ ግሩም ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የማን ብሄር አንደኛ ነው ሲላት ሁሉም አለች እኔ ብሄን ግን አማራ ነበር መልሴ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ የምር 😢
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቆመሽ እንድዘምሬለት ያድርግሽ እፍፍ የእኔ እናት መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ❤
@Ethioenate
@Ethioenate 10 ай бұрын
እሼ እንኳን ለቤትህ አበቃህ እንኳን ከ ውድ ባለቤትህ ክውድ ልጅህና ከውድ የሰራ ባልደረቦችህ ጋራ እግዚአብሔር አገናኘህ🙏
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 15 МЛН
Whyyyy? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 18 МЛН
Эффект Карбонаро и бесконечное пиво
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
"ላመስግንህ የኔ ጌታ" ህፃን በእዉነት ከአባቱ ጋር ያቀረበዉ ድንቅ ዝማሬ
12:22
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 109 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 183 М.
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
masresham
Рет қаралды 467 М.
Панда 🐼🤣❤️
0:58
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 2,6 МЛН
BiBoBen | Wow, smart boy 😎😎😎
0:16
BiBoBen
Рет қаралды 1,7 МЛН